የባህል እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @FatumaYasien-d6o
    @FatumaYasien-d6o 13 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው እቃውም ያምራል ዋጋም አሪፍ ነው እኔ ብዙ ብር ይላል ብየ ጠብቄው ነበር ግን ለኛ ለደሆችም ይሆናል

  • @እሙአሚንEmuAmen
    @እሙአሚንEmuAmen 8 วันที่ผ่านมา +3

    አላህየ አደራህን ያረብ እንግዳ እወዳለሁ ከቤቴ ሳልጋብዝበት እንዳልቀረ

  • @Lula2090
    @Lula2090 12 วันที่ผ่านมา +2

    Afezezeshe eko lejo gobez negade neu bravo 👏

  • @kedijamohammed9897
    @kedijamohammed9897 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ያምራል ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው የትአካባቢ ነው

  • @kaleabalemayehu3251
    @kaleabalemayehu3251 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሀገርኝ እቃዎች ደስ ይላሉ

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሴቶችዬ ሰፍታቹህ ተጠቀሙ እኔ መስፋት እወዳለው ጥጥ መፍትል በጣምነው ምችለው ያዲስ አባ ልጅ ስፌት መልመድ እንችላለን እኔ መጀመሪያ የለመድኩት በቃንጫ ነበር ከዛም ሁሉን ቻልኩኝ

  • @somyibrahem3365
    @somyibrahem3365 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥር አስቀምጡ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 วันที่ผ่านมา

    ዛጎሉን አልወደውም 😢

  • @firehiwotbizuneh6421
    @firehiwotbizuneh6421 12 วันที่ผ่านมา +2

    የተሟሸ ድስት አላችሁ?

  • @fozzee27abdolla84
    @fozzee27abdolla84 13 วันที่ผ่านมา +1

    Siyamir❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 12 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ እደዉ ጉድ ዋጋዉ አምራቾች የዚህን ዋጋግማሽዋጋ አይሸጡም ምርታችንንእኳብታረክሱምናለ

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💞💞👌👌👌💪💪💪💪