የቤት እቃ በጣም ቀንሷል 14/4/2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @ፎዚነኝከወደወሎ
    @ፎዚነኝከወደወሎ 8 วันที่ผ่านมา +14

    ጉድ ነው ኢቶ እኔምለው ከወርቅ ነውደ የተሰራው አስረገዱኝ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 8 วันที่ผ่านมา +2

      በምንዛሬው ያው እኩል ነው ነው እዳውም አገራችን ይሻላል

    • @MeriemMuha
      @MeriemMuha 7 วันที่ผ่านมา +1

      ምንዛሬ ትያለስ ከዛው ያሉትስ ብር የት ያገኛሉ እ ​@@ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያችነው እቃቤቱው የት አከባቢ ነው መጥቸ ልግዛ ጎዶ ወጭ ነኘ

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ በርች ረምለያ የኔ ቆንጆ 👌👌👌👌👌

  • @Najatendris
    @Najatendris 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ማይካው በጣም ውድ ነው ግን አሪፍ ናቸው

  • @zed482
    @zed482 8 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ በርች ረምሊ ሁሉም አለ 🎉❤❤

  • @AesfuAlamu
    @AesfuAlamu วันที่ผ่านมา +1

    አስገ ራሚ 🎉❤🎉

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 8 วันที่ผ่านมา +1

    በርች እርምላየ❤🎉🎉

  • @Umuamira111
    @Umuamira111 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ❤❤አላህ ያበርታሽ

  • @የሺግሬሰ
    @የሺግሬሰ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 8 วันที่ผ่านมา +2

    በርቸ ወሎ ሰዉ ያስፍልገናል ታማኝ እውነተኝ ሰዉ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤ ዋው

  • @RabeaKsa-gg9ws
    @RabeaKsa-gg9ws 8 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን ረምሊ አላህ ሰላም ያድርገው ሀገራችንን አድስ ቤት ለአባቴ እየሰራሁ ነው እጠልብሻለሁ ኢንሻአላህ

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      ኢንሻአላህ

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥርሽን አስቀምጭ

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      0914609597

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 8 วันที่ผ่านมา +1

    ረምሊ ስወድሽ ስልክሽን

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      @@WOLOOFRNCR 0914609597

  • @Najatendris
    @Najatendris 8 วันที่ผ่านมา +2

    የሳውድ ውርቃማው እርካባት ስንት ነው

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      @@Najatendris በትልቁ ኮፕሌቱ 24000

    • @Najatendris
      @Najatendris 8 วันที่ผ่านมา

      @Remla9597 ማሻ አላህ ነው. መስመርሽ አስቀምጭልን. እማ.

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምንአለኝየድሮእቃአረተውው

  • @Najatendris
    @Najatendris 8 วันที่ผ่านมา +1

    ራሙ. የውጭ ሀገርንም አስትዋውቄን እማ. የውጭ ይበልጣል ከሀገር ውስጥ

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 8 วันที่ผ่านมา +1

    Insha allah 🎉

  • @tamrasaeed
    @tamrasaeed 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሕለንንን የኔ ፈንድሻ ራምሊየ

  • @zinab8199
    @zinab8199 8 วันที่ผ่านมา +1

    በርች ውዷ

  • @HadyaHadya-b6c
    @HadyaHadya-b6c 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥርሽን እረምየ

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา +1

      0914609597

  • @ፍቅር
    @ፍቅር 8 วันที่ผ่านมา +2

    በርች ቅዋውን አላህይስጥሽ ❤

  • @sameera1128
    @sameera1128 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅብረድሥትሥትነው

    • @Remla9597
      @Remla9597  22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስንት ቁጥር

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 8 วันที่ผ่านมา +1

    ለዝ ቤትሽ አዲስ ነኝ በሪች ሰቢስክረይብ አረኩት ተመቼኝ በሪች ረምልዬ🎉🎉

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሰኪ በሳኡድ ፈርዋ ይባላል በብርድ ጌዜ የሚለበስ ነው ወፍራም ልብስ እረጅም ነው እደጃኬት ነው የሚለብሰው ካለ ጠይቄልኝ በጣም እፈልገዋለሁ ከዚህ ይዤ እንዳልመጣ ኬሎ ፈርቸ ነው

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 8 วันที่ผ่านมา +1

    ረሚ ገበያ❤ 👏👏👏👏👌👌👌

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረያውነው ረምላ ለማ አቺበርቺ ሲቀንስእንገዛን

