ጉድ የሚያስብለው ሚስጥራዊው የሀብታሞች መደበቂያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 346

  • @gizawketema2267
    @gizawketema2267 3 ปีที่แล้ว +48

    "ውቅያኖስ ብትጠልቅ ምድር ውስጥ ብትገባ እኔ በዚያ አለሁ" ብሎናል የሠራዊት ጌታ።

    • @romansolmon5627
      @romansolmon5627 2 ปีที่แล้ว

      Fantastic and beautiful many thanks for sharing your knowledge !!

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉ የከንቱ ከንቱ ሞኙች ያለምን የናቀው ኢየሱስ ላዘላለም የባርክ ከሱ ብመሁኔ ኮራሁ እብዶች ሞትን የትም መሽሽ አይቻልም ዘላለም የምኑረው አልፋ ኦምጋ ፍተኛ ሃለኛ እሱ እግዚአብሔር ብቻ 🙏🙏🙏

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว +1

    KE CHEROO MEDHANIYALEME AYAMELTOO.KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE.
    ADENAKEHE NEGE ABELOO💯%...BRAVO

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 ปีที่แล้ว +4

    ለካ ሞኝ ናቸው። እኔስ ሀጥ ብሆንም ሞቴን እናፍቀዋለው ከአምላኬ ጋር ለመኖር እጓጓለው። ማንም ከሞት አያመልጥም ሁሉ በእግዚአብሔር እፍኝ ውስጥ ነው። እንድውም የእነሱ አሟሟት የከፋ ነው ።

  • @ketemaweldehana1699
    @ketemaweldehana1699 3 ปีที่แล้ว

    ከሁሉ በላጩ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ቤት መኖሪያዬ መሸሸጊያዬ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ነው

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህ ድህነቴ ከጤናጋር በቂየነው የኖርኩ ኑሮ መሞቴ አይቀር ምነው ሸዋ

  • @محمدياسر-ق9ح4ص
    @محمدياسر-ق9ح4ص 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሬ ካመጠው ምንም ውስጥ ብትገባ ሞት አይቀርም

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት የሰው ልጅ ተምሩ እደዚ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያስባል ከማነው የሚደበኩት እግዚያብሄር ሁሉንም ያያል ከሙት የሚቀር የለም መጀመሪያ እነሱ ናቸው የሚጠፎት

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፊት ማን ሊያመልጥ ግን ከስው ወይንም ከስሩት በደል _ ግፍ ሊደበቁበት እሱ ደህና
    የእኛስ አሉ አይደል ወግ አይቀር ውስጥ ለውስጥ ቦይ የገጠሙ ስውን ሳይሆን እግዚአብሄርን እንፍራ ፣
    አቤሎ ወገኔ እናመስግናለን!!!

  • @manunited1258
    @manunited1258 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚመካ በእግዘአብሔር ይማካ
    hulu negar kentu new

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ግን አፍር ነህና ወዳፍር ትመለሳለህ ነው ተመስገን ድሃ ያደርከኝ አምላክ

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአንድየ ሚያመልጥ የለም ድከሙ ቢላቸው ነው ለነሱ ይሄንን ያክል ተጨንቀዉ መኖሪያቸውን ሲያስተካክሎ እኛን ሊያጠፋ ቀን ከሌት ይባዝናሎ ለኛም አለን የጌቶች ጌታ ተመስገን

  • @abogda947
    @abogda947 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላሙን አምጣልን

  • @marasisi8287
    @marasisi8287 3 ปีที่แล้ว

    አይ አሳካችሁኝ ሀብታሞች መቼም የትም ተደበቅ ከሞት ማምለጥ የለም

  • @tsegagebremichael2578
    @tsegagebremichael2578 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemote sew yet now yemikebrut.wey gud egziabiher gara bisheshegu yshachew neber.

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 3 ปีที่แล้ว

    Yae dabera tione misige yemaselale😂😂thank you abele

  • @meseret5377
    @meseret5377 2 ปีที่แล้ว

    የጥበበኞችን። ጥብብ ከንቱ ያደርጋል ጌታ

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 3 ปีที่แล้ว

    ke egziabher medebek aychalem semaym midrem bahrm ye egziabher sra nachew

  • @yadyado7120
    @yadyado7120 3 ปีที่แล้ว +1

    Sheger ርና fana ke ኣመት በፊት ነው የነገሩን too late

  • @abiysinyatube2697
    @abiysinyatube2697 3 ปีที่แล้ว

    አቤላ እናመሠግናለን ግን እችን የግንባታ ሢሥተም ከኛውየጥንት አባቶች ሙያ የኮረጇት ይመሥላል ሀሀ ምንም ዘመናዊ ቢያደርጉትም!

