ያድናል ኢየሱስ ያድናል - ዘሪቱ ከበደ || Yadinal Eyesus Yadinal - Zeritu Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yemataregassa8930
    @yemataregassa8930 2 ปีที่แล้ว +350

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። ባልሽው እስማማለሁ። ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ አዎ ያድናል። ኢየሱስ ማለት አዳኝ ማለት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኙ መሲህ ያድናል።እግዚአብሔር ያድናል አሜን

    • @betlemisrak7898
      @betlemisrak7898 ปีที่แล้ว

      Oloioii😅😅😅😅l
      Like 😅😅😅😮😅😅😅😅😅

    • @selamtekeste970
      @selamtekeste970 ปีที่แล้ว +4

      አዎ ያድናል፡፡❤

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal ปีที่แล้ว +3

      Me too ❤❤❤❤ Jesus Chris is Lord amen belu besu emtamnu

    • @yakobabbadura5588
      @yakobabbadura5588 ปีที่แล้ว +1

      ማ ጠረሽ

    • @assfawadela9439
      @assfawadela9439 ปีที่แล้ว

      Awo yadenal

  • @israelbedasa7286
    @israelbedasa7286 2 ปีที่แล้ว +33

    ይህንን መዝሙር ለሚሰሙት በኢየሱስ ክርስቶስ መዳን ይሁንላቸው። ኢየሱስ ያድናል!!!

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 ปีที่แล้ว +1195

    ይህንን ድምፅ ምናለ ብትዘምርበት ብዬ አንድ ቀን ተመኝቼልሽ ነበር፣ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል እውን ሆኖ ስላየሁት ጌታን አከበርኩት፣ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abditucaalaa7456
      @abditucaalaa7456 2 ปีที่แล้ว +14

      Wooww me too! Eg/her awaki nw!

    • @msraalshehhi5854
      @msraalshehhi5854 2 ปีที่แล้ว +2

      Share subscribe adrgulat

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 ปีที่แล้ว +10

      @@abditucaalaa7456 አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 2 ปีที่แล้ว +9

      Same shit.ይላሉ ፈረንጆቹ ያው ከዘፈን ወደ ዘፈን ነው

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 ปีที่แล้ว +27

      @@Johnnbrothers ከዘፈን ወደ መዝሙር፣ ከማቀንቀን ወደ ዝማሬ ምን አገናኘው? ወይስ ጆሮህ ቃላቶቹን መለየት አቆመ?

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 2 ปีที่แล้ว +20

    “እነርሱም ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቈጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ፤”
    - ሐዋርያት 5፥41

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 2 ปีที่แล้ว +38

    እኔ የየትኛውም ሀይማይኖት ተከታይ አይደለውም ገን እየሱስ የሚለውን ስም ስሰማ ደነግጣለው ውስጤም ሰላም ያገኛል ዘሪቱ እህቴ ቆንጆ መዝሙር ነው ተባረኪ

    • @muktarabdurahman9659
      @muktarabdurahman9659 2 ปีที่แล้ว +5

      ፊልጵስዩስ 2
      5: በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
      6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
      7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
      8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
      9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
      10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
      11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

    • @hiwoteyasu7835
      @hiwoteyasu7835 2 ปีที่แล้ว +2

      If you have a religious or not it doesn't matter the main thing is to know the truth, the way the true and the life that the only right door is Jesus christ. Stay bless

    • @marymasresha8098
      @marymasresha8098 2 ปีที่แล้ว +2

      Eyesus heywot new. Yewedeshal ena liyadenesh yefelegal ena selenege selmatawqi zare Gegan tekebeyina Yegzer leje honesh dagni.

    • @wendwosenmamo6379
      @wendwosenmamo6379 2 ปีที่แล้ว +3

      ስምህ አማኑኤል ነው ትርጉሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ሲሆን ለኢየሱስ የተሰጠ ስም ነው። ወንድሜ ዛሬ ነገ ሳትል ቶሎ ብለህ ጌታን ኢየሱስን ተቀበል። ተባረከ!

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน

      @@amanuelebrahim1585 yess እየሱስ ሂዎት እንጂ ሃማኖት አይደለም እስትንፋስ ነው የኔ ዎድም እየሱስ ስሙ አይነካ በየተኛው መንገዲ🙏🏼🙏🏼

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይ ዘሪቱ ከበደ በቃ እኮ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ በሙሉ የኢየሱስን አዳኝነት እንዲሰማ እግዚአብሔር ተጠቅሞበታል::

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 2 ปีที่แล้ว +21

    በብዙ ይህች ዓለም ብትፈልግሽም አምልጠሻል የረዳሽ ጌታ ይባረክ!!!

