- 340
- 562 495
Elshaddai Tube
United States
เข้าร่วมเมื่อ 26 มิ.ย. 2023
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ሐዋርያት 4÷12
Salvation is by no one else what we deserve to be saved A name given to people from the sky for there is no one else below
Acts 4÷12
Salvation is by no one else what we deserve to be saved A name given to people from the sky for there is no one else below
Acts 4÷12
መምህሩ ምን ነካው ? daniel yilma | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ወንጌል #ወንጌላውያን
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ወንጌል #ወንጌላውያን
มุมมอง: 688
วีดีโอ
ምዕመኑ አክሊላን መስማት አለባት ! ሐዋርያዊ መልሶች | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube |ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |ቤተክርስቲያን
มุมมอง 3462 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ#ሐዋርያዊ_መልሶች #melos #ቤተክርስቲያን #ወንጌላውያን#ወንጌል #faithline
የክርስቶስ ወንጌል መሰበክ መቼ ተጀመረ ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline |melos
มุมมอง 6942 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #faithline #melos
እለት እለት ልንረሳው ማይገባው ወሳኝ ነገር ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
มุมมอง 7044 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ተናገር #ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክሳዊ #faithline #wongel_tube #ወንጌላውያን #ወንጌል #melos #ermiasabebe #habesha #haletatv #mezmur
ደብተራው ምላጭ ሲበላ የዛሬው እጅግ በጣም ዘግናኝ ነው! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube |ኤል ቃል tube |ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |faithline
มุมมอง 3.2K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክሳዊ #faithline #melos #habesha #ermiasabebe #ወንጌላውያን
ቢኒያም ሽታዬ ኤርሚያስን ልሞግት መጣ ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ቢኒያም ሽታዬ
มุมมอง 4.1K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #habesha #faithline
ወደ እውነተኛ ንሳሃ አባት ያደረሳት ቅጣት ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Ermias abebe
มุมมอง 8569 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ተናገር #ተናገር_እውነቱን #ኤርሚ #ኦርቶዶክሳዊ #melos #faithline #wongel_tube #habesha #ermiasabebe
አክሊላ ለኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እጅ መስጠቱ አይቀርም ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |melos
มุมมอง 8609 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #habesha #ወንጌል #ወንጌላውያን #melos #ኦርቶዶክሳዊ #ቤተክርስቲያን
የግሪክ ኦርቶዶክሳዊው ስፒሮስ ቁርጣችሁን እወቁ እውነታው ይሄ ነው :: dr rodas | እዩ ጩፋ | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል
มุมมอง 1K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #eyuchufa #ኤልቃልtube #ተናገር #dr_rodas_tadese#ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
አዉጥታቸሁ ጣሉ ድንቅ የቃል ጊዜ ከወንጌላዊ ኤርሚያስ ጋር ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |melos
มุมมอง 83214 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ተናገር #ተናገር_እውነቱን #faithline#ኦርቶዶክሳዊ
እስራኤላዊው ስለ ኦርቶዶክሷ ማርያም ምን አለ ? | ERMI HD | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Elshaddai tube | MELOS
มุมมอง 97516 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #melos #ቤተክርስቲያን
መጋቤ ሐዲስ ተውህቦ ጸጋ ወንጌላዊ ኤርሚያስን ልሞግቱ መጡ ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
มุมมอง 3.5K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #melos #faithline #habesha #ኦርቶዶክሳዊ #ወንጌላውያን #ወንጌል
ጌታችን ኢየሱስ በምድር ላይ ሺህ አመት ይነግሳልን ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos
มุมมอง 95519 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ወንጌል#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #faithline
ወሳኝ ጥያቄ ለማርያም የሰገደና የዘማረ ሐዋርያ አለ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |faithline
มุมมอง 85121 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #melos #faithline #ወንጌል #wongel #habesha #ወንጌላውያን #ወንጌል
የእናንተን ኢየሱስ እኛም መጽሐፍም አናዎቅም ! Endalk zenebe | Elshaddai tube | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል ቲዩብ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