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ምንም ለዉጥ አያመጣም ከፈጣሪ መሠወር አይቻልም ከቱ ልፋት ነዉ

  • @kemilagetachew5564
    @kemilagetachew5564 3 ปีที่แล้ว

    የሰዉ ልጅ እንደት እንደዚህ ቂል ይሆናል እኛ ደሞ ሚስኪን አይደለንም ሚስኪን እነሱ ናቸው አላህ ሆይ ከልበ ደረቅነት ጠብቀኝ ለኢላሀኢለላህ

  • @danielmesdien4757
    @danielmesdien4757 3 ปีที่แล้ว +1

    ባክህ እግዚያብሄር ነው የሚያኖርህም የሚገልህም ስለተደበክ አይደለም

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 3 ปีที่แล้ว +66

    ከሰው ቢደበቁ ሰማይና መሬትን ከፈጠረው አምላክ መደበቅ አይችሉም ከሞትም አያመልጡም

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ልንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @rahelnunu8562
      @rahelnunu8562 2 ปีที่แล้ว

      👍

  • @yengustube
    @yengustube 3 ปีที่แล้ว +110

    በጣም ይገርማል !ግን ማንም ከሞት የሚቀር የለም !!!

  • @silasetadele5027
    @silasetadele5027 3 ปีที่แล้ว +108

    ሚገርም ነው ብቻ ከፈጣሪው አይን ሚያመልጥበት የለም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +58

    የማርከን አባት እንኳን በደና መጣክ ምንም ሀብታም ቢሆኑ ከሞት መመለጥ አይችሉም ለእኛ ለምስኪኖች እግዚአብሔር አለን ሰለ መረጃዎች እናመሰግናለን

  • @romangizaw9964
    @romangizaw9964 3 ปีที่แล้ว +23

    ለኛ ደሞ ፈጣሪ አለን አቤሎ ከምንም በላይ የኛ ይበልጣል የምሰኪኖቹ

  • @derejekura9038
    @derejekura9038 3 ปีที่แล้ว +10

    ስራቸው አሪፍ ቢሆንም ከፈጣሪ የመጣን ነገር ማለፍ የሚቻለው በፆምና ፀሎት ብቻነው!!!!!

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 3 ปีที่แล้ว +7

    ይገርማል የእምነት ማጣት
    ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ነው ከሚመጣው ክፉ ነገር ሁሉ መሸሸግያ አምላክ ብቻ ነው
    ሌላው ከንቱ ሽሽትነው ከምንም አያስጥልም።

  • @amiarrow8395
    @amiarrow8395 3 ปีที่แล้ว +30

    ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም
    ሀገሬ ሰላምሽን ብዝት ያርግልኝ
    እስኪ ሀገሩን ሚወድ👍

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
    @ዘይነብነኝስደተኛዎ 3 ปีที่แล้ว +7

    ያትም ጓደጓድ ውስጥ በሸሸጉም ከአላህ አያመልጡም !

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሞት አያመልጡም ጉድጓድ ስለገቡ ያቺ የተፃፈችላቸዉን ቀን ለሰከንድ ማራዘም አይችሉም

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 3 ปีที่แล้ว +10

    የዛሬ ሁለት አመት ነበር የሰማሁት በጣም ገርሞኛል የሰው ልፋቱ ሁሉ ከንቱ መሆኑን የሚረዳው መቼ ይሆን

  • @jireh1880
    @jireh1880 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋሻ ውስጥ በገባ አይደለም......ፈጣሪ ካለ ከእሳት ውስጥ ያድነናል።
    አቤላ እናመሰግናለን

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 ปีที่แล้ว

      Tikikele 👍

  • @ethiopia4235
    @ethiopia4235 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን አቤሎ በቀጣይ ስለ ሄናሪ ፎርድ ወይም ስለ ኔልሰን ማንዴላ ብተቀርል አሪፍ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +7

    በእንዛመድ ገራሚ ነው ራሱን ሚያጠፍ ሰው ባለበት ሀገር እንድህም ራስወዳድ አለ ምነው ለነፍሳቸው ቢሰሩ ሞትን ባልፈሩ ነበር

    • @aishwabela3408
      @aishwabela3408 3 ปีที่แล้ว +1

      aygermushm beallah ene menoriya bet lemesrat afer dme bellaew enesu

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +5

    *እንኳን ደና መጣህ አቤሎ እንዲህ አይነት ነገር መኖሩ አስገርሞኛል ግን ለኛ ከመጥፎ ጠባቅያችን ፈጣሪ ነዉ የፈለገ ያህል ሀብት ቢኖር ሞት አይቀሬ ነዉ*

