Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 242

  • @norad999
    @norad999 8 หลายเดือนก่อน +58

    ጌተሽ ምርጥ ሰው ነው ። አንድ ቀን መጽሀፍ ብዙ ነገር ሊያስነብበን ይችላል ። ጨዋና ለመናገር ያለው ቁጥብነቱ የሀገርና ህዝብ ወዳድ ኢትዮጵያውያን ባህሪ ነው።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ቁጥብ መሆኑን እኔም ወድጄለታለሁ❤❤❤

  • @matiwostaye8742
    @matiwostaye8742 8 หลายเดือนก่อน +65

    እያስጨረስከው፣ እባክህ! በጣም ይረብሻል፣ ያስታወስከውን ሁሉ በየመሀሉ ልናገር ስትል እሱ የሚያወራውን እያስጣልከው ነው።

    • @tirunehdemelash6706
      @tirunehdemelash6706 8 หลายเดือนก่อน +2

      ጋዜጠኛው ጌትሽ ተናግሮ እስኪጨርስ ከጠበቀ ያሠበውን የሚረሳ መሠለኝ። ማሥታወሻ ያዝ እባክህ ተቦርነ

    • @mengistukumelachew8292
      @mengistukumelachew8292 7 หลายเดือนก่อน +1

      Teborne please let him talk, why you keep on interrupting him

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 8 หลายเดือนก่อน +53

    ጌትሽ ከሀገር መውጣትህ ብቻ በራሱ ጀግንነት ነው ሽሽት ሳይሆን ስልታዊ ማፈግፈግ ነው እኳንም አልበሉብን እነዝህ ሰው በላወች ሰላም ለአለማችን

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 7 หลายเดือนก่อน +1

      Kante belay SW bela ale ende! HAHeYA Zeregna hula 😂! Game over

  • @basscliff7599
    @basscliff7599 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ጌትሽ ማሞ የሚገርም ታሪክ ነው ያለህ:: እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @tamirugirma6821
    @tamirugirma6821 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተቦርነ ጌትሽን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ።
    አንተም የእውቀት ጥግ ይዘህ ነው ነገር ግን በቃለመጠይቁነ ከምታደርግላቸው ሰዎች በበለጠ የምታወራው አንተ ነህ ጣልቃ እየገባህ ሀሳባቸውን እስከመርሳት ይደርሳሉ ይህንን እደችግር ያየሁብህን ችግር ተቀርፍ በቀጣይ እደምሰማ እምነት አለኝ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @bickim5224
    @bickim5224 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Getshe! You been through so much growing up! Thank you for sharing your story! I’m sure this will change somebody’s lives!
    You are self made talented person.
    Honestly you are a Hero and patriotic person!! You always show us how much you love your country and your people in every aspect of your music industry!
    We love you and appreciate you!!
    Thank you For Saying His Name
    THE HERO
    SEMEWERkE AREGA/ LENEN
    RIP AND THANK YOU FOR YOUR SERVICE SIR

  • @englishworld1743
    @englishworld1743 8 หลายเดือนก่อน +2

    The best information I have learned today, thank you Getish

  • @sol1921
    @sol1921 7 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቢገባን የተናገራቸው ነገሮች በተለይ አክራሪ ነኝ ያላት ነገር ከዛ የተመለሰበት ግን ተቦርነ ብታስጨርሰው አንድ ሀሳብ አንስታችሁ ትቆርጡታላችሁ በተረፈ ለእውነት እና ለሀገር ስትኖር እንደዚህ ነው ከብሄር የፀዳ አንድ ኢትዮጵያ

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 8 หลายเดือนก่อน +75

    Selam Teboren with my all respect i want say this " you talk more than your gust " I mean give them mor time to talk. Give my love to Reyot💚💚💛💛❤❤

    • @leulfilmon2274
      @leulfilmon2274 8 หลายเดือนก่อน +4

      That what I want to tell him imagine

    • @teddysiyoum5612
      @teddysiyoum5612 8 หลายเดือนก่อน +2

      You are right he couldn’t let him finish his sentence 😬 come on Men let him finish ….

    • @ZemenMedia
      @ZemenMedia 8 หลายเดือนก่อน +2

      I don’t agree. Since they know each other Teborneh tried to lead him , in each topic’s. He already mentioned at the beginning about that they will mix a lot of stuffs and so I think they did amazing!!

    • @danny19593
      @danny19593 8 หลายเดือนก่อน +2

      I agreed. . Teborn you talk to much. give a chance when you gussets finish talking.

    • @Esttse-ss2tz
      @Esttse-ss2tz 8 หลายเดือนก่อน

      This is the common behaviours of the "journalist".

