ህንድ በአስማት 99 ለ 1 አሸንፋ ከኳስ ታግዳለች የሚባለው እውነታ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 382

  • @yitbarekwelde3996
    @yitbarekwelde3996 ปีที่แล้ว +396

    ህነድ ለምን እንደታገደች ጓደኞቼን ስጠይቃቸው አንድ ጎል አግብተው 30 ደቂቃ እየጨፈሩ ነው ይሉኝ ነበር 😂 ለካ ጉዱ ሌላ ነው

    • @victoramore9477
      @victoramore9477 ปีที่แล้ว +5

      🤣🤣🤣🤣

    • @wudinesh2337
      @wudinesh2337 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂

    • @Hana-mariam21
      @Hana-mariam21 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tsionzekaryas1698
      @tsionzekaryas1698 ปีที่แล้ว +1

      😁😂😂😂አረ ኡኡኡኡኡኡ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว +1

      @@wudinesh2337 ውዴ ደምሪኝ😍😍😍

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว +19

    ይገርማል፡ ትርክቱን አውቀዋለሁ ፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @mulugetakibur6032
    @mulugetakibur6032 ปีที่แล้ว +1

    አልገባኝም ! በጣም የተንዛዛ ነገር ነው ያቀረብህ !

  • @yonasmekone330
    @yonasmekone330 ปีที่แล้ว

    ጋና አደለች የተሸነፈቺው

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 ปีที่แล้ว +30

    ዛሬ ከአንድ ታክሲ ተሳፋሪ ጋር ተጣለሁ እኔ በቀን ከ20-30 ሰው አሳርፋለሁ ከእንዚህ ውስጥ በትንሹ 15ቱ ሰዎች ከየት አገር እንደሆንኩ ይጠይቁኛል ከ15 /12ቱ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ድሃ አገር እነደሆነች ነው የሚያውቁት:: እባካቹ ከዘረኝነት እንወጣና ሀብታም እንሁን እኔ ድሃ መባል ሰልችቶኛል አልያ ሩዋንዳዊ ነኝ እያልኩ እራሴን ለማስተዋወቅ ልገደድ ነው::

    • @ttube1741
      @ttube1741 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว +73

    ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን💚💛❤

    • @jahnaol3789
      @jahnaol3789 ปีที่แล้ว

      mnun kemindinew yagenagnehew

  • @tringotibebi552
    @tringotibebi552 ปีที่แล้ว +9

    የድሮ የኢትዮጵያ ነገስታትን አቅርበው ወይስ ታሪክ የለንም

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@ZahraZahra-fb9te ሰብ አርጉኝ😍😍😍

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 ปีที่แล้ว +27

    የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 ปีที่แล้ว +10

    ስለ ብንያም መቄዶንያ ስራልን

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +54

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikrebekele9081
      @fikrebekele9081 ปีที่แล้ว +1

      𝙖𝙣𝙩𝙚 𝙮𝙚𝙢𝙩𝙚𝙧𝙖𝙗 𝙙𝙪𝙠𝙚𝙩

    • @በፍቅርእመን
      @በፍቅርእመን ปีที่แล้ว

      @@fikrebekele9081 TikTok አይበቃህም አንተ ፉራ

    • @yohabe
      @yohabe ปีที่แล้ว

      Are ante ahunem

    • @Ktlyricsandmusic
      @Ktlyricsandmusic ปีที่แล้ว

      yamhal

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ቅጣው እጅጉ (NASA ላይ ስልጣን ነበረው) ስለሚባለው ኢትዮጵያዊ እውነታውን አሰማን

  • @tilahuneshete4627
    @tilahuneshete4627 ปีที่แล้ว +1

    አዘጋገብህ ደስ አይልም ከጅምሩ እስከመጨረሻው እውነታው ይሄ ነው እያልክ ታንዛዛለህ አድማጭ የያዝኩ መስሎህ ከሃነ ትክክል አደለህም ያለምንም ቁምነገር ጊዜውን ጨረስከው አዘጋገብህን ቀይረው

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 ปีที่แล้ว +7

    ህንድ ብቻ ሳትሆን ሱዳንም በዚህ ምክንያት ከአለም ዋንጫ እንደታገደች ስንሰማም ስንነግርም ኑረናል

  • @bab4476
    @bab4476 ปีที่แล้ว +18

    አንዷን ጎል ማግባታቸው ራሱ በጣም ነው የሚገርመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @abumanpege7090
      @abumanpege7090 ปีที่แล้ว