  • @mylovebiny607
    @mylovebiny607 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለ ሰው ልጅ ጥበብን ሰጠ ሰውም የሚችልውን ያህል ሰራ...ነግር ግን አለሙም ሁሉም ነገር ከንቱ የ ከንቱ ከንቱ ነው ማንም የትም ገባ የት ከ አይቀሬው ሞት አያመልጥም።

  • @tesfitkudus9879
    @tesfitkudus9879 3 ปีที่แล้ว +2

    ለድሃው ደግሞ ያ ሁሉም ቻይ ኣምላካችን ኣለልን።ክብር ለሱ ለ ኤልሻዳይ ኣዶናይ ይሁን።ኣሜን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 ปีที่แล้ว +2

    ወደታች ወደ ጥልቁ ብሂድ አንተ በዛ አለህ ወደሰማይ ወደከፍታው ብወጣም አንተ በዛ አለህ የሚለውን የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ስለማያቁት ወይም ስለመያምኑበት ነው ከእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ማንም አያመልጥም

  • @summer2032
    @summer2032 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉድ በጣም ልጅያለው አያቴ አንዲት አስለቃሽ ተረተች ብላ ስትተርት የሰማሁትን አስታወሰኝ "እግዜር ባአንድ ነገር አይጠረጠርም ድሀ ድሀ ሞቶ ባለፀጋ አይቀርም" አጀብነው ከትዛዙ ማን ሊያመልጥ!

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      ያማ ቢሆን እኛ ደሀወች አለቀልን ነበር

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว

      ብትክክል 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጥበበችው ከንቱ የከንቱ ከንቱ

  • @travelist3755
    @travelist3755 3 ปีที่แล้ว +3

    ከሰው ማምለጥ ይቻላል ከፈጣሪ ግን በፍፁም የማይታሰብ ነገር ነው

  • @thankumom6302
    @thankumom6302 3 ปีที่แล้ว +2

    በቀጣይ. ስለ ቱጃሮች ታሪክ አለባበስ ሀይማኖት አምጣልን. እንዴት ሀብታም እንደሆኑም ?እና እንዴት እንደሚሄድ

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይይይይ ፈሰሰ እና ምሽገ የትም ሆነ የት ሞቶ በብብታቸው ስር ናት የዘህ ሁሉ መብቴ በኢየሱሰ አምኖ ከጭንቅእና ከዘላለም ሞት መምለጥነው ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንንን📖🌷🌱🌲🇪🇹👂🇱🇧🙇👈

  • @rehimabedru5461
    @rehimabedru5461 3 ปีที่แล้ว +1

    የትም ሆኑ የትም ተሸሸጉ ከአነድ አላህ አይን አይሰወሩም በመጨረሻው ቀን አለመመናቸው ነው መቼስ ምድርን ሲገለባብጣት እኛን የነሱ ቦታ እነሱን በኛ ቦታ ይቀያይረናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንንንንንን

  • @liyupage3597
    @liyupage3597 3 ปีที่แล้ว +3

    ትመቻኛሌ እውነቴ ነው አሪፊ ቪዲዮ ነው ወድጄለው like ቀጥልበት broo

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዛም በፈረስ እነዛም በሰረገላ ይታመናሉና እኛ ግን ባምላካችን እንታመናለን እነሱም ተሰነካክለው ወደቁ እኛ ግን ተነስተን ቆምን ምድርና ሰማዩን የዘረጋውን ደግሞም ማናወጥ የሚችለውን ከያዝን ሜዳላይም ብንሆን ያድነናል

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሞኝነት የትም ሆንክ የትም ከሞት ማምለጥ
    የለም ይልቁን ገንዘብን ለሰደቃ ( ለተቸገረ ) ቢረዱበት ለሰማይ ቤት ስንቅ ይሆናል
    አቤሎ እናመሰግናለን

  • @hiwettesfai4970
    @hiwettesfai4970 3 ปีที่แล้ว +1

    አለም እየነደደች እነሱ ሊኢተርፉ። እንዴት ነው አይናቸው የታወረው ። ይ እግዚብሄር ፍርሓት ራቀባቸው።

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሰው እንጂ ከእግዚአብሔር መደበቅ አይቻልም ምናልባትም ቀብራቸው ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ምን ጉድነው
    የፈጣሪ ስራ መቸ እንደሚፈጠርስ ያቁ ይሆን
    ለኛደሞ ድካም የሌለበት የክርስቶስ ክንድ አለልን