มุมมอง 2K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#elshaddaitube #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ተናገር #ኦርቶዶክሳዊ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #melos #faithline
በቅን ልብ ከተሰማ አይን ከፋች ውይይት ነው ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
มุมมอง 1.2Kวันที่ผ่านมา
በቅን ልብ ከተሰማ አይን ከፋች ውይይት ነው ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
የኛ አገልግሎት እንዳይቀጥል እንድቆም ያደርጉ ነበረ ! ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ | MELOS | Elshaddai tube | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል tube
มุมมอง 241วันที่ผ่านมา
የኛ አገልግሎት እንዳይቀጥል እንድቆም ያደርጉ ነበረ ! ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ | MELOS | Elshaddai tube | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል tube
ሴትዮዋ ፀበል ውስጥ እንቁላል ጣለች | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | melos
มุมมอง 1.5Kวันที่ผ่านมา
ሴትዮዋ ፀበል ውስጥ እንቁላል ጣለች | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | melos
ኦርቶዶክሳዊቷ ምንነካት ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | melos |wongel
มุมมอง 1.2Kวันที่ผ่านมา
ኦርቶዶክሳዊቷ ምንነካት ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | melos |wongel
ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት ልዩነታቸው ? | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌል | melos
มุมมอง 716วันที่ผ่านมา
ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት ልዩነታቸው ? | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌል | melos
ኦርቶዶክስ በስላሴ ላይ የተሳሳተችው | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | Ermias abebe | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |
มุมมอง 1.7Kวันที่ผ่านมา
ኦርቶዶክስ በስላሴ ላይ የተሳሳተችው | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | Ermias abebe | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |
በጥምቀት እና በታቦት ዙሪያ | ቃሌ | ሐዋርያዊ መልሶች | Apostoli Answers | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን
มุมมอง 33814 วันที่ผ่านมา
በጥምቀት እና በታቦት ዙሪያ | ቃሌ | ሐዋርያዊ መልሶች | Apostoli Answers | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን
ታቦት የተባለውን ስቀባበሉ አየን | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | melos
มุมมอง 1.5K14 วันที่ผ่านมา
ታቦት የተባለውን ስቀባበሉ አየን | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | melos
ታቦታት ምንድነው የተፃፈባቸዉ በዉስጣቸዉ ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
มุมมอง 81314 วันที่ผ่านมา
ታቦታት ምንድነው የተፃፈባቸዉ በዉስጣቸዉ ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
በፃድቃን በሰማዕታት ታምናለህ ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | daniel | faithline
มุมมอง 75314 วันที่ผ่านมา
በፃድቃን በሰማዕታት ታምናለህ ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | daniel | faithline
ወቅታዊ በሆነ በጥምቀት ጉዳይ ከታቦት ጋር ምን አገነኛቸዉ ? | ተናገር እውነቱን | daniel yilma | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube
มุมมอง 2.1K14 วันที่ผ่านมา
ወቅታዊ በሆነ በጥምቀት ጉዳይ ከታቦት ጋር ምን አገነኛቸዉ ? | ተናገር እውነቱን | daniel yilma | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube
በኦርቶዶክስ የተረገጠው መስቀል | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube |ኤል ቃል tube |ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ|faithline
มุมมอง 1.8K14 วันที่ผ่านมา
በኦርቶዶክስ የተረገጠው መስቀል | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube |ኤል ቃል tube |ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ|faithline
ለምንድነው ታቦታት ወደ በዮርዳኖስ በተመሰለ ዉሃ ምሄዱት ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | MELOS
มุมมอง 58014 วันที่ผ่านมา
ለምንድነው ታቦታት ወደ በዮርዳኖስ በተመሰለ ዉሃ ምሄዱት ? ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | MELOS
ኤርሚያስ አበበ | daniel yilma | dagi tilahun | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
มุมมอง 39714 วันที่ผ่านมา
ኤርሚያስ አበበ | daniel yilma | dagi tilahun | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
biruk baba | daniel yilma | Elshaddai tube | ኤል ቃል | ተናገር እውነቱን | melos | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
มุมมอง 34714 วันที่ผ่านมา
biruk baba | daniel yilma | Elshaddai tube | ኤል ቃል | ተናገር እውነቱን | melos | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
ማሪያም ወንጌል ፅፋለች ወይ?
