የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 7 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረክልን በብዙ የድንግል ምልጃ ሁሌም አይለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ እመቤቴማሪያም በሠላም ወደእናት አገሬ መልሽኝ

    • @PhoneHouse-f6x
      @PhoneHouse-f6x หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 ปีที่แล้ว +123

    አርጋኖን ውብ ጣፍጭ የሆነ የእመቤታችን ምስጋና ነው

    • @chucheashenafi1601
      @chucheashenafi1601 ปีที่แล้ว +3

      ewunet naw

    • @assefagirmay4429
      @assefagirmay4429 ปีที่แล้ว

      ​@@chucheashenafi1601ii8

    • @neseemkuru
      @neseemkuru 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @neseemkuru
      @neseemkuru 8 หลายเดือนก่อน

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @muzittarekegn2008
      @muzittarekegn2008 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@chucheashenafi1601❤❤

  • @askaleatli
    @askaleatli 9 หลายเดือนก่อน +29

    የፃድቃናዋ እመቤቴ ምልጃሽ አይለየኝ አሜን

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 10 หลายเดือนก่อน +73

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽና ፀሎትሽ አይለየን ጥበቃሽ ከህይወቴ ከአባቴ ከእናቴ ከልጄ ከወንድሜ ከእቶቼ ልጆቻቸው ለልጄም አባት እና ቤተሰቦቼ ዘመዶቼ ጓደኞቼ የማቃቸው የማላቃቸውም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይህንንም ፀሎትሽን ለሚያቀርብልን ወንድማችንምልጃሽ ፀሎትሽ ምህረትሽ እርህራሄሽ ጥበቃሽ ከህይወታችን አይራቅ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 10 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን❤

    • @ZeharaAhmed-bl6gi
      @ZeharaAhmed-bl6gi 7 หลายเดือนก่อน +5

      እመ አምልክ ምንም ልስ

    • @ZeharaAhmed-bl6gi
      @ZeharaAhmed-bl6gi 7 หลายเดือนก่อน +1

      የድስ እንት.ውድድ ነው የማረግሽ

    • @ZeharaAhmed-bl6gi
      @ZeharaAhmed-bl6gi 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @Merry16-sj9hj
      @Merry16-sj9hj 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen amen amen

  • @ttagestittagesti2935
    @ttagestittagesti2935 6 หลายเดือนก่อน +10

    አሚን አሚን አሚን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከእቅፍሽ አታውጪኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድኀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አማልጅኝኝ ስደተኛ ልጆቼንም ከክፉ ነገር ሰውሪልኝ አንቺ በረድኤትና በበረከት ጎብኝልኝ አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ልመናዋ አይለየን በእውነት

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 11 หลายเดือนก่อน +17

    እመቤቴ ማርያም ዘወትር የማዳምጥሽ የሰማውትን በልቦናዬ አሳድሪብን ፀሎታችንን ተቀበይን እማምላክ ምልጃሽ አይለየን

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 9 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ❤❤❤❤ለድንግል ❤❤❤❤ማርያም ለዛሬ ❤❤ለዘላለም አሜን❤❤❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 หลายเดือนก่อน +13

    ቃሌ ሕይዎት ያሴማልን መምራችን በሕይዎት በጤና የጤብቅልን አሜን የአጌልግሎት ዜመንህን ይባርክልን አሜን

  • @AyuyeAbebaw
    @AyuyeAbebaw 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን። እናቴ እመቤቴ የኔ እናት እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ ጥበቃሽ አይለየን የሰማውትን በልቦናየ አሳድሪብኝ

  • @Yemisrach-l4u
    @Yemisrach-l4u 7 หลายเดือนก่อน +8

    የአመቤታችን የድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን አሜን
    ጌታዬ መድኃኒቴ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ማረን አቤቱ ራራልን አቤቱ ይቅር በለን አሜን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 4 หลายเดือนก่อน +6

