ስሜት አልባ ሆነናል||ለስጋ ስንደክም ለመንፈስ ጉልበት አጥተናል|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep49|| Meron Tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 259

  • @sebli5075
    @sebli5075 4 หลายเดือนก่อน +27

    ስለ መንፈሳዊነት የሚያወሩ ሰዎችን መጋበዝህን ቀጥል ማኔ

    • @adiamiseyas1889
      @adiamiseyas1889 4 หลายเดือนก่อน

      Manie please yhie comment ❤

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 หลายเดือนก่อน +13

    በልጅነታችሁ እግዚአብሔር ስለተጠቀመባችሁ እንዲጠቀምባችሁ ልባችሁን በፈቃደኝነት ስለከፈታችሁ ክብር ሁሉ ለእናትና ልጁ ።
    ግሩም ነው🙏❤

  • @kidistSh
    @kidistSh 4 หลายเดือนก่อน +39

    ማኔ ስለመንፈሳዊ ህይወት እና አለማዊውንም ስለምታስተምረን በጣም ነው የማመሰግነው

    • @SelamZnashi
      @SelamZnashi 15 วันที่ผ่านมา

      ewnet new enam

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 หลายเดือนก่อน +94

    ማን ያዘዋል ዛሪ ይዘህየቀረብከው እንግዳ የኔ የፀሎት መልስ ነው!! እቺ ልጅ በውስጧ ሳታውቀው እንዲህ የሚያናግራት ከፈጣሪ ጋር ግኑኝነት ሲኖርህእና የፈጣሪ መንፈስ በሰዋች ላይ ሊሰራሲፈልግ በራሱ መንገድ ፈጣሪ ሰዋችን ይመለምላል.! እቺ ልጅ በዚሁ ከቀጠለች ብዙ ስራ ትሰራለች!! ከመልካምዛፍ ፍሪ ይገኛል

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 4 หลายเดือนก่อน +5

      ላንችም ስለበራልሽ ነው በርቺ

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN 4 หลายเดือนก่อน +2

      atem sileteredahew new meredatwan yeteredahew keep going 💪

    • @haftomhaile8065
      @haftomhaile8065 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሻል እህቴ

    • @HabtamuGetasew
      @HabtamuGetasew หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ እንደ አንቺ አይነቶችን ያብዛልን እና የእውነት ኖረን ለማለፍ ያብቃን፤በዚህ ወከባ በበዛበት ወቅት እንደዚህ የሚያስብ ሲገኝ ተስፋን ይሰጣል።ማኔ አንተም ስለምትጋብዛቸው እንግዶች እና ወደ ከፍታው እየወጣህ ለኛም ስለምታጋራን ከልብ አመሰግናለሁ🙏 እኔም ብዙ ጊዜ የሜሮን አይነት ጥያቄ ይመላለስብኛል እና ከወከባው ተለይቼ መኖር እጀምርና ደግሞ እንደገና ብቻየን ስሆን የተሳሳትኩ ይመስለኝ እና እመለሳለሁ፤ልክ ማኔ እንዳልከው ነው ብዙሃኑ የሆነው ልክ የሚመስለን ጊዜ አለ።ሜሮን ለብዙዎቻችን መንገድ ጠራጊ ነሽ፤ምን አልባት አንቺ ጋር መወያየት የሚቻልበት መንገድ ቢኖር ወደድኩ 🙏🙏🙏

    • @merontilahuntewabe8483
      @merontilahuntewabe8483 หลายเดือนก่อน

      ​@@HabtamuGetasew
      ሜሮን

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 4 หลายเดือนก่อน +30

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ሰዎች እንዳሉ ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል።የኔን ስሜትን ነው ያወራሽልኝ።thanks❤❤❤❤

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ትክክል እኔም

    • @mikyasdemere6585
      @mikyasdemere6585 4 หลายเดือนก่อน

      ያንተ መስሎህ ነው እንጂ ያንተ አይደለም ይህ የሁላቸንም ነው …..ውስጣችን ያለ ስለሆነ

    • @tewodrosgirma5691
      @tewodrosgirma5691 2 หลายเดือนก่อน

      Me too❤❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ባለ ብሩህ አእምሮ እህት ናት❤❤🙏🙏 ማኔ አሰተማሪ ሰዎችን ሰለምትጋብዝልን እጅግ እናመሰግናለን ወንድምዬ❤❤🙏🙏

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 4 หลายเดือนก่อน +20

    ማኔ እረ እንዴት ዓይነት ሰዎች ነው እያመጣህልን ያለሀው 🤔 ለካ ብዙ ሰዎች አሉን🤔
    ቸሩ ጌታ ሆይ ይህ የተበላሸውን ትውልድ በሰዎች ላይም በህልናችን ላይም እያደርክ አስተምረን ከመንገድህ አንራቅ 🤲