  • @sennaaamboo2815
    @sennaaamboo2815 3 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ጌታን አለን ምስክኖች

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 ปีที่แล้ว

      Tikikele 👍

  • @tsiongebrtensay7769
    @tsiongebrtensay7769 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድሜ ድንግል ማርያም ትከተልህ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @Swanlfc
    @Swanlfc 3 ปีที่แล้ว +5

    የመሞቻቸው ቀን ሲደርስ የትም ቢደበቁ ሊተርፉ አይችሉም።

  • @yordanosyrdan2774
    @yordanosyrdan2774 3 ปีที่แล้ว +3

    ለደሀው ከማንም የሚበልጥ ሀይሉ ሁሉን የሚበረክክ ታላቁ ንጉስ አለ ስለዚህ የነሱ ድብቅ ዋሻ በደቂቃ ሊጠፋ የሚችልነው የሱግን የማይጠፋ ነው

  • @simongizaw4183
    @simongizaw4183 3 ปีที่แล้ว +1

    ምስኪንማ እነሱ ናቸው ከፍጣሪ ማምለጥ አለመቻላቸውን አለማቃቸው

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 3 ปีที่แล้ว +2

    በእየሱሰ ሰም ከአምላክ የሚያመልጥ የለም

  • @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
    @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 3 ปีที่แล้ว +2

    መሪት ገብዉም ሰማይምገብዉም የችቀን ስትደርስ የች ሞት የምትባለዉ ክፊ ትወሰደናለች ቅንጭላታቸዉ ሰለማያስብነዉ እንጂ ቀደረ አላህ በስ እዚች አለም ላይ ዘላለለም የሚኖርየለም ❌

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እኔስ ላግኝ እንጂ በርሃብ ለሚሞቱት እየረዳሁ ወረፋየን እንደሁሉም ሰው እጠብቃለሁ ሞት አይቀርማ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሮ ምሽግ ነው ከሞት ያስቀራል?
    ከምት የሚያስቀር ዋስትናስ ካለው
    አቢል ለኔም ፈልግልኝ 🤣🤣🇪🇹💚💛♥️💯👍❗️

  • @leul.t2956
    @leul.t2956 3 ปีที่แล้ว +1

    መሬት ውስጥ እንደሞናቸው አይቀዘቅዙም

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዚ ሁሉ ለምን የሞት መድሃኒት አይፈልጉም 🙄🙄🙄🙄

    • @kenabelkena.ethiopialezela9677
      @kenabelkena.ethiopialezela9677 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkķķ hahaha lalememot blew meslogn ende ayt merat west yemishlekolekut 😀😄😀😀😁😂😂🤣🤣

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ነጮች ሞኝ ናቸው ልበል እግዚአብሔር ሊወስደን ከፈለገ ከሱ እሚያመልጡ መሰላቸው ስልጣኑ የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @berndg.4651
      @berndg.4651 3 ปีที่แล้ว

      ===> ነጮች
      Ethiopians who live in the USA use that term for ፈረንጆች
      Better not to copy those Americanized Ethiopians, instead use what is common in Ethiopia, which is ፈረንጆች።

  • @محمدمحمد-ب9ه4غ
    @محمدمحمد-ب9ه4غ 3 ปีที่แล้ว +1

    //////ወቼገዲ ያሰኛል ያም ሆነ ይህ ግን ሁሉም ምድራዊ ነው ሰው የሚኖረው ከሰው ተደብቆ ሊሆን ይችላል ሁሉን የፈጠረ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ከድንግል ማርያም ልጅ የሚደበቅ ማንም የለም አይኖርምም ///// እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ ።

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +3

    ለኛም ፈጣሪ አለን ከምድር በታችም ይሁን ሞት አይቀርም ከፈጣሪ የሚያመልጥ የለምና

  • @abushedersi4090
    @abushedersi4090 3 ปีที่แล้ว +3

    ከእየሱስ የትም አያመልጡም አቤላ

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 3 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ከፈጣሪ ነው የሚያመልጡት ወይንስ እነሱ ከሚሰሩት እርኩስ ስራቸው ነው መሪትን የፈጠረው ማነው ፈጣሪ መሆኑን እረሱት እነዚ መርዘኞች እዛው ፈጣሪ ይፍጃቸው

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰማይ ሰኖጥቀው ቢገቡ ከጌታ ፈቃድ ውጭ የትም አያመልጡም
    ጁንታም አላመለጠ ያንን ሁሊ ጉድጓድ ቆፍሮ 😀

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 ปีที่แล้ว +2

    Well it's nice I want to buy more luxury

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 ปีที่แล้ว +6

    Fear not Said my Father 🙏
    The Lord is My Shepherd...

