ስደክም እያበረታኝ | ዘማሪ ጌዴዎን አስቻለው | Singer Gedion Aschalew Live Worship | ሀላባ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ቤ/ን አምልኮ Halaba

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2021
  • Singer Gedion Aschalew
    ‪@psalmoschoirhalaba3425‬ "Amen Na" Album Release
    Live Recording and Mixing: Daniel Feleke
    Live Musicians: Lamesgnew Band (Hawassa)
    Vedio Production: Super Films
    #LiveWorship
    #Halaba
    #Ethiopian #protestant_mezmur
    "አሜን ና"
  • เพลง

ความคิดเห็น • 128

  • @user-sh4pb3ny9v
    @user-sh4pb3ny9v 4 วันที่ผ่านมา

    Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen ❤❤❤❤

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 2 ปีที่แล้ว +27

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ይጨምርልሕ።
    በኬፋ መስታወት ልብ ለልብ ያደረከውን ቃለ ምልልስ ሰምቻለሁ።
    የሚወረወሩብህን ድንጋዮች ቤት ስራባቸው እንጂ መልሰህ አትወርውራቸው።
    እግዚአብሔር በአንተ ላይ ታላቅ ዓላማ አለው።
    ተባረክ

    • @liasol8518
      @liasol8518 2 ปีที่แล้ว

      Des yemil ababal, yemiwerewerubihin dengayoch bet sirabachew inji melseh atwerwurachew.

    • @abimulugeta9209
      @abimulugeta9209 2 ปีที่แล้ว

      ለሚያፅናኑ፡ምላሽ የሚሰጥ ፡

    • @abimulugeta9209
      @abimulugeta9209 2 ปีที่แล้ว

      ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካቹ ።

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 2 ปีที่แล้ว +18

    ወየው አንተ ወድም ድምፅህ ከመልክቱጋር ወጣሁ ወደላይ ተባረክልኝ

    • @ruthstyle3069
      @ruthstyle3069 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም🙏

    • @mulaemabt3899
      @mulaemabt3899 2 ปีที่แล้ว +1

      Egzhbar ybreke wondem

    • @DainelDainel-hd3kp
      @DainelDainel-hd3kp 7 วันที่ผ่านมา

      0:47 ​@@ruthstyle3069

    • @DainelDainel-hd3kp
      @DainelDainel-hd3kp 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@ruthstyle306911:42 11:43 11:43 11:44 11:45 😊 11:50 11:54 11:54 11:55 11:55 11:56 😊 11:59 12:00 12:00 12:00 12:01 12:01 12:01 12:03 😊 12:07 12:08 12:08 😊 12:09 12:11 😊 12:21 12:23

