ewunet new fitsum nitsuh new ye oromo hizb ene amahara negn dire dawa university new yetemarhut enam and ken be huletu bher mekakel gichit tinshim bihon tenesana ene laneb wuchi neberihu kezam ke agul bota lay tegegnehu gin oromo lezawum keza befit malawukachgew lijoch nachew shefinew be oromogna anagrew enen zimbel atawura bilew enesu tenegagrew oromo asmeslew enenm abrewu yzewugn wotu
I'm not Amahara I'm gouraga my daddy and mommy gouraga but I love Amahara because they love their country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 thats why they have enemy's!!! Now this time Amahara should be strong and be together to fight for our country Ethiopia!! God bless our beloved Ethiopia 🇪🇹
@@proudethio7144 I mean like Amhara Ghuragie love Ethiopia too. Both tribe believes unity is strength and proud to be Ethiopian. They knew their fathers paid heavy price for Ethiopia to day. Ras Desta, Dejazmach Habte Georgis…
I am 39 years old and father .I cry like small boy when I listen to this music .this music repsent everything about Ethiopia that I believe. When it says ethiopia yeneka aynen yneka. Hezben yeneka aynen yneka .very touching deeply
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የዛውም የድብረታቦር ኡፍፍፍ ማሬ ውስጤ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኑርልን
Wow ye Dt konjo enem
Amara yawum yebelay zer
ሠላም ዉድ ❤
@muluayእህቶቸ እንተዋወቅ alew9280
እመብርሀን አማራ አደራ ጠብቂልኝ መሀሪ በጣም የሚገርም ስራ ነው እንኳንም የኛ ሆንክ
ወንድሜ፣ስወድእ፣እግዚአቤር፣ይጠብቅእ፣እርርርርርርርር፣ውድድድድድድድድድድድ፣ዋውውውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
አማራነት ውበት
አማራነት በጎነት
አማራነት ፍቅር
አምምራነት ጀግንነት
አማራነት አገር አፍቃሪ አቦ ሁሉም የሚያምርባቸው ምርጥ ህዝብ
❤❤❤❤❤
አማራ ፎኮራ አማራ ሽለላአማራ ጫጫታ አማራ ዘረኛ አመራ ሁሉ አማረኝ የሰዉ ፈላጊ አማራ አስመሳይ
❤❤❤❤
ፋኖን የወለድሽ የተባረክሽ ማህጸን ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜ ለአማራ እናቶች
❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
ትለያላቹኸ በቃ የሰው ጥግ የኢትዮጵያ መሰረት ኑሩልን ሚሊኒካውያን 💚💚💛💛❤️❤️❤️
እኔ ኦረሞ ነኝ ግን አማራ ዉስጤነዉ በተወሰነ ሰዉ ሁላችንም አትስደቡን እኔ ብዙ አማራ ጎደኞች አሉኝ ሁሌም ሀገራችን ሰላም ይሆን እንድ እንሁን አማሮች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ 💚💛♥
እንወድሽአለን
andenet yadilen wendme ke tsegaye gebremedhin temar
አገራችን ሰላም ያርግልን
ewunet new fitsum nitsuh new ye oromo hizb ene amahara negn dire dawa university new yetemarhut enam and ken be huletu bher mekakel gichit tinshim bihon tenesana ene laneb wuchi neberihu kezam ke agul bota lay tegegnehu gin oromo lezawum keza befit malawukachgew lijoch nachew shefinew be oromogna anagrew enen zimbel atawura bilew enesu tenegagrew oromo asmeslew enenm abrewu yzewugn wotu
አማራነት የሰውነት ውሀ ልክ የምትል ብቻ ላይክ!!!!ዋው ነው አቦ .ም.
በትክክል
የኦሮሞ ተወላጅ ነኝ። ምርጥ ዘፈን ነው። ሁሌም በአንዲት ኢትዮጵያ አምናለሁ❤❤ግጠም አለኝ። ስምሽ ከአፌ አይጠፋም ጨርሶ ከምላሴ ላይ ተነቅሶ።
አንድ ይርግን❤
Bn mnn
እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ሰላምን ይስጠን አምላከ እስራኤል!!!❤❤❤❤❤❤❤
፣ሐ((😭@@SeadaAdem-t6d
ማሀሪ ጀግና ነህ አላህ ሆይ ፍትህ ለአማራ ይሄን ጀግና ህዝብ ጠብቅ አማራነት ኦክስጅን ነው ንፁህ አየር😍 አማራነቴን አግኝቼው ሳይሆን ታድዬው ነው፡፡ የአማራን ሙስሊም ከአማራ ክሪስታን ወገኖቻችን ሊለያዩን ቢጥሩ አያሳካላቸውም!!😍
Tikikiki mar
@@hiwihiwi8360 bes
Amerae
Tikikio
Ok
“በአማራነት ስንደራጅ እንበዛለን” ዘመን ካሴ ዘመንህ ይብዛ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🤔
አ 1:17
❤❤❤ድል ለአማራ
ዘመነ ያማራው ኮኮብ አንድ እንሁን ብሏል ዘመነ ካሴ❤❤❤💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥🔥✊✊✊✊✊✊✊✊✊
እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ ። ብደራጅም የምደራጀው በኢትዮጵያዊነቴ ብቻ ነው ። በየትኛውም በዘረኝነት ላይ በተመሠረተ አደረጃጀት ውስጥ ገብቼ አልጨማለቅም ። ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ክንድ ታፍረሽና ተከብረሽ ለዘላለም በነፃነትሽ ኮርተሽ ኑሪ!
