ደሙ በሚሊዮን ዶላር ይሸጣል የተባለለት ይህ አነጋጋሪ ኢትዮጵያዊ ማነው??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 810

  • @nebiyattamiru
    @nebiyattamiru 2 ปีที่แล้ว +93

    ከቻልክ ሰውየውን አቅርብልን መምህራችን ይሄ ለሀገራችን ብዙ ይጠቅማል

    • @siaw5419
      @siaw5419 2 ปีที่แล้ว +1

      Weregna

    • @antenehtesfaye1362
      @antenehtesfaye1362 2 ปีที่แล้ว +2

      በቅጽል ስሙ ጋሽ እብዱ ይባላል ይሄን መጽሐፍ አሳትምልኝ ይለኝ ነበር

    • @nebiyattamiru
      @nebiyattamiru 2 ปีที่แล้ว

      @@antenehtesfaye1362 አሁን ታገኘዋለህ ? እንደሚባለው ምሁር ነው ?

    • @antenehtesfaye1362
      @antenehtesfaye1362 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nebiyattamiru እኔ አሁን ሩቅ ሀገር ነኝ ዱከም አካባቢ እና አዲስአበባ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ አገኘዉ ነበር ትንሽ ግን ይቀላቅላል

    • @nebiyattamiru
      @nebiyattamiru 2 ปีที่แล้ว

      @@antenehtesfaye1362 አመሠግናለሁ

  • @zinashsolomon8668
    @zinashsolomon8668 ปีที่แล้ว +25

    ተመስገን የሚል በታጣበት ዘመን የፈጣሪን ስም እያስቀደምክ እውቀት የምታስጨብጥ ድንቅ ሰው የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ዕውቀት ከጥበብ ጋር ይስጥን እናመሰግናለን ወድማችን

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 ปีที่แล้ว +32

    ሰውየውን ግን መጠበቅ አለብን በጣም አሁን ይሄ ሰውዬ አሜሪካዊ ቢሆን አሜሪካ እንደ ንጉስ ነበር ምትጠብቀው ነቃ እንበል አቢይ እባክህ የሆነ ነገር ማረግ አለብን ተባብረን!!!!#ከእለት እለት ሰውየው እየተጎዳ እየተቦሳቆለ ነው።

  • @supraet
    @supraet 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ይኼ ሰው የ Schizophrenia (ሺዞፍሬንያ) በሽታ ተጠቂ ይመስለኛል። በዚህ በሽታ የተጠቁ አብዛኞቹ አንባቢዎችና የተማሩ ናቸው። ያነበቡትን መፅሐፍት እንደራሳቸው ሕይወት ይወስዱታል። ለነሱ እውነት የሚመስል ድምፆችን ይሰማሉ። በድንገት ተነስተው ሰደብከኝ ሌላ ቦታ ሆነህ በቴክኖሎጂ አሰቃየኸኝ ...etc ሊሉ ይችላሉ። መድሃኒት ሲወስዱ normal ይሆናሉ። ይህ ሰው የህክምና ክትትል ይፈልጋል።

  • @alelignmayo4221
    @alelignmayo4221 2 ปีที่แล้ว +415

    እስኪ እንደኔ የ መምህር አብይ ይልማ ፕሮግራሞች እግር በእግር እየተከታተለ የሚያይ ☝️☝️

    • @fasikakebede8027
      @fasikakebede8027 2 ปีที่แล้ว +9

      እኔ❤

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 2 ปีที่แล้ว +8

      እኔማ እኮ በሬዲዬ ሰምቼው ዩቲዩብ ላይ ምደግመውስ ነገር ብዙ ተምሬበታለው ብዙ አውቄበታለህ ለዚ ትውልድ እሚገርም መምህር ነው በተለይ ወጣቱን እያነቃ ያለ ወጣቱ ምጥቁ ባለ አይምኖ መምህር እና ጋዜጠኛ ነው ከዚበላይ ብለው ደስ ባለኝ ነበር እድሜ ከጤና ይስጠው መዳህኒያለም ከነመላው ቤተሰቡ ይጠብቀው።

    • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
      @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም😘😘😘

    • @mekidestesfaye4928
      @mekidestesfaye4928 2 ปีที่แล้ว +4

      ena

    • @ועח
      @ועח 2 ปีที่แล้ว +5

      👍👍

  • @kubawoyi1826
    @kubawoyi1826 2 ปีที่แล้ว +29

    በእውነት ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን መምህር አብይን ማየትና ማዳመጥ ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ብዙ እየተማርኩ ከመሆኑም በላይ ሱስ ሆኖብኛል። መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 ปีที่แล้ว +23

