🍳በጣም ቆንጆ ጤናማ እና ጣፋጭ ጨጨብሳ አሰራር በጣም በቀላል ዘዴ || Ethiopian food || How to make Chechebsa easily.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2021
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 105

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ከለሩ በጣም ያምራል እጀሽ ይባረክ ላይክክ👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @user-yr6rz4kz7q
    @user-yr6rz4kz7q 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይስለም ያስጎመጃል

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ጨጨብሳ ሰያዩት በጣም ያምራል እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሚያ

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የሆነ የጨጨብሳ አሰራር 👌

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰልፍዬ በጣም ልዩ ጨጨብሳ አሰራር ነው መልኩም በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ❤🙏❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀላልና ቆንጆ እሰራር መፍጫው ጥሩ አድርጎ ነው የቀላቀለው እናመሰግናለን እጅሽ ብርክ ይበል👌💯🥰

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ምሳዬ❤🙏❤

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ሞክሬው ተሳክቷል

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ እሪፍ የጨጨብሳ እሰራር ነው በርቺ እህቴ ላይክ👏👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ወይንዬ❤🙏❤

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +2

    ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል አሪፍ ጨጨብሳ ነው የሰራሺው

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ኑራዬ❤🙏❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ፍርፍር ልስልስ ይላል በዚህ ዘዴ ቆንጆ ነው ቂጣው ራሱ ገና ያምር ነበር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ማማስዬ❤🙏❤

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ምራቅ ያስውጣል 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ😋👌 ልዩ የሆነ አሰራር አንደኛ ነው በጣም እጆችሽ ይባረኩ🙏👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ማየትዬ❤🙏❤

  • @semenemariyammeshesha5683
    @semenemariyammeshesha5683 8 หลายเดือนก่อน

    Wow betam konjo aserar new Ejesh yebarek

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍና ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ ውዴ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ኤዱዬ❤🙏❤

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው! ሼር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ባለሞያ👌👌👏❤🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏❤

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy looks nice tzawrni 🙏💞

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአሊኩም፣እራህመቱላሄበበረክቱመሽአላህ፣እናመሰግናለን🙏🙏👍👌👌🌷

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @fafetube8968
    @fafetube8968 2 ปีที่แล้ว +7

    እናቴን አስታወሸኝ ቃ ስትይ የኔ እናት የት ይሆን ያለሽው እደኔ የቤተሰብ ስልክ አልሰራ ያለው💔💔

    • @semenemariyammeshesha5683
      @semenemariyammeshesha5683 8 หลายเดือนก่อน

      Yet nesh ena addis ababa new yalhut betsebochesh ezi kehonu ledewelelsh no laki dehena mohonachwun laswekesh

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ፅዮንዬ❤🙏❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏💕💕❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ዮርዲዬ❤🙏❤

  • @furcusfchdy8518
    @furcusfchdy8518 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነው በርቺ

  • @SPARKSLASH3
    @SPARKSLASH3 ปีที่แล้ว

    Wow, delicious.

  • @andualemalisho9613
    @andualemalisho9613 ปีที่แล้ว

    Great job 🎉

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ❤🙏❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ነፂዬ❤🙏❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +2

    wow liyu adirigesh nw yesarashuu betam yamral ijish yibarek yene konjo ba like 👍👍👍🥰🥰

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @manarat_al_ibda3e
    @manarat_al_ibda3e 3 ปีที่แล้ว +1

    Wa alaykom salam super 👍👍👍👍⚘🔝

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว

    Selamishi yibiza ehite yene balemoya betam Arifinew like😘😍👍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው እድሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ለምለምዬ❤🙏❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching!

