Psalmos Choir Halaba ሳልሞስ ኳየር ሀላባ
Psalmos Choir Halaba ሳልሞስ ኳየር ሀላባ
  • 17
  • 382 384

วีดีโอ

Dil Ale - ድል አለ | Psalmos Choir Halaba - ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ | New Protestant Song 2023
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
Dil Ale - ድል አለ | Psalmos Choir Halaba - ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ | New Protestant Song 2023
05 Dagna Neh - ዳኛ ነህ | Official Lyric Video | Psalmos Choir Halaba ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ
มุมมอง 490ปีที่แล้ว
አንተ እንደሰው/2/ እንደሰው አትፈርድም እንደሰው አትቸኩልም ዳኛ ነህ የእውነት ትፈርዳለህ በቅንነት/2/ የተሰበረውን ልብ ትጠግናለህ ዳኛ ነህ የእውነት ትፈርዳለህ በቅንነት/2/ ፍትህ ትሰጣለህ በእውነት የተቀጠቀጠን ሸንበቆ አትሰብርም የሚጤሰውን ጧፍ አታጠፋም ዳኛ ነህ የእውነት ትፈርዳለህ በቅንነት ምህረት ቸርነትህ ርህራሄህ የበዛ የሳተን ምትመልስ የምታበረታ ዳኛ ነህ የእውነት ትፈርዳለህ በቅንነት ለንግግርህ ማስተካከያ የለም ማስተዋልህ አይመረመርም ዳኛ ነህ የእውነት ትፈርዳለህ በቅንነት ከጎንህ አታስቀምጥ አማካሪ ዳኛ ፍርድህ አይጣመም ሁሌም እውነተኛ ዳኛ ነህ የእውነት ትፈርዳለህ በቅንነት ማነው አንተ ፈርደህ ልቡ የተጎ...
01 Bante New - ባንተ ነው | Official Lyric Video | Psalmos Choir Halaba ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
አንተ አምላኬ ሆነህልኝ ነው /2/ እዚህ የደረስኩት ወግ ማዕረግ ያየሁት እኔስ ያማረብኝ በአንተ ነው ክበርልኝ ማዕበል ወጀቡ አልፎ ሄዷል ስጋት ተወግዷል ከድንኳኔ በደስታ ልዘምር በፊትህ የድል ቀን ነው ዛሬ አስጨናቂው ለሊት ነግቶልኛል ለዚያ ከሳሼ ግን መሽቶበታል እንዲሁ ዝም ብዬ ላመስግንህ ይህን አድርገሀል የሰው ልጅን መሞት የማትወድ በስራህ ትክክል እውነተኛ ለሁሉም እኩል ነው ሚዛንህ ፍርድህ አይዛባም በጆሮዬ ከሰማሁት ይልቅ በአይኔ ያየሁት በልጦብኛል ለውለታህ ምላሽ አጥቻለሁ እገዛልሃለሁ ውሃው አላሰጠመኝ እሳቱ አልፈጀኝ የአባቶች አምላክ ከፊቴ ቀድሞልኝ ከአለት ያጠጣኝ ከሰማይ የመገበኝ ዘላለም ተማኝ ነው መቼም ላይጥለ...
Yanten Kibr - ያንተን ክብር | New Protestant Live Worship አምልኮ | ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ Psalmos Choir Halaba
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
ንተን ክብር ሰዉ ቢል ቢያወራ/4/ ያንተን ክብር በቃላት ሊገልፀው አይችልም /2/ ያንተን ስራ በቃላት ሊገልፀው አይችልም ያደረከዉን በቃላት ሊገልፀው አይችልም እኔ በበኩሌ ንገስ ብዬሀለዉ ወዳጄም ጓደኞቼም ክበር ብለዉሃል ጠቢባን አዋቂዎች አንተን ያደንቁሃል ሚገርመኝ ያንተ ዝና ከሰማሁት ያልፋል ሚገርመኝ ያንተ ስራ ካወራሁት ያልፋል ሚገርመኝ ያንተ ክብር ከዚህ ሁሉ አልፏል በዉስጤ ያለውን በቃላት ላወራ እኔማ አቅቶኛል ስለ እጆችህ ስራ ኸረ እንዴት/2/ ኸረ እንዴትስ ላውራ ኸረ እንዴት/2/ ኸረ እንዴት ልናገር ተመስገን ከፍ በል ብልህ አልረካሁም ተመርጦ ቢከሸን ቃላቴ አይገልፅህም ከሰዎች አይምሮ ስራህ ያለፈ ነው አምልኮ እ...
Lik - ሊቅ | New Protestant Mezmur 2022 | ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ Psalmos Choir Halaba | Amharic Song አማርኛ መዝሙር
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
“የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።” - ቆላስይስ 2፥3 ሊቅ የዕውቀት ጥግ ጠቢብ የጥበብ ራስ አንተ እግዚአብሔር /2/ የሚወዳደርህ የለም አንተ እግዚአብሔር /2/ የሚስተካከልህ የለም ሁሉንም ስትፈጥር ያኔ በጅምሩ አንተ ፈጥረሃቸው በዓለም ላይ ያሉ ዛሬም ለሰው ልጆች አዲስ እየሆኑ የአንተን ታላቅ ነት ይመሰክራሉ የተበላሸ የለም ደግመህ የሰራኸው ሁሉም ተፈጥረዋል እጅጉን ውብ ሆነው ማንም በጥበቡ ያንተን ረቂቅ እውቀት ለመግለፅ አይችልም ምድራዊ ጥረት እልፍ አዕላፍ መላዕክት ወድቀው ሚሰግዱለት ቅዱስ /3/ ቅዱስ ነህ የሚሉት የሰው ዘር በሙሉ እርሱን እናክብረው ክቡር ነህ ክቡር ነህ ክቡር እንበለው ሰማ...
አሜን ና New Protestant Mezmur 2022 | Amen Na Amharic Song | ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ | Psalmos Choir Halaba
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
“... አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” - ራእይ 22፥20 የሀላባ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሳልሞስ መዘምራን ("C" ኳየር) Mophix Studios (Bereket Mekuria) Music Arrangement : Milky Assefa Mixing & Mastering : Kibreab Tassew #gospelmusic #mezmur #newsong #protestantmezmur #psalmoschoir #ethiopia
ሳልሞስ ኳየር 26ኛ ዓመት ክብረ በዓል እና የመዝሙር አልበም ምርቃት ትውስታ | Psalmos Choir Halaba
มุมมอง 5472 ปีที่แล้ว
መስከረም 9 - 2014 ዓ.ም በሀላባ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን "አሜን ና" የመዝሙር አልበም ከተመረቀ ዛሬ (መጋቢት 9) 6 ወር ሞላው። ለብዙዎች በረከት እየሆነ እንዳለ እናምናለን። ሙሉ አልበሙ ላልደረሳች ሁሉንም መዝሙሮቻችንን በዚሁ ዩቱብ ቻናል እናደርሳችኋለን። "አሜን! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!"
ኢየሱስ - ድንቅ የአምልኮ ጊዜ | ዘማሪ መርዶክዮስ ዮሴፍ | EYESUS - Amazing Live Worship | Singer Merdokyos Yosef
มุมมอง 2.7K2 ปีที่แล้ว
በሳልሞስ ኳየር "አሜን ና" አልበም ምርቃት እለት ደስ የሚል የአምልኮ ጊዜ | ሁላችሁም ተባረኩበት #mezmur #ethiopianmezmur #worship #liveworship #protestant_mezmur
'ALANESEM' Song by AYNALEM ERKALO | 'አላነሰም' ዘማሪት አይናለም ኤርቃሎ [ Official Lyric Video ]
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
'ALANESEM' Song by AYNALEM ERKALO | 'አላነሰም' ዘማሪት አይናለም ኤርቃሎ [ Official Lyric Video ]
ነፍሴ ለመለመች Nefse Lemelemech | ዘማሪ ጌዴዮን አስቻለው Singer Gedion Aschalew | Live Worship @ Halaba ሀላባ
มุมมอง 86K2 ปีที่แล้ว
#liveworship #mezmur #ethiopianmezmur #worship
'ያው አንተ ነህ' ሳልሞስ ኳየር ሀላባ | 'Yaw Ante Neh' Psalmos Choir Halaba [Live]
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
ተራሮች ሳይወለዱ ገና ሳይፈጠሩ ሰማይና ምድር ፈፅመዉ ሳይሰሩ ከዘላለም እስከ ዘላለም አንተ ያዉ አንተ ነህ /4/ አትለወጥም አትቀየርም ለዘመንህ ጅማሬ የለዉም ›› ›› ለዘመንህ ፍፃሜ የለዉም ›› ›› ለግዛትህ ወሰን የለዉም ›› ›› ለሀይልህ ገደብ የለዉም ጅማሬ የለዉም ፍፃሜ የለዉም ወሰን የለዉም ገደብ የለዉም /2/ አንተ ከምንልህ በላይ ነህ አዕምሮአችን አይችልም ሊገልፅህ እግዚአብሔር እዉነትም ትልቅ ነህ ይገባሃል ብናመልክ ብንስግድልህ አምሳያ የሚሆን የሚስተካከልህ በችሎት በስልጣን በሃይልህ አልተገኘም አይገኝም አይኖርም /4/ አጣንልህ ላንተ አሃሃ አይገኝ ሚሆንህ አሆሆ ፈጣሪ ነህ አንተ አሃሃ ክበር ለዘላለም
ስደክም እያበረታኝ | ዘማሪ ጌዴዎን አስቻለው | Singer Gedion Aschalew Live Worship | ሀላባ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ቤ/ን አምልኮ Halaba
มุมมอง 215K2 ปีที่แล้ว
Singer Gedion Aschalew @psalmoschoirhalaba3425 "Amen Na" Album Release Live Recording and Mixing: Daniel Feleke Live Musicians: Lamesgnew Band (Hawassa) Vedio Production: Super Films #LiveWorship #Halaba #Ethiopian #protestant_mezmur "አሜን ና"
'Amen Na' Album Preview Psalmos Choir Halaba | ሳልሞስ ኳየር ሀላባ
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
'Amen Na' Album Preview Psalmos Choir Halaba | ሳልሞስ ኳየር ሀላባ
Psalmos Choir Halaba 'Amen Na' Album Release Promo | ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ 'አሜን ና' የመዝሙር ሰንዱቅ ምርቃት ማስታወቂያ
มุมมอง 6253 ปีที่แล้ว
የሳልሞስ ኳየር "አሜን ና" የመዝሙር አልበም መስከረም 9 - 2013 በሀላባ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ይመረቃል #አሜን_ና #psalmoschoir #newalbum2021 #halaba #album_release
'Yayal' Psalmos Choir Halaba Official Music Video | 'ያያል' ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ መዝሙር
มุมมอง 42K3 ปีที่แล้ว
'Yayal' Psalmos Choir Halaba Official Music Video | 'ያያል' ሳልሞስ መዘምራን ሀላባ መዝሙር

