ፈጣን እና ጣፋጭ ጨጨብሳ አሰራር || Ethiopian Food || How to cook Chechebsa easily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 9

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል👌👍

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ሰላም ፍቅር ይሁንልን ለሀገሬቺን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

    _ሳራዬ የኔ መልካም እህት አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርክልኝ በእውነት ገራሚ ነቅ ምግብሽ ልዩ ጣፋጭ ነው ዋውውውውውውውውውው💚💛❤️_

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ ሳርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው የሚያምር የጨጨብሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ wow it's so delicious and healthy yummy yummy and taste good bales to you my sister Tanks for sharing with us 🤗 😍 👌👍🤤🇪🇹🌺❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌👍

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስልፍዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ባለሞያ እልበት የምትስሪ መስለኝ ክክ ገጠርን አስታወሽኝ ሽር♥

  • @haymanotmengistu9621
    @haymanotmengistu9621 2 ปีที่แล้ว

    Konjo new ejish ybarek chew gn ....

  • @1MOTIVATIONAL993
    @1MOTIVATIONAL993 9 หลายเดือนก่อน

    Setetbshi zayate yalwme?

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምቂጣአልወድም