ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን !!! ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!! እህታችን ዘርዬ ቀሪው የህይወትና የአገልግሎትሽ ዘመን የተባረከ ይሁን!!
ፈውስ አለውለነብስም ለረፍት የሚታደግ ነውእየሱስ ለተማመነው መቻሌ አቅሜ ብቃቴ እየሱስ ብቻ እውነቴ🙏💚💛❤️
ያድናል ኢየሱስ ያድናል🙌
ዘሪቱ መጀመሪያውኑ የዳነች መንፈሳዊ የጌታ ልጅ ነች፤ስለ እሷ ማንም ሰው አስተያየት መስጠት አይችልም ።
አሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል የኔ ቆንጆ እንኳን ወደ በረቱ ገባሽ በቀረልሽ ዘመን መዘመር ይሁንልሽ ልክ ነው በቻውን ያድናል።
ተባረኪዘመንሸይባረክ ዘርሽ ይባረክ።
ተባረኪ:አሜን!
God is great 🙏🏽❤️
እያሞታንም እውነቱን እንናገረለን ኢየሱስ ያድናል
በትክክል❤❤❤የክርስቶስን እውነት እየሞቱም መናገር መታደል እኮ ነው ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ይታደጋል በእርሱ የሚያምኑትም. ዮሐ 3:16
Wawww menfes yemiaresers mezmur Egziabiher ybarkshi shkorina
What a beautiful song, Zeritu I have studied you facial expression, it Pure and deep love for Jesus Chrst. I can see it ! You have chosen the Best !
Amen Amen yadinal Wongelu Yhe new God bless Zeritu!!!!!!!!!!!!
ኢየሱስ ያድናል
እንኳን ጌታ ረዳሽ
አብርሽዬ ብሩክ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው!!!! ተባረኪ!!!!!
Love this song !!important messages!!
ብዙዎች ለስማቸው እና ለክብራቸው ይጨነቃሉ፤ ወንጌልንም ያሳድዳሉ፤ ነገር ግን ወንጌል ይበዛል፣ ይሰፋል፣ ያድጋል፡፡
You won!!!!!
geta yebarkesh.awo eyesus bechawun yadinal.44 menged yelem.mengiste semay megbiya ber eyesus becha new.
ኢየሱስ ያድናል ።
God bless you yes its real Jesus is healer❤❤
አሜን
ዋናው እሱ ነውወንጌል ተሰብኳል ኢየሱስ ያድናል ።
You are the best
Yes yes yes Berek Bey
What an amazing song ,God bless you my father's son !!
Aginyitesh newu
Tebareki
Thanks to be God Almighty....
Amen
Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen
zeritu ewnet meskrnet yzesh wed Alem yabekash fetari ymesgen kbrish Aklil new ena berchlet yesuse erf ale banchi
Amen amen amen amen 💖💖💖
Arif zefen nw
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌️❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌️
በመሰረቱ ዘፋኝ የነበረ ዘማሪ ይሆናል የሚል ነገር የለም ሁለቱ አለም በጣም ስለሚለያይዘሪቱ ቁጭ ብለሽ ቃሉን በመማር ማደግ ላይ ብታተኩሪ ጥሩ ነበር በዝማሬ ስም ድምጽ አለኝ ያለ ሁሉ ዘማሪ የሆነበት ፍሬው ላይ ግን አጠያያቂ የሆነበት ጊዜ ላይ ነንመዝሙር የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው ይህ ስጦታ ተሰጥቶኛል ብሎ መጠየቁ ተገቢ ነው
100%+ልክ ነህ
የተረዳሽውን እውነት በደንብ ያዥ
Bzefen beans cherish wedelela bezens gebash
Egzaber zmnshe betui yatnashe