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 8 หลายเดือนก่อน +5

    He was before 30 years a soldier,now his age is 42
    የሀበሻ እድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጌትሽ ይገርማል እንዲሁ በሩቁ ታሪኩን ሳልሰማ ይመቸኝ ነበር አሁን ደግሞ አስተዳደጉንና ጀግንነቱን ስሰማ የበለጠ ወደድኩት! እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 8 หลายเดือนก่อน +67

    ተቦርነ አንተ ብዙ የተናገርክ ባለተሪኩ መናገር አልሻለም።ትንሽ ጠይቀህ እንግዳዉ ብዙ ይናገር!

    • @Dagi-man
      @Dagi-man 8 หลายเดือนก่อน

      ይመስለኛል ጌትሽን ከማክበሩ የተነሳ ተቦረነ ትህትናን በማብዛት ሳያስበው ብዙ መናገር ቻለ

  • @AdeyTube3
    @AdeyTube3 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጌትሽ ጀግና የሕዝብ ልጅ ፣ አንድ ቀን ሕዝብ ዉለታህን በክብር ይከፍላሃል ። ቀን ይመጣል 💚💛🧡

    • @BirukHunde
      @BirukHunde 8 หลายเดือนก่อน

      ሰው ስላማ እድገት በስራ ነው በነቆራ የሚቀየር ነገር የለም ሃሜተኛ ሃሜተኛን ይወዳል ምን ሰራ ይሄ አዝማሪ

    • @AdeyTube3
      @AdeyTube3 8 หลายเดือนก่อน

      @@BirukHunde U know nothing about Music /art/ , u primitive farmer ባለቦቲ

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 8 หลายเดือนก่อน +11

    Getsho, you are Hero 🎉 big respect, bro 🙏 😊

  • @HK-MD
    @HK-MD 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ነገር በመፀሀፍ ይታተም የምትሉ በlike

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተቦርነም ታማኚም እንግዳ ሲያወራ አያስጨርሱም የሰው ምላስ ላይ ይቆማሉ ግን ደስ ይሉኛል

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 7 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ወንድም ጌትሽ ብዙ ውጣውረድ ያየህ ሰው ነህ ስለዚህ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድምአለም ጋሼ ክንዴ መከታዬ፡እንኳን ለዚህ በቃህ፡፡አይዞን አሁንም በፈለከው ነገር እናግዝሀለን ለዚች ሀገር የቻልከውን ሁሉ አድርገሀል፡፡እንኳን ከሀገር ወጣህ አሁንም፡፡በፈለገው ደረጃ ግፉ ቢበዛም ማቸነፋችን አይቀርም፡፡እናቸንፋለን እንታገላለን፡፡

  • @tadeyoss9066
    @tadeyoss9066 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌትሽ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ታሪክህ በህይወትም ኖረህ ለኛ ስላጋራከን እናመሰግናለን ::ለኢትዮጵያ ደምህን አጥንትህን ጏደኞችህንም የተገበረበት ነውና እስከመቼውም አትዘንጋት ::

  • @geda630
    @geda630 7 หลายเดือนก่อน

    Realy nice history..
    To hear...you are a hero 😍💪👍✅️💯

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 7 หลายเดือนก่อน +1

    Shalom the Korean Nation
    Best wishes from the bottom of my heart
    Well done

  • @AyalewSori
    @AyalewSori 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ይህንን የዘፈነው ጌትሽ ነው?በጣም እወደው የነበረ ዘፈን።

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 8 หลายเดือนก่อน +15

    ተቦርነ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ነው። በተለይ ታሪክን የመሰነድና የማስታውስ ሁለ ገብ ጥረቱና ስኬት ይገርመኛል። ከባለታሪኩ ይልቅ ብዙ አወራህ የሚል አንድ ሁለት አስተያየት አንብቢያለው።
    እንደኔ የፕሮግራሙ አቀራረብ ከአፍ እየተናጠቁ ከሚፈልጉት ርሰ ጉዳይ እየነሱ ከዚህ ቀደም ስለጌትሽና ህይውቱ፣ በህይወቱ ዙሪያ ስላጋጠሙት ውጣ ውረዶች በመሆኑ ይሁነኝ ተብሎ የተሰራ የአቀራረብ ምርጫ ነው።
    በተለይ እንደ ጌትሽ ያለ ቅርብ ስው ሲያጋጥም ይህ የጋዜጠኛው ሚና ኦዴንስ እንዳይሰላች ይጠቅማና!
    እኔ የተሰማኝ. እንደዛ ነው። ተቦርነ የኔ የሚለው የቤት ስራውን ጭርሶ ስለመጣ ጌትሽን ሲያቆርጠው እንደ ልብ ሰቀላ ኦዴንሱ ምን ይልህ ይሆንን እየጠየቅ እንዲታድም ያደርገዋል። ለኔ እንደዛ ነው የሆነልኝ። ቀጣዩ ክፍል አጓጉቶኛል። ።
    ተቦርነ ተቦርነ ነው።
    ሰሎሞን ወልደመድህን
    ማሳቹሴት ቦስተን