  • @FkaduSerefa
    @FkaduSerefa 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ማኔ የሚገርም አሳብ ነዉ እያነሳች ያለዉችዉ ታዉቃለክ ማኔ ብቻዬን እያበድኩ ያመስለኝ ነበር ማኔ በርታልኝ ።ማኔ አንድ ነገር ልበል ያች ልጅ በጣም ገብቱዋታል ።ሰዉ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነዉ ዛሬ የምናከናዉነዉ የትኛዉም መንፈሳዊ ስርዓት ወደ ዉስጠኛዉ ቤተ መቅደስ እንድናድግ የሚረዱ ናቸዉ ሲገባክ እንዲ ነዉ የምትኖረዉ ። እታለም ፈጣሪ ያጠብቅሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @emanda1366
    @emanda1366 4 หลายเดือนก่อน +37

    "ለስጋ ስንደክም ለመንፈስ ጉልበት አጥተናል" ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዬርጊስ ይህን ጊዜን የምንሻገርበት ሀሳብ ስላሰማኝ በጣም አመሰግነዋለሁ ይህ የኔም ፀሎት ነበር ለአዘጋጁም ለእንግዳዋም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን።

  • @nuhamenhruye2276
    @nuhamenhruye2276 4 หลายเดือนก่อน +23

    ወይ ፈጣሪ !!! ይህም አይነት ትውልድ ካለንም ተመስገን ።አንቺም እህቴ ለኔ ብዙ አመት ራሴን ሲመኝ የነበረ ነገርነው በአለሙ ብቻዬን የቀረው እስኪመስለኝ ።እውነት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ።ወንድሜ ማኔ ።በርታ አምላክ ጽናቱንን ያብዛልህ።

  • @wobebele579
    @wobebele579 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ አንተ በዚህ ፖድካስት ስለ ፈጣሪ ማውራት መመስከር ስትጀምር አገላለጽህ ይመቸኝ ነበር።እናም ብዙ ወጣቶችን በዚህ መልኩ እንዲያስቡ ውስጣቸው ያለውን ቅን ሀሳብ እንዲገልፁ እድል እየሰጠሀቸው በመሆኑ ደስ ይላል።
    ሜሮንም ጨረሰችው እግዚአብሔር የለም ለሚሉ ሁሉ ውስጣቸው መኖሩን ይረዱ።ግን ቦታ ስላልሰጡት ፀጋው ሊገለጥላቸው አልቻለም።ግን መብታቸውም ነው።እግዚአብሔር በግድ አምልኩኝ አላለም።ዞሮ ዞሮ ግን መጨረሻችን እርሱ ጋር ነው።መጀመሪያችንም እርሱ ስለሆነ።
    ሜሮንን ስለቀረብካት አመሠግናለሁ ።

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 4 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ምለዉ ሰዉ ሁሉ የት እየዋለ ነዉ ምንድነዉ የሚያየው ለምንድነዉ ብዙ እይታ የሌለዉ ከምር እሄንን ቪድዮ ልክ እንደ ክኒን መድሀኒት ነዉ ❤ ኣቦ ተባረኪ ደስ ስትል❤

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 4 หลายเดือนก่อน +10

    እንደ እኔ የሚሰማው ሰው እንዳለ ማወቅ ደስስ ይላል እናመሰግናለን ሁላችሁንም

  • @birf3612
    @birf3612 4 หลายเดือนก่อน +6

    የሀሳብ ነፃነትህ ልጋፋው ሳይሆን
    ምርጥ ሃሳብ /ንግግር ጋር ላይ ጣልቃ ሳትገባ ብታስጨርሳቸው እና የራስህን ሃሳብ ደግሞ የሆነ ጊዜ ላይ ብታስተምርበት በጣም ምርጥ
    ኢንተርቪው ይሆን ነበር።
    አስተማሪ አይደለም ማለት ሳይሆን personal feeling and self-identification replecement ታበዛለህ ///
    ከይቅርታ ጋ

    • @kidust21
      @kidust21 2 หลายเดือนก่อน

      why you embarrassing for your feed back, your looking are so good this comment is my feeling also... 🙏

  • @NahomDessye
    @NahomDessye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማንያዘዋል በጣም አስደማሚ ሀሳብ ያላት እንግዳ ነው ያቀረብከው !!!!ባላወጣውም በውስጤ ያለውን እውነት ነው የምታወራው !!!ተባረኩ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 29 วันที่ผ่านมา

