ወንድሞች ለፓስተር አላዛር ፍቅራቸውን ገለፁ | Pastor Alazar Yibabe | ፓስተር አላዛር ይባቤ | ተናገር እውነቱን | Elshaddai | ኤል ቃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @zinawshibeshi9118
    @zinawshibeshi9118 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ዊ አላዛር ሀበብ ዘመንህ ይባርክ በመጀመሪያ በ1990ዎች ሀገር ቤት እያለህ ያገለገልከኝ ርዕስ ሲያተዉል ከባለጠግነት የሚበልጥ ባለጠግነት ክርስቶስ ማወቅ ተምሬያለሁ በል❤ቤ ዉጥነህ ትምህርት የደህንነት ነዉ ። ጌተ ብፈቅድ ብንኖር ኢትዮጵያ ኢንገናኛለን ከልበ ❤ ጌታ ይባርከዎት !!

  • @mengistusadebo3753
    @mengistusadebo3753 3 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋ ጌታን የሚያውቅ የማያውቅ እንከኳን ባንተ አገልግሎት ጌታን ያላየ ይኖራል ብዬ አላስብም ትምህርትህን ሰምቶ ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ ምስክርነትህን ስሰማ 1990 ዎቹ ውስጥ በ22 ሙሉ ወንጌል ስለ ጸሎት ለረጅም ጊዜ እሮብ እሮብ ተከታታይ ትምህርት ያስተማርከውን አስቤ ወደ ኋላ ሄድኩ በሰላም ከቤተሰብህ ጋር በሰላም ተገናኝ መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 หลายเดือนก่อน

    ፖሰተር አላዛር በጣም የሜሰደንቅ አገልጋይ እያንዳንዱ ቃል በነፍሰ ዉሰጥ ይገባል በእምባ ነበር የምሰማዉ ዘር ይባረክ።

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ዓለአዛር ይባቤን ዛሬ ከ25 ዓመት በኃላ አየሁት አረ ዘመንህ ይባረክ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷💙🇪🇹🙏

  • @FrehiwotMekasha-uz2pe
    @FrehiwotMekasha-uz2pe 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር በአገልግሎትህ በጣም እየታነፅኩ እምባዬ እየወረደ ነው ያዳመጥኩት ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ እኛ እያፈራን ያለን ህያው ፍሬዎችህ ነን ደሞም ታፈራለህ።

  • @-bi7pn
    @-bi7pn 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ በምትሄድባት ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅዳም ፓስተር አላዛር አባታችን አረያችን ❤

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ስታምሩ እንኳን የጌታ ሆንን ሃሌሉያ

  • @leulsegedassefa2472
    @leulsegedassefa2472 4 หลายเดือนก่อน

    I love you paster I am leul from Ethiopia

  • @Proquality69
    @Proquality69 4 หลายเดือนก่อน

    ፖስተር አላዛር የማውቀው የዛሬ 25ና30 አመት ይሆናል ።አቶብስ ተራ ወይዘሮ ጥር ወርቅ ቤት ቀይ ሸክላ ቤት።ስታገለለግል አውቅ ነበር ።ዛሬም በፊት የማወቅ ቅንነት ናየተረጋጋ ትሁት ባሪክ አሁንም አይብሀለው ይህ የማይለወጥ ነገረ ያለክ የጌታ ፀጋ የበዛብ ነክ

  • @tinsae3166
    @tinsae3166 3 หลายเดือนก่อน

    ፓ/ር አላዛር ለራሱ የሚሆን ሳያስቀር የሚለግስ ሠው ነው