      አንዷን ጎል ያገባው አለህ እንዴ ሞታ እኮ☺️

  • @abrhame
    @abrhame ปีที่แล้ว +3

    አው አቤላ እኔም የሰማውት ኳሱን ወደ አውሪ ነት ይቀየራል ነበር

  • @ethiopianart4132
    @ethiopianart4132 ปีที่แล้ว +13

    የሜገርም ንው ። እኔም በልጅነቴ ስምቼው ነበር ። ህንድ በአለም ዋንጫ የምትሳተፈው በዚህ መተት የተነሳ መሆኑን ስለስማሁ እመንኩ

  • @Yojokatube
    @Yojokatube ปีที่แล้ว +5

    እንዴ እንዴት ይሆናል ‼️አቤሎ 90 ደቂቃ 100 ጎል

  • @aderajewwbante973
    @aderajewwbante973 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለም ጨዋታው90ደቂቃ ነው እንዴት ብሉ ከድቂቃው በላይ99ጎል

  • @posible1379
    @posible1379 ปีที่แล้ว +4

    ጎል ሲያገቡ ኳሷ ለበረኛው ሁለት ሆና ትታዬዋለች የሚል ነበር የሰማነው

  • @yohanneszewde5589
    @yohanneszewde5589 ปีที่แล้ว +1

    ሰምቻለሁ ግን አልገነነም በ90 ደቂቃ 90 ስገባ የባከኔ 9 ደቂቃም 9 ገባ ማለት ነው።።።

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል ህንድ በአለም ዋንጫ ላይ ለምንድነው ግን የማናያት የሚል ጥያቄ ቢኖርብኝም ግን ይሄንን ሰምቼ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን አቤላ

  • @kona_studio
    @kona_studio ปีที่แล้ว +8

    ስለ ብራዚል ባንክ ዝርፊያ ስራልን አቤላ

  • @Bነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
    @Bነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +5

    እህ ደግ አድርግች አስኪ ልል የሚፍቅር አስማት ካልሽ ለኢትዮጵያ ንግሪ 3ቤሄር እንድ ያማርግ ነገር በይን 🤲🤲🤲

    • @tessam8154
      @tessam8154 ปีที่แล้ว +2

      ደግሞ 99ሆነ እኔ የሰማሁት ብራዚልን9-1 ነበር

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว +3

    ውሸት ይመስለኝ ነበር አንድዋንስ እንዴት አገቡ?

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 ปีที่แล้ว +49

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ፍትህ ለሥረኞች

  • @fikruayehu585
    @fikruayehu585 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ እኮ ነህ ግን ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ለምን አስፈለገ?

  • @tizitatsegaye2031
    @tizitatsegaye2031 ปีที่แล้ว +11

    😃😃😃 አው ልጅ እያለን እንሰማ ነበር አይ 90'

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 ปีที่แล้ว +1

    አባል ለምን ቱርክና ቻይና ለም በአለም ዋጫ አልተሳተፍም አቅርብልን ሩሴያ በጣር ምክናያት እንደሆነ ሰምተናል

  • @aktube7941
    @aktube7941 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሰማውት ኳሱን ወደ ዘንዶ ተቀየረ ሲባል ነው

  • @aynalimeabebe4810
    @aynalimeabebe4810 ปีที่แล้ว +1

    አው አጋቴ ልጁ እያለሁ ይነግረኝ ነበር አላምነው ነበር ታረኩን

  • @wosenu-f5g
    @wosenu-f5g ปีที่แล้ว +18

    ሃይ አንድ ጥያቄ አለኝ ከፈቀድክልኝ አንተንም የዩቲዩብ ቤተሰባችንንም አንድ ጥያቄ ብጠይቅ?እመሰግናለሁ! 10ኛ ጨርሼ በ በ livel 4 ተመርቄያለው ግን coc የለኝም የስራ ልምድም የለኝም coc ሳይኖረኝ ከግል ዩኒቨርሲቲ ዲግሪዬን ይዣለሁ DV ልሞላ ፈልጌ university degree ብዬ ነው ወይስ ምን ብዬ ነው የምሞላው የትምህርት ማስረጃዬን??? Please help me thanks bro!