    • @Remla9597
      @Remla9597  6 วันที่ผ่านมา

      @@TibaToto-c4z ሌሎቹን ቪዲዮዎች እያቸው እዚጋ ያቀረብኳቸው ውድ የነበሩ እቃወችን ነው

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 6 วันที่ผ่านมา +1

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙌🏻🙌🏻🙌🏻💖💖💖👏👏🙌🏻💙💙

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 8 วันที่ผ่านมา +1

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu 🎉

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 8 วันที่ผ่านมา +1

    ውድነው ወይኔ

  • @ToybeSeid
    @ToybeSeid 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔመግዛት አፈልጋለሁ

  • @lubabatadese4043
    @lubabatadese4043 8 วันที่ผ่านมา +1

    የት ነው ቅናሹ እንዳውም በጣም ውድ ነው አንች ጋ

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      @@lubabatadese4043 ያሳየሁት የተለመደ እቃ አይደለም ለዛ ነው ውድ የሆነብሽ

  • @XcfVvg-l2f
    @XcfVvg-l2f 8 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 8 วันที่ผ่านมา +1

    ደሞ ማሰርቆሽ እዝህ ገባሽ ብየ ዘልየ ስገባ አችው ጉድ እረምላየ በርቺ የኛንም ሸርችልን 😊

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      😁😁😁

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ርምላ ላገባ ነው ለግዶች መቀበያ ትንሸ የተወሰነ እቃ ፈልጌ ነው እባክሸ ወግዲ ታደረሻለሸ ወይ

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      እልክልሻለሁ

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 6 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ የቁርጥ ሳሕን በሰራሚክ አሳየን ዋጋዉን ጭምር ዉዴ ❤❤

    • @Remla9597
      @Remla9597  6 วันที่ผ่านมา

      እሽ

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 4 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ ነእ በጥም

  • @DarartuuDegguu
    @DarartuuDegguu 3 วันที่ผ่านมา +1

    Arifi new

  • @Najatendris
    @Najatendris 8 วันที่ผ่านมา +1

    አለብህ ራሙ

  • @fahedali632
    @fahedali632 8 วันที่ผ่านมา +1

    እዚህልገዛነበርለካአገራችንምእቃሞልቷል እኔምእጠልባለሁ❤❤❤

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም አለ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ዉድ ነዉ

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gud😊

  • @Aisha-vx8ij
    @Aisha-vx8ij 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልብስ ከምገዛ ከዚህ ንዠ ብገባስ በሻንጣ 😢 ካልተሰበረብኝ

    • @Remla9597
      @Remla9597  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀረጡ ውድ ካልሆነ ካልተሰበረ አሪፍ ነው

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 8 วันที่ผ่านมา +1

    እረምሌ መጣሁ ያችወ ምኮኛ እህትሺ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 8 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ሁሉንም እቃ አላህ ያርክስልን

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንች ማዲረስ ትችይ አለሺ ወይ ተቻልሺ ለእናቴ ገነቴ እንዲታደርሺልኝ እህት ❤

    • @Remla9597
      @Remla9597  2 วันที่ผ่านมา

      መላክ እንችላለን

    • @DgfGdgg-g8f
      @DgfGdgg-g8f 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @fetyaf5651
    @fetyaf5651 วันที่ผ่านมา +1

    ቡታጅራ ታደርሻለሽ

    • @Remla9597
      @Remla9597  วันที่ผ่านมา

      ውዴ ትራንስፖርት ብዙ ብር ይበላሻል እኔ ያለሁት ደሴ ነው

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኮቻ ካደረስሽልኝ አዝሻለሁ በርች ያምራሉ

  • @hikelyotb
    @hikelyotb 7 วันที่ผ่านมา +4

    ምንአለ እኔንም ሰብስክራይ ብታረጉኝ ተከፈኩት 2ወሬ ግን😢

    • @Remla9597
      @Remla9597  7 วันที่ผ่านมา

      ቪዲዮ ጫኝበት ውዴ ሰው ምን ለማየት ይምጣ

    • @FatumaHusein-pt7qo
      @FatumaHusein-pt7qo วันที่ผ่านมา +1

      አረኩሽ

  • @AwidyaDendir
    @AwidyaDendir 7 วันที่ผ่านมา +1

    አድራሻሽ የቶነው

    • @Remla9597
      @Remla9597  7 วันที่ผ่านมา

      ደሴ

  • @hawamuhamad3088
    @hawamuhamad3088 8 วันที่ผ่านมา +1

  • @MMm-er5mh
    @MMm-er5mh 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሰብአረኩሸ በረች