  • @godisgood9756
    @godisgood9756 3 ปีที่แล้ว +1

    ከጸሃይ በተች አድስ ነገር የለም ::

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል!!!!! ስለራሳቸው ከማሰባቸው ብዛት ተጠበቡበት

  • @hyabeg
    @hyabeg 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለ እናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትላንቱን የንግስ መርሐግብር ከ እንጦጦ ሐመረኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም በቀጥታ አስተላልፈናል ግቡና ይመልከቱ

  • @aliseid9657
    @aliseid9657 3 ปีที่แล้ว

    አይይይ እደሰውልጅሞኝየለምኮ ነገከመሬትበታችሊሆን ምንአጣደፈው መሬትቢገባ ሰማይቢወጣ ሞትአይቀረ ጁንታእዳይሰማይገባል ኪኪኪ

  • @studio-pu7lv
    @studio-pu7lv 3 ปีที่แล้ว +1

    KE GEta wchi ymidn ylm mnm binorn be bzu slm yminoru swch ke geta ga ylu enji gnzb ylchw wym ensu sltbku aydlm bcha geta hulchnnm ytbk abela ymcha hulem endmlh abo slmh bzt ybl

  • @biruk5151
    @biruk5151 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ 1k sub ብታረጉኝ

  • @bbnaam9220
    @bbnaam9220 3 ปีที่แล้ว

    YGERMAL GETA TLK NEWU ayzoh🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷 ( yemitebken ayankelafaf )

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 ปีที่แล้ว

    አተመለፍለፍአይደክምህደ ጉደ አሳኩርሲ የምታቀርበው ውሸቱን ሁላ ውሸትህከመጥንበላይ ሆነ አኡዙቢላህ

  • @aynaq8294
    @aynaq8294 3 ปีที่แล้ว

    Lewdfyt sewch Lekebr edaychgerw terw ermja new gen manm yetm medbk yemaychalbt seat ywmtal yan gezy medbky aychalm

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሀብት እውቀት አይሆን ሀብት መልካም ሰው አይሆን ከምድር ቀርቶ ከሰማይ ቢወጡ አጀሉ ከደረሰ ካላህ አይሰወሩም

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ሁሉ ለተቸገሩ ቢረዱ ሰላም ይሰማቸው ነበርኮ እንዲህ ከሚጨነቁ ይኑሩበ አይኑሩበት እርግጠኛ ላልሆኑበት ነገር ይሄንን ሁሉ ከሚያወጡ ምናለ የዘላለም ቤታቸውን ቢሰሩበት አይ ሀብታም እኔ ብቻ በልቼ ልሙት የትም ቢገቡ ሞት እንደሆነ አይቀርላቸው እንደው ልፉ ቢላቸው ነው እንጂ

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ከፈጣሪ አያመልጥም

  • @yiragalemyitayew3210
    @yiragalemyitayew3210 3 ปีที่แล้ว +1

    የ2021 የህፃን ሀብታሞች

  • @masreshagetachew9518
    @masreshagetachew9518 3 ปีที่แล้ว

    Abel ante subscribe argu atargu malet ayitebekibihm mikinyatum ante mirt neh manm yimertihal

  • @motitube9293
    @motitube9293 3 ปีที่แล้ว +1

    nbaxxam yigarmanl
    keep it up

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሌለበት የኖህ መርከብ መሆኑ ነው::
    እግዚአብሔር ግን ሰማይእና ምድርን አንድ ጊዜ አናውጣለሁ ብሎአል :

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 3 ปีที่แล้ว

    ሞት ሊቀድማቸው እንደሚችል ፈፅሞ ረስተውታል። መቼ በሞት እንደሚጠሩ አለማወቃቸውን ዘንግተውታል።

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 3 ปีที่แล้ว

    ከእግዚአብሔር የሚያመልጥ የለም ባዶ ጭንቅላት ብቻ ገንዘብ ሲኖር ማገናዘብ የለም

  • @negestat-tube9499
    @negestat-tube9499 3 ปีที่แล้ว

    አቤል በወይኗ ሰልህ በዋናው አካውትህ 1,000,000 ወይም 1M subscrine ስትገባ ስጦታ ስጠኝ camera ena pc used ቢሆንም ደስ ይለኛል ጀማሪ youtuber ነኝ
    እንወድሀለን