    ማኔ በርታ ምርጥ ምርጥ እንግዶች ነው እያቀርብክ ያለሀው ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @sabaworkhaile8264
    @sabaworkhaile8264 4 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ያልሆነው ነገር ትክክል እንደሆነ እየታየ የመጣው እንደዚህ እውነቱን የያዙ ሰዎች ዝም በማለታቸው ስለሆነ እንደዚህ ዓይነት እውነትን ያያዝን ሰዎች በድፍረት እየወጣን ብንናገር ትውልድን ማዳን እንዲሁም ሀገርን ማዳን ይቻላላል፡፡ ማኔ እራሴን ነው የማይብህ በርታ እግዚአብሔር ብዙ የምትሰራበት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ እህቴ በርቺ ለሴት እህቶቻችን ጥሩ ምሳሌ ነሽ፡፡

  • @HabtamuGetasew
    @HabtamuGetasew หลายเดือนก่อน +1

    የውስጤን መብሰልሰል አውጥታችሁ የምታወሩት እስከሚመስለኝ ድረስ ነው ሳደምጣችሁ የነበር። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏 ምን አልባት አንቺን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል አድራሻ ብትነግሪኝ ደስ ባለኝ 🙏

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ግን በዚህ ወራት ከሁሉም ፕሮድካስቶች ትልቅ ትምህርት እያገኘነበት ያለ በማኔ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን❤❤❤እህታችን ያንችን መረዳት ለእኛም ያድለን ❤❤❤

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 4 หลายเดือนก่อน +13

    ማህበራዊ ሚዲያ በኔ ዘመን ስለመጣ እድለኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ የልቤን ፍላጎት ያገኘሁበት ነውና ይመስገን

    • @KalkidanKefelegh
      @KalkidanKefelegh 4 หลายเดือนก่อน

      I am feeling like her since 3 years ago

  • @esabemedia8341
    @esabemedia8341 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሜሪየ እኔ አንችን በ ሁለት አመት እበልጥሻለው አሁን ግን በሁለት አመት ትበልጭኛለህ ስለዚህም እኩል እንሆን ዘንድ ባንች ያደረ ልቦና በኔ በታናሹ ወንድምሽ ላይ ይሁን። አሜን!!

  • @afrinentertainment2023
    @afrinentertainment2023 2 หลายเดือนก่อน +1

    ow እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነበረ ያደመጥኩት ሃሳብዋ ጥርት ያሉ ናቸው ደሞ የማቃት የማቃት ይመስለኛል

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሮን የራስሽን ቻናል ብትከፍቺ መልካም ነው ። በርችልን ጥበቡን ያብዛልሽ

  • @hannakif26
    @hannakif26 3 หลายเดือนก่อน +1

    በውስጤ ያለውን መጽሐፍ የምታነብት ያህን ነበር የሚመስለኝ።በ26 አመት ላይ ይህ ሁሉ መገለጥ እውነት እድል ብቻ ሳይሆን ስጦታ ነው። እኔ 26 አመት በትንሹ ነገሮች ቢገለጡልኝም ይህው ወደ 20 አመት ፈጀብኝ አሁን አንቺ የምትገልጪው ነገር ሁሉ ግልጽ ሆኖ እስኪታየኝ ።በርቱ በርቱ የተኛው ይቀስቀስ ሙሽራው ሊመጣነው 🙏🏽

    • @exodus134
      @exodus134 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም!
      በሷ እድሜ በጣም ድባቴ ውስጥ ነበርኩ።የኤክሃርት ቶልን “ New Earth” መፅሃፍ አንብቤ ነው ይሄን መንገድ ለመጀመር ብርታቱን ያገኘሁት። መፅሃፍ ቅዱስም ከዛ በኋላ ነው የሚለው ይገባኝ የጀመረው። ለኤክሃርትም ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኛለሁ። በ40 ሊሞላኝ ስቀርብ ነው አሁን የምትለው ሙሉ በሙሉ ቃል በቃል የገባኝ። የገባኝን መኖር ደግሞ ገና ይቀረኛል።

  • @AlemAssefa-c2y
    @AlemAssefa-c2y 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጸጋሽን ያብዛልሽ እውነት ሚስጥሩን የገለጸልሽ አምላክ አሁንም በሰማያዊው በመንግስቱ ያኑርሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @OneLove-yq8uk
    @OneLove-yq8uk 2 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ደግሞም የተባረክ ነህ: ስለሆነም ነው የእግዚአብሔርን መንግስት ስራ እየሰራህ ያለኸው:: እናመሰግናለን::❤❤❤

