ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ነው ዋናው እምነት ነው የታሸገ ውሀ ከፍቼ። ጥዋት ፀልየ ስጠጣው ከሆዴ። በየ ቀኑ እየተምዘገዘገ ሚወጣልኝ ብታዪት ጉድ ትሉ ነበር እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ግን የሰናፍጭ ምታክል እምነቴ ሂወቴን ለውጦታል እውነት ዋናው እምነት ነው እግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ለሚያምን ሁሉ ይሆናል🙏🙏🙏
መምህሬ እባክህ ሁሌም በትምህርትህ መጨረሻላይ ሁሌም በኛላይ ያላችሁ መናፍስቶች በድንግል ማራም እና በመላክቶች ስም ታሰሩ እያልክ ገፅስልን ካሁን ቀደም ገጠመኝ ስት እደሆን ባላስታውስም መናፍስቶቹን ስማቸውን ጠርተህ የታሰራችሁ ሁኑ ብለህ ስትል ሰውነቴን ከእግር ጥፍሬ እስከ ፀጉር ጭንቅላቴ ወሮኝ የሆነ ነገር ከላዬ ተገፎ ሲሄድ ይሰማኝ ነበር
ትልቅ ልቦና ነው ያለህ/ለሽ ተባረኪ
የእግዚያብሄርን ሀይል አምነን እንድናለን😁😘🙏
ትክክል ብለሻል :: መምህር ተስፋዬ ከእግዚአብሄር ትልቅ ሃይል ተቀብሏል :: ይህንን ቢያደርግ : እምነት ያለው ሰው ይጠቀማል
እኔ ደሞ አስለቅሶኛ እያዛጋ
Aw enem endezaw ehte
መምህርዬ የእውነት ያንተን ትምህርት ሠምቶ ያልተለወጠ የእውነት እሡ ሰው አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ኑርልኝ
በለው አሁን አንቺ ተቀየርሽ ማለት ነዉ ? ሰው አይደለም ብለሽ እየታረገምሽ አንቺንም ልቦና ይስጥሽ ።
@@pawleeselecta3892 አየሽ እህቴ እኔ ተለውጫለሁ አላልኩም ደግሞ የምትሠሚውንና የምታነቢውን በመልካም ነገር ከተቀበልሽው ይኼ ያንችን መለወጥ መሥመር የሚያሣይሽ ነው ማለት ነው እኔ ለማለት የፈለኩት የመምህር ትምህርት የራሣችን ታሪክ ስለሆነ በጣም አስተማሪ ነው ለማለት ፈልጌ ነው ግን መንፈሳዊ ነገር ስታነቢ ሁሉንም በየዋህነት ነው ማንበብ ያለብሽ እኔ ለማለት የፈለኩት ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ትምህርት ስላልነበረ ከታሪኩ መማር እንዳለብን ነው በየዋህነት አብቢው የኼነው መንፈሣዊ
መመህራችን እድሜ ማቱሳላ ያድልህ ምግብ ማለት ነው ያንተ ትምህርት
Ezayabeerh.labona.yiisaxah
@@jadawad6925 ማለት
እስካለ ማርያምወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤልሀይለ ጊዮርጊስተክለ ጊዮርጊስአፀደ ማርያምወልደ ሩፋኤልሀይለ ስላሴወለተ ስላሴገብረ ፃዲቅገብረ ኢየሱስወለተ ብርሃንሀይለ ሚካኤልአስካለ ማርያምወልደ ኢየሱስሀይለ ሚካኤልሚስጥረ ስላሴገብረ መድህንፍቅርተ ስላሴወለተ አረጋይትወለተ ሰንበትሀይለ ጊዮርጊስሀይለ ጊዮርጊስጽጌ ማርያምህይወተ ማርያምወለተ ፃዲቅወልደ ዮሐንስ
በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን😭😭😭😭በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተፍተናልና ይማረን😭😭😭😭😭 መመህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እንደምን አደራቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመጥመቀ ዩሐንስ ወራዊ ሆነው ተከክብረ ለሚውሉት ቅዱሳን በዓል እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን የኔስ መንፈስ መቸነው ሚሸኘው ደከምኩ ብቻዬን ጌታ ሆይ የሰማዩ ንጉስ ኤፍታሽ በለኝ የኛ ጀግና እንኳን ደስ ያአለሽ ማማዬ ከአለማዊ ህይወት ወደ መንፈሳዊ ህይወት ያአመጣሽ አምላክ ሰሙ ከአፀናፍ አለም እሰከ አፀናፍ አለም የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያአለ ይሁን በርች እህታችን ወለተ ማሪያም ከእነቤተሰቦች እሰቢኝ ማማዬ የኔም ቤተሰቦች እንዳሉ ኩተታቸው ብዙ ነው እጅግ ብዙ የሚሰማኝም ጠፋ በእውነት አንድ ቀን እኔም እንዳች ቤተሰቦች ድነው የምመሰክርበት ጊዜ ቅርብ ነው አምናለሁ አጋዝታለም ስላሴ አያሳፍረኝም መምህራችን እራሰክን እየጠበክ ጀግናችን በእውነት አንተ የተፈጠርከው የጠፋውን ትውልድ ለንሰሀ ለቁርባን እያዘጋጅ የህይወት ምግብ እየሰጠን እየመለሰከን ነው በእውነት ቃል የለኝም ተሰፋ ስላሴ በሰማይ ነነብስ ዋጋ ሁኖ ይቆይሃል የተባረክ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ባአንተ ትምህርቶች በጣም ተቀይራለሁ ቤተሰቦችን እንድቀይር ደግሞ ፆለታቹሁ አይለየኝ
ወንድሞቼ መምህር ተስፋ የሚያስተምር ትምህርት ቤት አሁን ገራሚ እና ሊያስተምሩ ልቦና ይስጣቸው ስትቃወሙ ከራቺ
እግዜኘብሔር አይነ ልባናችንን ያብርልን
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስብኝ መምህርዬ እኔም ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ጥብቡን ስቶኚ ቤተስቦችን እንዳደን ክመናፍስት እንዳልን በመናፍስት የታጠርንን በስላም ላገሬ ከብቃሁ ቀጥታ ወዳተ ነው እመምጣዉ
በእውነት እንቁ መምህራች ቃለሒወት ያሠማልን እኛም ሠምተን 30 60 100ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የሡ ቅዱሥ ፍቃዲ ይሁንልን አሜንንን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው/ ይስጠን አሜን
Egezabeher libona yesitow le hulachinem libona yesiten egezabeher yemesgen amen amen amen memiherachin kale hiwot yasemalen amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ።በእውነት።ልቦናይስ.ጣቸው።ይስጠን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እህት።ጀግና።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልቦና ይስጠን ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን
አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነውዘወትር እግዚአብሔ ከሁላችን ጋር ይሁን በቸርነቱ ይጠብቀን አሜንአማኑኤል ማለት አማኑ ኤል፣ የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው።እንኳን አዳረሳች
አባቴ እንካን ደህና መጣህልኝ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ እኛ በጣም ነወ የምንወድህ በተለይ ስደት ያለን እህት ና ወንድማችን አንተ ምረጥ አባታችን ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅልን
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
አሜን ጥሩ ነገረ ነው መምህር አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ይብርክ
ኦጌታሆይ ልቦናስጠን ስጣቸው በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልኡልእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተስፋስላሴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🙏
የኔ ቤተሰቦች ባአድ አምልኮ ያመልካሉ በዛላይ ሰላም የለም በጽሎታቹ አስቡኝ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የነኚህ ቤተሰቦችን የቀየር እግዚአብሔር የኔን ይቀርልኝ ቅዱስ መንፈስ አሜን 😢😢😢😢
የአማኑኤል መሀበር በጣም ደስስስስስስ ይላል
ይህው የትግራይ ህዝብ አላልቅ ብሎት በድሮንም በታንክም በሳንጃም ጨፈጨፈው መድሀኒአለም አባቴ ግን ከምሰኪኑ ህዝብ ጋር ሆኖ ይዋጋል ትግራይም ከዚህ የደም ጉርፍ በልዑል እግዛብሔር በጀግኖች ልጆቿ በድል ትወጣለች የጊዜ ጉዳይ ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልጌሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!
አይ አገሬ እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላክ ብቻ ነው የሚያወጣሽ
በስማም በጣም ከመመስጤ የተነሳ ቶሎ አለቀብኝ ። መምህር ተስፋ ሰላሴ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የማይቀበሉት ልቦና ይስጣቸው ይስጠን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድ የመምህር ተማሪዎችና ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ አማኑኤል ነው ቸሩ አማኑኤል ሰላምንና ፍቅርን አብዝቶ ያድለን♥ አሜን
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ። አእንኳን አብሮ አደረሠንን።
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር እረጂም እድሜ እና ጤናነ ይሠጥ
የእኔ ም ቤተሠቦች አሁን ም በአድ አምልኮት ያመልካሉ እንዲቀየሩልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
አንቺ እስከቁርባን ብቂና አሳያቸው ከዛ ክርስትና ስም ፅፈሽ እጅሽላይ ስገጂ ሌላው የሚቀልሽን ከቤተሰብ መሀል ምረጪና የምትግባቢውን በዛ ላይ ስሪ አንዴ ንስሀ ከገባ ያሰው ጠላት ይሸነፋል
ሳታስተውሉ ለምትቃወሙ 😇እግዚአብሔር ✝️ልቦናን ከማስተዋል ጋር ይስጣችሁ🙏🏾
እኛ በመምህር ተስፋዬ አስተምሮት ብዙ ተምረናል ተለውጠንበታልም ለዚህ ደግሞ አምላካችንን አብዝተን እናመሰግነዋለን ይሄንን አስተምሮት ለሚቃወም ግን እግዚአብሄር ይገስፃቸው ሌላምን ይባላል
መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሀንትጠብቅልንከነቤተሰቦችህለእህታችንየደረሰአምላክለኛምይድረስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእግዚአብሔር ስም በፍጥረታት አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን በጽሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ በእውነት በቤተሰቦቸ በሀብት ድግምት ሰላቢ ምናምን ተደርጎብናል ብቻ እግዚአብሔር እድንፈወስ ይርዳን እኔም የቡዳ ነኝ ብሎ ጩኋል ፈጣሪ በቤተሰቦቸ ላይ ያለውንም የኔንም እርኩስ መንፈስ ይሰርልን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ እስከቤተሰቦች
†"ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን"†። "እውር እውርን ሊመራ አይችልምና አቃቂር ለምታወጡ ግለሰቦች ሰው ነፍሱን ያድን ዘንድ የመናፍስት ጉዳይ አስፈፃሚ ባቶኑ የተሻለ ነው እኛ በዚህ ትምህርቶች የእራሳችንን ህይወት አድነንበታል እኛን ጠይቁን ፦የማንፀልየው መፀለይ መስገድ ጀምረን መናፍስትን ተቆጣጥረነዋለን ፥ ዝሙትን፤ስርቆት፥ ነውረኛ የሆኑ ስራችንን ትተናል በዚህም እኛ ተጠቅመናል ለእናንተ ካልጠቀማቹ ምን ገዳቹ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ።⛪" ሃና ማርያም"†
እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ችግራችሁን ቀረፈላችሁ ገብረመሥቀል ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ🙏🙏🙏
ብዙ ነገር አስተምርህኛል ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልኝ ጥላተን ማዉቅ እራሱ ፀጋ ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ህልሟ እኮ ትክክል ሆኗል ዛሬ እሚገርም ነው እግዚኦ ዛሬስ ምን አይተሽ ይሆን እህቴ መምህር አይገርምም በረከትሽ ይድረሰን ሀገራችን እግዚአብሔር ከክፍው ይጠብቅልን ቤተክርስቲያናችንን አደራ ፈጣሪ
ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ነቃፊዎችን አትስማቸው መምህራችን የተጠቀመ ተጠቀም ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ይሄ አብሾ እኮ ሰውን እያታለለ እየሸወደ ነው መምህሬ አሁን ላይ ያመጡት ይሄ ነው ስብከታቸው ይማርካል ግን ለማጥመድ ነው እግዚአብሔር ከደዚህ አይነቶቹ ሰውዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን ከባድ ነው የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይከልለን እህታችን ጠላትሽን አውቀሽ እንካንም ወደ መልካሙ መንገድ ተከትለሽ ቤተሰቦችሽን አዳንሽ ጀግና ብየሻለሁ እኔምበርቺ እህታችን #በል እኛንም እዳትረሳን #በኦለይ #መግባት እፈልጋለን #መምህራችን
አንደኛ ሁለተኛ አትበሉ እስኪ ስለ ትምህቱ ብቻ አውሩ🙄
ከጉታቸው የተነሳነው እኮ ምንም ማለት አይደለም ባልሳሳት ቢሉም
ማንንን እንበል እርስዎን?????
Profiylshen photo astekakeye ande iyne Illuminati yemiwekle new
የቅዱሳኑ አምላክ ጌታ ሆይ ልቦናዬን ክፈት አዕምሮዬንም ክፈት ኧረ እኔስ ደካማነቴ ለኔ ራሱ ሰለቸኝ አምላኬ ባንተ ግን ትልቅ ተስፋ አለኝ አመተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ በፀሎታችሁ አስቡኝ !!!ዩቱቤን ግቡና እዩልኝ ሰብስክራይብም አርጉልኝ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መምህር አንተለምቀኛ ቦታ አትስጣቸው ያዳንከን ሰዎች ስለምንበልጥ አንተ ዋጋህን ትቀበላለክ
መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ክርስቶስ በደሙ ሁላችንን ይሸፍንን 🙏🙏🙏
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ቸሩመድህኔአለም ልቦና ይሥጣቸዉ እርኩሥመፈሥ ከላዩ ላይ ያባርለት አተግን በርታ ሥለሠዉ አታሥብ የድግልልጂ ይጠብቅሀል
Äää
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልቦና ይስጠን እግዚኣብሔር ኣምላክ
የኔ መንፈሳዊ ጀግና የቤተሰቡ መዳኒት ቀድሞ በሃጢት መንገድ የተመላለሰዉ ነዉ ፈጥኖ የሚገባዉ የሚለወጠዉ ጎበዝ ነሽ
ፈጣሪ ልቦና ይሰጥክ ወንድሜ የመምህር ተስፍዬ ; የአባታችኝ መምህር ግርማን አሰተምሮ ተጠቅመንበታል እስቲ አንተም በንፁህ ልቦና አዳምጥና ስገድ ፁም ሱባኤ ግባና ጠይቅ እውነት አስተምህሮ ትክክል እንደሆነ ትረዳለህ
በአላህ ኮሜንቱ የሰጡ ሰዎች ቁጥር 666 ስለሆነ እኔ ፃፍኩኝ 667 ለማድረግ ሰውን ማስተማር የመምህር ግዴታ ነው አላህ ያግዛችሁ
ወይኔ ታድለሽ የኔ እህት ትሳተፌያለሽ ጎበዝ በርቺ የሄ ሁሉንም ሰው ይሚመለከት ነው በእምነትሽ ሆነሽ መዳን ትችያለሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን እግዚአብሔር እንኳንም እረዳችሁ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በፀሎታችሁ በስደት ነው ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ እንዲሁም ቤተሰቦቸን እህት ወንድሞቸ
እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችንእንደያፈረድበን ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ ኤፍታህ በልህን እንኳ ለአማኑኤል አድርሰችሁላይክ ሼር እንድረጋ ክፎች ልብ ሰጥችውእኝ እያድን ነው እግዚእብሔር በንተ አድሮእያሰተማርን ነው እህታችን የአንቺን ታሪክየቀየር አምላክ ሁላችንም የጎበኝን
የሰማይና የምድር ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው!!!
