General Addis Tedla sounds like a matured and balanced person. He is careful about the comments that he makes which I greatly appreciate. Trying to take the credit for removing a kind and benevolent king is really not something that anyone should be proud of. But regardless of his past or understanding General Addis is good Ethiopian. In the end the Derge took a country with 14 provinces.Under Derge Ethiopia became smaller, lost sea port., lost large real Eastate and a lot of productive young people perished. In the end communism is destructive, rotten system that was rotten from day one. It makes majority of the population abject poor.
"misinformation succeeds in layman's terms b/c it makes people feel good; people believe stories that reinforce or reward the way that they see the world"
I was surprised when he said,. If it is not for us, no one will remove the Emperor. Don't you see we are still mad at you because you remove him the greater reformist.
እናመሰግናለን❤️🙏
ጥሩ ነው በማጂስቲ ግዜ ስነሰርዐት ነበር
በዛ ግዜ ትምህርት ሰለወሰዳቹሁ
ጥሩ ነው
ተጠያቂነት በሁሉም ላይ አለ
አውነተኛ ፍርድ ደግሞ ወደፊት ነው
ፈጣሪ ጋ ስንቀርብ
ደርግም ኢህፓም ወያኔም የራሳቸው
ጥፈት አለበተው
ጥሩ ነገርም ይኖራል
አሰተያየትም ሆነ ፃሀፊዎች ሚዛናዊ
ብንሆን በመረዳት ላይ በአውነት
ላይ የተመሰረተ ነገር ብናቀርብ
ለትውልድ ጥሩ ማስተማሪያ ይሆን ነበር
General Addis Tedla sounds like a matured and balanced person. He is careful about the comments that he makes which I greatly appreciate. Trying to take the credit for removing a kind and benevolent king is really not something that anyone should be proud of. But regardless of his past or understanding General Addis is good Ethiopian. In the end the Derge took a country with 14 provinces.Under Derge Ethiopia became smaller, lost sea port., lost large real Eastate and a lot of productive young people perished. In the end communism is destructive, rotten system that was rotten from day one. It makes majority of the population abject poor.
እየገደልክ አንድነት ትላለህ? ነብሰ ገዳዮች ኢትዮጵያነ ያቀኑ ጀግኖች በአንድ ቀን ፈጃታችሁ አረመኔዎች
የቀድሞው ኢትዮጵያ አየር ሀይል ባልደረባው …… የተዋጊ አውሮፕላን አብራሪው …..የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ኢንጀነሪንግ ኮሌጅ የሚካኒካል ምህድስና የዲግሪ ተመራቂው…….ለ 17 ዓመታት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልልጣን ጓድ ሌ.ጄኔራል አዲስ ተድላ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን …እርስዎም እንደ ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ ከ30 ዓመታት የሀገር ውስጥ ስደት በኋላ በጤና ወጥተው አጠቃላዩን የህይወትዎን ውጣ ውረድ ቤተሰባዊ አቅጣጫ እና የዚያን ጊዜዋን ሀገራችንን ሁለ መና የሚሳየውን ዳጎስ ያለ መጽሀፍ በማበርከትዎ ደሰታዬን እገልፃለሁ…….በውይይቱ መካከል በዚያን ጊዜ የነበረውን ወታደራዊው ስነስርዓት እና መከባበር እየነገሩን ከሰኔ 1966 ዓ.ም የደርጉ ምስረታ ጀምሮ እስከ ግንቦት 1983 ዓ.ም. የነበረው ፖለቲካዊው ሥምሪት እና የ30 ዓመቱ ሀገር ቤት ስደት በውዴታ ግዴታ ካጣመሮት የትግል አጋርዎ ከኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ ጋር ያለዎትን መከባበር በተግባር ስመለከት እጅጉን ደንቆኛል …ረጅም እድሜ ከመልክም ጤንነት ጋር ለእርስዎ እና ለትግል አጋርዎ ለባልንጀራዎ እመኛለሁ……….በመጨረሻም በእለቱ እርስዎን አጅበው ከመጡት ወዶጆችዎ እና ባልደረቦችዎ መካከል እንደነኮሎኔል ብርሀኑ ውብነህ ያሉ ጀግኖች እና ዝነኖች የኢትዮጵያ አየር ሀይል ፓይለቶች መኖራቸውን ሳውቅ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማኝ እገልፅልዎታለሁ ……..……..
የኮሌኔል ብርሀኑ ባየህ ታናሽ ዎንድም የህክምና ዶክተር ደሳለኝ ባየህ ኢሃፖ ውስጥ ትልቅ ተሳትፎ ነበረዉ .እንዴት ነበር በቤተሰብ መሀል የነበረው ግንኙነት? ይሄ ሁኔታ በዛን ጊዜ ለነበረው የሀገሪቱ ታሪኬ ዎካይ ነበር.
"misinformation succeeds in layman's terms b/c it makes people feel good; people believe stories that reinforce or reward the way that they see the world"
ጀነራል አዲስ አይጠገቡም እውነተኛም ናቸው።
I was surprised when he said,. If it is not for us, no one will remove the Emperor. Don't you see we are still mad at you because you remove him the greater reformist.
እነደ:ደርግ:ደግሞ:ጨፍጫፊ:መንግስት:በኢትዮዽያ:ነበር:ወይ።
የሚገርመው ሁለቱም ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህም ሆነ ሌተና ጀነራል አዲስ ተድላ የተማሩ ሲሆኑ ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን ያልተማረ መሆኑ በንባብ በምርምር ጊዜውን አለማሳለፉ ህይወቱን አሳጥሮታል ብዬ አስባለሁ::
ገድላችሁ አልገደልንም ገዳዮች
ስለ ኤርትራ ሃገር መሆን እስካሁን ለብዙ ኢትይኦጵያኖች የእግር እሳት እንደሆነባቸው ይቀራል። እርግጥ ነው ጥቂት አድርባይ ኤርትራኖች "ኢትዮጵያ ወይ ሞት" ወይም "ሓንቲ ኢትዮጵያ" የራሳቸው ጥቅም ያስቀደሙ፡ በስልጣን የተደለሉ ውይም የዘር ቅልቅል የነበራቸው ነበሩ ከኢትዮጰያ እንሁን ያሉ። አብዛኛው 99% ማለት ይቻላል ግን ነፃነቱን ነበር የሚደግፍ። በነገራችን መንግስቱ ሃ/ማርያም ትክክል ነበር በፌደረሽን ብንቀላቀል ቀጣዩ ጉዛችን ያለደም መፋሰስ የራሳችን ሃገር ይኖረን ነበር። ይህም ተባላ ያም አሁን ሃገር ሆነናል፡ አንገታቹ 180 ደግሪ ብታዞሩ እንኳን አንመለሰም። አድዮስ። ያደረሳቹን ግፍ ይበቃል። ኤርትራ ን ኤርትራውያን።
sad !!! he learn nothing
don't worry about him. the question is what did you learn from this?