ማሪያምን ነው የምላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍😘😘 ጠላታችሁ አመድ ይሁን አቦ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር
እኛም እንወድሻለን ማሬ አሜን
እንወዳቺዋለን አይቺዋለሁ ባለ ማተብ ጎንደሬ
Amen
እኔ አባቴ ጎንደሬ እናቴ ወሎዬ እኔ ንፁህ አማራ 💚💛❤️
❤❤❤
ይመችህ አባቴ
If I meet one from Wolo, I might marry because they love Gonder and Ethiopia.
በሃገራችን በቅለው የህዝብ ጠላት በመሆን ያልተደረገ የውሸት ታሪክን ፈጥረው ሊከፋፍሉን፣ ሊያጫርሱንና እነሱ የበላይ ሆነው የተንደላቀቀ ኑሮ ሊኖሩ መርዛቸውን ሲረጩ ዜጎችን ሲገድሉ፣ ሲያጋድሉ ኖረው በመጨረሻም በራሳቸው ክፉ ሥራ ምክንያት "የኔ" የሚሉትን ህዝብ ጭምር ከአንድ ሚሊየን በላይ የሆነ ድሃ የትግራይ ህዝብ ልጅን ካስጨረሱትና አሁንም ህዝቡ በርሃብ እንዲያልቅ ካስደረጉት አረመኔና ኋላቀር ትግሬ ወያኔዎች እንዲሁም ከነሱ በላይ ጨካኝ ከሆኑት ሰው አራጆቹና ሌቦቹ ኦነግ ኦሮሙማዎች ወረራ በፊት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት በፍቅር አብሮ የኖረ የአንድ ሃገር ንጹህ ህዝብ ነው።
@@simegntigneh4460 betkkl🎉, ye Ethiopia kbrua be fano ymelesal🎉
እኔ ወሎየ ነኝ ጎደር ሸዋ ጎጃም ደሞቸ እወዳችኋለሁ ጎደር ውድድድድድድድድድድድ
አንድ ነን አማራ 💚💛❤️
0096543ק12ר45688900ך01ר12אר345166ןםפ0פ
@@sunnightmuhabaw568 ף0
ሁላችን አንድ ነን ✊✊✊
አንድ አማራ ነን ♥
ኢትዮጲያ ዊ ነኝ አማራ ነኝ ሊያውም የሰሜን ሸዋ ሸዋሮቢት እራሳ ልጅ የሚኒሊክ ዘር ሸዋ የነገስታት መፍለቂያ ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት ናት አማራነት ኩራት ነው
ke amaranet belay ethiopia yekedmal
Shoa seineka Gondar yinesal.. Wollo beinka Gojjam yishefetal... we're now united... Amhara meirt Ethiopiawi
Amara
ነይልኝ
እኛም አሉን ጀግኖች፣
የሸዋ ልጆች።
ጎንደር ባልወለድብሸ ይቆጨኝ ነበር አማራ ጀግና ነው ድል ለአማራ ሁሌም ሠላማችሁ ይብዛልኝ ደሞቼ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
I'm not Amahara I'm gouraga my daddy and mommy gouraga but I love Amahara because they love their country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 thats why they have enemy's!!! Now this time Amahara should be strong and be together to fight for our country Ethiopia!! God bless our beloved Ethiopia 🇪🇹
Yeah your true amhara peoples is only teaching love 😭🥺💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
Guragie too love Ethiopia. Who loves to be like Palestinian? Homeless.
@@marietedla9997 what do you mean 🤔???
