ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks ,Sir&For your service our Ethiopia
Long live with health to general Adis Tedla for your contribution standing with peoples revolution to over throw the last Solomonic monarch .salute with great respect ✊🏻✋
መልካም ነዉ የታሪካችን አንዱ አካል ነዉ ። ያለዚህ ታሪካችን ጎዶሎ ነዉ ። የዚህች ተመሳሳይ ኮፍያ ግን ምናልባት ብዙ ከመታሰር ጋር እነደዉ ይገናኝ ....
I wish to see Tesfaye Woldekidane also
ጄነራል አዲስ መተዉ ተመክሮትን ስላካፈሉን እግዚአብሔር ዪስጥልን ከህዋላችን እየተማርን የፊታችንን እያጠነከርነዉ እንመጣለን። አጎቴ የተማሪ ንቅናቄ ተብሎ ስም በተሠጠዉ ዉስጥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖ ተሣትፎል፡ እንደነገረን ንጉሡ ደጋግመዉ ወጣቶቹን በመሠብሠብም ረብሻዉን እንዲያቆሙ ደጋግመዉ ዪመክርዋቸዉ ያስመክርዋቸዉ ነበር፡ ወጣቱ ግን አልሠማ ብሎ ቀጠለበት፡ ታዲያ አጎቴ ዛሪ ላዪ ሆኖ ሢያየዉ ምን ነክቶን ነዉ እንዲህ እራሣችን ላዪየዘመትነዉ ተረግመን ስደት ተረፈን እያለ ዪቆጫል፡ የሐገር ሐላፊነት የእያንዳንዱ ግለሠብ ነዉ ሐገራችንን ከረሐብና ከልመና ለመዉጣት ምግብን በመትከል ባለዉ ቦታ ላዪ ሁሉ፣ አካባቢያችንን በማፅዳት፣ አዛዉንቶችን በመርዳት፣ እርስ በርስ በመተባበር ካለብን ችግሮች እንወጣለን፡ ሁሉም መፍትሄ ያለዉ እኛ ጋ ነዉ
Shintamoch roto embasi megbat gegninet aydelem
This person might be old.I did not see anything new.
Thanks ,Sir
&
For your service our Ethiopia