    *እውነት መምህር ዓብይ ግን የመናፍሰቱ አለም በተባዛ ቁጥር እርስዎም እየበዙልን ነው እንዴት አይነት አስተማሪ ነገር ነው ዐቢይ ያቆይልን እግዚአብሔር ጥሩ መረጃ ነው ጥሩ መልእክት ነው እስኪ ጋብዘው ከአገኘኸው*

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 2 ปีที่แล้ว

      ልካም 28/1/2015 8/10/2022
      ወንድማችን ስትጀምር አራት(4 ) አራት አይነት የደም አይነት መኖራቸውንና A,B, (AB) እና O በመባል ይታወቃሉ ብትል መልካም ነበር። በሰንጠረዥም ቢታገዝ መልካም ይሆናል ብዥታን ለማጥራት ይሁንና ጥረትህና ድካምህ ወቅታዊ ነው በርታ።

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 ปีที่แล้ว +23

    በዚህ ዙርያ Dallol entertainment በትክክል ሰርቶ ነበር መምህር አብይም ስለደገምከው እና በተሻለ መንገድ ስላቀረብክ እናመሰግናለን

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 2 ปีที่แล้ว +3

      ዳሎል፤ወሬ ነው ያወራው።አብይ ግን በእውቀት ነው የተናገረው።

    • @topbest5779
      @topbest5779 2 ปีที่แล้ว

      @@መሃመድሸሁ 🤣🤦

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +47

    ሰላም ሰላም
    መምህራችን አብያችን!🙏🏿

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ወንድማችን ዐብይ ይልማ እንዴት ነህ?
    🕯እውነታ ላይ ትኩረት አድርገህ ስለምትሰራ በጣም አከብርሀለው! በመቀጠልም አንድ ነገር ልነግርህ ስለፈለኩ ነው እሱም...ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ተከታዮች እና ዝናን ያተረፉ ኢኮኖሚስቶች #የምዕራባውያንን_አጀንዳ ባሁኑ ሰአት እያስፋፉ በመሆኑ በቀጣይ በእነሱ ላይ ቪዲዮ ብትሰራ የኢትዮጵያ አምላክ ውለታውን ይመልስልሀል! #እኔም ባለኝ አቅም ምን እየተካሄደ እንዳለ ለሕዝቡ ስጮህ ቆይቻለው...
    #እመቤቴ_ካንተ_ጋር_ትሁን

    • @abbapauli2000
      @abbapauli2000 2 ปีที่แล้ว +3

      lk neh wendemachn egziabhair yerdah eshi

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የሆነ ትምህርት ነዉእድሜያችሁን ያርዝምልን ፣!!!!!!!

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 ปีที่แล้ว +21

    *ሰውዬው ይቅረብልን የምትሉ 🙋 እንደዚህ አይነት ሰው ወደ እስቱድዮ አቅርብልን የሚገርም ነው ማይክሮ ችፕስ ኧረ ፀሎት አድርጉ ኢትዮጵያዊያን እንዴት አይነት ነገር ነው*

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 ปีที่แล้ว

      መቅረብ አይችልም ምክንያቱም በማይክሮ ቺፕስ ይከታተሉታል።

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ปีที่แล้ว +8

    እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች እናመሰግናለን

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 ปีที่แล้ว +133

    አብይ በሚገርመኝ ሁኔታ በጣም ንቁ ነህ ለመንፈሳዊው አለም በሚገርም ሁኔታ ንቁ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በሚወደው ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ለዘላለም ተሰወር!!!!!!!!

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህር ለዚህ ሁሉ መከራ ያደረሰዉ ምንድነዉ? እንዴት የሱ ደም ተለይቶ ሊታወቅ ቻለ? በምን አጋጣሚ? እንደገባኝ ከሆነ የሚኖረው በሀገራችን ከሆነ ቺፕ እስከመክተት የደረሱ ተቋሞች በሀገራችን አሉ ወይ????
    ጕበዝ ወደ ዳቢሎስነት ተቀይረናል ማለት ነዉ?
    ገለን ስናበቃ ሞታችን እንዳይናፍቀን እሰጋለሁ::
    ሰዉየዉ የአጋንንት ጥቃት እንዳይሆንባቸዉ ብዬ አስባለሁ ለዚህም መፍትሄዉ ፀበል ፆም ፀሎት ቢያዘወትሩ እዉቀት ከፈጣሪ ከሆነ ማንም ሊያጠቃ ሆነ ለመንጠቅ አይችልም ::
    ከእለት ወደ እለት የምናየው የምንሰማዉ ለጆሮ ለህሊና ከባድ ነዉ::
    አምላካችን ዲያብሎስን በመስቀሉ ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር ::