@@proudethio7144 I mean like Amhara Ghuragie love Ethiopia too. Both tribe believes unity is strength and proud to be Ethiopian. They knew their fathers paid heavy price for Ethiopia to day. Ras Desta, Dejazmach Habte Georgis…
@@marietedla9997 yes That's True 👍
ኢትዮጵያዊ ነኝ አማራ ነው ስሜ
ከአፄ ቴወድሮ ከምየ ሚኒሊክ የተቀዳ ደሜ
የበላይ ዘር ነኝ ያውም የጎጃሜ
አማራነቴ ኩራቴ ♥
@Teddy Afro wey
እድሜና ጤና ይስጥህ
@@kadstbelay903 ሴት ነኝ ግን አሚን
❤❤❤ 🇪🇹
❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍ ይህን ህዝብ እኮ ነው እንዲ የማንም ላሀጫም የደፈርን አማራ ፍቅርን ፈልጎ ታገስ እንጅ ፈርቶ እንዳይመስላችሁ አማራነት ለዘላለም ይንግስ የኔ እስትንፍሶች ጎንደር ውስጤ ነው የበላይ ዘለቀ ልጅ ነይ ከጎጃም
👍❤️
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ትኑር ለዘላላም
በጣም ነው የምኮረው በአማራነቴ ምርጥ ነው ስራ እንወድሃለን መሃሪ ❤💛💚
በትክክል
ውድድድድድድድድድድድ
ወድድድድድድድ ከዝር በላይ ነን 😍
ዘረኛ ምን አለ ኢትዮጵያ ብቲይ
Awre=
የደቡብ ልጅ ነኝ በጣም ነው መውዳቸው አማራ❤
እኛም እኖዳችሆለን ዴቡቦች❤❤❤
ኋላቀር ጎጠኞቹ ትግሬ ወያኔዎች እና አራጆቹ ኦነግ ኦሮሙማዎች ሊከፋፍሉንና ከምድር ሊያጠፉን ቢሞክሩም በህዝብ ቆራጥ ትግልና በጀግኖቹ ፋኖዎች በሳል አመራር ህዝባችን ወደ ቀድሞው ፍቅሩና አንድነቱ በቅርቡ ይመለሳል።
Ebakih debub atbel gurage neh
እኔም በጣምነው የምወዳቸው ደቡቦችን
😊@@MohammedShiferaw-e2n
አማራ ነኝ ለዚያውም የማጀቴ አማራ የጅግኖች አግር ልጅ ነኝ በአማራነቴ የምኮራ አማረ አማራ አማራ ……..
I like amharic music but im oromo
Ayantu Abdissa
We don't like u galas tho
Mohammad Wolloyew
ድሮም ፋራ ፍቅር መች ይገባዋል ከአያቶችህ ስድብ ሳይሆን ጀግንነት ብትወርሱ የት ትደርሱ ነበር ግን እስከዛሬ
@@ayantuabdissa9004
We love you too one love ethiopia
@@ayantuabdissa9004 ያንድ እናት ልጆች ህትና ወንዲም ነን
ምንም ቃል የለኝም ግን ከአማራ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር ዋውውውው❤💛💚ምቀኛን በሩር አርግልን ያረብ😍😍😍
ከኢትዮጵያ በይ እህቴ
ዝረኝነትን እናጥፋው እባካችሀ
@Yonatane Simple Boy
ፍየል ለምን ይጠቅማል ???
"በግ መሆኔ አይጎዳኝ" ስለ እኔ አታስብ ወንድምየ እግዚአብሔር ለፍርድ ሲናሳ በግና ፍየል ቦታው የት እንደሆነ ያኔ እንተያያለን ሃገሬ በሰማይ ነው ።ምድራዊዋ አንድት ኢትዬጵያ ናት
እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራምለሁ።
ከዘረኝነት ነፃ ነኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማይጠፋው ዘር ተወልጃለሁ እርሱም ህያው ከሆነው ክክርስቶስ ነው።
"I LOVE YOU ETHIOPIA"
ስለ ሃገሬና ስለ ሃይማኖቴ አንገቴን ለሰይፍ እሰጣለህ am shure
@Yonatane Simple Boy
አሜን በእውነት
ፍየል ጥዋት ተነስታ ልደግ ልደግ እያለ ያለውን አትክልት እንደምትቀነጥስ ሁሉ አሁን የኢትዮጵያን ወጣት ለሃገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙትን ገና በልጅነታቸው ቦርቀው ሳይጠግቡ የጥይት ራት አደርጒቸው ብቻ እግዚአብሔር እርሱ በምህረቱ ይጎብኘን
ወደ ስላሴ መንበር ቀና ቢሉ ኑሮ የእነርሱ ንጉስነት ኢምንት እንደሆነ ባወቁ ነበር ሰው ተሰባሪ ነው ማንኛውም ድሃ የእኔ ቢጤ ሆነ ባለስልጣን ሞት በምትባል በሁለት ቃል ብቻ ይዘጋል ሞቱን የማያስብ ትውልድ በዝቷል
መሰረት የሌለው ህንፃ ወዳውኑ እንደሚፈርስ ሁሉ ታሪክ የሌለው ትውልድም እንድሁ ነው የቀደሙትን ማሰብ ተገቢ ነው
ምድር ዘረኛ
አወ ዘረኛ ነኝ ዛሬ ላይ ኢትዮጲያ የሚባል ሳይሆን ብሔር የሚቆጥር ነው ሰላም የሚኖረው ስለዝህ አትጫጩብኝ ቀዳዳ ሁላ አወ አማራ ነኝ አለቀ❤💛💚!!
