ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ወንድም በሽታዎች ሁሉ ከአጋንንት ናቸው ስለዚህ ለአንተ የሚያስፈልግህ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረትና ፈውስ እንጂ የአስቴር አወቀ መምጣት አይደለም ወንድሜ እርሷ ሰው ናት አንድ ቀን እንደማንኛውም ሰው ትሞታለች የማይሞተውን አምላክ ተማምነህ በቀሪው ዘመንህ ከሱ ጋር ተጣበቅ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረትና ቸርነት ፈውስና በረከት ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
አትሸወድ ወንድሜ እ/ር በምክንያት ይደርሳል ማን ያውቃል ምክንያት ትሆን ይሆናል።
የፈውስ እንጀራ ኢየሱስ ብቻ
የሚያድን እየሱስ ነዉ አስቴር ሰዉ ናት እየሱስ ብትፈልገዉ ከተኛህበት መቶ ይፈዉስሀል እየሱስን ፈልገዉ
@@selamehagere9366በእስቴር የሚደርስ እግዚእብሄር የለም
ይህ ደሞ ምን ማለት ነው አስቴርን እወዳታለሁ ግን ሰው ናት ሚያድን እግዚአብሔር ነው❤
የእኔ ወንድም ወደ ፀበል ብትሄድ መቶበመቶ እንደምትድን ነው ነገ ዛሬ ሳትል ብትጠመቅ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይማርህ
በትክክል ፀበል የሁሉ መድሀኒት
እግዚአብሔር ይማርህ ለእግዛብሔር ሚሳነው የለም አንድ ቀን ምህረት ይሰጥሃል
ጌታ እየሱስን ብትናፍቅ ፈውስ ይሆንልሀል ጌታን የመፈለግ ልብ ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤
Stop
ታሪኩ እሳዛኝ ነውና! በእግዚአብሔር የማይቻል ነገር የለምና! ድነህ ለማዬት ያብቃን ምሕረቱን ያውርድልህ አይዞህ በርታ!!
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትጎብኝህ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ🙏🏻
ስዉሯ ማርያም ይሂድ ይድናል🎉🎉🎉
እሷ ሞታለች ምንም ለሡ ማድረግ አትችልም
እሾህን በእሾህ!
አላህ መስሎህ ነዉ አላህ ጣኦት አይናገር አይጋገር ጣኦት@@raheemaghfgg5748
አሄ መች መዳን ፍለገ አሰቴርን ነዉ የፍለገዉ የሰይጣን ፍርሰዋን 😆
@@raheemaghfgg5748አናተ መቼም የአመብርሃን ሰም ሲጣራ ሰይጣኑ ይቃጠላል 😆
እግዚአብሔር አምላክ ቆመክ ለመሄድ ያብቃህ ❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን በጣም ይግርማን ።
ምሕረት የምመጣው ከግዝአብሔር ነው በዘፍኘ የምመጣው ሐጥያት እጂ ምሕረት የለም
ጌዲ አስቴርንም ሆነ ሌሎችን አርቲስቶችን የፈውሰህ ምንጭ አታድርጋቸው ፈዋሽ እየሱስ ነው።
የኔ handsome ገድዩንየ ለሰው የማይቻል ለአእግዚያብሄር ሰለሚቻል መፀሀፍ ቀድሰን አንብብ በየቀኑ ፅልይ እግዚያብሄ እወነተኛ ፈዋሸ ነው
ፈጣሪ ዛሬ ማረዉ አሁን ስለምችል ጠየኩህ እባክህ አባታችን በቃ በለዉ ወንድማችን ትድናለህ
አይ ቢኒ የደሀ አባት እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርህ ግን አስቴር ዘፋኞዋ አታድንም
መድኃኔዐለም አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ብሎ የሚፈውስ ነው ተስፋ የቆረጠውን ተስፋ ይሞላል እሱ ባለ ጸጋ ነውና ይምርሀል
ፈጣሪ ምህረቱን ሲሰጥ በምክኒያት ነው።
አይ የሰው ልጅ መጨረሻ በፊፁም አልጠበኩም ከሀገርውጪ የሚኖር ይመስለኝ ነበር እግዚብሔር ምህረቱን የያውርድለት!
ፈጣሪ ይማርክ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈውስህ
እየስስ እየሰሰ የሜለኝ ሁሉ አይድንም ያባቴን ትዛዝ የሜጠብቅ እጅ
ፍትህ ለፊደላት
እንደ ሚመስለኝ ድንጋጤ ፓራላይዝ ያደርጋል ይገላልም ደስታም ከወደቁበት ያነሳል እንጅ እንደፈጣሪ አዩቶት አይደለም መልካም እድል
በጣም አሳዛኝ ገራሚ ታሪክ ነው በርቱ
ቤቱ ውስጥ ፀሎት ስግደት ፃም በማድረግ ፀበል ቢደረግ ይድናል ቤተሰቦች እሱም የቤተሰብ መተት አድርገው ህይወት የተበላሸው መንፈስ ዘፈን የሚወደው
ለአስቴር አወቀ መልእክት እባክሽ ሂጂና አስደስችው ይሄንንልጅ
Aሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ፣ ስለ ከረብሩ፣ በልጁ በጌታ በክርሰቶስ በኩል በመሐሪ እጁ ቢደሸስስህ እኔም አምናለሁ። በፀሎቴ አስብሃለሁ። አይዞህ ትድናለህ።
ውይ ወንድሜ ከአልጋ የሚያስነሳውን ጌታ ብታገኝ እንጂ አስቴርን አግኝቶ የሚነሳ የለም።
ውንድሜ ድንግል ማርያምን ከነልጇ እንድትቀርብህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ። አስቴር ወደ ዓለም ነው የምትወስድህ ይልቅ ንስሀ ገብተህ የማዳኑን ቀን ተጠባበቅ እግዚአብሔር ቢዘገይም አይቀርም ዘግይቶ ቢነሳ ቀድሞ የሚደርስ አምላክ ነው ድንገት ሲመጣ እንደ መፃጉ ተነስና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ይልሀል ። ደግሞም እግዚአብሔርን በተስፋ የሚጠባበቁ አያፍርም ተብሏል ። አውቃነሁ ስለምትወዳት ነው አንድ ጓደኛ ነበረኝ ዩኒቨርስቲ ስማር አስቴርን ባገኛት ብሎ ይመኝ ነበር ባዶ ቤት ቆልፌባት ስወጣም ስገባም አይኗን አያታለሁ ። ምን ታደርግልሀለች ስንለው ስለ ቃሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ (እስቴር ፈሷም መድሀኒት ነው )ይል ነበር ይሄን ያህል ይወዳት ነበር
እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስህ
አስቴር ሲያያት ተነስቶ አይቆምም አስተር ሰው ናት ያውም የጥልቁ መልክተኛ እራሷን ማዳን ያልቻለች ሌላውን ማዳን አንችልም ወንድሜ አትሳሳት ለአንተ የሚያስፈልግህ የኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ነውና እሱን ተጠባበቅ በጠበከውል ልክ ድገት ይመጣልሀል❤❤
ውይ ፈጣሪ ያድነን ነገም በኛ በሉ
Getaye hoye meretehen lakelet 🙏🙏🙏
Allah yeschifik
ይማርህ
ስውሯ ማርያም ውሰዱት እባካችሁ ወይ ዘወትር ማንበብ ስለሚችል የፀሎት መጽሀፍ ስጡት ለነፍስ ይሆናችኋል
Egzabher amlak mihretu yilakelka
God Bless You and I wish him to be cured from his illness.
አስቴር ክርስቶስ አይደለች ምንድነው የምትለው
የሚያድን እግዛብሄር ነው❤❤
የመጻእጉ አምላክ ይችላል እሱ ይምጣልህ ቀን አለዉ
እግዚአብሔር ሆይ በቸር አይንህ እየው 😢😢😢😢🙏🙏🙏
ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
😢😢🙏🙏
Neby zekaras egzhber ysnsaw b ethopa yemnor b geht Jesus Christus sm ydbal Amen ❤❤❤❤❤❤❤
እደእምነቱ ያርግለት
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስክ
እግዚአብሔር ይፈውስህ
አስቴርዬ እኔም ባያት ደስ ይለኛል
Allah yemareh
እግዚአብሄረይማረህ ወንድማችን ግን ሰዉን ከበሸታዉ የሚያድነዉ መድሀኒአለም ነዉ እንጅ ዘፋኝ አደለም
🙏🙏🙏🙏
እመኑኝ ጎን ለጎን ወደ እግዛብሔር ቤት ተከታትሎ የሚወስደው ሰው ቢያገኝ ይድናል የሚል እምነት አለኝ እርጉም ዲያብሎስ አሳስሮት አስቀምጦት ነው ይሔ ሑሉ ታዋቂ ሔዶ ሲጎበኘው ምነው ወደ ቤተ እግዛብሔር ወስዶ ቁርባንም ሆነ ፀበል የሚሞክርለት ጠፋ ሜላት ለምሳሌ ለእምነትሽ በጣም ቅርብ ነሽ ቢቻልሽ ወደ ፀበል ወስደሽ እንዲፈወስ ብታረጊ በልጆችህ ትባረኪያለሽ
እየሱስ!! ያድንሃል እሱን ጥራው በዘፈን ውስጥ የሚሰራው አጋንንት ነው።
እባከህ እየሰሰን ለማየት ናፈቅ
አስቴር የግለሰብ አይደለችም፣ በሙዚቃዋ ስለሆነ አስቴርን የወደዳት ሙዚቃዋን ይስማ፣ ተልከህ ይሆናል ይሄን ሙዚቃ ስላዋጣች፣ እስክዛሬ ተኝተህ ዛሬ ለምን፣
ምህራት ከኢጊዛቢህረ ኢኒጂ ከማኒም ኣዘማሪ ኣያደለም አበታየ ፈጣሪ ይማረክ
Ere tsebel yezachewut hidu
Tekeleye abate ceresew yimaruh😢
አላህን ለማየት በጀነት ውስጥ ሰው ይጓጓል አስቴር ምንድነች አዝማሬ እንጅ ነብይ ነችዴ
ወደየት ሄድክ? ይህን ብሎ መናገር የራሱ ኘራይቬሲይ ነው ። ስብከት ሆነ ደግሞ ሌላ ጊዜ ተዘጋጂተህ ና...
Weye gude yihe leje Eko yetegnaweme swe or artist hedo yachawetewale, yiredawale, foto yinesale enji yadanwe gene yeleme. Negere gene andune eyesusen biyagegewe segawe becha sayihone nefesume yezelaleme medane tagegne nebere egezabere lezihe yabekahe.
አይዞህ አንድ ቀን ትድናለሀ አስቴርዬ ዉቦ የምትወደደዋ ነይለት ይደሰት
መድሕኒአለም ይማርሕ
አስተር ሳይሆን ኢየሱስ ቤት ስገባ አልጋህን ተሸክመህ ትሔዳለህ ወንድሜ
ስማ ገብቶ ነበር ጭራሽ ያልሆነ ጣጣ መጣበት ከዛ በኋላ ዘንዶ አስራ ኪዳነ ምህረት ሂዶ ከተጠመቀ በኋላ የሚመገበውን ነገር መምረጥ የጀመረው ቁርሱን መኮሮኒ መመገብ ቢፈልግ መኮሮኒ ማለት የጀመረው እረፉ የተወራው ሌላ የምታወሩት ሌላ
ታዲያ፡አስቴር፡ኢትዮ፡አደለች፡ያለችው
አስቴር ለራሷም አትሆንም! ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ! ኢየሱስን በመቀበል ከዘላለም ሞት አምልጥ ! የዘፋኞች ዘፈን ህይወት አይሆንልህም !
💔💔💔🥰🥰🥰
አንደዉም አሰቴር ብትመጣ ህይወትህ ይቋርጣል ሰዉ አንዴት አንዲህ የርከሰ አርአሰ ይሰጣል ወደ ፍጣሪህ ተመለሰ በሸታህን ለመፍወሰ 😢‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
አስቴርዬን እንወዳታለን
ነገ ሊላ ቀን ነው
አያወራም አልክ ግን ብዙ አወራህ ውስጡነበርክ?