  • @solomonbahertas2379
    @solomonbahertas2379 2 ปีที่แล้ว +13

    በውስጥህ ያለው ህያው መንፈስ በሁለንተናህ ሲስራ በሙላት ለብዙዎች ይደርስማል መሠጠህ ይደንቀኛል በምትናገረውም ቁዋንቁዋ እረካለሁ እደነቅማለሁ በአባቱ ፈቃድ ውስጥ ያለውን የኢየሱሰን ጌታን ህይወት ራሱን የሚገልጠውን መንፈስ ለኣካሉ መክበር ጥቅም የሚንቀሳቀስውን በሚገባ አየዋለሁና ደስታዬም በጣም ሙሉ ነውና ጌታ ረድቶኝም በአካል እንድገናኝህም ፀጋው ይረዳኛልም በእድሜ ልጄም ብትሆን በመንፈሱ ግን የአንዱ አካል ብልቶች ያደረግንን በውስጥህ ያለውን በተገለጠው ህያው መገለጥ ዝቅ ብዬ መቀባበል እፈልጋለሁም:: ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በርታ ከጎንህም እንደምሆን አምናለሁ ውስጥህ ያለው እውነት መንፈሱን በደንብ ለይቼዋለሁ እድሜዬን ሙሉ እርሱን ሙጥኝ ብዬ አላፈርኩምም መርካቶ ሲኒማ ራስ ጀርባ ጉውደኞቼ ቆጡ ላይ ጫት ሲቅሙ እኔን ሽሽጎኝ በጉያው እንዳልቅም ያደረገኝም ሌላም ሌላም ብዙ ከክፉ ከልሎ በህይወት ኑር ያለኝ እውነትን ስፈልግ አጥቼ እውነት እኔ ነኝ በዚህ አለም እውነት የለም ብሎ እውነት ሆኖ ዛሬን አቆመኝ እውነት ለማግኘት እውነትን መገናኘት ከዚህ ጠማማ ትውልድ የስህተት መንፈስ ስራና አስራሩ መከለያ መሽሽጊያችን ኢየሱሰ ክርቶስም የሆነው ህይወት በሚስጠው መንፈሱ ውስጥ ነውና ውስጥህ ያለውን ብርሃን ሊያዳፍን የሚሩዋዋጠው የስህተት መንፈስ አስተምሮትና መገለጥ አያቆምህም በረከት ነህና ይህም እንዲገለጥም እፀልይማለሁ ፀጋው ይብዛልህ በፀጋው ህይወትህ ይለምልም ተሞልተህ ብዙዎች እውነትን ለተራቡ ከዚህ ሆድ አምላኩ ዘመን አለም አምላኩ ዘመን ግንብ አምላኩ ዘመን ይጠብቅህ እኔና ቤተስቦቼም እንወድሃለን አሜን ::

  • @SuraphelKemale-zv6do
    @SuraphelKemale-zv6do 5 วันที่ผ่านมา

    ጌዲዬ በርከተችን ነክ

  • @mussieghilay1358
    @mussieghilay1358 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣቅምና ጸጋ የተሞሉ ጌታን የሚወዱ ዘማርያን እንዳንተ ይብዙልን ጌዲዬ ለዘላለም ጸንተ በጌታ ቤት መኖር ይሁንልህ እወድሃለው

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋን ይጨምርልህ ተባረክ 💜💜

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 10 หลายเดือนก่อน

    Tegerfehal ende, Mnhim aytmegnim

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲዮ፡ ያባቴ ምርጥ የህይወትህ ዘመን ይባረክ፡ ሁሌ እርጥብ በሆነ መንፈስ መመራት ይሁንልህ፡

  • @ergibeamha2039
    @ergibeamha2039 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች......🙏🙏🙏🙏 ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት መንፈስ ነው በዚ ልጅ ላይ ያለው

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ በትንሹ አይቼህ ነበር አሁን ግን በትልቁ በብዙ አየውህ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @eva.getachewbekele1934
    @eva.getachewbekele1934 2 ปีที่แล้ว +2

    በአምልኮ ተባርከናል የሰዉን ሀሳብ ተጠቅሞ በር የዘጋበሕ የተመታ ይሁን ለዚ ሁሉ ምክንያት የሆነዉ ዘረኝነት የነዋይ ፍቅር የመድረክ ሙስንነት በጎደኝነት የሚሰራ የጠላት እጅ ይድረቅ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 9 หลายเดือนก่อน

    Amennn Amennn Jesus

  • @zekariasalemu3439
    @zekariasalemu3439 2 ปีที่แล้ว +4

    gedi tebarek enodehalene

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲ፡እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፡ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ።

  • @-enzemir3470
    @-enzemir3470 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ቀን ነበር 😍😍

  • @mitkuteklu7171
    @mitkuteklu7171 ปีที่แล้ว

    በአንተ ውስጥ ያለውን የጌታ ፀጋ እናከብራለን እንወድሃለን ለምልም

  • @asnakechhennart3058
    @asnakechhennart3058 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta yebarkeh wendeme gobez agelegay neh ayzoh berta 🙏🙏❤❤❤❤

  • @maranataadmasu5854
    @maranataadmasu5854 2 ปีที่แล้ว +1

    Ged tabarek Geta tsagahun yabizalih

  • @tigistalemayehu7224
    @tigistalemayehu7224 2 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ ጎበዝ

  • @senayetgerma4308
    @senayetgerma4308 2 ปีที่แล้ว +2

    አባትህ. ይጨምርልህ. ይብዛልህ. ተባረረክ. ድንቅነው

  • @genethailu1697
    @genethailu1697 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776
    @mygodisgreatfullemengodisg4776 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 2 ปีที่แล้ว +3

    ያደኩብሽ ቤተክርስትያን ዛሬ በዝህብልክ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል I am blessed you are blessed.