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው መምህር እየተቃወመ ያለው በሰውየው ልብ ውስጥ ያደረው የአጋንንት መንፈስ ነው ይሄን እኛ ምእመናን በደንብ እናውቃለን አንተ ብቻ በርታ አጋንንት የሰውን ልጅ ከእግዚአብሔር ለመለየት የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም እንንቃ እንንቃ የተዋህዶ ልጆች!!!!!!!!
መምህር የኔ አልናገር ብሎአል 😭 አምናለሁ እንደሚጋለጥ በፀሎታቹ አስቡኝ አመተኢየሱስ ብላችሁ
ይጋለጣል አንቺ ብቻ በጾሎት በርቺ የኔም አልጋለጥም ግን አንድ ቀን አንደምጋለጥ አና ትክክለኛ ለተፈጠርኩበት አላማ አኖራለው
እኔም እንደዚህ ዝም ነዉ የሚለዉ ግባሬን እንዴት እንደሚያቃጥለኝ እና ጭቅላቴን በጣም ነዉ የሚያስክከኝ፣ምን ላድርግ እህቶቼ እናልጄን ደግሞ ፣ሰላም አደሮ ጠዎት፣ትምህርት ቤት ሊወጣ ሲል ሀይለኛ እራስ፣ምታት ይለቅበታል ከዛ ይቀራ ከዛ ግን ከአምስት፣ደቂቃ በኋላ ይለቀዎል፣እስቲ እምን ላደርግ፣በዛ ላይ ልቡን የመዎል
@@netsanettadessefulle1059 በመቁጠርያ ቀጥክቲው ውዳሴማርያም አርጋኖን ስኔ ጎልጎታ አና ስገጂ ከዛ ራሱ ይጋለጣል ምን ኃይል አለው
6 አመት ሙሉ መተቱ ተደርጎብኝያወኩት አንድ የካሚካኤል ስር አን ድ ስውሯ ኪዳነምህረት የምትባል ፀበል ስገባ በ2 አመቴ ነበር መተቱ የተደረገ ያው አገሬ ስገባ ለእረፍት ፀበሉ ጨልሞብኝ አይታየኝም ነበር ከዛ ገርሞኝ መልሼ ላረገብኝ ስለተናገርኩ ከፀበል አስቀረኝ በማታለል ያው መተቱም የተደረገው ለቤተሰቤ እንዳልናገር ከራሴ ጋር እንዳላወራ ነበር ያረገኝ ከዛ የማታሳፍረኝ እመቤቴ እዛው ዘበል ከ 5 አመት በሆላ ሄጄ ስጠመቅ ሰውነቴ እንደሳት ሙሉውን ነደደ በሰአቱ ፀበል ብዙ አመት ተጠምቀው ያልዳኑ መንፈሱ ሳይሸኝ ምን እንደሇኑ የሚያውቁ ወረፋ የሚያሲዙ የሚያፀዱ ሰውነቴ ነደደ ብዬ ለአንዷ ነግሬአት በይ እዛ ብዙ የሚፈሰው ጋር ግቢ አለችኝ ስውር ነበር የተደረገብኝ ኪዳነምህረት ጋር የስውር የሚባል ነገር የለም በቃ ከልጅነት እስከእውቀቴ ማን ማን ምን እንዳደረገ ደረስኩበት ወደዚህ ወዳሜሪካ እረፍቴን ጨርሼ ለመምጣት 1 ሳምንት ሲቀረኝ ነው ያወኩ እና ውድ እህቴ ከመዳኒቱ አገናኘኝ ብለሽ ፀልይ እኔ ሙሉ ህይወቴን ካስቀማሁ በሆላ ነው ያወኩት አሁን ግን እስከቁርባን በቃው ቤተሰቦቼ በሙሉ ሊቆርቡ በቁ 1 አመቴ እኔ ነፍሴን አዳንኩ ላረጉትም እየፀለይኩ ነው አይዞሽ ቀኑ ይደርሳል🙏🙏🙏
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ አኔም ወለተ መስቀል ብለሽ አስብኝ ዓረብ ሀገር ሳውዲ ነው ያለሁት አና በጣም ከብዶኛል ሀገሬን አንድገባ ጸልይልኝ
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁን አሁን እማ ትምህርቱ ከማር በላይ ይጥማል እግዚአብሔር ምድር አንተን አባት በሰማይ ደግሞ ራሱን ቤዛ ሆኑ የቀራንዮ በግ ሆኖ አባት ፈጣሪ አምላክ ሆነን እድለኝነት እፍፍፍ እድሜ በጤና ይስጥህ የኔ መምህር ብሌኔ ❤❤
በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይመስገንእህት ወድሞቼ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያም ነኝ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Qalewet yasemalen wedamachen
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለበለታሪኮቻችን እንኳን ደሰ አላቸው ዕራእዩ ያሰፈራል ብቻ አምላከ ቅዱሳን ቅድስት አገራችን በምህረቱ ይጠብቅልን እመብርሃን የአሰራት አገሯን ከዘመኑ መሰሪዎች ትሰውርልን
Amenn Amen Amenn Amenn
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
መምህር በርታልኝ እማምላክ ትከተልህ ጠላቶች ልቦና ይሥጣቸው ነቃፊዎችን አንሠማም አንተም አትሥማቸው
አሜን ልቦና ይስጣቸው :: የሚጠቀምበት ይጠቀምበታል : መምህር አንተ ፀጋህ ስለሆነ ተዋቸው አስተምረን::
ልኡል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሑላችንም በእውነት መምህራችን በርታልን ቸሩ መድሀኒአለም ካተጋር ይሁን
እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ይጨምርልዎት የቄስ ደብተራዎችን ማጋለጥ የሁላችንም ሀላፌነት ነዉ ቤተክርስትያን ያሰድባሉ ህዝቡስ እዴት ንስሀ ይግባ እያጭበረበሩ ደብተራዎቹ
እመብርሃን ታፍስባቸው ሴሮኞቹ እመብርሃን ኢትዮጵያ ህዝቦችዋን ትጠብቅልን
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ ። የእኔንም ቤተሰብ ፈዉስ በቅርቡ ያድርግልኝ ቸሩ መድሀንያለም አባቴ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አይ መምህር ይህማ እዉነት ነዉ በኢትዮጵያላይ መነሳታቸዉ ግልፅነዉ እኔም ያዬሁት ከባድ ትዝ ሲለኝ የሚሰቀጥጠኝ የሚያስለቅሰኝ እራየ አለ አብይ አህመድ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ነዉ የሆነብኝ ብቻ እመብርሀን የአስራት አገሯን ትጠብቅልን አንተምንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
መምህር ረጅም እድሜ ያድልልን አይዞህ ዳቢሎስ ብዙ ያዎራል ምክንያቱም ሚስጥሩን ስለምታወጣበት ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
አሜን ልባና ይስጥህ
አኔም የ ኩኬለሽ ገዳም ፀበል አውቶቢስ ሙሉ ሰው እንደያዘ በበረሀ ማሀል ነዳጅ አልቆበት ፀበል ጨምረውበት እንደ ነዳጅ ተጠቅመው አዲስአበባ ገብተዋል ተአምሩን ገዳሙ ለመሳም ስንሄድ ነው የሰማሁት። በተአምሩ ጊዜ የነበራቹ እድለኞች ስለሆናቹ ምስክርነታቹን ኮሜንት ላይ ፃፉ።
አይ እመብርሀን ስራሽ ድንቅ ነው 😭😭😭ተመስገን ይሄን ያሰማኝ
Emebrhan kbr ygbat
Ykrta dis like yadewelkut ene negn salawk new
ኣቤትተኣምር
ወረረኝ በሥላሴ ድንቅ ነው እኮ የኝ እግዚአብሔር ስራው ተመስገን እኔ ክርስትያን ነኝ ተመስገን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
Yeah Betkeklell you re right memihir tesfaye tell them why ???? Ethiopias people they are big problems with Jesus Christ uffffff
እግዚአብሔር ያስብሽ እህትዬ
ልዑል እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸዉ ዕማ ፍቅር ልቡናችሁን ትመልስላችሁ።
እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወሐተ እየሱስን በጣም ጨንቆኛል ሳላቅ ካፌ መጥፎ ነገር ይወጣል እህትና ወንድሞቼን እያስቀየምኳቸክ ተቸገርኩ በቃ በልቤ የለለ ነገር
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ታድልህ እህታችን የዚህ ዘመን ጀግና ነሽ እመብርሃን ባርታቱን ታድልሽ
መምህረ እንዴት ነህ እኛ በጣም ነው የምንወድህ በትምህረትህ በጣም አየተቀየረንበት ነው መምህረ ይቅረታ አንዳንድ ነገሮችን አትናገረ ህልምም ቢሆን ለራስህና እና ለሁላችን ስትል ሰይጣን ሁል ግዜም አይተኛም
እኔም ለመ ምኽር ተስፋዬ አበራ ደኽንነት ፈራዉኝ። እግዚአብሔር አምላክ ከርሱ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ /ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን የሚጠብቅህ አያቀላፋም በርቺህታችን እድሜ ይስጥሽ እኛንም ያበረታን እኛም ተቸግረናል ብትንትናችን ወቷል የተረገመን ቤተሰብ ነኝ እስክል ብቻ መፍቴዉን አግቼዋለዉ ተመስጌን !!!
እሜን (3)🙏🙏🙏 መማህራችን ቃል ህይወት ይሰማልና🙏🙏🙏🙏♥️♥️
አሜን አሜን አሜን መምህሬ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
ወለተ ሚካኤል, መምህር ቃለህይወት ያሰማልን. እድሜ ጤናዉን ያብዛልህ። እግዚአብሄር. ልብ ይስጣቸው።
ቸሩመዳዥህኒለም ልቦናችን ይመልስል አሜን
እንከን ለመውጣት የሚፈልጉ ስዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ያንተ ገጠመኝና ትምህርት ለኛ ህይወታችን እየለወጠልን ነው እንሱጋ ደግሞ ጋንጭሩ ወድክፋት ቀይሮ እያሰማቸው ሳይሆን አይቀርምና እነሱጋ ያለ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ውድ መምህራችን እነሱ የፈለጉት ያውሩ አንተ ጀሮ አትስጣቸው እኛ አለንልህ ትምህርትህ በጉጉት የምንጠብቀው
አሜን በእውነት መምህምር ተስፍየ አበራ ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ ልን በእውነት በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እከ ቤተሰቦችህ ስለ ዝማሬውም ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን ለሁላችሁም 👏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏
Amennn Amenn Amenn
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር አምላከ ቅሳን ከአንተ ጋር ይሁንልን ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እያወቁ ማወቅ ለተሳናቸውም ዓይኖ ልቦናቸውን ይከፈትላቸው እናም መምህር አንተን የሚመራህ መነፈስ ቅዱስ ነውና በርታ ምክንያቱ በቅዱሳን አባቶቻችና እናቶቻችንም በነቀፊዎች ወጠመድ እንደ እንደሚፈተኑ እርግጥ ነው ነገረ ግን እግዚአብሔር አምላከ ሁሉ በድል ያሻግራቸው ነበረ እሰከዘለዓለምም እንዲሁነው አንተም የአባቶቻችን ፍሬ እሰከሆነክ ድረሰ ከሰይጣን እንቅፋት ከክፉ ሰዎች ሴራ የሚቀጥልነውና እርሳቸው እማፍቅር በእቅፏ ትጠብቅህ ለነቃፉውም ይቅር ይበለህ ከውሰጥህ ያለውን ክፉ ሐሳብ ይንቀልልህ
የስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ ያይናችን ብሌን የልባችን ብርሀን የተዋህዶ ግርማ ሞገስ በውነት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል እየቃተትህ መስዋትነት እምትከፍለን አተእቁ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ አረገጫ ያድርግልህ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንጅ እኛማ ከባድ ነን በዚ ትምህርት ስንቱ ሰው እነደተቀየረ እኛም በአንተ ትምህርት የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀብለናል እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ልቦና ይስጣቸው መምህር እኔ የበሽታዬ መንስ ያወቁት በእንተ ትምህርት ነው አንተ በርታ እኛ የድነት መንገድ ያወቅነው በአንተ ትምህርት ነው በርታ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ/ይስጠን።
እግዚአብሔር ልቦና ይስታቸው እነ ባንተ ትምር እራሰን እግኝቻለው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ና ፀጋን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ሰስተኛ ነኝ ዋውውውው ዛሬ ተሳካልኝ ስጠብቅ ነበር😀😀😀😀♥🙏
መምህር ተዋቸው እባክህ እኛ የሚሻለንን እና የሚጠቅመንን የምናውቅ ሰዎች ነን ስለዚህ ቦታ አትስጣቸው እነሱ ቪው ለማግኝት ነው። ለቤተክርስቲያን አስበው ወይም ተቆርቁረው አይደለም ።ለነሱ መድሀኔአለም ልቦና ይስጣቸው ።
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ህይወታችንንእየቀየረ ነውና በርታ ተቃዋሚዎች ምንም ጥሩ ብታደርግ መናገራቸው አይቀርምና አንተ በርታ፡፡
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር መልካም ነው ሁልግዜም በይቅርታ ይምረናል እና እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር የምትመሰርቱን ማህበር እግዚአብሔር ይርክላችሁ
እግዚአብሔር ይምሰግን መምሕራች ቃል ሒውትነ ያስማልን
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነትይህ ትምህራት የነፈሰ ትምህረት ነው እግዝአብሔር ይጠበቅህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ወድም እህቶቸ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አሰቡኝ አሰካለ ማሪያም እና እህቴን ወለተ ሚካኤልን
እንኳን ደህና መጣህልን። ወንድማችን። መምህራችን። ለተቃዋሚዎች ልቦና ይስጥልን። እባካችሁ ተቃዋሚዎችን አስተውሉ። ሕዝቡ ይዳንበት። አትቃወሙ።በርግጥ የምትቃወሙት ወዳችሁ አይደለም ጠቋር አዳልሞቴ መንፈስ ነው እንድትቃወሙ የሚያደርጋችሁ። ግን እስኪ ጸሎት አድርጉ ስገዱ። ለመንፈሱ አትገዙ ለእግዚአብሔር ተገዙ። እራሳችሁን ግዙ። እወነትን አትሸሹ። መምህር በርታልን። አሁን ወደ ትምህርቱ ልግባ ላዳምጥ ።
Amen amen 🙏 amen amen Egziabhere Yimesgen silehulum neger ⛪️✝️❤️♥️🕊🕊Kale hiwot yasemalin memehirachin Egziabhere ergm edmena tena yisth enkuachin ♥️🙏🥰⛪️🕊♥️♥️♥️❤️❤️🕊🥰
እውነት ነው ዋናው እምነት ነው የታሸገ ውሀ ከፍቼ። ጥዋት ፀልየ ስጠጣው ከሆዴ። በየ ቀኑ እየተምዘገዘገ ሚወጣልኝ ብታዪት ጉድ ትሉ ነበር እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ግን የሰናፍጭ ምታክል እምነቴ ሂወቴን ለውጦታል እውነት ዋናው እምነት ነው እግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ለሚያምን ሁሉ ይሆናል🙏🙏🙏
መምህሬ እባክህ ሁሌም በትምህርትህ መጨረሻላይ ሁሌም በኛላይ ያላችሁ መናፍስቶች በድንግል ማራም እና በመላክቶች ስም ታሰሩ እያልክ ገፅስልን ካሁን ቀደም ገጠመኝ ስት እደሆን ባላስታውስም መናፍስቶቹን ስማቸውን ጠርተህ የታሰራችሁ ሁኑ ብለህ ስትል ሰውነቴን ከእግር ጥፍሬ እስከ ፀጉር ጭንቅላቴ ወሮኝ የሆነ ነገር ከላዬ ተገፎ ሲሄድ ይሰማኝ ነበር
ትልቅ ልቦና ነው ያለህ/ለሽ ተባረኪ
የእግዚያብሄርን ሀይል አምነን እንድናለን😁😘🙏
ትክክል ብለሻል :: መምህር ተስፋዬ ከእግዚአብሄር ትልቅ ሃይል ተቀብሏል ::
ይህንን ቢያደርግ : እምነት ያለው ሰው ይጠቀማል
እኔ ደሞ አስለቅሶኛ እያዛጋ
Aw enem endezaw ehte
መምህርዬ የእውነት ያንተን ትምህርት ሠምቶ ያልተለወጠ የእውነት እሡ ሰው አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ኑርልኝ