I'm from oromo & tigre family born in sheger, and when ever I want to listen about ethiopianzem Amhara is my choice , love you guys, Ethiopia
Tarike Eric we love you too😘
But you are still Ethiopian don't forget it. we are same blood yeah. 💯🥰💞🙏 One Ethiopia!!!!
Feres sirot ahya zut zut.
Tgre yemyaramdewun ine negn bayinet yemyaramir hulu wugz yihun.
elelelelelelelelele
አቤት መታደሌ እኮ አባቴ ጉራጌ እናቴ አማራ ❤❤❤❤ ደሞቼ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ምክንያቱም እየሞተ ተመረጦ እየተገደለ ሀገሩን እማይክድ አማራ አማራ ወይ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ብቻ ❤❤❤❤
😊ጸቀቀዐበዘዘ
እኛም ውድድድ ጉራጌወች ሙቸ ነው እምወዳቸው
Gurage Ena Amhara yeande santim hulet gilibach!❤❤❤❤
❤❤❤🎉
😢❤
ሸዋ አማራ አጼ ሚኒሊክ!
ጎደር አማራ አጼ ቴድሮስ!
ጎጃም አማራ በላይ ዘለቀ!
ወሎ አማራ ንጉስ ሚካኤል!
አማራ ስትሆን እማማአንትወዳአለለህ💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋ደሙቼ ሞቼ ነው የምወዳአችሁ::::
@@djdjjd4986 እኛም ውዴ
መሀሪ ደግፈው እንኳን ደህናመጣህ የኔ ኩሩ ይመችህ አቦ አማራነት ይለምልም😍💚💛❤
የእናቴ ናፋቂ ነኝ ወሎየዋ ተንታ አሚን አሚን እኔስ ይችን ባኊንድራ ባየሁ ቁጥር እንባዬ ስፈስ ያቃጥለኛል ስለም እምዬ ኢትዮዬ 💚💛💖
ዋውውውውውው የአማራ ምቀኝ ከምድረገጥ ይጥፋ እናታለም ጎንደር ውድድድድ
አሜን አሜን አሜን
Amennnnnnn
አሜን፫
አሜን
enatsh tbedana amara lezelalem yinur
የኦሮሞ ልጁ ነኝ አማራ በጣም ነዉ የምወደው
❤❤❤
እኛም እንወድሀለን ወንድማችን
በጣም ሽጋ ስራ ነው ጎደር ውስጤ ናችሁ
ራያ ሀገሬን ስላነሳክልኝ ደስ ብሎኛል
ወሎ ራያ ሀገሬ
was nice song, but to much stop this rascim song
አማሮች ፀልዩ የምቀኛ አይን ወደኛ ዞሯል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደሞቸ ውድድድ
እኔም ውድድድ ነው
በጣም
አማራ ይግደለኝ ከ አማራ ሀይለኛ ፍቅር ይዞኛል ከ ደቡብ :እትዮጵያ ለዘለለም ትኑር
እኛም እንወድሀለን
ንጉሤ አድነዉ መኛ
❤️❤️💪💪💪
ወንድማችን አንድነን አገራችን ሰላም ያርግልን።
I'm from South Sudan 🇸🇸🇸🇸! We love Ethiopia 🇪🇹 and all Ethiopians please unite and protect your beloved country ❤️❤️
thank u for that ur advice, it is the political conspiracy of the western leaders.
