ብላክሄድ ( ጥቁር ነጣጥብ) ካላችሁ ይሄን ተመልከቱ/ Blackheads / How to remove and prevent

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 144

  • @frehiwotkebede9489
    @frehiwotkebede9489 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም የምታቀርቢው ነገር በጣም ጠቅሞኛል በርቺ ::👍👍👍

    • @thehayekidane537
      @thehayekidane537 3 ปีที่แล้ว

      ሳ ሊ ስ ሊ ክ. አ ሲ ዱ ን. የ ት ነ ው. ማ ገ ኝ ው. እቃ ው ን አ ሳ ይ ኝ

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦኦ በጣም ምክንያታዊ ነሽ።እርጋታሽ ይለያል።

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ሜሉ በተብራራ ሁኔታ ስለምታስረጂ ትመችኛለሽ ስለ witch Hazel እና የፊት ቶነሮች ብትሰሪልን ምኞቴ ነው

  • @abebakidane7809
    @abebakidane7809 หลายเดือนก่อน

    Malat I like u good education
    Thank you I am Abeba kidane

  • @FfFf-su9xt
    @FfFf-su9xt 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ግልፅ አድርገሽ ነው የምታስረጂዉ😍😍😍😍

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 ปีที่แล้ว

    በርችልን እህታችን❤❤❤

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
    @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉየ እግዚአብሔር ይስጥልን ከግንባር ለሸሸ ፀጉር በምን እናሳድግ 🥰🥰🥰

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +2

    የምታቀርቢያቸው ነገሮች አሪፍ ነው
    ስለ አልመንድ ኦይል እና ግሪሲሊን ኦይል ለፊት ጥቅምና ጉዳቱን ብታቀርቢልን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ዘይት አይነቶች የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @hiruttesfaye3118
    @hiruttesfaye3118 3 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቢው ነገር በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን በመቀጠል የምጠየሸቅሽ ነገር ቢኖር ማዲያት ማጥፌያ ካወቅሽ እባክሽ ንገሪኝ

  • @romanhiluf1005
    @romanhiluf1005 3 ปีที่แล้ว +1

    Cerave sa face cleanser and creamu legna arif brand new aydel Melu?

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke6177 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሜላት ብዙ ጠቃሚ ነገር ነው ያገኝሁብሽ መቼም እግዚአብሔር ይስጥሽ።

    • @etumechal3081
      @etumechal3081 3 ปีที่แล้ว

      Ehet ebakeshe lelelaw share enadereg yenaw zega berasachen aweken bemelu sewoche fetachew eyetebelashe new enem endanche besa seletetekemku new .

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እኔ ፊቴ ላይ ማድያት አለብኝ እና ማስክ ነገር ስቀባ ማድያት ያለበት ቦታ ላይ ቶሎ አይደርቅም እና ካላስቸገርኩሽ መፍትሄ ካለው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ማድያት ካለሽ መጀመሪያ ማድያቱን ለማጥፋት የሚረዳ ነገር ተጠቀሚ እንደ Vitamin A ( retinol) አጠቃቀሙን የሰራሁት ቪዲዮ አለኝ እይው በተጨማሪ ሚኒራል ሰንስክሪን ተጠቀሚ

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 በጣም አመሰግናለሁ እሺ አየዋለሁ🙏🙏

  • @aloallo9534
    @aloallo9534 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ

  • @dnknesh2957
    @dnknesh2957 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ሁሌ ጠቃሚ የሆነ ነገር ሰለምትሰጪን !

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ እንካን ደህና መጣሽ፣ ጥቁር ነጠብጣቡ ሀብት ነው ይባላል እረ ባደረገው ፊቴ በሙሉ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግንሽ 💕. Like ማድረግ አንርሳ !

  • @zolazolazola9030
    @zolazolazola9030 3 ปีที่แล้ว

    Benatish Meli bergizina gize min ayinet sunscreen litekem vitamin E creams chigir alew wey?