  • @smoothierain6355
    @smoothierain6355 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek betaam keftogn neberee bezemaree tefewesku

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 7 หลายเดือนก่อน

    Amne ❤❤❤

  • @user-oq4dq2bl3k
    @user-oq4dq2bl3k 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ይለወጣል

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 9 หลายเดือนก่อน

    😭❤🙏halleluja Jesus

  • @mahariesmael87
    @mahariesmael87 2 ปีที่แล้ว +2

    1000 Amet Nurilin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን በአካል በልገኝም በዝህ እየተበረኩ ነኝ ሰለም ይብዛላችሁ የሀላባ ቅዱሳን በሙሉ❤🙏

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን
    ብርታታችን ኢየሱስ ነው ተባረክልኝ

  • @olbamoyennore9463
    @olbamoyennore9463 8 หลายเดือนก่อน

    Wow🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 9 หลายเดือนก่อน

    Hmmm amennn

  • @user-dr9gd8co9z
    @user-dr9gd8co9z 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Gedi🙏 God bless you👋

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንንን ብሩክ ነህ የተወዳድክ የጌታ ጃግና

  • @alamzaibo7041
    @alamzaibo7041 2 ปีที่แล้ว +1

    gediye yabete lej setezemer wesete new miresersew anete zem belek zemer eshi ye ameleko menfes selalebek tebarkelegn

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 2 ปีที่แล้ว +1

    አረሰረሰከን ተባረክልኝ

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzhabhare yetebik

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 2 ปีที่แล้ว +2

    Glory to you father in haven!!!!

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ለኔ መልካም
    አሜን አሜን ለኔ መልካም
    እየሱስ የኔ ኩራት

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow! May God bless you bro! ልቤን ኣረስረስከው. Thank you!

  • @user-tr7hi2de9g
    @user-tr7hi2de9g 10 หลายเดือนก่อน

    emndenw setzemr endzi yemtadergew yekbdkal

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 2 ปีที่แล้ว +1

    Gedi tebarek

  • @fikirtemengsha2836
    @fikirtemengsha2836 2 ปีที่แล้ว +3

    በነገር፡ሁሉ፡ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክህ።

  • @alemtsehayyallew6074
    @alemtsehayyallew6074 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhare Bezemen uelue wedje newe!!!
    Egzabhare Yebarekeh!
    Berta , tsena alalkumen ?
    Yelal. ❤🙏Egzabhare

  • @yaredmuluwork1604
    @yaredmuluwork1604 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @emebetshibiru
    @emebetshibiru 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemeneh yebarek bedemu yeshefeneh

  • @ameendaniel9757
    @ameendaniel9757 ปีที่แล้ว

    Goftaan sii Haa Eebbisuu

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 2 ปีที่แล้ว +1

    gedi tebarek ...mn aynet dmts new 🙉🤗

  • @teshaleteka8000
    @teshaleteka8000 ปีที่แล้ว

    God Blesssssssed Gegiiiiiiiiiii

  • @dagidagy4244
    @dagidagy4244 2 ปีที่แล้ว

    Teregagteh stzemr betam des tlaleh tbarkaleh. Andande yalemknyat stchoh demo ejig betam trebshaleh. Please consider this 🙏

  • @AyantuBeleteyoutube2251
    @AyantuBeleteyoutube2251 2 ปีที่แล้ว +2

    Gedi God bless you is amazing worship songs

  • @mamababa3402
    @mamababa3402 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳቸዋለሁ

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos ปีที่แล้ว

    ዉዉ ምን ኣይነት ህልዉና ነው።

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @adugnaaredo9809
    @adugnaaredo9809 2 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you abundantly and give you more and more grace.

