New Ethiopian Music 2023 _ Frezer Kenaw (Babi) - RUBI - ሩቢ | Official Music Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 493

  • @حيات-ر7ذ
    @حيات-ر7ذ ปีที่แล้ว +15

    ያምራ ግን ፍሬዘርዬ የኢትዩጰያ ቆንጆ ምደሊስቶ አጥተህ ነው ነጮች ያደረከው ለማንኛውም መልካም እድል❤❤

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 ปีที่แล้ว +98

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 ምርጥ ስራ 👌👍

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @bura505
      @bura505 ปีที่แล้ว +2

      AMEN

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 ปีที่แล้ว

      አሜን(3)🙏🙏🙏❤❤❤

    • @MakiHeni-sf7ju
      @MakiHeni-sf7ju 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @LolLol-g2o
      @LolLol-g2o 9 หลายเดือนก่อน

      I❤❤❤❤​@@kebramsalman953

  • @egrimekel7054
    @egrimekel7054 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ስራ ብሮ From Eritrea 🇪🇷❤️
    ❤️🇪🇷🇪🇹❤️

  • @tibebusemeneh8028
    @tibebusemeneh8028 ปีที่แล้ว +17

    ያገሬ ልጅ ጀግና ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በጣም ያምራል ❤❤❤❤

  • @omarmahmudwelloye5467
    @omarmahmudwelloye5467 ปีที่แล้ว +32

    ምርጥየ የኣረቦቹን ባህል ክሊፕህ ላይ አንፀባርቀሃል
    እኔ ተመችቶኛል !! ከሃገር ከባህል ያለፈ አዲስ ነገር መላመድ ማየት መልመድ አለብን። የምር ሁሉም ክሊፖችህ ይመቹኛል

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +3

      የአረብ ባህል አይጠቅመንም የራሳችን ባህል ዉብ ነዉ ሲቀጥል ክሊፑ ላይ ፈረንጅ ናት የተሳተፈችዉ ይሄ መሆን አልየበረበትም ሰንት ዉብ ኢትዮጲያዉይ ሴቶች በሞሉበት ሀገር ነጭን ክሊፕ ማሰራት ተገቢ አይመሰለኝም

  • @frafan
    @frafan ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያዊት ሞዴል አተህ ባሎነ ቆንጆ ስራ ሰርተህ አበላሸኸው እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 ปีที่แล้ว +32

    ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው ❤ እንዲህ ዘፍናችንም ሀገር ይሻገር በርታ❤ ኮሜንታተር ግን ለለውጥ ተሰዳችሁ ሀገራችሁን ትታችሁ ምነው ሙዚቃችን ሲሻገር ማጉረምረማችሁ 😅 እረ እያደግን ጎበዝ 😎

  • @hopetesfatube8829
    @hopetesfatube8829 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የተደከመበት ዘፈን መሆኑ ይታየኛል ፍሬዘር በርታ ሆኖም የበለጠ ዘፈኑ እረጅም ጊዜ እንዲደመጥ ግን በርቱና ጠንካራ ሐሳብ ያለው ግጥም ይፈለጋል ይህ ግን ለዜማው እንዲስማማ ብቻ የተገጠመ ነው ስዕላዊ ግጥም የምንልው ቢሆን ኖሮ የበለጠ እንደት ባማረበት

  • @KamilaGatwo
    @KamilaGatwo ปีที่แล้ว +9

    ድምጥህ ቆጆ ነበር ልጅቱ ኢቲዮቢያዊ ብትሆን አሪፍ ነበር ስለዛ ደብሮኛል

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz ปีที่แล้ว +5

    ምኖም አያወዛ😒 ይህን የመሰለ ድምፅ ለዚች ቁራሌ😢

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 ปีที่แล้ว +3

    አንተልጂ ጂማሪህ ሁሉን ያማላ ደስ የሚሉ ስራ አስደምጠህናን መጨርሻህንም ያሳምርልህ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሰ9ጐ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሰ9ጐ ปีที่แล้ว +4

    ዋው ክሊፑ ሲያምር በቃ አንደኛ ❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ትችላለህ💚💛❤💚💛❤🙏👏👏👏👏👏

  • @hayat3127
    @hayat3127 ปีที่แล้ว +15

    ቦታው ሲያምር ኢማራት ሁለተኛ አገራችን❤

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር ปีที่แล้ว +12

    Well done Brother 😮it's so great voice and collaboration with all crew.....videos cast so amazing work..keep up good job. FROM Asmara Eritrea 🇪🇷 love and peace For Ethiopia 🇪🇹 And Eritrea 🇪🇷.....

