የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 0974163424
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

ความคิดเห็น • 424

  • @Dr.SeifeWorku
    @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน +25

    እኔጋ የህክምና አገልግሎት ለማግኘት፣ በ 0974163424 ቴሌግራም ላይ መልእክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ፣ ወይም በቀጥታ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ

    • @rahelelove8812
      @rahelelove8812 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እናመሰግናለን ቁጥርህን በጣም እፈልግ ነበር በእግር ህመም ብዙ አመት ተሰቃይቻለው አረብ ሀገር ለምንሰራ ደሞ በጣም አስቸጋር ነው

    • @balayneshzena8080
      @balayneshzena8080 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉

    • @tigistfeleke
      @tigistfeleke 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር አክስቴ የማህፀን ካንሰር በሺተኛ መሆኗን በቅርቡ አወቀች እናም መፍትሄ አለው ብለህ ታስባለህ ትድናለች ወይስ 😢😢😢

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣ ም ነው የማመሰግነው በሽታዬን ያዎኩት ያንተን ቪዲዮ ካየሁ በኃላ ነው ግራ ገብቶኛል ሰው ሀገር ነው ያለሁት 😭

    • @BriMedia-mi7vv
      @BriMedia-mi7vv 5 หลายเดือนก่อน

      ደገተር እፍልከሁ ነው❤

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 6 หลายเดือนก่อน +14

    የስደተኞች ዶክተር ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ጊዜህን ሰውተህ ለኛ ስለምታደርግልን ትምህርት እናመሰግናለን❤❤❤

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 6 หลายเดือนก่อน +9

    ግዜህን ሰውተህ በቀናነት ስለምታገለግለን ከልብ እናመሰግናለን ዶክተርዬ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @sara-pd3fj
    @sara-pd3fj 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር እናመሰግናለን💕💕💕💕መፍትሄውን አጣልን ውጭ አገር ያልን የዚህ ተጠቂነን አብዛኛዎቻችን እባክህን መፍትሄው ምድነው እቤት ውስጥ የምናደርጋቸው ነገሮ ታሉ ንገረን መውጣት አንችልም ወደውጭ።አመሰግናለሑ🙏

    • @BriMedia-mi7vv
      @BriMedia-mi7vv 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ያመኛል😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር ሰይፈ እግዛቤር ዘመንህን ይባረክ ከአንተ ብዙ ተምራለሁ ዛሬ ደሞ ለመጀመሪያ ጌዜ live ላይ ተገኘው ብዙ ተምራለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እግ/ ር ዘመንህ ይባርክ ከዚህ በበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ለወገንህ እንዲ አብራርተ ማሰተማር በጣም አመሰግንሀለሁ ተባረክ

  • @user-dv3lk9sw4k
    @user-dv3lk9sw4k 6 หลายเดือนก่อน +62

    ሀገሬ ገብቼ ሙሉ ቼካፕ አድርጌ ለበሽታዎቼ በሙሉ መፍትሄ እስካከኝ በፀሎትና በእምነት አበርትቶኝ እየሰራሁ ነው አሁን ትንሽ ወር ብቻ እግዚያብሄር ቢወድና ቢፈቅድ ሀገሬ ልገባ ነው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน +78

      በሰላም ይመልስዎ፣ አገር ቤት ሲመጡ እኔጋ ሙሉ ምርመራ ማድረግ ይችላሉ

    • @zelekaassefa1814
      @zelekaassefa1814 6 หลายเดือนก่อน

      Selam dr mata mata yewesete egrye betam yakatelehale yemne mensye newe amsegnalehu

    • @user-ft1ry4sh4u
      @user-ft1ry4sh4u 6 หลายเดือนก่อน +4

      አድራሻህን አስቀምጥልኝ​@@Dr.SeifeWorku

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om 6 หลายเดือนก่อน +4

      ​አድራሽህን አስቀምጥልን😢እኔም ስገባ ሀገር ምርመራ አደርጋለሁ

    • @tebletyabi6279
      @tebletyabi6279 6 หลายเดือนก่อน

      ere enem gera egere yabexal beza lay wede terekeze akebabi tekur new enem fetary keredagni hagere gebiche mulu miremera aderegalew fetary keredagni

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም ዶክተር አላህ ይጠብቅህ በጣም የምወድህ የማከብርህ ዶክተር ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ዶ/ር እስቲ ስለ አንግት ላይ የሚውጣ እጢ ስራልን

