ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመሰግናለሁ ለምታደርጉት ት/ት ግን አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ሳአትን ባይወስዱ ጥሩ ነው ቀጥታ ወደስራ ወይግቡ ማጠብ መታጠብ መልቀም መብዛት ማነስ ይህን የመሰሉ ነገሮችን ማስረዳት አስፈላጊ አይመስለኝም ቀጥሉበት እናመሰግናል mother
ቪዲዮው በታየው ሰዓት መጠን ስለሚከፍላቸው ነዋ😂
ትክክል እኔም የተንዛዛ ሆኖብኝ ገርሞኝ ነበር😂😂😂😂
ፍቅር የሆነች ሴት.. ደግሞ ቁርጥ ብላ እናቴን ትመስለኛለች... ሁሌ ሳያት እናቴን ታስታውሰኛለች..
ማም ካንች ባላውቅም ከእሩዙ ላይ ውሃውን ከሚቀነስ እሩዙ በተሰፈረበት እቃ ለ1 እሩዝ 1ከግማሽ ውሃ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነው ሊላው ትክክል ነሽ ሞክሪው
Betseb enehun
እግዚአብሔር ይባርከዎት ደስ የሚሉ እናት ስወደዎት ንፁህ ጥንቁቅ እናት
ማዘረየ እኮን ደህናመጡ ጠፍተውነበር በሠላምነው እነመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አማኑኤል ይስጥልን
Endemamer bekenenet
Thank you so much! you remind me so much of my mom!!! I am a college and your videos help !!!
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት እደርሶ ያለ የህዝብ እናት ቢበዛ ምናል እድሜ ይስጥልን እናታችን
Betseb enehu
ማዘርዋ ስለምግብ አሠራር ለሠጡን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ረጋብለው ሲያስተምሩ ካለባበሠወ ጋር እናቴ ትዝ አለችኝ ቁርጥ ማሚን አላህ እድሜ ይስጥወት
ምርጥ ኢትዮጽያዊ እናት ለልጆቹዋ ሞያ ታስተምራለች እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ እናት
ማሚዬ ውድድ ነው የማረጎት ከንግግሮ ከነ ንፅህናዎ ቁርጥ አክስቴን ነው የሚመስሉት እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦኦት ❤❤❤
ማሚ በጣም ይመቻል እድሜ ላች ባለ ሙያ አዴረግሽኝ ጤና ይስጥሽ። እሽ ኮሜንቶች እናተ የማትሰሩትን እስዋን አፍጥኝ ምናምን የምትሉት ከፈለጋችሁ አለማየት ካለዛ የኢትዮጵያ ምግብ የታወቀ ነው ሰአት ይፈጃል ሶብር አድርጉ። እሁሉም ላይ ፍጠኝ ነው የምትሉት እባካችሁ አመስግኑ። ለኛም የሚገባን እዴእሳ እረጋ ብላ ስታሳየን ነው
ማዘር እየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥል ወሏሂ በጣም ምርጥ እናት ናቸው እናቴን አስታወሱኝ የፊታቸው ፈገግታ
እና መሰግናለን ማሚዬ uuuuuuuuffffff መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ የማሚዬ ምግብ ምበላ የእናት እጅ ማር እኮ ነው
በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን
ማሚ ሰላም ነሽ የኔውድእጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው።እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሽ እናቴ ኑሪልኝ ሐና
የነ ዉዱ እናት በዉሀ አየዘፈዘፈሚ ማለተ ነወ የነ ሰቴዩ በዉሀ ዛፈዘ ተለኘለች
ማዘርዬ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤናአብዝቶ አባስቶ ይስጥልኝማዘርዬ ከሩዙ በርሶ እጅ ብጎርስ ክትፎ እደጎረስኩ እቆጥረው ነበር
Betseb enehun beknenet
እድሜ ይስጥልን ማዘርየ ሑሉ ነገርሽ ጠፈፍ ያለ ሴትነት ብቻ ሳይሆን ፅዳት ምን ያክል ጠቃሚ እንደሆነ ለኛ ለደካሞች ልጆችሽ እያስተማርሽን ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን። እኔ በሩዝ ማብሰያ ነበር ምጠቀመው። ይሄም ወድጄዋለው።
ማሚየ እንድሜና ጤና ይስጥልን
ማሚ ዬ ጥሩ ነዉ ግን ሩዝ ሲቀቀል በፍፁም ማማሰል የለበትም ከተማሠለ ይቦካል በቀዝቃዛ ዉሃ ካጠብነዉ በዋላ መቀቀል ያለብንም በቀዝቃዛ ዉሃ ነዉ እሩዙን ከላይወሃዉን ትንሽ ሰፈፍ ካለ እሳት ላይ መጣድ ገዛ ትንሽ ደቂቃ ከፈላ በዋላ ከፈት አድርጎ አይቶ ውሃዉን አንደመምጠት ካለ ቶሎ እሳቱን ማጥፋርት ገዛ እራሡ በህንፋሎቱ ይበስላል ማጣፈጫውን ማዘር እንዳሉት ሆኖ
Fikire Girma ሸ
Fikire Girma lek nesh eruzun katateb bohala be fela weha biyans 30 dekika ke tezefezefe sesera betam arif eruz nw yemihonew
Fikire Girma u
Tekekel new
እሩዝ ለመስራት እማ ማን ብሎኝ እጅ ያስልሳል እድሜ ለ አርቦች ለማንኛውም እናመሰግናለን
Makda temsgan ትክክል
ማሚየ አላህ ይስልን እረጀም እድሜ
እናመሰግንአለንእናታችን
Zahra Saeid
Makda temsgan endesu aybalim..