  • @abugela119
    @abugela119 7 วันที่ผ่านมา

    ከእድሜዋ በላይ የምታስብ ሴት ደስ ትለኛለች

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እሚገርም ነው ሃሳቤን ገለፅሽው እኔ ነኝ ይሂን የማስበው ዕል ነበር አሁን አንችን ስላገኘሁ ደስ አለኝ ❤ ተባረኪ

  • @mefordad
    @mefordad 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሚገርም ቆይታ ነበር መኖርና ማለት ይለያያል እምታወሪለትን ነገር በሕይወትሽ ምተገብሪው ከሆነ ከአንች በላይ አዋቂ የለም ብየ አስባለሁ ማንም ሰው በሚያውቀው ልክ መኖርን የመሰለ የለም ችግሩ ያወቅነው እለት ብቻ እናቆማለን ተግባር ላይ ዜሮ ማወቅ መኖር ሚመስለን ከእራሴ ጀምሮ ❤❤❤

    • @TilahunMartha
      @TilahunMartha 17 วันที่ผ่านมา +1

      የልቤን የገለፀልኝ ፅሁፍ፣ አባቶቻችን ኖሩት እንጂ አላወሩትም ግን በሕይወታ 38:42 ቸው ሰበኩን። ግን የአእንግዳዋን ሀሰሣብ ማጣጣሌ ሳይሆን ይህ ሕይወት እስከ መጨረሻው ተጋድሎ የሚጠይቅ ስለሆነ እዚህ ጋ ደረስኩ/ጨረስኩ ተብሎ የሚቆም አይደለም፣ አለዚያ ወደሀኋላ መመለሱ ከቀድሞ የከፋ ላይ ይጥላል። ምክሩ ጥሩ ነው ግን ቁርጠኝነት የጠይቃል።

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚገርመው እኔ ደሞ በ16 ዓመት እበልጥሻለሁ አሁን የተረዳሁት ግን አንቺ እንደምትበልጭኝ አሰብኩ
    አንቺ ንቀሽ የተውሻቸው ነገሮች እኔ ገና በመመኘት ላይ ነኝ ደሞኮ ሳይኖረኝ አይደለም በትንሹም ቢሆን አለኝ ግን እመኛለሁ. ደሞ ምመኘውኮ ድንገት ተነስቶ እንኪ ብሎ እንዲሰጠኝ ነው.
    "ወደ ሰማይ እንዲነዳበት ነው" ያልሽው ነገር አስደንግጦኛል እግዚአብሔር መረዳቱን ይስጠን

  • @webet2273
    @webet2273 4 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ይን ድቅ የሆነ የመንፈስ ምግብ ከዚህ ትዉልድ በመስማቴ እድለኛነኝ እግዚህአብሄር ይመስገን መቼ እደጌትነቱ ላመሰግንበት የምችልበት ቃልም ፊደልም የለምና ተመሰገን እላለሁ መቼም ዛሬ እግዚህአብሄር ቅዱስ ዳዊትን እደልቤ እዳለዉ ማኔ ምሆንክ እኔም እደልባችን የሚናገር ሰዉ ሰጥቶናልአንተንም እደልብህ የተናገርክ ይመሰለኛል ስለዚህ በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚህአብሄር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከዉ ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ የመንፈስ መረዳታቹ ተመሳሳይነዉ ቀጥሉበት እኔ በልቤ ሰቱ ገብቶትይሆን ብዬአሰባለሁ እግዚህአብሄር ግን ይህንን የመሰለ ቃል በዚዘመን ሲሰጥ ብዙዎችን ሊያድንበትነዉ ዘመኑ የተባረከ እደሆነ ይሰማኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ስህተት መስሎ የታየኝ
    መፅሐፍ ቅዱስ አንዱና የመጀመሪያ ነው መሆን ያለበት ሶስተኛ አደለም የሁሉም መጀመሪያ ነው ብዬ አስባለሁ
    ለወቀሳ አይደለም 🙏

  • @samuelteame8148
    @samuelteame8148 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari yakbrachu enamesegnalen

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኣቶ ማንያዘዋል እሸቱ የኣንተው ፕሮግራም በጣም ድንቅ ናቸው : ያም ሆነ ይህ ዛሬ ያቀረብካት እህት በሃሳብ የበለጠችህ ይመስለኛል :

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 4 หลายเดือนก่อน +2

      You love war. Where's the love. No competition love cooperation buddy.