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሽራት የኔ መዳም እግርዋ ሁሉ በዚህ ተበላሸ ወፍራም ናት በጣም ነው የሚያማት ያልከው ሁሉም መዳሜ ላይ አለ እኔም ላይ ትንሽ አለ😢 እናመስግአለን ዶክተር ❤

  • @user-br7rk6hw4e
    @user-br7rk6hw4e 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር አገላለፅህ አጠር ያለ የሚገባ አትጥፋብን

  • @user-jf4ke6mb2t
    @user-jf4ke6mb2t 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም በጣም እያመመኝ ነው አሁንማ ሆዴ ደርሷል የአላህ አገሬ በሰላም አስገባኝ

  • @Adme1244
    @Adme1244 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የዛሬ በፈርጆች 2014 ላይ ከጉልበቴ በታች ያመኝ ስለነበር ዶ/ር ጋ ሄጂ የደም መርጋት ነው ተብሎ 3 መርፊ ታዘዝልኝ ከመዳኒት ጋ 2 መርፌ አስተናግጂ አንዱን አልተወጋሁም ግን አሁን ህመሙ ያለ ይመስለኛል ግን በጣም እራስ ምታት አለብኝ ብቻ አላህ አፊያችንን ይስጠን
    ❤የመዳም ባጃጂ ነኝ ❤
    ዶ/ር እናመስግናለን ያንተ አይነቱን መልካሙን ስው ያ ዛልን

    • @user-yf3xf7rs2v
      @user-yf3xf7rs2v 6 หลายเดือนก่อน

      Doctor. Ebakh kayehew melslgn sawdinegn ena egen tesebre sergri teserchealhu. Hand broken btasitemr

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ በቅንነት እየረዳህ ስለሆነ የድሜ ዘመንህ ይባረክ።

  • @Shakirajelalu
    @Shakirajelalu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አላህ እድሜህ ያርዝምልን እኔ እግሬ በጣም ታምሜያለው በቅርብ ኢትዮጵያ እመጣለው ኢንሻአላህ አንተን የማገኝ በት መንገድ ቢኖር

  • @amarafano
    @amarafano 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሂወት ዘመንህን ይባርከው እናመሰግናለን❤😢

  • @SusuTata
    @SusuTata 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @samirabri1143
    @samirabri1143 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰ ግናለን

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከዚህ ከስደት አለም በሠላም ለሀገሬ ያብቃን. ጀዛክ አላህ ኸይር /ዶር/ሠይፍ🤲☝️👍

  • @user-sw6bu3sf8y
    @user-sw6bu3sf8y 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለዉ ዶክተር ከምንም በላይ እሳሰበኝ ነዉ በፍት የእመም ስሜት የለዉም ነበር አዉን ላይ ደሙ የረጋበት ቦታ እያመመኝ ነዉ ጌታ ከፈቀደ አገሪ ስገባ ባገኝክ ደስ ይለኛል ሰላምክ ይብዛ❤

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናምሰግናለን ዶክተርየ አገሬ ስመጣ ባግኝህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ😍😍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል፣ ሲመጡ ይደውሉልኝ

    • @abebatube3540
      @abebatube3540 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አገሬ ስመጣ ማግኝት እፈልጋለሁ

  • @madi8643
    @madi8643 6 หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተርየ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ነገሮች በጣም እናመሰግናለን
    ዶክተርየ በምትወደው ይዠሀለሁ ስለ ታይሮይድ ሰፋ አድርገህ ቪድወ ስራልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน +3

      እሺ እደራለሁ

    • @user-jj7rh7cx7x
      @user-jj7rh7cx7x 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔበሁለቱም እግሬ በሉል እንዴህ ቀጫጭን የደም ስር አለው አያመኝም ግን አጭር ቀሜስ መልበስ አልችልም አረንጓዴ ነገር ነው የሚመስለው

  • @etessamkedir7951
    @etessamkedir7951 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ እዉቃትን ይጫምርልክ ዶክታር ጥያቄ ነበራኝ እበክ አይኔን በጣም የሰኪካኛል መላ በለኝ

  • @imantubem893
    @imantubem893 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር ለእኔ የተናገርክ ነው የመሰልኝ

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሰይፈ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ለመልካምነትህ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋ ይክፈልህ ❤