ሁሉም ነገር ሀሪፍ ነው እናታችን እናመሰግናለን ነገር ግን የሰአት አጠቃቀም ችግር አለ ለምሳሌ ይህን አሰራር ለእኛ ለመስራት 30 ደቂቃ ቢወስድም ስታሳይን ግን 10 ደቂቃ ወይም ወዚያ ያነሰ መሆነረ ነበረበት እናመሰግናለን
ማማ ብጣም ነው ሚወድሽህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
O my God እንዴት ዓይነት ጎበዝ ሴትዮ ነሽ ኣንችን ግን እርግጠኛ ነኝ የአስመራ ማርይም እጅሽን ስማሻለች ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ፣ የኔ ናት ግን ኣደራሽን ቀጥይበት ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ( ቻነልሽ ) ሁል ግዜ ነው ምከታተልሽ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው ። የኣፍሽን ቃላቶች ልክ እንደ ማር ነው ሚጣፍጡኝ እድሜ ይስጥሽ ጤናሽን ይጠብቅልኝ ባለቤትሽና ልጆችሽ በሙሉ እ/ሔር ይጠብቅሽ ፣፣፣የአስመራ ሰው ነኝ ብዙ ኣማርኛ ግን ኣልችልም በጣም ይቅርታ ፣በሚቀጥለው ፕሮግራምሽ እንገናኝ በጉጉት እየጠበቅኩሽ ነው እስከዛ ጤና ሁኚ ፣እወድሻለው በጣም ። bye
በጣም ነው የምንወዶት እናታችን ብዙ ነገር ተምረናል
ማሚየ በጣም ብዙ ነገር እየተማትኩ ነው በርችልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
እናመሠግናለን
ጥናቱ ተገባዷል። ገብስ ፤ አጃ ፤ ማሽላ ፤ በቆሎ እና ስንዴ ከታመሰ በኋላ በደንብ ታሽቶ ተቦክቶ ከ24 ሰዓት በኋላ አብሲት መጣል እና ለ12 ሰዓት አቆይቶ መጋገር ። የአይን ማውጣት ችግር የሚከሰት ከሆነ የሚጋገር ዕለት በጣም ትንሽ የዳቦ እርሾ መጨመር። ይደርቃል ተብሎ ከታሰበ የቡኮ ዕለት batter enhancer ከእርሾ ጋር መጨመር በቂ ነው ። ከላይ የአሉትን እህሎች እንደ አስፈላጊነቱ መደባለቅ ይቻላል ( ሲደባለቁ ጤፍ ከሌለ ስንዴ ሁሌም መኖር አለበት)። ከጤፍ ጋር የአለው ልዩነት መታመስ እና ግሉተን በውስጣቸው መያዛቸው ነው ።የጥናቱ መነሻ በአገሪቱ ውስጥ የጤፍ እጥረት መከሰት ነው ። የምግብ ባለሙያዎች አስተያየት ስጡ !!!
Thank you mamaye....blessed women thank you for sharing all you know....Gbu
ማዘር ብዙ የምግብ አሰራር አስተምረውኛል ይቀጥሉብት ነገር ግን በጣም በጣም ጊዜ ባይወስዱ ጥሩ ነው ብዙ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ይሞክራሉ እጅ በመታጠብ የታወቁ እቃዎችን በማስረዳት ወ.ዘ.ተ ምናልባት የሌሎችን ቪድዮ ይመልከቱ እንዴት ባጭር እና በፍጥነት እንደሚያቀርቡ
Minecraft play ትክክል ነሺ ማር አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ትናገራለቸ ወሬ ማብዛ ትወዳለች
nice
that's the way of ethiopian mothers. she's used to that can't help it. get used to it
Minecraft play enatoch endezik nachew mare enam enate endezik nat wanaw gen tmhrtu bcha new kkkk
Asma Nsar። ክፍት አፍ .........
