Dear Sister, You need to be identified by the Lord Jesus Christ who died and shed His Blood for you. He is waiting you . Invite Him and let Him reign in the throne of your heart. You need make sure your salvation here on earth while God has given you tim. Religion is for all, but faith is personal with the Son of God. Think about the cost to enter Heaven . You can't pay it in your own righteous deeds. God bless you.
Religion is for all. But, faith is personal relationship, and fellowship with the Father God and His Son our Lord Jesus Christ through the Holy Spirit communion. Therefore, consider your life's salvation and redemption through the one who died on the cross and shed His Righteous Blood for you. God has a good plan in your life. Seek the Lord Jesus and invite him to your life admittedly your sin an God bless you.

You just one of a kind your songs gives so much hope for us even thou I don't understand the Oromo version I just love the way it sounds I wish I understand it but never late to I earn thank you God bless you
you make a network in between I and Jesus. your song breaks my heart after a long years. please pray to me. I am from bahirdar. blessed again and again.
th-cam.com/video/xQ0Xge84IG4/w-d-xo.html አዲስ ዝማሬ ተባረኩበት
የተባረክ
❤❤❤❤
አክራሪ ኦርቶዶክስ ነኝ የዚህን ልጅ ዝማሬ ስሰማ ግን ልቤን ፍስስ።
አይ፡፡አክራሪ ሚለውን ተወዉና አገላለፅህ ጥበብ ነው፤ ለመጋበዝ !!!stay blesed you
አንተ የእግዚአብሔር በግ ይልቅስ ና ወደ እረኛህ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ካቶሊክ ሙስሊም መሆን አያድንም አያስመልጥም። እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል 👏
I can’t stop crying and praying ስራ ሆኜ ነበር የከፈትኩት የምሰራበት ቦታ መቀመጥ አልቻልኩም መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ውይይይይይ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ማንነትን የሚይስረሳ መንፈስ ቅዱስ ኦ ኢየሱስዬ
ሁሉ ከቅብአት ሲሆን ደስ ይላል ዘማሪ የጸሎት ሚስጢር ሲገባው ከዜማው ጋር ተጽዕኖ ይፈጥራል
ከጌታ ኢየሱስ መገኘትና ህልውና ጋር የመጓዝ ሚስጢር ሲገባው ከቅብአቱ ጠላቶች ርቀው ሲቀደሱ ሲለዩ በልዩነት የገለጣሉ :-*ውድ ወንድሜ ሁሌ ኢየሱስ ወዳጅህን ዘምረው የቀባህ ለክብሩ ነውና *::ከሰይጣን ምላጮች ይጠብቅህ: አይዞህ ለሚጨመር ነገር አትጨነቅ በመንፈስ ተመራ : ከክብር ጋር ትዘልቃለህ :ስለአንተ እግዚአብነሔር አምላካችን ይባረክ::*
በትክክል
እረ ቢሮ ስራ እንስራበት ስራ እየሰራን ማዳመጥ አልቻልንም ስሰማው መጸለይ ነው ሚፈልገው ውስጤ በጣም ገራሚ ድምጽና ስጦታ ነው ያለህ በርታ ተባረክ በብዙ
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
እኔ አለው አይደል የትም ሆኜ ብሰማው የሚያስለቅሰኝ😔😭😭😢😢
ይሄንን መዝሙር ሠምቶ የትኀም ቦታ አለመፀለይ ከባድ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Abrewh lemiserutm tselylachew. Tebarek
አቤት አቤት… ለጆሮ የሚጥም፤ ነፍስንም የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ።💖💖💖
በኢትዮጵያ ምድር ተቀብታችሁ ስለተነሳችሁ ወጣት ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ሁሉ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ጌታ ዘወትር በመገኘቱና በክብሩ ያጥግባችሁ!!!
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
Oppspillĺ
Hhh
አቤት የዚህ ልጅ መዝሙር ሲባርክ።
በጣም
hyhy lily so I'm too proud by these Additional gift to us!!!