    • @selamseyoum3376
      @selamseyoum3376 ปีที่แล้ว

      awo

    • @wosenu-f5g
      @wosenu-f5g ปีที่แล้ว

      @@selamseyoum3376 ምናልባት ከደረሰኝ ያለ coc የያዝከው degree ነው በሚል ችግር አይፈጥርብኝም

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 ปีที่แล้ว

      @@wosenu-f5g አይፈጥርም

    • @wosenu-f5g
      @wosenu-f5g ปีที่แล้ว

      @@ethiopia5644 በምን እርግጠኛ ሆንክ

    • @yeabsrateshome99
      @yeabsrateshome99 ปีที่แล้ว +4

      Awo university degree milewun mirechi, coc bekat maregagecha enji yetemhirt dereja ayidelem

  • @abdussemedadem8885
    @abdussemedadem8885 ปีที่แล้ว +1

    በ90 ደቂቃ 99 ጎል?
    የማይመስል እና ልሆን የማይችል ነው፡፡

  • @yafetbiniyam7859
    @yafetbiniyam7859 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ያስደንቀሀል እንዴ 124-2 ያሸነፈ ቡድን አለ አ እንዴ

  • @SimienTech
    @SimienTech ปีที่แล้ว +3

    የኛ ስፓርት መምህርም በጥንቁልና ነው የታገደች ብሎናል 😂እኔ ዬንተን video አይቸ መምህሩን መከራከር ከዚያማ የት ታውቃለህ ደደብ ብሎ ሰደበኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ephremgadissa626
    @ephremgadissa626 ปีที่แล้ว +4

    የልጅነት ትዝታዬ። ግን የነበረው ሁኔታ በተለይ ናይጄሪያ እና ህንድ አለመጋጠማቸው አስቆኛል። አመሠግናለሁ።

  • @hayliemihret247
    @hayliemihret247 ปีที่แล้ว

    Enema yesemahut wedaje hinid 99 asgebita nigeriya 1 kagebach wanchawin endemitbelaw hindoch tenageru kazama chewataw lialk 2 dekika siker hind foul serta penality le Nigeria yisetal keza limeta yeneberewin techawach yihen kuwas kagebahew kezih meda beselam endemayweta yinegrutal neger gin esu yihunbgn blo penality goal yaskotiral lemechefer sinsheratet bezaw nefisu endetensheratetech new yetenegeregn gud ekonew
    i love 🇮🇳✊✊✊💪🦵💪🦵

  • @esehakahmed4139
    @esehakahmed4139 ปีที่แล้ว +4

    የቻይናን ስራልን እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoyoo1882
    @yoyoo1882 ปีที่แล้ว +3

    Yegna Debteroch Yet Hidew New 🤔🤔😅

  • @demba3923
    @demba3923 ปีที่แล้ว

    አሁንም አፈ ታሪክ መሆን አለበት ቆይ ፋወል ጨዋታ የለም እንዴ በ90 ደቂቃ ጨዋታ 90 ጎል አይመስልም ወሬው ቢያንስ አስማት እንዳይመስል መቀባበል የለም?

  • @hailugebrekidan7060
    @hailugebrekidan7060 ปีที่แล้ว

    እኔን የገረመኝ ታሪኩን በዕድሜህ ወሰንከው ፤ ትናንትን 1999 እና 1980 ድሮ አደረክኧው። እኔ እነ መንግሥቱ ወርቁ እነ ኢታሎና ሉቺያኖ በሚጫወቱበት ጊዜ በ1955 ዓመተ ምህረት በትምህርት ቤት ሰለዓለም ዋንጫ ስናወራ ጓደኞቼ ነው ይህን ታሪክ የሰማሁት። የተከለከሉት ከነእገሌ ጋር ሲጫወቱ ሳይሆን በደፈናው በአስማት ለብዙ ጊዜ ኳሷ ለበረኛው እንዳትታይ ማድረጋቸው ስለተረጋገጠ ነው የሰማሁት።