I Thank You a Lot ... edema ke tena gar emegnleshalew MAMAYEEEE>>>>
አቤት ድብላል ወቅጠው ብጨምሩበት ጣእሙ በጣም ጥሩ ይሆናል ወይም ይጣፍጣል ለነጭ ሩዝ ድንብላል በጣም ጥሩ ነው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ እንዴት አረገሽ ምንአይነት እሩዝ ሢሠራነው የሚገባው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ ድብላሉማለቴነው
Humble, quite, wise
እናቴ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወዶታለሁ የብዙ ሞያ እናቴ ኖት
እናመስግናለን እማማ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እናቴ እዴሜ ያርዝምሎት የድፍን ምሥር አሠራረ ቢያሣዩን
ማምየ እናመሰግናለን ጥሩ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
Endemamer be Kennet
እናመሠግናለን ማሚ
እናመሠግናለንማማበዶሮናበሥጋአሣይን
እናመሰግናለን ማዘር የፓስታ ፍርኖ አሰራር ቢአሳዩን ማዘር
አላህ ይሥጥልኝ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
Umer Hassan
Tsehay Getenet ኧረ እንደትነው እኔም ፈልጋለሁ አውቀሽ ከወነ ንገሪኝ እህት
አላወኩትም konjooo
እሺ እህትአንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታጋርየዱለት አሰራር ንገሪኝ የምታውቂው ከሆነ እኔ የሆ አሰራር አይቸነበር ጨጋራ ጉበት ልብ ነው አንድላይ ያኔ እሷበቅቤ ያደረገችው በዘይት አይቻልምእና ይሄን ነውያየሁት ግን እኔሰርቸአላውቅም አላውቅምምየምታቂ ከሆነ ንገሪ እሺ ሆዴ ላስቸግርሽ ማሬ
ቆንጆ ነው ግን አጠር ቢል? ከጊዜ አንፃር.
ክክክክትልቅ ሰወ ናቸው ምን ይደረግ ።በበኩሌ ሁሌም ተዘጋጅቼ ነወ የምመጣዉ የሳቸወን ቪዲዮ ለማየት ከፈለኩ ረጅም መሆኑን አዉቄ ለማለት ነወ።አለበለዚያ አልጫንም ቪዲዮ አቸወን ።But i respect her.
እናመሰግናለን
ቅቤ አዘገጃጀት ወይንም ቅቤ ማንጠር ያሳዩን ማም
eman eman አሳይተውናል እህቴ ቅቤ እዴት እደሚነጠር ግቢና ፍልጊው
እኔስ የማሪያም ነኝ Tehaya Belihu. የትብየልይ እህት ንገሪኝ ቅቤ አነጣጠር ማየት እፈልጋለሁ ማሬ ንገሪኝ ከይቅርታጋር
ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ የየ ሢና ኑር
Me You
እናመሰግናለን ማዘር ግንየባስታ ፊኖቢያሳዩን ስለማላቅነው
እናመሠግናለን እናታችን
በጣም ነው እማመሰግነው .......... ሩዝ መቀቀል በደንብ አልችልም ነበር።
እኔ ጭራሽ ስደት ሙያየን አስጠፍቶብኛል አሣስቦኛል ልጅጋ ነው እና ፅዳት ብቻ ነው ስራየ
እማምየ እድሜ ከጤናጋ ይስጥወቱ።
ወይዘሮ አዳነ እንዴት ነዎት? እጅ ይባርክ ከርስዎ ብዙ ተምራለሁ በጣም አመሰግናለሁ ። እግዚአብሄር ይባርክዎት ። እኔ ኤርትራዊት ነኝና ቅመሞች አላቃቸውም ለምሳሌ ቀንዶ በርበሬ፣ የስጋ ማጥበሻ፣ ቆጭቆጫ የመሳሰሉት አላቃቸም እና በትግርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቢነግሩኝ ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ማማ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ m
ማዘረ እረሜና ጤና ይሥጠወት እናመስግናለን ከልብ
መልካም መምህርት
እናመሰግናለን ማሚዬ
mather you can use 1 cap of rais 2 cap of whater same cap
mamay betam enamesgenaln edmiwtn yarzemeln maryy ( ግን ጥያቄ ጠይቂ አልተመለስልኝም የጠጅ አጣጣ የስሩት እስካሁን. አላገኝውትም hollo habesham sebscrb arku alagegnwetm kalaschgerkuwt shere yargulgn ?????