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 2 ปีที่แล้ว +70

    እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏

    • @ድርድርለውጤት
      @ድርድርለውጤት 2 ปีที่แล้ว +1

      ታላቋን??? ነው የሚለው:: ዕውቀትን አንስት አድርጏታል::

    • @benjaminbrawlstars3190
      @benjaminbrawlstars3190 2 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤Amen 🙏🙏🙏🙏👍🏻👍🏻

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 2 ปีที่แล้ว +16

    ወይ ጉድ መቼም የእግዚአብሔር ሥራ ግሩም ድንቅ ነው፤ እውነት ነው እውቀት ታላቋ እግዚአብሔር ነው። ዕድሜና ጤና የድንግል ልጅ ያድልህ መምህራችን።

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว +8

    እንፈልገውና አግኝተን አብይ ጋር ይቅርብ የምትሉ የት አላችሁ

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 2 ปีที่แล้ว +16

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውንም ይጨምርልህ አንተ ብሩክ ነህ።

  • @እየሱስይመጣልበደመና
    @እየሱስይመጣልበደመና 2 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ እየሱስ ይበርክ 💚💛❤እንዴ አንተ አይነት ይብዘለን

  • @ashusera8147
    @ashusera8147 2 ปีที่แล้ว +41

    የእውቀት ባለቤት እውቀትም ጥበብም አብዝቶ ከጤና ጋር ከዕድሜ ጋር ያድልልን ወንድሜ

  • @samuelejigu4686
    @samuelejigu4686 2 ปีที่แล้ว +3

    ተምረንበታል እናመሰግናለን

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj 2 ปีที่แล้ว +13

    Woow በጣም ነው የሚገርመው የዛሬው ትምህርት እናመሰግናለን መምህር🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 ปีที่แล้ว +36

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 ปีที่แล้ว +2

    መምር አቢይ ስለምታካፍለን እውቀት በጣም ከልብ አመሰግናለሁ.... ስለ ደም አይነት በሰጠሀው ትንታኔ ላይ ግን ‹‹ወርቃማ ደም›› ን ልዩ የሚያደርገው አንዱ ለሁሉም የደም አይነት መስጠቱ ነው ብለሃል፡፡ የደም አይነት ‹‹ ኦ ›› ለሁሉም የደም አይነት መስጠት ይችል አይደል እንዴ ? ይህን ልዩነት ‹‹ዩኒክ›› ነው ልንለው እንችላለን እንዴ ? የ 2ለተኛው ልዩነት ነው በእርግጥ ከሌላው በጣም ልዩ የሚያደርገው.....

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆሪጥ የሚሉት ነው ማለት ነውደብረ ዘይትና ሐረር ያለው
    በጌታ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን ስራው ዕቅዱ ወጥመዱ ሁሉ ይፍረስ አይሳካለት ከምድር ገፅታ ይጥፋ በእየሱስ ስም አዛለሁ ሁሉን ማድረግ በሚችለው በእየሱስ ስም አዝሃለሁ ራስህን ልታገን አትችልም ገናና እየሱስ ብቻ ንው

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ሰው ከኤድናሞል ጀርባ ሞርኒንግ ስታር አካባቢ ፓርክ ሳደርግ አግኝቼው ስለዩናይትድ ኔሽንስ እየተከተለ ብዙ ቢያወራኝም ጊዜ ስላልነበረኝና የተለመደው ዓይነት ፈለጣ ነው ብዬ በማሰቤ የተወሰኑ ብሮችን ሰጥቼው ነገር ግን ሊተነፍስልኝ ለፈለገው ነገር ብዙም ጆሮ ሳልሰጠው በጥድፊያ ሄጃለሁ ። ጆሮ የሚያውሱ ምንኛ መልካም ሰዎች ናቸው !!!

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 2 ปีที่แล้ว +11

    የፈጠረህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል ቤተሠቦችህ ይባረኩ እንደ አንተ ያለህ የእግዚአብሔር ወዳጅ፡ አገርህን ትውልድን ለማዳን ለምታደርገው ሁሉ፡ ረጅም ዕድሜን እፀልያለሁ፡፡ ኑርልን ገና ብዙ ታሳየናለህ፡፡

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህር አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው 🙏

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 ปีที่แล้ว +8

    የኢየሱስ ደም ልዩ ነው።

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 2 ปีที่แล้ว +4

      ስለ እሱ ማን አውራልን አለህ ???
      ተጠራጣሪ መንፈስ ስላደረባችሁ ያስለፈልፋችኃል አይደል ?