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 ปีที่แล้ว

    ኧረክ በሉ ተውት ቡርኪናፋሶ እኛን 4-0 ያሽነፈችው በአስማት መሆን አለበት ምክንያቱም በረኛችንን አይታቹህት ከሆነ ኳሷ ቀጥታ እየገባች እሱ ዝም ብሎ ይንከባለል ነበር ምናልባት ኳሷ እባብ መስላ ታይታው ይሆን ፡፡ መሸነፋችን እስካሁን ድረስ እንደ አባቴ ሞት ይቆረቁረኛል

  • @nebalg4319
    @nebalg4319 ปีที่แล้ว +3

    ኸረ አቤላ የአማርኛ ፊልም ያለህ አስባልከን እኮ ! አዳዲስ የተመረጡ አማረኛ FILM pOST አርግልን እንጂ

  • @habshawetona2122
    @habshawetona2122 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ተገርሜ ነበር አባቴ ሲነግረኝ😂😂

  • @seidabuzer1189
    @seidabuzer1189 ปีที่แล้ว +6

    አቤል ምርጥ ሰዉ👌

  • @nabiltech3609
    @nabiltech3609 ปีที่แล้ว

    አቤል ስለ ቶዮታ የመኪና አምራች ካምፓኒ አሜሪካ ሁለቱን የጃፓን ከተማ በኒክሌር ስለመታች እንደካሳ የሰጠቻት ካምፓኒ ነው የሚባል የተሳሳተ መረጃ አለ እስቲ ስለዚ ካምፓኒ አመጣጥ አና ታሪክ ስራልን?

  • @ethionewsyoutubechannel1916
    @ethionewsyoutubechannel1916 ปีที่แล้ว +5

    tiktok ላይ ለሊትም የማይጨልም ሀገር ስራ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 ปีที่แล้ว +1

    አቤል እኛ ዱሮ ተማሪ ሆነን የሰማነውን አፈታሪክ ብትሰማ ይገርምሃል የኢትዮጵያ ግብ ጠባቂ ጌታየው ዱላ ኳስ አክረው ሲመቱ ሆዱን ቀዶ ገብቷል ተብሎ ለብዙ ጊዜ እኔም አመኜ ኖሬአለሁ ሰለዚህ ኳሰን እጠላለሁ

    • @emantgset8987
      @emantgset8987 ปีที่แล้ว

      ያረቢ አለመሳቅ አልችልምምም😃😃😃😃

  • @user-abebaw
    @user-abebaw 25 วันที่ผ่านมา +1

    እወ ሰሽቻለው

  • @serawitwbabebe5679
    @serawitwbabebe5679 ปีที่แล้ว

    ሀይ አቤሎ አማን ነው እኔ አድናቂህ ነኝ ከድሬ ዳዋ በቅርቡ የሞተችው የእንግሊዟ ንግሥት በዙሪያዋ ስለሚወራውና ስለ ህይወት ታሪኳ አቅርብልን

  • @getahuneshete6040
    @getahuneshete6040 ปีที่แล้ว

    አንድ እውነት ለመናገር ቡዙ አስፈላጊ ያልሆነ ነገር ታቀረባለህና እየተሰለችህ አታዛዛ(ከማስረዘሙ ውጭ ሌላው ይመቸኛል)

  • @soli4321
    @soli4321 ปีที่แล้ว

    አኔ የሰማሁት ጎሎቹን እያበዙ ተቃራኒ ቡድንሲመታው ግራ እያጋባ ነው ተብያለሁ። የታገደችው በዚህ ነው

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰምቻለዉ ኳሱ ወደእባብነት ተቀይሮ እየተምዘገዘገ ጎል ይቆጥራል የሚል ሰምቻለዉ ለካ እዉነትነዉ

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 ปีที่แล้ว +1

    እሳት በሌለበት ጭስ አይኖርም

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም አውነት ይመስለኝ ነበር ይገርማል አቤላ👍👍

  • @እንድህምአለእንዴ
    @እንድህምአለእንዴ ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያም እንደዝ እየሆነች ነው ማለት ነው ምትሸነፈው 😂😂😂😂😂😂
    በቃ እኛም ደረሰናት እኮ ትከሰስ

