ከቅዱሳን ሕይወት እንማር አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordaos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ተግሳፀው ሱስነው እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ያቆየወት

    • @Weladitekal21
      @Weladitekal21 ปีที่แล้ว

      አይባልም እሚገስጹን እኮ ለራሳችን ነው!

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን. እርሶን ማየት ህልሜ ነው በአካል ተገኝቼ ቁጭ ብዬ መማር እፈልጋለሁ

  • @ናተኔምቲቭ
    @ናተኔምቲቭ ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen member🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑለ ባሕሪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን መምህር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም ልቦና ይስጠን ጌታ ሆይ የእውነት ክርስቲያን አድርገኝ. ታሪኬን ቀይረው በቸርነትሕ 😭😭

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ የመምህር ተግሳጺ. እንዴት እደምወደው

  • @elisaw160
    @elisaw160 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @hiwotendale4394
    @hiwotendale4394 ปีที่แล้ว

    sagale waqayoo isni hadhagesisu barsisa kenyaa

  • @Weladitekal21
    @Weladitekal21 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ገብረ መድኅን
    ኹሌም እንደዚህ ይምጡልን!

  • @technotube7812
    @technotube7812 ปีที่แล้ว

    ቀዳሚ ሰማት ቅዱስ እስቲፋኖስ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እውነትን እንዴት መደበቅ ይቻልሀል? ከእውነት ጋር ስትቆም ሰላሙ ላንተ ነው። እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን።

  • @ArmanMalik-db1ey
    @ArmanMalik-db1ey ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና ክብር መምህርና ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና አንሕናውን ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ይፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤❤❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ ሁልጊዜ እንደዚህ ይምጡልን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜውበጤናው፣ያኑርልን

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏 ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🙏

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

    መምሕራችን

  • @እመቤትአባይ
    @እመቤትአባይ ปีที่แล้ว

    አንወድወታለን መምህር

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የሰመልን

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ሰለማይነገር ሰጡታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በተማርነው ትምህርት ለፍሬ ለበረከትያርግልን

  • @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
    @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ 2 ปีที่แล้ว

    በጸጋ ያቆይልን መምኅርነ ገብረ መድኅን✝️

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረነ

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰዎት መምህሬ ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አመት አመት ያድርሰልን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 ปีที่แล้ว +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሠማልን🤲

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፡፡ በእድሜ ፣ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @የጌታዬእናትእመብርሀን
    @የጌታዬእናትእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️🌹 ሰምተር በህይወት እንኖር ዘንድ ቸሩ መድሀኒ አለም ይርዳን✝️

  • @ወለተጊዮርጊስ-ቈ6ጨ
    @ወለተጊዮርጊስ-ቈ6ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ኅይወት ያሰማልን መምህርነ

  • @MESKEREMTADELE-f4b
    @MESKEREMTADELE-f4b ปีที่แล้ว

    ende ortodx yetadele man ale temegen

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድማችን 😍😍😍😍😍😍

  • @funny3b122
    @funny3b122 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ_ሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን🤲🤲🤲

  • @saedasaeda1271
    @saedasaeda1271 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህራችንቃለሂወትያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @embetukonjo
    @embetukonjo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @Alem24251
    @Alem24251 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፌጽም ለከ
    ኹሉ ስምረትከ

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬን ስላየሁ ስብስክራብ አድረጋለሁ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Ke qedussan hiwottt min enemarr? Awo emnetin!!

  • @frewaynimesfin3234
    @frewaynimesfin3234 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet Yasmeen edema Ena teenage ystlgh.

  • @ethungashaw6466
    @ethungashaw6466 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶልጆችኑየራሳችንንሚዲያእናበረታታመምህርቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንየስደትመፅናኛችንኑሩልንመምህር

  • @endalkm
    @endalkm 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @fzad7909
    @fzad7909 2 ปีที่แล้ว

    Anten say lemndenw dem dem meteleg

  • @zeharaali-xw2di
    @zeharaali-xw2di ปีที่แล้ว

    Ante komata tenkuway

  • @ermiastizazu1116
    @ermiastizazu1116 ปีที่แล้ว

    😂😂እሂ ካሜራ ማን

  • @BetelhemTeklu-v4x
    @BetelhemTeklu-v4x ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BetelhemTeklu-v4x
    @BetelhemTeklu-v4x ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ዘነቡተሳፌ
    @ዘነቡተሳፌ ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን