"በገጠመኞች የተሠጀበ የሕይወት ጉዞ" ሌ/ጄኔራል አዲስ ተድላ ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 15

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 2 ปีที่แล้ว +2

    .ጄኔራል አዲስ ተድላ በቅድሚያ ይህን ሁሉ የህይወት ውጣ ውረድ አልፈው የታሪክ ምስክር ለመሆን በመብቃትዎ እንኳን ደስ ያለዎት።ወደፊትም እድሜ እስከፈቀደ ግዜ ድረስ ተ ንቀሳቃሽ ወመዘክር ይሆናሉ የሚለው ተስፋዬ የጠነከረ ነዉ። በዚህ መድረክ ብቻ ሳይሆን በተለያየ ፕሮግራም የሰጡት ቃለ መጠየቅ የእርስዎን (Genuine Personality)ስብእና ያመለክታል።
    ብዙ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ትምህርት ሰጭ ናቸው።Thank You

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የተረጋጉ ጨዋ ስው ናቸው ስህተት ስርተናል ብሎ ማመን ትልቅነት ነው የደርግን ታሪክ ያለምንም ውሽት ስህተቱን ጭምር ቁልጭ አርገው ያስረዱን ሰው ናቸው ቀሪ ዘመንዎ የስላምና የጤና ይሁንልዎ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ እድሜ ጤና ሰለም እመኝሎታለሁ❤️🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +4

    አዘጋጆች እባካችሁ እድሜያቸው ለገፉ እንግዶቻችሁ በእጅ የሚያዝ ማይክ አትስጧቸው እጃቸው ይንቀጠቀጣል የደረት ማይክ አዘጋጁ

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀነራል አዲስ ድንቅ ናቸው እስከዛሬ ከሰማኁቸው የደርግ ባለስልጣኖች ይበልጣሉ እውነት ተናጋሪም ናቸው አንደበታቸው ደስ ይላል።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 ปีที่แล้ว +2

    በኢሳትም ተከታትየ ሰምቻቸዋለሁ ጀነራሉ በሳል ናቸው በጥበብ እና በእውነት ታሪክን ያለይሉንታ እንደ ሌሎቹ ሳይሸራርፉ በግልፅ ለማድረስ የወሰኑ ናቸው የገባኝ ነገር ቢኖር ወጣቱ ትውልድ እና የዘመኑ ፖለቲከኞች ከእኝህ ሰው በርካታ ምክር ሊያገኙ እንደሚችሉ ነው ቶሎ ቶሎ ልንጠቀምባቸው ይገባል!

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 ปีที่แล้ว +2

    ጄኔራ አዲስ ተድላ ግልፅ ጥርት አድርገው ሀኔታወችን ያስረዳሉ ብርሃኑ ባዩህ በስልጣን ሳሉ ከደርግ ብለስልጣኖች የተማሩ ያውቁ እንደ ሚብሉት ሆኖ አላገኛዋቼሁም

  • @lelijoch6377
    @lelijoch6377 2 ปีที่แล้ว

    good job

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 ปีที่แล้ว

    Arbaminch and Combolicha textile Industries are done during the Derg.Mot only this Hydroelectric power like Melka wakena and others were done.

  • @ermias6341
    @ermias6341 2 ปีที่แล้ว +1

    one question always come to my mined, How come Ethiopian celebrate Derge officials? this are criminals not hero!!!!!!!

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 10 หลายเดือนก่อน

    አርፈህ አምላክህን እያምስገንክ ቀሪ ዘመንህን አታሳልፍም ያለፈውን መውቀስ እናውቃለን በጊዜያችሁ ትቢት ወያኔን የመስለ ቆሻሻ ካንስር የተከላችሁብና አሁን ላለው የዘር መርዝ ተጠያቂዋች እናንተ ናችሁ እናንተ ያገማችሁትንነው አሁን ያለው መንግስት ዋጋ የሚከፍለው ደግሞ ያማል

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 2 ปีที่แล้ว

    The interviwer host is so amaterish. Is so cringing. His queztion and comments is so childish. Not matured enough. GOD Help Ethiopia....yete wereden deresen.....??? Betame asigi eyehone new yemetew. Dr & General....ahune Ethiopia weste...ende suger new yetadelew meselegn. Sewu...simone bich silemifelege...phd yaderegale.looool

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 ปีที่แล้ว

    Do not be foolish.They were colonels for many years.You should understand.