  • @monterox7838
    @monterox7838 8 หลายเดือนก่อน

    እንደጌትሽ ጎደኞች አይነት ጎደኛ ፈጣሪ ይስጠኝ ብዬ ተመኘው የናተ ጊዜ እውነት የሆነ ጎደኝነት የነበረበት ጊዜ ነበር በጣም ደስ ይላል።

  • @alemayehutadesse6312
    @alemayehutadesse6312 8 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽን ስላቀረብከው በጣም ደስብሎኛል በጣም የምወደው ሙዜቀኛነው ታሪኩን ስሰማው በጣም ነው ደስያለኝ ጌትሽ አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @dejaftubeHohtMedia2015
    @dejaftubeHohtMedia2015 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ መልከመልካሙና ስለ አመለ ሸጋው እንዲሁም ስለ ጀግናው ሌኒን አረጋ እንዲህ ስላነሳህ እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት .... እኛ ሰዎች በወረት ውሸት የነገሱትን እንጂ በእውነት ህይወታቸውን ለህዝብ ለማህበረሰብ ያበረከቱትን የምትገባቸውን ትንሿን ክብር መስጠት እንኳን አንችልም።ለዚህም የሌኒን ታሪክ ህያው ምስክር ነው።ስለ ሌኒን ተናግሮ መጨረስ የሚቻል ባይሆንም.... ተወልዶ ያደገው ኮረም ከተማ ነው። አባቱ በደርግ ወታደር ከተረሸኑ በኋላ ቤተሰቡ ሲበተን እሱም ገና በለጋ እድሜው በ13አመቱ ትግሉን ተቀላቅሏል።ወደ በረሃ በሚሄድበት ግዜም የወቅቱ ተለቅ ያሉት ታጋዮች(ከበአዴንም ከህውሃትም) ወደ ቤቱ እንድሄድና ትንሽ አደግ ሲል ተመልሶ እንዲመጣ ቢያግባቡትም ፈቃደኛ ባለመሆኑና የአባቱን ገዳዮች መታገል በመፈለጉ ትግሉን ከ1973 ጀምሮ ተቀላቅሏል። እንግዲህ ልጅነቱንና ወጣትነቱን በሙሉ የከፈለባት ሃገር ነች ኢትዮጵያ፤በምላሹ ስሙ እንዲነሳ የማይፈለግባት ሃገር ነች። ስሙ እንዲነሳ የማይፈለግበት ምክንያት ምን ይሆን? ቢያንስ የትግል አጋሮቹ እነ አበባው ቢያንት የበርሃ ጓዶቹ እንዴት ነው ስለ ጓዶቻቸው ማውሳት ያልፈለጉት እንኳን ስለ ሌኒን ስለ አንድ ወታደር ለወጣቶች አስተማሪ የሚሆን ታሪክ ይነገር የለም ወይ?" ብዬ ብዙ እጠይቅ ነበር እስከ ቅርብ ግዜ መልስ አላገኘሁለትም ነበር።መልሱ ግን አንድና አንድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ "እውነተኛ ሰው በገንዘብና በወረት አይገንም፤እውነትን በሚፈልጓት በእውነተኞች እንጂ" ግዜ ሊወስድ ይችላል እንጂ የጀግኖች ታሪክ ህያው ነው የወረትም አይሆንም "ሌኒን ማን ነበር?" የሚል ትውልድ ይመጣል ያኔ በሌኒን ውብና አንፀባራቂ ማንነት ብዙዎች ሰው ይሆናሉ........ ወጣቱ ሌኒን እጅግ በጣም ተወዳጅና የሰው ፍቅር የነበረው፣ለድሃ አዛኝ ጀግና ነበር .....ደግና መልካም ሰው ከመሆኑ የተነሳ ከደሞዙ ተቆራጭ እያስደረገ እስከሞተባት ወር ድረስ የሟች ጓዶቹን ልጆች ሲያሳድግ የነበረ ባለእንቁ ልብ ጀግናም ነበር።ኢህአዴግ አዲስአበባ እስኪገባ ድረስ የሌኒን ቤተሰብ በትልቅ መከራና መበታተን የነበረ ቢሆንም መከራው ብላቴናውን ሌኒንን ሳይበግረው በብዙ ዓውደ ውግያዎች ላይ በመሳተፍ ጀግንነቱን አስመስክሯል። ኋላም ኢህአዴግ አዲስአበባ ከገባ በኋላ በጦር ኃይሉ በከፍተኛ አመራርነት ሲያገለግል ቆይቷል። ከዛ.....ሌኒን አርቲስት ጌትሽ እግዚአብሔር ይስጠውና በጥቂቱ ለመግለፅ እንደሞከረው ጀግናው ሌኒን አረጋ ዘመናዊ፣ ተራማጅ፣እውነተኛ፣ሞጋች፣ለሐቅ የቆመ፣ተንኮል የማያውቅ፣ቀጥተኛ፣ልበሙሉ፣ አንባቢና ፀሓፊ፣ጀግና፣ለድሃ አዛኝ፣አርቆ የሚያስብ፣የፍቅር ሰው፣ሰውን ከልቡ የሚወድ፣ከቅናተኞችና ክፉዎች በስተቀር ሁሉም የሚወደው፣ጫወታ አዋቂ፣ቤተሰቡን ወዳጅ፣ወንድሞቹን ወዳጅ፣እያየከው የሚናፍቅክ ዘመናዊ ሰው ነበር....ስንቱን ልዘርዝረው!። ይሄንንም የሚያውቀው ሰው ሁሉ በልበ ሙሉነት የሚመሰክርለት ስብእናው ነበር። "የከፈልነው ዋጋ የተከፈለው መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ነፃነት እንጂ ለሆነ ቡድን የበላይነት አይደለም" በማለት የሚታወቀው ሌኒን በወቅቱ ለእውነት መቆም የከበዳቸውን ሆድ አደሮችና ጥቅመኞችን በመሞገት ይታወቃል። "ደም የከፈልነው ለህውሓት የበላይነትም አይደለም ፤ለብአዴን የበላይነትም አይደለም" እያለ ከ25 ዓመታት በፊት በቀጥታ ይሞግት የነበረና ማንንም ሳይፈራ ብቻውንና ብቻውን ሆኖ በግሩፐኝነት ከደለቡት ማፍያ ቡድኖች ጋር ይገጥም የነበረ ጀግና ነበር።በዚህም ዓላማቸው እኩይ በሆኑ ሰዎች ተንኮል እንዲበላ ሆኗል። በከፈለው ውድ ዋጋ ዛሬ ሌባውና ውሸታሙ በዝቶ ላይወሳ ይሆናል ነገ ግን ኢትዮጵያ ስለ ሌኒን ጀግንነት የምታወራበት ግዜ ይመጣል። "ለኔ ጀግና ሰው የገደለ አይደለም የሰውን ልብ ያሸነፈ እንጂ ሌኒን ማለት እሱ ነው" የጌትሽ ማሞ ፊት የሚያስነብበንም ያንኑ ነው።
    በመጨረሻም ይህንን ለዘመናት ተደብቆ የነበረውን የሌኒንን ስም አውስታችሁ ቢያንስ የተወሰኑ ኢትዮጵያዊን እንዲውቁ በማድረጋችሁ እናመሰግናለን። የዚህ ዘመን ወጣቶች ከሌኒን ታሪክ ብዙ መማር የሚችሉበት ብዙ ተጋድሎዎች አሉት እናም ስለ እውነተኞችና ስለ ኢትዮጵያ ስትሉ በሌኒን ጉዳይ አንድ የተሟላ ዶክመንታሪ ብትሰሩ እንደ ሚዲያ ብዙ ፍሬ ታፈሩበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አርቲስት ጌትሽ ማሞም የተረሳውን ግን የማይረሳውን ጀግናን በጥቂቱ ስላወሳከው በጣም እናመሰግናለን ስለሱ ዘፍነህ የታሰርክበት አጋጣሚም የማይረሳ ነው። ከዚህም በላይ መመስከር ትችል ነበር ብዬ አምናለሁ ግድ የለም የሆነ ግዜ በደንብ እንደምታነሳው ተስፋ አደርጋለሁ እንደውም ልክ በረሃ ላይ እንዳደረከው አንድ ቀን በሌኒን ስም ትዘፍንለታለህ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የሞቱ ጀግኖች ጓዶችህን የማትረሳ ባለመልካም ልብ መሆንህን ስላየሁ።
    በጣም እናመሰግናለን።
    Lenin the young hero!