hiwot demeke legna tekami new miyasayun hulu
Z bint islam. awe betam tkami new akalhu enem mn alkugn ???
hi hiwot here is the link for the video th-cam.com/video/pDRE5bvGeb0/w-d-xo.html
adane . plss ልክ እንደዚህ አድርገህ የመከለሻ አሠራር ሄሎ ሀበሻ ላይ አላገኘነዉም በዚህ ላክልን ወንድም
mazerye enimsegin alen
ስለትምህርቱ እናመሰግናለን እድሜ ላረብ ሀገር ተምረነዋል እንዳስተያየት ግን በጣም ግዜ ይፈጃሉ ማዘር
Genet Genet
እናመስግናለን ማማዬ ኑሪልኝ
ተባረኩ እማማዬ
እናመሰግናለን ማዘረየ እጀወ ይባረክ
ቁርፍድ እና ሔል የሚጨመርዉ ሩዝ ቡካሪ የሚባል ነዉ
betseb enehun
እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ
እናቴ በጣም አመሠግናለሁ ግን ከቻሉ ሥጋ ጥብሥ ብታሣዩኝ ማም
እናመሰግናለን እናታችን
እናመሠግናለን ማማዬ ኑሪልን
ማማዬ ጤናሽን እዴት ነሽልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን ያኑርልን ማማዬ እደሩዙ ይለያያል ወይስ እኔ በምሰራበት ቤት እሩዙን ቢያንስ ከ20-30 ደቂቃ በውሃ ዘፍዝፌ ማስቀመጥ አለብን ግን
እናመሰግናለን ማዘር ግን አሳጥሩት በጣም ነው የሚርዝመው ቤዶውው
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
ሳሪ ፍቅር ወሎ
በጣም እና መሰግን አለን እናታችን
ዋው
mameya wehawen kedemeya meteno mechemere Ayeshalem?
ለ አን ካብ ሩዝ ሁለት ካብ ውሐ ጨምሮ ማብሰል የተሻለ መሠለኘ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እማ እግዚአብሔር ይስጥሽ
እማይዬ አመሰግናለሁ ተባረኩ።
ግን እሄን ሁል ሰአት እየለፈሽ ነዉ ብር ይከፈለሸል ይሁን አለህ ይገዘሽ ይንዲዉም ጤነና እድሜ ይሥጥሽ mother
ማዘር እናመስግናለን ሩዝ ሳውወች ይቀቅሉ እኔም እሩ በመቀቀል እልቻልም ከ5 አይነት በላይ እስራለሁ ግን ከማዘር አበልጥም
እኔስ የማሪያም ነኝ Tehaya Belihu
Mathery betam akebrotalhu tmhrtot betam des ylal edemena tena ystot enamsgnalen God bless you.
Waw enata ejwot ybarekln እናትነቱ ሲታስብ በራሱ እንዴት ደስ ይላል ቶሎ እሞክረዋለው ተመችቶኛል
ማዘርየ እናመሰግናለን
Hey , that was really good explanation and 10q alot but nex time plz post IT with some english text bcoz we all habesh ppl could't listen Amharic language..
ምርጥ ባለሙያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ ማም
thanks mom😍eji yibarek👌
thank you very much
በጣማ እናመሠግናለን አላህ እሬሚ ይሥጥልን
እናመሠግነለን ማዘር ጎበዝ
ጥርስዎን ተሻለወት ማዙካ?
ስወዶት እኮ motheriye አይጥፉብን
እጅግ ያምራል በተለይ ንጹህነትሽ ማማዬ
እኛም እናመሠግናለን
Tks
okay mama thank you
ጤና ይስጥልኝ እኔ የሩዝ እንጀራ አገጋገሩ እባክሺ አስተምሪኝ
betame harif thanks mom
I am Somalia Ethiopia I know how to cook rice different type anyway mama thank you
muna Ali Can I get your number so that I will call you and get something me information how to cook rice in your method. Pls
Enamesegnalen Mamaye
ይቅርታ ውዶቸ እርድ ባረቦችጋ ኩርኩም የሚባለው ነው ሳህ?
