ብታምኑም ባታምኑም ከሞቱ በኋላ ድጋሚ የተፈጠሩ ህፃናት የተናገሩት ጉድ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 494

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 ปีที่แล้ว +103

    እግዚያብሄር ይባርክህ አቤልየ ስለምታቀርብልን ፕሮግራሞች ልዩ የሆኑ ታሪኮች።
    ይሄ ረካርኔሽን ግን ሳይንስ መቼም ሊደርስበት አይችልም።
    ነገሩም ሰው ሁለተኛ ተፈጥሮ አይደለም እግዚያብሄር ክቡር የሆነውን ሰው በአላማ አንድ ጊዜ ነው የሚፈጥረው ።እንዲ አይነት ጨዋታ አይጫወትም እሱ ክቡር ነው።
    ነገሩ ግን ከሌላኛው ከጨለማ አለም መናፍስቶች የሚደረግ ማደናበር ነው።ሰይጣን እራሱን የብርሃን መልአክ አድርጎ መቀየር ይችላል2 Corinthians 11 (አማ) - 2 ቆሮንቶስ
    14: ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።
    ስለዚ በህፃናቱ አንደበትና አይምሮ እየተጠቀመ የስውን ልጅ ሊያደናብርና እግዚያብሄርን ስራውን ለማጣጣል ነው እንጂ ልጆቹ የተወለዱት አንድ ግዜ ነው።በተለይ በዚ ባለንበት በመጨረሻ ዘመን ከፍተኛ የሆነ እሳትን ከሰማይ እስከማውርርድ የሆነ ማደናበር የሚሰራበት ጊዜ ነውና አጥብቀን አምላካችንን እንያዝ እንከተለው መፅሃፍ ቅዱሳችንን ጓደኛ እናድርግ ሊመጣ ያለውን ሁሉ የሚነግረን እሱ ነው።

    • @kezihimkeziyam6693
      @kezihimkeziyam6693 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 3 หลายเดือนก่อน

      @@kezihimkeziyam6693ትክክል ስለመናፍስት ሴራ የሚያውቅ ሰው የሰይጣን ስራ እንደሆነ ያውቃል

  • @tayetube862
    @tayetube862 ปีที่แล้ว +11

    መንፈስ ነው እሱ ስለማይሞት ዘመናት እየተሻገረ ህፃናቱ ላይ እያረፈ ሰውን ለማስጨነቅ የሚቀባጥረው--- የእግዚአብሔርን ስራ ለማምታታት ነው የዲያቢሎስ ሴራ ነው!!!

  • @senaittselehin3773
    @senaittselehin3773 ปีที่แล้ว +17

    የአጋንት ስራ ነው አጋንቱ በውስጧ ሆኖ ነበር እድሜውን የሚናገረው

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 7 หลายเดือนก่อน +7

    እረ እረፍ አቤሉ ይሄ የመናፍስት ስራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @ethiopiawolde7069
    @ethiopiawolde7069 ปีที่แล้ว +9

    አህህህ ሰዉ ከሞተ በኋላ እንደገና ተረግዞ ይወለዳልእንዴ😃😃😃የመናፍስቱ አለም ተፀናዉቶአቸዉ እኮ ነዉ እረ ጌታእየሱስ ጌታነዉ ሰይጣን በሰዉ ልጅ አእምሮ ላይ ብዙ ይጫወታል

  • @ketemawwondie6371
    @ketemawwondie6371 6 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ግን ይህንን መዘገብ ስራ ማጣት እንደሆነ ነው የሚመስለኝ ይሄ ጉዳይ የውጪውን መተት ማስተዋወቅ ነው። ተሰሚነት ስላገኙ ብቻ መዘባረቅ አይጠቅምም

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +171

    ይሄንን ካመንኩማ ችግር አለብኝ ማለት ነው

    • @yr2486
      @yr2486 ปีที่แล้ว +6

      እኳ😂😂😂😂

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkkkkk hhhhhhh 😀😅😂🤣🤣😀😁😁

    • @codewithabuki
      @codewithabuki ปีที่แล้ว +10

      😂ke videow yanchi comment yibelxal

    • @baharba6201
      @baharba6201 ปีที่แล้ว +3

      Eko😳🤣🤣🤣

    • @zaharamahamed1082
      @zaharamahamed1082 ปีที่แล้ว +3

      Eko me too

  • @na7288
    @na7288 ปีที่แล้ว +103

    ቤተሰቦቻቸዉ ፀበል ይዉሰዷቸዉ ሴጣን ብዙ ሺ አመት ስለኖረ እሱ አድሮባቸዉ ይሆናል የሚያስለፈልፋቸዉ የምዬን ወደ አብዬ😁 አሉ ሰዉ ከዝንጀሮ መጣ የሚልን ሳይንስን ደግሞ ልመን

    • @emilyalove8284
      @emilyalove8284 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @bezaethiopian7817
      @bezaethiopian7817 ปีที่แล้ว +2

      It is vary difficult to open your mind because religion

    • @rihana4796
      @rihana4796 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @boonkeetiin3798
      @boonkeetiin3798 ปีที่แล้ว +8

      ዋይኔ ይሄ እኮ የሚዕራባዊያን ሰራ ነው ፈጣሪ የለም እሱ ከለለ ደሞ ሞቶ መቅረት የለም ጥያቄም የለም ይሉናል እሱ እዉነት ኣርጎ ልያሳምኑን ይሄን ይነግሩናል ኣበል ግን ሁሉም እያወክ እንድ ያለ ሰዉን ኣታሳምን ከሀይማኖት ያዎጣናል bro

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 ปีที่แล้ว +13

    Alhamdulillah እኔ አላምንም

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ይገርማል ፡፡

  • @shamsyamuktar
    @shamsyamuktar 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሰይጣን ስራ ብዙ ነው እግዚአብሔር እንድንጠራጠር እና ገነት ወይ ዘላለማዊነት የለም ለማለት የፈጠረው ተንኮል ነው ከሞትን ቦሀላ ገነት ገብተን ነበር ተመልሰን መተናል የሚሉ ህፃናትም እንዳሉ አትርሱ

  • @hnanhhh-k2j
    @hnanhhh-k2j 7 หลายเดือนก่อน +2

    እና ፈጣሪ የለም ልትሉ ነው ሆ እሚገድልም እሚቀሰቅስም ፈጣሪ ነው ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው እነዚ ሰዎች ድጋሚ ሚፈጠሩት😮

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs ปีที่แล้ว +5

    ሳላምን ሆይ እኔ ነፍስ ወይም ሲኦል ወይም ገነት እንደምትሄድ እንጂ የሞተ ሰው ድጋሚ እንደሚፈጠር አላምንም😂😂

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle ปีที่แล้ว +9

    ይ ሄ ነ ገ ር እውነት ይሁን ውሸት ፈጣሪ ይወቅ ከሀይማኖት ጋርም ይጣላል ለማለት ሀይማኖታችን ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚያስተምር ስለማናውቅ ለመፍረድ ይከብዳል ሲኦልና ገነት አለ አይቀርም ። እኔ ግን ሰወች አንዳንዴ አንዳንድ ሰወችን አይተው ጭራሽ አይተዋቸው ባያውቁም ግን ሌላ ቦታ የሆነ ስፍራ እንደሚያውቆቸው ሁኖ ይሰማቸዋል አውቅሀለሁ ይባባላሉ ይሄ በሁላችንም ያለ ነው እንዲያውም አንዳንዴ ብዙ የሚቀራረቡ የሚዋደዱ ሰወች የት ነው የማቅሽ ሲባባሉ በሌላኛው አለም እንተዋወቅ ይሆናል ይላሉ ታዲያ ይሄ ከመሬት የመጣ የፈለሰፍነው ነገር ነው ወይስ ውስጣችን የሚያውቀው ነገር ኖሮ ነው ? ለኔም ጥያቄ ነው ? አንድ የማቃት ልጂ ፍቅረኛዋ ን አባቴ ይመስለኛል ከዚህ በፌት የማውቀው ይመስለኛል ትላለች ነገር ግን የልጂቶ አባት አለ ታዲያ ይሄ ምንድን ነው?? አንዳንድ ሰወች ድጋሜ ምድር ላይ የሚያስተካክሉት እድል እየተሰጣቸው አየመጡ ቢሆንስ? ለመሳሌ በኦርቶዶክስ በእስልምና ለሞተ ሰው ይፀለያል ይቅር እንዲላቸው በተለይ በኦርቶዶክስ በጣም ይፀለያል ስለዚህ ሰው ከሞተ ቡኋላም ነፍሱ የመዳኛ መንገድ አላት ማለት ነው ያ ነገር እንዴት ተግባራዊ እንደሚሆን አላቅም ምናልባት በዳግም ምፃት ጌታኢየሱስ ሊፈርድብን ሲመጣ ያኔ የተፀለየላቸው ይቅር ሊባሉ ይች ይሆን አላቅም ካጠፋሁ ይቅርበሉኚ። ፈጣሪ ይቅር ይበለኚ ካጠፋሁ

    • @amanuelbertamaico2779
      @amanuelbertamaico2779 ปีที่แล้ว +1

      ሰው በክርስቶስ ሳያምን ከሞተ የሚጠብቀው የገሃነም ፍርድ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ሲያምን ማለትም እርሱ መለኮት ሰው ሆኖ ለሰው ልጆች ሃጢያት ዋጋን ለመክፈል እንደተሰቀለ በዚህም እንደሞተ። ከሞተም በኋላ እንደተነሳ ይህንን የሚያምኑትን ሁሉ ያድናቸዋል። ስለዚህ ወንድሜ ኢየሱስ የሞተው የእኛን ሞት እንደሆነ እመን ደግሞም ሞቶ አልቀረም የምናምን ሁላችንም ስጋችን እንኳ ቢሞት በህይወት እንደምንኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል እናምናለን። ወደ እግዚአብሔር መንግስ በእርሱ በኢየሱስ በኩል እንደምትገባ እመን ነፍስህ በዚህ እውነታ ታርፋለች። ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው!!!

    • @aleazartollesa3280
      @aleazartollesa3280 8 หลายเดือนก่อน

      ጠያቂ ማንነትህን ወድጄልሀለሁ? Keep asking and there is an answer for your questions.መልስ የሌለው ራሱን በሀይማኖት ስርአት ለዘጋ ሰው ነው።

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 ปีที่แล้ว +47

    ጉድ እኮነው የሚሰማው ይህን ለማመን እጅግ ይከብዳል

  • @LiyaTamrat
    @LiyaTamrat 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአጋንት ስራ ነው አጋንቱ በውስጧ ሆኖ ነበር እድሜውን የሚናገረው

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +17

    ከልብ ወለድ መፀሀፍ ላይ የተገኘ ታሪክ ነው ብትሉኝ አምናለው ይህንን ማን ያምናል በአላህ😀😣

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว +15

    ወዳጄ የጳውሎስ ኞኞ ታናሽ ወንድም ነህ ። ይኼንና የመሳሰሉ ታሪኮች ሊታመኑ የማይቻል ነገሮችን አስፍሮልን ሔዷል
    (( አስደናቂ ነገሮች )) ከጳውሎስ ኞኞ እስከ ቁጥር 4 ደረስ አሳትሟል ፈልገህ እንደ አዲስ ተርክልን በዚህ በሚስበው ድምጽህ ።
    (( የኔ ልዩ ሰው )) አንተ ነህ !!!

  • @hayatsalih4965
    @hayatsalih4965 ปีที่แล้ว +44

    ወይጉድ እነ ህፃን ሮቤል እውቀታቸው ይገርመኝ ነበር። አሁን መልስ ያገኘው ይመስለኛል።

    • @newalmussa5700
      @newalmussa5700 ปีที่แล้ว +3

      Are mayganagn ngr nw hayat ensu ba temert nw

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ለእኛ ተስፋ ላለማስቆረጥ ነው

    • @meron7563
      @meron7563 ปีที่แล้ว

      🤭🤭🤭🤭😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄😄😅👊

  • @aklilubashe
    @aklilubashe ปีที่แล้ว +31

    እቤሎ ይህ ስራ የመናፍስቶች ነው ።

  • @ethiotom9924
    @ethiotom9924 ปีที่แล้ว +3

    መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ መጀመርያ ሰው ከሞተ የሚነሳዉ ለፍርድ ትንሳኤ ብቻ ነው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማስስተዋል ይብዛልህ!!!

  • @afomiyaargaw
    @afomiyaargaw 8 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ይርዳቹ ወደ እብደት እየሂዳቹ ያላችው ሰዋች

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው!

  • @Tiru-k5f
    @Tiru-k5f 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል
    😮😮😮❤❤❤

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 ปีที่แล้ว +2

    ይሄማ የእግ/ር ቃል የሚቃረን ለሰው አንድ ጊዜ መወለድ ከዛ ፍርድ ተሞድቦለታል የሚለው የመንግስተ ሰማይና የሲኦል መኖርም እያስካድክ ነው የሀይማኖቱ መናፍስት የሰሩት አሳሳች ድርጊት ነው አቤልየ በርግጥ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ለማያነቡ አዳኛቸው ኢየሱስ ጋር ያላወቁ ሁሉ ሰይጣን ያጃጅላቸዋል እንዴ ቃሉ አይለወጥም ኮ ገና በሰው አድሮ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያለ መጥቶ እሳት ከሰማይ እስከማውረድ ተአምር እስኪሰራ ዓለም ሁሉ ይከተለዋል ይላል ኮ ከማን ወገን ነህ?