  • @AbaynehTamene
    @AbaynehTamene 3 หลายเดือนก่อน

    Ewnet lemenager bemiger huneta nw yesemahut,betam mirt ehitachin.mane kechalk እጅግ እጅግ በጣም እመወደው ደራሲና ተዋናይ ደሞዝ ጎሽሜን አቅርብልን።እናመስግናለን ።

  • @kibrualemu829
    @kibrualemu829 4 หลายเดือนก่อน

    የሁል ጊዜ ምርጥ porcast ማን በርታልኝ እዲህ አይነት ፖርካስት ለ ሀገራችን ያስፈልጋታል

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትሽን ነው እንዳንቺ አይነት ልባም አስተዋይ ሰው አያሳጣን ቅዱስ እግዚአብሔር,ህዝባችን በጣም ደንዝዘናል ከእንስሳም በታች ከሞሆናችን የተነሳ የሆነ መጥፎነገር አይቸ በቶፎጥረየን አጠገቤ ያሉ ሰዎችን ሀሳቤን ስገልፅ ጭራሽ ሰውዮውን እደ ስእል ነገር ይሆንብኝና እንዴ እኔ ነኝ ያበድኩኝ እከማልት እደርሳሎሁኝና አንቺ ስትገልጭው ደንዝዘናል ይገልፆዋል

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ በጣም ነዉ ልቤ ዉስጥ የሚገባዉ የምታወራዉ ሁሉ ስለ እግዛብሄር ነዉ❤❤❤

  • @FreweiniSolomon
    @FreweiniSolomon หลายเดือนก่อน

    I love you and all your guests Manie. For some reason I always think what is my passion but didn't find it yet. What comes to my mind is I have to improve my spiritual life. From this podcast I feel like I have to work on my spirituality ❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 หลายเดือนก่อน

    በጤም ግበዝ ብዙ ነገር ተማርኩኝ አመሰግናለሁ በርቼ

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 4 หลายเดือนก่อน +5

    16ኛው ደቂቃ ላይ የተናገረችው ነገር የመንፈስ ቅዱስ ሃሳብ ነው የመንፈሳዊነት ዋናው ቁልፍ ያለው እዚህሃሳብ ላይ ነው በአለም ያለው ነገር ሁሉ ጭማሪ ነው የፈጣሪ እኛን የመፍጠሩ ዋናው አላማ ግን ከእርሱ ጋር መጣበቃችንን ማፅናት ነው። የዚህ አለም ሁሉ ግን ትርፍ እና ጭማሪ ነው!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ እንግዳ ነበር ያቀረብክልን እስከሚጨረሻው በጉጉት ነው ያደምጥኳት ይደንቃል በጣም ድንቅ የሆነች እንስት ናት እይታዋ ወደ ሩቅ ሄጄ እንዳስብ አድርጋኛለች በተለይ "ጥያቄ እንጠይቅ" ቀለል ባለ ዘዴ የሂይወትን የትርጉም ዘዴ አሳይታኛለች💚💛❤🙏💚💛❤🙏እናመሰግናለን አቅራሚም እንግዳም ጥሩ ነገር ስላቀረባችሁ💚💛❤🙏💚💛❤🙏

    • @exodus134
      @exodus134 3 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ እንጠይቅ!

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔእሚገርም ቆይታ ነበር ስለመንፈሳዊ ህይወት ጥሩ እንግዳ ነበር ያቀረብክልን እስከሚጨረሻው በጉጉት ነው ያደምጥኳት ማኔ እናመሰግናለን ሁላችሁንም

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ በጣም አመሰግናለሁ እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰለኔ ነው እዴ የምታወሮት እወነት እኔ ስሜት አለባ ሁኛለሁ ለምንም ነገር ስሜት የለኝም አለጓጓም ምንም ጥያቄ አይፈጥርብኝም እኔ ለኔ የምለው እሮቦት ሁኛለሁ እላለሁ እግዚአብሔር ያግዝሽ ብላችሁ ፆለት አድርጉልኝ 🙏

  • @zulfazulfa7127
    @zulfazulfa7127 4 หลายเดือนก่อน +1

    የፈጠረን ጌታችን አዓለማቱ ጌታ አሏሁሱብሃነወተዓላ ጅኒንም ሰውንም የፈጠርኳችሁ እኔን ልትገዙኝ እንጂ ለሌላ አይደለም ይለናል አሏህ አምሳያ የለውም አይወልድም አይወለድም የሰው ልጅን በ3 አይነት አፈጣጠር ፈጥሮታል ስለዚህም ለመብላት ለመጠጣት ወዘተርፈ ብቻ ሳይሆን የፈጠረን እሱን ልንገዛው ልናመልከው ነው እስልምና ይህነው