    እመብረሐንዬ ሆይ ስለበደሌ ከልጅሽ ምሕረትን አሰጭኝ ለንሰሐ ሞት ከነቤተሰቤ አብቂኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @ሙሉይቱብ
    @ሙሉይቱብ ปีที่แล้ว +6

    እሺ ወድማችን እመብርሀን ትስጥልን የመቤታችን ፍቅሯ አማላጅነቷ እናትነቷ ያባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ እረደኤት በረከት ያምላካችን ምህረ።ት ቸነርነት በረከት ይደርብን አሜን፫💐💐🍃🍃🌹🕊🕊🕊 ለወድማችን ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አነባብክም ጥርት ያለነዉ ቀጥልበት እኔ አርጋኖን ላነብ ብየ ልቤን ያመኛን ለምን እደሆነ አላቅም ሰበር ዜና ሳነብ ግን ጎበዝ ነኝ😢

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 3 ปีที่แล้ว +32

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💞💞💞🎤🎤🎤ቃል ሂወት ያስማልን አስብኝ በጾሎት 👏

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh6111 6 หลายเดือนก่อน +6

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናትነትሽ አማላጅነትሽ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን. ድግልማርያም. ረኤደትሽ. በረከትሽአይለየን. ተክፍነገር ጠብቂን የጭቅ አማላጃ. ለተጨነቀውሁሉ ድረሽልን. ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማን መግስተሠማያትን ያውርሥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስመማልን የድንግል ማሪያም ልጅ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን የናቱን የድንግል ማሪያም ምልጃዋን ያሳድርብን የቅዱሳንን ምልጃቸውን በኛ ላይ ያኑርልን የኔንም ልጁን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን

  • @MkMagga
    @MkMagga 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ሀጢያተኛ ባሪያሽን የማትተይ ድንግል ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ጤናውን እድሜዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን የእመቤታችን ምልጃ ፀሎቷ በረከቷ አይለየን

  • @ሰላሜነሽድንግል-ሸ6ኰ
    @ሰላሜነሽድንግል-ሸ6ኰ 8 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እመቤቴ ማርያም ሆይ በረከትሽ ይደርብን❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว +72

    አሜን፫ የፃዲቁ አባታችን የአባጊዮርጊስ ዘጋስጫና የአባ በፀሎተ ሚካኤል በረከት ቃልኪዳናቸው ከኛ ከምናመንበት ከተዋህዶ ልጆችጋር ይሁን!!!

    • @aylanamsalamon8212
      @aylanamsalamon8212 ปีที่แล้ว

      🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙏🙌🏥🏥

    • @LidiaZappia
      @LidiaZappia ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤ Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @mery2098
      @mery2098 10 หลายเดือนก่อน

      ​@Liዠኀ diaZappia

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን የአጌልግሎትህን ዘመንህን ይባረክል እግዝአቤሔር አሜን አሜነ አሜን ይሁን ይዴሬግልን

  • @ተስፋዬድንግልሆይአንቺነሽ
    @ተስፋዬድንግልሆይአንቺነሽ 4 ปีที่แล้ว +41

    እመቤቴ ሆይ አዛኝቱ በምልጃሽ አትለይኝ🤲 ጥበቃና ታምራትሽ ሁሉ ከህይወቴ አይራቅ ዛሬም እንደትላንቱ እጆችሽን ዘርጊልኝ ልቦናዬን ቀና አድርጊልኝ እማ😔🤲

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አርጋኖ የመቤቴ ፀሎት ቢረዝምም ደስ ይላል ሲፀለይ አዳዴ ጊዜ ያጥራል ከስራ ጋር ግን እዲ ስንስማው ያስደስታል አሜን አሜን አሜን

  • @EgssgshDhegeeg
    @EgssgshDhegeeg 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የእናቱ የእናታችን የብፅዕት ብፁዐን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፆለት አይለየን ረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @eyorikahsay8797
    @eyorikahsay8797 3 ปีที่แล้ว +54