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 ปีที่แล้ว +36

    የህንዶች ድራማ ትዝ አለኝ

    • @nabe4279
      @nabe4279 ปีที่แล้ว +1

      Argun karan

    • @tehaydemes6962
      @tehaydemes6962 ปีที่แล้ว

      ድራማ አይደለም እውነት ነው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว

      ​@@tehaydemes6962እረ ወዲያ ከዉነት የራቀ😂ልክ እደህንድ ድራማ😅

    • @Rozamuhammed-z3s
      @Rozamuhammed-z3s 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @sbri473
    @sbri473 ปีที่แล้ว +7

    አረ ሰይጣን ታሪክ ነው የሆነ መንፈስ ተናውጧቸው😂

  • @YohanesdesyeSisay
    @YohanesdesyeSisay 6 หลายเดือนก่อน +2

    እና ፍቅር ሲዝም እውነቱን ሊሆን ይችላል እያልከኝ ነዉ አቤላ 😅😅😅😅😅

    • @BeziMedfu
      @BeziMedfu 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ ባምሮዬ ላይ የመጣልኝ ፍቅር ሲዝምነዉ

  • @ዎዶኛል
    @ዎዶኛል 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አትጻረር
    አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነው ቃሉ የሚለው የሰይጣን አፍ ብትሆንም ለገንዘብ ብለህ የእግዚአብሔር ሀሳብ ተቃራኒ ብትሆን በጭራሽ ሊሆን የማይችልና የአይምሮ ችግር ያለባቸው ወይም ሰይጣን የሚያናግራቸውን ሰዎች ታሪክ እንደ ትክክል ማውራት ያሳፍራል

  • @yassinnesreddin5404
    @yassinnesreddin5404 ปีที่แล้ว +5

    አቤሎ የልጆቹን ድምፅ ስትሰራ በኖርማል ድምፅህ ቢሆን ጥሩ ነዉ ድምፅህን ስትቀይረዉ ምቾት አይሰጥም

    • @eyobkassahun-em9mv
      @eyobkassahun-em9mv ปีที่แล้ว

      Yehe arof asteyayet new gelatsun new yemetnagerw

  • @alemayehuweledegiyorgis6219
    @alemayehuweledegiyorgis6219 ปีที่แล้ว +2

    ምነው አቤል ደህና ሰው አልነበርክም የማይመስልነገር ለምን ታቅርብለህ

  • @efremhailu4605
    @efremhailu4605 ปีที่แล้ว +2

    በጥናትህ የደረስክበት ይመስል""ብታምኑም ባታምኑም"" የምትለዉ ነገር ነዉ ሁሌም የምደብረኝ፣ብታምኑም ባታምኑም ሳትል መዘገብ አትችልም እንዴ፣ማመን ያለማመን የኔ ድርሻ ነዉ፣አንተ ዝም ብለ መረጃዉን ብቻ ንገረን

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ በማታ አይቼው ፈራሁ ፈጣሪሆይ ታረቀን ቸር ወሬ አሰማን

    • @kidist1955
      @kidist1955 8 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ የምዕራባውያን ሴራነው እነሱ የሳጥናኤል ስራ ኣስፈፃሚዎች ናቸው 🙏

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 5 หลายเดือนก่อน

      አየ ሰው እያመናችሁት እዳይሆን

  • @gebremedhinwubshet2834
    @gebremedhinwubshet2834 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል

  • @rhiwmras8388
    @rhiwmras8388 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሁሉም ይሁን እያልኩኝ የሁለተኛዋ ልጅ ታሪክ እንደምለው በቅርብ ጊዜ የኖረች ከሆነ ማን እንደነበረች ለማረጋገጥ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች በምትለውን ሰም ተመዝግቦ ያለ መረጃ ካለ መፈተሽ ያስፈልጋል።

  • @MdbekuluAbrham
    @MdbekuluAbrham 7 หลายเดือนก่อน

    የሰውልጅሙቶሊነሳይችላል፣ሙቶየተወለደግንየለም፣ግንእናቶችየሚወዱትልጃቸውሲሞት፣የተወለደውንልጅበሞተውስምይጠሩታል፣ይህንያመነሰውአይደለምእንሳነውጂ፣

  • @asadrashed6104
    @asadrashed6104 10 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ለማመን የሚከብድ ነው አቤሌ 😮😮😮

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ ዘንድሮ ያልሰማነውን ንገሩን

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 3 หลายเดือนก่อน

    በፊቱንም:ያልሞተች:ነች:እንዲህ:ዐይነት:ቀልድ:የለም::ይህ:የእግዚከብሔርን:ሥራ:መቃወም:ነው:ይህ:የዘመኑ:ሀይማኖት:ነው
    ደግሞም:ለምንናገረው:የምንጠየቅበት:ዘመን:አለ::

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ ปีที่แล้ว +10

    በኢየሱስ ስም😂😂😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว +4

    የሰማሀውን ሁሉ አትመን.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe ปีที่แล้ว +3

    እኔ ጂቡቲ አንድ ህንዳዊ ልጁ እኔ እገሌ ነኝ በ፪ ተኛ አለም ጦርነት ያለሁት ጀርመናዊ Adolf ነኝ ይል ነበር ፣

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ 😢😢😢 በጣም ይጨንቃል

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ለማመን ይከብደኛል መንፈስ ነው ብዬ ማምነው

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว

      መንፈስ ማለት ምን ማለት ነው ??