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 4 หลายเดือนก่อน

    በጭራሽ ፈጣሪን
    (አሚላክን) መምስል አይቻልም።❤ ግን አምላክን መታዘዝ መገዛት መፍራት መተዋችን ነው ችግሩ።ቢሆንም በጣም አደንቅሻለሁ ፈ
    ጣሪ ያጠብቅሽ❤❤❤❤❤መድከም ለሚገባው ትተን ለማይገባው እንደክማለነ❤❤

  • @wendeabera179
    @wendeabera179 4 หลายเดือนก่อน +1

    የተፈጠርንበት አላማ ስለ ፈጣሪያችን ምንተርክበት ስለ ራስ አንናገርም እናደርጋለን።ምታወሪው ደስ ይላል ከሌሎች ለየት ማለት ትክክልነት አይደለም።ንጉስ እየሱስ ክርስቶስን እውነት ምንድነው አለው ክርስቶስ ዝም አለ ለምን ጥያቄው ልክ አነበረም ምክንያቱም እውነት ማን ነው ቢል እኔ ነኝ ይለው ነበር።እውነት አስተሳሰብ ሳይሆን አካል ነው እሱም ክርስቶስ ነው።ቃል ሐሳብን ይገልጣል ድርጊት ባሕሪን ይገልጣል።ማን ያዘዋል አከብርሐለው።ጠያቂ እውቀትን ያፈቅራል አስተዋይ መልስ ላይ ያተኩራል።ብዙ ማወቅ የሚወዱ መልስ ሲመጣ እውቀት ብቻ ይሁን መልሱን የማያስተውሉ።ማን ያዘዋል እውቀታቸውን ብቻ ሳይሆን ስጠይቅ መልሳቸውን አስተውል።እውቀት ያስቃል ደስ ይላል መልስን ስታስተውል ያሳርፋል

  • @zohasenluxury-7375
    @zohasenluxury-7375 3 หลายเดือนก่อน +3

    2 ሰአት ከ28 ደቂቃ ሁሉ ተረጋግቶ እጅ አጣምሮ መቆየት እራሱ በስመአብ እኔ ውስጤን ነው ያወራሽው እህቴ የእውነት የት ባገኘሁሽና እኔም ፍላጎቴን መስመር አስይዤ በተነፈስኩ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 4 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል ምንምን ዓይነት ስዎች ነው የምታቀርበው ሁለታችሁንም ጌታ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱልን ጥሩ መንፈሳዊ ሴት ነች አንተ ጎበዝ በርታ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for this amazing conversation. I am in awe of this beautiful soul. So young and so awakened! I'm a mother of 2 girls, and I'm trying to heal myself and break generational cycles so that I create a better future for my girls. Let's keep on healing the world by healing ourselves first!❤

  • @HerangezahgnHemengezahegn
    @HerangezahgnHemengezahegn 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች እያቀረብክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ማኔ

  • @DerejeShibiru
    @DerejeShibiru 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም በጣም አመሰግናሎ ፈጣሪ ይስሽ !!!

  • @peri911
    @peri911 4 หลายเดือนก่อน

    የተገለፀልሽ ጥበብ እጅግ ድንቅ ነው እግዚያብሔር በአንቺ አንደበት የነገረን ብዙ አለ አይነ ልቦናችንን ከከፈትን።አመሰግናለሁ እህቴ ::(ማኔ እግዚያብሔር በ አንተ ስራውን እየሰራ ነው በርታልን🙏🙏

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ በፅናት በእምነት እንዲሁ ያኑርሽ

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 4 หลายเดือนก่อน

    ዘይገርም የሆነ መረዳት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ . . .

  • @mikyasdemere6585
    @mikyasdemere6585 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ፖደካሰትህን የምሰማው ቆጥቤ ነው ንዳያልቅብኝ ሰለሁሉ ነገር ግን እግዚያብሔር ይመስገን፡፡እግዚያብሔር በፈጠረን ልጆቹ የተደሰተብን ይሁን መረዳቱን ሰጥቶን ከተረዳነው ተመስገን

  • @melkamassafe6649
    @melkamassafe6649 4 หลายเดือนก่อน

    Wow, God is good. God bless you thank you. We need this at this time. Yes, we want somebody to speak like this. Thank you.🙏🙏🙏

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 หลายเดือนก่อน

    በውነት እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያሳምረው እሚገርም ትምርት ነው❤❤❤

  • @TerefeAnteneh-yn8sd
    @TerefeAnteneh-yn8sd 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ በጣምነው የማደንቅህ የምትጋብዛቸው ሰዎች በተለይ ስለ ህይወት የሚያወሩሰዎች ን መጋበዝህን እወደዋለው ምክረሀሳቤ ሰዓት ስጣቸው እባክህ