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተቦርነ: እንግዳህ ጌትሽ ማሞን ጥያቄ ጠይቀኽው ገጠመኙን ማውራት ሲጀምር ወደሌላ አርዕስት እየዘለልክ ሳይጨርስ ባታቋርጠው ጥር ነበር! በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው!

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌትሽ ማሞ ፣ የተደበቀ ታሪክህ ተገፎ እውነታውን በማወቃችን እርካታ አግኝቻለሁ
    እንደተባለውም ጠያቂህ ፣ ተደራራቢ ጥያቄዎች ስላበዛብህ ቁምነገሮች አምልጦናል
    አንተ ግን ረጋብለህ በጨዋ አንደበት ታሪክህን ስላሰማኸን አደንቅሃለሁ
    ማንነትህን ሳላወቅ ለበረኝ ዕውር ግምት ፣ ይቅርታን እንድታደርግልኝ እለምንሃለሁ
    የኢትዮጵያ ሠራዊት ባልደረባ መሆንህን ያውቅሁት ዛሬ ነው
    እውነት ለመናገር ዛሬ ነው ዘፈኖችህን ፣ ቃለ መጠየቅ ከመደረግህ በፊት ያዳመጥኩት
    " ተቀበል " የሚለውን ስሰማ ተራ አዝማሪ መስለኸኝ ነበር ፣ ለካስ ታሪክ የሰራህ ኢትዮጵያዊ ነህ !
    ግን ትረካህ ትምህርት ስለሰጠኝ ጠንቃቄ ለማድረግ እጥራለሁ ፣ በድጋሜ ይቅርታ እለምናለሁ

  • @TibebuHealth
    @TibebuHealth 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጨዋነት የቀረበ ቃለ መጠይቅና ምላሽ ነው !