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@shalomtewo6286እርኩስ መንፈስ ዳቢሎስ ማለቷነዉ

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw ปีที่แล้ว

    ይሄንያመነሰውሳይሆን ሰውአንደፈለገው የሚቀያይርው እሪሞትጭንቅላትነው መቼምማንኛውየየሰውዝርያ ይከሰታልብሎአያምንም ምናልባትምናልባት አንድነገርትዝአለኝ በዚያ ባርቲፊሻሉማንፀን የተፈለፈሉልጆችእንደሆኑ መቼምአለም የማታመጣውጉድየለምና ባርቲፊሻልማህፀንየተፈጠሩትከሆኑሊታመንይችላል ምክኒያቱምበኮኒቢተርናመመሳሰሉት መሳሪያታግዘውስለሆነሚረገዙት የድሮታሪክያለበትሚሞሪ ከተውባቸውይሆናል ማሰቢያቸውላይ ውይምደሞ የሌላሰውአካልለምሳሌ እንደልብናኩላሊትየመሳሰሉትን ተደርጎላቸውከሆነይታመናል በሌላመንገድማንምአያምንም

  • @borkenamidia
    @borkenamidia ปีที่แล้ว +1

    ቁርአን ቢያስቀሩባቸው ትክክለኛ ማንነታቸው ይገለጥ ነበር።ምክኒያቱም የሞተ ሰው መንፈስ ወደነዛ ህፃናት ገብቷል ማለት ነው።የተናገረችውም ቋንቋ እልም ይል ነበር

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 ปีที่แล้ว +1

    ይኼን ስሰማ ከረን አርጁን የሚለው የህንድ ፊልም ትዝ አለኝ

  • @DawitGC-c9y
    @DawitGC-c9y 2 หลายเดือนก่อน

    Man የአለማችን የህዝብ ቁጥር 7 billion ደርሷል ድግሜ recarnation ቢሆን የህዝብ ቁጥር
    አይጨምር ነበር 😂 😂 በየትኛው matimatical operation ነው
    ተው እንጂ ሰው ሳይንቲስት ነኝ በይ አትመን " ብዙተባዘ" የሚለውን የፈጣሪን ቃል አንርሳ ።

  • @kinfedesta4510
    @kinfedesta4510 ปีที่แล้ว

    አንተ አህያ ‘’ በፈረንጅ አፍ reincarnation ‘’ ገና ብለህ ስትጀምር አንተን ለመስማት ዘጋኝ አላዋቂዉ ዩትዩብን መቆጣጠሩ ቢያሳዝንም ይሄን ልምከርህ አቡሽዬ ፈረንጅ ሁሉ እንጊሊዝኛ አይናገርም ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ራሽያ ዩክራይን፣ ጀርማን፣ ቤልጀም ወዘተርፈ ... ሁሉም አዉሮፓ ከ እንግሊዝ ስኮትላንድ በስተቀር እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጆች አይደሉም በቃ በቀላሉ ከ እንግሊዝ ዩናይትድ ስቴትስ የተወሰነ ካናዳ አዉስትራሊያ ዉጪ ሌላዉ ፈረንጅ የራሱ ቋንቋ አለዉ እንግሊዝኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ብቻ ሚናገሩ የጥቁር ህዝቦችም እንዳሉ ሳስታዉስክ ጃማይካ እና ሌሎች ሀገሮችም አሉ ስለዚህ ማን ነዉ እንግሊዝኛን ለፈረንጅ ሁሉ የሰጠዉ ይልቅ ‘’ በእንግሊዝኛ reincarnation … ‘’ ብትል ይሻል ነበር

  • @gezahegnejere3662
    @gezahegnejere3662 8 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ ፍቅርሲዝም የሚያወራው ነገር ልክ ነው እያልከኝ ነው?

  • @musics3926
    @musics3926 ปีที่แล้ว +2

    የፈጣሪ ያለህ እኔ አእምሮየን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው😨😨😨

  • @ራማፅዮን8617
    @ራማፅዮን8617 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን ከተፈጠረ ጥንት ነው እና ስለ እያንዳንዱ ዘመን ያለውን ነግር ያውቀዋል ስለዚህ የሰው ልጅን ከእግዚአብሔር ለማራቅ የሚጠቀምበት አንዱ መንገድ አሁን እንደተረትክልን በህፃናት መንፈሱ ገብቶ በልጃቹ አንደበት የድሮ ታሪክ ያወሬልናል