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ጣፋጭ❤❤❤❤❤

  • @KidaKidaman
    @KidaKidaman 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ በጣም ምርጧን እንግዳ ነው ይዘህ የመጣኸው ሲጀመር ምርጦች የሚመጡት በምርጥ በር በኩል ነው ደሞም podcast ህ የተባረከና ትልቁን ለውጥ የሚያመጣ ነው

  • @GenetShewngizaw
    @GenetShewngizaw 3 หลายเดือนก่อน

    ዎው ብልህነትሽን ሳላዱንቅ ማለፍ ንፉግ ያስብለኝል ሞኝ ልጅ በራሱ ሲደርስበት ነው የሚማረው ብልጥ ግን በሰው ነው የሚማረው እድለኝ ነሽ

  • @anchinaluzewdie8515
    @anchinaluzewdie8515 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 4 หลายเดือนก่อน +6

    አዎ ትክክል ነሽ አዳም የመጀመሪያው ፍጡር አይደለም!እውነት ገብቶሻል በብዙ ስንታለል ኖረናል። የሀይማኖት ድርጅቶችም ንግድ ነው አልገባቸውም

    • @exodus134
      @exodus134 3 หลายเดือนก่อน

      በሐሳቡ እስማማለሁ። ይኸው ለሦስተኛ ግዜ እያዳመጥኩት ነው ግን እሷ ስትለው አለሰማሁም ። ስንተኛው ደቂቃ ላይ ነው?

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

      @@exodus1348:23 ጀምረሽ/ህ ስሚ/ማ

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

      @@exodus134ከ8:26 ይጀምራል

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

      @​@@exodus134 ከ 8:25 ጀምሮ ነው

  • @mseretbelay9919
    @mseretbelay9919 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ማናዘዋል እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ አስተማሪና መካሪ ናቸው።አመሰግናለሁ የበለጠ እንድትሰሪ አምላክ ይርዳህ ።የምጠይቅህ ውለታ ዋልልኝ በነጻ አንተ ጋር አገልግሎት እየሰጠው ልምድ መውሰድ እፈልጋለሁ።እባክህ

  • @GetaYtmo
    @GetaYtmo 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @BabiAteneh
    @BabiAteneh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እየማርን 10Q

  • @fitawrarigebeyehu1438
    @fitawrarigebeyehu1438 4 หลายเดือนก่อน

    She is increadible with high level manifestation !!!

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን ነገር😊

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 4 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ ማንያዘዋል እችን ልጅ አገናኘ ኝ ብቻዬን የማብሠለስለውን ነገር ነው የምታወራው.እባክህ አድራሻዋን

  • @binyga2011
    @binyga2011 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እንዴት ነህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏 ቆንጆ ዝግጅት ነበር። አንተንም እኅታችንን እግዚአብሔር ይባርክ🙏

  • @daniellemlem8801
    @daniellemlem8801 4 หลายเดือนก่อน

    she is amazing, and game changing woman.

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 3 หลายเดือนก่อน

    Marriage is not than a connection rather a decision ❤ Smart ❤.

  • @SeliaDino
    @SeliaDino 4 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ያልታገሽዉን ሰዉ ፈጣሪ በመታገሱ መገረምሽ የፈጣሪ ታጋሽነት አለማወቅሽን ነዉ የሚያሳየዉ
    ያደጉ ሀገራት ብዙ ሰዉ ራሱን የሚያጠፋዉ ምድራዊዉን ከመንፈሳዊ ጋር ስላላቆራኙ እንጂ ነገሮች ተመቻችቶ ስለጠበቃቸዉ አይደለም እኛም በብዙ ዋጋ በቆየችል ሀገር ነዉ ያለነዉ ያንን ለማወቅ ስደት ላይ ያሉ ሰዎችን ስቃይ ማየት በቂ ነዉ ብዙ ነገር ይቀርሻል ማሰላሰልሽን ቀጥይ

  • @TsedeyDebay
    @TsedeyDebay 4 หลายเดือนก่อน

    ታድለሽ እንዳንቺ እና እንደማኔ አይነት ሰዎች ጋር ወዳጅ መሆን መታደል ነው።

  • @mefordad
    @mefordad 4 หลายเดือนก่อน +4

    በነገራችን ላይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ምን አለ መሰላችሁ ጽድቁን ፈልጉ ሌላው ነገር ተጨማሪ ነው ይላል ግን እኞ አገላብጠነዋል መጀመሪያ ጥቅማጥቅሙ ከዛ ወደ እግዚአብሔር እንቀርባለን እንላለን ይላል ❤

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 3 หลายเดือนก่อน

    So Interesting. You both are Smart.❤❤❤

  • @yewbdargedamu6391
    @yewbdargedamu6391 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @GezahegnBezabeh
    @GezahegnBezabeh 4 หลายเดือนก่อน

    Very sobering reflection from our own.you remind me of the dictum an unexamined life is not worth living.Great job.