  • @yoube458
    @yoube458 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጉልበቴን በጣም ነዉ የሚያመኝ በጣም ያብጣል ስራም መስራት አልቻልኩም ወላሂ ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል እና ይለሰጠከን ምክር እጂግ በጣም እናመሰግናለን

    • @user-jp2st1le1i
      @user-jp2st1le1i 6 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አለህ የሽርሽ እኔም አሁን እግሬን አሞኝ አብጦብኝ እጀዘናኝ ለህክምናም ዬለኝም ብቻ አለሀምዱሊለህ

  • @user-yp6sk4uj6u
    @user-yp6sk4uj6u 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክወንድሜ👍👍👍👍👍
    መሰሎችህያብዛልን

  • @semu639
    @semu639 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደክተር ሰላም በጣም እናመሠግናለን ለምታቀርብልን ሁሉ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤

  • @user-wy6xo3ez3z
    @user-wy6xo3ez3z 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በእጅ ላይጅማት መብዛት(መወጣጠር)መፍትሄ ስራልን በእግዚኣብሔር ቶሎ ስራልን

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግንአለን❤❤❤❤❤🎉

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክ dear D.r

  • @Tsehay-t3v
    @Tsehay-t3v 6 วันที่ผ่านมา

    የኔዉድ እድሜህን ያርዝመዉ እኔ ሁለቱንም እግሬን ያመኝል ጂማቴ ዉጥር የለይመስለኝል ልቤንም ያቃጥለኝል ሀኪቤት ብሄድ ምንም መደሀኒት አላገኛሁም ምን ይሻለኝል

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለንዶክተርዬ

  • @user-tu2rf4el9i
    @user-tu2rf4el9i 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ተቸግሬያለሁ እግሬ ላይ እግዚአብሔር ይታደገኝ

  • @sijoooh8772
    @sijoooh8772 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ እኔም በጣም ነው የሚመኝ ያላህ

  • @user-qb7qh6le8c
    @user-qb7qh6le8c 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይድረሥልንበሥደትያለን

  • @MelatMelat-nm1vu
    @MelatMelat-nm1vu 2 หลายเดือนก่อน

    Selam lante yihun dokter enem betam newu miyamegn

  • @user-ml7zs7xm5s
    @user-ml7zs7xm5s 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የደም መርጋት ህመም ያጋጠመኝ በ1995 ዓ.ም በነሐሴ ወር ነው (22 ዓመታት)ነው።ደሜ የረጋው በቀኝ እግሬ ላይ ነው።በዛን ዘመን መድሀኒቱ በሀገር ውስጥ የተፈለገውን ያህል አልነበረም።ሆስፒታል ገብቼ ዋርፋሪን የሚዋጥ፤ኢፓሪን በክንድ የማሰጥ ክትባት እንዲሁም 81 ሚሊ ግራም አስፕሪን ወስጃለሁ ።ይሁን እንጂ ደሜ መቅጠኑ በአልትራ ሳውንድ እና ፒቲ የደም ምርመራ በማሠራት ቢረጋገጥም።የእግሬ ዕብጠት እስካሁን አልቀነሰም።ግራ ገብቶኛል ዶክተር።ምን ትመክረኛለህ?

    • @MedinaAhmed-ip4oi
      @MedinaAhmed-ip4oi 4 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እኔም ነኝ እደወለዲኩ ነወ ያመመኝ ግራ እግሬን ነበረ አሁን ልጂቱ አራት አመቷ እስካሁን አልተወኝም እህቴ የት ነወ ያለሽው ቁጥረሽን ላኪልኝ ❤

  • @directeroffice
    @directeroffice 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ነገሮች በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተራችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 6 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን ዶክተር ፈጣራ ይጠብቅክ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያሳዝናለን እህቶቻችን በማዳም ቤት ያላቹ ራሳቹን ጠብቁ አገር ገብታቹ ብሩም ለህክምና አይበቃቹም በጣም ጥንቃቄ አርጉ ብዙ አትቁሙ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምህ ዶክተር እግዚአብሔር ይባረክህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልን

  • @user-ni5ps7ey4w
    @user-ni5ps7ey4w 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for your help and advice 🙏

  • @madinamohammed6034
    @madinamohammed6034 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክሕ

  • @rcffg6879
    @rcffg6879 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @zeenathemam709
    @zeenathemam709 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኝ

  • @ajtv495
    @ajtv495 6 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🥰እናመሰገናለን 🙏🙏☺️