H Bint Omer ያባቱአ ልጅ አወ
አወ እህት እርድ ማለት ባረቦቹ ኩርኩም ነው
H Bint Omer ያባቱአ ልጅ አው
አዎ.ኩርኩምማለትበአረበኛ.እርድነውእህት
Ere እርድ ኩርኩም አደለም ካሪ ነው
👍እናመሰግንለን
ሥቶች ተሜሩ ከእናታችን መቸም f b ቂጭ ብላችሁ እሩዙን እዳታሳሩት
ይሽሽሽ
betam betammmm enwedewalen yemgb zgjetwen kelb enamesegnalen
ቆጆነው
እድሜና ጤና ያድልልልን እማ
amesegnalew rise skekil andm ken tesaktolgn ayakm yihe video yiredagnal bye amnalew thank you mama..ejish yibarek
አመሰግናለሁ ለምታደርጉት ት/ት ግን አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ሳአትን ባይወስዱ ጥሩ ነው ቀጥታ ወደስራ ወይግቡ ማጠብ መታጠብ መልቀም መብዛት ማነስ ይህን የመሰሉ ነገሮችን ማስረዳት አስፈላጊ አይመስለኝም ቀጥሉበት እናመሰግናል mother
ቪዲዮው በታየው ሰዓት መጠን ስለሚከፍላቸው ነዋ😂
ትክክል እኔም የተንዛዛ ሆኖብኝ ገርሞኝ ነበር😂😂😂😂
ፍቅር የሆነች ሴት.. ደግሞ ቁርጥ ብላ እናቴን ትመስለኛለች... ሁሌ ሳያት እናቴን ታስታውሰኛለች..
ማም ካንች ባላውቅም ከእሩዙ ላይ ውሃውን ከሚቀነስ እሩዙ በተሰፈረበት እቃ ለ1 እሩዝ 1ከግማሽ ውሃ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነው ሊላው ትክክል ነሽ ሞክሪው
Betseb enehun
እግዚአብሔር ይባርከዎት ደስ የሚሉ እናት ስወደዎት ንፁህ ጥንቁቅ እናት
ማዘረየ እኮን ደህናመጡ ጠፍተውነበር በሠላምነው እነመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አማኑኤል ይስጥልን
Endemamer bekenenet
Thank you so much! you remind me so much of my mom!!! I am a college and your videos help !!!
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት እደርሶ ያለ የህዝብ እናት ቢበዛ ምናል እድሜ ይስጥልን እናታችን
Betseb enehu
ማዘርዋ ስለምግብ አሠራር ለሠጡን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ረጋብለው ሲያስተምሩ ካለባበሠወ ጋር እናቴ ትዝ አለችኝ ቁርጥ ማሚን አላህ እድሜ ይስጥወት
ምርጥ ኢትዮጽያዊ እናት ለልጆቹዋ ሞያ ታስተምራለች እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ እናት
Endemamer bekenenet
ማሚዬ ውድድ ነው የማረጎት ከንግግሮ ከነ ንፅህናዎ ቁርጥ አክስቴን ነው የሚመስሉት እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦኦት ❤❤❤
ማሚ በጣም ይመቻል እድሜ ላች ባለ ሙያ አዴረግሽኝ ጤና ይስጥሽ። እሽ ኮሜንቶች እናተ የማትሰሩትን እስዋን አፍጥኝ ምናምን የምትሉት ከፈለጋችሁ አለማየት ካለዛ የኢትዮጵያ ምግብ የታወቀ ነው ሰአት ይፈጃል ሶብር አድርጉ። እሁሉም ላይ ፍጠኝ ነው የምትሉት እባካችሁ አመስግኑ። ለኛም የሚገባን እዴእሳ እረጋ ብላ ስታሳየን ነው
ማዘር እየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥል ወሏሂ በጣም ምርጥ እናት ናቸው እናቴን አስታወሱኝ የፊታቸው ፈገግታ
እና መሰግናለን ማሚዬ
uuuuuuuuffffff መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ የማሚዬ ምግብ ምበላ የእናት እጅ ማር እኮ ነው
Betseb enehun
በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን
ማሚ ሰላም ነሽ የኔውድ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው።
እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሽ እናቴ ኑሪልኝ