ความคิดเห็น

  • @AbdulhakimmunibeAbdulhakimmuni
    @AbdulhakimmunibeAbdulhakimmuni วันที่ผ่านมา

    ustaz abu hyder

  • @RedietIyasu
    @RedietIyasu 11 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @-enzemir3470
    @-enzemir3470 26 วันที่ผ่านมา

    የተበላሸ የለም ደግመህ የሰራኸው 🙏

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መዝሙር powerful song More blessings 🙏🙌🙌Tebarekulign

  • @Zemaritmessay
    @Zemaritmessay 2 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen ❤❤❤❤

  • @SuraphelKemale-zv6do
    @SuraphelKemale-zv6do 2 หลายเดือนก่อน

    ጌዲዬ በርከተችን ነክ

  • @Ashu_asheraq
    @Ashu_asheraq 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ehite❤❤❤

  • @danielAlemgena
    @danielAlemgena 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ አልበማችሁን ለምን አትለቁልንም

  • @NetsanetDegefe-dn7yu
    @NetsanetDegefe-dn7yu 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ሳልሞስ ገና እንጠብቃለን አሜን ድል አለ ከጌታዬ ጋ

  • @nanna9497
    @nanna9497 6 หลายเดือนก่อน

    ድል አለ ከጌታዬ ጋር 🙏

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 7 หลายเดือนก่อน

    አበት አለባበሰ ዋው ምን አለበት ሴቶች ሁለ እንደዝህ ብለብሱ ሰለመዘሩ ጌታ ይባርክ ዘመናችው ይለመልም ድሉ የጌታዬ ነው

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 7 หลายเดือนก่อน

    Gory to our God !!! Wow you're blessed

  • @LidiyaAmedine
    @LidiyaAmedine 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @betelhemsamuel6273
    @betelhemsamuel6273 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ያያል 🤎😢ሳልሞስ ኳየር ቤተሰቦች እውዳቹሀለው ተባረኩ ❤❤❤

  • @tsigeredasweery7860
    @tsigeredasweery7860 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ያያል 😇😇😇

  • @bisrattimo9921
    @bisrattimo9921 9 หลายเดือนก่อน

    ❤ተባረኩ❤ በእውነት በዝማሬዎቻቹ በጣም ተባርከናል።

  • @dawitmekuria3682
    @dawitmekuria3682 9 หลายเดือนก่อน

    tebareku ye halaba sewoch

  • @MetsnanatLehulum-ur6bm
    @MetsnanatLehulum-ur6bm 9 หลายเดือนก่อน

    Del ale kegetaye ga del ale keyesuse ga amen❤❤❤

  • @mahletmamo3716
    @mahletmamo3716 9 หลายเดือนก่อน

    💪✌️ዋው በድጋሚ ስላሰማችሁን እናመሠግናለን ❤

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 10 หลายเดือนก่อน

    Amne ❤❤❤

  • @betelhemsamuel6273
    @betelhemsamuel6273 10 หลายเดือนก่อน

    P salmos ❤❤❤

  • @olbamoyennore9463
    @olbamoyennore9463 10 หลายเดือนก่อน

    Wow🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @TarikuShanko
    @TarikuShanko ปีที่แล้ว

    Nice song. God blesses you psalmos choir.