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ማቴዎስ እንደፃፈው ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
ዮሴፍ ቁጭ ብለን እየሰማን 7አመት ልጅ የወጌሉ ባለቤት እየሱስ እደሆን አይገባውም ሲል ታሳፍራለህ እናተ ብዙ አዳኝ ስለሰራችሁ አርሴማም እሩፋኤል እራጉኤል ኡራኤልም ጎርጊስም ገድል ወንጌል ሆኖባችሁ ንቃ ዮሴፍ አዚም ክርስቶስን አስተው ገድል ተጭኖብሃል ሚሞሪክ የተጫነውን ስታሳ የምስራቹ ቃል ወንጌሉ ስለየሱስ መሆኑ ይገባካል
ይሄን live ስከታተል ነበር አንድ ካህን ገብቶ ጥሩ ነገር አስተላልፎ ነበር ከአንድ እህት ጋር ሲወያይ ለምን እንደቆረጣችሁት አልገባኝም:: ለብዙ ኦርቶ ትልቅ መልእክት ነበር
ይከፈት ሲባል ሰምቼዋለሁ አለ ጥያቄ ሲጠዬቅ ክፈትና ልሰማው 🤔ማሪያም ወንጌል ናት ወይ ሰትባል የራሰህን የመፅሀፍ ቅዱሰ እውቀትና የእምነት ደረጃ ተጠቅመህ አትመልሰም የምን ማወናበድ ነው ሰው አእምሮውን መጠቀም እንዴት ያቅተዋል ጥያቄ ሲጠዬቁ አባቶች ያቃሉ አንተሰ በሰውነትህ በአእምሮህ አትረዳምዴ ? አባቶችህ ናቼው በጌታ ፊት የሚቆሙልህ? ጬውና ድንጋይን መለዬት የተሳናቼው ኦርትዶክሶች ብዙ ናቼው ይሄን እግዚአብሄር ይወዳል ይሄን እግዚአብሄር ይፀዬፋል ብሎ መለዬት ተቼግረዋል ኦርቶዶክሶች የሚፈሩት ነገር ደሞ ማሪያምን ዝቅ ካደረጉ ሰለሚወገዙ እዛ ቤት የሚጠሉትን ኢየሱስን ዝቅ ቢያደርግ ይመርጣሉ እኔ በጣም አዝናለሁ ለዚህ ህዝብ ጌታ ይርዳችሁ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ህዙቤ እውቀት ከማጣጣቱ የተነሳ ጠፊቶል
መፀሐፍ ቅድሱ የእግዛብሔረ ልጅ እየሱሰ ክረሰቶ ተረከው ተብሎ ተፀፍል
አክሊል እንደነ በጋሻው መምጣቱ አይቀርም በጋሻውንም ጠምዳው ይዛው ወደ ኢየሱስ አመጡ ❤
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል❤
በመጀመሪያ የነበሩ አባቶችና እናቶች ቢታለሉ ማንበብ መረዳት ባይችሉ ወጣቱ ግን ምን ነካው ዘመኑ አልቋል ጎበዝ ነቃ
ዛሬ ኤርም ትግስት በጣም ተመቼሄኝ
ለምድራችን ምህረቱን ያብዛለን አበሳዋ በዛ
በስተ ምስራቅ ከሚኖሩ ህዝብ ይኖር የነበረ ኢትዮጵያዊ ሰብአ ሰገል አንዱ ነበር!!! ያስኬዳል
ስርዓት ባለው የመነጋገር መንገድ፣ ብትነጋገሩ እንዴት መልካም ነበር? መዘላለፍ፣ አሽሙር ወዘተ ትታችሁ በትከራከሩ መልካም ነው።
ምነው በዚህ ፈረስ ተደነቃችሁ ፈረሱ ከነሱ አይሻልም ብላችሁ ነው?
ቤተሰቦች እንኳን አይሁድ የተመረጠ ሕዝብ ቀርቶ አሕዛብም እንድንጠላ አልተፈቀደም ያሽዋ መሳያ አስተምሮን ነዉ የሄደዉ እባካችሁ
በዛሬዉ ትምህርት በጣም ተባርኬአለሁ በተለይ ኤርሚ ያስተማርከዉ መማር ለሚፈልግ ያህዌ ይባርካችሁ በጌታችን በመሳያ ያሽዋ ስም እወዳችዃለሁ አንዳድ ሰዎች መጠላላታችሁን ትታችሁ ወንጌል ስበኩ ወንጌል ተማሩ
ተባረኩ ከክፍ ይጠብቃችሁ !!
אורטודוקס אתיופיה 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 אדון יפקח את עיניכם 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
😭😭😭😭😭😭😭
በጌታ የተወደዲችሁ ወንድምና እህቶች ትግስታቹ ክርስቶስን ያመለክታል ተባረኩ ኦርቶዶክሶችግን በቃ ግልፅና ግልፅ ነው ስድብ ና ስድብ ብቻ ነው የሚያውቁት የወደቀ የደቀቀ እምነት ፈረስ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tebareku
Ermy feature kkkkk
ደብተራ አስሮት ይሆናል
አሰመለጠኝ ከሞት መንደር አሰመለጠኝ ከሞት ሰፈር ሰራዬማ በደሌማ እንኳን ለአምላክ ለሰው አፀያፊ ነበር ሰው በከንቱ ይባክናል ሲባል አይሰማ ኢዬሱሰ ያድናል አምልኮ ለኢየሱስ ብቻ ሰግደት ለኢየሱስ ብቻ ዝሜሬ ለኢየሱስ ብቻ ምሰጋና ለኢየሱስ ብቻ በምድር በሰማይ ለሌለው አቻ ሀሌሉያ አሜን 🙏❤ የሰው ልጅ በሙሉ እግዚአብሄርን ብቻ አምልኩ የሚገባው እሱ ብቻ ሰለሆነ ተባረኩ🙏❤
❤❤❤❤❤
ይህንን ቢኒያም የተባለ የኡጋንዳ አውደልዳይ ምን ስትሉ አስገባችሁት ?
ኤርሚሻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሉተራኒያኖች ጉዶች ነቹሁ አፈር ብሉ
ይህ ታድያ ፣የኦርቶዶክስ ፣ቤተ ፣ክርስትያን ፣ስርአት ፣ነው ፣ማህሌት ፣ቆማለች ፣፣ስህተት ፣ነው ፣ ሴት ፣ካህን አለመሆንዋ ፣መልካም ፣ነው ፣መፅሓፍ ፣ቅዱስ ፣ሴት ፣ካህን የሆንችበት ፣መልእክት ፣የለውም ፣ ሴት ፣ካህን ትሁን ፣ማለት ፣ከዘመኑ ፣የፌምኒዝም ፣ፍልስፍና ፣የተወሰደ ፣መፅሓፍ ቅዱስ ፣የሚጣረስ ፣ሓሳብና ፣ተግባር ፣ነው ፣፣
መናፈቃን ጨለማና እሳት ይበላችሆል
አንድምታ ማለት? አንዱን ብስት ባንዱ ልክ እሆናለሁ ማለት ይሆን🤔
ምነው ስለፈረሱ ተደነቃችሁ ? የበለአም አህያ ጌታዋ ሲደበድባት ለምን ትደበድበኛለህ ብላ አልተናገረችምትን? እግዚአብሔርም የአህያይቱን አፍ ከፈተ ይላል የእናተንም የተደፈነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ በተለይ የኤርምያስንና የመሰሎቹን ልብ ይክፈትላችሁ ኦሪት ዘሁልቅ ም 22-25-35 ሰው እንዴት ከእንስሳት ያንሳል
በኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ስም የዘንዶ መንፈስ የተመታ ይሁን
አንች ሴት ሰውን ሳይሆን እግ ዚአብሔርን ፍሪ አሁን ለማሰማት ለማሰማት የሞከርሽው ቅዳሴ ነው ወይስ የመዝሙር ዜማ ካላወቃችሁ አር ፋችሁ ተቀመጡ
መጽሐፍ ቅዱስ ያልገባው ሰው በድፍረት የሚያወራ ድንቁርናው የከረፋ ።
አረ የደፕተራ ስራ ፈረስ ኣይደለም ምራን እንደ በትር የሚያቆሙ ናቸውኮ ኣትገረሙ ኦርቶዶኩስ እዲ ናቸው 😂😂😂😂
Erem tebark ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን
Tebareku wendmiche ❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚዬ ስላንተ እግ/ርን አመስግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
" ኢየሱስ መልሶ። ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።" (የዮሐንስ ወንጌል 6:29) " እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10) (የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ 2) ---------- 15፤ ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ 16፤ ከእናንተ አንዱም። በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?" እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።" (የያዕቆብ መልእክት 2:17) መዳን በክርስቶስ በምን ነው ። የጽድቅሥራ ደግሞ ክርስቲያን መሆን ነው ።
" በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤" (የዮሐንስ ወንጌል 10:27) " እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ " ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" " በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ። እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።" (የማቴዎስ ወንጌል 16:24) እስኪ ከመልአክት ከፃድቃኅ ወይም ።ማርያም እኔን ብሎ ተከተለኝ ያለ? (የዮሐንስ ወንጌል 14:6)የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 11:28)
የቀጥታ ስርጭት እንዴት መኸቴተል ይቻላል
ኤርሚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤🎉❤
Ermias is a hater. He is so disrespectful towards others really hate filled. May God have mercy on you brother. If you arw a real Christian please look into yourself first.
ኤርሚ ካለ ማስረጅ አፍንጫህ ድረስ ነው
Egzo geta woy tolo na diresilachew are ezbun weda mot atisdedut
አጋንት ሰልጥነው በስመ ፔንጤ አለምን እየተቆጣጠሩ ነው።
የሚያዝነው ፔንጤ ከ ኦርቶዶክስ የባሰ ዘመናዊ ሰይጣን መሆኑ ነው።