  • @atoexodus
    @atoexodus 2 ปีที่แล้ว +23

    This is what you do when your pure intentions are making Jesus famous!! Blessings 🙌

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 2 ปีที่แล้ว +35

    በዚህ ማታ ህይወቴ ሁሉ ፈተና ሆኖብኝ፣ የሰዎች አስተያየት በየቀኑ ዉስጤን እያደማዉ ስለሆነ እያለቀስኩ ነዉ ይሄን መዝሙር እየሰማሁት ያለሁት😢😢😢 ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ ይሄ መዝሙር ለኔ ትልቅ ትርጉም ስላለዉ ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ። 2015 ዓ.ምን ታሪኬ የሚለወጥበት ጌታዬ ያድርግልኝ😢😢😢

    • @robelyohannes8789
      @robelyohannes8789 2 ปีที่แล้ว +3

      May God be with you

    • @Mimitwa
      @Mimitwa 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይወድሻል።

    • @makijone4054
      @makijone4054 2 ปีที่แล้ว +4

      እህቴ ጌታ በጣም ነው የምወድሽ የሚራራሊሽ ኣባትሽ ካንቺ ጋር ነዉ። የማቴዎስ ወንጌል 11
      28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
      29፤ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
      30፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

    • @adisalemmulugeta6123
      @adisalemmulugeta6123 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እት ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል የነፍሽ ጌታና በዛ ኢየሱስ ብቻ ነው ከእርሱ ጋር ስቶኝ ዘላቅ ደስታ ተገኝለሽ ብቻኝ የልብሽ ንጉስ ኢየሱስን ብቻ አድርግ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ትክክለኛ ውሳኔ በህይወትሽ ህይወትሽን ለጌታ ስጪ ህይወት እሱ ብቻ ነው

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አስቆረቆረኝ መቶ የልፋት በር
    መግቢያ ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር ❤

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 ปีที่แล้ว +18

    መዝሙሩን ደግሜ ደግሜ ስሰማው ከበሽታ ዳንኩኝ እህቴ ተባረኪ ዳንኩኝ ዳንኩኝ

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_ 2 ปีที่แล้ว +21

    "ምን አስቆረቆረኝ መቶ የልፋት በር መግቢያው ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር "🙏❤ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል እኔ ምስክር ነኝ🙌🙏 ከበፊቱ ክሊፕ ይሄኛው በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም መልእክቱ ላይ ብቻ እንድናተኩር ያደርጋል 🤗 እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙌🙏 ተባረኪ 🙌❤

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 2 ปีที่แล้ว +32

    ቀን ብቻ ሳይሆን ፥በህልሜ ሁሉ ስዘምረው ነው ያደርኩት 🤦‍♀️ልቤን ገዝቷታል 🙇‍♂️
    እጅግ ጣፋጭ መዝሙር ነው!
    💥ያድናል ኢየሱስ ያድናል
    💥ብቻውን ያድናል...
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተወዳጆ🙏💥😍

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 ปีที่แล้ว +10

    በተለይ ያድናል ብቻውን ያድናል ማለትሽ ብዙዎቹን አበሳጭቶአል ሌላ አዳኝ ያለ መስሏቸው የጠራሽ እስከ ፍፃሜው ያግዝሽ ተባረክ

  • @birhaneshdejene1142
    @birhaneshdejene1142 16 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሌላ አዳኝ የለም❤🎉

  • @zewudekia7473
    @zewudekia7473 2 ปีที่แล้ว +46

    የሰዎችን መብት መጠበቅሸ ጥሩ ነው ያም ሆነ ይህ ኢየሱስ ያድናል። ተባረክ!