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ሜላትዬ thank you for sharing your knowledge 👍🏾👌🏾🥰

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ መረጃሽ አሪፍ ነው

  • @taabebe8388
    @taabebe8388 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜላትዬ እኔ ያገኘሁት Netrogena Rapid wrinkl Repair 48 mL የሚለውን ነው ልዩነት አለው ወይ? ከአክብሮት ጋር በቨዲዬሽ በጣም ተጠቅሜ አለሁ 🙏🙏🙏

  • @asnibelete7217
    @asnibelete7217 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @albasworkhailu73
    @albasworkhailu73 3 ปีที่แล้ว

    Thanku yena Kongo

  • @mekdikonjo6475
    @mekdikonjo6475 3 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo🙏🙏🙏

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebakishe endewond stim alebign betam techegirealhu 🙏🙏🙏🙏❤

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ምን አለብኝ?

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 Stegur alebign, 🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@hayatjemal5525 ፊት ላይ ያለ ፀጉር ማንሻ አማራጮች ብዙ ናቸው ነገ ( እሁድ ) የምሰራው ቪድዮ ስለ እሱ ነው ጠብቂኝ

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 Eshi yeneanat, Egizabihear yibarikishe, 😍😘❤🙏🙏🙏betam Ameseginalhu, Afea akababi tikur nw ena anchi yasitemarishibetin Creme farimaci heaja teyikea atahu ahun ye LA ROCHE -POSAY serum litekem????

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@hayatjemal5525 La Roche Posay ብራንዱ ነው
      ሲረሙ የምንድነው? ለምሳሌ vitamin A , C የምን ሲረም ?

  • @et1206
    @et1206 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ደርባባ

  • @ቅድምያለተውሂድ-ዸ7ጸ
    @ቅድምያለተውሂድ-ዸ7ጸ 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ግን ኢማራት ላይ ማግኘት አልቻልኩም ምትለቂያቸው የፊት መታጠቢያዎች እና ክሬሞች

  • @wollo4001
    @wollo4001 ปีที่แล้ว

    እረ ነይ አንች ሴት አዋቂ ነሽ አመሰግናለሁ

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜላትእኔ በአይኔ የታችኛው ቦታ ላይ እብጥ ያለ ነገር አለብኝ መፍትሄውን ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ስለ አይን ስር እብጠት ቪዲዮ አለኝ

    • @fikirtetaddese874
      @fikirtetaddese874 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ሜላት እብጠት ስልሽ (ሽፍታ አይባል ልክ ኪንታሮት) በትንሹ ገና ሲጀምር አይነት ነው ለሱ መፍትሄ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ።

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @foziyaibrahim1748
    @foziyaibrahim1748 3 ปีที่แล้ว

    miliye eski sela/ vitamin c serum negerin video mecha metakam endaleben ena tekemun ? gazechaw eyatatakemku new westu enda jal new jelnatu bezum aletamachagnm be oli nebar yefalakut fita derake betam selahona. eski miluye aseragign plis?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ስለ vitamin c ቪዲዮ አለኝ ግን በዚህ ሳምንት ሌላ የvitamin C እሰራለሁ የማታ እና የጠዋት vitamin c

    • @foziyaibrahim1748
      @foziyaibrahim1748 3 ปีที่แล้ว

      eshi yena konjo kezafekuleshe behala ayehut amesagenalew miluye lemesachachew tekami maraja

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ አመሰግናለሁ ነገር ግን ዝግት አደረግሽኝ ጥያቄ ጠይቄሽ ስለቁሳቁስ የአማዞን ገበያ አስረጅን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ጥያቄሽን አላየሁትም ኦንላይን እቃ መግዛት ፈልገሽ ነው?

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ,ሜሉ,ሠለም,ነሽ
    አናመሠግናለን,ውዴ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kidistteshome4247
    @kidistteshome4247 3 ปีที่แล้ว

    Thanks dear. Please tell us about the Eucerin anti pigment cream.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Eucerin ለደረቅ ቆዳ በጣም የሚስማሙ ክሬሞች መታጠቢያዎችን አውቃቸዋለሁ anti pigment cream ግን አላየሁም እጅሽ ላይ ካለ active ingredients ፃፊልኝ

  • @fritadegu2938
    @fritadegu2938 3 ปีที่แล้ว

    Selam melat konjo neger nw yakafelshen enamesgnaln

  • @brothersinnerdzyy121
    @brothersinnerdzyy121 3 ปีที่แล้ว

    Please my dear tell us about the collagen supplement

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Use retinol ( vitamin A ) serum or cream to boost collagen.