thank no problem no one can touch Ethiopia
Calaa bultume
Thanks brother bible says ethiopia rise here hand for to God so ALLAH is the one who protect ETHIOPIA and resul made dua for us DONT WORRY
طيب إن شاءلله عبشير الله يسلهح جمعه
ቤተ አማራ አናምርም እናታአለም ጎንደር እንኳን ተወለደኩብሽ ጎንደር የኢትዮጵያ ድምቀት ናት
ዋው ያምራል
አስቀናኝ
እግዲህ አማራን የሄደዉ የመጣዉ ሲገለዉ አይኖርም ትክክል ብለሀል ማሀሪ የኛ
ጎንደር ባልወለድ ምን እሆን ነበር ኖሮልኝ💚💛💞💕💋
የጎንደር አማራዎች ጀግንነት ግን ይለያል !ጎንደሬ ባልሆንም ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ በፍቅር ነው ምወዳችሁ! ኩሩዋ የጎጃሚቷ ልጅ ለናንተ ጥልቅ ፍቅር ነው ያለኝ ጀግኖቼ.. ክብር ለአማራ ወጣት በናንተ ሞት ነፃ ላወጣችሁን...በናንተ ደም ነው አንድነታችንን ያፀናነው! አማራነታችን ዋጋ ተከፍሎበታል!!! 😘😘😘😘
dina li sex
እናመሰግናልንን እንወድሻለን
@Yonatane Simple Boy 😘😘😘
@@ቤተ-ኤል 😘😘😘😘
U said splendid truth.emiak sew endezih new enodshalen enat !!
From Tigray, but love this song so much!!!!
We love our Tigrays to core in heart too..#Shallom 👏🏾
ወደ ንጉሳዊ ስልጣናችን መገኛ ወደ አባቶቻችንና አያቶቻችን አማራ ነገስታት ምድር እናምራ ቤተ_ አማራን እስከ ሞት እንከላከል ዘንድ ወደ አማራ በሮች ሔደን እንሙት:: ሞት ወይንም ኢትዮጵያ አማራ❤💛💚
0አማራነት ወይ ሞት
Nbes yalew comment tnx bro
@@Elshbez አማራ እጁ አመድ አፋሽ ነው! ሀገር መስርቶ በሰጣቸው ልብስ አልብሶ አርሶ መብላት ባስተማረ... አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍስሶ ከባርነት ነፃ ባወጣቸው ...የማንም አናሳ ፅንፈኛ የንዴት ማብረጃ ሲሆን የኖረው ይበቃል! ኢትዮጵያ የአማራ መታረጃ ቄራው ከሆነች ዘመን ተቆጠረ .. መዳኛችን አማራነት ብቻ ነው!!!!
@@dinali1902 ትክክል እታለሜ ፣
ኡፍፍፍ እውነት ነው ጎንደር ይለኛል የመይሳው ካሳ ምድር የኢትትዬጵ ዋልታና ማገር ጎንደር 💚💛❤ አማራ እንባሰብ ኢትዮጵያ እናድን መሀሪዬ እናመሰግናለን
ዋዉዉዉዉዉ ስንጠብቅህ ነበር ማሀሪ ምርጥ ሰዉ አሪፍ ስራ ነዉ ይለያል ይለያል ጎንደር ይለያል የታላችሁ የሀገሪ ልጆች ጎንደሮች በጥቅሉ አማሮች ደሞቸ ገባ በሉ እስክስስስ ማሀሪ ዉስጤ ❤❤❤❤😘😘😘😘💃💃💃💃💃
❤❤❤ አለነ አዎ ሊያውም የጀግና ዘሮች
@@እናቴለኔልዩናት 00⁰0⁰0⁰⁰
I want to learn Amhara language so bad!love mama Africa from the Caribbean islands👐👐👐
Anyone know how and where I can start learning?
Try to watch English Amharic lessons on TH-cam fam. then I wish I ganna speak nice
ናአ አስተምርሀለሁ
Call me on Massinger on Facebook
berhanu y kebede
I will teach you.
I am in Mexico at the moments.