    • @edenhailu275
      @edenhailu275 2 ปีที่แล้ว

      @@birukhussen3102 you are right kojo 🥰

    • @leuldamtew606
      @leuldamtew606 2 ปีที่แล้ว

      አዎን, ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +11

    *እንኳን ደህና መጡ መምህር ዐቢይ ማይክሮ ችፕስ ተቀብሮበት ነው በፈጣሪ መምህር እስኪ አቅርቡት በቀን በቀን የሚታየው መቸም ልዩ ነው እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቀን እስኪ ሰውዬውን አቅርብልን በክፍል በክፍል አድርገው*

  • @hawiyeeysus941
    @hawiyeeysus941 2 ปีที่แล้ว +7

    ምንድነው ወርቃማነቱ? 0- blood group ለሁሉም የደም አይነት ይሰጣል ግን ከራሱ ደም አይነት ውጪ አይቀበልም :: የኔ የልጆቼ አባት የውጪ ዜጋ ነው እና እናቱ የዚ ሰውዬ የደም አይነት ነበር የእናቴ የደም አይነት በአለም ላይ ጥቂት ናቸው ይለኝ ነበር ስምንት ልጆች ወልደው እድሜን ጠግበው በ 88 አመታቸው አረፉ ግን ምንም አይነት ወሬ ሠምቼ አላውቅም እናቱን እንደ ልዩ አይነት ፍጥረት አላወራልኝም ግን ደምዋን ለራስዋ ታስቀምጥ እንደነበር አውቃለሁ ድንገት የሇነ ነገር ከተፈጠረ ብለው ብዙ ባናካብድ እና ትንሽ እውቀት ይዘን ብዙ ባናወራ ጥሩ ነው በተረፈ ሰውዬውን በግል ማናገር ጥሩ ውስብስብ ያለ ህይወት ውስጥ ነው ደግሞ የሴጣን አገልግሎት ውስጥ እራሱን ሰጥቶ የነበረ ይመስለኛል እግዚአብሄር ይርዳው

    • @workuhamamo8586
      @workuhamamo8586 2 ปีที่แล้ว +1

      Hawi ye Eysus:- ምን መናደድ ያስፈልጋል የናንተ ቤተሰቦች አላወቁምና ታዲያ በግዜው የመጣውን እውቀት እኛ ማዳመጥ እንችላለን እሱ ያጠፋው ምንም ነገር የለም የናንተን ቀድሞ መስማት ለመግለፅ ስለፈለጋችሁ ነው ለማንኛውም እኛ እንስማበት የናንተ በጊዜው አልፏል አንሰማውም

    • @GH-nd4eh
      @GH-nd4eh 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ደም ከወርቅም በላይ ህይወት ነው።ግን O- ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ ቴሌግራም ግሩፕ አላቸው እኔም O- ነኝ እዚጋ እንደተወራው በየትኛውም አለም ላይ የተለየ ታሪክ የለውም በጣም ተካበደ

    • @awokeagizew770
      @awokeagizew770 2 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ለመናገር ይህንን ቪዲዮ ተመልከተው ብለው ወዳጆቼ ካጋሩኝ በኋላ ተመልክቼዋለሁ። ስለዚህ የደም አይነት እውቀቱ አልነበረኝም። ይህንን ካየሁ በኋላም ጉግል በማድረግ ለማወቅ ጥረት አድርጌአለሁ። በቪዲዮው ላይ እንደቀረበው ግን ምንም ጉድ የሚያስብል ነገር በየትኛውም የህክምና ጆርናል ላይ አልተገለፀም። እንደውም ሰዎቹ ለፕላዝማ መዛባት፣ለሆሚሊቲክ አኒሚያና ለእርግዝና መታወክ የተጋለጡ መሆናቸውንና ደማቸው ከሌላ የሚቀበል ባለመሆኑ በጥንቃቄ መኖር እንደሚገባቸው ነው የሚያትተው። በተጨማሪም ደማቸው በሚሊዮን ብር እንደሚሸጥ ምንም መረጃ የለም። ሰውየው ይህንን አለ ተብሎ በቂ መረጃ ሳይኖር ወደ ሚዲያ መቅረብ ከዚያም የUN እና የAMAZONን ስም ጠቅሶ መወንጀል አዋቂ የሚያሰኘው የቱጋ ይሆን። መፅሃፉ የAMAZONን መስፈርቶች ያላሟላ ቢሆንስ። ኢትዮጵያስ ይህን ሰው የምትንከባከበው የውጭ ምንዛሪ እንዲያስገኝላት ይሆንን? ይቅርታ ይህንን ቪዲዮ ከግነትና ነገርን ከማስጮህ ውጪ ምንም አላገኘሁበትም።