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
እኔ ይህን መዝሙር ሰማ እንባዬ ይፈሳል እኔ በጣም ከፍቶኝ ሸርበርና ጃርቪስ መንገድ ስሄድ እንባዬ ሲፈስ ሸልተር 2 አመት ስንከራተት ከሰው ጋር እንዳልበላሁ ተጥዬ ነበር አሁን ግን ተለወጠ
እየሱስ የበረሀ ወዳጅ ነው በየመን ውስጥ በስንት ወጀብ እያለፍኩ ነው የምሰማው ባንተ የሚሰራ የጌታ ጸጋ በመዝሙር አልፎ ያጵናናኛል የሚደንቅ አምልኮ
ሰው እየሱስ ካለው ምን ይጉለዋል?
ብቻውን የሚያኖር ተባረክ Gedi
you know what you handle on your heart. so God is with you wherever the place is horror.
መስማት ማቆም አቃተኝ በፀሎት መንፈስ ውስጥ የሚከት ድንቅ አገልግሎት ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
I’m orthodox but I’m listening 👂 this and crying 😭 I’m touched ❤️😭🙏
Amlak ebakih selam ena ereftihn yisten techenkenal uuuuffff😭😭😭
Dear Sister, You need to be identified by the Lord Jesus Christ who died and shed His Blood for you. He is waiting you . Invite Him and let Him reign in the throne of your heart. You need make sure your salvation here on earth while God has given you tim. Religion is for all, but faith is personal with the Son of God. Think about the cost to enter Heaven . You can't pay it in your own righteous deeds.
God bless you.
አንጀት የሚያርስ ድምፅ የሚገርም ተመስጦ ነፍስን የሚያረጋጋ ዝማሬ ልዬ ሀይል የተሞላ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ ዝማሪህ ወደ ጸሎት ይጋብዛል ጌታ ይጨምርብህ ቅባቱን።
በእውነት ልክ ነው ፀሎት ነው የሜያሰኝው መዝሞሮ ሴሰማ ...
ይህን ድምፅ ለ እየሱስ ስለተመለከበት በዚህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ❤️
ውይ ምሰማተ ማምማምለክ አለቻለኩም እነባ በነበ የእየሱሴ ውለታወ አየታየኝ ለእኔ የፈጸምወ በምሰቅል ላይ በሒየወተ እደኖር የክፈወል ውልታ በምሰቅል ላይ ክብረ ለሰሙ የሁን ሁሌ ለዘላለም መንፈሰቅድሰ እግዛቤኤር እየሱስ ለሰማቹ የሁን አሜን
አንተ የጌታ ባሪያ ሁሌ መዝሙርህን እሰማዋለው እባረክበታለው ጌታ ከዘመኑ ክፋት ይጠብቅህ ፀጋውን ይጨምርልህ።
የዓ ለም ክብር አሃ … የዓ ለ ም ንዋዩን
አይደለም ነፍሴ የተራበዉ
የተጠማዉ የተራበዉ
ክብርህን ነዉ ክብርህን ነዉ😥😥😥
ና ና አረስርሰኝ 👐ና ና አረስርሰኝ 👐
ና ና አረስርሰኝ 👐ና ና አረስርሰኝ 👐
አቤት የጌታ ፀጋ ይህ ይችህ እንዲች ብትሆን የሚባል ነገር ሳያስቀር ፍፁም አድርጎታል ! ጌዲን ጌታ ያበርታህ!