Get amhara wife
አማራ ነኝ ከሀረር. አማራነት ይለምልም
W
አልገባኝም
እንዴት እንደምንወዳችሁ እኮ የሐረር አማራዎች ኮኮባችን ናችሁ
BALAGERU
BALAGERU
ውውውውውውው መሃሪዬ ምንም የምለው የለም ዝምምምምን ነው እጅግግግግ በጣም የሚያምር ስራ ተባረክክ የኔ ጀግና
አማራነቴ ውበቴ ጎንደርነቴ ኩራቴ አማራዎች ገባ ገባ በሉ ሁሉም ሚያምረው በኛ ነው
ኢትዮጲያ ያለአማራ ባዶ ናት💚💛❤👈💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እኔ ከደቡብ ነኝ ድል ለአማራው በእውነት ባልተጣራ የውሸት ታሪክ ተገፍቶ በግፍ ተገሎ ለማይወድቀው ጀግና የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ህዝብ
ምርጥ ስራ ነው መሀሪ በርታ አማራ ወደ ፊት ድል ለአማራ
አማራ ነኘ ጥረት ያልኩ
Himanote Beneberu አወ አማራ ነን የሚያኮራ ታሪክ እና ባህል ነው ያለን ኮራ ቀብረር
Amhara konjo fird awaqi yesew lik mitaku jegnoch sew akbariii I lov my people democheeeee nurulignnn tekeberu keffff bilachu tayu zere konjo
ዋው መሀሪየ በጣም በጣም ምርጥ ነው አማራነቴ ኩራቴ ጎደር የፍቅር. ሀገር
ዘመኑም ፍቅር ነው
ኢትዮጲያም እውስጤ ነው
አማራም ፍቅር ነው
ምርጫችን ሰላም ነዉ
በጣም ደስ የሜክ ግጥም : አሜን ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ይስጠን
@@simealemau8769 Amen Amen Amen
jegna awyyyyyyyy amara negn
እነዚህ ጎንደሮች መች ጀግንነት ብቻ መልካቸውም ገዳይ ነው ከነዚህ ውስጥ አንዷን አጋቡኝ እና የጀግና ዘር ልሁን።
ምረጥክክ
ታሪኬን ቀያሪ ስንቱን ልምረጥ ሁሉም ቀሽት ናቸው
@@የአባቱልጅ እኮ ጎንደሬወች ሁሉም ቀሽት ነን እኮ ለዛዉም ዉድነን
ታሪኬን ቀያሪ እና ምን አሰብሽ አገናኝኛ
@@የአባቱልጅ ስልክ ላክ ላገናኝህ ክክክክክ
God bless Ethiopia
love from Somalia 🇸🇴 🇪🇹
Anagana waan idin jeclnahay somalia
Hanoolato 🇸🇴 Ethiopia 🇪🇹 wa wadankina labaad guul Africa 🌍
ዋው ማህሪ ሀሪፍ ስራ ታድዬ ኢትዮጵያ ሁሉም የኔ እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ሰላሟን መልስልን ሀገሬ ከፍቶሽ እንዳላይ እማምዬ 💚💛❤
አማራ በተፈጥሮው ወርቅነው
በእውነት ይሄ ሙዚቃ አይደለም የሀገር ፍቅር መዝሙር ነው።ኢትዮጵያ እኮ የእመቤታችን የአስራት የቃል ኪዳን ሀገር ሀገረ እግዚአብሔር ናት እግዚአብሔር የሚወደውን መውደድና ማክበር ደግሞ መመረጥ ነው አማራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሀል አማራም እግዚአብሔር መቸም አይረሳም ያከብራ ይከተላል!!!
ዘረኝነት ይውደም! ሰላም አንድነት ብልፅግና ለሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዮ ለይኩን ♥ መሀሪ
Gurngna ulla
አምሀራነት ክብር ነዉ።
አምሀራነት ስጦታ ነዉ።
አምሀራነት ኢትዮያዊነት ነዉ።
አምሀራነት ፍቅር ነዉ።
አምሀራነት የታሪክ ባለቤት ነዉ።
አምሀራነት ኩራት ነዉ።
I’m an Ethiopian from Gonder....this music brings joy & tears to me when ever I think about my Ethiopia especially @ this moment.
Goner yefiker hager lwededew mare ltlaw kosow newe Ethiopian fiker hager
Yes
💚💛❤️
@@hibistdaniel8387jkkkkk
Hhjhhhhhuii
Ayzoh.
ሁሌም የአማራ ማንቂያ ደወል ነክ መሀሪ በለህበት ሰላምክ ይብዛ አማራነቴ ኩራቴ💚💛❤💪💪
ሁሌም የአማራ ማንቂያ ደወል ነክ መሀሪ በለህበት ሰላምክ ይብዛ አማራነቴ ኩራቴ
በትክክል ገልፀሽዋል ወንድሜ ባባዬ
ጎንደሬነኝ ሃገሬ ሁሌምእወድሸሃለሁ የምሳሳልቅ የጎንደር ቀብራራዋ ነኝ ደረጀደገፋው ሙቸነው የምወድህ እድሜናጤና ይሰጥህ እሰከቤተሰቦችህአባቴኑርልንዘላለም
የምሳሳልሽ
አማራ የፍቅር ሀገር ዘራችን ይብዛልን
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እባይን መቆጣጠር አቃተኝ አማራየ አማራየ እማማየ ጥላትሽ ይዳፉ ኑሬልኝ ዘላለም
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭
አላህ አማራን ይጠብቅልን💚💛❤️May Allah protect my Amharas!!!
Yonatane Simple Boy they can try all they want. Ega Anenetatelem❤️
YeWollo Liji I love u my sister! We will win God willing cuz Haqq wins!