    እመአምላክ እርጅን ተራጅን ለሀገራችን ሠላምንና አንድነትን ስጭን መልካም ሀሳባችንም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር አማልጅንና ፈፅሚልን ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችነ መምህራችን ቃሌ ሕይወት የሰማልን በሕይወት በጤና የጠብቅልን አሜንአሜን አሜን

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረደኤት በረከት ምልጃና ጸሎቷ እናትነቷ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቀሌ ሕይወት ያሴማልን ሜምህራችን እግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዘሜንህይባረክልን አሜን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +30

    እናቴ ሆይ ቀና ልብን አድይን እርስ በርስ እንድንዎደድ እርጅን አሜን 🙏

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልንየሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የመቤታችን ምልጃና ፀሎት ይርዳን በእዉነትለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
    @ብንያምየወለላይቱየድንግል 3 ปีที่แล้ว +16

    የወለላይቱ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት አይለየን አሜን

  • @birkneshmebratu481
    @birkneshmebratu481 9 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ኣሜን አሜን አሜን

  • @ኤርትራዊነቴክቡርማንነቴ
    @ኤርትራዊነቴክቡርማንነቴ 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ድንግል ማርያም የኣገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ በጣም ጥሩ የሆነ የጸሎት መንገድ ነው በጠዋት ተነስቸ ወደ ስራ ለመሄድ መኪና ውስጥ እየሰማሁ እሄዳለሁ በእውነት እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ጠብቃ ስራ ቦታም ግርማሞገስ ሆናኝ ደስ ብሎኝ ወደ ቤቴ እመለሳለሁ እናቴን ድንግል ማርያምን የሰጠኸኝ ቅዱስ ኣምላክ ክበር ተመስገንልኝ!

  • @arbamnich
    @arbamnich ปีที่แล้ว +23

    አሜን እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎታችንን ልመናችን ትስማን ትማረን ታሳርግልን ክብሯልም ከፍ ከፍ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @MESKEREMESHETU-d6q
    @MESKEREMESHETU-d6q 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እማቤቴ ፀሎታችንን ልመናችንን ታስርግልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tseganeshbtolla2952
    @tseganeshbtolla2952 7 หลายเดือนก่อน +14

    አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እመቤታችንን ያመሰገኑበትን ምስጋና እና ጥዑም ቃል ውዳሴ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን 🙏

    • @RMetica
      @RMetica 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ ግን በቤተክርስቲያን ስርዐት ሊቅ አንቱ አይባልም 🙏 አንተ ነዉ እሚባለዉ 🙏

    • @MrtszerShitu
      @MrtszerShitu 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@RMetica23222222²👌

  • @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
    @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 3 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💖💖እመቤቴ ድንግለ ማርያም አደራሽን እናቴ 🙏🙏

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 8 หลายเดือนก่อน +6

    እመቤቴ ማርያም ዘወትር የማዳምጥሽ የሰማዉትን በልቦናዬ አሳድሪብን ፀሎታችንን ተቀበይን እማምላክ ምልጃሽ አይለየን አሜን(((3)))🤲🤲🤲

  • @mulu778
    @mulu778 3 ปีที่แล้ว +14

    እመቤቴ ሆይ አዛኝቱ በምልጃሽ አትለይኝ🤲 ጥበቃና ታምራትሽ ሁሉ ከህይወቴ አይራቅ ዛሬም እንደትላንቱ እጆችሽን ዘርጊልኝ ልቦናዬን ቀና አድርጊልኝ እማዬ አሜን አሜን አሜን///

    • @abialazar3134
      @abialazar3134 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @zenayalew9779
      @zenayalew9779 ปีที่แล้ว +1

      በኢብራይሥጥ ማርያም የምትባይ እመ አምላክ በትረ አሮን የሙሴ ፅላቱ ምልጃ ፆለትሽ አይለየን ሃገራችንን ይቅር ይበላት ልጅሽ አሳስቢ ምድር ተጨንቃ እንደወላድ ሴት ዛሬም ማርያም ማርያም ማርያም እያለች ነውና