    • @tere6790
      @tere6790 2 ปีที่แล้ว

      @@awokeagizew770 the most programs conspiracy theories

    • @andaualemmekonnen1647
      @andaualemmekonnen1647 2 ปีที่แล้ว +2

      @@awokeagizew770 የዘመኑ በሽታ የያዝነው ጉዞ ግርም የሚለኝ አዕምሮው ተዛብቶ ያወራን ሁሉ ወደ ህክምና እንደመውሰድ ንግግሮቹን እንደ ጠቢብ እያጣቀስን ጭርሱን በጉዞው እንዲገፋ እናበረታታለን
      ፈጣሪ ሁላችንን ይማረን

  • @ድርድርለውጤት
    @ድርድርለውጤት 2 ปีที่แล้ว +10

    መምሕራችን ዐቢይ እናመሰግንሀለን! በጣም አስተማሪ ርእስ ነው የምታመጣው:: ግሩም ዝግጅቶችህን ቀጥልበት! የድምጥና የምስል ጥራትግሩም ነው! ምርጥ ስቱዲዮ!🙏🏾🙏🏾🙏🏾📚📚📚

  • @kidusyona757
    @kidusyona757 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ እውነት አንተ ጋር እንዳለ ይታወቀኛል …አምላክ ይጠብቅህ ..ሀገራችንን ተስፋ የምናረገው እንደናንተ ባለ ሰወች ነው አምላከ ይባርክህ

  • @ፂዮንዳንኤልሣራ
    @ፂዮንዳንኤልሣራ 2 ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግናለን በቂ የሆነ ዕውቀት ነው ያስጨበትከን ወንድማችን ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት🙏🇪🇹

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +18

    መጽሐፉን ተቀበለው እና ለህዝብ እንዲዳረስ ማድረግ አለብን በመጀመሪያ ሀበሻ ያንብቡት እንጂ ያን ያህል መጽሐፍ ቀላል አይደለም

  • @afartoday
    @afartoday 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እነዚህን ቆሻሾችን የሚፋላም ቡዱን ወይም ማህበር አናቋቋምም?

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ነገር እንምርለን እድሜ ይስጠን ብቻ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ላዳምጥ መቸም ዘመኑ የእብደት ነው

  • @tewabechtesheberu670
    @tewabechtesheberu670 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ አብይ ምን ሆነሀል? ነጮች እኮ ለጥቁሮች ጭንቅላት እውቅና መስጠት አይፈልጉም ። ይሄን ጊዜ ይሄ ሰውዬ ነጭ ቢሆን ኖሮ አናታቸው ላይ ተሸክመውት ይዞሮ ነበረ።

  • @kurakasa5566
    @kurakasa5566 2 ปีที่แล้ว +1

    በአለም ላይ 50ሰዎች ብቻ ናቸው RH የሌላቸው
    በአለም ላይ የማይገኝ golden blood በአለም ላይ ጥቅት ሰው ናቸው ከ50 የማይበልጡ አልክ ምንጭህ ምንድነዉ????

  • @yiheyismekuria8992
    @yiheyismekuria8992 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሰውየውን በደብረዘይት ላይ አውቀዋለሁ።አውርቼዋለሁ። ለመረዳት ግን ከባድ ነው በንግግሩ ጣልቃ FBI እያሳደደኝ ነው። NASA እየተከታተለኝ ነው ይለኛል

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል፡ እግዚኣብሄር ይጠብቀው፡ ኣንተም ኣፈላልገህ ማግኘት ኣለብህ ወንድም ዝም ኣትበል።

  • @nemastube44
    @nemastube44 2 ปีที่แล้ว +3

    አግኝተህው ብታወሩ መልካም ነው ግን አንተም ጥንቃቄ አድርግ ይህ ትልቅ ነገር ነው

  • @tilahunh47
    @tilahunh47 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሠግናለን

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ይህሰው በጣም አደጋላይ ነው እና ብዙዎች ለአገር የማይቆረቆሩ ሂልናቸውን ለገንዘብ የሸጠ ህዝብ ሞልቶል እና አንድ ነገር ቢሆን ይህሰው ??????