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
    @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ ปีที่แล้ว +6

    አንተው ዝፈንበት አንደኛ💚💛♥👑👑👑my hero❤❤❤❤❤

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነው ድንቅ ሙዚቃ ነው ።

  • @hamze508
    @hamze508 ปีที่แล้ว +2

    ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ባባዬ በርታበት 👏👏👏

  • @አለምዬ-ጰ5ጘ
    @አለምዬ-ጰ5ጘ ปีที่แล้ว +27

    ዋዉ ነዉ ግን ክሊቡላይ ልጅቷ የኛዉ መሆን ነበረባት ኢትዮጲያዊ ጨፍሪዎቹ ዋዉ ናችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 ปีที่แล้ว +4

      የኔ እናት አለም ሁሉ አብሮ እየሰራ እኛ ብቻ ቀረን እኮ፣ እስኪ ተቀላቅለን እንሞክረው

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ ปีที่แล้ว +2

      እንደ ማነው ለሴቶች ብቻ የውጭ ዜጋ የፈቀደው ተውት እሱም ቢያንስ ያድንቅ

    • @nahomhailemichael2187
      @nahomhailemichael2187 ปีที่แล้ว

      LOVE YOUADD Domas

    • @maaza2095
      @maaza2095 ปีที่แล้ว

      ​@@Wellserved251👌👌

  • @sasab2001
    @sasab2001 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ግን ሀገራችን ዉስጥሴት የለም እንዴ አንቺን ማየት እኛን አወዛን የምትለዉ እኔን አወዛኝ ብትል መልካም ነበር ለማንኛዉም ከስራህ ሁሉ የወረደ ስራ ነዉ የራሳችን ባህልና ወግ ያለን ሰዉ ነን😊😊😊😊😊

  • @meronmasresha
    @meronmasresha ปีที่แล้ว +4

    ተክደናል እኛ እያለን ለነጭ ☹️☹️

    • @SaraYosef-g6x
      @SaraYosef-g6x 9 หลายเดือนก่อน

      እኛ እማ መልካችን አርተፍሻል ጸጉራችን አርቴፍሻል ፊታቸን አንቴፍሻል ምን በራሳችን የሆነ ነገር ስለማንታይ አስጠላናቸው

    • @AbdulazizHassen-lk1bg
      @AbdulazizHassen-lk1bg 4 หลายเดือนก่อน

      Kinatam😂

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ሚል ዘፈን ነው በርታ ወዴሜ❤❤❤❤❤

  • @desalegnabi1581
    @desalegnabi1581 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤ሐበሻ ብትሖን ሞደሏ ይበልጥ ያምርነበር ቀጥልበት

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset ปีที่แล้ว

    ayayayayayaya ayewa ayewa

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ትችላለህ እንደ ለፋህበትም ያስታውቃል
    ድምፅ100%
    ግጥም100%
    ቅንብር100% ዋውያበደ ነው❤❤❤❤❤

    • @kirubelkfele9517
      @kirubelkfele9517 ปีที่แล้ว +1

      አሸቃባጭ ትጠላለክ አታሰቃብጭ

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว

      @@kirubelkfele9517 ምቀኛ ምን ይወጣለታል እና የሱ ሙዚቃ

  • @sofiaandres9172
    @sofiaandres9172 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋው ታስታውቀለህ እንደለፈህበት

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 ปีที่แล้ว +4

    wow best song ❤ ፍሬዬ በርታልኝ ወሎየዉ ሸበላ😍😍😍🙏

  • @ephremgetachew1754
    @ephremgetachew1754 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ♥️❤️❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም tnu🇪🇹

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd ปีที่แล้ว +1

    ባንጋሌ ናት ሞዴላችን😂ጥሩ ነው በርታ❤

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 ปีที่แล้ว +17

    I have been following the photographer of this clip for a while. He is a beautiful and talented young man. Greetings from Sudan ❤❤🇸🇩🇪🇹❤

  • @bettyየማርያምልጅ
    @bettyየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +3

    አርብ ናት ልበል 😮

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij หลายเดือนก่อน

    ዋው❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getaneweyayu
    @getaneweyayu ปีที่แล้ว +7