@@yewolloliji2490 😘😘😘😘😘
dina li 😘❤️
❤💛💚 wadddddddd love you gondar
ይኸንን ዘፈን ከ10 በላይ ነው የሰማሁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አማሀራ ሁሌም ጀግና 💪💪💪💪💪💪👍👍👍🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌺🌹🌺❤️🙏🙏🙏🙏😘🌹😘💪🙏🙏🌺🙏🌺🙏🌺🙏🌺🙏🌺🙏☘️☘️🍀☘️🍀🌱🌿💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Senait Girmay 💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍
💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
benatshe perofilshene Lakilge
“የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር አማራ”💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አንበሳዬ አሪፍ ስራ ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛♥ ጎንደርዬ እወድሻሎ😍😘😍
ውድድድድድድድ
💋💋💌💚💚💛💛❤❤
Ethiopia the mother of Africa
Sending love from south sudan🇸🇸
❤❤❤❤
"መሀሪ ደገፋው አንድቀን አይከፋው "እንዲያ በል ስወድህ
አማራነቴ ኩራቴ አማራ ምንግዜም ለኢቶቢያ መስዋእት የሄነ የለም ይህ ሀቅ ነው በኛ እድሜ እንኮን ስቱ ተሰዋ
ከንግድህ አማራን የመጣ የሄደው ሲገለው አይኖርም 👍
💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ምቀኛ ድብን በል
זה ממש יפה
Sah wede
ጎንደር፣ጎጃም ፣ሸዋና ወሎ በአጠቃላይ መላው የታላቁ የአማራ ህዝብ የአይን ብሌናችን ለሆነው ፋኖ ታላቅ ክብር አለን።ፋኖ ከፈጣሪ ቀጥሎ የአማራ ህዝብ ብቸኛ መመኪያ ክንዳችን ነው ።ዘላለማዊ ክብር ለፋኖ 💚💛❤️
እሽ
😊😊😊😊😊😊😊
😊😊
😊😊😊
Ewnet new ehtaleme yene amaraye ye Ethiopia ewnetegna liji demewa
አማራ ሀገር እንጂ ዘር የለውም ።
እኛ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያኑች እንወዳችዋለን።
ሁሌም ኢትዮጵያን ስለምትሉ ።
ሁሉም ነገር ያልፋል አይዙን ቀን የወጣለት ቅል ድንጋይ ይስብራል አይደል የሚለው የሀገሬ ስው
ይህቺ ቀን ታልፋለች በማንም ዥልጥ እማ አንተዳደርም።
እጉዳይ አደለንም ዘር የለለነን ዘረኛ አደለንም እጂ ዘር አለን ነገዳቺን አማራ ነዉ
አማራ የኢትዮጵያ ድምቀት ነው ኩራትም ነው አማራ መሆን መታደል ነው በጣም ነው እምኮራው አማራ በመሆኔ
ምድረ ጎጠኞች ኮመቶች ምን እያላችሁ ነው አሁን ይህ ዘፈን ምንብይወጣለታል እውነት እከን የለለው ነው በተይ ግጥሙ ዋውው ነው ስላማራነት ነው የተዘመረው በጎጥ አትሂዱ
ye gonder suri yileyal betam arif new
Omg I love your name😂
እኛም አሉን ጀግኖች፣
የሸዋ ልጆች።
@@fittih7833 አ ን ድ ነ ን. አ ማራ
ድል ለ ኣማራ ህዝብ።🇪🇷💪🇪🇹✊✊
ዳኑዬ ኑርልን ባባዬ 🙏
❤❤❤
አሚንንንን ❤
ክብሪን ከወገኒ አሰበለጨ ብገኝ
የቴወድሮሰ አጥንት
የነ በላይ አጥንት
የንጉስ ሚካኤል
የ ሚኒልክ አጥንት እሾህ ሁኖ ይውጋኝ 😍😍💚💛💗
@Tehay Tourya Away በጎነት ለራስ ነው ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
Enlyalen 💚💛❤🙏
ዋዉ ነዉ የኔ ምርጥ ሁሌም አንድኛ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
ተበጅትላም፣አማራነኝበይ
@@bestcell3426 አር እታዲያ ለምን ትሠድባታለሕ ባለጌ
@@bestcell3426 ጎንደር ብትል ምን ችግር አለ
@@bestcell3426 ጎንደርስ አማራ አደል???
