ዋይ ዜማ ዝክረ ቅዱስ ያሬድ || way zema Zikire kidus yared || Ethiopian Orthodox Mezmur || Mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Orthodox Church
    Ethiopian Orthodo Mezmur
    Ethiopian Orthodox Sibket
    #Please #Subscribe

ความคิดเห็น • 136

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +50

    ውይ ይህን የቅዱስ ያሬድ ዜማ ስስማ ጭንቀቴ ሁሉ ነፀ እሆናለሁ ተመስገን የቅዱስ ያረድ በረከቱ አይለየን

  • @ethiofikir3685
    @ethiofikir3685 3 ปีที่แล้ว +78

    ይህን ድምዕ ስሰማ ትልቅ እረፍት ይሰማኛል ወዲያው እንባዬ ይመጣል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስማቸውን ግን ብትነግሩን

    • @brighttomorrowlearningtube5052
      @brighttomorrowlearningtube5052 3 ปีที่แล้ว +6

      Exactly that's what I'm feeling!🙏🙏🙏
      ስማቸው ንገሩን!

    • @abimelekteshome5179
      @abimelekteshome5179 2 ปีที่แล้ว +19

      ሊቀ ጠበብት መንክር ሐዲስ

    • @user-hb9og2wn4h
      @user-hb9og2wn4h 5 หลายเดือนก่อน

    • @EliasTadese-rk5gs
      @EliasTadese-rk5gs 4 หลายเดือนก่อน

      ጌታሁን ደምፀ

    • @samuelmulugeta2584
      @samuelmulugeta2584 18 วันที่ผ่านมา

      ይሄ እራሱን የቻለ ነዉ ምክንያት አለዉ ይህ ዜማ ጥበብ ነዉ እና እንመርምረዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @jemberuabebaw8703
    @jemberuabebaw8703 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት የተዋሕዶ ልጅ መሆኔ ምን ያይል ደስተኛ እና እድለኛ እንደ ሆንኩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ የቅዱስ ያሬድ አባታችን በረከታቸው አይለየን አሜን

  • @leykunbmeskel3979
    @leykunbmeskel3979 2 ปีที่แล้ว +19

    የትም የማይገኝ እውቀት እኮ ያለው ቤተክርስቲያን ነው ማርያምን

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 4 วันที่ผ่านมา

    የመንፈስ ቅዱስ ጥበብ ግሩም ነው
    "ለሰዎች እውነተኛ ሰላምን የሚሰጥ"
    "የተረጋጋ አንደበትና ልቡና የሚሰጥ እውነተኛ አምላክ"💚💛❤

  • @lisamicheal8745
    @lisamicheal8745 3 ปีที่แล้ว +17

    እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት ቅዱሰ ያሬድ እና ቁዱሰ ኡራኤል በምኖርበት የሰደት ሀገር ተቦቴ ናቸው። ቅዱሰ አቡነ አረጋዊ አባታችን ደግሞ ሰፈሬ አዲሰ አበባ ቤተክርስቲያኗ ጎረበቴ እንደው ከወደ ጎንደር በኩል ፀድቃንን የሚሳደብ የዘመኑ ሄኖክ ነኝ የሚል እብድ ሲሳደብ ሰምቼ በጣም ሀዘን ላይ ነው ያለሁት እንደው የፀድቃኑ በረከት ይደርባችሁ የሚያሳዝን ዘመን ደርሰናል

    • @BegenaTube
      @BegenaTube  3 ปีที่แล้ว +1

      የተከበሩ እህታችን ሙሉውን ይሄንን ሊንክ ተጭነው ቢያደምጡት ልብዎ ይረካል!
      th-cam.com/video/aO2dgWCjEYU/w-d-xo.html

  • @abaynehfekadu3312
    @abaynehfekadu3312 6 หลายเดือนก่อน +6

    የሊቃነ መላዕክት ዝምሬ ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @yaredshegaw3994
    @yaredshegaw3994 ปีที่แล้ว +5

    መድኃኔዓለም እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲሕ ያሉትን ሊቃውንት አያሳጣን
    እንዲሕ ያሉ ሊቃውንት ኧረ ብዙ ዝማሬዎችን ቢያወጡ መልካም ነበር

  • @mulugetadesta5123
    @mulugetadesta5123 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል!!!

