ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ታሪኩ እኔ በጣም ባለትዳሮቹ ያስቸግሩኛል እጂግ በጣም 😥ትዳር የሌላቸው ወንዶች አይቀርቡኝም በጣም እበሳጫለሁ በጣም እናደዳለሁ ባለትዳሮቹ በጣም ይተናኮሱኛል በሄድኩበት ቦታ በመጨረሻ በሽታው ያዘኝ የዛን ቀን ነው ፈጣሪን ያወኩት ወደፈጣሪ ተመለስኩ ንስሀ ገብቸ አለቀስኩ ቤተ ክርስቲያን ሄጀ መፀለይ ማልቀስ ጀመርኩ እየፆምኩ ፀበል ተጠመኩ በ3 ቀን ፀበል ተፈወስኩ እልልልልልል
መምህር ለናፍሴም ለስጋየም ባለውለታየ ነህ እኔ በጣም ተቀይራለሁ የሰማሁትን በተግባር ነው የጀመርሁት ከኔም አልፊ በዙሪያየ ያሉትን ለመለወጥ በጣም እየጣርት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ነኝ
ትክክል
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
ሰላም መምህር እንኳን ለብርሃነ ትንሣዬው በሰላም አደለሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እጠብቅልን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
መምህር እኔ ኮርስህ እራሶ 35 ድርስ ተምሬያለው መፍትሂ 6 ስለመናፍስት እር ምንም አልቀርኝም ምዕመናን መርጣችሁ አታዳምጡ በተለይ ስብከቱ ነው ሚጠቅማችሁ ማርያምን
እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሀና
እግዚያብሂረ ያሥብሸ እማ
እኔም ባሌ የአገባኝ በመሰተፋቅር ነበር ግን በጣም አልተሰማማንም አንድ ልጅ ወልድን ትለያዬን ከዚያ እኔ ደብተራ ጋ ሂጀ ደብተራዉ ተገናኘኝ ከዚያ እኔ ወደሰደት ወጣሁ የሰራሁት ብር የለኝም አምሰት አመት ሆነኝ የመምህርን ትምህርት ሰጀመሪ መሰግድ መፀልይ ሰጀምር በቃ ከዘሙት መዉጣት አልቻልሁምተዳሬም ተበትኖል እባክቸሁ በፆሎታችሁ አሰቦኝ ለሀገሬ ለንሰሀ ያብቃኝ ወለተ ማሪያም ብላች
አይዞሽ ማሬ ስገጅ ፀልይ ትዳርሽ ይመለሣል ነገ ሌላ ቀን ነው
እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ እሽ እናቴ 😥😥😥
እመአምላክ ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ እመአምላክን ለምኛት ሰኔ ጎለጎታ እየፀለይሽ በውሀላይ ተጠመቂ ታላቁ መላክ ቅዱስ ሜካኤል ካንችጋር ይሁን
ዋናው ንስሃ ነው የሚቀድመው ንስሃ ከገባሽ ሁሉም ነገር ይቀላል እግዚአብሔር መሃሪ ነው፣ ንስሃ መግባትን ነገ ዛሬ አትበይ።
ዝሙት በጊዜ ልዩነት ሰአቱን ጠብቆ እንደተጠመደ ፈንጂ እየፈነዳ በሁለት በሶስት ወር ለፍቼ የገነባሁትን መንፈሳዊ ሕይወት እያፈረሰ በጠበጠኝ በእውነቱ መምህር ዝሙት እጅግ በጣም ከባድና አደገኛ መንፈስ ነው ማንንም አይምርም
ስላማችሁ ይብዛልን መምህራችንን እንዲሁም የመዳም ቅመሞች የውለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከታስርንበት የዳቢሎስ እስራት ትፍታን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን እኛ ባርያዎችክን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እህታችን
መምህር ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ የነብሳችን መጋቢ አድርጎሃል እኔ በስደት አለም ብሆንም እናቴን ለንሰሃ አብቅቸ አቁርቤ አለሁ እሄ ሁሉ ባአንተ ት/ት ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Ameen Ameen Ameen
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ: መምህር ኣንተ እንደው ያላስተማርከን ነገር የለም እግዚአብሔር ኣይነልቦናችንን ጌታ ያብራልን🙏🙏🙏
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም አመሸህእንኳን በደህና መጣህ ዋው ደስ ይላል ልክ እንደዚህ ሁሌ ልቀቅልን በኔ በኩል ደስ ብሎኛል የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑ መምህራችን መቷል አብረንእንማማር እና እንለወጥ 🥰
እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ስላም።እመሽህ።በጣይስ
😍❤❤❤
መምህር ተሰፍዬ የትዎህዱ እንቄ ስጦታ ችን በጣም በለወለታችን ነህ የዘመኑ ሐዋረይ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብችህ የጠበቅህ ።
እፅብ ድንቅ ነው የእርሷ ዉለታየድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገንይሆን መምህርችን ቃል ህይውትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክየሁልችንም ታሪክ የቀየር መድኒዓለምለንስዓ ያብቃን
የኔ አባት አተን ማነዉ ሚሠድብክ የኛ ብርሀን ነክ ዉዲ
ገጠመኝ ከሰማው በህዋላ ቀኑ ን በሙሉ ስለገጠመኙ አስባለው የእግዚሀቤር ስራም ያስደንቀኛል አይምሮዪ በዚ ነገር ስለሚጠመድ ውሎዪ ሰላም የተሞላ ይሆናል ጸሎቴንም አደርሳለው እናም መምህር እግዚሀቤር ባንተ አድሮ ብዙ ነፍስ እየመለሠ ነው እግዚሀቤር ይርዳህ በርታ
በእውነቱ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ ነው ምህረት ተስፋዬ አበራ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ሃይል ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ተሰቶሃል በእንባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘመንህን የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_**_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_**_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*_አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤
እግዚአብሔር ይባርክህ፡መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ከዚህ ትምህር ተምረን እራሳችንን እንድንለውጥ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን //አሜን//
አንተ አኮ መምህር ከልብ ትምህርትህን ለሰማ የሰው ልጅ የህወይት መሰረት ነህ ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋር ይሁን
መምህርየ እኔ በጣም ተለዉጫለሁ የተማርኩትን በተግባር ለመኖር የጀመርኩበት ትምህርት ነዉ ስደት መሰደደንም ለበጎ ሆነልኝ ኢትዮጲያ ለቤተቦቸ እየሰጠሁ ነዉ ትምህርቱን
እንዴት መላክ ይቻላል እባክሽ ንገሪኝ
@@zethiopiayoutube1443 mimoridhan hin jiraa oboletii too
@@asteraster2734 በአማርኛ ኦሮምኛ ከልችልም
@@zethiopiayoutube1443 0097338163002
ዳዉሎድ አድርገሽ imo ነዉ የላኩት ዋይ ፋይ ስላለ ስሙን ነግሪያቸዋለሁ ፅፈዉ ገብተዉ ያወርዱታል
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እኔ አንተን እያዳመጥኩ እራሴን እያየሁ እኔሰ ብየ እጠይቃለው እና በጣም ተለውጨበታለሁ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏
እሰይ የምህረት ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር ሁሌ የፍቅር ባለቤት አንተና ከመላው ቤትህ ጋር ይሁን እህታችንም ዘመኗ ይባረክ
አኔ ለአንተ እንደበት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድማችን መምህር ተሰፍዬ
አንዳንድ ግዜ ክፉ መንፈስ ክፋቱ ሲበዛ እግዚአብሔር ስራውን ይጀምራል የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በአባቱ አምላካችን ፈጣሪያችን ገዢያችን ንጉሳችን በእናቱ ስጋችን እሱ አሳልፎ ለክፉ አይይሰጠንም ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን🙏🏽🤲🏽🙏🏽
በጣም ይገርምሀል ውድ መምህራችን ና ወንድማችን። ቤታችን ውስጥ በተግባር እና በተጨባጭ አባታችን ያስተማሩትን፣ አንተ ወንድማችን የምታቀርባቸውን ትምህርቶች፣ መምህር ሄኖክ ተፈራ የሚያስተምረውን ተግባራዊ ትምህርቶች እያየን እና ተግባራዊ እያደረግን መንፈሳዊ አዕምሮአችን በጣም አድጓል። እግዚአብሔር ምን ያህል የቅርብ አምላክ እንደሆነ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ያህል ቅርብ እንደሆነች በአይናችን እያየን በጆሯችን እየሰማን••• የአንዳንድ መምህራን ነን የሚሉ ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚጠቅሷትን እና በቅጡ እንኳን ትርጉሙን ማስተማር የማይችሉትን ቃላት እየደረደሩ እኛን ብቻ ስሙን ሲሉ በጣም ያሳፍራል። በእውነት ወንድማችን በርታ የህብረት ፀሎቷን ጉዳይ ችላ አትበላት። ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ፀሎት ያስፈልጋል
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። እህተ ማርያም እባላለው የበለጠ እድበረታ በፀሎታችሁ አስቡኝ። መምህር የበለጠ እድበረታ በአባታችን በመምህር ግርማእና በአንተ በወንድሜ ነው ለዚህ የበቃውት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እሄ ገጠመኝ በጣም ይመለከተኛል ፣ የሚገርመው መምህር ልጅ ሆኜ ገና የኤለመንተሪ ተማሪ ሆኜ በጣም የቅርብ ዘመድ የሆኑ ባል የሆኑ ያዩኝ ሁሉ ለዝሙት ይመኙኛል እና በጣም እናደዳ ነበር መምህር ። አሁን ትምህርቱን እያደመጥኩ ለሁሉም ትምህርትን እያወራው ያመነኝ ያምነኛል ሌላው እያስረዳው ነው ። አሁን በስራ ላይ ሆኜ በቀን 7ጊዜ ፀሎት አቡነ ዘበሰማያት እላለው እሰግዳለው ብዙ ለውጥ እያየው ነው መምህ ቸሩ መዳኒአለም የመባ ፅዮን አምላክ ጥላ ከላ ይሁን ወንድሜ።
በእዉነት መምህር ቃል የለኝም ሁሉንም ባለመከታተሌ እኔ ተጎዳሁ አንተን ካወቅሁ ከሠመሁ በዉሀላ ነዉ በህይወት መንፈሳዊ መሆን ያወቅኩት ለመሆን እየተፍጨረጨርን ነዉ ብቻ አምላክ መጨረሻችን የሁላችንም ያሳምር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ብጣዕሚ ጽቡቕ ትምህርቲ እዩ መምህርና ።ንሓፍትና ድንግል ማርያም ትሓልዋ 🙏የሕዋትና እግዚአብሔር ሓዳርኩም ይባርከልኹም🙏መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም 🙏
መምህር ተስፋየ የኔ መልካም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ያለ ምንም መሰልቸት ያንተን ትምህርት ለማዳመጥ ቆርጨ ተነስቻለሁ በፀሎት አስቡኝ
🙏🙏🙏መምህር በእውነት እግዚአብሔር አተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ብዙ ተለውጨበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ለምህራችን ቃህዮት ያሰማልን እውነት ነው እውነት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ተስፋዬ በድንግል ይዤካለው ስለቶማስ ዘመርዓስ ገድል በሰፊው አቅርብልን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረ ፀጋው ያብዛልህ
መምህራችን ትምህርትህን በሙሉ እየተማርንሁ እራሴ ቤተሰቤን እየተመለከትሁ አንዳንዴ በማልቀስ አንዳዴ በማዘን በመፀፀት በመገረም መንፈሳዊ ጥንካሬ ተምሬ ገብይቼ እየኖርሁ ነው ።ለሌሎችም እንዲማሩ እያደረግሁ ነው። እና እግዚአብሔር እኔንና ቤተሰቤን ይጎብኝ ።ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝየእኔና የቤተሰቤ ህይወት የሌለበት ገጠመኝ የለም።
አንተ ጥሩ መምህር ነህ በአደባባይ ልንግር መምህር አንዳድ አስተማሪዎች ሲጨርሱ ሲሆን ሲጀምሩ ይቸኩላሉ ሲጀምሩ በስማም አይሉም ሲጨርሱ መዝጊያውን ሁሉንም አይልም ቢሆንም በሰው ልጅ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ስለሆነ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ወደው አደለ አንተ በቻ የራስክን በርታ ጠንክር እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አተን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ቅዱስ ስሙ ለዘላለምንየተመስገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻እኔምዘማዊ ነበርኩ ስደት መጥቼ ያተን ትምህርት በመከታተል ዝሙትን ተፀይፌዋለሁ ክብር ለጌታዬ እዳቅሚ እየተፍጨረጨርኩነው በፀሎት አስብልኝ እኔን የለወጠ ልጄንና ወድሞቼንም ለንሰሀ እዲያበቃልኝ የነሱ ነገርነው አሁን እያስጭነቀኝ ያለው ንሰሀ ሳይገቡ ክፉ ነገር እዳይገጥማቸው 😭😭😭 እግዚያብብሄር ቢፈቅድ ከ 7 ወር ቦሀላ ኡትዮጲያ እመጣለሁ ወድሞቼን ፈጣሪ ከረዳኝ ንሰሀ ገብተው እዲቆሮቡልኝ አደርጋለሁ ልጄንም ጭምር
ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አተን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ቅዱሰ ሰሙ ለዘላለምን ተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ በእውነት ያተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለውጠ የለም ብዙ ተለውጠናል ልዩ ገጠመኝ 37 ታሪክ ሰርቷል ያለነው በባእድ ሀገር ነው መምህር አንተን ካወቅን ጀምሮ እኔም እህቴም እጸልናለን ብዙ ተለውጠናል እውስጣችን ያለውን ጠላት ሸኝተናል የቤተሰብ ስም እየጻፍን በምጸልይ ሰአት አደኛው ወድማችን በየመን እኛ ሳናውቅ መጥቶ በዚህ በቃወጠበት ሰአት ከዛ ስጸልይ ስሰግድ እህቴ ልዩ ገጠመኝ 37 እያዳመጠኝ መንፈሱ ተያዘ ከዛ መንፈሱ ተሸኝ ወንድሜ ወደራሱ ሲመለስ ለምን እደመጣ እረመሱ አያውቅም እና መመለስ እፈልጋለሁ ብሎ ከዛ እናም ሱባኤ ይዘን ነበር በሰላም ተመልሶልናል ምንም ሳይሆን ደስ ብሎናል የምታውቁት ታውቁታላችሁ በዛ በባህር ላይ ሁለቴ ቢመለስ ምንም አልሆነ ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን እመብርሀን ብዙ ተአምር አድርጋልናለች መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ባንተ ትምህርት ነው ጠላታችንን ያወቅነው በተለይ እኔ ሂወት መኖር የጀመርኩት ካወቅሁ ጀምሮ ነው በርታ ሺ አመት ኑርልን
እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ለኛም ፀልይልን ወለተጊዪርጊስ ብለሽ አክስቴ ናት በጣም ታማ ሆስፒታል ናት ያለችው። በሽታዋ በጣም የተወሳሰበ ነው ሲጀምር የሃሞት ጠጠር ነበር ወደሆስፒታል እየሄደች ኮሮና የያዘው ሰው አምፑላንስ ውስጥ ነበር ወዲያ ወደሌላ ሆስፒታል ሄደች ኮሮና ተገኘባት በዚህ ምክንያት ሰውነቷ ደከም ኦፕራሲዮኑን ተቋረጠ አሁን ሆዷ ተነፍቶ ውሃ ቋጥሮ ጉበትና ሳንባዋ ተነክቷል ወደውጭ መውጣት አለባት ብለው ሃኪሞች እንደማይችሉ ነግረውናል ወደዱባይ በሚቀጥለው ሳምንት ልንወስዳት እየተዘጋጀን ነው በዛውም ወደኢትዮጵያ ልንወስዳት ፕላን አለን እንደሚገባኝ ከሆነ የመናፍስት ስራ ነው። በፀሎት አስቢልን ተባረኪ።
ወንድማችን አምላክ ይጠብቅልን እኔ ከታሪኮቹ በተያያዘ ሁኔታ የሚገርመኝ ነገር አምላክ እኛ እንድናምን ክፉየሠራ እንዲፀጸት የበደለ ይቅር እንዲል ያዘጋጀን ሻካራዉን ልባችንን አለስልሶ ለዚህ ዘመን ያዘጋጀን አምላክ ስራዉ እጹብ ድንቅ ነዉ ይክበር ይመስገን
