ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፉ መዳም. ሰራተኛ አይበርክትለትም🎉.
😁😁
ሀቅ ነው
😂
ትክክል
አራ ተፍቶት የምቀኝ ስፈራ ልጂች ሆይ ጥርጌ ይበሉ አየሉ ብትሄድ ስሜራ ትመጣለች ብሮ ነው የሚስርቸው ሆይ
አንች ግን አይድያ አተሽ ከሆነ አሊን ፕራንክ አርጊ ሰራተኞችን ምን አርጉ ነው እምትይው
👍👍👍
😂😂😂
ስራ ፈት በያት
በነሱነውምሽቅልባቸውእሱንማአታርግም😅
ደደብ መሀይም ስለሆነች ሁሉ ብርቋ ነዉ
ጁምአ በሰለዋት በቁርአን ሱረቱል ካህፍ እየተቀራ ከተቻለ ለምሰኪን በመሰደቅ ለጁምአ ሰላት ተዘገጃጅቶ በግዜ መሰጂድ በመጣድ ብዙ ዱአ በማድረግ ከዛ ለምሳ ወደ ቤት የተገኘዉን ከቤተሰብ ጋር በመብላት ❤❤❤❤❤❤
እንደኔ ማነው ገና በርእሱ የሳቅ🤣🤣🤣መቼም አሁንም ከኔ ችግር አደለም አንዳትይን ብቻ😫
እደዚህ ነው ያጠነንኩባት😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😫😫
ባሉካሽ እኮ ታድሏል ቤት አያያዝ አደኛ 🥰🥰🥰
ፅዳትሽ እና ሙያ ልዬ ነሽኮሰዓድየ የአሊ ንግስት ☕️🍫
አሽቃባጭ
ምንም ይበሉ ምንም እኔእወዲሻለሁ ንፁህሴት ነሽ የስራ ሰው ባለሙያ ታታሪ የኛ ሰው የሚበልጠውን አይወዲም እዳትሰሚያቸው❤❤❤❤
ሰአዲ ያንቺ አይነት ኑሮ ይስጠን ሀገራችን ስንገባ አላህ ያሳካልን
@@saudihosen8183 የተሻለበይ የሰውአትመኙ
አልከባከባቸው ብለሽ ይሆናል
አተ ሴት እዚህ ምን ትሰራለክ እረ ሼ. ነው 😂😂 ወድ አደለክ. 🙄
ምንአደረገሺ😮@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@@okok8293 😂😂 ምንም ግን ያለቦታው ተገኝ ሀሀሀሀሀሀ
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ አይባልም እህቴ ወንድማችነዉ
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ እዴኢቱብይመጣልእዴቦታ
የኔ አባት አጋዥ ነበረው እኔም ደስ ብሎኝ አሁን እናቴ ደስ እንዲለው ብየ አንድት ጭጃ ገዝቸለታለሁ ሁሉን ነገር አደርግለታለሁ አለችኝ በጣም ደስ አለኝ ይሄን ያልኩት በድብቅ ብዙ ያደርጋል በኢኽላስ ከሆነ ሁሉም አጅር አለው እኒህ ደሞ ሲበሉም ይቀርፃሉ አላህ ይስቱር
ጥሩ ሰው ስለሆሽ ነው የማይበረክትልሽ😏😏
ሳአዲ የሴት ጀግና ነሺ እኮ ንፀሀና የቤት አያያዝ ሙያ በአጠቃላይ ትመችኛለሺ❤❤አላህ በሰላም ሁለት ያረግሺ ካንቺ ብዙ ተምረናል