    • @nbaballers4732
      @nbaballers4732 2 ปีที่แล้ว +1

      ምኑ ነው መብት ምትለው ይህ እኮ ግልፅ ጥላቻ

    • @joelalex1316
      @joelalex1316 2 ปีที่แล้ว +4

      @@nbaballers4732 ከጥላቻ ጋር ከመነታረክ ወደፊት መቀጠል አይሻልም ትላለህ

    • @tigistyaredtg7348
      @tigistyaredtg7348 2 ปีที่แล้ว +4

      መናፍስትን ያንጫጫ መዝሙር ነው። ያድናል ኢየሱስ አሜን።

    • @m5791
      @m5791 2 ปีที่แล้ว

      በሰው ፍት ያፈረብኝን እኔም በአባቴ ፍት አፍርበታለው ይላል ቃሉ ነው ።

    • @msraalshehhi5854
      @msraalshehhi5854 2 ปีที่แล้ว

      Share subscribe eyadregachulat

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe 2 ปีที่แล้ว +9

    “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3 Zemenesh be betu ylk

  • @leul9032
    @leul9032 2 ปีที่แล้ว +23

    አይዞሽ እህቴ ክሊፑን እስከመቀየር የደረስሽው አስጨንቀውሽ እንደሆነ ይገባኛል....በርቺ እየሱስ ያግዝሻል ይሄ ቅዱስ ፈተና ነው.....የክርስቶስ ስም ሲጠራ የማይንጫጫ ጋኔን የለም

  • @prophetantenehameneshewa2198
    @prophetantenehameneshewa2198 2 ปีที่แล้ว +14

    ዘሪቱ እንኳን ደስ አለሽ፤ልክ እንደ ማሪያም መልካም እድል መርጠሻል፤ከአንቺም አይወሰድም፡፡ ወጀቡም የተነሳብሽ እውነተኛውን ወንጌል ስለያዝሽና መዝሙርሽ ሰይጣንን የሚያስደነግጥ መልእክት ስላሌው ነው፡፡ ድሉ ግን የአንቺ ነው፡፡

  • @saramesfin6511
    @saramesfin6511 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ንፁህ ወንጌል ነው ሚሊዮኖችን ወደ ኢየሱስ ይመራል። እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ፀጋውን ያብዛልሽ!!

  • @deliverance3008
    @deliverance3008 2 ปีที่แล้ว +11

    ዘሪቱዬ እግዚአብሔር ሀዘን በሌለበት በረከተ ይባርክሽ አዎ ያድናል ኢየሱስ ያድናል

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 2 ปีที่แล้ว +25

    ዘሪቱ!
    ፍቅሩ ባይገባሽ ኖሮ በሚደርስብሽ የስድብ ውርጅብኝ ተሸንፈሽ ይቅርብኝ ባልሽ ነበር:
    ፀንተሽ ያከበርሽው ና ያበረታሽ ጌታ አያሳፍርሽም !!
    በርቺ : ፈተና ያሳድጋል ❤️🙏

  • @AbrahamWoldehawariat
    @AbrahamWoldehawariat 2 ปีที่แล้ว +13

    የሱስ ኣድሓኒ ኢዩ
    ንበይኑ ኣድሓኒ'ዩ
    ንዘልኣለም የንብር ኢዩ
    Zeritu you are full of Love and purity .

  • @MEDIA-4919
    @MEDIA-4919 2 ปีที่แล้ว +7

    እኛ በክርስቶስ የዳንን በመታዘዛችን በመገፋታች ነው ክብር የምናየው ያድናል ኢየሱስ ያድናል አሜን

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 ปีที่แล้ว +53

    ዓለም ኢየሱስ ለሚለው ስም ያላትን ጥላቻ ሳይ ወንጌል ይበልጥ እውነት ይሆንብኛል ።
    ““ዓለም ቢጠላችሁ፣ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ ዕወቁ። ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ፣ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር፤ ከዓለም ለይቼ ስለ መረጥኋችሁ የዓለም አይደላችሁም፤ ዓለም የሚጠላችሁም ስለ ዚሁ ነው። ‘አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም’ ብዬ የነገርኋችሁን ቃል አስታውሱ። እኔን አሳደውኝ ከሆነ፣ እናንተንም ያሳድዷችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው ከሆነም ቃላችሁን ይጠብቃሉ። የላከኝን ስለማያውቁ፣ በስሜ ምክንያት ይህን ያደርጉባችኋል። መጥቼ ባልነግራቸው ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸው ነበር፤ አሁን ግን ለኀጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የላቸውም። እኔን የሚጠላ፣ አባቴንም ይጠላል።”
    ‭‭ዮሐንስ‬ ‭15:18-23‬ ‭

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @amanu78
      @amanu78 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው በቀጥታ እየሆነ ያለው ይሄ ነው አይገርምም

  • @pharezteleconference1359
    @pharezteleconference1359 2 ปีที่แล้ว +10

    ወደ ፊልጵስዩስ 1
    28፤ በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤ 29፤ ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤ 30፤ በእኔ ያያችሁት አሁንም በእኔ እንዳለ የምትሰሙት፥ ያው መጋደል ደርሶባችኋልና።
    We love you Zeritu Kebede
    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏

  • @ramlatowfic5359
    @ramlatowfic5359 2 ปีที่แล้ว +15

    ከሞት መንደር መንጭቆ ያወጣሽ እግዚአብሔር
    ይባረክ::

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 2 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስ ያድናል የሚለው ቃል ሀያልነት በግልጽ የታየበት ምን ያህል ለአለምና ለሰይጣን እንደሚያቃጥላቸው የተረዳሁበት የወንጌልን እውነተኛነት ደግሞ በደንብ የሚያረጋግጥ ነው።
    እግዚአብሔር ሰወች አሉት ከየት እንደሚስነሳ ያውቃል !

