Pastor Alazar, May the Lord bless you tremendously in all things. This is a message I needed to hear from the Lord and I'm blessed by it to a new level. You've been truely a blessing to so many people and May the Lord even impart to you and fill your heart with more of his timely messages as he has done often. God bless you
Geta yebarekih yemakeh belejenete Ethiopia lewotatoch setasetemer new ,zare gen yagegnehuh balehubet medir sera lekike neber ena visa mekensele neberebet ena kensilewo lakulegn sayewo ende adis firahu denegetikugn eyeteleyeku beyetum yehin re ese ayehu geta liyaberetagn lakelegn amen amelake kehuneta belaye new amen ke amet behalam enen aberetagn tebareki 😊
My wicked husband forced me to forget my good fiance., Say french people. Friends change following your misfortune. We all have once in lifetime seen this desappoitment.
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
አ
ፓስተር አላዛር ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ስንቱን ከስይጣን አፍ ነጥቀህ ወደእግዚአብሔር መንግስት አምጥተሃል ብዙ አክሊል አለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
የዚህ ዘመን ትክክለኛው መልእክት ነው
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
ትዳርህ ልጆችህ ሙሉ ቤተሰብህ በሙሉ ይባረኩ
ዘርህ ትውልድን ይውረስ ትውልድን እየሰራህ ነውና ያንተ ነገር በኢየሱስ ስም ይሰራ አገልግሎትህ ይስፋ
ተባረክ ፓስተርዬ
አንተን ለእኛ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ!!!በብዙ ተምሬበታለሁ ጸጋ ለአንተና ለቤትህ ይብዛ ፓስተር!!!
Thank you you too
Pastor Alazar, May the Lord bless you tremendously in all things. This is a message I needed to hear from the Lord and I'm blessed by it to a new level. You've been truely a blessing to so many people and May the Lord even impart to you and fill your heart with more of his timely messages as he has done often. God bless you
ወንድም አልአዛር ወንጌል ብርሃን አዲስ አበባ 1994 አካባቢ ቃል ለማገልገል መድረክ ላይ ቆመህ ስትጸልይ የሆነ የሚፈስ ነገር ነበር እና ያን ጊዜ የነበረው መንፈስ እንደፈለጉ ቀና ለማለት እንኳ ያስፈራ ነበር ሲጸልይ እንዲህ ከሆነ ቃል ሲያመጣስ ብዬ የተባረኩበት ቀን ነበር በብዙዎች ልብ ውስጥ ያለህ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ አሁን እድሜ ለዩቲዩብ ስብከቶችህን አግኝቼ ለወዳጆቼም ሼር እያረኳቸው ነው ተባረክልን,, ያቺ አሜሪካ ወዝህን ስላላስጣለችህ ደስ ብሎኛል
እውነት ነው ተስፋችን እግዚአብሔር ነው
ትምህርትህ ሀይል አለው ተባረክ ፓስተርዬ
አንተ አሰተማሪ ነህ የውነት ተባረክ ።።።የድመቷ ሰጋ፧፧፧፧፧፧፧
ተባረክ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ጥኡም ትምህትር
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ልብን የሚያሳርፍ ቃል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
ወንድማችን ፓስተር አላዛር የጌታችን ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤትህ ይሁን ዛሬምወንጌልን ስትሰብክ ማየት እንዴት ደስ ይለናል ይብዛልህ ዘመንህ በወንጌል ይጠቅለል
Thank you God bless you !
አሜን እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይለወጠው.ጌታ የባርክህ ተጽናናሁበት በቅዱሰ ቃሉ.
amen amen 🙏
የ እግዝኣብሄር ቃል ሁሌም አዲስ ነው :: ሚገርም መልእክት ::
Do you know how much God bless me through you? God has blessed me through you so much may God bless you and your family!