ገና ሳላየው ሣቄ መጣ ታየኝ የዛሬው ኮሜት😂😂😂አይ ሰአደ 😅😅😅
እኔም ገና እርእሱን አይቸ ነው የመጣሁት
እኔእራሱ ሳቄነዉየመጣዉ
@@EyerusMengstu-d5v ክክ
@@temirseyid5776 እኮ ክክ
@@FoxyaOumer 😂😂😂😂ሳቂልኝ
ጥሩ መዳም ስለሆንሽ ነው የማይበረከትልሽ😂😂😂😂
ሠአድ እኔን ቀጥሪኝ የምር እግርሺን አጥቤ ነዉ የምከባክብሽ ስራ ስለሆነ ግድ ነዉ የምከባክብሽ ከሄደች ንገሪኝ ይቲብም ብለቂኝ ችግር የለብኝም ❤❤❤❤
መዳም ሰአዳ ቻይው እኔኳ ላነብ ነው የመጣሁ😂😂😂😂
እኛ ከመዳም ቤት ስንወጣ ምክንያት እናበዛ ነበር😂 ምክንያቱም አች ክፉ ነሺ ስለማይባል ጥሩ ለመሆን ሞክሪ የአያትዋ መታመም ምክንያት አይመስለኝም እደ እኔ
ክፉ መዳም ነሺ እኮ እናቅሻለን 🤣🤣🤣🤣🤣
ፀበይሽን አስተከክይ እዲበረክትልሽ ከፈለግሽ
ማሻ አላህ ድባቡ ደስ ይላል
ማሻአላህእኛንምየረፍትእጀራአላህይስጠን ሠአድግን ደስየምትይኝነገርቢኖር ፅዳትሽና ሙያሽጎበዝ
በነገራችን ላይ vlogሽን በጣም ነው የምወደው ሁልግ ዜም ስሪ ግን በሰራተኛ አትስሪ ይቅርብሽ እሰው አፍ አትግቢ በተረፈ ፅዳትሽን ሙያሽን እወድልሻወሁ በርች ማሻ አላህ🎉🎉🎉
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ሥአድ ጎበዝ ሤልጅ ሙያ ሢኖራት ጥሩ ነዉ እኔም የሠዉ ነገር አይገባም❤❤❤❤ብል አፍያ❤❤❤
ሰአድ በጣም ጀግና ባለ ሞያ ሴት ነሽ በእዉነት ትለያለሽ
ማሻ አላህ ቤትሽ ሲያምር❤❤
*ምን ሰራተኛ ሰራተኛ ትያለሽ በሄደችና በተገላገልሽ*
በጣም ፀባይ ሥላለሽ ነዉ የሚሐዱት
😂😂😂😂😂😂
እሰይ ደግ. አደረጉ. የብር. ብላቹ. ለምን. ሚድያ. ለምን ታወጣላቹ😢😢😢😮😮
ይመችሽ ጎደኛዋ አሁን ምከሪያት ለማን በላ ይቱብላይ ለምን ትዊጣ
ቤትሸ ማሻ አላህ ያምራል
ከተስማማት እኮ ግን ትታሽ አትሄድም ከሰራቶኖችሽ ጋር በመልካም ተኗኗሪአቸው ሰአዲ
ጥሩ ሰዉ ሁኝላት የኔ አጋዠ ጥሩ ልጅ ናት ልጆቸን ስቶዳቸዉ
ሳአድየ ዶሮይቱ ግን አላህ እደሰራት ነው ድስት የገባችው 😊
መሻአላህሰአድየባለሞያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሡሡየ የኔ ቆጆ ጀግና መጨራሻን አላህ ያሳምርልሽ የኔ ምርጥ የሴትበላይ
ወይ ስታምሪ እኮ በአላህ ማሻአላህ አላህ ይህፈዝክ አብራቸው ስትሰራ ስጦታ ሞዴስ አንዳንድ ነገር ትሰጣቸዋለች
ከሚሴ ለየት ያለች ከተማ ነች በተለይ በዱናቸው ጠካራ ማህበርስብ ነው ባለፍው ባሌ ከሜሴ ሂዶ ነበር ከአጎቱ ጋ በተለይ ጀመአ የተለይ ቀናቸው አለኝ. ምግብ እራሱ ልዩ ነው ስጋ ጀመአን ጅመአን ከቤታችው ስራየ በለው አስበው ይስራሉ ሲለኝ ተገርምክ ማሻ አላህ