Wechi bewtaiko eskzara ders telik lewt yamtaneber 😢
ያሳፍራል ፈጣሪን ጠብቅ ለራሷ ያልሆነች ለአንተ ምንድነች
EGIZIABIHER yirdaw
አላህን ትማጠን አስቴር ብመጣ አትን ማዳን አችልም
አሰቴር አወቀ ኢትዮጵያውያንህዝብ ምንም ያርገቸው ነገር የለም ሆዳም ናት ህዝቡ ግን ይወዳታል
አርባአራቱ ታቦታት ይማሩህ
የኔ ወንድም በሽታዎች ሁሉ ከአጋንንት ናቸው ስለዚህ ለአንተ የሚያስፈልግህ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረትና ፈውስ እንጂ የአስቴር አወቀ መምጣት አይደለም ወንድሜ እርሷ ሰው ናት አንድ ቀን እንደማንኛውም ሰው ትሞታለች የማይሞተውን አምላክ ተማምነህ በቀሪው ዘመንህ ከሱ ጋር ተጣበቅ የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረትና ቸርነት ፈውስና በረከት ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
አትሸወድ ወንድሜ እ/ር በምክንያት ይደርሳል ማን ያውቃል ምክንያት ትሆን ይሆናል።
የፈውስ እንጀራ ኢየሱስ ብቻ
የሚያድን እየሱስ ነዉ አስቴር ሰዉ ናት እየሱስ ብትፈልገዉ ከተኛህበት መቶ ይፈዉስሀል እየሱስን ፈልገዉ
@@selamehagere9366በእስቴር የሚደርስ እግዚእብሄር የለም
ይህ ደሞ ምን ማለት ነው አስቴርን እወዳታለሁ ግን ሰው ናት ሚያድን እግዚአብሔር ነው❤
የእኔ ወንድም ወደ ፀበል ብትሄድ መቶበመቶ እንደምትድን ነው ነገ ዛሬ ሳትል ብትጠመቅ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይማርህ
በትክክል ፀበል የሁሉ መድሀኒት
እግዚአብሔር ይማርህ ለእግዛብሔር ሚሳነው የለም አንድ ቀን ምህረት ይሰጥሃል
ጌታ እየሱስን ብትናፍቅ ፈውስ ይሆንልሀል ጌታን የመፈለግ ልብ ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤
Stop
ታሪኩ እሳዛኝ ነውና! በእግዚአብሔር የማይቻል ነገር የለምና! ድነህ ለማዬት ያብቃን ምሕረቱን ያውርድልህ አይዞህ በርታ!!
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትጎብኝህ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ🙏🏻
ስዉሯ ማርያም ይሂድ ይድናል🎉🎉🎉
እሷ ሞታለች ምንም ለሡ ማድረግ አትችልም
እሾህን በእሾህ!
አላህ መስሎህ ነዉ አላህ ጣኦት አይናገር አይጋገር ጣኦት@@raheemaghfgg5748
አሄ መች መዳን ፍለገ አሰቴርን ነዉ የፍለገዉ የሰይጣን ፍርሰዋን 😆
@@raheemaghfgg5748አናተ መቼም የአመብርሃን ሰም ሲጣራ ሰይጣኑ ይቃጠላል 😆
እግዚአብሔር አምላክ ቆመክ ለመሄድ ያብቃህ ❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን በጣም ይግርማን ።
ምሕረት የምመጣው ከግዝአብሔር ነው በዘፍኘ የምመጣው ሐጥያት እጂ ምሕረት የለም
ጌዲ አስቴርንም ሆነ ሌሎችን አርቲስቶችን የፈውሰህ ምንጭ አታድርጋቸው ፈዋሽ እየሱስ ነው።
የኔ handsome ገድዩንየ ለሰው የማይቻል ለአእግዚያብሄር ሰለሚቻል መፀሀፍ ቀድሰን አንብብ በየቀኑ ፅልይ እግዚያብሄ እወነተኛ ፈዋሸ ነው
ፈጣሪ ዛሬ ማረዉ አሁን ስለምችል ጠየኩህ እባክህ አባታችን በቃ በለዉ ወንድማችን ትድናለህ
አይ ቢኒ የደሀ አባት እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርህ ግን አስቴር ዘፋኞዋ አታድንም
መድኃኔዐለም
አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ብሎ የሚፈውስ ነው
ተስፋ የቆረጠውን ተስፋ ይሞላል
እሱ ባለ ጸጋ ነውና ይምርሀል
ፈጣሪ ምህረቱን ሲሰጥ በምክኒያት ነው።
አይ የሰው ልጅ መጨረሻ በፊፁም አልጠበኩም ከሀገርውጪ የሚኖር ይመስለኝ ነበር እግዚብሔር ምህረቱን የያውርድለት!