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
    አሁንም አሁንም አብዝቶ ማስተዋሉን ይስጥሽ!

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 4 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሀፍ ቅዱስም ይሁን ቁርዓን ያልሽው አልተመቸኝም :: ቁርዓኑን ለሙስሊሞች ተይው:: አኛ የሚያገባን ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው::

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube 4 หลายเดือนก่อน

    she is so young but knows so much. She is very bright for her age.

  • @danielmoges9196
    @danielmoges9196 4 หลายเดือนก่อน

    አንች ልክ ነሽ እህትዬ mane በጣም ነው የምወደው ያንተን podcast እና እኔ እንደሷ ልጅ ማሆን ተመኘው እውነት ግን እኔ ካለሁበት ሂወት እንደዛ ላርግ በል የምቻል አይመስለኝም ለ ማሰብ እንኳን ይከብደኛል 🤔🤔🤔

  • @bashabeshashawasefa
    @bashabeshashawasefa 4 หลายเดือนก่อน

    Woooww she was unique women her husband was blessed. I have similar idea with her but I am still now I can't change to practically. I hope one day my dream become real & I will be examplar for other Ethiopian & all the world who leave within hate & racialism. Mane like U, I love U and I respect U. There is too little people just like U in our country. I admire U always my be I can get you one day in person still that I will wish long age & health to you. You are my enthusiasticator and my true brother.

  • @abdulnasirhaji5129
    @abdulnasirhaji5129 4 หลายเดือนก่อน

    Hats Off! Its really amazing idea.......Love it

  • @AberuGeresu
    @AberuGeresu 2 หลายเดือนก่อน

    አዎ የኔ እህት ውስጣችን ይጠይቃል መልሱ ደግሞ እናንተ ሸክም የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ አይደል ሚለው

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን ማኔ ይችን የመሰለች እንቁ የበሰለች ልጅ ስላቀረብክልን❤❤❤ አንተ ላይ አንድ ኮሜንት አለኝ እግዚአብሔር ወልድ ነብይ አይደለም የጌቶች ሁሉ ጌታ የአማልክት አምላክ ፈጣሪ መድህን ነው ሁለት ግዜ ደገምከው የንግግር ስህተት ከሆነ አርም አስተካክል እግዚአብሔር ንም ለንግግሬ ስህተት ይቅር በለኝ በል ። ስለማከብር ነው ይህን የነገርኩህ

  • @AbelMeskel-x1l
    @AbelMeskel-x1l 3 หลายเดือนก่อน

    Wow betam arif nesh

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ እድሜ እንዲህ ሆኖ መገኘት በእውነቱ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል ማንያዘዋል እንደዚህች አይነት ወጣቶችን እየፈልግህ እምጣልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
    ሴቶቻችን በተለይ ጥቁርነታችሁን የጠላችሁ በኮስሞቲክ ያበዳችሁ እንደዚህች ወጣት እግዚአብሔር በሰጣችሁ ውበት ሴት ሆናችሁ ለመኖር ሞክሩ እራሳችሁን ሁኑ

  • @americanatile6223
    @americanatile6223 3 หลายเดือนก่อน

    amazing perspective

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 4 หลายเดือนก่อน

    Believe in God 🙏 the only love, peace and success is found there with our connection with God

  • @MegdelawitTizazu
    @MegdelawitTizazu 4 หลายเดือนก่อน

    Wow 2ቴ ነዉ ያየሁት በደንብ አልገባኒም ግን አንደኛ ነዉ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤😍🙏

  • @Abinet-e4n
    @Abinet-e4n 4 หลายเดือนก่อน

    mana betam des yemtil lij nati Ezgyabhar yebarkachu👏👏🏆🏆🏆❤🙏

  • @BirukAsrat-vq1nr
    @BirukAsrat-vq1nr หลายเดือนก่อน

    ስለ ግለ ወሲብ video ስራልን እባክህ ትውልዱ እያለቀ ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ልጅ ናት በሰምምም የኔ ውድ

  • @ሩዬ
    @ሩዬ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ ተመስገን አትሊስት ብቻዬን አደለሁም እኔ የማህበረቡ ግራ ነው ሚገባኝ ስሜት አልባ ይሆኑብኛል ማለት ደንዝዘናል እግዚአብሔር ይርዳን😢

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 4 หลายเดือนก่อน +1

    In short word be Egziabeher emenu. Enant shekmachu yekebede nu wede ene shekmachun akelilachuhalehu.