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 ปีที่แล้ว

    am pharmacist you helps me more, 10q

  • @messitube3702
    @messitube3702 3 ปีที่แล้ว

    Thank you melu! Ritnol kebatocy adds abeba yete enagengalen?

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen

  • @solomonhailu1094
    @solomonhailu1094 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህቴ ምክርሽ ሁሌም ይጠቅማል ከቻልሽ እንዳንቺ ደረቅ ቆዳ ስለሆነ ያንቺ የምትቀቢዉን Aveeno እንድገዛው አዲስ አበባ ስለሆንኩ እባክሽ ከቻልሽ ፎቶ አንስተሽ ብትልኪልኝ ፊቱንም ጀርባውንም ።ተባረኪ ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ቦታ ያለው አንድአይነት ነው አ.አ ክሬም ከለር ሆኖ ወገቡ ላይ አረንጓዴ አለው

    • @solomonhailu1094
      @solomonhailu1094 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ አመሰግናለሁ።

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 3 ปีที่แล้ว

    መልሡን አሥቀምጪልኚ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

    Melat madyat lalebet which exfoliator and brand?? tnx for sharing🌺🤗

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ማድያት ካለሽ exfoliate አታድርጊ vitamin A ተጠቀሚ

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

      thank you🌼🙏

  • @blentefera4281
    @blentefera4281 3 ปีที่แล้ว

    You are #1 💞 Ena vitamin c etkmalhu Ena vitamin A mejmre felga nbre Ena echlalhu betlyaye gezi metkm exfoliate yemadregw Gen be lactic acid new Ena metekm echlalhu ? please

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Vitamin C የምትጠቀሚ ከሆነ ከVitamin A ጋር አብረሽ እንዳትጠቀሚ በተለያየ ግዜ ነው መሆን ያለበት ቆዳሽ እንዳይጎዳ ተጠንቀቂ vitamin A በሳምንት 1 ግዜ ብቻ ተቀብተሽ አለማምጂው

    • @blentefera4281
      @blentefera4281 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 amsegnalhu 💞💞💞

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 2 ปีที่แล้ว

      hi selme new yetgnawen vitamin C new metetkemiwe pls madat aschegregne

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 ปีที่แล้ว

    I love u so much melu🥰❤

  • @momlove2688
    @momlove2688 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሜሉየ ምክርሺን ሰምቼ ሬትኖልን ለምግዛት እያሰብኩኝ ነው ግን ሎሽን መጠቀም ግድ ነው? ሌላው እኔ ቤት ውስጥ ነው ምውለው ሙቀት እንጄ ፀሀይ አላይም ግን ሰንስክሪን መጠቀም አለብኝ? በተረፈ ጥያቄን ስለመለስሺሊኝ ከለብ አመሰግናለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +2

      ሬትኖል ከሎሽን ቀጥሎ ነው የሚቀባው
      Sunscreen በመስኮት የሚገባ ብርሀን ጨምሮ ፊት ላይ ጉዳት ያደርሳል በተለይ retinol የምትጀምሪ ከሆነ አዲስ የሚወጡ skin cells በsunscreen መጠበቅ አለብሽ
      Retinol fragrance free ግዢ

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ከልብ አመሰግንሻለሁ የኔ ዉድ

    • @abihabeshawittube8066
      @abihabeshawittube8066 3 ปีที่แล้ว

      ሜሉ ይሄ የብዙ እህቶችሽ ችግር ነውና ሎሽኑን መጀመርያ ከዛ ሬትኖል ተቀባች እንበል ሰንስክሪኑስ ከሬትኖል በላይ ነው ሚቀባው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@abihabeshawittube8066 ሰንስክሪን እኮ ለቀን ብቻ ነው ሬትኖል ለማታ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

    melatye am US but i'll be back home next week do you have any up.. to keep in touch pls?? tnx in advance🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      You can reach me through messenger ( Facebook) or if you have questions you can ask me here on TH-cam.