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትዬን በጣም የምወደውና የማደንቀው ድምፃዊ ነው።በአጋጣሚ ዘግይቼ ሰለአየሁት መጀመሪያ ያዳመጥኩት ክፍል2ትን ነበርና ወደመጀመሪያውም ተመለሰኩ።ጌትሸን ህይዎት ታሪክ ቀደም ሲል በሶሻል ሚዲያዎች የሰማሁትና አሁን ከራሱ ከአንደበቱ የሰማሁት የሰማይ የምድር ያህል ነው።ምናልባትም በዚህ ኦሮምኛ ሙዚቃ ይሆን ከአብይ ጋር አብሮ አደግ የበሻሻ ልጅ እንደሆነ ያቀረቡት።አቤት እነዛ የዘር ቫይረሰ ያበከታቸው አሁን ይህን ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን?????ጌትሸዬ ረጅም ዕሜንና ጤናን ከመላው ቤተሰብህ ጋ እመኝልሃለሁ።ለሚዲያውም ትልቅ አድናቆቴ ይድረሳችሁ።

  • @johnzeleke2301
    @johnzeleke2301 7 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት ጌቲሽ ማሞ አንተ ኢንተርቪው ላይ ትዝ አለኝ መሰለ ስለ ጀግና በብሔራቸው ምክንያት የሰሩት ጀግንነት እንዳይወሳ ብዙ ግፍ ሲፈጸም ነበር ለምሳሌ እኔ በተሰማበት ውጊያ ላይ ብዙ መስዋዕትነት ክፍለን ነገር ግን አመራሮቻቻን ስለ ማይፈለጉ ብቻ ውጊያው እንዳልተሳተፍን ለማድረግ እናም አንተ ስትናገር ወደ አእምሮዬ የመጣው የዛን ጊዜ በመስራትነት ያለፉ ጀግኖች ነበሩ ስለዚህ እንዳልከው እውነት ተቀብሮ አይቀርም አንድ ቀን ይወጣል እናም አንተ የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ እውነት መሆናቸውን አረጋግጥኩ ካንተ ጋርም አንድ በአጭ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ታሪኩን በተረፈ ማንኛ ደስ አለኝ ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ይህ ታሪክ ይተረካል

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጌትሺ ማሞ ተወልደ ደሰ ይላል ታሪክ ያለው ውይይት

  • @KefagnBehagerie
    @KefagnBehagerie 8 หลายเดือนก่อน +8

    Please give more time to your guest. You are taking a big share of the time you allocate,

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና 7 หลายเดือนก่อน

      But still very nice because he has lots information in his own.

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ማን እንደ ሀገር
    መሰደደክን አለወደድኩትመ
    ተሳስተሃል ምን ጉደለህ
    ለማንኛውም ሁሉነም ወደ ፊት ታየዋለህ
    መልካም እድል🙏

  • @ChaneMamo-bm5gw
    @ChaneMamo-bm5gw 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጫኔ እባላሎህ ደንበ ገዳሙ አብረን ነበርን።በዛን ወቅት የኮሩ ሪፖርተር ነበርኩ ከጌትሽ ስለ ለኒን የተናገረው እውነት ብቻ ሳይሆን እንድያውም በደንብ አልገለፀውም።ግን በሱ አንደት ስሰማ ደግሞ በጣም ደስብሎኛልጌትሽም እንደምያስታውሰኝ እርግጠኛ ነኝ

    • @brookmulat5884
      @brookmulat5884 7 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ተጨማሪ ንገረን ስለ ሌኒን

    • @AgezewHidaru-sp3xj
      @AgezewHidaru-sp3xj 7 หลายเดือนก่อน

      እባክህን ስለ ለኒን የምታውቀውን አጋራን።

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 8 หลายเดือนก่อน +1

    ገትሽ ማሞ በጣም ጎበዝ አርትስት ነው አምላክ ከንተ ጋራ ይሁን በርታ ከኤርትራዊ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 8 หลายเดือนก่อน

    Getish you really are the best. More so to able to start from nothing, abd get here very impressive.