በለው አሁን አንቺ ተቀየርሽ ማለት ነዉ ? ሰው አይደለም ብለሽ እየታረገምሽ አንቺንም ልቦና ይስጥሽ ።
@@pawleeselecta3892 አየሽ እህቴ እኔ ተለውጫለሁ አላልኩም ደግሞ የምትሠሚውንና የምታነቢውን በመልካም ነገር ከተቀበልሽው ይኼ ያንችን መለወጥ መሥመር የሚያሣይሽ ነው ማለት ነው እኔ ለማለት የፈለኩት የመምህር ትምህርት የራሣችን ታሪክ ስለሆነ በጣም አስተማሪ ነው ለማለት ፈልጌ ነው ግን መንፈሳዊ ነገር ስታነቢ ሁሉንም በየዋህነት ነው ማንበብ ያለብሽ እኔ ለማለት የፈለኩት ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ትምህርት ስላልነበረ ከታሪኩ መማር እንዳለብን ነው በየዋህነት አብቢው የኼነው መንፈሣዊ
መመህራችን እድሜ ማቱሳላ ያድልህ ምግብ ማለት ነው ያንተ ትምህርት
Ezayabeerh.labona.yiisaxah
@@jadawad6925 ማለት
እስካለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወልደ ገብርኤልሀይለ ጊዮርጊስ
ተክለ ጊዮርጊስ
አፀደ ማርያም
ወልደ ሩፋኤል
ሀይለ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ገብረ ፃዲቅ
ገብረ ኢየሱስ
ወለተ ብርሃን
ሀይለ ሚካኤል
አስካለ ማርያም
ወልደ ኢየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሚስጥረ ስላሴ
ገብረ መድህን
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ አረጋይት
ወለተ ሰንበት
ሀይለ ጊዮርጊስ
ሀይለ ጊዮርጊስ
ጽጌ ማርያም
ህይወተ ማርያም
ወለተ ፃዲቅ
ወልደ ዮሐንስ
በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን😭😭😭😭በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተፍተናልና ይማረን😭😭😭😭😭 መመህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እንደምን አደራቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመጥመቀ ዩሐንስ ወራዊ ሆነው ተከክብረ ለሚውሉት ቅዱሳን በዓል እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን የኔስ መንፈስ መቸነው ሚሸኘው ደከምኩ ብቻዬን ጌታ ሆይ የሰማዩ ንጉስ ኤፍታሽ በለኝ የኛ ጀግና እንኳን ደስ ያአለሽ ማማዬ ከአለማዊ ህይወት ወደ መንፈሳዊ ህይወት ያአመጣሽ አምላክ ሰሙ ከአፀናፍ አለም እሰከ አፀናፍ አለም የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያአለ ይሁን በርች እህታችን ወለተ ማሪያም ከእነቤተሰቦች እሰቢኝ ማማዬ የኔም ቤተሰቦች እንዳሉ ኩተታቸው ብዙ ነው እጅግ ብዙ የሚሰማኝም ጠፋ በእውነት አንድ ቀን እኔም እንዳች ቤተሰቦች ድነው የምመሰክርበት ጊዜ ቅርብ ነው አምናለሁ አጋዝታለም ስላሴ አያሳፍረኝም መምህራችን እራሰክን እየጠበክ ጀግናችን በእውነት አንተ የተፈጠርከው የጠፋውን ትውልድ ለንሰሀ ለቁርባን እያዘጋጅ የህይወት ምግብ እየሰጠን እየመለሰከን ነው በእውነት ቃል የለኝም ተሰፋ ስላሴ በሰማይ ነነብስ ዋጋ ሁኖ ይቆይሃል የተባረክ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ባአንተ ትምህርቶች በጣም ተቀይራለሁ ቤተሰቦችን እንድቀይር ደግሞ ፆለታቹሁ አይለየኝ
ወንድሞቼ መምህር ተስፋ የሚያስተምር ትምህርት ቤት አሁን ገራሚ እና ሊያስተምሩ ልቦና ይስጣቸው ስትቃወሙ ከራቺ
እግዜኘብሔር አይነ ልባናችንን ያብርልን
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስብኝ መምህርዬ እኔም ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ጥብቡን ስቶኚ ቤተስቦችን እንዳደን ክመናፍስት እንዳልን በመናፍስት የታጠርንን በስላም ላገሬ ከብቃሁ ቀጥታ ወዳተ ነው እመምጣዉ
በእውነት እንቁ መምህራች ቃለሒወት ያሠማልን እኛም ሠምተን 30 60 100ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የሡ ቅዱሥ ፍቃዲ ይሁንልን አሜንንን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው/ ይስጠን አሜን
Egezabeher libona yesitow le hulachinem libona yesiten egezabeher yemesgen amen amen amen memiherachin kale hiwot yasemalen amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ።በእውነት።ልቦናይስ.ጣቸው።ይስጠን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እህት።ጀግና።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልቦና ይስጠን ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን
አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው
ዘወትር እግዚአብሔ ከሁላችን ጋር ይሁን በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
አማኑኤል ማለት አማኑ ኤል፣ የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው።
እንኳን አዳረሳች
አባቴ እንካን ደህና መጣህልኝ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ እኛ በጣም ነወ የምንወድህ በተለይ ስደት ያለን እህት ና ወንድማችን አንተ ምረጥ አባታችን ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅልን
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
አሜን ጥሩ ነገረ ነው መምህር አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ይብርክ
ኦጌታሆይ ልቦናስጠን ስጣቸው በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልኡልእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተስፋስላሴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🙏
የኔ ቤተሰቦች ባአድ አምልኮ ያመልካሉ በዛላይ ሰላም የለም በጽሎታቹ አስቡኝ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የነኚህ ቤተሰቦችን የቀየር እግዚአብሔር የኔን ይቀርልኝ ቅዱስ መንፈስ አሜን 😢😢😢😢
የአማኑኤል መሀበር በጣም ደስስስስስስ ይላል
ይህው የትግራይ ህዝብ አላልቅ ብሎት በድሮንም በታንክም በሳንጃም ጨፈጨፈው መድሀኒአለም አባቴ ግን ከምሰኪኑ ህዝብ ጋር ሆኖ ይዋጋል ትግራይም ከዚህ የደም ጉርፍ በልዑል እግዛብሔር በጀግኖች ልጆቿ በድል ትወጣለች የጊዜ ጉዳይ ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልጌሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!