መምህር በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን እኔም ለመለውጥ የብቃኝ በእኔም የ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አድሮ ብዙዎችሁ የሚለውጡበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርቶ ብዙ ነገር አስተምሮኛል እድሜን ይስጦ
በጣም ደስይላል ስዎቹን ሁሉ በማስታረቃችሁ እንትምመምህር ስራተኛዎም ብጣም የፅድቅ ስራንው ይረጋችሁት specially ልጆች ይላቸው ስዎችን እግዝእብሄር ፀጋውን ይብዛላችሁ መምህር እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏
ክብር ለሥላሴ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ማዳመጥ ጀምሬያለሁ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።
መምእር ያተን ትምርት መስማት የጀመርኩት በቅርብ ነው ተገርሜያለው እደዚ አይነት ነገር ያለም አይመስለኝም ነበር እራሴን ወደውስጥ እዳይ አድርጎኛል ተባረክ አመሰግናለው
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጠህ ፈጣሪ የቁዱሰ ሚንካኤል ተወዳጅ ሰዉ ነህና ምን ግዜ ከጐንህ ይጠብቅህ ወንድሜ ብጣም ከምር ትምህርትህ ጣፉጭ ነዉ ቡዙ ተምሬየኣለዉ
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ኑርልን💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
ውድ ተስፋዬ ከትምህርትህ ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድገኸኛል ከእያንዳንዱ ትምህርትህ የራሴን ህይወት አገኝበታለሁ በህይወቴ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቼበታለሁ። በጣም አመሰግንሃለሁ
እኛን ከሚሠብኩ መጀመርያ እራሣቸውን ከትቢትነት ይውጡ ይግባቸው እኛን አይሥበኩን መጀመርያ እራሣቸው ይዳኑ እደኔ መምህር ተሥፋዬ በቂ ነው
Welcome back memehrachin i know how you tired to teach us ..... may God bless you with ur lovely family🙏
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰይጣንን የእግርህ ስር መረገጫ ያድርግልን በርታ ጠንክር አይዞህ
መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሰምተን እነድንቀየር እግዚአብሔር ይርዳን ለአንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ እመቤቴ ከፊት ትምራህ ከኋላ ትከትልህ
መምህር እንኳን ደህና መጡ እኔ በደንብ ነው የሰማውት 160 a & B በጣም በጣም የሚያስተምር ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ዕድሜና ፀጋበረከቱን ያድልልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን በርታልን ብዙ እየተጠቀምን ነው አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበን መምህራችን
እውነት ነው መምህር አዳማጭ ብቻ ነው የሆንኩት እባክህን ጽጌ ማርያም ብለህ አንድ ቀን እንኳን በፀሎትህ አስበኝ ብዙ ችግር አለብኝ ብዘ እባክህንን
ከእግዚአብሔር የተሰጠን መዳኒት ነህ ላወቀበ ያላወቀ ይቀልድ በየሱስም ላይ ሲቀልዱ ነበር የሚያረጉትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ነፃነት እና ተስፋ ስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበን
መምህራችን ተሥፋይ አበራ ውዱ መምህሬ በእውነት ባለውለታዬ ናችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልክ መምህርዬ ሽሽ አመት ኑርልን በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ነኝ ትምህርቱን ሠምቸ ከቅጭላቴ አይቀመጥም ይበተንብኛል በፆት አሥቡኝ
መምህሬ እውነት እኔ በጣም ተለጫለሁእናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛህ 🙏
መምህርየ በጣም ነው ምወድህ ትምርቶችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት
መምህርየ ቃለ ህወትን ያሰማልን እኔም ወለተ ማርያም እባለለሁ በፅለታቹሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ፈወስሽ እህት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእወነት በጣም ነወ ደሰ የሚለወ እግዚአብሔር የመሰገን ቃለህይወትን ቃለ በረከተን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ስላሴ የዝሙት መንፈስ ከክርስትናየ ወደ ኋላ እየጎተተ ኧረ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 😭😭😭😭 እባክህ መምህር ወለተ ተክሌ ብለክ በፀሎት አስበኝ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሚገርም ነዉ እኔም እራሱ እርስህን አይቸ ቸል ብየህ ነበር አማልፈዉ ብዙ ጊዜ አሁግ በቀን 4 ከፍል ትምህር ስልሰማ እልዉልም አልዉል ም ግን ሂወቴን ያገኘሁበት እግዝያአብሔርን ያገኘሁበት ትምርት ነዉ በዛም ላይ ተምርቱን ሰሰማ አበጣም እራሴን ያመኛል ግን እንደማንም ብየ አጨርሳለሁ እና ከምንም በላይ ሂወት የሚለዉጥ ትምሀርት ነዉ ማታስተምህረዉ መምህር ቀጥልበት እግዝያአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
መምህር ተስፋየ ዘመንህ ይባርክ ሰለምትሰጠን መንፈሳዊ ትምህርት።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትናገረው ነገር ሁሉ እውነት ነው በህዮታችን ውስጥ የሚሆነው ነገር ነው የምትናገረው እያልከው ሁሉ እውነት ነው አንድ ቀን እኔም እንደሰው ቦርሳ ውስጥ ብር የሚኖርበት ቀን ናፈቀኝ የትዳር ነገር አይመራም ዝግ ነው ወንዶች ይመጣሉ ግን ምንም ሳይሉ እንደጉም በኖ ይጠፋሉ እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን ይመረናል💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመሰገን በንተ ላይ አድሮ የሜያሰተምረን እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማ ነዉን በልባናችን ያሰድርብን እግዚአብሔር ፍሬዉችክን እግዚአብሔር ያያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጠህልን መምህርችን
ዝማሬመልእክትን ይስማልን መምህርተስፉዬእበራ 🙏🙏🙏
መምህር እንደምን አሉ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ደና ነኝ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ሳየዉም ለራሱ እየሳኩ ሁሉ ብዙ ትምህርት ማግነት ማለት እግዚአብሄር ይመስገን ብያለሁ መምህር፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ /ከዳቢሎስ ሰራዊት/ሁሉ ይጠብቅህ፡፡ ግን እኔም አንተጋ ስልክ ደዉየ በላየ ላይ ያለዉን ሸክም ታቃልልልኛለህ ብየ አስብና ልደዉል ስል ምን እንደምልህ ከአእምሮየ ይጠፋብኛል ስለዚህ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳኝ፡፡ መምህር በጸሎትዎ ያስቡኝ ሃይለ ሚካኤል፣ ወለተ ማርያም፣ ገብረ ሚካኤል፣ አስራተ ድንግ ብለህ አስበኝ፡፡ በማያቸዉ ገጠመኞች ብዙ ብዙ ትምህርቶች አግኝቸበታለሁ ግን ብዙ ይቀረኛል
መምህር እካን ደህና መጣእልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እና መሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ሁላችንም እራሳችንን እንቀይር
መምህር ተባረክ ፀጋህ ይብዛ ...