Amen and Amen God bless you and I’m encouraging my heart with the lord
Pastor አላዛር በጣም ተባረክልኝ።የኔን ሕይወት ይመለከታል።(ገነት ከ Stockholm )
God bless you pastor ❤❤❤
ፓሰተር ዘመንህን ጌታ ደግሞ ዳጋግሞ ይባርከው። ይህ የሕይወት ቃል በጣም ተባረኩበት
ተፅናናሁበት። ድንቅ መልክት የወቅቱ የጊዜው አንገብጋቢ
መልስ ነው።
ተባረክ ልቤ ረካ።
Amen
ጌታ አሁንም ፀጋ ያብዛልህ ከአንተ አገልግሎት በእዉነት ብዙ ብርታት አግንቻለሁ በተለይ የሆነ ወቅት እየሱሰ ይወዳቹዋል የምል አገልግሎት በሀይል አገልግለህ ነበሬ ከራሰህ ተሞክሮ አንሰቴህ እና እነም ሰማሁ በጣም ተመሰጨ አዳመጥኩኝ በወቅቱ ካለኝ ድፕርሸን ወድያዉ ወጣሁ አንተን የሰጠን አምላክ ሰሙ ይባሬክ በርታ።
ወንድሜ ተባረክ!! በእርግጥ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን መጋቢዎች ነን የሚሉ ሁሉ መጋቢዎች ስላልሆኑ ፣ ለጠፋው ትውልድ እንደ አንተ አይነት አገልጋዮች ያሰፈልጋሉና የተቀረጸ ካለ የቀደመውንም ልቀቀው፣ በርታ!! ጌታ ይረዳሃል!! እኔም እጸልያለሁ፣ ቃሉን በኃይልና በስልጣን የሚያገልጡ እስኪነሱ ድረስ አንተ በርታ!!
Many many blessings your truely man of GOD. GOD bless you.
To your success
Pastor Dave italy
JESUS my GLORY
Amen
ተባረክ ፖስተር
እባክህን ሁልጊዜ ፖስት አድርግ በጣም ብዙ ሠው የድንበታል
Amen
ኡፍፍፍፍ!ብርክበልዘመንህይባረክ
አሜን ዘመንህ ይባረክ እምነቴን በአምላኬ ላይ አበረታለሁ።
ፓሰተር ተባረክ ሰላምህ ይብዛ ያንተን ትምህርት መከታተለ ከጀመርኩ,ጀምሮ ከሚያሰጨንቀኝ ነገር ሀሉ አደራዬን ለአግዚአብሄረ በመስጠት አፎይ ብያለሁ
Very powerful 🔥🙏🏽 God bless you Pastor.
Amen and amen praise God 🙏 all the blessings blessed!!!
ተባረክ ፓስተር አላዛር
Amen. God blass you 🙏🙏♥️♥️
Amen ewnet niw man of God really your soooooo blessed
Thank you so much for the lessons!!
Bless your ministry abundantly in his name!
Tebarek pastor Alazar kebizu amet befit teketaty 6 kilo assemble church yememar idil agnyiche neber silaywuhi des bilinyal tebarek
I wish we have nore Pastors preaching the reality. Be Blessed.
አሜን አሜን
Amen
Absolutely blessed pastor 🙏🙏🙏
Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more
Paster Tbareklgni yabzalh .
ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!
አሜን አሜን አሜን አሜን
Geta yibarekeh ager bet eyalw geta bante betam mekerognale asmeble Church betam ewedehalew wendeme🙏🙏
Abzito yibarkh
አላዛር ተባረክ
GOD bless you more and more ❤❤
Amen amen amen amen praic God 🙏🙏🤲
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ዐጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ሁሉ ይሁን ፓስተር አላዛር ሰላም ነው?
Geta yebarekih yemakeh belejenete Ethiopia lewotatoch setasetemer new ,zare gen yagegnehuh balehubet medir sera lekike neber ena visa mekensele neberebet ena kensilewo lakulegn sayewo ende adis firahu denegetikugn eyeteleyeku beyetum yehin re ese ayehu geta liyaberetagn lakelegn amen amelake kehuneta belaye new amen ke amet behalam enen aberetagn tebareki 😊
God bless you pastor ✝️🙏
እስይ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
God bless you and your family.
Amennnn
Bless u brother Alazar
Amen amen is true
you are blessed
Paster Alazar i love you so much!!
ወንድም አላዛር እንደምነህ ሰላም ነው ዘነበች ከአዲስ አበባ
Zeni እንደምን ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላገኘሁሽ ከአገኘሁ ስልክ ወስጄ ደውላለሁ
My wicked husband forced me to forget my good fiance., Say french people.
Friends change following your misfortune.
We all have once in lifetime seen this desappoitment.
❤❤❤❤🙏🙏🙏
ፓስተርዬ መመልክቶችህ ስቱን እዳለፍኩ
አለዘር በልጅነት የሰማሁት የማይራሳ ድምፅህን ስፈልግ ድንገት ዩቱብ ላይ ያ ለየት ያለዉን ድምፅ እንደዋዛ ሰማሁትና እምባዬ መጣ,,,እባክህን የት ነህ??
Bruk ye Geta barya neh 🙏🙏🇪🇷
Thank you
ፓስተር ሰላም ነው?