ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Tebarek tsega ybzalh kezih belay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen paster yh yehbret andnet ymeles mrkoachn ymeles❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተወደድህ ወንድማችን ፓስተር ኣልዓዛር ይቧቤ ሠላምና ጤና ላንተ ይሁን ።በአንተ ያለው የጌታ የከበረ ዓላማ እጅግ ብዙ ነውና ወንድሜ ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ነው ።በርታ! በላቸው ነኝ ከገነት ቤተክርስቲያን
አሜን
ወ/ዊ አልአዛር!! የጌታ ምህረትና ፀጋው ዘወትር ይብዛልህ፣ አረ! ከሚዲያ ላይ አትጥፋ!! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!! አንተ የቃል ሰው ነህና መንፈስ ቅዱስ በኃይልና በስልጣን እዲገለጥብህ እኔም እፀልያለው፣ አንተም ተግተህ ፀልይ!! ያለፍክባቸውንና የምታልፍባቸውን የጠላት ፈተናዎች ለማሸነፍ እንጂ ለመሸነፍ በር አትክፈትለት!! ተግተህ ፀልይ!! ጌታ ኃይሉን ያስታጥቅሃል!! ነገሮችን ይቀይራል!! እማማ ነኝ፣
ወንድማችን እንትን በማየቴ ድስ ብሎኛል
ወንድሜ በጣም በጣም እወድሃለሁ ።እባክህ ቶሎ ቶሎ መልዕክቶችህ ይለቀቁ
ፓስተር አላዛር እንዴት ነህ? ልጅ ሆኜ አዋሳ መጥተህ ስታገለግል ነው ማውቅህ። ዛሬ ትዝ ስትለኝ የት ጠፋ ብዬ አንተን ፍለጋ ዩቲዩብ ስገባ አገኘሁህ። አለህ። ተባረክ።
በጣም የተወደዳክ የጌታ ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።የአንተን ስብከት ለመጀመሪያ ግዜ የሰመሁት ከክፍለሃገር አድስ አባበ በ1995 ዓ.ም ወቅት ነበር ።ዘሬም በብዙ እነተበረከን ነዉ ።ተባረክ :የ90ቹ ስከብከት ከለ በዩቱብ ብደርስ እለላሁ :መልካም ግዜ።ብርሃኑ ነኝ ከሃድያ ዞን
የተወድክ የተባረክ የእግዚአብሄር አገልጋይ በርታ የበለጠ እግዚአብሄር ይጠቀምብሀል።
Ameeen ellllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤
የተወደድህ የጌታ ባሪያ 1980 ዎቹ ድሬደዋ ላይ ነው የማውቅህ ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ፓስተር❤
አሌ ሰላም ላንተ ይሁን ተባረክ ካንተ ጋር ያለው ጌታ ህያው ነው ተባረክ
waw tebarek p alazar
God praise all about
Amen
Dear Pr. Alazar, hope you are feeling good. After many years, I heard your preaching and am so excited. I will never forget what you taught me at the town of Addis Zemen.Really I love you in Christ. May the Lord Jesus bless you abundantly. Wubu
Begeta ejigi yetewededik wendime alazar selam lante yihun. Ke 17 ameti buhala sibketihin semahu bexam des bilognali ……
ሰላም ፓስተርዬ ከ25 አመት በፊት ያለዉ ያ ድምፅ ዛሬም አልተለወጠም ንፋስ የማይወስደዉ መልክትህ ዛሬም በዉስጤ አለ ስብከትህ ዛሬም ይብዛ አገልግሎትህ ትዳርህ ይባረክ ከነገርም አንድ ነገር ቢከብድባችሁ እሱን ወደኔ አምጡት እኔም እሰማዋለሁ የሚለዉ ስብከትህ ትዝ ይለኛል ዛሬም እባርክሀለሁ ተባርከህ ለበረከት ሁን
Tebarek tsega ybzalh kezih belay
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen paster yh yehbret andnet ymeles mrkoachn ymeles
❤❤❤❤❤❤❤❤❤