Tebarki getayesus abzito yibarkish beberalish birhan temlaleshi .yesewun hasab sayhon yegetan hasab adamiychi.menfes kidis yimrash.amen
የከሠረ ዘፋኝ ሁሌም የጴንጤ ውሻ ከመሆን አይዘልም።የኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግር የመዝሙር ጋጋታ ቢሆን ይቺ አገር የት በደረሰች።ልብ በሉ ጴንጤ የሚንሠራራው ሁሌም አገር በመከራ ስትዘፈቅ ከግርግሩ ለመጠቀም ብቻ ነው።የሥለላ ድርጅቶች አብዝተው በጴንጤ መዝግያ በኩል የሚገቡት።እንዋጋው።በየኢየሱስ ስም ጴንጤ ወንጀል ብሔራዊ ስሜት ገዳይ ነው።
ኢየሱስን ስንከስር የምንከተለው ሳይሆን ትርፋችንን ትተን የምንከተለው ነው ልክ ጴጥሮስ እንዳለው "ሁሉን ትተን ተከተልንህ" ኢየሱስ "በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም" በእኔ ካልሆነ ወደ ሰማይ መግቢያ የለም ብሎ የዘጋውን ቅንፍ ለምን ከፍተን ሌላ እንከታለን፡፡ ተባረኩ ጌታ ይወዳችኋል
ያለምንም መረጃ በውሸት ስም ለማጥፋት መጣር የትም አያደርስምሰርተሽ አሳይ የተሻልኩ ነኝ ካልሽ
Erir dibin kitil yibel telat Yadinal Eyesus Yadinal Zelalem be Hiyiwot yanoral
መጀመሪያ የከሰረ ህይወትን ቀይር።
@@godisgood1848 ተባረክ።
ዘርየ እንወድሻለን እባክሽ ወደ አንድ አምላክ ተመለሽ፡፡ እየሱስ ሰው ነው፡፡ በቃ እሱ ወደ ፈጠረው ፈጣሪ ተመለሽ እና ትልቅ ብርሃን ተመልከች
እየሱስ ይድንል 🙏እየሱስ ግታ ነው 🙋♀️❤️❤️❤️
እየሱስ አምላክ ነው የምያድኖ እየሱስ ብቻ ነው
አምላክ ሆይ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል የተባለው ለማነው ወንድሜ? ዕብራዊያን 1-8
Eyesus muziqa ayxelam hhhhh
የተን ነው የማገኛት ፎቶ ብቻ አብሪያት ለመነሳት ዘርዬ ሉዩ ናት
ፎቶ ቤት ።ላም
አይ ጴንጤ!?
ደስ ስንል ሁሌም ኢየሱስ ያድናል ነው የምንለው አሜን እልልል ያድናል
@@biruktawitalemayehu2912የተለየ እየሱስ ነው??እኛ የእመቤታችን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስን አምነን መድሐታችን መድሐኒተ ዓለም እያልን እናመልከዋለን!!!የናንተስ እየሱስ?!
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹
666ናት
Ere zefagn zemari 😂😂 mesloshal adame yadinal blo mezfen
አሜን !!! ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!! እህታችን ዘርዬ ቀሪው የህይወትና የአገልግሎትሽ ዘመን የተባረከ ይሁን!!
ፈውስ አለውለነብስም ለረፍት የሚታደግ ነውእየሱስ ለተማመነው መቻሌ አቅሜ ብቃቴ እየሱስ ብቻ እውነቴ🙏💚💛❤️
ያድናል ኢየሱስ ያድናል🙌
ዘሪቱ መጀመሪያውኑ የዳነች መንፈሳዊ የጌታ ልጅ ነች፤ስለ እሷ ማንም ሰው አስተያየት መስጠት አይችልም ።
አሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል የኔ ቆንጆ እንኳን ወደ በረቱ ገባሽ በቀረልሽ ዘመን መዘመር ይሁንልሽ ልክ ነው በቻውን ያድናል።
ተባረኪዘመንሸይባረክ ዘርሽ ይባረክ።
ተባረኪ:አሜን!
God is great 🙏🏽❤️
እያሞታንም እውነቱን እንናገረለን ኢየሱስ ያድናል
በትክክል❤❤❤የክርስቶስን እውነት እየሞቱም መናገር መታደል እኮ ነው ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ይታደጋል በእርሱ የሚያምኑትም. ዮሐ 3:16
Wawww menfes yemiaresers mezmur Egziabiher ybarkshi shkorina
What a beautiful song, Zeritu I have studied you facial expression, it Pure and deep love for Jesus Chrst. I can see it ! You have chosen the Best !
