One of the best movies made in Ethiopia! The story telling, the production, the acting!! Beautiful movie?? Good job to the authors, actors , producers & directors 👏🏾👏🏾👏🏾
I am watching amharic movie again after so long. one of the the best, if not the best amharic movie. I loved how the story told, the music, location and everything about the movie. Thank you so much.
ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ አንተ ተጠንቅቀህ ተጓዝ
ምርጥ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ❤
Bitikikil
ግሩሜ የኛ አገር ፊልም ላይ ተስፋ ቆርጠን ልናበቃ ስንል ከች ትልና ተስፋ ትሰጠናለህ 🙏 እናመሰግናለን
የዚህ ዘመን ወላጆች የሞባይል እና የማህበራዊ ሚዲያ ቁማር ልጆቻችንን እንዳይበላብን ፣ልብ ብንል መልካም ነው 🙏
ንቁህና ለየት ያለ ምክር መሳይ አስጠንቅቆ ነው ዘመድ ልብ የሚል እያነሰ ነው እንጂ
yes❤
ye hana girma gabzieshalew shegaye miwedew zefen
😍
Beruketiye wede
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን🤲
Amen 🙏🙏🙏
Amen amen amen
Amen amen amen❤❤❤❤
ግሩሜ እኳን በሰላም ወደትወናዉ አለም ተመለስክልን ከድሮም አንተ የምትሰራቸዉ ፊልሞት አድናቂ ነበርኩ አሁንም ነኝ❤❤ ግሩሜን የምትሉ👍
❤❤❤❤@GirumErmias
ይችላል
ደም ጠጥቶ ሲጠግብ ተመለሰ 😡😡 ግዜ የሁሉም ነገር መፍትሔ ነው !!
@@Keeulee2305keYebraralgn?
Girum Yebdah ashkabach
በጣም ምርጥ መልእክት ያለው ምርጥ ፊልም ነው።
ተመልካችን አክብራቹ ፊልሙ እንዲ ባማረ መልኩ እንዲደርስ ላደረጋቹ ሁሉ አክብሮት ይስጥልን።
ምርጥ ፊልም ጊዜውን የሚዋጅ አዎ ቤት እና ሀገር በቁማር አይበላም ድል ለኢትዬጵያ
ኣገርህ በ ቁማር ከተበላች እኮ ቆየች?! እስካሁን ማመን ኣቅቷችሗል ኣደል?
አፈር ልሳም ቢሆን ወደቀደመ ክብሯ እንደምትመለስ አምናለሁ የሚጠብቃት አይተኛም በሀጥያታችን የተሰጠንን ባግባቡ ባለመያዛችን አየተቀጣን መሆኑን አምናለሁ ግን ደጉ ቸርነቱ የማያልቀው አምላክ ሲታረቀን ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ ትሆናለች
ማነው እንደገባ ኮሜንት የሚያነብ😂ሁለት ምርጦች መኪ እና ግሩሜ መልካም ቆይታ❤
ሀገሬ ተስፋ አለሽ የፊልም ኢንደስትሪሽ ያንሰራራል በእንደዚህ አይነት የፊልም ማማዎች❤❤
Me 😅😅
Enye❤😂
እኔ
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የረፍት እንጀራ ይሰጠኝ ውድድ ነው የማረጋቹ የአማርኛ ፊልም ጥሩ እነሆነ ነው
መምህር ተስፋዬ እድሜህን ያርዝምልን እንዲህ ንቅት እንድንል ያደረገን ልዩ ትምህርትህ ነው✝️✝️✝️
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኛን ተመልካቾችን አክብራችሁ እንደዚ አይነት ልብን የሚሞላ ደስስ የሚያሰኝ ህይወት ያለው ስራ ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
ጭራሽ እግዚአብሔር ያክብራቹቹቹቹቹቹ
@@dagmabera7108 እውነት ነው
@@dagmabera7108ችግሩ ምንድነው😊
ማርያምን እረጅም አመት ኾኖኛል እንደዚ አይነት ቆንጆ ፊልም ካየሁ ግሩም እንወድሀለን ገና ሌላም እንጠብቃለን ግን ይብላኝላቸው ለሌሎቹ
ለየትኞቹ
እነሱም ለፍቶ ደክሞ ነው የሰሩት ማድነቅ ካልቻልክ መንቀፍ ግን ይቅርብህ ላንተ ካልተመቸህ ለሌላ ሰው ሊመች ይችላል
betam emigerm nw ❤
@@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈየራሱን አስተያየትንጅ ሌላው ይውደድ ይጥላ ሁሉም የራሱ አስትያየት አለው የተመቸውን ተመቸኝ ያልትመቸውን አልተመቸኝም ማለት መንቀፍ አይደለም
በቃ እኔ አንችን አምኝ ላየው ነው ምክናየቱም እረጅም አመት ሁኖኛል ስላልሽ በፊት ሀሪፍ ፊልም ነበር አሁን ዘመን የለም ድህና ፊልም እና እረጅም አመት ሆኖኛል ስትይ የበፊት ተመልካች ነበርሽ ማለት ነው
ክበሩልን እኔ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር ግሩሜንና መስኪን አይቼ ነው ያየሁት አላሳፈሩኝም እውነትም ልብ የሚሞላ ምርጥ ፊልም ነው። ❤
እኔም
@@unkn5033 same here
wow tinishi gin achararesu esus dana weyis yemilewin...?