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 ปีที่แล้ว

    Hmmm amennn

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 ปีที่แล้ว

    😭❤🙏halleluja Jesus

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 ปีที่แล้ว

    Amennn Amennn Jesus

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube ปีที่แล้ว

    Tegerfehal ende, Mnhim aytmegnim

  • @AbebeLshf
    @AbebeLshf ปีที่แล้ว

    emndenw setzemr endzi yemtadergew yekbdkal

  • @RutDani-u9k
    @RutDani-u9k ปีที่แล้ว

    Thank you Gedi🙏 God bless you👋

  • @selamethiopia2543
    @selamethiopia2543 ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @selamethiopia2543
    @selamethiopia2543 ปีที่แล้ว

    Amen 😍blessed

  • @selamethiopia2543
    @selamethiopia2543 ปีที่แล้ว

    Tebareku❤❤❤❤❤psalmos

  • @ElsabetMathewosOfficial
    @ElsabetMathewosOfficial ปีที่แล้ว

    ድንቅ መልዕክት!! በረከቶቻችን በርቱ❤ Salmos Family😘

  • @abelDOLFdopz
    @abelDOLFdopz ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @abellapiso6484
    @abellapiso6484 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ቤተሰብ

  • @DevoDestaofficial-pq5wf
    @DevoDestaofficial-pq5wf ปีที่แล้ว

    ዘመነቹ ይበራክ ከዚህ የምበልጥ መልክት ይሰጠቹ ደኛ ነህ የእውነት...ሰዎች እነንተን ስያዮ አደኝ ኢየሱስ መሆኑ ይግበቸው ተበራኩ ::

  • @DevoDestaofficial-pq5wf
    @DevoDestaofficial-pq5wf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይበርከቹ ለትውልድ ትውልድ የምሸገጋር መልክት ነው ድሉ የጌታዬ ነው አልሰገም እኔ 💪🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎵🎵🎧🎧🎤ወንጌል ይለውጠል ::

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 ปีที่แล้ว

    ዋዉአለባበስበጣምነውየሚያምርውሁሉም፡ዘማርዋችእንደዚቢለብሱደስይላልበተለይሴቶች፡ዘማርዎችከናተይማሩበተረፈበብዙተባረኩተባረኩ❤❤❤

  • @robiaman3499
    @robiaman3499 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ 😊🙏

  • @beleteheramo9278
    @beleteheramo9278 ปีที่แล้ว

    Be blessed my choirs more grace ❤️❤️

  • @bettyM6
    @bettyM6 ปีที่แล้ว

    Psalmos choir ተባረኩልን😊🥰🙌

  • @saronerkalo681
    @saronerkalo681 ปีที่แล้ว

    #Family 😍😍 Titi&Teku G8 work #ተባረኩ ይቀጥላል

  • @Prince_Abina
    @Prince_Abina ปีที่แล้ว

    It's amazing song God bless you all our blessings. Titi I proud of you it's spectacular work we will wait more of this👏👏

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ปีที่แล้ว

    በጣም አስገራሚ መዝሙር ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ❤❤🙏🙌🙌🙌

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 ปีที่แล้ว

    Egziabiher abizito yibarikachihu bertulin ke eyesus gar hulem dila ale

  • @betelhemsamuel6273
    @betelhemsamuel6273 ปีที่แล้ว

    በ እኔ መልካም ስራ የጀመረው ጌታ እንደሚፈፃመው አምናለሁኝና የ ነገዬን ቀድሞ እሱ ያውቃልና በ ክንዱ ደግፎ ያኖረኛልና ❤️👐👐 ድል አለ ከ ጌታዬ ጋ ❤️ ሳልሞስ ኳየር ቤተሰቦቼ ተባረኩልኝ ✨💕💕

  • @AlabaworkAhmed
    @AlabaworkAhmed ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @asfawosenabrham9863
    @asfawosenabrham9863 ปีที่แล้ว

    biruk hunu god bless u all

  • @stotaermiasoffcial8034
    @stotaermiasoffcial8034 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልን

  • @mitkuteklu7171
    @mitkuteklu7171 ปีที่แล้ว

    በአንተ ውስጥ ያለውን የጌታ ፀጋ እናከብራለን እንወድሃለን ለምልም