Amen Amen yadinal Wongelu Yhe new God bless Zeritu!!!!!!!!!!!!
ኢየሱስ ያድናል
እንኳን ጌታ ረዳሽ
አብርሽዬ ብሩክ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው!!!! ተባረኪ!!!!!
Love this song !!important messages!!
ብዙዎች ለስማቸው እና ለክብራቸው ይጨነቃሉ፤ ወንጌልንም ያሳድዳሉ፤ ነገር ግን ወንጌል ይበዛል፣ ይሰፋል፣ ያድጋል፡፡
You won!!!!!
geta yebarkesh.awo eyesus bechawun yadinal.44 menged yelem.mengiste semay megbiya ber eyesus becha new.
ኢየሱስ ያድናል ።
God bless you yes its real Jesus is healer❤❤
አሜን
ዋናው እሱ ነው
ወንጌል ተሰብኳል
ኢየሱስ ያድናል ።
You are the best
Yes yes yes Berek Bey
What an amazing song ,God bless you my father's son !!
Aginyitesh newu
Tebareki
Thanks to be God Almighty....
Amen
Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen
zeritu ewnet meskrnet yzesh wed Alem yabekash fetari ymesgen kbrish Aklil new ena berchlet yesuse erf ale banchi
Amen amen amen amen 💖💖💖
Arif zefen nw
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌️❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌️
በመሰረቱ ዘፋኝ የነበረ ዘማሪ ይሆናል የሚል ነገር የለም ሁለቱ አለም በጣም ስለሚለያይ
ዘሪቱ ቁጭ ብለሽ ቃሉን በመማር ማደግ ላይ ብታተኩሪ ጥሩ ነበር
በዝማሬ ስም ድምጽ አለኝ ያለ ሁሉ ዘማሪ የሆነበት ፍሬው ላይ ግን አጠያያቂ የሆነበት ጊዜ ላይ ነን
መዝሙር የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው
ይህ ስጦታ ተሰጥቶኛል ብሎ መጠየቁ ተገቢ ነው
100%+ልክ ነህ
የተረዳሽውን እውነት በደንብ ያዥ
Bzefen beans cherish wedelela bezens gebash
Egzaber zmnshe betui yatnashe
Tebarki getayesus abzito yibarkish beberalish birhan temlaleshi .yesewun hasab sayhon yegetan hasab adamiychi.menfes kidis yimrash.amen
የከሠረ ዘፋኝ ሁሌም የጴንጤ ውሻ ከመሆን አይዘልም።የኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግር የመዝሙር ጋጋታ ቢሆን ይቺ አገር የት በደረሰች።ልብ በሉ ጴንጤ የሚንሠራራው ሁሌም አገር በመከራ ስትዘፈቅ ከግርግሩ ለመጠቀም ብቻ ነው።የሥለላ ድርጅቶች አብዝተው በጴንጤ መዝግያ በኩል የሚገቡት።እንዋጋው።በየኢየሱስ ስም ጴንጤ ወንጀል ብሔራዊ ስሜት ገዳይ ነው።
ኢየሱስን ስንከስር የምንከተለው ሳይሆን ትርፋችንን ትተን የምንከተለው ነው ልክ ጴጥሮስ እንዳለው "ሁሉን ትተን ተከተልንህ" ኢየሱስ "በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም" በእኔ ካልሆነ ወደ ሰማይ መግቢያ የለም ብሎ የዘጋውን ቅንፍ ለምን ከፍተን ሌላ እንከታለን፡፡ ተባረኩ ጌታ ይወዳችኋል
ያለምንም መረጃ በውሸት ስም ለማጥፋት መጣር የትም አያደርስም
ሰርተሽ አሳይ የተሻልኩ ነኝ ካልሽ
Erir dibin kitil yibel telat
Yadinal Eyesus Yadinal
Zelalem be Hiyiwot yanoral