    Great song👍 and the rhythm is just wow

    • @LolLol-g2o
      @LolLol-g2o 9 หลายเดือนก่อน +1

      🙏

  • @yasheyashe8391
    @yasheyashe8391 ปีที่แล้ว +5

    መዳም ቤት ስንት ቆንጆዎ ሞልቶ ባንድ ኢትዮጵያዊይ ዘፍነኸው ቢሆን በጣም ያምር ነበር ወንድሜ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 ปีที่แล้ว +4

    ፍሬ የኢትዮጲያ ሴት አጣህ 😮😮😮😮😮

  • @Meseret-vq5hp
    @Meseret-vq5hp 11 หลายเดือนก่อน

    ሻሩክ እንዳያይክ bro 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 ปีที่แล้ว +22

    ምንም አይል😍😂 ግን ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ የሚያምር ባህል እያለን ምነው ታሻግርህ መሄድህ ? ቀጣይ የአገራችንን ባህል የጠበቀ ለየት ባለ መንገድ ዘመኑን የሚመጥን ስራ ይዘህ እደምትመጣት ተስፍአለኝ

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 ปีที่แล้ว +2

    ደህናነዉ ምንም አይል ግን ሞደሏ የኛዉ መሆን ነበረባት እዳይደግምህ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว

    ለኔ ተመችቶኛል አዲሰሰ ነገሮችን ማዬት ደስ ስለሚያሰኘኝ❤❤👏

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 5 หลายเดือนก่อน

    I'm from ጉራጌ peoples i love Arabic music 😂😂😂 ይሜ ሙዙንቃ ይመቺሊኛል ኢሱ ኢቺ ዚፔን ወዴዴ😂😂😂

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 ปีที่แล้ว +2

    Betammm konjo sira new abate betam teleftobetal yastawkal

  • @mesita5581
    @mesita5581 ปีที่แล้ว +17

    I am from India i love Ethiopian music tilalek😂 yimechik bro🎉

    • @DawitTechnology
      @DawitTechnology ปีที่แล้ว +2

      Kkk you are so funy ❤

    • @mesita5581
      @mesita5581 ปีที่แล้ว

      @@DawitTechnology 🤗😂

    • @maaza2095
      @maaza2095 ปีที่แล้ว +3

      Ere temecheshign😅😅😂😂

    • @abayeysuf9194
      @abayeysuf9194 ปีที่แล้ว

      ​@@mesita5581 ere knat 😂😂😂

    • @tebletberhanu7968
      @tebletberhanu7968 ปีที่แล้ว

      you ded

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive ปีที่แล้ว +4

    i can't stop listening .

  • @yitbarekgmedhin9442
    @yitbarekgmedhin9442 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ነው bro .

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 ปีที่แล้ว

    እራስክን የማታውቅ ፤ ለአገርህ ባህል ክብር የሌለህ ወፍዘራሽ ነህ። ለማንኛው እናተለም ጎንደርን እና ካሲና ጎጃምን ቁጭ ብለህ ተመልከት ፤ ባህልን ማክበር ማለት በባዕድ አገር ልብስ ማሽቋልጥ አይደለም። መሃይም።

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 10 หลายเดือนก่อน

    ያ አሏህ!

  • @mrd7191
    @mrd7191 ปีที่แล้ว +1

    Waww Nay’zi semun zbelexet ❤!!

  • @netsanetwebalem3002
    @netsanetwebalem3002 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow ante weloyo altechalkm betam New des yemilewu Berta

  • @CBoy143
    @CBoy143 ปีที่แล้ว +2

    I love this artist & this video international full quality standard 💖💖💖🎵🎵🎵😘😘😘 keep go brother I appreciate your gold work 👏 I'm from Dire Dawa

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede ปีที่แล้ว +2

    ስንት አረብን ሚያስንቁ ኢትዮጵያኖች አሉ የሀገርህን ልጅ ማድረግነበረብህ ባህላችንን እያስተዋወቅ እስከሆነ ድረስ ? በተረፈ አሪፍሙዚቃነዉ❤በርታ ብዙ ጠብቃለን

    • @SaraYosef-g6x
      @SaraYosef-g6x 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ዋጋ አለው የራሳቸው ነገር አይጠቀሙም ሁሉ ነገር አርቴፍሻል

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ የህንድ ኮፊያ ነው የአረብ አገራችን ቆንጆ ባህል አለን ሰላማዊት ዩሀንስ መጨረሻ ላይ ከአገር ሳትወጣ የዘፈነችው ትግረኛ ዘፈን ባህሉን የጠበቀ በጣም የሚያምረ ሰፋ ተደርጎ የተሰራ ባየው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ነው ያንን አይታችሁ ቢያንስ ያገራችንን ባህል ሰፋ አድርጋችሁ ብታሳዩ ምን ያክል ውበት እንደሚኖረው በተረፈ በርታ ❤❤

  • @abrarawhaile
    @abrarawhaile ปีที่แล้ว +6

    You can't die!live long&keep it up!