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ ปีที่แล้ว

    ኢንተርኔትን ከማምን ስማበለውን ማመን ይሻለኛል አትዘባርቅ አፈታሪክ ከኢንተርኔት በስንት ጣእሙ ።

  • @Yisak13
    @Yisak13 ปีที่แล้ว

    አንድ ነገር ለመናገር 6-10 ደቂቃ አትውሰድ እጥር እጥር አድርግልን። እኛምኮ Google ብናደርግ መረጃውን አናጣውም

  • @henokehenikane2145
    @henokehenikane2145 ปีที่แล้ว

    Wow 😲😲ማኛዬ እውቀትን እንደሰፋ ስላደረግሽኝ tanqu

  • @mayaaddisent.1817
    @mayaaddisent.1817 ปีที่แล้ว

    የህንድ መንግስት እውነተኛውን መረጃ ለኛ በመንገርህ ሊሸልምህ ይገባል!!

  • @abduabdisha300
    @abduabdisha300 ปีที่แล้ว +1

    ትንተና አበዛህበት እዝ አልክበት በጣም አሰልቺ ሆነነ

  • @nebelbalabesha5047
    @nebelbalabesha5047 ปีที่แล้ว +1

    አወ ሰምቻለሁ

  • @getwaymussie9054
    @getwaymussie9054 ปีที่แล้ว

    ሁለት የተለያዬ ኳሥ ለበረኛው እደሚደርሠውና አንዷ መረብ ትነካሐች።

  • @danhabesha
    @danhabesha ปีที่แล้ว

    እውነታውን ለመናገር 7 ደቂቃ ያክል ማስጠበቅህ ተገቢ አይደለም፡፡ በጣም አንዛዛኸው፡፡

  • @yesakgirma1746
    @yesakgirma1746 ปีที่แล้ว

    አሁንም በደንብ አላብራራህውም
    አፈ-ታሪኩ ትክክል እንዳልነበረ ብቻ ነው ያወራከው

  • @behailuassegd6321
    @behailuassegd6321 ปีที่แล้ว

    ይሄ የይን ድግምት ነው በረኛው በድፍረት ቢቆም ናሮ ይመልሰው ነበር ከፈጣሪ ሚበልጥ የለም

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 ปีที่แล้ว

    ማለት በ19 90 ነው ያልከው አቤል ይሄ ርኮ በኛ እድሜ ማለት እኮ ነው ታዲያ ሩቅ ሊባል አይችልም

  • @footballbest8043
    @footballbest8043 ปีที่แล้ว +1

    ውሸት ነው!

  • @hassenaddis
    @hassenaddis ปีที่แล้ว +2

    እዉነትን ከምንጩ የምታጠጣን አቤሎ አላህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኔም በልጅነቴ በአስማት ይህን እንዳደረጉ ስምቻለሁ

  • @ኩኩሻ-ኸ4ጀ
    @ኩኩሻ-ኸ4ጀ ปีที่แล้ว

    እኔ ወንድሞቼ እና አጎቶቼ ሲያወሩ እሰማ ነበር ግን አይገባኝም ነበር

  • @alborozycastero3199
    @alborozycastero3199 ปีที่แล้ว

    ወረኛ ነህ የሁለት ደቂቃ ወሬ 1 ስአት ሙሉ ታወራለህ ስለዚህ አቤል አንዛዛው ብየሀለው

  • @merishanaol6959
    @merishanaol6959 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሰማሁት ኳሷ ወደ እባብ ትቀየር ነበር እኔም ለታናናሾቼ የነከርኩትም ኳሷ ወደ እባብነት እደተቀየረ ነው

  • @hailekassaye2003
    @hailekassaye2003 ปีที่แล้ว

    እነ የሰማሁት ህንዶች አንድ ኳስ ወደ በረኛ ስመቱ ለ በረኛው 5 ኳስ ሆኖ ነው የምታየው

  • @NIBRASTUBE
    @NIBRASTUBE ปีที่แล้ว

    ቲንሿን ታሪክ ታሰፋዋለክ በጣም ቶሎ ወደ ጉዳዩ አትገባም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว

    Walahi kirtyan amarocim cemirew yixafalu Enkwan Tigre kerto melisew xorinet Ke jemeru sile Maki new

