Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ Full Album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @SariNa-ib8hq
    @SariNa-ib8hq ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጨምሮ ተጨማምሮበት ይባርክህ 🙏🙏🙏
    አንተን ከአኩበት ጀምሮ የኢየሱስ መዓዛ ሽታ ባሉበት መዝሙሮች ስለባረከን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏

  • @shugutabiyo
    @shugutabiyo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚ አብሔር አምላ ረጅም እድሜ ይስጥህ አንተ አገልጋይ አሁንም ዝማሬው ይፍለቅለቅ በየሱስ ስም ባለመቆራረጥ ይፍለቅለቅ አሜሜሜን

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow keber yehunlet
    haleluya🙏🙌

  • @netsanetgemmechu2929
    @netsanetgemmechu2929 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ የምንወድህ ወንድማችን ወርቅዬ ጌታን ስለአንተ አከብረዋለሁ 🙏🙏🙏

  • @JohnbrandJohnbrand
    @JohnbrandJohnbrand 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    abyet abyet mezmur betam iyetbareken nw tru tru intebkalen tsega yabzalih paster❤❤🎉🎉

  • @MariyaSamuel
    @MariyaSamuel วันที่ผ่านมา +2

    አሜን 🙏
    ሁሌም በመልካም አይኖቹ የሚያየኝ ጌታዬ ይክበር!! 🙏🙏

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ ጌታ ሁሉን ያዉቃል።አባቴ ስሙ ይክበር ሁሉን ስለሚያዉቅ እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም።

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ
    ወዳጄ ሁሉን ታውቃለህ
    እየሱስ አንዳችም አይሰወርብህ
    አሜኝ የኔ ጌታ ሁሉን ታውቃለህ❤🙏🙌🏻 😂🙏 ሁሌም በዝማሬዎችህ የሚናገረን የሚባርከን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ፓስተር ወርቅዬ❤

  • @astemamgnmoges3516
    @astemamgnmoges3516 วันที่ผ่านมา +1

    You are our blessing,
    በፍቅር አይኖቹ ፣ እየጨረ ፣ ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ የቱን አንስቼ የቱን ልተው የእውነት ነፍስ አልቀረኝም እጅግ በጣም ተባርክያለሁ። አሁንም አምላኬ ይጨምርልህ ያብዛልህ። ለምልምልን

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn วันที่ผ่านมา +2

    U are blessed 😇 ፀጋ ይብዛልኝኝኝ ሌላም እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 วันที่ผ่านมา +2

    ባንተ ውስጥ ስላለው ፅጋ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🎹🎼🎷🎸🎤🎺🎻🎀

  • @rb2782
    @rb2782 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen hallelujah 🙌🏽 powerful 🙌🏽 may God almighty continue to bless you with many more gifts dear Brother 🙏🏼🔥🔥🔥

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ መዝሙሮች ናቸዉ ወንድማችን በመዝሙር ቃሉን እንዳለ ነዉ የአሰማኸን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዝማሬ።
    ወገኖች በጥሞና እናዳምጠዉ።

  • @ElisaFekadu-3743
    @ElisaFekadu-3743 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    WOW 👌 ❤❤❤❤ግሩም መልእክት አለዉ

  • @Taredan77
    @Taredan77 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @prophetyonas4518
    @prophetyonas4518 วันที่ผ่านมา +2

    ልዩ ዘማሪ ነህ ይሄኛው መዝሙርህ ለቅዱሳን ለበረከት ለመጽናናት ለጸጋ ሆኖ እንደሚባረኩበት ጥርጣሬ የለኝም ተባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
    ፓስተር❤
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Elias0111elias
    @Elias0111elias 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብዙ አፈራለሁ ገና😍

  • @AriamFissehaye
    @AriamFissehaye 2 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇷Egziabher abzeto yibarkih wendme p.werkneh 🇪🇷❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተወደደክ የአባቴ ምርጥ ወርቅኔ

  • @KalkedanAlmayhu
    @KalkedanAlmayhu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Chelena ina wedemachen tbareku

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች❤❤

  • @Luckydavid-h3q
    @Luckydavid-h3q 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow my brother God bless you 💕🙏🥰

  • @SenbetuDemere
    @SenbetuDemere วันที่ผ่านมา +1

    Abatachin worken yibartu gata yibarkot❤❤❤

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 วันที่ผ่านมา +1

    Your song should be in a national TV

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋና ሰላም ይጨመርልህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhmhailu8968
    @hhmhailu8968 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለጌታ ይሁን ወንድማችን ተባረክ

  • @HTexozoe
    @HTexozoe วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏ወዳጄ አንተ ሁሉን ታውቃለህ

  • @AynallemKebede
    @AynallemKebede วันที่ผ่านมา +1

    WOW....GOD.....BLESSSS....U...BRO.....MORE.......&....MORE....BLESSING.!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisgeEdemo-q4t
    @MisgeEdemo-q4t วันที่ผ่านมา +1

    Bizu afarehlue gan !! pastor tabrke

  • @betlehemseyoum2502
    @betlehemseyoum2502 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    May God Bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WookerWerki
    @WookerWerki วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st วันที่ผ่านมา +2

    Welcome brother with great blessing s keep it up halelluyah

  • @bakimesfin9663
    @bakimesfin9663 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ke ante album wechi lela mezmur mesmat alchalkum ❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ วันที่ผ่านมา +1

    Wowww❤❤❤❤ ተባርክልን ስጦታችን ነህ❤❤❤❤

  • @SelemuLegesaLegesa
    @SelemuLegesaLegesa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    tebarku

  • @KirosGoytom-z4c
    @KirosGoytom-z4c วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ጸመንህን ይባርክ

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 2 วันที่ผ่านมา +1

    Workye Nebs alkerelegnim betam beteley Geta hoy ante tawkaleh.......