  • @kinfedesta4510
    @kinfedesta4510 ปีที่แล้ว

    አንተ አህያ ‘’ በፈረንጅ አፍ reincarnation ‘’ ገና ብለህ ስትጀምር አንተን ለመስማት ዘጋኝ አላዋቂዉ ዩትዩብን መቆጣጠሩ ቢያሳዝንም ይሄን ልምከርህ አቡሽዬ ፈረንጅ ሁሉ እንጊሊዝኛ አይናገርም ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ራሽያ ዩክራይን፣ ጀርማን፣ ቤልጀም፣ ሁሉም አዉሮፓ ከ እንግሊዝ ስኮትላንድ በስተቀር እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጆች አይደሉም በቃ በቀላሉ ከ እንግሊዝ አሜሪካ የተወሰነ ካናዳ አዉስትራሊያ ዉጪ ሌላዉ ፈረንጅ የራሱ ቋንቋ አለዉ እንግሊዝኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ሚናገሩ የጥቁር ህዝቦችም እንዳሉ ሳስታዉስክ ጃማይካ እና ሌሎች ሀገሮችም አሉ ስለዚህ ማን ነዉ እንግሊዝኛን ለፈረንጅ ሁሉ የሰጠዉ ይልቅ ‘’ በእንግሊዝኛ reincarnation … ‘’ ብትል ይሻል ነበር

  • @kinfedesta4510
    @kinfedesta4510 ปีที่แล้ว

    አንተ አህያ ‘’ በፈረንጅ አፍ reincarnation ‘’ ገና ብለህ ስትጀምር አንተን ለመስማት ዘጋኝ አላዋቂዉ ዩትዩብን መቆጣጠሩ ቢያሳዝንም ይሄን ልምከርህ አቡሽዬ ፈረንጅ ሁሉ እንጊሊዝኛ አይናገርም ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ራሽያ ዩክራይን፣ ጀርማን፣ ቤልጀም፣ ሁሉም አዉሮፓ ከ እንግሊዝ ስኮትላንድ በስተቀር እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጆች አይደሉም በቃ በቀላሉ ከ እንግሊዝ አሜሪካ የተወሰነ ካናዳ አዉስትራሊያ ዉጪ ሌላዉ ፈረንጅ የራሱ ቋንቋ አለዉ እንግሊዝኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ሚናገሩ የጥቁር ህዝቦችም እንዳሉ ሳስታዉስክ ጃማይካ እና ሌሎች ሀገሮችም አሉ ስለዚህ ማን ነዉ እንግሊዝኛን ለፈረንጅ ሁሉ የሰጠዉ ይልቅ ‘’ በእንግሊዝኛ reincarnation … ‘’ ብትል ይሻል ነበር

  • @kinfedesta4510
    @kinfedesta4510 ปีที่แล้ว

    አንተ አህያ ‘’ በፈረንጅ አፍ reincarnation ‘’ ገና ብለህ ስትጀምር አንተን ለመስማት ዘጋኝ አላዋቂዉ ዩትዩብን መቆጣጠሩ ቢያሳዝንም ይሄን ልምከርህ አቡሽዬ ፈረንጅ ሁሉ እንጊሊዝኛ አይናገርም ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ራሽያ ዩክራይን፣ ጀርማን፣ ቤልጀም፣ ሁሉም አዉሮፓ ከ እንግሊዝ ስኮትላንድ በስተቀር እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጆች አይደሉም በቃ በቀላሉ ከ እንግሊዝ አሜሪካ የተወሰነ ካናዳ አዉስትራሊያ ዉጪ ሌላዉ ፈረንጅ የራሱ ቋንቋ አለዉ እንግሊዝኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ሚናገሩ የጥቁር ህዝቦችም እንዳሉ ሳስታዉስክ ጃማይካ እና ሌሎች ሀገሮችም አሉ ስለዚህ ማን ነዉ እንግሊዝኛን ለፈረንጅ ሁሉ የሰጠዉ ይልቅ ‘’ በእንግሊዝኛ reincarnation … ‘’ ብትል ይሻል ነበር

  • @kinfedesta4510
    @kinfedesta4510 ปีที่แล้ว

    አንተ አህያ ‘’ በፈረንጅ አፍ reincarnation ‘’ ገና ብለህ ስትጀምር አንተን ለመስማት ዘጋኝ አላዋቂዉ ዩትዩብን መቆጣጠሩ ቢያሳዝንም ይሄን ልምከርህ አቡሽዬ ፈረንጅ ሁሉ እንጊሊዝኛ አይናገርም ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ራሽያ ዩክራይን፣ ጀርማን፣ ቤልጀም፣ ሁሉም አዉሮፓ ከ እንግሊዝ ስኮትላንድ በስተቀር እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጆች አይደሉም በቃ በቀላሉ ከ እንግሊዝ አሜሪካ የተወሰነ ካናዳ አዉስትራሊያ ዉጪ ሌላዉ ፈረንጅ የራሱ ቋንቋ አለዉ እንግሊዝኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ሚናገሩ የጥቁር ህዝቦችም እንዳሉ ሳስታዉስክ ጃማይካ እና ሌሎች ሀገሮችም አሉ ስለዚህ ማን ነዉ እንግሊዝኛን ለፈረንጅ ሁሉ የሰጠዉ ይልቅ ‘’ በእንግሊዝኛ reincarnation … ‘’ ብትል ይሻል ነበር