እና ይሄ ምን ይገርማል ጅሙአ ቀን ስጋ መስራት ላለው ሰው ሀሪፍ ነው ከሚሴ ብቻ ሳይሆን ብዙ ቦታወች እደዛው ነው አፋር ብትሄጅ ወሎ ብዙ ቦታወች ብትዘዋወሪ ሁሉም እደዛው ነው
እራስሽን ፈትሽ ሳዲ አትመጣደቂ ይች እዱኒያ ናት ስለዚህ አላህን ፈርተሽ ለሰራተኛ ጥሩ ሁኝ
ባድንጃል በጣም ነው የምወደው ላኪልኝ😅
ማሻአላህ ቢልአፊያ
የመጨረሻ ሻሃዳሽ ሰራተኛ ሰራተኛ እንዳይሆን ብዬ ፈራሁልሽ
😂😂 እረወይኔ
😂😂😂😂
ተዉ ደምሩኝ
😎🤳🤳🤳
😂😂😂😂😂አቢ ከዳማ አልከዳማ ዌይና እንዳትል😂😂😂😂😂
ጥሩ አሰሪ ስለሆንሺ ነዋ ያልበረከተልሺ
ጥሩ ሳላላይደለሽ ነዉ ሰራተኛ እማይበረክትልሽ
አኮ
ደምሩኝ ያበናት
ውይአችእ ራሱ ስዲብአይሰለችሽም አሁንጥሩነገር እደማትባይ እያወቅሽ ምንያስወራሻን
ስዲብ አምሮሻል እጂ የመዳም ቅመሞች ያጥረገርጉሻል ጠብቂ ክክክክክ
በረች ሰአድየየ ያምራል
ማሻ አላህ
ምነዉ ምግብሙያየይታይልኝነዉ😊😊😊😊😊😊😊😊ሰትየራበዉአለ ደበቅብለሸ ሰሪ
ጥሩ ሰው ስለሆንሽ ነው ያልበረከተልሽ ገለቴ 😂😂
ጡሩ ሰው ስለሆንሺ እኮ ነው አልበርክት ያሉሺ
ክክክ በጣም
እ😂😂😂😂😂በጣም😂😂😂አይገልፃትም ክክክክክክክክክክክክክ
በጣም ክክክ
😂😂😂😂ሤትዮ ወሬአጣሽ አይደል አትሻብኝ😊
Mashallah amiiiiiiiiiiin
ስራ አታብዥባቸዉ ወይም ልጆችሺ አቀማጥለሺ አሳድገሺ ከሆነ ፀባያቸዉ አስቸግሪይሆናል ይቅርታ ክፉነሺ ወይም ልጆች ክፉናቸዉ ለማለት ፈልጊ ሳይሆን
ማሸ አላህ
ምድየ አተምጨቸው ሀበሸ ምቀኛ ነው
እቤትሽ ያምራል ዋዉ
ክፉነሽ እናነው
ማሻአላህ የሴት በላይ
ማሻአላህ ባይበረክትልሽም አይገርመም ምክንያቱም አንቺም ቤትሽን በንፅህና በተርቲብ ይዘሹዋል እኛም ያድለን ያረብ
ክፍ ስለሆሽ ነው አኡዙቢላህ
ሰረታና መይበረክትልሽ ክፉ ስለሄሽ ነው ሰረታነ አይበልም አገዥ ነው ሚበለው
እደው ኢትዪ ሆኜ ሞቼነው ዶሮን መችቡስ የምሰራው ይገርማል
ምን እናርግሽ እኛ ሰራተኞች በጥራቃ
ትልቅቤት አቸልም
ማሸአለህ
ሰራተኛ ታልቀረከትልሽ ረምላን ጠይቃት 😅😅
ግን።አትላላጭ።ጉረኛ።ነገረነሺ
ማሻአላህ ቢልአፊያ ሰአዳ የጁሱን መፍጫትልቁንከኢቶወይስ ከሰውድ የገዛሽ ኮመትካየሽመልሽ ተውኮመታተርወች እደቀልድየምትሳደቡት ነገ አላህፊት ትጠየቃላችሁ
አይ ሰአድ ሰው ምንም. አላሰቀመጡሺም አላህ ይሁንሺ ሰአድየ የኔ ቆጆ. ውስኪ ዩቱቢየን ሰብስክራይብ አስደርጊኝ መስራት እፈልጋለሁ