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 3 ปีที่แล้ว

    እህት እኔም አለብኚ ልገዛነው ንገሪኚከሎሽን በሗላ እምንቀባው

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 ปีที่แล้ว

    Selam Meluiye ene fite lay sayhon derte lay tekur netbtab albign esu new wey?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አይ ይሄ ከነጣጥብ ይለያል እንደ ትናንሽ ብጉርም ይመስላል የተሰካ ነገርም ይመስላል

  • @fekriuemnetey547
    @fekriuemnetey547 3 ปีที่แล้ว

    Hii melu egziabher yestlgn kanchi bzuu eyetetekemku new sunscreen summer bicha new metekem yaleben weys winterem 2nd teyakie degmo sele IHerb Web metakiu neger kale ke Amazon mazez alchalkum ena kezi Web megzat echlalhu Thank you God bless you

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      በ sunscreen winter ግዜም መቀባት አለብን ያው እስከነርጋ ድረስ የፀሀይ ጨረር ባይኖርም የፀሀይ ብርሀን አለ ስለዚህ መቀባት አለብን iherb website ላይብዙ ምርቶች አሉ ልክ እንደ አማዞን እና መግዛት ትችያለሽ

    • @fekriuemnetey547
      @fekriuemnetey547 3 ปีที่แล้ว

      Ehi Thank you much love & Respect ketybet 💯🙏🙏🙏🙏

  • @marthaabraham4862
    @marthaabraham4862 3 ปีที่แล้ว

    Selam ehte ebaksh betam seltchgrku new kalschgrkushi COSMELAN yemdate matefa new yebalal yemtakwen video btesrlen

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Cosmela ሁለት አይነት አግኝቼ አይቼው ነበር አንደኛው hydroquinone አለው ስለዚህ አይሆንም ሁለተኛው hydroquinone የለውም ግን Azelaic acid ከ retinol ጋር አንድ ላይ ነው የሰሩት ስለዚህ እሱም ከባድ ነው retinol ባይኖረው ጥሩ ነበር ሌላ አይነት እጅሽ ላይ ካለ በውስጡ የያዘውን ፃፊልኝ

    • @marthaabraham4862
      @marthaabraham4862 3 ปีที่แล้ว

      Selsetshegn melse amsegnalew akbete new yemkbut hja angrchew nebre ayetwegn yetfal alugne yemlsal selachew ankem alugn edalmkrew betam wede new yemymlse khune bweddem ltekmew nebre lzeya new yetykushi ena selmlak new feta betam teblshtal yemtkmachew hulu yabzubgnal a

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 2 ปีที่แล้ว

      @@marthaabraham4862 tefaleshi weyi?pls yename fete aschegrogne new

  • @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
    @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ 3 ปีที่แล้ว

    Caudlie serum endet new ? Yemetakerbyachwe negroch hulu betam Teru new 👍🏼

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Caudlie የፈረንሳይ ኮስሞቲክስ ካምፖኒ ነው ብዙ የሲረም አይነቶች አሉ ሽታ ያላቸውም ምርቶች አሏቸው ከዋጋውም እንፃር ብዙ የሚመከር አይደለም በጣም በቅናሽ ብዙ የተሻለ ውጤት የሚሰጡ ምርቶች አሉ

    • @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
      @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ !

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 3 ปีที่แล้ว

    Imesenalen 😘😘😘

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ። እኔ ብላክ ማስክ ፊቴን ከታጠብኩ በዋላ እቀባዋለሁ ሲደርቅ ልጬ አነሳዋለሁ ከዛ ሞስቸር እቀባለሁ ለበዋላ ችግር ያመጣብኛል ወይ?????

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ማስኩን መጠቀም ብዙም አይመከርም

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ክበሪልኝ አመሠግናለሁ💝

  • @mardankhan4398
    @mardankhan4398 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላቺ እህቴ ጥያቅዬ መልሽልኝ ፍቴ ጡቃቁር በጣም ኣለው ምንም ኣይነት ተጠቅሜ ኣላቁም በሳሙናኳን ስታጠብ ነጭ ይሆናል ፍቴ እና በጣም ጨነቀኝ በውሃ ብቻ ነው የምታጠበው እስኳሁን እና ምን ብጠቀም ትመኪሪኝ ኣለሽ ጥቃቁርም ኣለው ?