  • @OsmaMoOfficial
    @OsmaMoOfficial 2 ปีที่แล้ว +25

    ማሻአላህ ተባረኪ !! አድኖኛል

    • @Haset7866
      @Haset7866 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen praise Lord Jesus 🙌

    • @zed7360
      @zed7360 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👈

    • @bulidiriba4598
      @bulidiriba4598 2 ปีที่แล้ว +5

      MashAlla Eysus bchawn yadnal....god bless you

  • @mahletabebe5475
    @mahletabebe5475 2 ปีที่แล้ว +7

    ጠላት የፈለገውን ቢያወራ ከመቀጠል ውጭ ምንም ምርጫ የለንምም ማይፈልገውን ስም ነው የጠራሽበት ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!!!

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 6 หลายเดือนก่อน +11

    3:07 " አዳኜ ፈወሴ ተገኔ
    ባንተ ነው ደህና መሆኔ
    መቻሌ አቅሜ ብቃቴ
    እየሱስ ጥበብ እውነቴ"
    የተኖረ ስንኝ ነው ብዙዙዙዙዙ ተማርኩ ከአንቺ .......የመፅናናት መንፈስ አግኝቶሻል ይብዛልሽሽሽ አሁንም❤

  • @reachingforth3205
    @reachingforth3205 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘሪቱ ተባረኪ፣ እሄው እግዚአብሔር አንችን ተጠቅሞ መነጋገሪያ እስኪሆን ድረስ ብዙ ሰዎች ወደውም ሆነ ሳይወዱ ንፁህ ወንጌልን መስማት ችለዋል። ተባረኪ፣ ጨምሪ። ውድ እህታችን እንወድሻለን!!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +10

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @temesgentafesse878
    @temesgentafesse878 2 ปีที่แล้ว +24

    እንወድሻለን ያኔ ስትዘፍኚ ይወዱሽና ያደንቁሽ የነበሩ ዛሬ ቢጠሉሽም ኢየሱስ ያድናል ስላልሽ ነውና ደስ ይበልሽ ያስበለጥሽው እጅጉን ያከብርሻል😍😍🙏🙏🙏
    #ኢየሱስ ያድናል

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 2 ปีที่แล้ว +14

    We need to make this master piece of the Gospel viral by watching over & over again. Jesus is the King!

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 2 ปีที่แล้ว +6

    ለዘፈን ቢሆን ኖሮ አይናገሩም ነበር ኢየሱስ ሲባል ግን ያዞራቸዋል ያም ሆነ ይህ ኢየሱስ ያድናል
    ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ሴት

    • @Misshanidani
      @Misshanidani 2 ปีที่แล้ว

      Exactly but still JESUS saves

  • @olaole8187
    @olaole8187 2 ปีที่แล้ว +17

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @DL12able
    @DL12able ปีที่แล้ว +9

    ብቸኛ የመዳኛ መንገድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔርን ያብራራው አንድያ ልጁ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!✝️🙏

  • @tilahun10
    @tilahun10 ปีที่แล้ว +13

    አሁን ገና ትክክለኛውን መንገድ አጊተሻል እንኳን ጌታ ረዳሽ በጣም ደስ ይላል መዝሙሩ ተባረኪ

  • @almazgeramo2806
    @almazgeramo2806 2 ปีที่แล้ว +8

    ከቤት የጠፋውን ታላቅ መልዕክት አንቺን ተጠቅሞ። የተናገረን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን።። ማዳኑ ጊዜ ማይለውጠው እውነት ነው። ሃሌሉያ

  • @bekelesime3294
    @bekelesime3294 2 ปีที่แล้ว +8

    ዘሪቱዬ በጣም ወደድኩሽ ገነት አንድ ላይ እንገናኝ

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 2 ปีที่แล้ว +9

    “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
    - ዮሐንስ 6፥35

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 ปีที่แล้ว +8

    1ኛ ዮሐንስ 5
    13፤ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።🥰✝️🩸

  • @newlife6979
    @newlife6979 2 ปีที่แล้ว +7

    የአግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ በዙፋኑ ክብር ይግባው !... ለአንቺ የተገለጠው ለሁሉም ይገለጥ!