ቁማር ቤተሰብ ከፍ ሲል ሀገር ያፈርሳል ! መማር ለፈለገ አስተማሪ ና ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ። እንደዚህ ለሙያው ከብር ያላቸው ተዋናኞች ሲኖሩ ደስ ይላል አሉ እንጂ ሚዲያ ተመቸን ብለው የተከበረ ሙያ የሚያወርዱ
gruma misitu 1 degna
የስንቱን ቤት አፍርሷን ይሔ ቁማር 😢እኛቤትም ነበር እናቴ ጀግና ስለነበረች ልጆቿን አሳደገች 🎉🎉
Eእኔም ቤት ነበር
መምህር ተስፋዬ አብራ ገጠመኝ አድማጪ ሰለቁማር ያሳትማራው አለ
እውነት ነው ልጅህ እንዳይወድቅ ተጠንቅቀህ ተጓዝ😗👪👨👩👧👍
Gobez
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ግሩሜ ጀግና ሰው❤❤❤ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ አንተ ተጠቅቀህ ተጓዝ በትክክል መስኪ ደግሞ ልብስሽ ያምራል ለድራማ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር ይቺን ኮሜት የምታነቡ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም አየው ከስንት ግዜ በኃላ በታዋቂ አርተስቶች የተሰራ ❤❤❤❤❤ በሌላ ስራ ድጋሜ ብናያችሁ ባይ ነኝ
ህዝብን ያከበረ ስራ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ያክብርልን🙏😘😘😘
ግሩሜ ያለበት ፊልም ለዛውም መስኪ ተጨምራ....የሚገርም ነው ...እንዲ የመሰለ ጥሩ ስራ ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን። ......❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
አቤት ግርማ ሞገስ ግሩሜ እንኳን መጣህልን❤❤ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር👏👏👏👏👏
ግሩሜ እንደዚ የሚያምር ፊልም በ2 አመት አንዴ ብናይ እንኳን ያዋጣናል ምድረ ፀረ ፊልም ሁላ
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
☠️☠️☠️እውነትም ፀረ ፊልም ሁላ😂😂😂
አረ በስድብ ፓራላዝ ኣረግሺያቸዉ እኮ😅😅😅😅😅😅
ከስንት ግዜ በኋላ ምርጥ አማርኛ ፊልም አይሁ👌
አማርኛ ፍልም ላይ you tube ላይ ስገባ ሄኖክ ድንቁ እንደ ወረርሽ ነው ሁሉም ላይ ያለው አማርኛ ፊልም እንዴ ቋቅ እንዳለኝ በነሱ የተነሳ
😂😂😂 በቃ ገዳይ የደም ነገር አይሆንለትም በተግባር ደም አፍሳሽ በፊልም ደም አፍሳሽ you like horror films
እኔም 😂 ደሞ ግሩሜና መስኪ 👌👌
ቆቅ ብቻ ነው ወይስ ጅግራም ብሎሻል
@@oromtitiiibrahim1238 እሱ አይሻል ፍቅር ብሎ ከሚሰሩት😁😁😁
@@HikmaUmer-v8z ጅግራ ይብላክና😁 አስተካክል ይባላል እኮ😏
በጌታ ስም🎉 እረ ጥበብ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️አቦ እግዚአብሔር ለያንዳንዳችሁ የበለጠ ጥበብ ይጨምርላችሁ ቆይ ምንድነው የሚባለው ትችላላችሁ👏👏👏👏
ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪ ትንሹ ትልቁ ወጣቱ ሁሉም ሳይቀር ቁማር ላይ ተጠምዷል አሁን ላይ ቤኪንግ በሚል ስም ቀይረው አመጡት ለማንኛው አንደኛ ነው ❤❤
እኔ የኢትዮ ፊልም ካየሁ ቆየሁ እሄ ብዙ የተባለለት ነው ብየ ብጀምረው ጨለማው ይበዛልሳ ከዛ ውጭ በጣም ቆንጆ ስራ ነው