@@የአማራዋሽቅርቅር ማንአይደለምአለሽ
ቸሩ መድህንያለም የኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ዋው ነው በርታልን ማህሬ ምርት የኢትዮጵያ ልጅ
አሜን አሜን አሜን
ፋኖ✊
I'm from afar ዱኮ-ሂና
አምላኬ ሆይ የአማራን ምቀኛ ከምድረ ገፅ አጥፍልን አማራ መሆን እኮ መታደል ኩራት ነው ጎንደሬ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ 💚💛❤
ነፍጠኛ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቤተ አማራ ስወዳችሁ
Wow
@@selenatadmasu9061 w d square aww aa
እኔ ራሱ፡ ፐ
ማርያምን
ሰላም ለናንተ ይሁን ከሸዋ ነኝ
@@selenatadmasu9061 q@i0
Mengzem amara
በስማም እንዳለ እውነቱን አወጣክው ማህሪው ደገፋው እድሜ ጤና ይስጥክ የኔ ጀግና
Amen amen amen nefiffffffffffffiii amet yinurlen yegna kurat
ክብር ለአማራ እስከዘላለም
Cr8888
@@fantahundese5998 the 0
አማራ መሆን ግን መታደል ነው 100% ብሆን ደስ ይለኝ ነበር እጅግ ክብር አለኝ
ጎንደር ዘር ወጣልሽ!!! መሐሪ ሁሌም ምርጥ
ነህ እናመሰግናለን፡፡
ዋው መሀሪ ስወዲህ ያውጣችሁ ዘራችን ይለምልም ጠላታችን ይውደም
አሚን አሚን
Wwwwwwww💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ኢትዮጵያዊ አማራ ነኝ ዘራችንን ያብዛው
እኔ አማራ ባልሆን እራሴን አጠፋ ነበር ግን ነኝ ደስሲል እኮ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
I am 39 years old and father .I cry like small boy when I listen to this music .this music repsent everything about Ethiopia that I believe. When it says ethiopia yeneka aynen yneka. Hezben yeneka aynen yneka .very touching deeply
Duffy
እንኳንም ከእናንተ ተፍጠርኩ አማራውቼ ጉንደር ዘር ወጣልሽ ስፕ እስክስ ያዝ እንግዲህ ....ወሎየዋ ነኝ
በ አባቴ ሲዳማ በእናቴ መንዝ አማራ ። ክፏችሁን አያሰማ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ ነው የኢትዮጵያ ዋልታና ማገሮች እናንተ ትለያላች ጠላታችሁ ብን ይበል ይላልም ገፍተፍተው ገፍተው ከኢትዮጵያዊነታችሁ አውርደው እነሱ የገቡበት ቁልቁለት ዘረኝነት ሊከቷችሁ ነው ጥረታችሁ be strong 💪 💪 እውነትን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ።
Mnlik hager❤💋💋💋💋
Same here
ታድለህ ሲዳማና ደቡብ ይመቸኛል
It bill l K bcc the j B
የደቡብ ልጅ ነኝ ክብር ለአማራ ሕዝብ ሙቼ ነው የምወዳችሁ💚💛❤🙏
እኛም እንወድሽ አለን
❤❤❤🙏
@@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ ፡
@@yemisrachabeje2458 ??
ደቡብ ሁሌም ፍቅር ናችሁ እኛም እንወዳቹሀለን
ዋው ስወድህ🇦🇹💚💛❤💪ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር።
በጣም ይለያል እጅግ ይለያል ለምን ይዋሻል የጀገና የሀይማኖተኛ የፍቅር ሀገር ጎንደረነቴ ኩራቴ
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ እስኪ እንደኔ በአማራነቱ እሚኮራ 😍😍😍😍💚💛❤
😘😘😘😘
M
You 1st to
i am amahara yanaza lije
አማራ በመሆኔ እኳራለሁ ፋቅር ነን እኮ
❤❤❤
I am proud to be Amara, Amhara cultured people, my blood
እንኳን ከናተ ሆንኩ:: አማራነቴ ጌጤ ኢትዮጲያዉነት ደሜ!::
My mom is amhara and my dad is somali
Proud of you my amhara peoples ❤❤❤🥰🥰🥰
Really how come? 🤔
😂 wuahet
ዘፈን 1000000%
@@ቀጭቀጭ Pp
@@uthman9979 ppp
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ደስ ይላል
👍👍
👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት አማራ ተሰጦው ከባድነው ❤❤❤❤❤❤❤ አማራ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪
እምዬ ኢትዮያዬ እወድሻለሁ እንካንም አማራ ሆንኩኝ መታደል ነው.
100000ኑርኝ ማህሬ አፄዋቹ በድጋሜ ተነሥተዋል አማራ አማራነት በራሡ ውበትነው
ምድረ ዘረኛዬች
እውነቱን የኢትዮን ያቆምናት እኛ አማራወች ነው ደማችን ስጋችን ገብረን። እንደኔ ጎንደርን ሚወድ
👍👍😍🇨🇬🇨🇬
♥አማራዬ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛላችሁ♥♥♥
አሚን
👑👑💪💪
Amen amen 🙏
امن
Amen
አውነት ነው ዲንጋዩ ይመሰክራል አማራ ኢትዮጲያ ስትነካ ያመናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