ፈጣሪ ይማርክ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈውስህ
እየስስ እየሰሰ የሜለኝ ሁሉ አይድንም ያባቴን ትዛዝ የሜጠብቅ እጅ
ፍትህ ለፊደላት
እንደ ሚመስለኝ ድንጋጤ ፓራላይዝ ያደርጋል ይገላልም ደስታም ከወደቁበት ያነሳል እንጅ እንደፈጣሪ አዩቶት አይደለም መልካም እድል
በጣም አሳዛኝ ገራሚ ታሪክ ነው በርቱ
ቤቱ ውስጥ ፀሎት ስግደት ፃም በማድረግ ፀበል ቢደረግ ይድናል ቤተሰቦች እሱም የቤተሰብ መተት አድርገው ህይወት የተበላሸው መንፈስ ዘፈን የሚወደው
ለአስቴር አወቀ መልእክት እባክሽ ሂጂና አስደስችው ይሄንንልጅ
Aሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ፣ ስለ ከረብሩ፣ በልጁ በጌታ በክርሰቶስ በኩል በመሐሪ እጁ ቢደሸስስህ እኔም አምናለሁ። በፀሎቴ አስብሃለሁ። አይዞህ ትድናለህ።
ውይ ወንድሜ ከአልጋ የሚያስነሳውን ጌታ ብታገኝ እንጂ አስቴርን አግኝቶ የሚነሳ የለም።
ውንድሜ ድንግል ማርያምን ከነልጇ እንድትቀርብህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ። አስቴር ወደ ዓለም ነው የምትወስድህ ይልቅ ንስሀ ገብተህ የማዳኑን ቀን ተጠባበቅ እግዚአብሔር ቢዘገይም አይቀርም ዘግይቶ ቢነሳ ቀድሞ የሚደርስ አምላክ ነው ድንገት ሲመጣ እንደ መፃጉ ተነስና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ይልሀል ። ደግሞም እግዚአብሔርን በተስፋ የሚጠባበቁ አያፍርም ተብሏል ። አውቃነሁ ስለምትወዳት ነው አንድ ጓደኛ ነበረኝ ዩኒቨርስቲ ስማር አስቴርን ባገኛት ብሎ ይመኝ ነበር ባዶ ቤት ቆልፌባት ስወጣም ስገባም አይኗን አያታለሁ ። ምን ታደርግልሀለች ስንለው ስለ ቃሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ (እስቴር ፈሷም መድሀኒት ነው )ይል ነበር ይሄን ያህል ይወዳት ነበር
እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስህ
አስቴር ሲያያት ተነስቶ አይቆምም አስተር ሰው ናት ያውም የጥልቁ መልክተኛ እራሷን ማዳን ያልቻለች ሌላውን ማዳን አንችልም ወንድሜ አትሳሳት ለአንተ የሚያስፈልግህ የኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ነውና እሱን ተጠባበቅ በጠበከውል ልክ ድገት ይመጣልሀል❤❤
ውይ ፈጣሪ ያድነን ነገም በኛ በሉ
Getaye hoye meretehen lakelet 🙏🙏🙏
Allah yeschifik
ይማርህ
ስውሯ ማርያም ውሰዱት እባካችሁ ወይ ዘወትር ማንበብ ስለሚችል የፀሎት መጽሀፍ ስጡት ለነፍስ ይሆናችኋል
Egzabher amlak mihretu yilakelka
God Bless You and I wish him to be cured from his illness.