  • @በፀሎት-ኀ8ጘ
    @በፀሎት-ኀ8ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ ቃል የለኝም

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 2 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏 ክበርልን መምህር 🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እውቀት በጣም ድንቅ ማስረዳት መምህር በርታ ልን

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +5

    ነብይ እናመሰግናለን ልጁን መርዳት አለብን መንግሥቱ ም ህዝብም በመተባበር እሱን መታደግ አለብን በጣም ነው የጎዱት ሲያሳዝን ፈጣሪ በሰጠው በሰዎች መሰቃየቱ በጣም ያሳዝነኛል ወንድሜ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ሆይ እዴት ነው የሚኖረው ግን
    በየግዜው. የሚስማው ስቅጥጥ ስቅጥጥ የሚል ማረን ሕያው አምላክ ሆይ

  • @zetsikume9259
    @zetsikume9259 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሰዉየዉ እብድ ነዉ የሚያስፈገዉ አማኑኤል ሆስፒታል ወይም ጠበል ነዉ። መ ጽ ሃ ፉን ግን አንብበሀዋል? ዝባዝንኬ እጅ እግር ና ሃሳብ የሌለዉ ነዉ። መምህር አብይ እያጣራህ እንጂ!

  • @tesfayeaddis5534
    @tesfayeaddis5534 2 ปีที่แล้ว +2

    O- የደም አይነትም ለማንኛዉም ሰዉ መስጠት ይችላል። So, its not a big deal

  • @etemanchgoshu676
    @etemanchgoshu676 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 2 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ማግኝት ከቻልክ ይህን ሰው አቅርብልን

    • @temabdi8660
      @temabdi8660 ปีที่แล้ว

      ውሎው ሞጆ ደረቅወደብ አካባቢ ነው ከፈለከው ከእሁድ በስተቀር

  • @Embete-
    @Embete- 2 ปีที่แล้ว +29

    ትጋትህ ድንቅ ነው መምህር ብዙ ነገርን ተማርንብህ። ብርታቱን ያድልህ አምላክ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว

      ግን ፈገግታ የለም??? ለምን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ኑርልን በርታልን እናመሰግናለን💕💕💕

  • @alemayehuyosef9378
    @alemayehuyosef9378 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔም በጣም በፍቅር በጉጉት ነው የምጠብቀው ። ቅዱስ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንህ

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 2 ปีที่แล้ว +3

    እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว +4

    በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ልዩ ሰው ብትኖር አንተ ነህ ወንድማችን። ግን ማን ይወቅልህ ይህ እምቅ ችሎታህን? እግዚአብሔር እድሜ ሰቶህ ብዙ ሰው እንድታነቃ ምኞቴ ነው። እኔ የምኖረው ኢንግላንድ ነው። ጂፒ ወይም በኛ አግር አጠራር ጤና ጣቢያ ወይ ክልኒክ እንደሚባለው ቦት ህመም ተሰብቶን ከሄድን ለትንሽ ምርመራ 3 ወይም አራት የሚሆኑ ትንንሽ ብልብቃት ደማችንን ቀድተው ይወስዳሉ። የሚገርመኝ ሁሌ ያን ሁሉ ደም ለምን መቅዳት አስፈለገ? አንድ ቀን ዶ/ር ብጠይቅ አሳማኝ የሚሆን መልስ አልሰጡኝም። የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው። በርግጠኝነት ሊመራመሩብን ነው

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ኢትዮጵያውያን በጠቅላላ ደማችን ወርቅ ነው ችግሩ ግን ዋጋችን አናውቀውም ፈረንጆቹ ገና ሲያዩን አፋቸውን ከፍተው ነው የሚቀሩት በማየት ብቻ!

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው ደሙን ማጠራቀም እንዳለበት ሊነገረው ይገባል። ለኢትዮጵያዬ ልዩና ብርቅዬ ሰው ነው። እባካችሁ ሁላችንም በምንችለው እንርዳው።

  • @kirubelkira1296
    @kirubelkira1296 2 ปีที่แล้ว +1

    yemr yeheneger ewnet kehon abiy tnkake eyaderek memhrachn

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🙏🏿🥰

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰውዬው የደም አይነት ምን አይነት ነው ? የተለዬ ወርቃማ ብቻ ነው ከምትለን ንገረን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ።በምድር ላይ ሰውን ሲፈጥር ሁሉን ነገር አብሮ ፈጥሮልናል። ነገር ግን በክፋታችን ምክንያት ተሸፍኖብናል።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ጎልደን ደም ያላቸው ሰዎችይኖራሉ ብዬ አምናለሁ። ደም እይነታቸውን ስላልተመረመሩ ነው እንጂ። ስንት ሰው ነው የደም አይነቱን የሚያውቅ ለመሆኑ?ይሄ ሰው የናትና ያባቱ መሰረታቹው ከየት እንድትሆን ቢታወቅ ምንአልባት የሱ ደም ያለው ብዙ ሰው ሊገኝ ይችላል።

