🔴ክፍል 1 ከቅዱሳን ሕይወት እንማር።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን። መምህራችን ❤❤❤

  • @Bzualem
    @Bzualem หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አሜን. እንኳን አብሮ አደረሰን!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 8 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሠማልን የኔ እቁ መምህር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን!!

  • @kukw9428
    @kukw9428 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር :አሜን አሜን አሜን :የቅዱሳኑ ጻድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከታቸው :ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️

  • @selamemknne
    @selamemknne 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @حياةحياة-ج4ث
    @حياةحياة-ج4ث หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምሕር
    " አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ "

  • @lidiyat
    @lidiyat หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
    @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ እንኩዋንም አብሮ አደረሰነ!
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫!!

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 หลายเดือนก่อน

    #ቅዱስ_እግዚአብሔር ይመስገን አሜን /፫/✝️❤️🤲 ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርነ ✝️❤️🤲 በእድሜ በጤና ይጠብቅል #ቸሩ_እግዚአብሔር ✝️❤️🤲 #ቸሩ_እግዚአብሔር በወዳጆቹ #ቅዱሳ ሁሉ ጸሎት ልመና ይማረን ለንሰሐ ሞት ያድለን አሜን /፫/ ✝️❤️🤲
    ↪️🕯🕯🕯↩️

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen!!!

  • @weleteslase
    @weleteslase หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤን ጋር ያቆይልን መምህር ።

  • @Jdjk5464
    @Jdjk5464 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 👏🌹🌾

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsiongetachew6002
    @tsiongetachew6002 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @ZamanuelGirma
    @ZamanuelGirma หลายเดือนก่อน

    ebkachu wondmoch ye zikre kidusan bank account yemtawkt kalachu ezi safuln..