ካንቺ ነው መጥፎ ነሽ እና ነው ምን ጥያቄ አለው
ሰአዲ ስድብ ናፍቆሻል መሰል በይ ቻይው እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል😂😂😂
ብዙ ሰው ካሜራ አይወድም
ዝም ብለሸ ቤትሸን እያጸዳሸ ቤትሸን አሳይን እኛም ደሰ እያለን እናየዋለን
ስደት ከምትሄድ ዮቱዮብ ክፈችላት በወር 30 ሽ ነው ፈግታ ደክማ
ምናልባት ምግብ እየደበቅሽባቸው እየተራቡ ነው
ማሻአላህ ባዝጃል ኩሰ አለ ደደስስስስስ ይላል
አይ ሰአድ ውደ ዋሳቤ ተዘጋብኝ ቴክስታችንን ይዞ መላበይኝ በተረፈ በርች ስድባቸውንም ቻይው
ሠአዳ ቢፈቅዱም ቪድወ ባቀርጭ ሀሪፍነዉ እልህ አይያዝሽ ሥትእሚሠራሞልቶል ምግብን ምኑን እያልሽሥሪ አድ ነገር ናት መቸምየቀረቻችሁ ሚዳላይ ለማዉጣት🙏
ማሻአላህነዉቤትሸያምራልማሬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አብሽሪ ሰአድ እላህ ላች ካላት አተድም ❤❤❤❤❤❤
ወላሂበይ
ስወዳችሁ ተውግን የመዳም አቡላሶች ሁለትሺ ሙሉልኝ ሶስት መቶ ሰው ነው የቀረኝ ተውግን እደናተው ስደተኛነኝ😥🌱🌷🌱🌷🌱👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርች
ሴት ወንድ
ክክክ ለምን ጠየከኝ ግን ሴት ነኝ ወድሜ
@@Rahmet.yutube. ክክክ. እኔምኮ. ሴት ነኝ. ኣጅብ
ማሻአላህ👍👍👍👍🎉
ማሻአላህ 👌👌👌👌👌👌
የመዳሜእህትነሺአች በወርስትአመጣሁለዝች
ሰራተኛ ከምትይ አጋዥ አትይም😢 እርእሱ ሲደብር
ባልሽ እየረበሻቸው ከሆነ ፈትሺ
ስአድ የኔሴት ይሂዱ ሌላሞልቷል ዋናዉ ጤና ሁኝ ያገሬልጅ ስመጣ ባገኝሺ ዴስይለኛል
ሰራትኛአተበይበአላህ ስአዲ
እህቶቺየ ዝበሏት እሳ ሀሰናቺሁን ለመውሰድ ነው እየተሰደበቺ ዶራሉም ያሰክራል መሰል
ሁሉንምነገረካሞላላሺላት////ካላስቀይምሻት////ሊሂድአትልም////እኔም2አመትሰርቻለሁአዉቃዋለሁኝ////የዉስጥሺንአላህነዉየሚያቀዉ
እማያልቅበሽ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 የርእሱነገር አሳቀኝ
አትበጥረቂ እናቱ አመዳም ጉፋያ እደ ሽቴ ብርዳ ይሁን አትበይ😂😂😂
ሰአዲ ሰራተኛሺን እሚዲያላይ አታዉጪ
ርእሱሌላምታቀርቢውሌላ
መልካምጁመአ
ጉረኛ ምን እለ ልጅቱን ባታሳቅቂያት ካሜራ ደቅነሽ
ሀባይብ አበረታቱኝ ሸቃሊት ነኝ
ለምን ሰራተኛዬ አጋዤ ምናምን ትያለሽ ስም የላቸውም እንዴ ቆይ😏
የቤተሰቦቾ መታመም ሳያሣስብሽ የመሄዶ አሳሰበሽ ልክ እዳረቦቹ አጅብ
ክፉ መዳም. ሰራተኛ አይበርክትለትም🎉.
