Kale Hiwot yasemalinnn, memeherachenn. By the way it’s very very deep spiritual education. Wesatawiii lebonachenenn Getachennn medhanitachennn eyesusss cristosss yaberalenn. Thank u so much for all u do for our beloved EOTC. GOD bless u & GOD be with u forever 🇪🇹🙏🏿. EOTCForever
Truly an amazing teaching on our churches Christological teaching! Please continue to post because we don’t have such deep theological teachings on this topic. Perhaps in the future you can ask መምህር to do a series on the Economy of Salvation (ነገረ ድኅነት)! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
ውድ የተዋሕዶ ልጆች ትምህርቱን ለወዳጅዎ Share በማድርግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ያድርጉ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏 እንደዚህ ጠለቅ ያሉ ምሥጢር ያላቸው ትምህርቶችን አያቋርጡብን መምህር። ለወደፊቱም ከሣቴ ምሥጢር መንፈስ ቅዱስ ለርሶ ምሥጢር የሚናገሩበትን ለኛ ደሞ የምንሰማበትን ልቦና ያድለን 🙏
እግዚአብሔር ሆይ ድረስልኝ እንዲገባኝ እርዳኝ
ቃለ ሂወት ያሠማልን አወ ታዳሚወች ዝም አይበሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
Kale Hiwot yasemalinnn, memeherachenn. By the way it’s very very deep spiritual education. Wesatawiii lebonachenenn Getachennn medhanitachennn eyesusss cristosss yaberalenn. Thank u so much for all u do for our beloved EOTC. GOD bless u & GOD be with u forever 🇪🇹🙏🏿. EOTCForever
Watch also the previous parts
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባትናአምላክ ሕያው መንፈስ ቅዱስ ጸጋውን ያብዛሎት በረከተ አበውን ያድልልን መምህሮቻችን
በእውነት ነገረ-ክርስቶስ ላይ ያለህ ጥንቃቄ እና የኛን አዕምሮ የተጠነቀቅክበት መንገድ ግሩም ነው 🥰🥰 በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ የሥጋ ባሕሪ ለአምላክ ባህሪ ተገዢ ነው ምንጊዜም ሚባልን ስላጠሩልኝ አመሰግናለሁ በእውነት ግር ምትለኝ ነበር።❤
የቀደሙ ክፍሎችንም ይመልከቱ
Kalehiwot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው።
አምላኬ ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ 🤲🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን
Thank you!!
KALE HIWOT YASEMALN
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ይሰማልን
ይሕም ትምህርት ለእዝበ ክርስቲያን ሼር እናድርግ
ግሩም ነው ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይስጥልን። ስግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ፍቃድ አለው።
ክርስቶስ የስጋም ፍቃድ የመለኮትም ፍቃድ አለው ፍቃዳቱ ተዋህዶ አንድ ሆነዋል ያለመጠፋፋት ነውና በምን መልኩ operate የሚያደርጉት ?
Truly an amazing teaching on our churches Christological teaching! Please continue to post because we don’t have such deep theological teachings on this topic. Perhaps in the future you can ask መምህር to do a series on the Economy of Salvation (ነገረ ድኅነት)! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
Watch the previous parts too.
Minale endezih yalen channel bnabereetata?❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ ድንቅ ትምህርት