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 ปีที่แล้ว +6

    በሰዓቱ ለራሱ የለየሽ ፍቅር የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ይባርክ!!

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod4611 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    ዮሐንስ 14:6

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +13

    ለትውልድ ሁሉ መልዕክት ነው
    መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @TesfaZLamu
    @TesfaZLamu 2 ปีที่แล้ว +28

    This one is even more powerful.
    No Anesthetics required.
    Iyesus Bichawun Yadinal.

    • @ibrahimyusuf5702
      @ibrahimyusuf5702 2 ปีที่แล้ว

      Ara Fikir Ye eysusen seme lamen matertet endmtfare Aygabagnm Ka semoch hulu yebalye Semi nw Ateferh Yen Fikir

  • @Misshanidani
    @Misshanidani 2 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር በመሆን ብቻ ማምለጥ የለም አዳን ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ዋው አጨበጨብኩልሽ !!! የመዝሙሩ ባለቤት መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ
    የምድር ክብርና ዝና ምን ያደርጋል እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ ዘሪቱ በቤቱ ለዘለዓለም ያኑርሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @yirgeduwoledmariyam1266
    @yirgeduwoledmariyam1266 2 ปีที่แล้ว +8

    አዉነት ነው የማርያም ልጅ ኢየሱስ ብቻ ያድናል የሰማይ አምላክ ይባርክሽ

  • @Nice-do6sp
    @Nice-do6sp 2 ปีที่แล้ว +7

    በቅንአትም ይሁን በምቀኝነት ያድናል እሚለው መልዕክት ለብዙዎች ተዳርሶል . የሚፈለገው ደግሞ ይህ ነው ! በርቺ ዘራችን

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 2 ปีที่แล้ว +44

    በቃ ይሄ መዝሙር ብሄራዊ መዝሙር እንዲሆንልን እንፈልጋለን። ኢየሱስ ያድናል!

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 2 ปีที่แล้ว +1

      Defar

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 ปีที่แล้ว +6

      Lol sure!! We want that to happen!

    • @amanu78
      @amanu78 2 ปีที่แล้ว +6

      @@corneliatesfaye2989 ሙስሊም ካሎንክ ለቀልድ ቢሆንም ብሄራዊ መዝሙር ጌታን የሚያከብር ይሁን ሲባል አትናደድም አምላክህን አውቀከዋል ይሄ ብሄራዊ መዝሙር ቢሆን አይመጥነውም አምላካችን የማያልቀው አፅናፈ አለም ባለቤትና ሰሪ ነው ያንተም ባለቤት እሱ ነው ። ስለዚ ዮሄ ቢሆንለት ሲያንስበት ነው እንጂ አይበዛበትም እና ደፋር አያስብልም አያስደንቅም ያድናል!!!!!!

  • @wondimenehasefa2118
    @wondimenehasefa2118 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ የመጨረሻው ከዓለም እና ከምኞቷ ጋር የምትቆራረጭበት እውነተኛ ዝማሬ ይሁንልሽ ፡፡ እጅግ ወድጄዋለሁ ፡፡ ጌታ ቀሪውን ዘመንሽን የወንጌል ማስሄጃ ያድርግልሽ ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ ፣ ያከበርሽው ጌታ ያክብርሽ ፣ የብዙዎች የመዳንና የማምለጥ ምክንያት ሁኚ ፣ ለምልሚ …. የመከሩ ሰራተኛነትን ለመቀበል የቆረጠው ልብሽ ፣ የተከፈቱት ዓይኖችሽ ፣ የደፈሩት ልሳናቶችሽ … ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ፡፡

  • @omg7745
    @omg7745 2 ปีที่แล้ว +7

    ዘሪቱዪ መዝሙርሽ ደግመ ደግመው ቢሰሙት ከ ድዊ ይፈውሳል

  • @devnegasa6489
    @devnegasa6489 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው እየሱሰ ያድናል!! ዘሪቱአችን ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ የሰጠሽ ተበርኪያለው ጌታ የባርክሽ

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አስቆረቆረኝ 100 የልፋት በር
    መግቢያው ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር።።።
    ተባረኪልኝ ዘሪዬ!