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenh yebarek 🙏 thank you

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ ሰላም
    አውራጣቴ እና ሁሉም ጣቶቼ በቃ ሙቷል ደንዝዟል
    ከመሀል እግሬ ወደ ተረከዜ ጤነኛ ነው
    ሞን ሊሆን ይሆን ደክተርዬ 😊

  • @mmaserat6643
    @mmaserat6643 6 หลายเดือนก่อน +2

    የህቴ እግር ሁለቱም ነዉ የሚያብጠዉ አና አባክህ ዶክተር ዝርዝሩን እጠብቃለሁ

  • @hudam9125
    @hudam9125 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረቢ እኔ እግሬ አብጧል ጠቁሯል ስራመድ እራሱ ያከብዴኛል ልብስ ስተኩስ ይነዘንዘኛ. አላህ ይርዷኝ

    • @taybat536
      @taybat536 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አሞኛል

  • @Lid_mesfin
    @Lid_mesfin 6 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor... Thanks for ur hard work on making videos that are used for us...and please make a video about CAH

  • @rahelra865
    @rahelra865 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ትህትናህ ደስስስ ሲል እኔም ችግር ላይ ሂወቴ ተመሳቃቀለ ጭንቅ
    ብሎኛል እፍፍፍፍ😢

  • @user-ud6yy6zp7d
    @user-ud6yy6zp7d 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እባክህ ምን ላድረግ ከእዚህ በፊት ኦፕሪሽን ሆኝ ነበር ቫይሪኩዝ ነው አሁን በአንድ በኩል በጣም ጠቁሯል በጣም ጠጥር ያለ ነው በጣም ጠቆሯል በጣም ያቃጥለኛል ተረከዚን በጣም ይወጋኛል መቁም ያቅተኛ ጠዋት ጠዋት መንቀሳቀስ አልችል አህክም ቤት ህጀ የስር መኮማተር ነው አሉኝ አው ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው አቃለሁ የሰራ ጫና አለብኝ ግን አሞኛል እንዴት ላደረግ ኢትዮ ሂጀ አኪም መድሀኒት አዘዘልኝ ምን ለውጥ የለውም

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አሁን በቅርብ ጊዜ ጀምሯኝ በጣም አስስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ወደ ሃገር ገብቸ እታከማለሁ

  • @user-wk8ng5ju5b
    @user-wk8ng5ju5b 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የ6 ወር እርጉዝ ነው ቀኝ እግሬ በጣም ነው የሚያብጠው ሌላው ለትንሽ ቁጭ ስል እግሬ በጣም ይመዛምዘኛል ይህ ከመርገዜም በፊት ነው አሁን ከእብርቴ በታች ሁለት እግሮቼ የሙኛል በተላይ ሁለት ተፈዎቼ እንደ ከለኩ መቀመጥ መዞር አልችልም መዳም ቤት ነኝ ግን ስራ በጣም ነው የሚባዘብኝ ቆሜ ነው የምውለው
    ሌላው ትንሽ የሚየቀጥል ምግብ ከበላው ልቤን የቀጥላኛል ጥዋት ቁርሴን ከባላው አይስመማኝም ይህ ከእርግዝና በፊት ነው ቁርስ መብለት አልችልም እስኪ ለዚህ መላ በለኝ የሰውነት ድክመት የወገብ ህመም እና በቀን እንደ አሳ ወሃ ከልጣጠሁ ሰውነቴ ይደርቃል ሽንቴን ሽሻነ የቀጥለኛል ጉልባቴ ይቀጠቃጠል ዉሃ የሌላባት ቤት ሊገጥማኝ እቻጋረላሁ። አመሰግናለሁ

  • @user-ni5ps7ey4w
    @user-ni5ps7ey4w 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for your help and advice

  • @fuggu6351
    @fuggu6351 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እባክህ ካይኸኝ አትለፈኝ የጉበት መቁሸሽ ነው አሉኝ ሆዴም እግሬም ያብጣል ኪኔንና እሚበጠበጥ እንደ አናናስ ነገር ሰጡኝ መዳኒቱን እየጠቀምኩ እረፍት ሳረግ የተወኝ መስሎኝም ስራ ጀመርኩ በ2ት ቀን መለሶ እደዛው እግሬ ማበጥ ጀመረ እስኪ ምን ትለኛለህ ስደተኛ ሆኖ ደሞ ካለስራ መቆየት በጣም ይከብዳል