በእውነት ግሩሜ እና መስኪ ሌሎቹም በዚ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ በጣም እናመሠግናለን በአማርኛ ፊልሞች ተስፋ ከቆረጥን በኋላም ቢሆን ደርሳችሁልናል! እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው እንወዳችሁዋለን❤❤❤
ደረጃውን የጠበቀ ፊልም ካልሆነ በቀር የመጣልህን ስክሪፕት የማትቀበል የማትተውን ደረጃህን የጠበከው አርቲስት ግሩሜ በጣም በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ! በስራዘርፉ እንዳንተ ይለ ትልቅ ሰው ማየት ያስደስተኛል፣ ምንም ጥርጥር የለኝም ይሄ ፊልም ድንቅ ነው ምክኛቱም ግሩም ተውኖበት ድንቅ ያልሆነ እንድ ፊልም የለም።
ከብዙ አመታት በሁዋላ የሀገሬን ፊልም ላይ ነው እሱም በዚህ ድንቅ አርቲስት ምክንያት!
ግሩም ኤርሚያስ እውነትም ግሩም!!!!! Big big respect
ግሩሜ የኢትዮ ፊልም አንተላይ ብቻነው የሚያምረው
አንደኛ ነው ፊልም በስማም መሰኪ ግሩሜ አንደኛ ተመሰጨ ነው ያየውት በርቱ ❤❤❤
የዚህ አመት አዋርድ የሚበላው ምርጡ ፊልም 🎉👏👏👏
ባልተለመደ መቼት፡ መሳጭ ገፀባህሪያትን ይዞ፡ ሳይሰለች ልብ አንጠልጣይ ግሩም ታሪክ። የህይወትን ውስብስብነት፡ የሰውን ልጅ እራስ ወዳድነት አልያም መስዋእትነት ገላጭ ነው። ድንቅ ስራ!!
ቃል የለኝም የምር ዘይገርም የሆነ ፊልም🥰😘 የአባቶቻችን ጥፋት ደጋሚ አያድርገን 🤲
ታሪኩ ባባ በሂወት ከረፈ 1 አመቱ ነዉ 😭😭😭😭😭ባመቱ የሱን ፊልም ላይ ስገባ ኢሄን አሪፍ ፊልም አየሁ ይገርማል🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እኔ እስካሁን አላየሁትም😭
እኔም
የሚገርም ፊልም ነው ምን አልባት ካርታውን ሰንደቅ አላማ ያደረገው ሃገራችንን ምን ያህል ቁማርተኛ እየተጫወተባት እንደሆነ ሊነግረን አስቦ ይሆን ግሩሜ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️
ብዙ ቢያወሩ ጉንጭ ማልፋት ነው "እናመሰግናለን"❤❤❤
ደስስስ የሚል ፊልም።
ድርሰቱ! ትወናቸው! የጥላሁን ሙዚቃዎች የተሰኩበት ቦታ አምባር በቲቪ የከፈተችውን ጨምሮ ሌሎች የሙዚቃ ምርጫዎች ሳውንድ ትራኮቹ...ብዙ ነገሩ የተዋጣለት ፊልም ነው። ሀሳቡም ገዢ ነው!! እናመሰግናለን 🙏🙏
ዋው እራስን ማክበር ጥበብን ማክበር ተመልካችን ማክበር ማለት ይሄ ነው የሚገርም ጥምረት የሚገርም ብቃት ያየንበት ግሩም ስራ ነው ከረጅም ግዜ በሆላ እንዲህ አይነት እጅን በአፍ የሚያስጭን ስራ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን😊😊
ማነው እደኔ ካሜንት ማንበብ የሚወድ ሁሉም ምርጥ ፊልም ነው እያሉ ነው እስቲ ልየው
Ename🎉
😂😂😂😂😂😂
Ene 😂
Yeaa you have tooo
ename kmonte anbeba new ymew kkk
የሚገርም ፊልም ነዉ! በጣም እናመሰግናለን፣እባካችሁ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እና ፕሮዲዉሰሮች እንዲህ የበሰለ ሥራ ጊዜ ሰጥታችሁ በመተወን እና በመተየብ አስደስቱን፣ መስኪ ፣ ግሩሜ፣ ሁሉም አርቲስቶች ምርጦች ናችሁ
ግሩም ኤርሚያስ ዘመን አይሽረ የኢ/ያ ሀብት ❤❤ሰላምህ ይብዛልኝ እናመሰግናለን ❤
ወዳጅ አና ይሄ ፊልም በዚህ ሳምንት የወጡ ምርጥ የሲኒማ ፊልም ናቸው ወዳጅንም እዩት ባባን አይቼ እያዘንኩ ነው ያየሁት
Aygermim wedajin ayche new yhen yayehut band ken andegna neberu