    • @besufekadhailu396
      @besufekadhailu396 2 วันที่ผ่านมา

      Beza lay Robegn Dagne bemigerm lewt yemigerm music new yeseralih

  • @IsakYared-b1z
    @IsakYared-b1z วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤Tabaraki tabaraki

  • @hannaskitchen1213
    @hannaskitchen1213 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Lord I bless your holly name God bless you Alerd

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarkeh kir wud wondme zmarewochhn sisema wede abate etegalehu slemidenkew dimtsh kibrun geta ywsed 🙏🙏

  • @brhaneBrhane-y4w
    @brhaneBrhane-y4w วันที่ผ่านมา +1

    Tebareki bexami yemiwodi ye geta bariya❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውውውውውውው❤❤❤❤❤

  • @HanaBelay-rk3yq
    @HanaBelay-rk3yq วันที่ผ่านมา +1

    ተባረከ😊

  • @HTexozoe
    @HTexozoe วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ💜💜💜

  • @Alem-b9p
    @Alem-b9p วันที่ผ่านมา +1

    GOd bless you❤❤❤❤

  • @ሳሚ-ብሩኽ
    @ሳሚ-ብሩኽ 2 วันที่ผ่านมา +1

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 GBU

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ አፈራለሁ ገና

  • @amanzghighebre365
    @amanzghighebre365 วันที่ผ่านมา +1

    More belesed ❤❤❤

  • @ZobaZoba-n5i
    @ZobaZoba-n5i 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Dagmawi-zy9ri
    @Dagmawi-zy9ri วันที่ผ่านมา +1

    Zemenh yilemlm

  • @DorkaFikr-s9i
    @DorkaFikr-s9i 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Edu-Eyesusi-wodaj
    @Edu-Eyesusi-wodaj วันที่ผ่านมา +1

    amennnn

  • @HhgffGggttt
    @HhgffGggttt 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤❤❤

  • @BortuqanBb
    @BortuqanBb วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezehegnTigist
    @GezehegnTigist 50 นาทีที่ผ่านมา

    Zeman yetabrk yehen mogesun ahenm etf ycamrbh

  • @WubalemteketelLagiso
    @WubalemteketelLagiso วันที่ผ่านมา

    ተባረክ 😊😊❤❤

  • @birknehshirge6902
    @birknehshirge6902 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @kingo_official_live_strem
    @kingo_official_live_strem 2 วันที่ผ่านมา +2

    🥰🙌

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 วันที่ผ่านมา +8

    ቆንጆና ውብ በመልዕክት የተሞሉ መዝሙሮች ናቸው ተባረክ!! 20+ መዝሙር መሳይ ነገር ጨምረህ ስላላሰለቸኸን ተባረክ !!!

    • @AshuBeleke
      @AshuBeleke วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤አሜን

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 วันที่ผ่านมา +3

      The addition of 20+ songs to our worship repertoire is a vibrant testament to our faith and devotion. Each song serves as a unique expression of our relationship with the Lord, transcending mere numbers. It is not about the quantity but the depth of our worship.
      These songs invite us to honor our Jesus christ our Creator, praising the salvation we have received. They echo our gratitude and joy, lifting our spirits as we bow down in reverence. With each melody, we find an opportunity to reflect on the grace that has been bestowed upon us. so መዝሙር 20+መሆኑ ክፋት የለውም ስለዝህ please watch your words. የቲክቶክ ትውልድ የሰከንድ መዝሙር ስብስብ ልቡን ያሞቀዋል ይህ ስተት ነው።

    • @girumbefekadu17
      @girumbefekadu17 วันที่ผ่านมา +2

      Menal arefeh betesema mezmur aydel neqefaw biqeres?

    • @hermelamandefro747
      @hermelamandefro747 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰነፍ!
      አይደለም 20+ ለምን 40+ አይሆንም ዝማሬ እኮ ነው አሽሙር መሆኑ ነው😡😡

    • @meron5311
      @meron5311 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለመሆኑ ጌታን ተቅብለሻ እስካሁን ያዓለማውያን ካባ ተከናንበሻል ሀሜት አሽሙር ስድብ ምላስሽን ሞልተውታል

  • @DiboraTesfu-s8r
    @DiboraTesfu-s8r วันที่ผ่านมา +1

    Amennnn

  • @Ixvos
    @Ixvos วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @abbay_fikru
    @abbay_fikru วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️