በዚህ ዝማሬ ብዙ ተገርሜ ብዙ ጠብቄ በቀጣይ ስራው ወርዶ ስነ ስርአት የሌለው አሟሟቂ ሆኖ ሲጮህና ሲያጓራ ሳየው እሱን ለማዳመጥ ፍላጎቴ ወረደ ::ከቻልክ ወንድም ወደ ቀደመው ሙድህ ተመልሰህ እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን በእርጋታ ዘምርልን❤
I can’t listen to this song with out shedding tears😢it takes me to a deep worship, 🙌
Tebarek
❤
Good bless you tebarek
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
Me too. Its filled with spirit
ሌላኛውን የጌዲዮን መዝሙር ለማዳመጥ ሊንኩን ተጭነው ይባረኩበት th-cam.com/video/NuSYcm24-xY/w-d-xo.html
እልልልልልል እልልልልልል ኢየሱስ ክብርህን ነው የምጠማው ጌታ ይባርክህ ጌዲ
i found a song to go back to JESUS every time
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
ድምፅህ ግን የሆነ ነገር አለው ጌዲዬ ጥፍጥ ያለ
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
ይሄን መዝሙር መቼም ሰምቼው አልጠግብም❤❤❤
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
በርታ ወንድሜ የሚባርክ ድምጽ አለህ ሁሉን ለሚችል ጌታ ዘምር ሁሌ ዘመንህ ይባረክ።
Tebarek Good bless you
Woooooow enkuanim zefagn alonk alkolachew neber yemiren nw tichilaleh MN endemil alakim
In love with his one in a million voice! Wow!❤👌
ይሄንን አምልኮ በቀን አንዴ ካልሰማሁ ቅር ይለኛል🙏ተባረኩ ጌዲ እና ነህሚያ🙏
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
ተባረክ ዘመንሕይባረክ ለብዙዎች በረከትሁንታይተውእደሚጠፉት አያርግሕ ልጄ በኢየሱስ ሥምከዚሕየበለጠ በእጥፍ ቅባት ጌታ
የሚቀበለው ትውልድን ወደመንፈሥ የሚያሥገባ
ሰመያትን የሚያሥከፍት ዝማሬ በኢየሱስ የተቀባሕ ሁን ልጄ በእንባነው የሰማሁህ በእውነት ነብሤ በመንፈሥ ረሰረስሁ ጌታአምላኬ የናዝሪቱ ኢየሱስ
ሥለቀባሐቸው ልጆችሕ ሥለቅዱሥን ተባረክ
አብዛኛዎቹን መዝሙሮችህን በሚገባ አድምጫቸዋለሁ .በጣም ገራሚ መንፈስ ያለብህ እንደሆነ እረዳለሁ.ይጨምርብህ እንጂ አይወሰድብህ! ተባረክ !!!
ይሀ ልጅ ለመዝሙር የተፈጠረ ነው የሚጥመው ድምጹ።
ጌታ ዘመንህ ይባርክ 🙏
ጌድ እዚህ በመምጣት ደስ ብሎኛል። በምሬት ያወራሄው እውነት ነው። ብዙዎች ጌታን ማገልገልን እንደ አንድ ገቢ ምንጭ የሚጠቀሙቀት ጊዜ ነው፤ መድረኮችን እና አገልጋዮችን መምረጥህ ልክ ነው።
አዎ እየሱስ ብቻውን በ
ቂ ነዉ፣ዘመንህ ይባረክ ሁሌ የመንግስቱ ዘማሪ ሁንለት።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ 🙌🙌🤩🤩🙏🙏
ወንድሜ እግዚኣብሄር ከክፉ ይጠብቅህ። ኣደራ ከዝሙት ፡ ከመጠጥ ሽሽ ፡ ስማቸው ከተበላሸ ሰዎች ጋራ ኣትቅረብ ! ጸጋ ይብዛልህ ፣ መዝምሮችህ ነፍሴን ባርኮታል ። ተባረክ
ጌዲ እኔ ስትዘምር በጣም ትባርከኛለህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ሞገሱን ይስጥህ
"አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ"
❤❤❤
YOU ARE A LIVING MIRACLE, MAN! So, I bless you that your anointing destroys that of the children of the darkness, IN JESUS NAME!