  • @bekeledj8199
    @bekeledj8199 ปีที่แล้ว +6

    you have a very beautiful voice keep up the good work we expect great work from you

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 ปีที่แล้ว +2

    Am from russia 🪆. I love Ethiopian music 🎵. Я люблю эфиопов

  • @Lubapictures
    @Lubapictures ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃ የአለም ቋንቋ❤
    ቆንጆና እሸት ታይቶ አይታለፍም😉

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @musseraan
    @musseraan ปีที่แล้ว +1

    Wow ለኔ 🥇አንደኛ

  • @artandhealthmedia-
    @artandhealthmedia- ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያን ህዝብ የመሰለ አዲስ ነገር የማይቀበል ፍጡር ያለ አይመስለኝም። ኮሜንት ሰጭዎች ኸረ እየሄዳችሁ። ...ልጁ እኮ የሚገርም ስራ ነው ያመጣው። ግዴታ መፋቂያ የያዘች የወሎ ሴት መሆን የለባትም ሞዴሏ...ለኔ ተመችታኛለች። ፍሬ በርታ...ይህ ህዝብ ነቃፊ ስለሆነ...ጉዞህን ገተህ እንዳትቆም

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      እሸ ፈረንጁ ዳይ ወደ ህንድ😂😂

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንቶች ግን ነጭጨሥታዩ ያበሳጫችኋል ምናለ ዝም ብትሉ

  • @mifta4385
    @mifta4385 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ አሪፍ ስራ 💙🧡

  • @AssdftFrt
    @AssdftFrt ปีที่แล้ว +1

    ስራው ከዱባይ ኢትዮጵያ ቢሆን ያምራል

  • @AdonayetGemechu-vb8hj
    @AdonayetGemechu-vb8hj ปีที่แล้ว +3

    it is nice job😍 you voice😇

  • @samrawitgebeyaw3455
    @samrawitgebeyaw3455 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ፍርዬ 👌👌

  • @hewi_q8814
    @hewi_q8814 ปีที่แล้ว +1

    ክላሲካሉ የሱዳን ልብሱ የነባቡጂ ይሄ ዘፈን ባይለቀቅ ጥሩ ነበር ከቤፊቱ ዘፈንህ ጋር ሲነፃፀር አይነፋም ይሄ

  • @devidlouis4719
    @devidlouis4719 ปีที่แล้ว +3

    No word 😮
    It just amazing

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +3

    የሞደሏ ነገር ግን ?? ለኛ ለሀበሾች አልተዋጠልንም እጅ ተመችቶኛል

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 11 หลายเดือนก่อน

    the music is nice wonderful music ,, we thankyou musian frezer kenaw ,, babi ,, konjo muziqa ,,,

  • @RedOne-z7l
    @RedOne-z7l ปีที่แล้ว +5

    Good job bro bay the way ur voice is always amazing🎉❤

  • @seada6206
    @seada6206 ปีที่แล้ว +3

    ምኑን ከምኑ ደበላለቅከው😂😂😂😂😂

  • @MuhammedUmar-ns7kk
    @MuhammedUmar-ns7kk ปีที่แล้ว +8

    i am from Somalia ❤good job bro

  • @selinaseli7578
    @selinaseli7578 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነህ የኔ ወንድም በርታልኝ ገና ብዙነገር እጠብቃለሁ ካንተ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Abigail-pu2op
    @Abigail-pu2op ปีที่แล้ว +2

    ዘፈኑ 💯 ክሊፑ❌ ሰርተህ ሰርተህ አጠፋኸው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amhiara
    @amhiara ปีที่แล้ว +1

    ቆይ አሁ እሳ አትሰማህምኮ ገርማት እያየችህ ነው እረ ወይኔ😢😂😂ምና ሀበሻ ከሳ የሚበልጡ ቆንጆዎች እያሉ ምን አስበህ ነው 😢😂

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ትችላለህ

  • @G7yfucuv
    @G7yfucuv ปีที่แล้ว +2

    ❤❤አንተግን ሀበሻ ጠፍቶነውዴ😢

  • @aselasel5385
    @aselasel5385 ปีที่แล้ว

    Konjo usa sathun anta nh konjo batam nh mtamraw ❤❤❤

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 ปีที่แล้ว

    Wow endezi newe sre malet ymecheh abate

  • @abigarsol385
    @abigarsol385 ปีที่แล้ว +1

    Babi konjo sira new kortenibehal 🙏

  • @abelkassahun1530
    @abelkassahun1530 ปีที่แล้ว +1

    Thumb up

  • @moneylight7533
    @moneylight7533 10 หลายเดือนก่อน

    This clip deserves so much more views bruhhh......