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 2 ปีที่แล้ว +5

    አመሰግናለሁ ዕውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ያከብራል

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወድማችን በርታ

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም 28/1/2015 8/10/2022
    ወንድማችን ስትጀምር አራት(4 ) አራት አይነት የደም አይነት መኖራቸውንና A,B, (AB) እና O በመባል ይታወቃሉ ብትል መልካም ነበር። በሰንጠረዥም ቢታገዝ መልካም ይሆናል ብዥታን ለማጥራት ይሁንና ጥረትህና ድካምህ ወቅታዊ ነው በርታ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam la memehirachin selam la Ethiopian hunken Dena maxu wandimachin tebark egzabher rejim ermana Tena yisxacho 🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለዚህ ሰውየ ሲወራ ገርመኝ ነበር መምህር ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትህን ይክፈትልህ በደንብ አስረዳሀን ተባረክ በክፉ የሚያይህ አይኑ ይጥፋ ልቦና ይስጠው

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አብይ እንዴት ነህ ይህ ሰው መስቀል ፍላወር አካባቢ አግኝቼው ሻይ ጋብዘኝ ብሎ ሻይ ጋብዢው መአት ነገር ነው ያወራኝ በአካል በጣም ነው የሚያስፈራው

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ አብይ እኔ ሰላንተ ቃል የለኝም ተሰፋዬ እንዲሞላ ነው ያረከው ሰዳምጥህ ብውል ባድር የማይሰለች ውይይት ከመምህር ምህረተአብ ጋር ያደረጋችሁት ውይይት ድንቅ ነበር ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @wintayohannes3449
    @wintayohannes3449 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምህ ብዝት ይበልልህ አባዬ እግዚአብሔር ይጣብቅህ።

  • @Eliltaa
    @Eliltaa 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትልቅ እውቀትን አግቼበታለው በርታልን በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይቅደምልህ ....

  • @gebreengida5296
    @gebreengida5296 2 ปีที่แล้ว +3

    በነገራችን ላይ እርሱ የሚናገራቸዉና የሚያነሳቸዉ ጉዳዮች በቀጥታ ሊረጋገጡ የሚችሉ ናቸዉ፡፡ ስለዚህ ሳናረጋግጥ ኢሉዝን ነዉ ብለን መደምደም አንችልም፡፡ በደረሰበት የሳይኮሎጂ ጫና እንጂ ጤነኛ ሰዉ ነዉ እኔ ብዙ አይቼዋለሁ፡፡ ማነጋገር ካስፈለገ ማግኘት ይቻላል፡፡

  • @Hanikahsay1409
    @Hanikahsay1409 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @እራስህንበመስታወትእያየህ
    @እራስህንበመስታወትእያየህ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ይልማ አንተህ ግን ልዩ ነህ
    የአህምሮ ምስጥራዊ መገለጥ እየተገለጠልህ ነው። ማለት ለእውቀት ካለህ ፍላጎት መሻት መፈለግ ህሳቤ፤ መውደድ፤ መጣር:ልቦናዊ ጥልቅ ክህሎትን እግዚአብሔር ይበልጥ ተመልክቶ ይገልጥልህ ዘንድ እመኛለሁ።
    በአካል አግኝተኸው ብዙ እውቀትን አግኝተህ አንተው ትልቅ ታሪካዊ ክዋኔን መፅሀፍትን በእርሱ ዙሪያ ፃፍ።
    እግዚአብሔር የልብን መሻት ይስጥልኝ
    ምሁር ብሩህ ሊቀ -ተንታኝ ነህ።
    እግዚአብሔር በመለኮታዊ ጥበቡ ይቀፍህ።

  • @natty2781
    @natty2781 2 ปีที่แล้ว +2

    27/01/15 ዛሬ ቦሌ መድሃኒዓለም አካባቢ አይቼዋለሁ። በእግሩ እየሄደ፤ የሆኑ ዶክመንቶች በእጁ ይዟል

  • @yewbdarburuno2573
    @yewbdarburuno2573 2 ปีที่แล้ว +20

    እውቀት የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እና መጀመሪያ እንዲሁም መጨረሻ የሌለውን እግዚአብሔርን ታክብር።