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ የምትጠፋዋን ነብስ አየመለስክ ስለሆነ በዛው ቀጥል ትእግሰትህ ከምንም ከማንም በላይ ነው
የማይጠገቡ ምክሮች ትምህርቶች እመቤቴ ሁላችንንም ትርዳን
አሜን አሜን እኔን ም እግዚአብሔር ይርዳይበፀለታችአስቡኝ ወለተሀና እያላችሁእያዳመጥሁነው
መምህር እወነት እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ
Amen Amen Amen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏💚
wowww amaanzing qalihowot i yasamali mahiri buzu neger tarmiire lo waqaayyo gooftaa dha amen amen amen
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለሂወት ያስማልን። የቡርጮቆዉ ነገር እኔም ኣለሁበት እኔ የገዛሁት ብርጭቆ የሻሂ ነዉ ሻሂ ስቀዳለት ለሁለት ቡዙ ጊዜ ተስንጥቆኛል ከዛ ባሃላ ባሌን እየወደድኩት ምንም ሳንባባል በስዉ ወሬና በጦንቃይ ቃል ትዳሬ ተበትኖ ልጃችን ያለ ኣባት ያለ እናት እያደገ ነዉ እኛንም በሰደት ላይ ኣለን ጭራሸ ባለቤቴን ከእስርቢት ወደእስርቤት እየተሰቃየ ነዉ። እና ፀጋዉ የበዛላቸሁ በፆሎታችሁ ኣሱቡን ስላም እንዲወድብን ስ
_ቃለ ኅይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ነው እናመሰግናለን_
ኑኑኑኑኑኑኑ የተስፋሳሳሴ ተማሪወች እን ማር አፍጥጭ ነው እምጠብቀው
መምህር በጣም እናመሰግኖታለን ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም የምገራርሙ ትምህርቶች ናቸው በርታ መምህራችን🌾🌾🙏
በጣምየሚገራርሚትምህርቶቾናቸውበርታመምህራችንእድሜናጤናይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝከሞት ወደ ህይወት እንድሄድ
እ/ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ የሚሳደቡትና የሚነቅፉትን ዝም በላቸው ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው እኔ በጣም ተለዉጫለሁ እንዲሁም ለእህትና ወንድሞች እንዲያዳምጡ እያደረግሁ ነው በዚህዉ አጋጣሚ በቤተ እግዚአብሔር ያላችሁ በእግዚአብሔር ስም አንነቃቀፋ እባካችሁ ተዉ ምክንያቱም ሁለት ንስሀ እየገባ ስጋወ ደሙ እየተቀበሉ በየ ቤቱ የፀሎት ቤት እየሰሩ ጥላታቸዉ አዉቀዋል እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንዲሁም ሁላችሁም በጣም ነው ደስ የሚለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ኪዳን ወልደ ኢየሱስ ብላችሁ እህት ወንድሞቸ
ተስፋስላሴ ብዙ ሰው ከኔ ጀምሮ like ማረግ አለመድንም እና አትጠራጠር A እናይና like አርገር B like ሳናረግ ቀጥታ ወደ Bእንሄድና እናዳምጣለን 🙏🙏🙏ያ ነው መምህር
like የሚለው አይደለም view ከየሽው የተመለከተ ሰው ቁጥር ያሳያል ትክክል ነው የመጀመሪያውን አዳምጠው በግምት ሁለየኛውን አለማዳመጥ ለወሬ እንጂ ለትምህርት የመጡ አይደሉም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
አመሰግናለሁ መምርህር ተሰፋዬ አበራ
መምህሬ ለኔ ከእግዚአብሔር የተሰጠህኝ ስጦታዬ ነህ እኔ እለት እለት እየተለወጥኩ እየዳንኩ አምላኬን እያመሰገንኩ እየተዋጋሁ አለሁ ባገኘሁት አጋጣሚ ትምህርትን እየሰጠሁ እና ኑርልን አምላክ ይጠብቅህ ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ
መምህር ተሳፋስላሴ፡አማኑኤል ፡ይጠብቅህ ፡ከነቤተሰቦችህ ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏በሙሉ፡ባለታሪኮች፡በረከቱ፡ይብዛላቹ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏መምህር ፡ግርዛት፡በትግሬማ፡አለ፡፡
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🤲😭*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_**_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*
አንዶም እኔ ነኝ ግራ የሚያጋቡ በተዋህዶ ያሉት ሁሉ መወቃቀሥ ብቻ ሁሉም እኔ ሥሙ እኔ ትክክል ገራሚ በመምህር ግርማ ዙሪያ በጣም ብዙ መምህር ገራሚ አሥተያየት ህዝቡም ግራ ገብቶታል
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የሰዉ ልጅ መጨረሻው ሳምር ደስ ይላል ዉዴ መምህራችን እግዚአበሔር ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ እኛንም በሰደት ያለነውን ለንሰሐ ሞት ያብቃን
መምህርተስፉዬ be your self እደዩቲዩበሮች ስትሬንጅ እርእስእርገህ እትፆፍ እራስህን ሁን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምእር እኛንም ለመለወጥ ያብቃን ልሁል እግዚአብሔር አሜን ፫
መምህር እንኳን ደና መጣህ እና እንኳን አደረሰህ ለጌታችን ትንሣኤ። እኔ ባንተና በመምህር ግርማ ምክንያት ሕይወቴ ተቀይሯል ብዙ ባልዘረዝርልህ ። የ10 አመት ልጄ በህልሟ እባብ ከቤታችን ወጥቶ ሲሄድ አየሁ አለችኝ። ግን አንድ ቀረ አለችኝ። እና አሁንም እየፀለይኩ ነው። በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰማዕት🙏🙏🙏
Barsisaa kenyaa sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu waqayoo fayaa siyaa godhuu mitii kee wajinuu kan akkaa astamarii Kenya nuf haa bayisuu
በውነት መምህር ተስፋዪ እኔ ያተን ገጠመኝ ከሠማሁ ጀምሬ በጣም እድጠነክር በምነቴ እድኮራ እድፀልይ እረድቶኛል እድሜ ይሥጥህ ከነቤተሠብህ
ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ታሪኩ እኔ በጣም ባለትዳሮቹ ያስቸግሩኛል እጂግ በጣም 😥
ትዳር የሌላቸው ወንዶች አይቀርቡኝም
በጣም እበሳጫለሁ በጣም እናደዳለሁ ባለትዳሮቹ በጣም ይተናኮሱኛል በሄድኩበት ቦታ በመጨረሻ በሽታው ያዘኝ የዛን ቀን ነው ፈጣሪን ያወኩት ወደፈጣሪ ተመለስኩ ንስሀ ገብቸ አለቀስኩ ቤተ ክርስቲያን ሄጀ መፀለይ ማልቀስ ጀመርኩ እየፆምኩ ፀበል ተጠመኩ በ3 ቀን ፀበል ተፈወስኩ እልልልልልል
መምህር ለናፍሴም ለስጋየም ባለውለታየ ነህ እኔ በጣም ተቀይራለሁ የሰማሁትን በተግባር ነው የጀመርሁት ከኔም አልፊ በዙሪያየ ያሉትን ለመለወጥ በጣም እየጣርት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ነኝ
ትክክል