  • @jannashdxb4966
    @jannashdxb4966 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሀገራችንን ለ ህዝቦችን ን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 5 ปีที่แล้ว +18

    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርዋና በረከትዋ ይደርብን አሜን*

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
    @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ አይለየን ጣእመ ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን ሁላችንንም እመ አምላክ ትባርከን 🙏🙏🙏

  • @ሐና
    @ሐና 3 ปีที่แล้ว +20

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @mulutse4425
    @mulutse4425 ปีที่แล้ว +16

    የተፀለየውንና የሰማነውንበልቦናችን አሳድሪብን።ምልጃሽ ...ድንግል... አይለየን።

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @روابيالعتيبي-ب2ت
    @روابيالعتيبي-ب2ت 3 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችንፀጋውን ያብዛልህ

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ምስጋና ይገባሻል ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን ❤❤❤✝️🕊️

  • @betelhamasschalw3680
    @betelhamasschalw3680 3 ปีที่แล้ว +29

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፋ የምናደረጋትን መንግሰተ ሰማያት ያወረሰልን በእውነት አንበትን የሚያረጋጋ የጨነቁትን ከጭንቅ የሚያወጣ ቃል ነው

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 ปีที่แล้ว +22

    አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር: የድንግል ማርይም ምልጃዋ ይጠብቀን:

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን ቃል ሕይወትን የሆነ ሰማልን የ እመቤቴ ማርያም በረከቷ እረዴቷ ይደርብን። ምስጋናዋ ሲጥም ። ተመስገን እመቤቴ ማርያም ሆይ በ ልቤ ንገሽልኝ ። ፍቅርሽ በልቤ ሰሌዳ ይጻፍልኝ። በደም ስሬ ይሗሗልልኝ።

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን አሜን አናቴ ሆይ መጨረሻየን አሳምሪልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃና ፆሎትዋ አይለየን🙏💒

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarajosi1479
      @sarajosi1479 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜነ አሜን ቃለህዪት ያሰማልን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ኣባቴ ሆይ የሰማሁትም ልቤ ላይ ኣስቀርልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalelove609
    @askalelove609 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን የእመቤተችን ቅድተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ረዴቷ ባረካቷ አይላየን አሜን ላመህምረችን ቃላህይወት የሳመልን አሜን🤲🤲🤲

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን አሜን እኛንም ስደተኞችን ከነቤተሰቦቻችን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ በያለንበት ይባረክ ይጠብቀንም የእመቤታችን ምልጃ ይድረሰን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ሽክማችንም ይቅለለን ከህማችንም ይፈውሰን አሜን ወአሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የናትህን የድንግል ማሪያምን ምሰጋናዋን በሰማው ግዜ ልቦናይን ደስ አሰኘኝ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ምሰጋናሽን በአፌ ፍቅርሽን በልቤ ፃፌልኝ ምሰጋናሽን ያሰማን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጢናጋር ሰጭልን

  • @ፀሐይትዩብ
    @ፀሐይትዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያድልልን

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንግል ሆይ ምህረቱ አውርድልን በጫካ በረሃ በሰደት ያሉ እምቤታችን ድንግል ወደ ቤታቸው መልልን ፆሞ ፆሞ ትግራይ ተቀበኝ ይቅር በይኝ

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎቷ አይለየን

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን፥አባ ጊዮርጊስ ዘ-ጋስጫ እመቤታችንን ያመስገኑበትን ጥዑመ ቃል ለአሰማችሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ለእኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን ።

  • @kooll6611
    @kooll6611 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ጸሎተ መልአክት ያሰማልን ወንድምማችን ፀጋው ያብዛልህ

    • @zewdneshayelech7157
      @zewdneshayelech7157 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የሁሉ እመቤት ማርያም ሆይ ፀሎት እረድኤት በረከትሽ አይለየን ሥደተኞችን ጠብቂን 🤲🤲🤲