ሐና
የነ ዉዱ እናት በዉሀ አየዘፈዘፈሚ ማለተ ነወ የነ ሰቴዩ በዉሀ ዛፈዘ ተለኘለች
Betseb enehun
ማዘርዬ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤናአብዝቶ አባስቶ ይስጥልኝ
ማዘርዬ ከሩዙ በርሶ እጅ ብጎርስ ክትፎ እደጎረስኩ እቆጥረው ነበር
Betseb enehun beknenet
እድሜ ይስጥልን ማዘርየ ሑሉ ነገርሽ ጠፈፍ ያለ ሴትነት ብቻ ሳይሆን ፅዳት ምን ያክል ጠቃሚ እንደሆነ ለኛ ለደካሞች ልጆችሽ እያስተማርሽን ነው እናመሰግናለን
Betseb enehun
እናመሰግናለን። እኔ በሩዝ ማብሰያ ነበር ምጠቀመው። ይሄም ወድጄዋለው።
ማሚየ እንድሜና ጤና ይስጥልን
ማሚ ዬ ጥሩ ነዉ ግን ሩዝ ሲቀቀል በፍፁም ማማሰል የለበትም ከተማሠለ ይቦካል በቀዝቃዛ ዉሃ ካጠብነዉ በዋላ መቀቀል ያለብንም በቀዝቃዛ ዉሃ ነዉ እሩዙን ከላይወሃዉን ትንሽ ሰፈፍ ካለ እሳት ላይ መጣድ ገዛ ትንሽ ደቂቃ ከፈላ በዋላ ከፈት አድርጎ አይቶ ውሃዉን አንደመምጠት ካለ ቶሎ እሳቱን ማጥፋርት ገዛ እራሡ በህንፋሎቱ ይበስላል ማጣፈጫውን ማዘር እንዳሉት ሆኖ
Fikire Girma ሸ
Fikire Girma lek nesh eruzun katateb bohala be fela weha biyans 30 dekika ke tezefezefe sesera betam arif eruz nw yemihonew
Fikire Girma u
Tekekel new
እሩዝ ለመስራት እማ ማን ብሎኝ እጅ ያስልሳል እድሜ ለ አርቦች ለማንኛውም እናመሰግናለን
Makda temsgan ትክክል
ማሚየ አላህ ይስልን እረጀም እድሜ
እናመሰግንአለንእናታችን
Zahra Saeid
Makda temsgan endesu aybalim..
ሁሉም ነገር ሀሪፍ ነው እናታችን እናመሰግናለን ነገር ግን የሰአት አጠቃቀም ችግር አለ ለምሳሌ ይህን አሰራር ለእኛ ለመስራት 30 ደቂቃ ቢወስድም ስታሳይን ግን 10 ደቂቃ ወይም ወዚያ ያነሰ መሆነረ ነበረበት
እናመሰግናለን
Betseb enehun
ማማ ብጣም ነው ሚወድሽህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
O my God እንዴት ዓይነት ጎበዝ ሴትዮ ነሽ ኣንችን ግን እርግጠኛ ነኝ
የአስመራ ማርይም እጅሽን ስማሻለች ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ፣ የኔ ናት ግን ኣደራሽን ቀጥይበት ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ( ቻነልሽ ) ሁል ግዜ ነው ምከታተልሽ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው ።
የኣፍሽን ቃላቶች ልክ እንደ ማር ነው ሚጣፍጡኝ እድሜ ይስጥሽ ጤናሽን ይጠብቅልኝ ባለቤትሽና ልጆችሽ በሙሉ እ/ሔር ይጠብቅሽ ፣፣፣
የአስመራ ሰው ነኝ ብዙ ኣማርኛ ግን ኣልችልም በጣም ይቅርታ ፣
በሚቀጥለው ፕሮግራምሽ እንገናኝ በጉጉት እየጠበቅኩሽ ነው እስከዛ ጤና ሁኚ ፣
እወድሻለው በጣም ። bye
በጣም ነው የምንወዶት እናታችን ብዙ ነገር ተምረናል
Betseb enehun
ማሚየ በጣም ብዙ ነገር እየተማትኩ ነው በርችልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
እናመሠግናለን
ጥናቱ ተገባዷል።
ገብስ ፤ አጃ ፤ ማሽላ ፤ በቆሎ እና ስንዴ ከታመሰ በኋላ በደንብ ታሽቶ ተቦክቶ ከ24 ሰዓት በኋላ አብሲት መጣል እና ለ12 ሰዓት አቆይቶ መጋገር ። የአይን ማውጣት ችግር የሚከሰት ከሆነ የሚጋገር ዕለት በጣም ትንሽ የዳቦ እርሾ መጨመር። ይደርቃል ተብሎ ከታሰበ የቡኮ ዕለት batter enhancer ከእርሾ ጋር መጨመር በቂ ነው ። ከላይ የአሉትን እህሎች እንደ አስፈላጊነቱ መደባለቅ ይቻላል ( ሲደባለቁ ጤፍ ከሌለ ስንዴ ሁሌም መኖር አለበት)። ከጤፍ ጋር የአለው ልዩነት መታመስ እና ግሉተን በውስጣቸው መያዛቸው ነው ።
የጥናቱ መነሻ በአገሪቱ ውስጥ የጤፍ እጥረት መከሰት ነው ።
የምግብ ባለሙያዎች አስተያየት ስጡ !!!