    • @remlalemma
      @remlalemma 8 วันที่ผ่านมา

      ሹክረን

    • @فاطمه-سعيد-ر3ن
      @فاطمه-سعيد-ر3ن 8 วันที่ผ่านมา

      ደምረኝ ውዴ

    • @HahwaMohammed
      @HahwaMohammed 8 วันที่ผ่านมา

      እኔንም ደግፉኝ መልሳልሁ​@@فاطمه-سعيد-ر3ن

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 8 วันที่ผ่านมา +1

    ግን እቃዉ በጣም ዉድነዉ

  • @سميرهاحمد-ت6ه
    @سميرهاحمد-ت6ه 8 วันที่ผ่านมา +1

    ራምሊ ትልቅ ብረትድስት አለሺ ወይ ማለቴ ለሠርግ የሚህን

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      @@سميرهاحمد-ت6ه አለ

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 8 วันที่ผ่านมา +1

    የረምላ ቤተሰብ አበረታቱኝ

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤት ነው የምሸጭው ዋጋውን አሳነሽው😅

    • @Remla9597
      @Remla9597  20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@NetsiTefeti ቤት ያለ እቃ ምንም ነው ኳሊቲ እቃ ደሞ የቤት ዋጋ በይው

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቅመም መጣሻ 💕💕💕👌👌

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 7 วันที่ผ่านมา

      Ehte Demrign Ldemrsh

  • @Sakida-q2j
    @Sakida-q2j 4 วันที่ผ่านมา +1

    እህቲ እኔ እፈልጋለሁ ቁጥር ላኪልኚ

    • @Remla9597
      @Remla9597  4 วันที่ผ่านมา

      0914609597

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቤርሙዝ ዱባይ ያላቹህ ገዝሃቹህ ግቡ 20ብረ ነው

    • @zainabtkkeluae4038
      @zainabtkkeluae4038 7 วันที่ผ่านมา

      አይረባም እኛም ይዘን መጥተናል ከገዛሽ አሪፉን ግዢ

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አታስወድዱ ግን አላህን ፍሩ በሌላዉ አገር ይለያል ደሴ

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา +1

      @@መኪ-ጐ7ወ ዋጋ የምናገረው አወዳድረሽ የተመቸሽ ቦታ እንድትገዥ ነው

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 8 วันที่ผ่านมา +1

    አዛሽለሁግንጥሩእቃታልኋአጥብሽለሁ😅

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 3 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂እርካሽ አታቂም

    • @Remla9597
      @Remla9597  3 วันที่ผ่านมา

      @@KmaleaKtgv አላውቅም

  • @Zarh-ow9pn
    @Zarh-ow9pn วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥር አስቀምጭልኝ

    • @Remla9597
      @Remla9597  วันที่ผ่านมา

      @@Zarh-ow9pn 0914609597

  • @atti13
    @atti13 7 วันที่ผ่านมา

    እ 6 ፍሬ የሻይ ቡሽ 2500 ብር😳😳😳😳😳😳😳😳😳

    • @Remla9597
      @Remla9597  7 วันที่ผ่านมา

      እነዚ ኳሊቲ የሻሂ ቡሽ ናቸው በኖርማሎቹ 400-500 ነው

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 7 วันที่ผ่านมา

    ሰርቢሱ ውድ ነው አ/አ 700 ብር ነው

    • @Remla9597
      @Remla9597  7 วันที่ผ่านมา

      እኛኮ ከአአ ነው የምናመጣው

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በይ ጠጭበት ከወደሽው

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቲብሲዎቹ ያምራሉ

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቀነሰ አልሽ

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ የአገራችን ኑሮ አሁን ቀነስ አላሽ ጭራሽ ከዚህ በላይ ነው ኑሮ የተወደደው ኧረ ወደት እንሂድ 😢

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา +1

      ያሳየሆቸው እቃዎች ውድ ነበሩ

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ቅናሽ የለውም ውድ ነው

    • @Remla9597
      @Remla9597  8 วันที่ผ่านมา

      @@toybaseidyoutube እንደቃው አይነት ነው ትንንሹ እቃ ቀንሷል ብጣም

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 7 วันที่ผ่านมา

      Ehte Demrign Ldemrshi

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 7 วันที่ผ่านมา

      አወ ምንቀንሷል

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