  • @lemlemrazsfatschoolbelay3362
    @lemlemrazsfatschoolbelay3362 4 ปีที่แล้ว +23

    ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ይጠብቅልን አሜን

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏በቤቱህ ያፅነህ

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 3 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እመብረሀን በፀጋ ታኑርህ በእውነት😢😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 9 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ፣በስደት ያለን ልጆሽን ለደጅሽ አብቂን አገራችን ሰላም አድርጊልን 💞💞💞🙏🕊 ቃለ ህይወትኖ ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏

  • @senikonjo2697
    @senikonjo2697 3 ปีที่แล้ว +44

    ሁሌም ምስጋና ይገባሻል የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl
    @እግዚአብሔርታላቅነውl 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ቅድሰትድንግል ማሪያም ልመናዋ የልጆቸርነት አይለየን አሜን፫👈🙏🙏

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በጸሎት ምልጃ አይለየን

  • @Salam-qf6jq
    @Salam-qf6jq 5 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

    • @ሳላምአያሎ
      @ሳላምአያሎ 5 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

    • @ibsagudina2956
      @ibsagudina2956 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    የእመቤቴ ማርያም በረከቷ ይደርብኝ
    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን
    🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን እናታችን በረከትዋ ይደርብን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በጸጋ ይጠብቅልን በጽሉት አስበኝ ወ/ጻድቅ

  • @መሲነኝየተዋህዶልጅ
    @መሲነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እናታችን ጽዮን ሆይ ምልጃ ፆለትሽ በእኛ በልጆችሽ ላይ ይደርብን

  • @mulu778
    @mulu778 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ ለዘለአለም አትተይኝ

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት❤የስምዐልና❤

  • @sagabeAB
    @sagabeAB 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
    ፀጋዉን በርክት ያብዛል እደሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥ 😘👏👏👏👏❣️🙏🙏🙏

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋ በረከቱን ያድልህ እኛም በሰማነው 30 / 60 / 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የልዑል የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @مريممحمد-ر1ع
    @مريممحمد-ر1ع 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንኡሜን ወድማች ቃልሂወትያስማላን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 ปีที่แล้ว +38

    የእናታችን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ምልጃ ፅሎቷ በረከቷ ይደርብን ለይኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤✝️

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 ปีที่แล้ว

      Amen AmenAmen kalewot uasemaleng

    • @znashznash6417
      @znashznash6417 2 ปีที่แล้ว

      ሀይል ያድልልን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጠና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ይቅር ያልን ሰለእናት ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሉ

  • @sofiaedward3019
    @sofiaedward3019 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ክብርና ፀጋውን ያድልልኝ

  • @alam1129
    @alam1129 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen egizhaber tega berketon yabezalehi memirachn.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 5 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @መሲነኝየተዋህዶልጅ
    @መሲነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜንን 💚አሜንን 💛አሜንን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የመብታችን ጥበቀዋ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉዴ አባታችን እግዛአብሔርእድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእኛም በችሎታው ያስብን🙏🙏🙏❤

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ፀሎት እረድኤቷ አይለየን እመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ከክፉ ትጠብቀን

  • @abrehamassega3812
    @abrehamassega3812 5 ปีที่แล้ว +23

    እመብርሀን ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ በርታ

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት እመቤታችን ማርያም በረከታን ረድኤት የብዘሐልና

  • @HanaHana-wl5yx
    @HanaHana-wl5yx 5 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን ውንድማችን

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ በእውነቱ አንደበትህና አቀራረብህ ያማረነ ❤🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 ปีที่แล้ว +4

    የእመቤታችን በረከቱዋ ርደኤቱዋ ይደርብን አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditutilahun928
    @zewditutilahun928 4 ปีที่แล้ว +20

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛንም በምሕረቱ ይማረን ከእመቤታችን በረከት እረድኤት ያሳድርብን ድንግል ማርያም ሆይከጠላት ዲያቢሎስ እጅ ከመውደቅ አድኝኝ አሜን