  • @kinfedesta4510
    @kinfedesta4510 ปีที่แล้ว

    አንተ አህያ ‘’ በፈረንጅ አፍ reincarnation ‘’ ገና ብለህ ስትጀምር አንተን ለመስማት ዘጋኝ አላዋቂዉ ዩትዩብን መቆጣጠሩ ቢያሳዝንም ይሄን ልምከርህ አቡሽዬ ፈረንጅ ሁሉ እንጊሊዝኛ አይናገርም ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ራሽያ ዩክራይን፣ ጀርማን፣ ቤልጀም፣ ሁሉም አዉሮፓ ከ እንግሊዝ ስኮትላንድ በስተቀር እንግሊዝኛ ተናጋሪ ፈረንጆች አይደሉም በቃ በቀላሉ ከ እንግሊዝ አሜሪካ የተወሰነ ካናዳ አዉስትራሊያ ዉጪ ሌላዉ ፈረንጅ የራሱ ቋንቋ አለዉ እንግሊዝኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ሚናገሩ የጥቁር ህዝቦችም እንዳሉ ሳስታዉስክ ጃማይካ እና ሌሎች ሀገሮችም አሉ ስለዚህ ማን ነዉ እንግሊዝኛን ለፈረንጅ ሁሉ የሰጠዉ ይልቅ ‘’ በእንግሊዝኛ reincarnation … ‘’ ብትል ይሻል ነበር

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ ปีที่แล้ว +4

    አይይይይ አንተ እነሱ በተቻለ አቅም የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት መበጠስ ነው የሚፈልጉት። አይይይይ ሰይጣን እሳትን ከሰማይ እስከማውረድ የሚደርስ ብዙ ተአምራትን ያደርጋሉ

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 ปีที่แล้ว +3

    ሳልጠጣ ሰከርኩ ምንድን የምታወራው ዛሬ ደግሞ

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 ปีที่แล้ว

    ይሄ እኮ ከዘር ዘር ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የቤተሰብ ዛር ሌላ ቤተሰብ ጋር ተወልዶ እሱ ነው የሚናገረው ሰው ከሞተ በሃላ አይወለድም አለዛማ ሀይማኖታችን ሊያስተን ነው የህንድ ሀይማኖት ነው ከእንደገና እንወለዳለን ከሚሉት ለኢትዮጲያ ህብረተሰብ ይህንን ማቅረብ ተገቢ አይደለም....

  • @mamemagna1976
    @mamemagna1976 ปีที่แล้ว +5

    ምን ጉድ ነዉ😳🤔

  • @smsm3968
    @smsm3968 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ የምናገርበት መድረክ አጥቼ እንጂ፣ እኔም ድጋሚ ነው የተወለድኩት። በቀድሞ ህይወቴ ወንድ ነበር። በ1745 ዓ.ም ብራዚል ነበር የምኖረው

  • @sumeyaomer-bd5wg
    @sumeyaomer-bd5wg 5 หลายเดือนก่อน

    አረ አላህን ፍራ እንደነበርክ አርገህ ስትናገር ይመስለኛል ልጅቶ የድሮ ጂኖቸ ሳይለክፍት አይቀርም እንዲያስቀሩባት ብትነግራቸው😂😂

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ እባክህ አስረዳኝ ደንዝዣለው ንገሩ ምንድነው እንኩዋን ይሄንን የመንጃ መሰናክል ምልክት መረዳት ተስኖኛል😏

  • @yabutech390
    @yabutech390 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ላምን አልችልም😂😂😂

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 ปีที่แล้ว +7

    God owns time in the space he can be worshiped the way he wants to. There’s no limitation to him as if he rises Alazar from the death if he was giving you extra time in one of the centuries it won’t be no big deal at the end we are created the creator is the one we can’t sees the one we don’t see. All the time is in his hand if send you a couple of times let it be. That shows how merciful he is everything my nephew does remind me of my dad. I was so shocked, one time we never spoke about it again. now I think it was giving a second chance to finish his dream. Let it be God owns all the time. It is all up to him. We didn’t plan when to come. We don’t know how long we’re gonna stay. We don’t even know where we’re going to go let the Lord have mercy on us.

  • @binitesfa6862
    @binitesfa6862 ปีที่แล้ว

    መንፈስ እያደረባቸው ልጆቹ ሊናገሩ ይችላሉ ምክንያቱም ሀጢያት ምድርን ሞልቶዋታል ስይጣን የክርስትናን አስተምሮ ለማስቀየስ እና ለማጠራጠር እረፍት የለው፡፡

  • @crosstube1386
    @crosstube1386 ปีที่แล้ว +1

    ድጋሚ የመፈጠር እምነትን ለማሳመን እንዲረዳው ው ሰይጣን እየተጫወተ ቢሆንስ -?