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 3 ปีที่แล้ว +2

    አጅሽ። ይባረክ መልካም ቀን

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ላንቺም ውዴ❤🙏

  • @fatumaseid4259
    @fatumaseid4259 ปีที่แล้ว

    ዋዉ😘😘

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +6

    Looks so beautiful and yummy 😋👌🏽thank you for sharing 🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏❤

  • @tsehaiwoubu8730
    @tsehaiwoubu8730 7 หลายเดือนก่อน

    Awesome👍

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow that’s looks absolutely delicious thank you for sharing my friend

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውብዬ❤🙏❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆና የሚጣፍጥ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ማሬ 😍😍😍😍👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው መሲዬ❤🙏❤

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว +3

    Waw I never seen this before looks easy to make and yummm 😋 thank you for sharing dear 👌🏾👌🏾😘😘

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks delicious thank you for sharing dear 👌👍🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @minatube1146
    @minatube1146 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo chechebsa new wow tebareki konjeya

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሚናዬ❤🙏❤

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዎ ልዩ ነው መልኩብቻ ይበቃል እጂሽ ይባርክ እኔም እሞክራለሁ ♥♥♥♥♥♥

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቤዝዬ ሞክሪው በጣም ቀላል ነው❤🙏❤

    • @amusweet9817
      @amusweet9817 3 ปีที่แล้ว

      @@sara-ethiopianfood እጅሽ ይባርክ እህቴ እርሾ አላሰገባሽም?

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ግን ስታቦኪው ትንሽ የቀይ ጤፍ ዱቄት ቢጨመርበት በጣም ያምራል 👌👌👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ገንዬ እንደዛ እሞክረዋለው❤🙏❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሚልካዬ❤🙏❤

  • @andualemalisho9613
    @andualemalisho9613 ปีที่แล้ว

    Very good

  • @tokkumafamily2253
    @tokkumafamily2253 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow baxam mirxi asararno barchi 👍👍💖💖🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +1

    😋😋😋😋😋እጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው❤🙏❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks so good! Thank you for sharing!

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏❤

  • @saadasaada8842
    @saadasaada8842 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ❤❤❤❤❤

  • @user-yr6rz4kz7q
    @user-yr6rz4kz7q 3 ปีที่แล้ว

    ቂጣው ብላውንም ቢበላ ምርጥ ነው

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 ปีที่แล้ว

    ❤በጣም ፡ ቆንጆ ፡ ጨጨብሳ

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ghideikahs7766
    @ghideikahs7766 2 ปีที่แล้ว +1

    Please tell me the name or make of the food processor

  • @erutewolde3934
    @erutewolde3934 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የኔ ቅመም

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    👀

  • @syummeafo9139
    @syummeafo9139 11 หลายเดือนก่อน

    እስከሆን ያላውቀንው ሲስትም እናምስግናልን

  • @dawitkebede4826
    @dawitkebede4826 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ዱቄት ብትነግሪኝ ምን ዓይነት ዱቄት እንደሆነ

  • @aea811
    @aea811 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samrawityosan1188
    @samrawityosan1188 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new ewedewalew ena gen metadu lay eyale betkusu be malmalata tremus kedanun ekeftna betreuung betam konjo new yanch gen yebeltal emokralew endach

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሳምርዬ ሞክሪው ቀላል ነው❤🙏❤

    • @hafi7841
      @hafi7841 8 หลายเดือนก่อน

      Metadu ayegodam

  • @hafi7841
    @hafi7841 8 หลายเดือนก่อน

    Nemaneyawm mefecha metekem enechelalen p

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Konjo nw melkam berchie gora bey

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ቅድስቴ እሺ ደስ ይለኛል❤🙏❤

  • @SaedAhmed-un8ho
    @SaedAhmed-un8ho ปีที่แล้ว

    መፍጫ የትኛዉም ይፈጨዋል እንዴ

  • @zinettube7733
    @zinettube7733 3 ปีที่แล้ว +1

    ደምሪኝ,ሰወዲሽ

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤቶች መጥተናል በቅንነት ተዛምደናል እናንተም ሲመቻችሁ ብቅ በሉ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ዜድዬ እሺ ደስ ይለኛል❤🙏

  • @amanuelaltaseb2150
    @amanuelaltaseb2150 4 หลายเดือนก่อน

    Chechebsa juice😅

  • @user-nw1ov6mf1f
    @user-nw1ov6mf1f ปีที่แล้ว

    የወደፊት ባሌ ታዲሎል እዲሜ ለመዳም ዋይፍይ