  • @user-dm5wh5zx9n
    @user-dm5wh5zx9n 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dr seyfu yet hospital new yemeteteseraw? Pls negeren

  • @fatiyafftya8906
    @fatiyafftya8906 3 วันที่ผ่านมา

    አረ ዶክቶር እኔ በጠም ተቸግሬአለዉ ህክምና ወስጄ ማፍቴ አጠዉ እግሬሁሌቱም እጆቼም ከጡምቸ እስከ ጠቶቼ ድራስ አብጦዋል እኔ የለሁት ዱባይ ነኝ ግን ሆስፒተልም ጋብቼ ነበራ ምንም ለዉጥ የለምበአላህ ኒጋረኝ አብዘኛዉ ግዜ ስቃማጥ እና ስቆም ነዉ ምየብጠዉ😭💔

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ ሁለየ እምከታተልህ በጣም እማከብርህ እና ስፈልገው የነበር ቪዶ የሰራህልን እና የጉልበቴ ጂማት መታጠፌየላይ በጣም ያመኛል ስቆምበት ከጉልበቴ በታች ጀምሮ ሙሉእግሬን እስከጣቶቸ ዲረስ ያቃጥለኛል ተረግጨ ስቆምበት ውስጥ እሳት እደረገኩ ያህል ይሰማኛል ቁጭብየ መሳጂነገር ሳረገው በረዲ ይላል የጀመረኝ የዛሬ ሶስት ወር አካባቢነው ዝናብ ጥሎ ከውጭ በባዶ እግሬ ቅዝቃዜው ላይ ቆይቸ ነበር የዛን ሰሞን ጀመረኝ ምንአልባት ከዛ አፃር ይሆን ብየ ተጠራጠርኩ እስቲ መፍትሄ ካለህ መልስልኝ በኮሜት😢

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርከህ እስኪ ስለ ጆሮ

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ የኔን ችግር ነው የተናገርከው አመሰግናለሁ

  • @zdtube7721
    @zdtube7721 6 หลายเดือนก่อน +1

    መቅሪብ ሲደረሰ እኔም ግራ እግሬን ሰሞኑን በጣም እያመመኝነው ድአ አድረጉልኝ

  • @zinaz96
    @zinaz96 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በመጀመሪያ ላመሰግንህ እወዳለሁ። ሲቀጥል እኔ እፍርንትቴ ላይ በቀኝ በኩል አብጧል እና አልፎ አልፎ ይወጋኛል ሀኪም ሂጀ አልትራሳውንድ ተነስቸ ተቀዶ መታከም አለበት አሉኝ ከዚያ ሀገር ገባሁ ሀገር ገብቸ አልትራሳውንድ ተነስጨ ሲሰማሽ ሲሰማሽ ዋጪ ብለው ከኒና ሰጡኝ ውጨ ጨረስኩ አሁንም አልፎ አልፎ ይሰማኛል እባክህን ምክርህ ያስፈልገኛል እንዳታልፈኝ

  • @madinamohammed6034
    @madinamohammed6034 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመነህ ይባረክ

  • @user-ky5ct1vk8e
    @user-ky5ct1vk8e 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ለማስረዳት የምታደርገው ሙከራ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ሌላ ሰሠምንተነው የማናውቀው በሽታወች ስለምትናገር ሰዎችን ተጠራጣሪና ፈሪ አደረከኝ አንተ ለማስተማር እሞከርክ ሰምንተነው የማናውቀው በሽታ ስለምጠራ ሰዎችን ይህ ህመም አሞኝ ይሆንደ በማለት እያጨናነከን ነው አደረግከነ

  • @VcbCgh-zv9sf
    @VcbCgh-zv9sf 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ዬላሽ መዳኒት አሳውቀኝ ,keyirtagarr Docterye

  • @user-dv3lk9sw4k
    @user-dv3lk9sw4k 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እርዳኝ እኔምላችሁ ግን በዶክተር ሰይፈ የሚተነተኑ በሽታዎች ብዙ ዎቹ እኔጋ ያለ ነው ብየ የማስበው ግን እኔ ብቻ ነኝ😢