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የድሮ ባርያ ሳይመሰላት ሲቀር ሳቅቺ ሞትኩ አለች አሉ አሁን ነው አይ የሀብታም ሞኝ ያሰቃሉ ሳያሰቡት ሳይኖሩበት ይሞታሉ ግን መሪት ውሰጥ ከሞትና ከምንም የማያሰጥል መደበቁያ ከመሰራት ይልቅ ምናለ ለሰው የሚጠቅም ፋክተሪ ቢሰሩ ወይ ለደሀ ቢሰጡ ኖሮ የሳሱላትን ነፍሳቸውን ባዳኑ ነበር ግን አሁን በገዛ እጃቸው አንጦሮጡዎሰ ይወርዱበታል የሚጠቀሙበት የልጅ ልጆቻቸው በራሳቸው ዲዛይን ለውጠው ይጠቀሙበታል አይቀርም በበተለይ ብልጌት ክክክክክ አርጅቱዋል እኮ እድሜው ጥቂት ቁጥር ነች የቀረችው ያሰበው መከራ ሳይመጣ ሊሞት
    ለማንኛውም ቆንጆ ነው የምታቀርበው አድናቂህ ነኝ በተለይ የሀብታም ጅላጅሎችን ሰላሳየህን አመሰግንሀለሁ በርታ በርታ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቤላ አሰራሩ ዘመናዊ እና ፀዴ ነው በቂ ኦክስጅን ግን አለው? እርግጠኛ ነኝ ይህንን ከግምት ውስጥ ያስገባሉ የሀገራችንም ሰዋች ህውሓት ዘመናዊ ባይባልም እሚገራርም ምሽግ አንደር ግራውንድ አላቸው በቅርብ ግዜ ያየነው የደፂ ቢሮ ሰር ያለው ምሽግ ከዛም በላይ ያላየነው አለ በዚልክ ዘመናዊ ላይሆን ይችላል እንጂ እንደ አቅሚቲ ሞክረዋል ይሄግን የሌለ ገራሚ ምሽግ ነው ውብም ጭምር ሳስበው መተንፈስ ያቅተኛል ክብርልን አቤላ አንደኛ ነህ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว

    ከሱ የት ያመልጣሉ እኛ እንጂ እናሱ አይድኑም አሁንም ብቁማችው ይሙቱ ናቸው እኛ በክርስቶስ በቤልዮን የማይገኝ ስላም ነው የብልኝ ለንሱ እንጂ እኛ እማ ብቅፉ ውስጥ ነን ሞት አይቀርላቸው

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ከእግዚአብሔር የሚሰወር የለም። እግዚአብሔር ከመጣ መሬቱን ይገለባብጣል ።

  • @secretfamily5902
    @secretfamily5902 3 ปีที่แล้ว

    እመኑኝ ይህን ፕሮግራም ከህወሃት ዋሻ መገኘት በሓላ ነው ይህ ሀሳብ የመጣለት 😁😂😂😂

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 3 ปีที่แล้ว

    ምንም አጀብ የለም የትም ቢደበቅ ከእግዚአብሔር የሚያመልጥ የለም አይ ስው ከንቱ አፈር መሆኑንን አይውቅምን?እሲክ ሲድኑ እናያለን ቀን ይስጠን ብቻ

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ከፈቀደ መሬት ደርምሶ አፍኖ ይገላቸዋል ከሞት እናመልጣል ብለው ከሆነ መሳቂያ በላቸው

  • @girmatulu4093
    @girmatulu4093 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ሁሉ ውጣ ውርድ እውነትም ሕይወትም መንገድም እኔ ነኝ ያለው የዓለም ሁሉ ጌታ የሆነውን ኢየሱስን አምነው መዳን ብያገኙ ይሻል ነበር

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 3 ปีที่แล้ว

    ከማነው የሚደበቁት ከእግዚአብሔር እይታ ማምለጥ አይቻልም ከንቱ ድካም ነው።

  • @leena7828
    @leena7828 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ቅድመው ሚሞቱት እነሱ ናቸው እዴት ከፉጣሪው ሰው ሊደበቅ ይችላል የድድብና ጥግ ጥበበኞች ነን ሲሉ ዱንቆሮዎች ሆኑ ይላል ቃሉ እግዚኦ ?