Thank you mamaye....blessed women thank you for sharing all you know....Gbu
Betseb enehun
ማዘር ብዙ የምግብ አሰራር አስተምረውኛል ይቀጥሉብት ነገር ግን በጣም በጣም ጊዜ ባይወስዱ ጥሩ ነው ብዙ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ይሞክራሉ እጅ በመታጠብ የታወቁ እቃዎችን በማስረዳት ወ.ዘ.ተ ምናልባት የሌሎችን ቪድዮ ይመልከቱ እንዴት ባጭር እና በፍጥነት እንደሚያቀርቡ
Minecraft play ትክክል ነሺ ማር አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ትናገራለቸ ወሬ ማብዛ ትወዳለች
nice
that's the way of ethiopian mothers. she's used to that can't help it. get used to it
Minecraft play enatoch endezik nachew mare enam enate endezik nat wanaw gen tmhrtu bcha new kkkk
Asma Nsar። ክፍት አፍ .........
I Thank You a Lot ...
edema ke tena gar emegnleshalew MAMAYEEEE>>>>
አቤት ድብላል ወቅጠው ብጨምሩበት ጣእሙ በጣም ጥሩ ይሆናል ወይም ይጣፍጣል ለነጭ ሩዝ ድንብላል በጣም ጥሩ ነው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ እንዴት አረገሽ ምንአይነት እሩዝ ሢሠራነው የሚገባው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ ድብላሉማለቴነው
Humble, quite, wise
እናቴ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወዶታለሁ የብዙ ሞያ እናቴ ኖት
እናመስግናለን እማማ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Betseb enehun
በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እናቴ እዴሜ ያርዝምሎት የድፍን ምሥር አሠራረ ቢያሣዩን
ማምየ እናመሰግናለን ጥሩ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
Endemamer be Kennet
እናመሠግናለን ማሚ
እናመሠግናለንማማበዶሮናበሥጋአሣይን
እናመሰግናለን ማዘር የፓስታ ፍርኖ አሰራር ቢአሳዩን ማዘር
አላህ ይሥጥልኝ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
Umer Hassan
Tsehay Getenet ኧረ እንደትነው እኔም ፈልጋለሁ አውቀሽ ከወነ ንገሪኝ እህት
አላወኩትም konjooo
እሺ እህት
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታጋር
የዱለት አሰራር ንገሪኝ የምታውቂው ከሆነ
እኔ የሆ አሰራር አይቸነበር ጨጋራ ጉበት ልብ ነው አንድላይ ያኔ እሷበቅቤ ያደረገችው በዘይት አይቻልምእና ይሄን ነውያየሁት
ግን እኔሰርቸአላውቅም አላውቅምም
የምታቂ ከሆነ ንገሪ እሺ ሆዴ ላስቸግርሽ ማሬ
ቆንጆ ነው ግን አጠር ቢል? ከጊዜ አንፃር.
ክክክክ
ትልቅ ሰወ ናቸው ምን ይደረግ ።
በበኩሌ ሁሌም ተዘጋጅቼ ነወ የምመጣዉ የሳቸወን ቪዲዮ ለማየት ከፈለኩ
ረጅም መሆኑን አዉቄ ለማለት ነወ።አለበለዚያ አልጫንም ቪዲዮ አቸወን ።
But i respect her.
እናመሰግናለን
ቅቤ አዘገጃጀት ወይንም ቅቤ ማንጠር ያሳዩን ማም
eman eman አሳይተውናል እህቴ ቅቤ እዴት እደሚነጠር ግቢና ፍልጊው
እኔስ የማሪያም ነኝ Tehaya Belihu. የትብየልይ እህት ንገሪኝ ቅቤ አነጣጠር ማየት እፈልጋለሁ ማሬ ንገሪኝ ከይቅርታጋር
ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ የ
የ ሢና ኑር
Me You
እናመሰግናለን ማዘር ግንየባስታ ፊኖቢያሳዩን ስለማላቅነው
እናመሠግናለን እናታችን
በጣም ነው እማመሰግነው .......... ሩዝ መቀቀል በደንብ አልችልም ነበር።
እኔ ጭራሽ ስደት ሙያየን አስጠፍቶብኛል አሣስቦኛል ልጅጋ ነው እና ፅዳት ብቻ ነው ስራየ
እማምየ እድሜ ከጤናጋ ይስጥወቱ።
ወይዘሮ አዳነ እንዴት ነዎት? እጅ ይባርክ ከርስዎ ብዙ ተምራለሁ በጣም አመሰግናለሁ ። እግዚአብሄር ይባርክዎት ። እኔ ኤርትራዊት ነኝና ቅመሞች አላቃቸውም ለምሳሌ ቀንዶ በርበሬ፣ የስጋ ማጥበሻ፣ ቆጭቆጫ የመሳሰሉት አላቃቸም እና በትግርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቢነግሩኝ ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ማማ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ m
ማዘረ እረሜና ጤና ይሥጠወት እናመስግናለን ከልብ
Betseb enehun
መልካም መምህርት
እናመሰግናለን ማሚዬ
mather you can use 1 cap of rais 2 cap of whater same cap
mamay betam enamesgenaln edmiwtn yarzemeln maryy ( ግን ጥያቄ ጠይቂ አልተመለስልኝም የጠጅ አጣጣ የስሩት እስካሁን. አላገኝውትም hollo habesham sebscrb arku alagegnwetm kalaschgerkuwt shere yargulgn ?????