😁😁
ሀቅ ነው
😂
ትክክል
አራ ተፍቶት የምቀኝ ስፈራ ልጂች ሆይ ጥርጌ ይበሉ አየሉ ብትሄድ ስሜራ ትመጣለች ብሮ ነው የሚስርቸው ሆይ
አንች ግን አይድያ አተሽ ከሆነ አሊን ፕራንክ አርጊ ሰራተኞችን ምን አርጉ ነው እምትይው
👍👍👍
😂😂😂
ስራ ፈት በያት
በነሱነውምሽቅልባቸውእሱንማአታርግም😅
ደደብ መሀይም ስለሆነች ሁሉ ብርቋ ነዉ
ጁምአ በሰለዋት በቁርአን ሱረቱል ካህፍ እየተቀራ ከተቻለ ለምሰኪን በመሰደቅ ለጁምአ ሰላት ተዘገጃጅቶ በግዜ መሰጂድ በመጣድ ብዙ ዱአ በማድረግ ከዛ ለምሳ ወደ ቤት የተገኘዉን ከቤተሰብ ጋር በመብላት ❤❤❤❤❤❤
እንደኔ ማነው ገና በርእሱ የሳቅ🤣🤣🤣
መቼም አሁንም ከኔ ችግር አደለም አንዳትይን ብቻ😫
እደዚህ ነው ያጠነንኩባት😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😫😫
ባሉካሽ እኮ ታድሏል ቤት አያያዝ አደኛ 🥰🥰🥰
ፅዳትሽ እና ሙያ ልዬ ነሽኮሰዓድየ የአሊ ንግስት ☕️🍫
አሽቃባጭ
ምንም ይበሉ ምንም እኔእወዲሻለሁ ንፁህሴት ነሽ የስራ ሰው ባለሙያ ታታሪ የኛ ሰው የሚበልጠውን አይወዲም እዳትሰሚያቸው❤❤❤❤
ሰአዲ ያንቺ አይነት ኑሮ ይስጠን ሀገራችን ስንገባ አላህ ያሳካልን
@@saudihosen8183 የተሻለበይ የሰውአትመኙ
አልከባከባቸው ብለሽ ይሆናል
አተ ሴት እዚህ ምን ትሰራለክ እረ ሼ. ነው 😂😂 ወድ አደለክ. 🙄
ምንአደረገሺ😮@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@@okok8293 😂😂 ምንም ግን ያለቦታው ተገኝ ሀሀሀሀሀሀ
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ አይባልም እህቴ ወንድማችነዉ
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ እዴኢቱብይመጣልእዴቦታ
የኔ አባት አጋዥ ነበረው እኔም ደስ ብሎኝ አሁን እናቴ ደስ እንዲለው ብየ አንድት ጭጃ ገዝቸለታለሁ ሁሉን ነገር አደርግለታለሁ አለችኝ በጣም ደስ አለኝ ይሄን ያልኩት በድብቅ ብዙ ያደርጋል በኢኽላስ ከሆነ ሁሉም አጅር አለው እኒህ ደሞ ሲበሉም ይቀርፃሉ አላህ ይስቱር
ጥሩ ሰው ስለሆሽ ነው የማይበረክትልሽ😏😏
ሳአዲ የሴት ጀግና ነሺ እኮ ንፀሀና የቤት አያያዝ ሙያ በአጠቃላይ ትመችኛለሺ❤❤አላህ በሰላም ሁለት ያረግሺ ካንቺ ብዙ ተምረናል
ገና ሳላየው ሣቄ መጣ ታየኝ የዛሬው ኮሜት😂😂😂አይ ሰአደ 😅😅😅
እኔም ገና እርእሱን አይቸ ነው የመጣሁት