  • @birukaahd5033
    @birukaahd5033 ปีที่แล้ว

    Ho አንድ ጎል ናይጀሪያ ላይ ከገባ ሙሉ ተቸዋቾቹ ፍግም

  • @salamuapp3510
    @salamuapp3510 ปีที่แล้ว +2

    99-1 woey gudey

  • @rabiakebede3011
    @rabiakebede3011 ปีที่แล้ว

    ለምን ወደ ጉዳዩ አትገባም video አሰልቺ ነው

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 ปีที่แล้ว

    እኔም የሰማሁት ከናይጄሪያ ጋር በተያያዘ ነው

  • @sahilukassa1862
    @sahilukassa1862 ปีที่แล้ว

    eske zare yigermegnal ye hindi ngr
    Gin lene degmo kuwas wode goal simetut bizu kuwas honew yimtatalu alu

  • @yordanustesfagergish2727
    @yordanustesfagergish2727 ปีที่แล้ว

    Nigeriam eko like Hindi nachew betenkuay zuriya

  • @fikregebreyessuse6891
    @fikregebreyessuse6891 ปีที่แล้ว

    erre tiwashaleb betam migerimew wushetam bicha satihon kiletam kebatari neh nifiti chinikilat inidew igna beg new minimesilih hinid tagida sayihon be finance manese 1995 lay yakome chiw yehonik inidew wushetam 'ass hole''

  • @demaskogemer
    @demaskogemer ปีที่แล้ว

    ይቺን ለማዉራት ነዉ ይሄን ሁላ ያወራሀዉ አረተዉ አቤል ተዉ ትንሽ አሳጥር

  • @sofitube1591
    @sofitube1591 ปีที่แล้ว +2

    Awo

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 ปีที่แล้ว +1

    አው ሰምተናል ይህን

  • @hayhayja9161
    @hayhayja9161 ปีที่แล้ว

    እኔየሰማሁት አንድ ኳስ 10 ሁና ናት የምትታየው በረኛው ነው

  • @ETHIO-CINEMA-CAFFE
    @ETHIO-CINEMA-CAFFE ปีที่แล้ว

    ለምን እንደታገደች ንገረና ምን ያልተቋጨ ታሪክ ታሰማናለህ

  • @afialex5115
    @afialex5115 ปีที่แล้ว

    Please make video of dubai rich persons poop on peoples face by giving money ...

  • @hawi7abdulkadrabdulkdir600
    @hawi7abdulkadrabdulkdir600 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤

  • @simretgendrias5594
    @simretgendrias5594 ปีที่แล้ว

    እህህህ ታድያ ተጫውተው የማያውቁ ከሆነ ለምን ተገደች ህንድ?

  • @dangur3659
    @dangur3659 ปีที่แล้ว

    እኔም ከጓደኛየን ይህን ነበር የሰማሁት።

  • @super12star
    @super12star ปีที่แล้ว

    ህንድ ክርኬት እንጂ እግር ኳስ በፍፁም አይችሉም።

  • @mikachumix8
    @mikachumix8 ปีที่แล้ว

    Ene gen enja alamenkum.yeqerebew masreja ahun yesemanews ewnet selemehonu bemn ergexengya nen ethio eshi werengya nen gen leloch hagerat lay endi ayewram neber ewnet bayadergu nuro ye hend mngesetem meglecha yesex neber mkneyatum sm maxfat selehone

  • @kirubelabiyot3242
    @kirubelabiyot3242 ปีที่แล้ว +2

    ማዘሬ ነው የነገረቺኝ ለኔ🤣

  • @tigistbirhanu2944
    @tigistbirhanu2944 ปีที่แล้ว

    Ewnet new enem Ehenen nw yesemahut tize asebalekgn 90 wochun

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Enem talak Wendime endezih Bilo Negrognal yihen 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Lesum endeziaw Sew Negirot new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @habtamuberhanu4465
    @habtamuberhanu4465 ปีที่แล้ว

    Zim bleh zibazinke atabza. Tolo wede gudayu atgebam.

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 ปีที่แล้ว

    እኔ ሲጀመር እግር ኳስ አልወድም አይደለም ስለዚ ልሰማ

  • @epherembereded29
    @epherembereded29 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ..በጣም ጠቃሚና አስተማሪ video የምለቅበት channale ነው ገብታችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ በ አክብሮት እጠይቃችኋለሁ..

  • @DesTubeWorld
    @DesTubeWorld ปีที่แล้ว

    የናይጄሪያ ጠንቋይ ለህንድ ጠንቋይ አንሶ ነው?😂