hiwot demeke legna tekami new miyasayun hulu
Z bint islam. awe betam tkami new akalhu enem mn alkugn ???
hi hiwot here is the link for the video th-cam.com/video/pDRE5bvGeb0/w-d-xo.html
adane . plss ልክ እንደዚህ አድርገህ የመከለሻ አሠራር ሄሎ ሀበሻ ላይ አላገኘነዉም በዚህ ላክልን ወንድም
mazerye enimsegin alen
ስለትምህርቱ እናመሰግናለን እድሜ ላረብ ሀገር ተምረነዋል እንዳስተያየት ግን በጣም ግዜ ይፈጃሉ ማዘር
Genet Genet
እናመስግናለን ማማዬ ኑሪልኝ
ተባረኩ እማማዬ
እናመሰግናለን ማዘረየ እጀወ ይባረክ
Endemamer bekenenet
ቁርፍድ እና ሔል የሚጨመርዉ ሩዝ ቡካሪ የሚባል ነዉ
betseb enehun
እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ
እናቴ በጣም አመሠግናለሁ ግን ከቻሉ ሥጋ ጥብሥ ብታሣዩኝ ማም
እናመሰግናለን እናታችን
እናመሠግናለን ማማዬ ኑሪልን
ማማዬ ጤናሽን እዴት ነሽልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን ያኑርልን
ማማዬ እደሩዙ ይለያያል ወይስ እኔ በምሰራበት ቤት እሩዙን ቢያንስ ከ20-30 ደቂቃ በውሃ ዘፍዝፌ ማስቀመጥ አለብን ግን
እናመሰግናለን ማዘር ግን አሳጥሩት በጣም ነው የሚርዝመው ቤዶውው
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
ሳሪ ፍቅር ወሎ
በጣም እና መሰግን አለን እናታችን
ዋው
mameya wehawen kedemeya meteno mechemere Ayeshalem?
ለ አን ካብ ሩዝ ሁለት ካብ ውሐ ጨምሮ ማብሰል የተሻለ መሠለኘ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እማ እግዚአብሔር ይስጥሽ
እማይዬ አመሰግናለሁ ተባረኩ።
Betseb enehun
ግን እሄን ሁል ሰአት እየለፈሽ ነዉ ብር ይከፈለሸል ይሁን አለህ ይገዘሽ ይንዲዉም ጤነና እድሜ ይሥጥሽ mother
ማዘር እናመስግናለን ሩዝ ሳውወች ይቀቅሉ እኔም እሩ በመቀቀል እልቻልም ከ5 አይነት በላይ እስራለሁ ግን ከማዘር አበልጥም
እኔስ የማሪያም ነኝ Tehaya Belihu
Mathery betam akebrotalhu tmhrtot betam des ylal edemena tena ystot enamsgnalen God bless you.
Waw enata ejwot ybarekln እናትነቱ ሲታስብ በራሱ እንዴት ደስ ይላል ቶሎ እሞክረዋለው ተመችቶኛል
ማዘርየ እናመሰግናለን
Hey , that was really good explanation and 10q alot but nex time plz post IT with some english text bcoz we all habesh ppl could't listen Amharic language..
ምርጥ ባለሙያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ ማም
thanks mom😍eji yibarek👌
Betseb enehun
thank you very much
በጣማ እናመሠግናለን አላህ እሬሚ ይሥጥልን
እናመሠግነለን ማዘር ጎበዝ
ጥርስዎን ተሻለወት ማዙካ?
ስወዶት እኮ motheriye አይጥፉብን
Betseb enehun
እጅግ ያምራል በተለይ ንጹህነትሽ ማማዬ
እኛም እናመሠግናለን
Tks
okay mama thank you
ጤና ይስጥልኝ እኔ የሩዝ እንጀራ አገጋገሩ እባክሺ አስተምሪኝ
betame harif thanks mom
I am Somalia Ethiopia I know how to cook rice different type anyway mama thank you
muna Ali
Can I get your number so that I will call you and get something me information how to cook rice in your method. Pls