  • @Shegeryans-entertainment
    @Shegeryans-entertainment 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ኢንተርቪው ነው ።
    Sound ቢስተካከል ደሞ 👍

  • @Henrik.d
    @Henrik.d 7 หลายเดือนก่อน

    የድምፅ ቅንብርና ጥራቱ ደካማ ነው ጉዋድ ተቦርነህ ግን ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው

  • @desalegnbelaytakele6267
    @desalegnbelaytakele6267 8 หลายเดือนก่อน +2

    Teborne... 🙏 🙏 🙏 listen to your guests, please please!

    • @ZEMEDE1281
      @ZEMEDE1281 8 หลายเดือนก่อน

      That’s what I’m saying he keeps talking we don’t know who’s the guest

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +2

    🇲🇱🇲🇱 ጌትሸ የሚገርም ታሪክ ነው ያለክ

  • @henokwondemu8711
    @henokwondemu8711 8 หลายเดือนก่อน +18

    ተቦርነ እባክህን እሱ እንዲያወራ እድል ስጠው....

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጌትሽ በጣም ይገርማል ፈጣሪ ምስክሬ ነው ዘፈኑ ገና ሳይለቀቅ ምናልባት "ከንባራና/ Kan baranaa" የሚለው ይሆናል ብዬ ስጠብቅ እሱኑ ዘፈን ተቦርነ ሲያዘፍን በጣም ነው የጨውኩት። በጣም ይገርማል አንተ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነው የኦህዴድ ኪነት ባንድ አባል የነበርከው!? ኦህዴድ ከሴይጣን የባሰ ሴይጣን ነው እስካሁን ሳይገሉህ መኖርህ ተዓምር ነው። አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ ዘላለምህን ይባርክ። ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ከፈጣሪ በታች ፍቅር ናት። ጌትሽ ማሞ ወንድሜ እኔ ትውልድና እድገቴ ወለጋ ነው የአብዲሣ አጋ ቄዬ የኦሊቃ ድንግል መንደር ለሃገሬ ለኢትዮጵያ መስዋት ለመክፈል ከመቼውም በላይ ዝግጁ ነኝ። ለአብይ አህመድና ፓርቲው " karaan sobaan deeman/darban deebii nama dhibaa" በልልኝ Injifannoon kan Uummata Itiyoophiyaatii! ጌትሽ ማሞ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክ ድል የኢትዮጵያ ህዝብና የፍቅር ነው። አሜን

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 8 หลายเดือนก่อน

    WOW IT WAS VERY INTERESTING
    THANK YOU GUYS 🙏 👌✌️💯

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 8 หลายเดือนก่อน

    You are a hero. Be big respect for you. I love you.

  • @workenhwold8406
    @workenhwold8406 8 หลายเดือนก่อน

    Respect 🙏 you more getsh mamo..good job thbornh

  • @EphremTilalem-bm2dp
    @EphremTilalem-bm2dp 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም አደክልን እንኳንም ጣሉህ ጥንካሬን እውነተኛ ደፋር የሆንከው አፈር ልሰህ ስለተነሳህ ነው። አቶ ማሞ እግዚአብሄር ከአሉ ረጅም እድሜ ከሌሉም ነፍሳቸውን ይማር

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽዬ አከብርሐለሁ❤

  • @amanmoges5779
    @amanmoges5779 7 หลายเดือนก่อน

    So dominant Teborne, please let him talk he is so humble and natural

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 7 หลายเดือนก่อน

    እረ አብቹ ሸከሸከችው አንተ ብር ግን ሰው ያረጋል አቤት መለወጥ። ጌትሽ ግን ድሮም መልካም ነበረ በርታ እንወድሀለን እናመሰግናለን ተቦርነ

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 7 หลายเดือนก่อน

    አብራን ራጅም ጊዜ ቆይታነልና የጣፋብን ጎደኛችን ጌትሽ ምን አይነት ሁኔታ ማግኛት እንችለላለን

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 8 หลายเดือนก่อน

    Oh Getsh amazing up and down wish long life

  • @senitibebu9430
    @senitibebu9430 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜንቶቹን አንብብ ተቦርነ ጥሩ ኢንተርቪው ነው ግን መስማት ያለብንን መማር ያለብንን ያህል እንዳንማር ገድበኸናል። ስንቴ አቋረጥከው? ስንቴ ሀሳቡን በታተንከው?

  • @habibkedir6203
    @habibkedir6203 7 หลายเดือนก่อน

    Where is he now? Is he in Ethiopia

  • @b.6015
    @b.6015 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉የሰው ሂወቱ አልጋ ባልጋ ይመስለናል ልብስ ለብሶ ሲወጣ ይገርማል ጌትሺ የአማራ ክልል ተወላጅ ይመስለኝ ነበር የአ፡አ ልጅ ነራል

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ምርጥ የአራድዬ ልጅ ነው ይመቸኛል በጣም

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 8 หลายเดือนก่อน

    እስኪ በማርያም ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉን በህይወት እያለ የሆነ ዝግጅት አዘጋጅታችሁ አስደስቱት ያልተነገረለት እጅግ በጣም የጥበብ ሰው ነው🙏