እዉነትም ድንቅ ፊልም
ይገርማል አክተር እና አክትረስ ስለበዛ ፊልም ሊያምር እንደማይችል በዚህ ፊልም አረጋገጥኩኝ ምርጥ ጥምረት በጣም አስተማሪ እና ውብ ፊልም ❤❤❤❤❤
ዋዉ የሚገርም ትወና የሚገርም ጥምረት 1ኛ ግሩሜ ትለያለክ
ወድጄዋለሁ አሪፍ ነው የፀሓፊው ነው የዳይሬክተሩ አላውቅም ብዙ ቅመሞች አሉት። ፍቅር ከነ ሰቆቃው ቀደም ብሎ አስቃኝን።❤
በ አማረኛ ፊልም ተስፋ እንዳልቆርጥ እሚደረጉኝ ፊልሞች ጤዛ , ታዛ , ትዝታ የአሁናችን🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የሱፍ አበባ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የደበዘዘው ፊልማችን በአበባችሁ ፈክቷል።
ጤዛ ተለቆልዲ
ትዝታ ዩቱብ ላይ የለም?
And Rebuni
በጣም የሚገርም ምርጥ በጣም ምርጥ ከቃል በላይ የሆነ ፊልም ትችላላቹ የፊልሙ ማጀቢያ የተሰራው ሙዚቃ ለሌሎች ባለሞያዎችም ትምህርት የሚሆን ድንቅ ጥበብ የተገለፀበት
ቀኔን ውብ ፍቅር ፍቅር ያደረጋችሁት በእውነት እድሜ ጤና ብዝትት ይበልላችሁ ❤❤❤❤ግሩምዬ ኑርልኝ መስኪ የኔ ቆንጅዬ 💋💋 እንደዚህ አይነት ፍቅር የት ይሆን መገኛው ምንኖረው ሌላ ምናየው ሌላ....
ፊልም ማየት ትቼ ነበር እናንተ ሁለት ምርጦች መስኪና ግሩሜ እናመሰግናለን ያልታየ አስተማሪ ታሪክ ነው።
አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናቸዋለን🙏
በመላው የኢትዮጵያ ፊልም ተመልካች ስም እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ❤
ግሩሜ እና መስኪ ብቻ ፊልም ይስሩ❤❤❤
ይገርማል እናተ ፊልም ሰራችሁ መምህር ተስፋዬ ደሞ ትክክለኛው የሠዎች ህይወት አቀረበው 😢ቁማር ዉስጥ ክፉ መንፈስ እንዴት እንደምዘይር
❤
ከልብ የተሠራ ፊልም ነው ደስ ብሎኛል። ሁለ ነገሩ ውብ ነው እንግዲህ በነካ እጃችሁ የ'social media'ን እንክ ደግሞ ብትጨምሩልን እንዴት ደስ ባለን.....ክፉ አይንካችሁ!
የሚገርም የሚደነቅ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ግሩሜ እና ሁሉም ሊደነቁና ሊመሰገኑ ይገባል ክበሩልን
በጣም ምርጥ ፊልም❤❤❤❤ መስኪ ትወና ዋው ነሽ ግሩሜ ከስንት ግዜ በኋላ መጣክልን እናመሰግናለን በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉
በስት ጊዜየ ምርጥ ፊልም አየሁ እናተ በ 5አመት አደ ብለቁ ይበቃናን ❤❤❤❤❤
woooooooow በየ አመቱ እንኳ ቢሆን እንደዚህ አይነት ፊልም ያየን፣ የፊልምን ምን ማለት እንደሆነ እናስታውስ እንጂ የፊልምን ትርጉምማ እረስተነው ነበር............... ብደጋግመው ማይሰለቸኝ ፊልም። ግሩሜ እናመሰግንለን።
በእውነት የሚገርም ስራ ነው እራሴን እዛ ውስጥ አግኝቻለሁ እያለቀስኩና በቁችት ነው ያየሁት የኔ የህይውት ተሞክሮ በፊልም መልክ ቢሰራ ብዙ እንደዚህ ብዙ ሰው ባስተማረ በድጋሚ ድንቅ ስራ ነው እ/ር ክብር አብዝቶ ይስጣችሁ
በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ አይነት ፊልም ስላየሁ።በጣም ቆይቼ ነበር።
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ግሩሜ ድምፁን ስዉድለት 😮😍❤😅
በጦም አስደናቂ ዳይሬክተር
... ሁላችሁም የተሳተፋችሁ በሙሉ ጉማ ላይ እንገናኝ... ቃል የለኝም !!