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
ሰላም መምህር እንኳን ለብርሃነ ትንሣዬው በሰላም አደለሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እጠብቅልን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
መምህር እኔ ኮርስህ እራሶ 35 ድርስ ተምሬያለው መፍትሂ 6 ስለመናፍስት እር ምንም አልቀርኝም ምዕመናን መርጣችሁ አታዳምጡ በተለይ ስብከቱ ነው ሚጠቅማችሁ ማርያምን
እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሀና
እግዚያብሂረ ያሥብሸ እማ
እኔም ባሌ የአገባኝ በመሰተፋቅር ነበር ግን በጣም አልተሰማማንም አንድ ልጅ ወልድን ትለያዬን ከዚያ እኔ ደብተራ ጋ ሂጀ ደብተራዉ ተገናኘኝ ከዚያ እኔ ወደሰደት ወጣሁ የሰራሁት ብር የለኝም አምሰት አመት ሆነኝ የመምህርን ትምህርት ሰጀመሪ መሰግድ መፀልይ ሰጀምር በቃ ከዘሙት መዉጣት አልቻልሁምተዳሬም ተበትኖል እባክቸሁ በፆሎታችሁ አሰቦኝ ለሀገሬ ለንሰሀ ያብቃኝ ወለተ ማሪያም ብላች
አይዞሽ ማሬ ስገጅ ፀልይ ትዳርሽ ይመለሣል ነገ ሌላ ቀን ነው
እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ እሽ እናቴ 😥😥😥
እመአምላክ ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ እመአምላክን ለምኛት ሰኔ ጎለጎታ እየፀለይሽ በውሀላይ ተጠመቂ ታላቁ መላክ ቅዱስ ሜካኤል ካንችጋር ይሁን
ዋናው ንስሃ ነው የሚቀድመው ንስሃ ከገባሽ ሁሉም ነገር ይቀላል እግዚአብሔር መሃሪ ነው፣ ንስሃ መግባትን ነገ ዛሬ አትበይ።
ዝሙት በጊዜ ልዩነት ሰአቱን ጠብቆ እንደተጠመደ ፈንጂ እየፈነዳ በሁለት በሶስት ወር ለፍቼ የገነባሁትን መንፈሳዊ ሕይወት እያፈረሰ በጠበጠኝ በእውነቱ መምህር ዝሙት እጅግ በጣም ከባድና አደገኛ መንፈስ ነው ማንንም አይምርም
ስላማችሁ ይብዛልን መምህራችንን እንዲሁም የመዳም ቅመሞች የውለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከታስርንበት የዳቢሎስ እስራት ትፍታን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን እኛ ባርያዎችክን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እህታችን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ የነብሳችን መጋቢ አድርጎሃል እኔ በስደት አለም ብሆንም እናቴን ለንሰሃ አብቅቸ አቁርቤ አለሁ እሄ ሁሉ ባአንተ ት/ት ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Ameen Ameen Ameen
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ: መምህር ኣንተ እንደው ያላስተማርከን ነገር የለም እግዚአብሔር ኣይነልቦናችንን ጌታ ያብራልን🙏🙏🙏
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም አመሸህ
እንኳን በደህና መጣህ ዋው ደስ ይላል ልክ እንደዚህ ሁሌ ልቀቅልን በኔ በኩል ደስ ብሎኛል የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑ መምህራችን መቷል አብረን
እንማማር እና እንለወጥ 🥰
እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ስላም።እመሽህ።በጣይስ
😍❤❤❤
መምህር ተሰፍዬ የትዎህዱ እንቄ ስጦታ ችን በጣም በለወለታችን ነህ የዘመኑ ሐዋረይ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብችህ የጠበቅህ ።
እፅብ ድንቅ ነው የእርሷ ዉለታ
የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን
ይሆን መምህርችን ቃል ህይውት
ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
የሁልችንም ታሪክ የቀየር መድኒዓለም
ለንስዓ ያብቃን
የኔ አባት አተን ማነዉ ሚሠድብክ የኛ ብርሀን ነክ ዉዲ
ገጠመኝ ከሰማው በህዋላ ቀኑ ን በሙሉ ስለገጠመኙ አስባለው የእግዚሀቤር ስራም ያስደንቀኛል አይምሮዪ በዚ ነገር ስለሚጠመድ ውሎዪ ሰላም የተሞላ ይሆናል ጸሎቴንም አደርሳለው እናም መምህር እግዚሀቤር ባንተ አድሮ ብዙ ነፍስ እየመለሠ ነው እግዚሀቤር ይርዳህ በርታ
በእውነቱ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ ነው ምህረት ተስፋዬ አበራ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ሃይል ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ተሰቶሃል በእንባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘመንህን የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
*_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
*_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
_አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤
እግዚአብሔር ይባርክህ፡መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ከዚህ ትምህር ተምረን እራሳችንን እንድንለውጥ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን //አሜን//
አንተ አኮ መምህር ከልብ ትምህርትህን ለሰማ የሰው ልጅ የህወይት መሰረት ነህ ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋር ይሁን
መምህርየ እኔ በጣም ተለዉጫለሁ የተማርኩትን በተግባር ለመኖር የጀመርኩበት ትምህርት ነዉ ስደት መሰደደንም ለበጎ ሆነልኝ ኢትዮጲያ ለቤተቦቸ እየሰጠሁ ነዉ ትምህርቱን
እንዴት መላክ ይቻላል እባክሽ ንገሪኝ
@@zethiopiayoutube1443 mimoridhan hin jiraa oboletii too
@@asteraster2734 በአማርኛ ኦሮምኛ ከልችልም
@@zethiopiayoutube1443 0097338163002
ዳዉሎድ አድርገሽ imo ነዉ የላኩት ዋይ ፋይ ስላለ ስሙን ነግሪያቸዋለሁ ፅፈዉ ገብተዉ ያወርዱታል
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እኔ አንተን እያዳመጥኩ እራሴን እያየሁ እኔሰ ብየ እጠይቃለው እና በጣም ተለውጨበታለሁ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏
እሰይ የምህረት ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር ሁሌ የፍቅር ባለቤት አንተና ከመላው ቤትህ ጋር ይሁን እህታችንም ዘመኗ ይባረክ