  • @natinaeltegen1768
    @natinaeltegen1768 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌትሽየ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርከን የበለጠ እንድንወድህ አድርጎናል እ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 8 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ምርጥ ሰዎች ስወዳችሁ እድሜ ጤና ሰላሙን ይስጣችሁ የእማማ ኢትዮጵያ ሰላሞ ተመልሶ በፍቅር በሰላም የምንኖር ያድርገን❤

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 8 หลายเดือนก่อน

      አልሚ እስቲ ደምሪኘ እማ❤

  • @seneduderesse3405
    @seneduderesse3405 8 หลายเดือนก่อน

    Getishi befitim tarikhin salwiki betam adinakihi neberiku ahun tarikihin sawiki yebelete wededikhu iwinetegnia ethiopiaw nehi zare degimo yemitiwedew kidus gebrel ginibot 19/ 9/ 2016 silehone kidus gebrel eskahunim siletebekhi wedefitim kante inadayileyhi selote new huletegniawi kifil lemayet begugut itebikalehu fetari degimo be akali indiyagenagnin mignote new 🙏💚💛❤️👍

  • @hanadawit5411
    @hanadawit5411 7 หลายเดือนก่อน +2

    Dear Teborn,
    I have been following your program for a while and have always been impressed by how you present your show, documenting videos and providing useful information to integrate with your content. Although the majority of your show is entertainment rather than a political showcase, I was shocked to hear you refer to the butcher, Prime Minister Abiy Ahmed, as "His Excellency."
    He has been responsible for the deaths of millions over the past few years. As I write to you now, Prime Minister Abiy Ahmed is orchestrating a massacre of millions of people in South Gondar. Please correct this. I believe you are trying to be respectful, but please do not confuse respect with condoning the actions of a killer like Abiy Ahmed.
    He is not paying your bills, and we know what he did to your mother's house in South Gondar by letting the TPLF attack a few years ago. Please respect those who deserve respect. I understand that you are not a political science specialist, but it is common sense not to call someone "His Excellency" if they are killing, robbing, and raping your family members. Please stop this, as it is damaging your show's credibility.
    Thank you. Other than that, please keep up the good work.

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 8 หลายเดือนก่อน +3

    *የሠው ልጅ ተነቦ ያላለቀ መጽሐፍ ማለት ነው፣ የጌትሽ ማሞ ከጥበብ ባሻገር ያለው የሕይወት ታሪክም የመጽሀፍ አዲስ ገጽ ነው~*

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie 8 หลายเดือนก่อน

    ሌኒን እጅግ ወደድኩት ቀጥል የሚገርም ታሪክ ነው

  • @danyoha
    @danyoha 8 หลายเดือนก่อน

    Just simply fantastic

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy 8 หลายเดือนก่อน +12

    የአብይን ጉዳይ ጠይቅልን ቅንጭላቱ ኦፕሬሽን ሁኖ ማሰቢያውን ማጣቱን አረጋግጥልኝ!!!!

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደሜዋ የእጁ የሚለዉን ሳይ የእጁን የሚያቅ ሰዉ አገኜሁ ብዬ ልቤ ትርትር አለ❤

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤😂😂

  • @MyHeart-bv4pg
    @MyHeart-bv4pg 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ታሪክ ነው ግን የእድሜ ነገር እውነት መናገር ይፈራል 1973 ተወልደህ 19 87 ማእረግ አገኘሁ ያልከው 14 አመትህ ለመዋጋትስ ይፈቅድልሀል ወይ

  • @awraris39
    @awraris39 8 หลายเดือนก่อน +2

    @ተቦርነ እንዳንተ አይነት ሙሉ ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም ።

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም ልጅ ነው ጌትሽ ማሞ

  • @unitedcaptive
    @unitedcaptive 8 หลายเดือนก่อน +2

    Mr. Interviewer: Let him finish before you interrupt him

  • @user-df2lc8wc6q
    @user-df2lc8wc6q 8 หลายเดือนก่อน +1

    Getsh hero god will be with you always

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 8 หลายเดือนก่อน

    Wowowowowow Getish Mamo More Big Respect for u bro❤❤

  • @adiamshimelis2837
    @adiamshimelis2837 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing Getsh 🙏🙏🙌🙏

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ጌትሽ የደቦቃ ልጅነህ ለካ እኔ የክፍልሀገር ልጅ ነው የመሰልከኝ 👌🏿👌🏿ፊትበር የዱርዬ ሰፈር ነው በኛ ግዜ የጭሶች መንደር

  • @Beth-m6i
    @Beth-m6i 7 หลายเดือนก่อน

    የአቅራቢው ድምፅ ግን ከታማኝ በየነ ጋር ይመሳሰላል

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 8 หลายเดือนก่อน +6

    Hero, Getish! Salute!