ፊልም አየሁ አሁን ገና ዋው ዳሬክታንግ❤
የሰሞኑ ፊልሞች የተለዩ ናቸው ግሩሚ እንኮ ን ደህና መጣህልን የፊልሙ ቅመም ቃል ሁላችሁ የምር ምርጥ ትወና ❤❤❤❤❤❤❤ 💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
One of the best movies made in Ethiopia! The story telling, the production, the acting!! Beautiful movie?? Good job to the authors, actors , producers & directors 👏🏾👏🏾👏🏾
ጥንቅቅ ብሎ የተሰራፀ ግሩሜ መስኪ all the crews የፊልም ተመልካቹን ስላከበራችሁ እግዚያብሄር ያክብራችሁ❤❤❤
እረ ግሩሜ እና መኣኪይ የልብ አድርሶች የማንም ልጋጋም ሲሞዝዝብን እናተ ደርሳቹ አተረፋችሁን ❤❤❤
እውነትሽነው😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😢😮😮😮
ኮሞንታተሮች ኣልተቻለቹም 😂😂😂😂😂😂
ልጋጋም😂😂😂😂
መመልከት ግደታ ነው ማለትሽ ባልሆነ?😂
ከሰባት ዓመት በኋላ አማርኛ ፊልም ደስ ብሎኝ አየሁ።
ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ ተጠንቅቀህ ተጓዝ፣፣፣፣፣ምርጥ መልዕክት !!!!!
ግሩሜ በኢትዮጵያ አንደኛ ተዋናይ ።❤❤❤❤❤
ለኔ ግን አለምሰገድ አንደኛ ነው
@@asnakemathewos6472 ታድያ እኔ ምን አገባኝ
ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ አንተ ተጠንቅቀህ ተጓዝ ምርጥ መልእክት ነው እናመሠግናለን
የቁማር አስከፊነት የቁማር ሱስ ያለባቹ እባካቹ በቃቹ😢
ግሩሜ ያለበት ሁሉ ይመቸኛል።❤
የጥሩ ፊልሞች መስከረም.....እውነትም ግሩም ድንቅ👏👏
አብዛኛው አስተያየቶች ስለ ትወናው ብቻ ነው የሚናገረው:: እኔ ግን በጣም የምንወደው የአክስታችን ልጅ ለሰው አዛኝ ጠንካራ ሠራተኛ ትልቅ ቦታ ይደርሳል የተባለ እና በማደግ ላይ የነበረ ንግዱን: ቤቱን: ልጆቹን ዘመዶቹን ከምንም በላይ ራሱን አጥቶ እንዲሁ ይንከራተታል:: የምንም ዓይነት ሱስ ባርያ ያደርጋል:: እግዚአብሔር ከምንም አይነት ሱስ ይጠብቅ:: በጣም ከሰውነት ይሳንሳል:: ግሩም አስተማሪ ምንም የማይወጣለት ፊልም ነው:: ጎበዞች::
ግሩም ፊልም ነው ልክ እንደ ግሩም ልክ እንደ መስኪ ድንቅ ጥምረት!