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
Leyu yeGets SImu Yibarek tebarek Gedion Asteso Yawotah Berta. Eyesus Yibarek
ነፍስንም የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ። I'm an Orthodox Tewahido follower......!!!
Religion is for all. But, faith is personal relationship, and fellowship with the Father God and His Son our Lord Jesus Christ through the Holy Spirit communion. Therefore, consider your life's salvation and redemption through the one who died on the cross and shed His Righteous Blood for you. God has a good plan in your life. Seek the Lord Jesus and invite him to your life admittedly your sin an

Omg I can’t stop crying 😢May God bless you brother!!🙏
ይዞ ይሄዳል ወደ ከፍታ 🙏🙏🙏አንተ ብቻ ዘምር 😇😇😇
❤❤❤❤❤❤❤❤
I can’t stop to listen this spiritual song amazing voice Almighty lord bless you
ስሰማው ነፍሴ እርፍ የምትልበት ዝማሬ ዘመንህ ይለምልም
ጌዲዬ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ
ተባረክልኝ ወንድሜ፤ በረከታችን ነህ ♥🙏
የዚህን ልጅ መዝሙር ሰሰማ ፀሎት ፀሎት ይለኛል
እፍ ፍፍፍ ሁሌም የምሠማው አልጠግብም አባቴ ክብር ስጠን 😭
ዋውው ብርክ በል
ፀጋውን ያብዛልህ:: በድካምህ እርሱ ይቁም!!!!
geta eyesuse sime yebarek......aneteko getayee nek esseyeee amennnnnnnnnnnnnnnn.....Gediyee bezu tsga yebezalek
ጌዲዬ ለኛ በርከተችን ነክ
Gedi berke nah betam ewdhalhu geta zemnehen yebarekawe be weseth yalewn yeegzbhern menfes betam ewdwalhu
Specially... benetefew sheleko.... minm wuha belelebet milew part can't not stop listening........
Ante eijlay sigeba...hulu neger telewet 🙏❤🙏❤👏👏👏👏👏👏👏
ዋው!! ድንቅ ዝማሬ !! እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያርግህ!
ኡኡኡኡ አሜን 🙏💓
እሳት ነክ እኮ አባቴ✊ ተባረክልኝ
Amen Amen tabrek Gediyee kafi kafi kafi kafi kafi kafi bali eshii Geta Abizito yibrek
This was my mom's favourite song before she passed away. She used to cry litsening to this song 😭😭😭
Wendemeeee tebarekkk rejem ye amleko zemen tememgneweleh 🙏🙏🙏🙏
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
በዚህ ዘመን የተቀባህ ዘማሪነህ ተባረክ
ጌዴዎን እግዚአብሔር ዘመን የ ባርከው በጣም ወድጀው ሁሌም የምሰሙ መዝሙር ነው
ጌታ ሆይ ኣባ ኣባ ብለን መጥራት የቻልንበት ፍቅርህ ምንኛ ግሩም ነው።
ድንቅ ኣምልኮ
ኡውውውውውው ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረክ ልጀ እየሱስ ጌታ ነው
Weffaaa❤❤❤❤ broye tebarek sewdek eko geta zemnken yibarekew🙏🙏🙏🙏
You just one of a kind your songs gives so much hope for us even thou I don't understand the Oromo version I just love the way it sounds I wish I understand it but never late to I earn thank you God bless you
ነፍስንም የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ። God Bless You !!!!!