    • @FoziMohammed-vy3cr
      @FoziMohammed-vy3cr 6 หลายเดือนก่อน

      99 ፐርሰንቱ ከእኔም ጋ አለ

  • @user-fx8px5fe4k
    @user-fx8px5fe4k 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኔ ሰውነቴን ያሳክከኛል በጣም እና የተለያየ መድሃኒቶች አዙሉልኝ ነበር ግን አላዳንኝም የደመቆሸ ይሁን ወይ እነሱ ባረበኛ እሳሴ ይሉታል እባክህ መፍትሄ ካለው በቤቱስ ባህላዊ መድሃኒትን በሆን ልጠቃም ንገረኝ ይጻፍልኝ እባክ

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ደም የረጋ የለሉበት እንዳይመጣብን ለጥንቃቄ በተፈጥሮ ምን እናድርግ እንመገብ የሚጠጣ ፈሳሽ ክልል ጥቀስልን አስቀድመን ለመጠቀቅ የደም መርጋት የሚመጣው ከምን ነው ጥቀስልን

  • @ruthashame7828
    @ruthashame7828 6 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱንምአግሮቼን እያሳበጠ ከጉልበቴጀምሮባቴ ድረሰያቃጥለኛል ሐኪም ጋሄጃለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁም ዲስክ ነው ይሉኛል ቴራፒና ሰፖርት ያዙልኛል አልተሻለኝም ምን ባደርግይሻለኛል እባክህ ምከረኝ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ ልኡል እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ በተቻለህ ሁሉ ተባበረኝ ስልክ ቁጥርህን ብትልክልኝ ተይቅርታ ጋር ኧረ ተጠቀስካቸው ሁሉ እኔ አለብኝ😢

  • @mimiabrham5772
    @mimiabrham5772 6 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Dr Ibakihin CKD stag3asiredan minis memegeb alebin ibakihi

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተረ እባክህ መላ በለኝ ልጂ እደወለዲኩ ነበር ያመመኝ ግራ እግሬን አሁን ልጂቱ አራት አመቷ እስካሁን አለቀቀኝም ስቆማ በጣም ያመኛል ስራ ስሰራ ይደነፍፋል እና እ ታች መጥቆረ ጀመረ ጂማቴ ስቀሳቀስ ያቃጥለኛል መላ በለኝ

  • @user-yn1ko9mm1v
    @user-yn1ko9mm1v 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen wendmachin ene saudi new yemnorew egren among hospital hije operation mehon alebsh alugn egra betam yabtal yedem mergat new alugn Ena tnsh bkoy chigr yametabgn yhon bcha kebad new

  • @medhintsraya9405
    @medhintsraya9405 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ እባክህ ዳክተር ወንድሜ ተረከዜ በጣም በጣም ያመኛል እባክ እርዳኝ ይተወኛል እንደገና ይጀምረኛል በምን መንስኤና ምኔን ነው የሚጎዳኝ በተለይ የቀኝ ተረከዜ ነው

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ዳክተር ከአሜሪካ🙏

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሰይፈ በመጀመሪያ ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን የሚገርም ስብእና እና እውቀት ነው ያለህ ዶክተር ክብደት ለመጨመር እቅስቃሴ አደርጋለው ግን አልጨመርኩም እድሜየ 28ክብደቴ 47 ቁመቴ ሜትር ከሀምሳ ልክስ ነው ብለህ ታምናለህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ በፊት ከብደት ስለሚጨምር የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @ShshGshhssh-ml2ue
    @ShshGshhssh-ml2ue 3 หลายเดือนก่อน

    Ene huletunim egiren yamenyal

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በተጠም እናመሰግናለ እኔ አንዱ ጎልበቴ ያመኝል ግን ምንም አይነት ምልክት የለውም🙏🙏

  • @abdurezakdemeses-nx9sv
    @abdurezakdemeses-nx9sv 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሰላምህ ይብዛ የእግር ተረከዝ ሎሚ በጣም ያመኛል ከዛም የግር ጡንቻዩ ፣የጉልበት ሎሚዩ ታፋዩ አልፎ አልፎ ወገቤ ይጠዘጥዘኛል ዶ/ር መፍትሄው ምንድ ነው