አይ አገሬ እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላክ ብቻ ነው የሚያወጣሽ
በስማም በጣም ከመመስጤ የተነሳ ቶሎ አለቀብኝ ። መምህር ተስፋ ሰላሴ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏የማይቀበሉት ልቦና ይስጣቸው ይስጠን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድ የመምህር ተማሪዎችና ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ አማኑኤል ነው ቸሩ አማኑኤል ሰላምንና ፍቅርን አብዝቶ ያድለን♥ አሜን
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ። አእንኳን አብሮ አደረሠንን።
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር እረጂም እድሜ እና ጤናነ ይሠጥ
የእኔ ም ቤተሠቦች አሁን ም በአድ አምልኮት ያመልካሉ እንዲቀየሩልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
አንቺ እስከቁርባን ብቂና አሳያቸው ከዛ ክርስትና ስም ፅፈሽ እጅሽላይ ስገጂ ሌላው የሚቀልሽን ከቤተሰብ መሀል ምረጪና የምትግባቢውን በዛ ላይ ስሪ አንዴ ንስሀ ከገባ ያሰው ጠላት ይሸነፋል
ሳታስተውሉ ለምትቃወሙ 😇እግዚአብሔር ✝️ልቦናን ከማስተዋል ጋር ይስጣችሁ🙏🏾
እኛ በመምህር ተስፋዬ አስተምሮት ብዙ ተምረናል ተለውጠንበታልም ለዚህ ደግሞ አምላካችንን አብዝተን እናመሰግነዋለን
ይሄንን አስተምሮት ለሚቃወም ግን እግዚአብሄር ይገስፃቸው ሌላምን ይባላል
መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እመብር
ሀንትጠብቅልንከነቤተሰቦችህለእህታችንየደረሰአምላክለኛምይድረስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእግዚአብሔር ስም በፍጥረታት አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን በጽሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ በእውነት በቤተሰቦቸ በሀብት ድግምት ሰላቢ ምናምን ተደርጎብናል ብቻ እግዚአብሔር እድንፈወስ ይርዳን እኔም የቡዳ ነኝ ብሎ ጩኋል ፈጣሪ በቤተሰቦቸ ላይ ያለውንም የኔንም እርኩስ መንፈስ ይሰርልን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ እስከቤተሰቦች
†"ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን"†። "እውር እውርን ሊመራ አይችልምና አቃቂር ለምታወጡ ግለሰቦች ሰው ነፍሱን ያድን ዘንድ የመናፍስት ጉዳይ አስፈፃሚ ባቶኑ የተሻለ ነው እኛ በዚህ ትምህርቶች የእራሳችንን ህይወት አድነንበታል እኛን ጠይቁን ፦የማንፀልየው መፀለይ መስገድ ጀምረን መናፍስትን ተቆጣጥረነዋለን ፥ ዝሙትን፤ስርቆት፥ ነውረኛ የሆኑ ስራችንን ትተናል በዚህም እኛ ተጠቅመናል ለእናንተ ካልጠቀማቹ ምን ገዳቹ
መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና
ንስሐ ግቡ።
⛪" ሃና ማርያም"†
እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ችግራችሁን ቀረፈላችሁ ገብረመሥቀል ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ🙏🙏🙏
ብዙ ነገር አስተምርህኛል ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልኝ ጥላተን ማዉቅ እራሱ ፀጋ ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ህልሟ እኮ ትክክል ሆኗል ዛሬ እሚገርም ነው እግዚኦ ዛሬስ ምን አይተሽ ይሆን እህቴ መምህር አይገርምም በረከትሽ ይድረሰን ሀገራችን እግዚአብሔር ከክፍው ይጠብቅልን ቤተክርስቲያናችንን አደራ ፈጣሪ
ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ነቃፊዎችን አትስማቸው መምህራችን የተጠቀመ ተጠቀም ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ይሄ አብሾ እኮ ሰውን እያታለለ እየሸወደ ነው መምህሬ አሁን ላይ ያመጡት ይሄ ነው ስብከታቸው ይማርካል ግን ለማጥመድ ነው እግዚአብሔር ከደዚህ አይነቶቹ ሰውዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን ከባድ ነው የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይከልለን እህታችን ጠላትሽን አውቀሽ እንካንም ወደ መልካሙ መንገድ ተከትለሽ ቤተሰቦችሽን አዳንሽ ጀግና ብየሻለሁ እኔም
በርቺ እህታችን #በል እኛንም እዳትረሳን #በኦለይ #መግባት እፈልጋለን #መምህራችን
አንደኛ ሁለተኛ አትበሉ እስኪ ስለ ትምህቱ ብቻ አውሩ🙄
ከጉታቸው የተነሳነው እኮ ምንም ማለት አይደለም ባልሳሳት ቢሉም
ማንንን እንበል እርስዎን?????
Profiylshen photo astekakeye ande iyne Illuminati yemiwekle new
የቅዱሳኑ አምላክ ጌታ ሆይ ልቦናዬን ክፈት አዕምሮዬንም ክፈት ኧረ እኔስ ደካማነቴ ለኔ ራሱ ሰለቸኝ አምላኬ ባንተ ግን ትልቅ ተስፋ አለኝ
አመተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ በፀሎታችሁ አስቡኝ !!!
ዩቱቤን ግቡና እዩልኝ ሰብስክራይብም አርጉልኝ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መምህር አንተለምቀኛ ቦታ አትስጣቸው ያዳንከን ሰዎች ስለምንበልጥ አንተ ዋጋህን ትቀበላለክ
መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ክርስቶስ በደሙ ሁላችንን ይሸፍንን 🙏🙏🙏
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ቸሩመድህኔአለም ልቦና ይሥጣቸዉ እርኩሥመፈሥ ከላዩ ላይ ያባርለት አተግን በርታ ሥለሠዉ አታሥብ የድግልልጂ ይጠብቅሀል
Äää
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልቦና ይስጠን እግዚኣብሔር ኣምላክ
የኔ መንፈሳዊ ጀግና የቤተሰቡ መዳኒት ቀድሞ በሃጢት መንገድ የተመላለሰዉ ነዉ ፈጥኖ የሚገባዉ የሚለወጠዉ ጎበዝ ነሽ
ፈጣሪ ልቦና ይሰጥክ ወንድሜ የመምህር ተስፍዬ ; የአባታችኝ መምህር ግርማን አሰተምሮ ተጠቅመንበታል እስቲ አንተም በንፁህ ልቦና አዳምጥና ስገድ ፁም ሱባኤ ግባና ጠይቅ እውነት አስተምህሮ ትክክል እንደሆነ ትረዳለህ
በአላህ ኮሜንቱ የሰጡ ሰዎች ቁጥር 666 ስለሆነ እኔ ፃፍኩኝ 667 ለማድረግ ሰውን ማስተማር የመምህር ግዴታ ነው አላህ ያግዛችሁ
ወይኔ ታድለሽ የኔ እህት ትሳተፌያለሽ ጎበዝ በርቺ የሄ ሁሉንም ሰው ይሚመለከት ነው በእምነትሽ ሆነሽ መዳን ትችያለሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን እግዚአብሔር እንኳንም እረዳችሁ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በፀሎታችሁ በስደት ነው ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ እንዲሁም ቤተሰቦቸን እህት ወንድሞቸ
እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችን
እንደያፈረድበን ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ
ኤፍታህ በልህን እንኳ ለአማኑኤል አድርሰችሁ
ላይክ ሼር እንድረጋ ክፎች ልብ ሰጥችው
እኝ እያድን ነው እግዚእብሔር በንተ አድሮ
እያሰተማርን ነው እህታችን የአንቺን ታሪክ
የቀየር አምላክ ሁላችንም የጎበኝን
የሰማይና የምድር ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው!!!