እኔእራሱ ሳቄነዉየመጣዉ
@@EyerusMengstu-d5v ክክ
@@temirseyid5776 እኮ ክክ
@@FoxyaOumer 😂😂😂😂ሳቂልኝ
ጥሩ መዳም ስለሆንሽ ነው የማይበረከትልሽ😂😂😂😂
ሠአድ እኔን ቀጥሪኝ የምር እግርሺን አጥቤ ነዉ የምከባክብሽ ስራ ስለሆነ ግድ ነዉ የምከባክብሽ ከሄደች ንገሪኝ ይቲብም ብለቂኝ ችግር የለብኝም ❤❤❤❤
መዳም ሰአዳ ቻይው እኔኳ ላነብ ነው የመጣሁ😂😂😂😂
እኛ ከመዳም ቤት ስንወጣ ምክንያት እናበዛ ነበር😂 ምክንያቱም አች ክፉ ነሺ ስለማይባል ጥሩ ለመሆን ሞክሪ የአያትዋ መታመም ምክንያት አይመስለኝም እደ እኔ
ክፉ መዳም ነሺ እኮ እናቅሻለን 🤣🤣🤣🤣🤣
ፀበይሽን አስተከክይ እዲበረክትልሽ ከፈለግሽ
ማሻ አላህ ድባቡ ደስ ይላል
ማሻአላህእኛንምየረፍትእጀራአላህይስጠን ሠአድግን ደስየምትይኝነገርቢኖር ፅዳትሽና ሙያሽጎበዝ
በነገራችን ላይ vlogሽን በጣም ነው የምወደው ሁልግ ዜም ስሪ ግን በሰራተኛ አትስሪ ይቅርብሽ እሰው አፍ አትግቢ በተረፈ ፅዳትሽን ሙያሽን እወድልሻወሁ በርች ማሻ አላህ🎉🎉🎉
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ሥአድ ጎበዝ ሤልጅ ሙያ ሢኖራት ጥሩ ነዉ እኔም የሠዉ ነገር አይገባም❤❤❤❤ብል አፍያ❤❤❤
ሰአድ በጣም ጀግና ባለ ሞያ ሴት ነሽ በእዉነት ትለያለሽ
ማሻ አላህ ቤትሽ ሲያምር❤❤
*ምን ሰራተኛ ሰራተኛ ትያለሽ በሄደችና በተገላገልሽ*
በጣም ፀባይ ሥላለሽ ነዉ የሚሐዱት
😂😂😂😂😂😂
እሰይ ደግ. አደረጉ. የብር. ብላቹ. ለምን. ሚድያ. ለምን ታወጣላቹ😢😢😢😮😮
ይመችሽ ጎደኛዋ አሁን ምከሪያት ለማን በላ ይቱብላይ ለምን ትዊጣ
ቤትሸ ማሻ አላህ ያምራል
ከተስማማት እኮ ግን ትታሽ አትሄድም ከሰራቶኖችሽ ጋር በመልካም ተኗኗሪአቸው ሰአዲ
ጥሩ ሰዉ ሁኝላት የኔ አጋዠ ጥሩ ልጅ ናት ልጆቸን ስቶዳቸዉ
ሳአድየ ዶሮይቱ ግን አላህ እደሰራት ነው ድስት የገባችው 😊
መሻአላህሰአድየባለሞያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሡሡየ የኔ ቆጆ ጀግና መጨራሻን አላህ ያሳምርልሽ የኔ ምርጥ የሴትበላይ
ወይ ስታምሪ እኮ በአላህ ማሻአላህ አላህ ይህፈዝክ አብራቸው ስትሰራ ስጦታ ሞዴስ አንዳንድ ነገር ትሰጣቸዋለች
ከሚሴ ለየት ያለች ከተማ ነች በተለይ በዱናቸው ጠካራ ማህበርስብ ነው ባለፍው ባሌ ከሜሴ ሂዶ ነበር ከአጎቱ ጋ በተለይ ጀመአ የተለይ ቀናቸው አለኝ. ምግብ እራሱ ልዩ ነው ስጋ ጀመአን ጅመአን ከቤታችው ስራየ በለው አስበው ይስራሉ ሲለኝ ተገርምክ ማሻ አላህ