  • @zinabdubai3034
    @zinabdubai3034 6 หลายเดือนก่อน

    Doktor አኔ ፊቴ ላይ ያልታታቃምቁት ናጋር የላም ምንም አይስማማኝም የፊት ማድያት ሊጠፋ አልቻለም ምን እሻለኛል አዲ ማልኝ

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 6 หลายเดือนก่อน +1

    good job 👍

  • @user-lc1uh6ph6e
    @user-lc1uh6ph6e 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተርየ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ በማርያም በወር አበባ በጣም እሰቃያለው ህክምና ህጄ መድሃኒት ተሰጠኝ እሱ ከወሰድኩ ይተወኛል ግን የምሰራላቸው ሰውች ስያዩት መድሃኒቱ በጣም አደገኛ ነው አሉኝ በጣም ፈራሁ ችግር እንዳየጋጥመኝ ግና ለሁሉም አልደረስኩም የመድሃኒት ስም ይህ ነው (profinal) XP ይባላል በ እግዚአብሔር ስም ልለምንህ አንድ ነገር በለኝ🙏 ልሞት ነው ካል ወሰድኩ😢

  • @Kidist19
    @Kidist19 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ክበርልን የደሜ መርጋትና ሪህ በሽታ ይገናኛሉ ወይ ስለ ሪህ በሽታም ቪዲዮ ስራልን እባክህን ዶክተር🙏

  • @hayimanotyilimahayimanot3182
    @hayimanotyilimahayimanot3182 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እኔ ሽንብራ የሚያካክሉ እጄ ላይ እግሬ ላይ ለአንድ ሳምንት ያህል ያብጣል ሲጀምረኝ በጣም ያመኛል እባክህ መልሱን ጻፍልኝ

  • @user-ud6yy6zp7d
    @user-ud6yy6zp7d 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አድራሻህን አሰቀምጥልኝ እባክህ ያልካቸው ሁሉ በትክክል ነው

  • @tsegawyitbarek1054
    @tsegawyitbarek1054 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር አንገቴ እና ትከሻዬ አካባቢ ደም መርጋት አጋጥሞኛል warfarin መውሰድ ከጀመርኩ አንድ ወር አልፎኛል መንስኤው ምንድን ነው ? ከዚህ በኋላ ተመልሶ ይመጣል ? መንስኤውስ ምንድን ነው ?

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተረ እድውልልክ አለሁ ኢንሻ አላህ ብዙ ጥያቄ አለኝ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 6 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ እርዳኝ 😢
    ዶክተር እኔ አረብ ሀገር ነኝ
    እና ይህ ምልክት አለብኝ ከጉልበቴ በታች እብጠት እብጠቱ ደግሙ የሆነ ፍሬ ፍሬ የሚመስል ነገር አለው
    ከጉልበት በላያ ታፋዬ ደግም ሸተረር የመሰለ ደም የቋጠረ ሆኖብኛል 😢😢😢 እና ምን ልሁን ትለኛለክ ዶክተር ሀኪቤት መሄድ አልችልም በህገወጥ ነኝ 😢
    በፀሎት አስቡኝ እህት /ወንድሞቸ😢
    ዶክተርዬ ምን ይመክሩኛል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ መታየት ያለበት ምልክት ነው መታየት አለበት

  • @Melat-dk9js6te1r
    @Melat-dk9js6te1r 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ከባድ የራስ ህመም አለብኝ አደየ ከተነሳውብ ማስታገሳ እራሱ ወስጀ አይተወኝም በጣም ሲብስብኝ እየደጋገሜሁ እወስዳለሁ 7ፍሪ እወስዳለሁ እና ኩላሊት ይጎዳል አሉኝ ምን ይሻለኛል😢

    • @buzekebede9156
      @buzekebede9156 6 หลายเดือนก่อน

      me too uuf

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 หลายเดือนก่อน

      የራስ ምታቱ መንስኤ መታወቅ አለበት

  • @user-lb2lz3dx5u
    @user-lb2lz3dx5u หลายเดือนก่อน

    የኔ እግር ከግዜ በሗላ በግር እብጠት ተቸገርኩኝ ምን ላድርግ ስኳርም አለብኝ ከዚህ በፊት ፅፌልህ ነበር ዶ/ር አልመለስክልኝም

  • @birukzemenu5054
    @birukzemenu5054 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ ር ሰለም እኔ በቅርብ ጊዜ ወዲህ ሁለቱም እግሮቸ ቁርጭምጭሚት የሚባለው
    አካባቢ ማበጥ ጀምሮአል ስለዚህ ምን ላድርግ?

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የቆዳ አለርጅ እያተቀያያርብኝ አለቅሽ ብሎኛል 😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ ዉለቱም እግር ከቆርጭምትጋ አዳድ ያብጣል ምድነው እኔ ኩላልት እየመሰለኝ ነበረ እስት አተ ነገረኝ