  • @YaredMechal-s2f
    @YaredMechal-s2f 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ልብን ያርሣል እውነትም ዋይዜማ ❤❤❤

  • @ሀሌሉያ-አ9ሰ
    @ሀሌሉያ-አ9ሰ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የቅዱስ ያሬድ እረድኤት በርከታቼው ይድረብን በፆለታቼው ይማረን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የቅዱሳን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ጠብቅልን አኔንም ልጅህን ከመከራ ሰጋ ሰውረኝ የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

  • @hagosmahari6992
    @hagosmahari6992 2 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen kal hewit yesmalena

  • @user-hb9og2wn4h
    @user-hb9og2wn4h 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
    @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍፍ ይሄ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤ደስ ሰሰሰሰሰውስጤ ይማረካል ዘማሬ መላእክአት ያሠማልን

  • @hanadtg7352
    @hanadtg7352 8 หลายเดือนก่อน +3

    Endet yale girum teume zema new Yihen mezemur sisema yalegn selam i don't have word Zimare melaekt yasemalen❤❤❤

  • @AddisAduga-uf4dy
    @AddisAduga-uf4dy ปีที่แล้ว +3

    Zemare meilayktn yasemaln mengste semayatn yawrslen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebagebreargay178
    @abebagebreargay178 3 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ሰላም አና ምሕረት አወርድልን ቅዱስ ያሬዳዊ አዚ ኢትዮጵያ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yesatinworkkitaw9119
    @yesatinworkkitaw9119 4 หลายเดือนก่อน +4

    እዱሜዎትን ያርዝምልን የአግልግሎትን ዘመን ያብዛላቸው

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 3 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @Salam-q3i
    @Salam-q3i 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልና አባታችን❤❤❤

  • @ethiopianorthodox4912
    @ethiopianorthodox4912 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ቅዱስ ያሬድን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @TrhasTekle-d8u
    @TrhasTekle-d8u 5 หลายเดือนก่อน +4

    🙏🙏🙏🤔🤔🤔Amen zimariye melaeikt yasemaln

  • @FkerteFekadu
    @FkerteFekadu 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ዜማው ልብ 7:36 የመስጣል ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @HgfVvv-ry8xo
    @HgfVvv-ry8xo 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-kg6pi6el9d
    @user-kg6pi6el9d 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርበን 🙏🙏🙏

  • @FkerteFekadu
    @FkerteFekadu 11 หลายเดือนก่อน +3

    ልብን የሜመስጥ ዜሜ ነው በጣም ደስየሜል ነው ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መልአከት ያሰማልን ከቡር አባታችን በጸሎትዎ አሰቡን እገ

  • @abizerama3902
    @abizerama3902 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲመስጥ🥺

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +6

    Elllllllllllllllll elllllllllllllllllll....elllllllllllllllllllll..zmaren..yasemaln

  • @rahelkassaye5760
    @rahelkassaye5760 3 ปีที่แล้ว +6

    Zemare melaeket yasemalen. Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @millionawimillion3392
    @millionawimillion3392 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት የስማዕልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Kai-zr8ig
    @Kai-zr8ig ปีที่แล้ว +2

    Ewunet yemaytegeb mezmur new zmare melaekt yasemaln amen

  • @behileabew
    @behileabew 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ያሬድ አቦየ ፀጋ በረከትካ ይሕደረና ትግራይና ሰላም ክምለስ ለምነልና

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetalemWubet
    @GetalemWubet 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስመማቸው የኔታ መንክር ዘቅድስት ስለላሴ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የቅዱስያረዱ በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qb2wm9cr3s
    @user-qb2wm9cr3s 3 หลายเดือนก่อน

    Betam atinitien yemiyalemelim mezimur new❤❤❤🎉🎉🎉🎉zimarie melakitign yasemalign🙏🙏🙏

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @yemartakele
    @yemartakele 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ኣሜን🤲🤲🤲🤲

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላአክያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhenetGhirmay
    @GhenetGhirmay 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen zemare melakt zsiman

  • @HilufGebreezgi
    @HilufGebreezgi 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dess ylal

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis ปีที่แล้ว +2

    ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ አዲስ አበባ ውል አለብኝ ደጅህ

  • @legesehaylu9492
    @legesehaylu9492 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንንንንንንን🙏🙏🙏

  • @Aksafos
    @Aksafos 8 หลายเดือนก่อน +1

    Oh God❤☦️☦️☦️❤❤❤❤

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @rahelhagos660
    @rahelhagos660 2 ปีที่แล้ว +3

    Zmare melaekt yesmalna😇🙏

  • @Vanity_vanity
    @Vanity_vanity 11 หลายเดือนก่อน +2

    በዘመኑ በተመስጦ እኔን በመፈለግ ከልቡ ሲያመሰግን ሰማያትን ገልጬ አሳየሁት
    ይህም በሀገርክ ያለችው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እስከ ዛሬ ትጠቀምበታለች
    እውነተኛው አለም ሲገለጥ
    በዳንኤል አበራ

  • @senyetsenyet7838
    @senyetsenyet7838 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዓልና

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake 10 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን 🙏🤲👏🙏አሜን

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Temsegen Tekkl EllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllE🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲🤲💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖

  • @tijiamanueltube9324
    @tijiamanueltube9324 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen zimare melkt Yaseman beziw kin lib yalachu sebskireb adrgu bemareyam

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥት ሠረጾ የሚገባ ዝማሬ ነው ሳልደጋግመው አልውልም👏👏💐

  • @edenmeasho
    @edenmeasho ปีที่แล้ว +1

    Zemari melaikt yismailna amen amen amen

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ያሬድ አስበኝ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @atenadessie8434
    @atenadessie8434 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሩን ስሰማ ሁሉም ሀሳቤ ከዝች አለም ተነጥቆ ይወጣል❤❤❤

  • @yonatantesfahiwet5625
    @yonatantesfahiwet5625 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ጸዓዳአስመሪና
    @ጸዓዳአስመሪና 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @user-pz3zg6hr7e
    @user-pz3zg6hr7e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላከይ

  • @tabaewunetu8280
    @tabaewunetu8280 3 ปีที่แล้ว +3

    Zimare melayikt yasemalin

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 ปีที่แล้ว +2

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜን አሜን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว +2

    Zemaramaleykit neyasemamalen 👏 ♥

  • @GhenetGhirmay
    @GhenetGhirmay 3 หลายเดือนก่อน

    Berkt kudus yaredi ayfeleyna
    Amen

  • @wengelawittadessezewolde2824
    @wengelawittadessezewolde2824 2 หลายเดือนก่อน

    Amen🙏🙏🙏

  • @g.meskelgebru7785
    @g.meskelgebru7785 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር! ግን ብትግርኛ እንተትሰርሕ ሓሪፍ ኔሩ

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አና ምሕረት አወርድልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @petrosgrandi2662
    @petrosgrandi2662 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you. Fetari YIBARKACHU 🙏🏽

  • @awetruesom3570
    @awetruesom3570 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bassanio1610
    @bassanio1610 10 หลายเดือนก่อน +1

    ALILUYAH

  • @Tekestebrhenu
    @Tekestebrhenu 6 หลายเดือนก่อน +4

    መንክር፡አዲስ

  • @user-yohanes21
    @user-yohanes21 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @genetnat7312
    @genetnat7312 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @نبومحمد-م5ش
    @نبومحمد-م5ش 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sink6630
    @sink6630 2 หลายเดือนก่อน

    እረፍት የሚሰጥ ጣፍጭ መዝሙር

  • @miskirlimenew-5133
    @miskirlimenew-5133 ปีที่แล้ว +1

    Beawunet yarid be yayrid yamiral

  • @derbewbelay
    @derbewbelay ปีที่แล้ว +1

    I like like

  • @mengistabbajo2127
    @mengistabbajo2127 2 ปีที่แล้ว +3

    Kudus Yared hememyn fewashe kudus nahe ena kedesayi .

  • @user-ns9ks4pk2d
    @user-ns9ks4pk2d 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏

  • @elsagmedehin7072
    @elsagmedehin7072 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹ethiop. Yitbklen.

  • @sisayabdisa9234
    @sisayabdisa9234 4 หลายเดือนก่อน

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @yesatinworkkitaw9119
    @yesatinworkkitaw9119 4 หลายเดือนก่อน +2

    Y zemariwe sem manewe pls

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 4 หลายเดือนก่อน +1

      መጋቤ ስብሀት መንክር ሀዲስ

  • @Yohannes-Ayu
    @Yohannes-Ayu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉው ግጥም ያላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @elsataddes8365
    @elsataddes8365 ปีที่แล้ว +2

    EllllllllEllllllllElllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

    • @elsataddes8365
      @elsataddes8365 ปีที่แล้ว +1

      ZmareMareiMalaektYasemal❤❤❤💟👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @yonasteklnkiel2916
    @yonasteklnkiel2916 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @MitaAbera-jd6wy
    @MitaAbera-jd6wy ปีที่แล้ว +1

    Ere be Maryam yezemariwn sm ngerugn ewedew alehu

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 4 หลายเดือนก่อน +1

      መንክር ሀዲስ

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 3 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllll

  • @yabdebissa1721
    @yabdebissa1721 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘማሪው ማን ይባላሉ እባካቹ ስማቸውን ልትነግሩኝ ትችላላችሁ

    • @adanebiredaseressa4711
      @adanebiredaseressa4711 3 ปีที่แล้ว

      የእኔም ጥያቄ ነበር እባካቹ የዛማሪውን ስም ወይ የመዝሙር ካሴቱን ስም ጥቀሱልን ሙሉ ኢንፎርሜሽን አስቀምጡልን
      ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን

    • @yabdebissa1721
      @yabdebissa1721 3 ปีที่แล้ว +4

      @@adanebiredaseressa4711 የኔታ መንክር አዲስ ይባላሉ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ ปีที่แล้ว

      ​@@yabdebissa1721እናመሰግን አለን🙏🙏🙏

  • @elianatube1195
    @elianatube1195 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wud wendimachin yebetekrstiyan fkr slalebji memarna mawek efelgalehu yelbe mt newu kefetariga menor

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @majorasmerom5205
    @majorasmerom5205 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይብሃል ዘማሪ

  • @asgedombeyene7515
    @asgedombeyene7515 ปีที่แล้ว

    0000000??

  • @goitomtewelde4008
    @goitomtewelde4008 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ይህን የቅዱስ ያሬድ ዜማ ስስማ ጭንቀቴ ሁሉ ነፀ እሆናለሁ ተመስገን የቅዱስ ያረድ በረከቱ አይለየን