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 ปีที่แล้ว +10

    እንዲህ ቶሎ ጌታን ማወቅ እና ተከትሎ ማገልገል እንዴት ትልቅ መታደል ነው።

  • @putgodfirst3651
    @putgodfirst3651 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እህት እንባየን አስመታሽው በውነት ይህ ዝማሬ ከአርያም የተሰጥ ነው።
    ምን እላለሁ ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @officialsolomonabate6738
    @officialsolomonabate6738 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዲህ እንደተቀኝሽለት ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ተውቦ ይለቅ ኢየሱስን መዘር እድል ለዘር ማንዘርም በረከት ነው😍 we love you z

  • @tinaabebe9276
    @tinaabebe9276 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልሽ አይኖች እንቺ ላይ ስላሉ መንገድሽን በጥበብ እና በማስተዋል ይሁን። አሜን ጌታ ኢየሱስ ያድናል

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +10

    ምን አስቆረቆረኝ መቶ
    የልፋት በር መግቢየው ኢየሱስ ነው
    ወደ ሰላም ሀገር!!

  • @Bereket.Alemuu
    @Bereket.Alemuu 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን አይነት ዝማሬ ነው ዘመንሽ ይባርክ እህቴ ዘሪቱ እየሱስን ስለዘመርሽልን ስለሰበክሰሽው እናመሰግናለን ኢየሱስ አንደበትሽ ላይ ይብዛ ይህ እውነት እስከወዲያኛው ህይወትሽን ሁሉ ይውረሰው እንወድሻለን🥰🥰

    • @Bitsyboo
      @Bitsyboo 2 ปีที่แล้ว +1

      Lyrics Video 🥰🥰😃😇❤❤🖤💥:- th-cam.com/video/DUekG7tlNYw/w-d-xo.html

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 ปีที่แล้ว +8

    1ኛ ጢሞቴዎስ 1
    15፤ ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ያድናል!

  • @jonasemanual1412
    @jonasemanual1412 2 ปีที่แล้ว +6

    ወደ ሕይወት መንገድ የሚወስደው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ።

  • @gracecommissionministriesi2302
    @gracecommissionministriesi2302 2 ปีที่แล้ว +5

    እህታችንን የረዳሽ፣ ያዳነሽ፣ የጠራሽ እና ልበሰፊ አድርጎ የሠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን!. ወደ አዳኝሽ ከመሄድሽ በፊት እንዲህ አዳኝሽን ተርኪው! በእርሱ ምክንያት አንቺን ሰማይ እንዳወቀሽ ባንቺ ምክንያት ምድር ኢየሱስን ታውቀዋለች! እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ነው!

  • @rahelamesalu9706
    @rahelamesalu9706 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ያስመልጣል የሱ የሆኑትን ይጠራል ይባርካል ልልልልልልልልልል

  • @bezamitiku4891
    @bezamitiku4891 2 ปีที่แล้ว +8

    ከዚህ ሌላ ወንጌል የለም
    አሜን እየሱስ ያድናል።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 ปีที่แล้ว +8

    2ኛ ዮሐንስ 1
    9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።bless you sunshine ☀️ only Jesus saves

  • @marticool8700
    @marticool8700 2 ปีที่แล้ว +11

    WOW.....እንዴት ርስርስ የሚያደርግ መልዕክት የያዘ ዝማሬ ነው?! ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @christianabebe9596
    @christianabebe9596 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታን ለመጀመሪያ ጊዜ መዝፈን ስትጀምሪ የዛሬ 15አመት በፊት እኔ ቲኔጅ ነበርኩ ግን ድምፅሽን ስሰማ በጣም ያምራል እና ወድጄው ምናለ እሄን ድምፅ መዝሙር ብትዘምርበት እያልኩ እመኝ ነበር፤ ጌታ ገራሚ ነው ከመዝሙርም እሄን የመሰለ መዝሙር አሰማኝ😊። እግዚአብሄር ይባርክሽ ያፅናሽም❤።

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 2 ปีที่แล้ว +7

    ታድለሽ እግዚአብሔር እረዳሽ ከዚ በላይ ምን አለ 👏🙏✝️🙌

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 ปีที่แล้ว +10

    አዎን ያድናል ኢየሱስ! ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እህቴ ዘሪዬ! እጅግ አድርገን እንወድሻለን! ዘወትርም እንጸልይልሻለን!