  • @hirutkidane9257
    @hirutkidane9257 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እንዴት ነሽ እባክሽን ለሸሸ ድድ እና ለሳሳ ጥርስ መፍትሄ ካለሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂ፈጣሪ የስጠሽን እስዋ አፍርሳ አትስራሽ ፈጣሪ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሻል ለዚህ እስዋ በግምት ነው ባብዛኛው ዩቲቨሮች እንደኛ ናቸው ተምረው እያስተማሩሽ መስሉሽ ባብዛኛው ከስው እየኮረጁ እየፈለስፉ ነው አትሽወጅ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      የጥርስ ሀኪም ማየት ነው የሚሻልሽ

    • @hirutkidane9257
      @hirutkidane9257 3 ปีที่แล้ว +1

      @@smarthabesha3170 amesegenalhu gen Len sayehun lesew new anyways you have a good point thanks again

  • @mekiamohammed362
    @mekiamohammed362 3 ปีที่แล้ว

    Melat ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @Aynalem-h8l
    @Aynalem-h8l 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት እኔ ፍቴላይ ወጥቶብኛል ግን ምንም አይነት አልቀባም አሁን ግን እሙክረዋለው የት ነው የማገኛው ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አ.አ ከሆነ ያለሽው ቦሌ አካባቢ ያሉ ሞሎች ውስጥ

  • @sumeesumee8936
    @sumeesumee8936 3 ปีที่แล้ว

    Ehte ebaksh be wust masmer endt lagagnesh echelalew hultum gunche lay tukakur natabtab albegn be kerbu mushura negn please awergn

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      በአጭር ግዜ ውስጥ ጥቁረትን ማጥፋት አይቻልም ግዜ ይወስዳል FACEBOOK messenger ላይ ላኪልኝ

    • @sumeesumee8936
      @sumeesumee8936 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 esh yen konjo ye fb sema Faaxe Naasir yelal

    • @sumeesumee8936
      @sumeesumee8936 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 hi beyashalwegn messager ley ehta request melshalgn

  • @michaellij9196
    @michaellij9196 3 ปีที่แล้ว

    ሚልየ ባለፈው እባክህሺ መልስ ሰጭኝ በ loryal ብራንድ ritnol ተጠቅሚ በግራ በኩል ፊትይ ተላላተ ሳምት በቻ ተጠቅሚ አቆምኩት ግን 2 ዎር ይሆኗል ቆዳዬ አልመልስ አለ..... በርግጥ አጠ ቃቀሙን ተሳስቼ ነበር

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አንድ ሳምንት ስትጠቀሚ መደዳውን ነው የተጠቀምሽው? ስለ retinol ብዙ ግዜ አውርቼ ነበር በሳምንት 1 ግዜ ብቻ ከዛ በ ሁለተኛው ሳምንት አራርቀን 2 ግዜ ነው መጠቀም ያለብን ቀስበቀስ በዛ ላይ L’Oréal የሚመከር ብራንድ አይደለም አሁን እስከሚድን ምንም አትቀቢ ሽታ የሌለው ሎሽን ብቻ ተቀቢ

    • @michaellij9196
      @michaellij9196 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808አወ ሳምንት ተከታታይ ተቀበቼ ነው ያው ስገዛው night moysturizer ከላይ የላል ritnol የሚልዉ ከታቺ ነበር አላየሁትም.... አጠቃሚም ከሰር የ darkspot sirum እቀባና ከላይ moisturizer መስሎኝ አሱን ሲልጠኝ ነው ደንግጨ ያቆምኩት 2 ቱንም... ቪዲዮዉን ያየሁት ቆይቼ ነው ለዛ ነው... አሁን ካንቺ በዙ እየትማርኩ ነው tnx..

    • @michaellij9196
      @michaellij9196 3 ปีที่แล้ว

      ሚልየ አባክሺ እቺን መልሺልኝ . ማታ sium ስቀባ ያልብኛል ላብ ቺገር ይምጣል ለ ፊት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@michaellij9196 ሬትኖል እኮ በየቀኑ መቀባት የለብሽም ቢያንስ እስከ 3-4 ወር አልፎ አልፎ ነው ማለማመድ ያለብሽ ፊትሽ የሚያልብሽ ከሆነ ደሞ ላብ በራሱ ቆዳን ያስቆጣል ለፊት በጣም መጥፎ ነው ስለዚህ በተቻለሽ መጠን ቀለል ያለ ፒጃማ ልበሺ ሙቀት ለመቀነስ ሁልግዜ ከሆነ የሚያልብሽ ሀኪምሽ ጋር ሄደሽ ሆርሞን አናሊስስ ( hormone analysis) ይሰራልሽ በደም ቼክ ያደርግልሻል ምናልባት hyperthyroidism ካለሽ