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @AshenafiGetachew
    @AshenafiGetachew 2 ปีที่แล้ว +1

    Gedi tebarek. Wow halaba lay geta asfitochuhal ayidel. kibir legeta

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776
    @mygodisgreatfullemengodisg4776 2 ปีที่แล้ว

    Zemenki Be Mulu Yibareki Zemar Gediyee And Kidusani Be Mulu Www Ameeen!!!

  • @feleketigist4237
    @feleketigist4237 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher kekfu hulu yigardh

  • @BEHAILUSIYOUM-uw4oh
    @BEHAILUSIYOUM-uw4oh 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ።

  • @zufanzeleke7336
    @zufanzeleke7336 2 ปีที่แล้ว

    amen tebarkelnge bebezu gidi

  • @saraj4873
    @saraj4873 2 ปีที่แล้ว +2

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mathewoskedir2412
    @mathewoskedir2412 2 ปีที่แล้ว

    Our blessing ❤

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 2 ปีที่แล้ว +1

    Gedi Be blessed 🙌 🙏

  • @maye1671
    @maye1671 2 ปีที่แล้ว

    You are blessed!

  • @asterastet1986
    @asterastet1986 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen zemni yibarkii

  • @user-jb9wq6rq7r
    @user-jb9wq6rq7r 2 ปีที่แล้ว +2

    God is with u really .

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 ปีที่แล้ว

    Amazing song. Gedi tebaraki

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta slante amesegnewlew berta ye kbur wendem

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen!!!!

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 ปีที่แล้ว +1

    Gedi blessed!!

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen geta abizito yibarki man of God

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 2 ปีที่แล้ว +1

    GBU....!!!!!!

  • @abeni107
    @abeni107 2 ปีที่แล้ว

    rega bleh setzemer betam dess telaleh ...... michoeh saw aymechegnim alalkim nebere .... erashem batchew ledmtseh le gubayewm arif new .

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen God bless you

  • @simongeremew4498
    @simongeremew4498 2 ปีที่แล้ว +1

    Gedi, I accepted you as you are a one! may God Bless your life

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 2 ปีที่แล้ว

    What a worship, Amen Amen
    Blessed

  • @mulugetaayano7091
    @mulugetaayano7091 2 ปีที่แล้ว +1

    It's amazing to see my eys at this level, God is always good.

  • @chaltugemechu133
    @chaltugemechu133 2 ปีที่แล้ว +1

    Woww you blessed

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebark

  • @bizuayehujemanehwoldesenbe5956
    @bizuayehujemanehwoldesenbe5956 2 ปีที่แล้ว +3

    WOW; Amazing Song. Stay blessed.

  • @simongeremew4498
    @simongeremew4498 2 ปีที่แล้ว

    9:34 minutes makes me cry ......................😢😢

  • @teklilachewbooru4764
    @teklilachewbooru4764 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @Amharicalphabetwezete
    @Amharicalphabetwezete ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mamomamsiyu3260
    @mamomamsiyu3260 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @davyslanguages
    @davyslanguages 2 ปีที่แล้ว +2

    Jesus Christ is lord !!!

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jb9wq6rq7r
    @user-jb9wq6rq7r 2 ปีที่แล้ว

    Biggest love and respect for u ged

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️

  • @asmeretkidane
    @asmeretkidane 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍💐💐💐🙏🙏🙏

  • @mahariesmael87
    @mahariesmael87 2 ปีที่แล้ว +1

    Shalom Shalom God Pless you Gedi Tebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 ปีที่แล้ว

    Geta bebetu yakumihi

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 ปีที่แล้ว

    Gulivethunin yaslnalhi

  • @kenawakararso5099
    @kenawakararso5099 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😥😥

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 ปีที่แล้ว

    💜💜💜💜💜💜💜

  • @degiseawderssedesalgne8417
    @degiseawderssedesalgne8417 2 ปีที่แล้ว +1

    gloory!7

  • @mahariesmael87
    @mahariesmael87 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/px2riaxnwQc/w-d-xo.html