  • @fetareyawekal5569
    @fetareyawekal5569 2 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም ገለጻ ነው ተባረክልን ወንድማችን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማይክሮ ችቭ ሲቀበርበት እንዴት ዝም አለ
    ደግሞ ሰውዬም የከሳ ነው ደም ይኖረዋል ብላችሁ ነው

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 2 ปีที่แล้ว

      አረ አታስቂኝ እኔም ከሲታ ነኝ

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዐብይ ወንድማችን ረጅም እድሜ ይስጥሕ🙏🏽

  • @maki-eu8zi
    @maki-eu8zi 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ወርቃማ ደም Soly Tube ከዚህ ሰውዬ ጋር በተያያዘ ከወር በፊት አቅርቦ ነበር።ሰውዬው በ Seifu show ላይ እንዲቀርብ ዶክተር ሶሊ ጥሪ አስተላልፎ ነበር።

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው የሰውየው እውነት ከሆነ መልካም ግን ከሰው የተለየ ጎልደን. ደም መኖሩን ማወቄ ገርሞኛል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +4

    "እውቀት ታላቁአ እግዚአብሔርን ታከብራለች "ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስለሰውየው ማወቄ
    ምንም መረጃ የለኝም ስለ ተለየ ደም እንዲሁም ተጨማሪ ማብራሪያዎች የሚገርሙ ናቸው ።መምህር ዐብይ ይልማ ፍጥነትህ የሚገርም ነው ነገሮችን በቅልጥፍና ነው የምትከታተል ።
    እናመሰግናለን👏👏
    አዳምጠን እንጨርስ እንፃፍ በጭፍን ጥላቻ የሚፅፉ እየመጡ ነው ይህ ማለት ተፅእኖ እየፈጠርህባቸው ነው በርታልን👏

  • @msur2604
    @msur2604 2 ปีที่แล้ว

    አተንየወለደችህእናትአጥንቷይለምልምእውነተኛኢትዮጵያዊአቦተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @Hana-ur5ss
    @Hana-ur5ss 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ በተለይ ኢትዮጵያን ሰዎች ከሞቱና አደጋከደረሰባቸው በኋላ ነው ስለዚያ ሰው ማውራት የምንጀምረው ብዙ ጥቅም ያላቸውን ነገሮች አይተን እንዳላየን ማለፉ ይበቃል

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 ปีที่แล้ว +1

    ሞጆ ከተማ እኔ ጋር ነው ያለው።

  • @uniqueentertainment5898
    @uniqueentertainment5898 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ አብይ ፈልጋችሁ ኢንተርቪው አድርጉት

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว

    የዚን፡ሰውዬ ቢዲዮ፡አይቼው እኔም በቻናሌ፡ሀሳቤን፡አስተላልፌያለው፡ሁሉም፡ስለሱ፡የበኩሉን፡ብሎ፡የሚመለከተው፡ክፍል፡ጉዳዮን፡ቢይዘው፡ጥሩ፡ነው፡ሰውየው፡የሚያወራው፡እውነት፣መሆኑ፡መረጋገጥ፡አለበት፡አብይ፡በቅርብ፡እንግዳህ፡እንደምታደርገው፡እርግጠኛ፡ነኝ፡እግዚያብሄር፡ካንተ፡ጋር፡ይሁን።

  • @merhawitg4035
    @merhawitg4035 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow I never heard like this before. You are excellent and explain it in details. Thank you for sharing you idea

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን መምህር አብይ ይልማ ሁሌም የምታቀርባቸውን ዝግጅቶች በጣም ነው የምወደው

  • @meseret5377
    @meseret5377 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ደማቸው በምን አይነት ምርመራ ይታወቃል ?

  • @Habeshan_hustle
    @Habeshan_hustle ปีที่แล้ว

    መምህር እስኪ ስለ ( matrix ) እና አዲሱ የአለም ስርዓት video ስራልን

  • @ሚሚአይናለም
    @ሚሚአይናለም ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው መምሕር የምትሰራው ስራሕን አደንቃለሁ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን እላለሁ ግን A+ የሚባል ደም የለም እንዴ የኔ ደም "A+"ነው ስላሉኝ ነው

  • @cocnursingexam3762
    @cocnursingexam3762 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት።
    ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ)
    ገፅ 141
    "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!!
    ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!?
    ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ።
    የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!?
    ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ።
    እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ።
    አመሰግናለሁ ወንድሜ ።
    "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን
    ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።

  • @MarYana-nk1ko
    @MarYana-nk1ko 7 หลายเดือนก่อน

    አብይዛሬስላገኝሁህደስብሎኛልለወራትእስትሮክውስጥነበርኩኝ