ከረዥም ጊዜ ቡኃላ ክሽን ያለ ምርጥ ፊልም👌🙏❤
እኔ በዚህ ፊልም የገባኝ አገርን እናትን ምን ያህል ሳይታወቀቀን በክፋትና በዘረኝነት እየተሸሸረሸረች ወጓን ክብሯን እያጣች ትውልድ በዚህ እየተበረዘብን እንዳለ ነው ያየሁት ጥልቅ ነው ትውልድን እናድን ወገንተኝነት ትተነው ሰላም ለኢትዮጵያ
ምርጥ ፊልም ነው አንደኛ ምርት ድርሰት ከምርጥ ተዋንያኖች ጋር ጫጫታ ያልበዛበት ረጋ ብሎ መልክት ያለው አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ነው ልጆች ወላጆቻቸውን ነው የሚከተሉት ስለዚህ ወላጆች ምን ማስተማር እንዳለብን መረዳት እንችላለን ለማንኛውም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
ምርጥ ፊልም ነው ለማይረቡ ፊልሞች ብር ከማውጣት አሪፍ ታሪክ ላለው ፊልም ዋጋ ቢከፈል አይቆጭም መክኒያቱም ለአርቲስቱም ለተመልካችም ያስደስታል
ምርጥ ፊልም
ጥሩ ይዘት ያለው ግሩሜ ትወና ብቻ ሳይሆን ዝግጅትም ጎበዝ እንደሆንክ አሳይተኸናል እናመሠግናለን
ግሩም ድምፁ ልብ ቀጥ ያረጋል😢❤❤😅
ግሩም ተውኖበት ፊልሙም ግሩም ባይሆን ነበር የሚገርመኝ🔥❤
ህዝብን ያከበረ ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ፊልም ነው እናመሰ ግናለን!!!!!
ግሩሜም መስኪም በጣም ምርጥ ተዋንያን የተገናኙት ጥሩ ድርሰት ምርጥ ስራ በርቱ 🙏🙏🙏
ዋው በውነት ግሩሜና መስኪ እናመሰግናለን በጣም❤❤❤❤❤ገራሚ ነው
የሄኖክ ድንቁ እና እነዛ ምስኪን ህፃናት ምስል ቢኖርበት እንደዚህ ያለ ድንቅ ፊልም ያመልጠኝ ነበር😎🙏🙏🙏🙏
Awo getan enesum ethiopia film endewerda adergute
Are tewu mindnewu
ምንም ቃል የለኝም!! 👏👏👏 ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ ተጠንቅቀህ ተጓዝ።
በእውነት የፃፈዉን ማድነቅ እፈልጋለው ተዋንያኖቹም ሙዚቃውንም ብቻ ሁሉም ነገር ደስይላልከልቤነው በርቱ እንደዚህ አይነት ቆንጆፌልም ይልመድባቹ ከብዙ ጊዜበዋላ ቆንጆ ፊልም አየው❤
ሁሉም ይችላሉ በጣም እንዲ ከተመለሰ አማርኛ ፌልም አያለው ብቻ በጣም ትችላላችሁ 👏👏👏👏🙏🙏🙏
አቦ ጉልበታቹ ይባረክ ጥበባቹ ይብዛ የትወና ንግስት መስኪ ሁሌ እንዳስደመምሽን ግሩሜ አንተ የሁልጊዜም ምርጥ ተዋናይ እንዲ ነው ፊልም ትወና የናፈቀን👌😍
ከስንት ጊዜ በኋላ ምርጥ ፊልም አየዉ ግሩም በርታልን❤
በትክክል
ግሩሜና መስከረም ጥሩ ጥሞረት ነው❤❤❤ምርጥ ፌል ሰራታቹሀል በርቱ❤❤
ፈጣሪዬ ሆይ እስከዛሬ የት ነበራችሁ ፊልማችን አበቃለት ብለን ተስፋ ስንቆርጥ ፈሩሜ የኔ ድንቅ መስኪዬ የኔ ጀግና ወዳቹሀለሁ ደራሲዉ ዳይሬክተሮቹ ተዋናዮቹ ቦታ መረጣዉ ሁሉም ነገር የሚደንቅ ግሩም ፊልም ነዉ ከወደድኩት አባባል በርቱማ ይልመድባችሁ😍😍😍😍
በጣም ድንቅ ስራ ነው በሪቱ🙏🙏
What a movie! ከረጅም ጊዜ በኋላ ፊልም ማየቴ ነው በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው! እንደ ግሩሜ አይነት ተዋናይ ባለበት ሃገር የኢትዮጲያ ፊልም industry ተስፋ አለው!
We need more movies like this, so happy to see grumie back-it’s been long dear legend🤍
ያበደ ፊልም ተመስጬ ነው ያየውት እናመሠግናለን 🙏
I am watching amharic movie again after so long. one of the the best, if not the best amharic movie. I loved how the story told, the music, location and everything about the movie. Thank you so much.
Film 🎥 🎞 🎦 🎬 malet endezi newe betam des yelal abat dersetu hulu negeru leyet yale film 🎥.
ግሩም የነካኸው ሁሉ የሚያምርልህ ደግሞ መሥከረም ምርጥ ተዋናይት። 'perfect match '