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው መምህር እየተቃወመ ያለው በሰውየው ልብ ውስጥ ያደረው የአጋንንት መንፈስ ነው ይሄን እኛ ምእመናን በደንብ እናውቃለን አንተ ብቻ በርታ አጋንንት የሰውን ልጅ ከእግዚአብሔር ለመለየት የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም እንንቃ እንንቃ የተዋህዶ ልጆች!!!!!!!!
መምህር የኔ አልናገር ብሎአል 😭 አምናለሁ እንደሚጋለጥ በፀሎታቹ አስቡኝ አመተኢየሱስ ብላችሁ
ይጋለጣል አንቺ ብቻ በጾሎት በርቺ የኔም አልጋለጥም ግን አንድ ቀን አንደምጋለጥ አና ትክክለኛ ለተፈጠርኩበት አላማ አኖራለው
እኔም እንደዚህ ዝም ነዉ የሚለዉ ግባሬን እንዴት እንደሚያቃጥለኝ እና ጭቅላቴን በጣም ነዉ የሚያስክከኝ፣ምን ላድርግ እህቶቼ እናልጄን ደግሞ ፣ሰላም አደሮ ጠዎት፣ትምህርት ቤት ሊወጣ ሲል ሀይለኛ እራስ፣ምታት ይለቅበታል ከዛ ይቀራ ከዛ ግን ከአምስት፣ደቂቃ በኋላ ይለቀዎል፣እስቲ እምን ላደርግ፣በዛ ላይ ልቡን የመዎል
@@netsanettadessefulle1059 በመቁጠርያ ቀጥክቲው ውዳሴማርያም አርጋኖን ስኔ ጎልጎታ አና ስገጂ ከዛ ራሱ ይጋለጣል ምን ኃይል አለው
6 አመት ሙሉ መተቱ ተደርጎብኝ
ያወኩት አንድ የካሚካኤል ስር አን ድ ስውሯ ኪዳነምህረት የምትባል ፀበል ስገባ በ2 አመቴ ነበር መተቱ የተደረገ ያው አገሬ ስገባ ለእረፍት ፀበሉ ጨልሞብኝ አይታየኝም ነበር ከዛ ገርሞኝ መልሼ ላረገብኝ ስለተናገርኩ ከፀበል አስቀረኝ በማታለል ያው መተቱም የተደረገው ለቤተሰቤ እንዳልናገር ከራሴ ጋር እንዳላወራ ነበር ያረገኝ ከዛ የማታሳፍረኝ እመቤቴ እዛው ዘበል ከ 5 አመት በሆላ ሄጄ ስጠመቅ ሰውነቴ እንደሳት ሙሉውን ነደደ በሰአቱ ፀበል ብዙ አመት ተጠምቀው ያልዳኑ መንፈሱ ሳይሸኝ ምን እንደሇኑ የሚያውቁ ወረፋ የሚያሲዙ የሚያፀዱ ሰውነቴ ነደደ ብዬ ለአንዷ ነግሬአት በይ እዛ ብዙ የሚፈሰው ጋር ግቢ አለችኝ ስውር ነበር የተደረገብኝ ኪዳነምህረት ጋር የስውር የሚባል ነገር የለም በቃ ከልጅነት እስከእውቀቴ ማን ማን ምን እንዳደረገ ደረስኩበት ወደዚህ ወዳሜሪካ እረፍቴን ጨርሼ ለመምጣት 1 ሳምንት ሲቀረኝ ነው ያወኩ እና ውድ እህቴ ከመዳኒቱ አገናኘኝ ብለሽ ፀልይ እኔ ሙሉ ህይወቴን ካስቀማሁ በሆላ ነው ያወኩት አሁን ግን እስከቁርባን በቃው ቤተሰቦቼ በሙሉ ሊቆርቡ በቁ 1 አመቴ እኔ ነፍሴን አዳንኩ ላረጉትም እየፀለይኩ ነው አይዞሽ ቀኑ ይደርሳል🙏🙏🙏
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ አኔም ወለተ መስቀል ብለሽ አስብኝ ዓረብ ሀገር ሳውዲ ነው ያለሁት አና በጣም ከብዶኛል ሀገሬን አንድገባ ጸልይልኝ
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሁን አሁን እማ ትምህርቱ ከማር በላይ ይጥማል እግዚአብሔር ምድር አንተን አባት በሰማይ ደግሞ ራሱን ቤዛ ሆኑ የቀራንዮ በግ ሆኖ አባት ፈጣሪ አምላክ ሆነን እድለኝነት እፍፍፍ እድሜ በጤና ይስጥህ የኔ መምህር ብሌኔ ❤❤
በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እህት ወድሞቼ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያም ነኝ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Qalewet yasemalen wedamachen
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለበለታሪኮቻችን እንኳን ደሰ አላቸው ዕራእዩ ያሰፈራል ብቻ አምላከ ቅዱሳን ቅድስት አገራችን በምህረቱ ይጠብቅልን እመብርሃን የአሰራት አገሯን ከዘመኑ መሰሪዎች ትሰውርልን
Amenn Amen Amenn Amenn
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
መምህር በርታልኝ እማምላክ ትከተልህ ጠላቶች ልቦና ይሥጣቸው ነቃፊዎችን አንሠማም አንተም አትሥማቸው
አሜን ልቦና ይስጣቸው :: የሚጠቀምበት ይጠቀምበታል : መምህር አንተ ፀጋህ ስለሆነ ተዋቸው አስተምረን::
ልኡል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሑላችንም በእውነት መምህራችን በርታልን ቸሩ መድሀኒአለም ካተጋር ይሁን
እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ይጨምርልዎት የቄስ ደብተራዎችን ማጋለጥ የሁላችንም ሀላፌነት ነዉ ቤተክርስትያን ያሰድባሉ ህዝቡስ እዴት ንስሀ ይግባ እያጭበረበሩ ደብተራዎቹ
እመብርሃን ታፍስባቸው ሴሮኞቹ እመብርሃን ኢትዮጵያ ህዝቦችዋን ትጠብቅልን
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ ። የእኔንም ቤተሰብ ፈዉስ በቅርቡ ያድርግልኝ ቸሩ መድሀንያለም አባቴ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አይ መምህር ይህማ እዉነት ነዉ በኢትዮጵያላይ መነሳታቸዉ ግልፅነዉ እኔም ያዬሁት ከባድ ትዝ ሲለኝ የሚሰቀጥጠኝ የሚያስለቅሰኝ እራየ አለ አብይ አህመድ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ነዉ የሆነብኝ ብቻ እመብርሀን የአስራት አገሯን ትጠብቅልን አንተምንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
መምህር ረጅም እድሜ ያድልልን አይዞህ ዳቢሎስ ብዙ ያዎራል ምክንያቱም ሚስጥሩን ስለምታወጣበት ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
አሜን ልባና ይስጥህ
አኔም የ ኩኬለሽ ገዳም ፀበል አውቶቢስ ሙሉ ሰው እንደያዘ በበረሀ ማሀል ነዳጅ አልቆበት ፀበል ጨምረውበት እንደ ነዳጅ ተጠቅመው አዲስአበባ ገብተዋል ተአምሩን ገዳሙ ለመሳም ስንሄድ ነው የሰማሁት። በተአምሩ ጊዜ የነበራቹ እድለኞች ስለሆናቹ ምስክርነታቹን ኮሜንት ላይ ፃፉ።
አይ እመብርሀን ስራሽ ድንቅ ነው 😭😭😭ተመስገን ይሄን ያሰማኝ
Emebrhan kbr ygbat
Ykrta dis like yadewelkut ene negn salawk new
ኣቤትተኣምር
ወረረኝ በሥላሴ ድንቅ ነው እኮ የኝ እግዚአብሔር ስራው ተመስገን እኔ ክርስትያን ነኝ ተመስገን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እህተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
Yeah Betkeklell you re right memihir tesfaye tell them why ???? Ethiopias people they are big problems with Jesus Christ uffffff
እግዚአብሔር ያስብሽ እህትዬ