  • @BorisDuga
    @BorisDuga 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርቱ! የዘመርሽለት ጌታ ኢየሱስ እስከ መጨረሻው ያቁምሽ።

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 2 ปีที่แล้ว +6

    ያመንሺው ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያፅናሽ አንቺ ትሁትና ልዩ ሴት ነሽ
    አዎ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ብቻውን ያድናል ።

  • @amanuelwake
    @amanuelwake 2 ปีที่แล้ว +8

    መንፈሳዊ ነገር ወጊያ አለው፡፡ ገና ብዙ ጉድ ታያለሽ ያግን ስለስሙ ነው ደስ ይበልሽ!!!! ተባረኪ
    መዳን በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች ሌላ የለምና፡፡
    ሐሥ 4፤12

  • @tadelechzear3103
    @tadelechzear3103 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንጌልን እንድትገልጪ እግዚአብሔር ይህንን ጥበብ ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ስላከበርሽው አቅም ድጋፌ እንዳልሽው ስለሆነ ጌታን አከበርኩ ነብሴ ሀሴት አደረገች እግዚአብሔር ዘር ትውልድሽን ይባርክ ሰይጣን ይቃጠል እንቺ ለበረከት ሁኚ እወድሻ ዘሪቱዬ

  • @MrGIG2012
    @MrGIG2012 2 ปีที่แล้ว +6

    ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ራዕይ ያሉት የቅዱሳን መጽሃፍት ዋናው ነገር ሁሉ ስጨመቅ፥ ኢየሱስ ይድናል ነው።
    ዕችትስ 10 (አማ) - ሐዋ፡ ሥራ
    42፥ ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።
    43: በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 ปีที่แล้ว +8

    24 ሳይሞላው ምድርን ያንቀጠቀጠ ዝማሬ

  • @liyaabdu1011
    @liyaabdu1011 2 ปีที่แล้ว +11

    ፀንተሽ ቅሪ ።ቀሪ ዘመንሽ ለጌታ ይሁን በኢየሱስ ስም!

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 ปีที่แล้ว +7

    #ያድናል ኢየሱስ ያድናል!!🙏😍❤
    #የሚጣፍጥ #ስም በሚጣፍጥ ዜማ 😍😇❤️‍🔥
    ዘሪቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለምልምልኝ በጌታ ቤት በርች በክርስቶስ ጸጋ ተባረኪ 🙌🙏🥰❤❤❤

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 ปีที่แล้ว +6

    ያድናል እየሱስ ብቻውን ያድናል ። በርቺ እህቴ እንወድሻለን ከጌታ ጋር ፀንተሽ የምትኖሪበትን ፀጋ ያብዛልሽ። ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሆነሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።
    ዲያቢሎስ ስላመለጥሽው ተናዶአል የቻለውን ጦርና ቀስት መወርወሩ አይቀርም እያደረገም ነው የሱ መጠቀሚያ በሆኑ ሰዎች ግን አያገኝሽም በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ።

  • @In_christ
    @In_christ 2 ปีที่แล้ว +5

    የወንጌል አካል መሆን እራሱ ትልቅ ነገር ነበር እድሉ እዳመለጣት ነው የሚቆጥረው ኢየሱስ ያድነናል ዘሪቱም ትቀጥላለች

  • @prophetrobelhailulifetvworldwi
    @prophetrobelhailulifetvworldwi 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ነው የዘላለም እውነት የሆነውን ኢየሱስን መዘመር እንዴት መታደል ነው

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน +4

    መዝሙር ሁሌም ባአፈ እየመጣ ስያስቸግረን ሰርች አደረኩት ልሰመው ያድናል እየሱስ እየሱስ ጥበብ እውነት ነው ያድናል

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 ปีที่แล้ว +5

    ያም አለ ያም ዝማሬው ግቡን መቷል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 የጌታ ስም ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 2 ปีที่แล้ว +7

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። -የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 3 ;16
    በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። -የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 3 ;36
    ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም። - የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 6;35
    በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።- የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 7;38
    ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ -የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 11 ;25
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል። - የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 10 ;43
    የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። - ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 10 ;13
    እግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። -1ኛ የዮሐንስ መልእክት - ምዕራፍ 5;10

  • @yemanenigatu5550
    @yemanenigatu5550 2 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርመኝ በዘፈንሽ አምርሬ አልቅሼበታለሁ ጨፍሬበታለሁ አይ ግዜ ደግ ነው ዛሬ በዝማሬሽ አብሬሽ አልቅሻለሁ ምክንያቱን ኢየሱስ ነውና ይችላል አባቴ ይችላል ተባረኪበት

  • @realu116
    @realu116 2 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ።
    ይህ መዝሙር እግዚአብሔር በአንቺ ላይ ያለውን ጸጋ ያሳያል ተባርከሻል ሁሁሁሁይ በጣም ነው ምንወድሽ።❤️❤️❤️❤️👍

  • @DL12able
    @DL12able 2 ปีที่แล้ว +8

    " የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።"
    ምሳሌ 1:33 Yes, Jesus is saver!! God Bless You Zerituye!

  • @BirtukanBirtukan-z1h
    @BirtukanBirtukan-z1h ปีที่แล้ว +9

    እሰይይይይይይ. ሃሌ ሉያ. ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ኢየሱስ ከጀለማው ግዛት ነፃ ያወጣል ኢየሱስ ትሉ ከማይሞትበት እሳቱም ከማይጠፋበት ከዘላለም ስቃይ ያድናል___ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለምምምም ጌታ ጌታ ጌታ ነው ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁንለት
    የኔ ቆንጆጆጆ ብርክ በይ የአባቴ ጀግና ልጅ ማደግሽ በነገር ሁሉ ይገለጥ❤❤❤

  • @befkadumolla2738
    @befkadumolla2738 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘሪቱ በእውነት የው የምናገረው ይህንን ድምፀ በመዝሙር ስለሰማሁት ደስ ቡሎኛል ብትመልሽልኝ ደስ ይለኝል ጌታ ይባረክሽ

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye 2 ปีที่แล้ว +4

    ጻድቁ ኢየሱስ ለዘላለም በአብ ቀኝ ሆኖ እንደ መልከጸዴቅ ሊቀ ካህናት ይማልድልናል /ያድነናል/ ።

    • @Andrew-Tsegaye
      @Andrew-Tsegaye 2 ปีที่แล้ว +3

      ኢየሱስም : - እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። -------> የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 14 - 6

    • @Bitsyboo
      @Bitsyboo 2 ปีที่แล้ว +1

      Lyrics Video 🥰🥰😃😇❤❤🖤💥:- th-cam.com/video/DUekG7tlNYw/w-d-xo.html

  • @wazanakumneger-4567
    @wazanakumneger-4567 2 ปีที่แล้ว +7

    Have you ever been speechless due to the blessing of any song? I am now speechless. The blessing is flowing like a peaceful river in my soul.

  • @bantayehujifara5872
    @bantayehujifara5872 2 ปีที่แล้ว +10

    This is the humbleness we got from Jesus.... Bless you 😘

  • @bezabihzinabu7582
    @bezabihzinabu7582 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይህን የተወደደ መንገድ እንድተጀምሪ እንኳን ረዳሽ።ተጨማሪ መንፈሳዊ እርዳታ ከፈለግሽ በአዲስ አበባ የምትገኝ የእ/ር ቤተክርስቲያን ስላለች ህብረት እንድታደርጊ እመክራለሁ።ምክንንያቱም የወንድሞች እና የእህቶች ህብረት በጣም አስፈላጊ ነው። በዚህ ክፉ ዘመን የእ/ርን ቃል በጥንቃቄ ማጥናት ተገቢ ነው።የሰይጣንን ሽንገላ እንቃወም ዘንድ የእ/ርን የጦር እቃ በሚገባ መልበስ ያስፈልጋል።በአዲስ አበባ የእውነት ቃል አገልግሎት የሚባል የመጻሕፍት መሽጫ ያለን ሲሆን ለመንፈሳዊ እድገት የሚረዱ መጻሕፍትን እናከፋፍላለን።መጻሕፍት ቤቶቹ በመገናኛ እና ልደታ አካባቢ ይገኛሉ።በሚቀጥለው ቁጥር ብትደውዪ ታገኝናለሽ።0955998622

    • @Bitsyboo
      @Bitsyboo 2 ปีที่แล้ว +1

      Lyrics Video 🥰🥰😃😇❤❤🖤💥:- th-cam.com/video/DUekG7tlNYw/w-d-xo.html

  • @lijalemdagne6364
    @lijalemdagne6364 2 ปีที่แล้ว +6

    ከፍ ባለ ድምፅ ኢየሱስ ያድናል ይብላኝ ላፈረችበት ዶ/ር

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ብቻውን ያድናል ያለ አጃቢ መንገድ እና እውነት የ እግዛብሔር ልጅ እየሱስ ብቻ ነው ተባረኪ እህታችን🙏🙏🙏

  • @Ermias13
    @Ermias13 2 ปีที่แล้ว +9

    የወንጌል ስብከት በዜማ ማለት እንደዚህ ነው ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ ::