🔴 ለተጨነቃችሁ ተስፋ ለቆረጣችሁ ከዚህ ትምህርት በኋላ ልባችሁ ያርፋል//ተስፋ አትቁረጡ አትጨነቁ//በመምህር ጳውሎስ መልክዓስላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 530

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ መልእክት ለኔ ነው እግዚአብሔር አባት ሆይ በባርያህ በኩል ወደኔ እንዲደርስ ስላደረክ ክብር ምስጋና ይግባህ

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 2 หลายเดือนก่อน +19

    ከልጅነቴ ጀምሮ ለጆሮ የሚጣፍጥ ነብስን የሚያክም ትምህርት መምህሬ ዕድሜና ጤናውን ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንዳንጠፋ በቃሉ የምትጠብቀን ውድ መምህር ነህ መድኃኔዓለም ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tsige-b5u
    @tsige-b5u 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዛቤሔር እንደኛ አይደለም ቃለይወት ያሰማልን

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ረቡኒ
    የሰማነው በተመገብነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን።

  • @EpremY6
    @EpremY6 2 หลายเดือนก่อน +18

    እባካቹህ የመምህር ጳውሎስ ቆየት ያለ
    ስብከት ነው ከቻላቹህ ልቀቁልን እርሱ
    እግዚብሔር ይችላል ነው እሚለው
    በእግዛብሔር ስም እንለምናለን

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 2 หลายเดือนก่อน

      ሠርች (search) ዩቱብ ላይ አለ🎉

    •  หลายเดือนก่อน

      ኢትዮቭ​@@ለእኛtube

  • @zenashetekewashe698
    @zenashetekewashe698 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ እግዝአብሄር አንደበትህን ይባርክ ባዶነተን እንደሞላህ ሀሀ

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 2 หลายเดือนก่อน +110

    የእግዚአብሔር ሥሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከጸሀይ መውጫ እስከ ጸሀይ መጥለቂያ በፍጥረት አንደበት ሁሉ ሥሙ የተመሠገነ ይሁን🙏

    • @Atikilt-hv7iv
      @Atikilt-hv7iv 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሀይሰላም

    • @MahiMahinat
      @MahiMahinat 2 หลายเดือนก่อน

      😅8​@@Atikilt-hv7iv

    • @FarescellCell-vw1ii
      @FarescellCell-vw1ii 2 หลายเดือนก่อน +3

      amen amen amen

    • @furtunatsgab6666
      @furtunatsgab6666 2 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @EnyeKidan
      @EnyeKidan 2 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salam-cl6cr
    @Salam-cl6cr 2 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን በእውነት እኛም መስማት መስማትትት ብቻ ሳይሆን በሰማነው ቃል 30/60/100እድናፈራ የቃሉ ባለቤት የሱ ፍቃድ ይሁን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rahe-ji2dz
      @rahe-ji2dz 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @tgyemariyam2120
    @tgyemariyam2120 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egeziabher Yemsgen!!! Tesfan Ysten Geta Ytemsgen yehun!!! Memehr Edemana Tena yestelen❤❤❤

  • @maryabayneh5647
    @maryabayneh5647 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለአባታችን ለአብነ አብርሃም አድርሱልኝ አባታችን እባኩትን የቤተክርስቲያናችንም የምንጠቀምባቻው ንዋየ ቅዱሳት መገልገያችንም እባኮትን ክብሮን ያስጠብቁልን ምዕመናንን ይህንንም እንታገል ለምሳሌ ከበሮችን ፅናፅላችን መቆሚያችንን ሌሎችንም የሌላ እምነት ተከታይ መጫወቻ መሆን የለበትን እባኮትን አባታችን በህግ ማስከበር አለብን በህግም መጠየቅ አለብን እላለው ደካማ ልጆች ወለተ ማርያም ከባቢሎን ከተማ

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 2 หลายเดือนก่อน +41

    ይኸን ኮመንት ምታነቡ እግዚአብሔር የተቆረጠባችሁን ይቀጥልላችሁ ማጣታችሁ በሙላት ይጎብኛችሁ❤❤❤❤

  • @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
    @እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባቶቻችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መድሀኒያለም🙏🙏☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዎ ይችላል እግዚአብሔር !!! 🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 9 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemaln

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማለን የመጣብንን መከራ ያንሳልንፍቅር ይስጠን

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 2 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi 🙏🙏🙏

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ፈተና ቢኖርም አምልኮተ እግዚአብሔርን አለመተው መስገንን አለማቆም
    እየተማጠኑ ደጅ መጥናት ጥሩ ነው
    መዝሙረኛው ዳዊት ቆይቼ ቆይቼ ደጋግሜ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት ጆሮውንም ወደኔ አዘነበለ❤

  • @AddisAmare-y1q
    @AddisAmare-y1q 18 วันที่ผ่านมา +2

    amen amen amen abate kalehywetn yasemaln edme ena tena ystln bebetu yatnaln❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100..ያማረ ፍሬ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን 😊❤🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በውኑቱ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @aass5403
    @aass5403 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤እኝማ የሰማነው 30,60,100ፍር እንደናፍር እግዚቡሔር የርዳና አሜን✝️🙏🙏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ደንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን በህወታችን በኑሮአችን እመቤታችን ትግባልን አሜንን፫ 🤲🤲🤲✝️🕯✝️

  • @hamziyawoldemichael9788
    @hamziyawoldemichael9788 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ክብር ምስጋና ለእርሱ ይግባው ለመምህራችንም ቃሌ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤

  • @AlemneshGebremichael
    @AlemneshGebremichael 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአ እያለቀስሁ ነው የሰማሁት እግዝአብሔር በዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን በሂወት በጤና ያኒርልን❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 2 หลายเดือนก่อน +6

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝመው ❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሠማል መምህር እግዚአብሔር ከሙሉ ጤና በረከት ጋራ እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን
    የሚመክረንን የማያስተምረንን የሚገስጸንን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ
    የሠማነውን በልቦና ጽላት ላይ ይጻፍልን አስተዋይ ስነ ልቦናንን ያድለን 🤲🤲🤲

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደሰ ሚል ትምርት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን

  • @dhfg336
    @dhfg336 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚሃብሄር ይመሥገን😊

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለድንግል ማርያም! ክብር ለሚጠብቁን መላዕክት! ክብር ለፃድቃን ሰማዕታት! ቃለ-ህይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @Hrhg-l8p
    @Hrhg-l8p 2 หลายเดือนก่อน +8

    የምር ቃል ያጣሁለት ትምህርት ፀጋው ይብዛልን ጤናውን ይስጥህ ህሌናን የሚያድስ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +2

    አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን በእውነት የቅዱሳኑ ጻድቃን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን💚💛❤️✝️

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን እ፣ር እዴሜ ማቱሳላ ይስጦዉት።ቃለ ህዉትያሰማልን ።

  • @Makidase-df8xo
    @Makidase-df8xo 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 😢

  • @EmenEmenyonatan
    @EmenEmenyonatan 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen kale eywete yasemalne memer pwelose❤❤❤

  • @EdenEden-w8h
    @EdenEden-w8h 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ እግዚአብሄር አምላክ ከአለም እስከ አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @Jemal-m3c
    @Jemal-m3c หลายเดือนก่อน +2

    Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @mobilenokia9800
    @mobilenokia9800 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 kalihiwot yasemalin 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል ክብር ምስጋና ለቸሩ መዳንያለም ይሁን የሰማነዉን በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤የእግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @Kal-x3q
    @Kal-x3q 2 หลายเดือนก่อน

    Ameni ❤❤❤❤❤

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ወርቅ የግዛብሄር ወንጌል ነው ቃለ ህይወት ያስማልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yatnebrsh
    @yatnebrsh 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @TigistTigist-g8v
    @TigistTigist-g8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ሕይወት ቃል በርከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🤲🏻❤

  • @Yared-jg8xg
    @Yared-jg8xg 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ጳውሎስ ዋው በጣም ትለያለህ ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @shesho4631
    @shesho4631 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜነሰ አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር እደኛ አይደለም ትግሰተኛነው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GetahunTekola-b2n
    @GetahunTekola-b2n 2 หลายเดือนก่อน +2

    Uuuuuuf yemiyasarif tmihirt geta yibarek kale hiwot yasemanil

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሠማልን በቤቶ ያፂናልን መግስተሠማያት ያዉርስልን

  • @كيان-م4ح
    @كيان-م4ح 2 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ለምምህራናችን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን በድሜበፀጋይጠብቅልን

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ይመስገን
    ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መህመራችንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏🌻🌻🌼

  • @HosahnaNeamne
    @HosahnaNeamne หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተእመሰገን እንየደዚክ አይነት አባት መምህረ ሰለሰጠከን እናመሰገናለን ለመድሀኒአለም

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ይንን መህምር ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️🌺🌼🌺🌺🌼🌸🌼🌸🌼🌺🌻🌺🌻👏

  • @adeseyoum8051
    @adeseyoum8051 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen egeziyaber yemsgn kal hewote yasemalen

  • @salamhyla4113
    @salamhyla4113 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 2 หลายเดือนก่อน +10

    አይይ እግዚአብሔር ሆይ ሰምቸ ተለዋጭ አርገኝ❤❤❤😢😢😢

  • @aligayazewdu5437
    @aligayazewdu5437 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን ቃልሂወት ያስማልን❤❤❤

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen nufi haa tauu nufi haa rawwatu 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @muleKibiru
    @muleKibiru 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት፡ የሰማልን፡እግዚያብሄር፡ጸጋውን፡ያብዛልህ።

  • @Gitmu-b7g
    @Gitmu-b7g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @mulugweld6513
    @mulugweld6513 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Kal hiwet yasemalen

  • @baru4079
    @baru4079 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እሺ 💞💞🫶💞💞🤲🤲🤲🌹🌹🌹🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @SelamAddi
    @SelamAddi 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EndalkachewasresGezew
    @EndalkachewasresGezew หลายเดือนก่อน +3

    ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድኋኒአለም ከእናቱ ጋራ ይድረሰው አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለመምግራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @AdisalemBaye
    @AdisalemBaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችኅ ቃልህይወት ያሰማለኅ በእድሜበጤና ይጠብቅ

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @TigstBanti
    @TigstBanti 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማዎት መምህር❤❤❤❤❤❤

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🏾💚💛❤️

  • @ኣርሰማ-ተ1መ
    @ኣርሰማ-ተ1መ 2 หลายเดือนก่อน +4

    Hኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቴዬ 🙏🙏🙏👏💖💘💙💘💙

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amèn Amen Amen Abatachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @adnatsegaw1867
    @adnatsegaw1867 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን የአገልግሎቶ ዘመንዎን ያርዝምልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልል

  • @amenbalcha9722
    @amenbalcha9722 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abc12452
    @abc12452 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ የኔ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ❤😢😢

  • @MimMai-wz3cf
    @MimMai-wz3cf 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen qali hwoti ysemlin🎉❤❤❤❤

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimitolcha1101
    @mimitolcha1101 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amelake senatun ante setej

  • @abebakuma7910
    @abebakuma7910 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kale hiwot yasmalin❤❤❤❤❤

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiyiwet yasemalin mihirachin❤❤❤❤❤❤

  • @AunalemGezahegn
    @AunalemGezahegn 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ሰላምህ ይብዛ በዚህ ወንገል ብዙ ትውልድ ከተሳሳተ መንገድ ይመለሳል ረጂም ዕድሜ ይሁን::❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ኡፍ ብቻ አላውቅም ልክ ስከፍተው ቀጥታ ለኔ የተሰበከ ስብከት መሰለኝ

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ እረፉ የሚያደረግ ትምህረት እግዚአብሄረ ይስጥልን🙏🏽

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክሎት❤❤❤❤❤

  • @bourtoukanki-qv9pw
    @bourtoukanki-qv9pw 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ 🙏

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎚🎚🎚🎚💝💝💝💘💘💖💖💖💖⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾👑🌾🌾👑👑👑👑👑👑❤❤❤❤🌱🌱🌱🌱🕯🕯🕯

  • @baushBelay
    @baushBelay 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማለን❤❤❤

  • @Ugigg-xx2xc
    @Ugigg-xx2xc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤

  • @Temeskenasmamew
    @Temeskenasmamew 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Kidanmiratinate
    @Kidanmiratinate 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen, ❤❤❤qaliyot yaasemalin❤❤❤

    • @zerihunhaile7693
      @zerihunhaile7693 2 หลายเดือนก่อน

      እናቴ ማርያም ማርያም ማርያም ውላችንን ከክፉ ነገር ትጠብቀን ቃለ እይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @QatarVip-o6p
    @QatarVip-o6p 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 2 หลายเดือนก่อน +1

    kalehiwet yasemalgn abatachgn

  • @የሸዋዋቀበጥ
    @የሸዋዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በፀሎትችሁ አስበን ፀዳለ ማርያም እያላችሁ

  • @abebaKassu
    @abebaKassu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen fetariye mekra wust negn na dereslgn yemr tesfa korchalewu tlk fetna wust negn ibakachun tslot adrgulgn😭😭😭

  • @SelamawitBireda
    @SelamawitBireda 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kal hiwet yasamaln

  • @weyinshethurisa5404
    @weyinshethurisa5404 2 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwet yasemalin memirachin