እና ይሄ ምን ይገርማል ጅሙአ ቀን ስጋ መስራት ላለው ሰው ሀሪፍ ነው ከሚሴ ብቻ ሳይሆን ብዙ ቦታወች እደዛው ነው አፋር ብትሄጅ ወሎ ብዙ ቦታወች ብትዘዋወሪ ሁሉም እደዛው ነው
እራስሽን ፈትሽ ሳዲ አትመጣደቂ ይች እዱኒያ ናት ስለዚህ አላህን ፈርተሽ ለሰራተኛ ጥሩ ሁኝ
ባድንጃል በጣም ነው የምወደው ላኪልኝ😅
ማሻአላህ ቢልአፊያ
የመጨረሻ ሻሃዳሽ ሰራተኛ ሰራተኛ እንዳይሆን ብዬ ፈራሁልሽ
😂😂 እረወይኔ
😂😂😂😂
ተዉ ደምሩኝ
😎🤳🤳🤳
😂😂😂😂😂አቢ ከዳማ አልከዳማ ዌይና እንዳትል😂😂😂😂😂
ጥሩ አሰሪ ስለሆንሺ ነዋ ያልበረከተልሺ
ጥሩ ሳላላይደለሽ ነዉ ሰራተኛ እማይበረክትልሽ
አኮ
ደምሩኝ ያበናት
ውይአችእ ራሱ ስዲብአይሰለችሽም አሁንጥሩነገር እደማትባይ እያወቅሽ ምንያስወራሻን
ስዲብ አምሮሻል እጂ የመዳም ቅመሞች ያጥረገርጉሻል ጠብቂ ክክክክክ
በረች ሰአድየየ ያምራል
ማሻ አላህ
ምነዉ ምግብሙያየይታይልኝነዉ😊😊😊😊😊😊😊😊ሰትየራበዉአለ ደበቅብለሸ ሰሪ
ጥሩ ሰው ስለሆንሽ ነው ያልበረከተልሽ ገለቴ 😂😂
ጡሩ ሰው ስለሆንሺ እኮ ነው አልበርክት ያሉሺ
😂😂😂😂
ክክክ በጣም
እ😂😂😂😂😂በጣም😂😂😂አይገልፃትም ክክክክክክክክክክክክክ
በጣም ክክክ
😂😂😂😂ሤትዮ ወሬአጣሽ አይደል አትሻብኝ😊
Mashallah amiiiiiiiiiiin
ስራ አታብዥባቸዉ ወይም ልጆችሺ አቀማጥለሺ አሳድገሺ ከሆነ ፀባያቸዉ አስቸግሪይሆናል ይቅርታ ክፉነሺ ወይም ልጆች ክፉናቸዉ ለማለት ፈልጊ ሳይሆን
ማሸ አላህ
ምድየ አተምጨቸው ሀበሸ ምቀኛ ነው
እቤትሽ ያምራል ዋዉ
ክፉነሽ እናነው
ማሻአላህ የሴት በላይ
ማሻአላህ ባይበረክትልሽም አይገርመም ምክንያቱም አንቺም ቤትሽን በንፅህና በተርቲብ ይዘሹዋል እኛም ያድለን ያረብ
ክፍ ስለሆሽ ነው አኡዙቢላህ
ሰረታና መይበረክትልሽ ክፉ ስለሄሽ ነው ሰረታነ አይበልም አገዥ ነው ሚበለው
እደው ኢትዪ ሆኜ ሞቼነው ዶሮን መችቡስ የምሰራው ይገርማል
ምን እናርግሽ እኛ ሰራተኞች በጥራቃ
ትልቅቤት አቸልም
ማሸአለህ
ሰራተኛ ታልቀረከትልሽ ረምላን ጠይቃት 😅😅
ግን።አትላላጭ።ጉረኛ።ነገረነሺ
ማሻአላህ ቢልአፊያ ሰአዳ የጁሱን መፍጫትልቁንከኢቶወይስ ከሰውድ የገዛሽ ኮመትካየሽመልሽ ተውኮመታተርወች እደቀልድየምትሳደቡት ነገ አላህፊት ትጠየቃላችሁ
አይ ሰአድ ሰው ምንም. አላሰቀመጡሺም
አላህ ይሁንሺ ሰአድየ የኔ ቆጆ. ውስኪ ዩቱቢየን ሰብስክራይብ አስደርጊኝ መስራት እፈልጋለሁ