የቂንጬ አሰራር kincha yummy 😋

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @deje3710
    @deje3710 2 ปีที่แล้ว +21

    ትክክል አይደለም አሰራሩ ሽንኩርቱ በትንሽ ዘይት መጠበስ አለበት በቂቤ ሽንኩርት አይቁላላም እርድ ኮሪማ ነጭ ሽንኩርት ይጨመራል በጣም ይጣፍጣል

    • @TigistGshsh
      @TigistGshsh ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ግን የሁሉም አሰራራ ይለያያል አዳድ ሰው ሽንኩራት አይጨምራም

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 ปีที่แล้ว +17

    ቅቤውን ከሽንኩርቱ በኃላ ቢጨመር ይሻላል ቅባት ነገር ብዙ እሳት ላይ ባይ ቆይ ይመረጣል ነጭ ሽንኩርት ጥሩ ነው ዕርድም ኮረሪማም ቢጨመርበት ጥሩ ነው።

  • @beyo510
    @beyo510 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @LazaMohammed-p5o
    @LazaMohammed-p5o ปีที่แล้ว +1

    Berchi wude gobaz nesh 👍😍😍😍😍

  • @semirmoha8795
    @semirmoha8795 2 ปีที่แล้ว +2

    ቂንጬሽ ያምራል ዋዉ 😋

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 ปีที่แล้ว

    Balemuya rasu andu ye set lij webet new bless u

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey 8 หลายเดือนก่อน

    amezing ❤❤❤❤❤በጣም ባለሙያ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 6 หลายเดือนก่อน

    የኔቆንጆ❤❤እናመሰግናለን

  • @YanitanG-x8w
    @YanitanG-x8w 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @ሰላሚና
    @ሰላሚና ปีที่แล้ว +3

    ኧረ የሰራሽው ልክ አደለም አቀቃቀልሽ ቆንጆ ነው ቂቤ አግለሽ ሽንኩርት ያደረግሽው ግን ትልቅ ስህተት ነው

  • @workushumiye439
    @workushumiye439 ปีที่แล้ว

    amazing በጣም ደስ ይላል

  • @umuAmartube
    @umuAmartube 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ፋሚሊዮዮ በርች ቤተሠብ ሁኛለሁ ውደ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍🥰🥰

  • @memmkl8190
    @memmkl8190 ปีที่แล้ว

    ❤❤በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ ተባረኪ 👏🙏

  • @successtube9723
    @successtube9723 4 ปีที่แล้ว

    ኑሮ በዜዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሸን እናመሰግናለን

  • @eyerusgoderewa
    @eyerusgoderewa 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅቤከሌለበዘይትብቻመስራትይቻላል

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @bebyalex4235
    @bebyalex4235 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @asratduta4992
    @asratduta4992 หลายเดือนก่อน

    ቅንጫውን በግራም እና እሚፈላ ውሃ በሊቲር ቢሆን ጥሩ ነው

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ስትቀቅይ ግን ሽንኩርት በቅቤ ይቁላላል????????

  • @fatumatube6557
    @fatumatube6557 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው የሰራሺው እህት በርቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ እንዛመድ

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam yasegomgale enamsegnalen

  • @selaminatube3092
    @selaminatube3092 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ

  • @myculturetube2976
    @myculturetube2976 4 ปีที่แล้ว

    Thank you family first konjo aserar nw kinche is one of my favorite food

  • @AsresSewagegn
    @AsresSewagegn ปีที่แล้ว

    Ok

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 4 หลายเดือนก่อน

    Hule endih teneteletelesh new yemetabeseyew? Le ejesh azeneku, new weyes le video sew bet hedesh new, teneteletelesh mabesel Yezegal

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው፣

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว +2

    you explain it well. I love with እርድ እና በዘይት። እኔ ደግሞ በጣም ሽንኩርት ሲበዛ እወዳለሁ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን 😍

  • @hanasiltan5611
    @hanasiltan5611 2 ปีที่แล้ว +1

    የሽንኩርት ጥቅም ምንድነው

  • @demistwewe6799
    @demistwewe6799 2 ปีที่แล้ว

    Gobeze 👍

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 ปีที่แล้ว

    Okok😂

  • @selamawitfeyissa8126
    @selamawitfeyissa8126 4 ปีที่แล้ว +1

    Great job but I don like to put Onion at all

  • @Black38021
    @Black38021 ปีที่แล้ว

    👌👌

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 4 ปีที่แล้ว

    Hi Family first thanks for presenting your recipe for us. አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ 🙏🏾

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 ปีที่แล้ว

    Beteseb

  • @abdomohamed7944
    @abdomohamed7944 ปีที่แล้ว

    OK thank you

  • @YesewzerEnawgaw
    @YesewzerEnawgaw ปีที่แล้ว

    berichi gonez

  • @hanaamen859
    @hanaamen859 4 ปีที่แล้ว +1

    Pls የገብስ ቄንጪ የት ይገኛል ኬርፎር አለ በርቺ በጣም ጓበዝ ነሽ

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 4 ปีที่แล้ว

    watching 😍

  • @mintesnotlegeta
    @mintesnotlegeta 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @yeta
    @yeta ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @Semir5654
    @Semir5654 2 ปีที่แล้ว

    Medegawun belekesh betareg aref new

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 4 หลายเดือนก่อน

    Menunm alechaleshebetem.. lela TH-cam video mokeri, megeb balefebet gin endatalefi, AROGIT

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 ปีที่แล้ว

    አጃ እናቃለን ።

  • @tesfayeasnake840
    @tesfayeasnake840 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድድድድድድድድ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 ปีที่แล้ว

    በጣም ግልፅ አሰራር አብሶ የወሀው ልክ !

  • @mintesnotlegeta
    @mintesnotlegeta 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Habib 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meku90829
    @meku90829 4 ปีที่แล้ว

    Thank you family

  • @selomifamilytube2719
    @selomifamilytube2719 4 ปีที่แล้ว

    Selam lezi bet beteseb enhun

  • @rb2782
    @rb2782 10 หลายเดือนก่อน

    ስታወሪ በጣም ነው ደስ የምትዩ❤❤❤❤

  • @amuta2003
    @amuta2003 ปีที่แล้ว

    ቂጥሽ ይባረክ😊

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

    ምንድነዉ ይሄ አሰራር ሽንኩርቱ ሳይቁላላ ይሄማ ሽንኩርት የምያስፈልገዉ አሰራር አይደለም

  • @kinfeyenadu7175
    @kinfeyenadu7175 ปีที่แล้ว

    When mention the ingredients it will be more helpful if the subtitle or caption included in your video 😮

  • @sanchezyt8226
    @sanchezyt8226 4 ปีที่แล้ว

    Hey New friend here for support

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว

    መጅላው ከቁመትሽ በላይ ሆነኮ 😅

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +3

    ቂንጬ ለመስራት ቂጬ ያስፈልገናል አላለችም 😅😅አይ ሚክስ ሚክስ

  • @memmkl8190
    @memmkl8190 ปีที่แล้ว

    በስኳረ ማረግ አይቼልም

  • @ageramengiste7840
    @ageramengiste7840 2 ปีที่แล้ว

    Jegna