  • @hiwotmulatu7048
    @hiwotmulatu7048 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መረጃዎችሽ ሁሉ ሳይንሳዊ ትንታኔ የታገዘዙ ናቸዉ። እባክሽ አንቲ ዳርክ እስፖት የሆኑ ኘሮዳክቶችን ላአበሻ የሚሻለዉ የቱ ነው ጠቁሚን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Vitamin A - Paula’s choice or Neutrogena rapid wrinkle regeneration cream ( fragrance free)
      Vitamin C - facetheory or Paula’s Choice

    • @hiwotmulatu7048
      @hiwotmulatu7048 3 ปีที่แล้ว

      thak you so much

    • @hiwotmulatu7048
      @hiwotmulatu7048 3 ปีที่แล้ว

      thak you so much

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 2 ปีที่แล้ว

      Hi sis yengrecheshin tetkemshu ?lewtes ayshibethe pls madate aschegregne melshilegne ebakeshi

  • @nigistbirhane3655
    @nigistbirhane3655 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ ብዙ ጊዜ አደምጥሻለሁ እውነት አለሺ እና ግን አንች ጥሩናቸው የምትያቸው ፕሮዳክቶች አይገኙም ብዙጊዜ ቦሌ ኤድናሞል ቀላቴ ስሔድ የፈለኩትን ማግኘት አልቻልኩም ሌላ የት ሊኖር ይችላል

  • @hiba0.106
    @hiba0.106 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez astemarinesh berchi 100000 Subscrib gebtesh matet mighote new .

  • @fatyamuhe5773
    @fatyamuhe5773 3 ปีที่แล้ว

    Selam wda btam nw mewadsh setastmri btam das teyalsh

  • @ካሙቲካሙቲ
    @ካሙቲካሙቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    እር ሜሉ ቡጉር አልፋታ አለኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ብጉር የሰራሁት 2 ቪድዮ አለኝ

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 ปีที่แล้ว

    Ene bebekule yanchen TH-cam share lehulum bota new yemaderegew b/c balemawek yemegodaw yenaw wegen new ye terse mateba ena vikese tekebu eyalachew erasachewen TH-cam genzeb belew ye ehetochachen fet eyetebelache new esek ena anchen aweken tetekemenal lelelaw share enaderg ebakachew.

  • @linahabshawit1144
    @linahabshawit1144 3 ปีที่แล้ว

    አፍንጫዬ ላይ አለ አዎ እኔም ላይ

  • @helenhelenyemaryamlji9631
    @helenhelenyemaryamlji9631 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሜላትዬ መላ በይኝ ከንፈሬ በጣም ይላላጣል ምን ይሻለኛል

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 3 ปีที่แล้ว +1

      ውሀ ያለመጠጣት ችግር ነው ውሀ በጣም ጠጪ ቢያንስ በቀን 2ሊትር

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛ ነበርኩኝ ብዙ ውሀ በመጠጣት ተሻለኝ ሰው ነግሮኝ

    • @helenhelenyemaryamlji9631
      @helenhelenyemaryamlji9631 3 ปีที่แล้ว +1

      @@birtudem7419 እሺ አመሰግናለሁ 🙏

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 3 ปีที่แล้ว

      @@helenhelenyemaryamlji9631 ምንም አይደል እህቴ ውጤት እንደምታገኝበት እርግጠኛ ነኝ

    • @asss3325
      @asss3325 3 ปีที่แล้ว +1

      @@birtudem7419 maleye benatesh mela beyign fete tebelashe tukur ede tefi memesili wotobegnal gen hakemem amakeriyalew carem setugn tetekemeku amet honegn menim lewuti yelewum buzu carem ayenet tetikemeyale gen lewuti yelewum meka beyegn b egizahaber

  • @uordanoshilaslasa8752
    @uordanoshilaslasa8752 3 ปีที่แล้ว +1

    ከቻልሽ በውስጥ አናግሪኝ ከይቅርታ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Facebook, messenger

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 2 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 hi selme new ?madate erguze higne wetobgne altfa aligne kewledku 1 amte ke 8 were honegne gine altefame