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 8 หลายเดือนก่อน +2

    ASAZENKEGN
    LASADEGEH EGZABHER LE MEZEMER YABQAH YABRALH !

  • @yimeyime9792
    @yimeyime9792 8 หลายเดือนก่อน

    Thank u getish, u are legendary

  • @eyoeltamiru2680
    @eyoeltamiru2680 7 หลายเดือนก่อน

    ተቦርነ በጣም ከመዘጋጀቱ የተነሳ ተጠያቂውን ያስጨንቃል

  • @israeltamiru3148
    @israeltamiru3148 8 หลายเดือนก่อน +3

    This be man be for 30 yaers is solger now 42 years 😂😂😂😂😂😂😂be 12 ametu wteder hone

    • @redashanko5547
      @redashanko5547 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሃል

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 7 หลายเดือนก่อน

    ተወልደ ግን የታማኝ ወንድም ነህ ወይ ጎንደር ይሁን አርማጭሆ የማቅህ ይመስለኛል

  • @abubekerhassen5273
    @abubekerhassen5273 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰው ጌትሽ ማሞ!!

  • @Worky-N
    @Worky-N 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዝግጅት

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 6 หลายเดือนก่อน

    የወደቀበት ቦታ ሀውልቱን ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ድምፁ ተማኝ በየነ እንደኔ የመሰላችሁ ሰዎች አላችሁ

    • @DJJIBI.
      @DJJIBI. 8 หลายเดือนก่อน

      Brotheru aydele

    • @anteneh41
      @anteneh41 8 หลายเดือนก่อน

      ወንድሙ እኮ ነው 😅😅😅😅

    • @anteneh41
      @anteneh41 8 หลายเดือนก่อน

      ተወልደ በየነ (ታቦርነ)

    • @haimilakew2182
      @haimilakew2182 7 หลายเดือนก่อน

      ወንድሙ ነው

    • @eyoeltamiru2680
      @eyoeltamiru2680 7 หลายเดือนก่อน

      ወንድሙ ነው

  • @surafelbh4055
    @surafelbh4055 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌትሽ እድሜ ላይ ትንሽ ዋሸክ ግን አብሽሩ አባ

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie 8 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @EteneshGuta
    @EteneshGuta 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽዬ ምርጥ የሰፈሬልጅ

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 8 หลายเดือนก่อน

    Wow I respect you brother!ግን በቃ ዘፍኑን ትተህ እግዛብሄርን አመስግነው

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 8 หลายเดือนก่อน

    Teyakewen teyeke legeteshe jegenawe lekekelte ende

  • @akeebay21
    @akeebay21 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ የኦህዴድ ከመስራቾች አንዱ ነህ ይባላል እውነት ነው....???

  • @ermitkd
    @ermitkd 8 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው✌️

  • @robilabraha4340
    @robilabraha4340 8 หลายเดือนก่อน

    Geisha mamo ke tsegaye keskes chama tekerara lay ended terefek belew betam fun yaregal Getish enough norek

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጀነራሉ ማን ይሆን የሚያዉቀዉ ካለ ጻፉልን

    • @dont3222
      @dont3222 8 หลายเดือนก่อน

      ጀነራሉ ማን እንደሆነ አውቀዋለው:: አሁን አርጅቷል:: የሆነው ሆኖ ወሬ ማውራት ምንም ጥቅም ስለሌለው: ዝም ማለት የተሻለ ነው::

  • @Addisአበባዊ
    @Addisአበባዊ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ጀለስካ በ1973 ተወለድኩ አለን እሺ ብዬ ሰማው ከዛ 1987 መቶ አለቃ ደርሼ ነበር አለ:: እኔ ምለው መከላከያ ውስጥ እድሜ አይታይም እንዴ???? ይህን የመሰለ ታሪክን ስለ እድሜው ዋሽቶ ነገሩን አምኜ መቀበል ከበደኝ:: እድሜ እኮ ፀጋ ነው:: 42 አላለም አረ እንደው ስንዋሽ ቢያንስ ትንሽ ሂሳብ እንስራ

  • @alulatafere6008
    @alulatafere6008 7 หลายเดือนก่อน

    ተቦርነ እረ ክፍል ሁለትን አስናፈከን

  • @አገርሽእንዳለው
    @አገርሽእንዳለው 8 หลายเดือนก่อน

    Very interesting ❤

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 7 หลายเดือนก่อน

    Very interesting

  • @emanuealnegassa6667
    @emanuealnegassa6667 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ የሰፈሬ ልጅ ይመችህ ወንድሜ

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭ሌሌን ወንድሜ ነው እባክህ

  • @lijhayal5611
    @lijhayal5611 8 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አህመድ ጌትሽ ማሞን እንደ ደመኛው የሚያየው በዝናሽ ታያቸው ምክንያት ነው። የጌትሽ ማሞ የቀድሞ ፍቅረኛ አሁን የአብይ ሚስት።