Nefse wededechh geta zemenshn ybark stotachn neh
I pray for you in Jesus name በየሱስ እንደተደገፍከው እንደወደድከው ዘመንህ በሱ ቤት ይለቅ፡፡
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ አይደለሁም ግን ኦሮምኛ መዝሙር እወዳለሁ ዜማውን እንዴት ነው እያስታመምክ የምትዘምረው ኦው መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ሞልቶብሀል ስላንተ እግዚአብሔርን ደግሜ ደግሜ ነው የማመሰግነው ተባርከህ ቅር ወንድሜ
ተባረክ እኔ ብቻ ሳልሆን ልጆቼ ሁሉ ድነውበታል
ተባረክ በእንባ ነው የምንጨርሰው ዘመንህ ይባረክ
አሜንንንን!!!!!!!!!???? ዘመን ይባርክልን🙏🙋💞💞💞💞🙌👏👏👏👏👏🙇🙏
ተባረክ ወንድሜ የሚባረክ መዝሙር ከድንቅ ድምጽ ቅላጽ ጋር
ዬኢየሱስ ቢላቴን ተባርክ
❤❤አየሱስ ዬኔ ዬግሌ ዬብቻሄ አሜን ❤❤
አሜን አሜን ዋው ድምጹ ዳስ ስል ጌተ ይበረክ ጸገ ይጨመረ ታበረክ
ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ። ውዱ ወድሜ። ልባችንን መንፈሳችንን ወደ ጌታ ዘወር የሚያደርጉ ይብዙልን።
ድምፅህ ያስገርመኛል..እግዚአብሄር ይባርክህ!!
you make a network in between I and Jesus. your song breaks my heart after a long years. please pray to me. I am from bahirdar. blessed again and again.
thank you
In the name of Jesus I pray that God to do wonders in your life. I pray for you the relationship with God to restore. In the name of Jesus Christ.
@@Duchess-T ameen tebarki
@@atikiltkassaw7952 keep your faith intact. God will listen. Stay blessed!
@@Duchess-T blessed your are really In God`s faith.
God Bless You My Brother Gedion Aschalew.
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ በፀጋ የራስ ታለንት
ጌታ ይባርክህ አደራ ሌሎቹን እንዳትመስል አደራ አደራ....
Berta betam desi yemil mezmur new tebareki
Jesus !!! Amazing VoiceSkill Glory to GOD
Kidusan bezi mezmure tebareku th-cam.com/video/GHKdzNUOKTc/w-d-xo.html
ተባረክ ወንድሜ :: እባክህ ደግመ ደግመህ ዘምርልን ጸጋው ይብዛልህ ::
Wow Egziabher yimesgen! what amazing voice, I found you by accident.
Endihu endezemerk Tsion enigenagn, tebareklign.
ተባረክልኝ ሰምቼ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም
ዘመንህ ይባረክ .በእርግጥ መንፈስ.ቅዱስ ካንተጋር አለ በርታ
Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek. Esey!!! Legeta kiber yihun
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏ጄላታማኮ 🙏🙏🙏
amennnnnnnnnnnnnnnnnn geta eyesus seme yebarek..........gedii ur blessed.....Tnx to God
ዘመንህ ይለምልም
ጌዲሻ ፈፅመህ ተባረክ
tebarek Gediye geta abzito yibarkih bemezmurik tebarikebetalew
Gedye bicha geta yibarkh....... yeyandandu kilatse bereket new bertaln bro👏❤👏❤🙏❤
ጌዴ ጌታ ፀጋ ያብዛልክ የምትጨምር እጄ የምትቀን አትሆን ዘመንክ ይለም ልም ስወድክ 😍😍መቼስ ጌታ በየጌዜአቶጨ ሰው አለው...ተባረክ ያረቤ ጌታይይ🙌🙌🙌
He is amazing Really I listened it so many times a time
th-cam.com/video/sR97Cl3DURY/w-d-xo.html
እየሱስ የዘላለማ ነው ተባረክ
ጌዲ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤ we Love U our gift of God !!!😢😢Gedi 🙏 you are so unique U dedicated ur Amazing Identity to Evangelism 😢😢😢❤❤❤❤❤ PRAISE GOD!!!!
Gedi Le Betekrestian setota adergo Yekebah Geta semu Biruk newo Egziabhare Telek Telk Telk aygeltsewum....!!!!!😢😢😢😢❤❤❤
በርክ በል ጌዲዬ አቤት ያረሰርሳል