አስቴር ክርስቶስ አይደለች ምንድነው የምትለው
የሚያድን እግዛብሄር ነው❤❤
የመጻእጉ አምላክ ይችላል እሱ ይምጣልህ ቀን አለዉ
እግዚአብሔር ሆይ በቸር አይንህ እየው 😢😢😢😢🙏🙏🙏
ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
😢😢🙏🙏
Neby zekaras egzhber ysnsaw b ethopa yemnor b geht Jesus Christus sm ydbal Amen ❤❤❤❤❤❤❤
እደእምነቱ ያርግለት
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስክ
እግዚአብሔር ይፈውስህ
አስቴርዬ እኔም ባያት ደስ ይለኛል
Allah yemareh
እግዚአብሄረይማረህ ወንድማችን ግን ሰዉን ከበሸታዉ የሚያድነዉ መድሀኒአለም ነዉ እንጅ ዘፋኝ አደለም
🙏🙏🙏🙏
እመኑኝ ጎን ለጎን ወደ እግዛብሔር ቤት ተከታትሎ የሚወስደው ሰው ቢያገኝ ይድናል የሚል እምነት አለኝ እርጉም ዲያብሎስ አሳስሮት አስቀምጦት ነው ይሔ ሑሉ ታዋቂ ሔዶ ሲጎበኘው ምነው ወደ ቤተ እግዛብሔር ወስዶ ቁርባንም ሆነ ፀበል የሚሞክርለት ጠፋ ሜላት ለምሳሌ ለእምነትሽ በጣም ቅርብ ነሽ ቢቻልሽ ወደ ፀበል ወስደሽ እንዲፈወስ ብታረጊ በልጆችህ ትባረኪያለሽ
እየሱስ!! ያድንሃል እሱን ጥራው በዘፈን ውስጥ የሚሰራው አጋንንት ነው።
እባከህ እየሰሰን ለማየት ናፈቅ
አስቴር የግለሰብ አይደለችም፣ በሙዚቃዋ ስለሆነ አስቴርን የወደዳት ሙዚቃዋን ይስማ፣ ተልከህ ይሆናል ይሄን ሙዚቃ ስላዋጣች፣ እስክዛሬ ተኝተህ ዛሬ ለምን፣
ምህራት ከኢጊዛቢህረ ኢኒጂ ከማኒም ኣዘማሪ ኣያደለም አበታየ ፈጣሪ ይማረክ
Ere tsebel yezachewut hidu
Tekeleye abate ceresew yimaruh😢
አላህን ለማየት በጀነት ውስጥ ሰው ይጓጓል አስቴር ምንድነች አዝማሬ እንጅ ነብይ ነችዴ
ወደየት ሄድክ? ይህን ብሎ መናገር የራሱ ኘራይቬሲይ ነው ። ስብከት ሆነ ደግሞ ሌላ ጊዜ ተዘጋጂተህ ና...
Weye gude yihe leje Eko yetegnaweme swe or artist hedo yachawetewale, yiredawale, foto yinesale enji yadanwe gene yeleme. Negere gene andune eyesusen biyagegewe segawe becha sayihone nefesume yezelaleme medane tagegne nebere egezabere lezihe yabekahe.
አይዞህ አንድ ቀን ትድናለሀ አስቴርዬ ዉቦ የምትወደደዋ ነይለት ይደሰት
መድሕኒአለም ይማርሕ
አስተር ሳይሆን ኢየሱስ ቤት ስገባ አልጋህን ተሸክመህ ትሔዳለህ ወንድሜ
ስማ ገብቶ ነበር ጭራሽ ያልሆነ ጣጣ መጣበት ከዛ በኋላ ዘንዶ አስራ ኪዳነ ምህረት ሂዶ ከተጠመቀ በኋላ የሚመገበውን
ነገር መምረጥ የጀመረው ቁርሱን መኮሮኒ መመገብ ቢፈልግ መኮሮኒ ማለት የጀመረው እረፉ የተወራው ሌላ የምታወሩት ሌላ