አኔ ለአንተ እንደበት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድማችን መምህር ተሰፍዬ
አንዳንድ ግዜ ክፉ መንፈስ ክፋቱ ሲበዛ እግዚአብሔር ስራውን ይጀምራል የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በአባቱ አምላካችን ፈጣሪያችን ገዢያችን ንጉሳችን በእናቱ ስጋችን እሱ አሳልፎ ለክፉ አይይሰጠንም ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን🙏🏽🤲🏽🙏🏽
በጣም ይገርምሀል ውድ መምህራችን ና ወንድማችን። ቤታችን ውስጥ በተግባር እና በተጨባጭ አባታችን ያስተማሩትን፣ አንተ ወንድማችን የምታቀርባቸውን ትምህርቶች፣ መምህር ሄኖክ ተፈራ የሚያስተምረውን ተግባራዊ ትምህርቶች እያየን እና ተግባራዊ እያደረግን መንፈሳዊ አዕምሮአችን በጣም አድጓል። እግዚአብሔር ምን ያህል የቅርብ አምላክ እንደሆነ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ያህል ቅርብ እንደሆነች በአይናችን እያየን በጆሯችን እየሰማን••• የአንዳንድ መምህራን ነን የሚሉ ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚጠቅሷትን እና በቅጡ እንኳን ትርጉሙን ማስተማር የማይችሉትን ቃላት እየደረደሩ እኛን ብቻ ስሙን ሲሉ በጣም ያሳፍራል። በእውነት ወንድማችን በርታ የህብረት ፀሎቷን ጉዳይ ችላ አትበላት። ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ፀሎት ያስፈልጋል
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። እህተ ማርያም እባላለው የበለጠ እድበረታ በፀሎታችሁ አስቡኝ። መምህር የበለጠ እድበረታ በአባታችን በመምህር ግርማእና በአንተ በወንድሜ ነው ለዚህ የበቃውት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እሄ ገጠመኝ በጣም ይመለከተኛል ፣ የሚገርመው መምህር ልጅ ሆኜ ገና የኤለመንተሪ ተማሪ ሆኜ በጣም የቅርብ ዘመድ የሆኑ ባል የሆኑ ያዩኝ ሁሉ ለዝሙት ይመኙኛል እና በጣም እናደዳ ነበር መምህር ። አሁን ትምህርቱን እያደመጥኩ ለሁሉም ትምህርትን እያወራው ያመነኝ ያምነኛል ሌላው እያስረዳው ነው ። አሁን በስራ ላይ ሆኜ በቀን 7ጊዜ ፀሎት አቡነ ዘበሰማያት እላለው እሰግዳለው ብዙ ለውጥ እያየው ነው መምህ ቸሩ መዳኒአለም የመባ ፅዮን አምላክ ጥላ ከላ ይሁን ወንድሜ።
በእዉነት መምህር ቃል የለኝም ሁሉንም ባለመከታተሌ እኔ ተጎዳሁ አንተን ካወቅሁ ከሠመሁ በዉሀላ ነዉ በህይወት መንፈሳዊ መሆን ያወቅኩት ለመሆን እየተፍጨረጨርን ነዉ ብቻ አምላክ መጨረሻችን የሁላችንም ያሳምር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ብጣዕሚ ጽቡቕ ትምህርቲ እዩ መምህርና ።
ንሓፍትና ድንግል ማርያም ትሓልዋ 🙏
የሕዋትና እግዚአብሔር ሓዳርኩም ይባርከልኹም🙏
መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም 🙏
መምህር ተስፋየ የኔ መልካም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ያለ ምንም መሰልቸት ያንተን ትምህርት ለማዳመጥ ቆርጨ ተነስቻለሁ በፀሎት አስቡኝ
🙏🙏🙏መምህር በእውነት እግዚአብሔር አተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ብዙ ተለውጨበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ለምህራችን ቃህዮት ያሰማልን እውነት ነው እውነት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ተስፋዬ በድንግል ይዤካለው ስለቶማስ ዘመርዓስ ገድል በሰፊው አቅርብልን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረ ፀጋው ያብዛልህ
መምህራችን ትምህርትህን በሙሉ እየተማርንሁ እራሴ ቤተሰቤን እየተመለከትሁ አንዳንዴ በማልቀስ አንዳዴ በማዘን በመፀፀት በመገረም መንፈሳዊ ጥንካሬ ተምሬ ገብይቼ እየኖርሁ ነው ።ለሌሎችም እንዲማሩ እያደረግሁ ነው። እና እግዚአብሔር እኔንና ቤተሰቤን ይጎብኝ ።
ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የእኔና የቤተሰቤ ህይወት የሌለበት ገጠመኝ የለም።
አንተ ጥሩ መምህር ነህ በአደባባይ ልንግር መምህር አንዳድ አስተማሪዎች ሲጨርሱ ሲሆን ሲጀምሩ ይቸኩላሉ ሲጀምሩ በስማም አይሉም ሲጨርሱ መዝጊያውን ሁሉንም አይልም ቢሆንም በሰው ልጅ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ስለሆነ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ወደው አደለ አንተ በቻ የራስክን በርታ ጠንክር እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አተን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ቅዱስ ስሙ ለዘላለምንየተመስገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እኔምዘማዊ ነበርኩ ስደት መጥቼ ያተን ትምህርት በመከታተል ዝሙትን ተፀይፌዋለሁ ክብር ለጌታዬ እዳቅሚ እየተፍጨረጨርኩነው በፀሎት አስብልኝ እኔን የለወጠ ልጄንና ወድሞቼንም ለንሰሀ እዲያበቃልኝ የነሱ ነገርነው አሁን እያስጭነቀኝ ያለው ንሰሀ ሳይገቡ ክፉ ነገር እዳይገጥማቸው 😭😭😭 እግዚያብብሄር ቢፈቅድ ከ 7 ወር ቦሀላ ኡትዮጲያ እመጣለሁ ወድሞቼን ፈጣሪ ከረዳኝ ንሰሀ ገብተው እዲቆሮቡልኝ አደርጋለሁ ልጄንም ጭምር
ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አተን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ቅዱሰ ሰሙ ለዘላለምን ተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ በእውነት ያተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለውጠ የለም ብዙ ተለውጠናል ልዩ ገጠመኝ 37 ታሪክ ሰርቷል ያለነው በባእድ ሀገር ነው መምህር አንተን ካወቅን ጀምሮ እኔም እህቴም እጸልናለን ብዙ ተለውጠናል እውስጣችን ያለውን ጠላት ሸኝተናል የቤተሰብ ስም እየጻፍን በምጸልይ ሰአት አደኛው ወድማችን በየመን እኛ ሳናውቅ መጥቶ በዚህ በቃወጠበት ሰአት ከዛ ስጸልይ ስሰግድ እህቴ ልዩ ገጠመኝ 37 እያዳመጠኝ መንፈሱ ተያዘ ከዛ መንፈሱ ተሸኝ ወንድሜ ወደራሱ ሲመለስ ለምን እደመጣ እረመሱ አያውቅም እና መመለስ እፈልጋለሁ ብሎ ከዛ እናም ሱባኤ ይዘን ነበር በሰላም ተመልሶልናል ምንም ሳይሆን
ደስ ብሎናል የምታውቁት ታውቁታላችሁ በዛ በባህር ላይ ሁለቴ ቢመለስ ምንም አልሆነ ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን እመብርሀን ብዙ ተአምር አድርጋልናለች መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ባንተ ትምህርት ነው ጠላታችንን ያወቅነው በተለይ እኔ ሂወት መኖር የጀመርኩት ካወቅሁ ጀምሮ ነው በርታ ሺ አመት ኑርልን
እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ለኛም ፀልይልን ወለተጊዪርጊስ ብለሽ አክስቴ ናት በጣም ታማ ሆስፒታል ናት ያለችው። በሽታዋ በጣም የተወሳሰበ ነው ሲጀምር የሃሞት ጠጠር ነበር ወደሆስፒታል እየሄደች ኮሮና የያዘው ሰው አምፑላንስ ውስጥ ነበር ወዲያ ወደሌላ ሆስፒታል ሄደች ኮሮና ተገኘባት በዚህ ምክንያት ሰውነቷ ደከም ኦፕራሲዮኑን ተቋረጠ አሁን ሆዷ ተነፍቶ ውሃ ቋጥሮ ጉበትና ሳንባዋ ተነክቷል ወደውጭ መውጣት አለባት ብለው ሃኪሞች እንደማይችሉ ነግረውናል ወደዱባይ በሚቀጥለው ሳምንት ልንወስዳት እየተዘጋጀን ነው በዛውም ወደኢትዮጵያ ልንወስዳት ፕላን አለን እንደሚገባኝ ከሆነ የመናፍስት ስራ ነው። በፀሎት አስቢልን ተባረኪ።
ወንድማችን አምላክ ይጠብቅልን
እኔ ከታሪኮቹ በተያያዘ ሁኔታ የሚገርመኝ
ነገር አምላክ እኛ እንድናምን ክፉየሠራ እንዲፀጸት የበደለ ይቅር እንዲል ያዘጋጀን ሻካራዉን ልባችንን አለስልሶ ለዚህ ዘመን ያዘጋጀን አምላክ ስራዉ እጹብ ድንቅ ነዉ ይክበር ይመስገን
መምህር በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን እኔም ለመለውጥ የብቃኝ በእኔም የ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አድሮ ብዙዎችሁ የሚለውጡበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርቶ ብዙ ነገር አስተምሮኛል እድሜን ይስጦ
በጣም ደስይላል ስዎቹን ሁሉ በማስታረቃችሁ እንትምመምህር ስራተኛዎም ብጣም የፅድቅ ስራንው ይረጋችሁት specially ልጆች ይላቸው ስዎችን እግዝእብሄር ፀጋውን ይብዛላችሁ መምህር እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏
ክብር ለሥላሴ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ማዳመጥ ጀምሬያለሁ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።
መምእር ያተን ትምርት መስማት የጀመርኩት በቅርብ ነው ተገርሜያለው እደዚ አይነት ነገር ያለም አይመስለኝም ነበር እራሴን ወደውስጥ እዳይ አድርጎኛል ተባረክ አመሰግናለው
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጠህ ፈጣሪ የቁዱሰ ሚንካኤል ተወዳጅ ሰዉ ነህና ምን ግዜ ከጐንህ ይጠብቅህ ወንድሜ ብጣም ከምር ትምህርትህ ጣፉጭ ነዉ ቡዙ ተምሬየኣለዉ
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ኑርልን
💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
ውድ ተስፋዬ ከትምህርትህ ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድገኸኛል ከእያንዳንዱ ትምህርትህ የራሴን ህይወት አገኝበታለሁ በህይወቴ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቼበታለሁ። በጣም አመሰግንሃለሁ
እኛን ከሚሠብኩ መጀመርያ እራሣቸውን ከትቢትነት ይውጡ ይግባቸው እኛን አይሥበኩን መጀመርያ እራሣቸው ይዳኑ እደኔ መምህር ተሥፋዬ በቂ ነው
Welcome back memehrachin i know how you tired to teach us ..... may God bless you with ur lovely family🙏
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰይጣንን የእግርህ ስር መረገጫ ያድርግልን በርታ ጠንክር አይዞህ
መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሰምተን እነድንቀየር እግዚአብሔር ይርዳን ለአንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ እመቤቴ ከፊት ትምራህ ከኋላ ትከትልህ
መምህር እንኳን ደህና መጡ እኔ በደንብ ነው የሰማውት 160 a & B በጣም በጣም የሚያስተምር ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ዕድሜና ፀጋበረከቱን ያድልልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን በርታልን ብዙ እየተጠቀምን ነው አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበን መምህራችን
እውነት ነው መምህር አዳማጭ ብቻ ነው የሆንኩት
እባክህን ጽጌ ማርያም ብለህ አንድ ቀን እንኳን በፀሎትህ አስበኝ
ብዙ ችግር አለብኝ ብዘ እባክህንን
ከእግዚአብሔር የተሰጠን መዳኒት ነህ ላወቀበ ያላወቀ ይቀልድ በየሱስም ላይ ሲቀልዱ ነበር የሚያረጉትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ነፃነት እና ተስፋ ስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበን
መምህራችን ተሥፋይ አበራ ውዱ መምህሬ በእውነት ባለውለታዬ ናችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልክ መምህርዬ ሽሽ አመት ኑርልን በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ነኝ ትምህርቱን ሠምቸ ከቅጭላቴ አይቀመጥም ይበተንብኛል በፆት አሥቡኝ
መምህሬ እውነት እኔ በጣም ተለጫለሁ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛህ 🙏
መምህርየ በጣም ነው ምወድህ ትምርቶችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት
መምህርየ ቃለ ህወትን ያሰማልን እኔም ወለተ ማርያም እባለለሁ በፅለታቹሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ፈወስሽ እህት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእወነት በጣም ነወ ደሰ የሚለወ እግዚአብሔር የመሰገን ቃለህይወትን ቃለ በረከተን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ስላሴ የዝሙት መንፈስ ከክርስትናየ ወደ ኋላ እየጎተተ ኧረ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 😭😭😭😭 እባክህ መምህር ወለተ ተክሌ ብለክ በፀሎት አስበኝ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሚገርም ነዉ እኔም እራሱ እርስህን አይቸ ቸል ብየህ ነበር አማልፈዉ ብዙ ጊዜ አሁግ በቀን 4 ከፍል ትምህር ስልሰማ እልዉልም አልዉል ም ግን ሂወቴን ያገኘሁበት እግዝያአብሔርን ያገኘሁበት ትምርት ነዉ በዛም ላይ ተምርቱን ሰሰማ አበጣም እራሴን ያመኛል ግን እንደማንም ብየ አጨርሳለሁ እና ከምንም በላይ ሂወት የሚለዉጥ ትምሀርት ነዉ ማታስተምህረዉ መምህር ቀጥልበት እግዝያአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