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 ปีที่แล้ว +4

    ካልጠፋ ቦታ ሀገራችን ላይ ባህር ማዶ ሄድክ አሽቃበጥክ በጣም😂😂

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว +5

    ዘፈኑ ማራኪ ነው... የት ነው ሃገሩ ወይ ከተማው..እንዲህ አበባው ምድረገነት የሚመስለው. እኛ ሃገር አንድ ፓርክ ሳር ለማልበስ መቶ ሺህ ህዝብ ወደ ሰማያዊው ገነት እየላክን ነው...እዝህ ሃገር ታዲያ ስንት ሚልዮን ይሆን የላካችሁት ወይስ ለህዝብ የሚያስብ መሪ ነው ያላችሁ... ለህዝቡ ነው ይህንን ምድረገነት የሰራላችሁ ወይስ ቱሪስቶች መጥተው ሴት ልጆቻችሁን አስፋልት ዙሪያ ተሰልፈው ለቱሪስቶች ክብራቸውን እየሸጡ መንግስቱ ሃብታም እንዲሆን የሚሰራ ጎጠኛ መሪ

  • @fkryoutube2740
    @fkryoutube2740 ปีที่แล้ว +1

    ትቺላለህ abako❤

  • @liveyourdream2121
    @liveyourdream2121 ปีที่แล้ว

    Wow great Clips and with your great vs

  • @Jordynjared
    @Jordynjared 3 หลายเดือนก่อน

    He never failed as a singer 💗

  • @Seada521
    @Seada521 ปีที่แล้ว +9

    አችን ማየት እኛን አወዛን አላለም ስራው ጥሩ ቢሆንም ለ ነጭ መዜሙ አበሳጭቶኛል 😏ይቅርታ

  • @Mekdesyimam
    @Mekdesyimam ปีที่แล้ว +1

    ምርጥስራነውውድማችንበርታልን❤❤❤❤❤🎉😊

  • @samiendeshaw-nb2oe
    @samiendeshaw-nb2oe ปีที่แล้ว

    Wow yamra berash estayl ketl

  • @lidusweetie198
    @lidusweetie198 ปีที่แล้ว +1

    Yene mar sewadahi 💓💓💓

  • @asmarinotatonly2509
    @asmarinotatonly2509 ปีที่แล้ว +2

    Outstanding music Video keep going! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yusuf-l4l4y
    @Yusuf-l4l4y ปีที่แล้ว +1

    ልበቆንጆ❤❤

  • @netsanet2855
    @netsanet2855 ปีที่แล้ว

    Betam konjo sira new Berta dimtskm ende melkh wub new 👌👌

  • @maykiassefa828
    @maykiassefa828 ปีที่แล้ว +2

    What a magnificent music wow fre 🙌

  • @alinoor476
    @alinoor476 ปีที่แล้ว

    ህዳውይ ሆንክልን ሰልማን ❤❤❤❤❤😮

  • @everythingshere7971
    @everythingshere7971 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ CLIP ነው

  • @helentamirat2909
    @helentamirat2909 ปีที่แล้ว

    Betam mert ser new gen modalowa habesha beton mert new

  • @HermelaFikirdesign
    @HermelaFikirdesign ปีที่แล้ว +1

    ምን ችግር አለ ETHIOPIAWI ብትሰራዉ ክሊፑን ቋንቋችንንም ለማያዉቁ ትርጉሙ በደንብ ለማይገባቸዉ ቲቲቲቲቲ

  • @ljosmi9526
    @ljosmi9526 ปีที่แล้ว

    Frezer kenaw wdu wendmachin begugut tebkenew neber betam yamral ❤❤

  • @tsion1175
    @tsion1175 5 หลายเดือนก่อน

    Wow that's great ❤❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube ปีที่แล้ว

    ዋው አረቧንም ሳብካት