ልዑል እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸዉ
ዕማ ፍቅር ልቡናችሁን ትመልስላችሁ።
እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወሐተ እየሱስን በጣም ጨንቆኛል ሳላቅ ካፌ መጥፎ ነገር ይወጣል እህትና ወንድሞቼን እያስቀየምኳቸክ ተቸገርኩ በቃ በልቤ የለለ ነገር
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ታድልህ እህታችን የዚህ ዘመን ጀግና ነሽ እመብርሃን ባርታቱን ታድልሽ
መምህረ እንዴት ነህ እኛ በጣም ነው የምንወድህ በትምህረትህ በጣም አየተቀየረንበት ነው መምህረ ይቅረታ አንዳንድ ነገሮችን አትናገረ ህልምም ቢሆን ለራስህና እና ለሁላችን ስትል ሰይጣን ሁል ግዜም አይተኛም
እኔም ለመ ምኽር ተስፋዬ አበራ ደኽንነት ፈራዉኝ። እግዚአብሔር አምላክ ከርሱ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ /ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን የሚጠብቅህ አያቀላፋም በርቺህታችን እድሜ ይስጥሽ እኛንም ያበረታን እኛም ተቸግረናል ብትንትናችን ወቷል የተረገመን ቤተሰብ ነኝ እስክል ብቻ መፍቴዉን አግቼዋለዉ ተመስጌን !!!
እሜን (3)🙏🙏🙏 መማህራችን ቃል ህይወት ይሰማልና🙏🙏🙏🙏♥️♥️
አሜን አሜን አሜን መምህሬ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
ወለተ ሚካኤል, መምህር ቃለህይወት ያሰማልን. እድሜ ጤናዉን ያብዛልህ። እግዚአብሄር. ልብ ይስጣቸው።
ቸሩመዳዥህኒለም ልቦናችን ይመልስል አሜን
እንከን ለመውጣት የሚፈልጉ ስዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ያንተ ገጠመኝና ትምህርት ለኛ ህይወታችን እየለወጠልን ነው እንሱጋ ደግሞ ጋንጭሩ ወድክፋት ቀይሮ እያሰማቸው ሳይሆን አይቀርምና እነሱጋ ያለ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ውድ መምህራችን እነሱ የፈለጉት ያውሩ አንተ ጀሮ አትስጣቸው እኛ አለንልህ ትምህርትህ በጉጉት የምንጠብቀው
አሜን በእውነት መምህምር ተስፍየ አበራ ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ ልን በእውነት በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እከ ቤተሰቦችህ
ስለ ዝማሬውም ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን ለሁላችሁም 👏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏
Amennn Amenn Amenn
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር አምላከ ቅሳን ከአንተ ጋር ይሁንልን ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እያወቁ ማወቅ ለተሳናቸውም ዓይኖ ልቦናቸውን ይከፈትላቸው እናም መምህር አንተን የሚመራህ መነፈስ ቅዱስ ነውና በርታ ምክንያቱ በቅዱሳን አባቶቻችና እናቶቻችንም በነቀፊዎች ወጠመድ እንደ እንደሚፈተኑ እርግጥ ነው ነገረ ግን እግዚአብሔር አምላከ ሁሉ በድል ያሻግራቸው ነበረ እሰከዘለዓለምም እንዲሁነው አንተም የአባቶቻችን ፍሬ እሰከሆነክ ድረሰ ከሰይጣን እንቅፋት ከክፉ ሰዎች ሴራ የሚቀጥልነውና እርሳቸው እማፍቅር በእቅፏ ትጠብቅህ ለነቃፉውም ይቅር ይበለህ ከውሰጥህ ያለውን ክፉ ሐሳብ ይንቀልልህ
የስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ ያይናችን ብሌን የልባችን ብርሀን የተዋህዶ ግርማ ሞገስ በውነት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል እየቃተትህ መስዋትነት እምትከፍለን አተእቁ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ አረገጫ ያድርግልህ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንጅ እኛማ ከባድ ነን በዚ ትምህርት ስንቱ ሰው እነደተቀየረ እኛም በአንተ ትምህርት የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀብለናል እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ልቦና ይስጣቸው መምህር እኔ የበሽታዬ መንስ ያወቁት በእንተ ትምህርት ነው አንተ በርታ እኛ የድነት መንገድ ያወቅነው በአንተ ትምህርት ነው በርታ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ/ይስጠን።
እግዚአብሔር ልቦና ይስታቸው እነ ባንተ ትምር እራሰን እግኝቻለው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ና ፀጋን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ሰስተኛ ነኝ ዋውውውው ዛሬ ተሳካልኝ ስጠብቅ ነበር😀😀😀😀♥🙏
መምህር ተዋቸው እባክህ እኛ የሚሻለንን እና የሚጠቅመንን የምናውቅ ሰዎች ነን ስለዚህ ቦታ አትስጣቸው እነሱ ቪው ለማግኝት ነው። ለቤተክርስቲያን አስበው ወይም ተቆርቁረው አይደለም ።ለነሱ መድሀኔአለም ልቦና ይስጣቸው ።
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ህይወታችንን
እየቀየረ ነውና በርታ ተቃዋሚዎች ምንም ጥሩ ብታደርግ መናገራቸው አይቀርምና
አንተ በርታ፡፡
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር መልካም ነው ሁልግዜም በይቅርታ ይምረናል እና እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር የምትመሰርቱን ማህበር እግዚአብሔር ይርክላችሁ
እግዚአብሔር ይምሰግን መምሕራች ቃል ሒውትነ ያስማልን
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
ይህ ትምህራት የነፈሰ ትምህረት ነው እግዝአብሔር ይጠበቅህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ወድም እህቶቸ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አሰቡኝ አሰካለ ማሪያም እና እህቴን ወለተ ሚካኤልን
እንኳን ደህና መጣህልን። ወንድማችን። መምህራችን።
ለተቃዋሚዎች ልቦና ይስጥልን። እባካችሁ ተቃዋሚዎችን አስተውሉ።
ሕዝቡ ይዳንበት። አትቃወሙ።በርግጥ የምትቃወሙት ወዳችሁ አይደለም ጠቋር አዳልሞቴ መንፈስ ነው እንድትቃወሙ የሚያደርጋችሁ። ግን እስኪ ጸሎት አድርጉ ስገዱ። ለመንፈሱ አትገዙ ለእግዚአብሔር ተገዙ። እራሳችሁን ግዙ። እወነትን አትሸሹ።
መምህር በርታልን።
አሁን ወደ ትምህርቱ ልግባ ላዳምጥ ።