መምህር ተስፋየ ዘመንህ ይባርክ ሰለምትሰጠን መንፈሳዊ ትምህርት።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትናገረው ነገር ሁሉ እውነት ነው በህዮታችን ውስጥ የሚሆነው ነገር ነው የምትናገረው እያልከው ሁሉ እውነት ነው አንድ ቀን እኔም እንደሰው ቦርሳ ውስጥ ብር የሚኖርበት ቀን ናፈቀኝ የትዳር ነገር አይመራም ዝግ ነው ወንዶች ይመጣሉ ግን ምንም ሳይሉ እንደጉም በኖ ይጠፋሉ እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን ይመረናል💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመሰገን በንተ ላይ አድሮ የሜያሰተምረን እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማ ነዉን በልባናችን ያሰድርብን እግዚአብሔር ፍሬዉችክን እግዚአብሔር ያያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጠህልን መምህርችን
ዝማሬመልእክትን ይስማልን መምህርተስፉዬእበራ 🙏🙏🙏
መምህር እንደምን አሉ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ደና ነኝ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ሳየዉም ለራሱ እየሳኩ ሁሉ ብዙ ትምህርት ማግነት ማለት እግዚአብሄር ይመስገን ብያለሁ መምህር፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ /ከዳቢሎስ ሰራዊት/ሁሉ ይጠብቅህ፡፡ ግን እኔም አንተጋ ስልክ ደዉየ በላየ ላይ ያለዉን ሸክም ታቃልልልኛለህ ብየ አስብና ልደዉል ስል ምን እንደምልህ ከአእምሮየ ይጠፋብኛል ስለዚህ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳኝ፡፡ መምህር በጸሎትዎ ያስቡኝ ሃይለ ሚካኤል፣ ወለተ ማርያም፣ ገብረ ሚካኤል፣ አስራተ ድንግ ብለህ አስበኝ፡፡ በማያቸዉ ገጠመኞች ብዙ ብዙ ትምህርቶች አግኝቸበታለሁ ግን ብዙ ይቀረኛል
መምህር እካን ደህና መጣእልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እና መሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ሁላችንም እራሳችንን እንቀይር
መምህር ተባረክ ፀጋህ ይብዛ ...
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ የምትጠፋዋን ነብስ አየመለስክ ስለሆነ በዛው ቀጥል ትእግሰትህ ከምንም ከማንም በላይ ነው
የማይጠገቡ ምክሮች ትምህርቶች እመቤቴ ሁላችንንም ትርዳን
አሜን አሜን እኔን ም እግዚአብሔር ይርዳይበፀለታችአስቡኝ ወለተሀና እያላችሁእያዳመጥሁነው
መምህር እወነት እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ
Amen Amen Amen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏💚
wowww amaanzing qalihowot i yasamali mahiri buzu neger tarmiire lo waqaayyo gooftaa dha amen amen amen
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለሂወት ያስማልን። የቡርጮቆዉ ነገር እኔም ኣለሁበት እኔ የገዛሁት ብርጭቆ የሻሂ ነዉ ሻሂ ስቀዳለት ለሁለት ቡዙ ጊዜ ተስንጥቆኛል ከዛ ባሃላ ባሌን እየወደድኩት ምንም ሳንባባል በስዉ ወሬና በጦንቃይ ቃል ትዳሬ ተበትኖ ልጃችን ያለ ኣባት ያለ እናት እያደገ ነዉ እኛንም በሰደት ላይ ኣለን ጭራሸ ባለቤቴን ከእስርቢት ወደእስርቤት እየተሰቃየ ነዉ። እና ፀጋዉ የበዛላቸሁ በፆሎታችሁ ኣሱቡን ስላም እንዲወድብን ስ
_ቃለ ኅይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ነው እናመሰግናለን_
ኑኑኑኑኑኑኑ የተስፋሳሳሴ ተማሪወች እን ማር አፍጥጭ ነው እምጠብቀው
መምህር በጣም እናመሰግኖታለን ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም የምገራርሙ ትምህርቶች ናቸው በርታ መምህራችን🌾🌾🙏
በጣምየሚገራርሚትምህርቶቾናቸውበርታመምህራችንእድሜናጤናይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ከሞት ወደ ህይወት እንድሄድ
እ/ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ የሚሳደቡትና የሚነቅፉትን ዝም በላቸው ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው እኔ በጣም ተለዉጫለሁ እንዲሁም ለእህትና ወንድሞች እንዲያዳምጡ እያደረግሁ ነው በዚህዉ አጋጣሚ በቤተ እግዚአብሔር ያላችሁ በእግዚአብሔር ስም አንነቃቀፋ እባካችሁ ተዉ ምክንያቱም ሁለት ንስሀ እየገባ ስጋወ ደሙ እየተቀበሉ በየ ቤቱ የፀሎት ቤት እየሰሩ ጥላታቸዉ አዉቀዋል እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንዲሁም ሁላችሁም በጣም ነው ደስ የሚለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ኪዳን ወልደ ኢየሱስ ብላችሁ እህት ወንድሞቸ
ተስፋስላሴ ብዙ ሰው ከኔ ጀምሮ like ማረግ አለመድንም እና አትጠራጠር A እናይና like አርገር B like ሳናረግ ቀጥታ ወደ Bእንሄድና እናዳምጣለን 🙏🙏🙏ያ ነው መምህር
like የሚለው አይደለም view ከየሽው የተመለከተ ሰው ቁጥር ያሳያል ትክክል ነው የመጀመሪያውን አዳምጠው በግምት ሁለየኛውን አለማዳመጥ ለወሬ እንጂ ለትምህርት የመጡ አይደሉም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
አመሰግናለሁ መምርህር ተሰፋዬ አበራ
መምህሬ ለኔ ከእግዚአብሔር የተሰጠህኝ ስጦታዬ ነህ እኔ እለት እለት እየተለወጥኩ እየዳንኩ አምላኬን እያመሰገንኩ እየተዋጋሁ አለሁ ባገኘሁት አጋጣሚ ትምህርትን እየሰጠሁ እና ኑርልን አምላክ ይጠብቅህ ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ
መምህር ተሳፋስላሴ፡አማኑኤል ፡ይጠብቅህ ፡ከነቤተሰቦችህ ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏
በሙሉ፡ባለታሪኮች፡በረከቱ፡ይብዛላቹ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏
መምህር ፡ግርዛት፡በትግሬማ፡አለ፡፡
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🤲😭*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
*_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*