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የሚዋጥ አድርገው ቢያንስ😏

  • @Monaniz
    @Monaniz 5 หลายเดือนก่อน

    👉እኛምኮ ደጋግመን ተፍጥርን ነው ይሄ እውነት ነው ምክኒያቱም ነፍስ አትሞትም ስጋችን እንጂ ስንሞት ነፍሳችን በሌላ አካል tgltsalch👈

  • @jesusislordrishan6595
    @jesusislordrishan6595 ปีที่แล้ว

    የህጻን ኣፍጣጠር በማህጸን ውስጥ ኣታውቁም እንዴ ኣልተማራችሁም

  • @SB-en6ev
    @SB-en6ev ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን እየተጫወተ ነው ኣትይሸወዱ

  • @kalukasu5248
    @kalukasu5248 8 หลายเดือนก่อน

    የሰይጣን መንፈስ አድሮባቸው ይሆናላ መንፈሱ ጥንት አድሮ የነበረበትን ሰው ታሪክ እያስወራት
    እና ካደጉ ቦኋላስ እረሱት ???😁

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰይጣን ሹክ ያላቸው ነገር ነው 🙄ሆሆሆ የማይሆን ነገር ለሚስት አትንገር አሉ

  • @SenaitTefera-iw6um
    @SenaitTefera-iw6um 5 หลายเดือนก่อน +1

    መክብብ ምዕ 9 ቁ 5
    ሙታን እንኳንስ ሊንሣፈፉ ምንም እንደማያውቁ ነው መፅሐፉ የሚነግረን

  • @shewasidemshiferaw1063
    @shewasidemshiferaw1063 5 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን ዓላማው አሳቡን በሰዎች ልብ ውስጥ ለማስረፅና የራሱ ለማድረግ መታገሉን አያቆምም ካልነቃንበት!

  • @Hayta-qu5ki
    @Hayta-qu5ki 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ የኮሪያ ድራማ ነው

  • @Abel-w9l
    @Abel-w9l 8 หลายเดือนก่อน

    ለማመን ከበደኝ የምትሉ ሰዎች.ድሮስ ምንስ ለማመን የሚያስችል ነገር አለው ፈረንጅ ያለሁ ሁሉ እውነት ነው አይ ሀበሻ

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +2

    እውነትም አለም ብዙ ነገር አስተናግዳለች😮😮😮😮😮😮አቤሎ❤❤❤❤

  • @Dawit.Yimechew
    @Dawit.Yimechew 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ተዋርሶ ነው እና ህይዎት ምርት ምን ፈጠራት የላይኛው ፈጣሪም ሆነ ምንጭ አለች እንዴት ወደዚህ እልም መለሳት እርሱ ግራ ገባኝ

  • @Aschenakii
    @Aschenakii ปีที่แล้ว +1

    አይ ይህን ማመን ከባድ ነው

  • @Zuz725
    @Zuz725 ปีที่แล้ว +50

    ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @meron7563
      @meron7563 ปีที่แล้ว +6

      Yegetochim hullu geta new. Mskin.

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว +8

      ምን አገናኘው ከእየሱስ ጋር አረ ስሙን አሳርፉት በማይሆን ቦታ ላይ አታስገቡት

    • @meron7563
      @meron7563 ปีที่แล้ว +3

      @@peacelove4778 iko bota enkwan yelachewm beyemengedu..........

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว +6

      @@meron7563 በትክክል በሚነሳውም በማይነሳውም ስሙን አረከሱት እየደነሱ እየሱስ ጌታ ነው በእውነቱ እየሱስ ጌታ መሆኑን ሁሉም ክርስቲያን ጠንቅቆ ያውቀዋል አዲስ ነጋሪ ባልተፈለገ ነበር

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio ปีที่แล้ว +7

      ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነዉ ።

  • @AhlamabdenurFedila
    @AhlamabdenurFedila 5 หลายเดือนก่อน

    እባክህ በፈጣሪ ስራ አትግባ የአንተ ቅጣት ለኛ እንዳይተርፈ ተው እባክህ😥😥😥😥😥

  • @birhanbegashaw2034
    @birhanbegashaw2034 5 หลายเดือนก่อน

    ይቻላል እንዴገና መምጣት እውነትምነው ማረጋገጥም ይቻላል እኔም እንዴገና የመጣሁነኝ

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ስታፈቅር የሚለዉ ትረካ ላይ መልሶ መወለድ የሚለውን ታሪክ ሰምቼ ነበር ልብ ወለድ ብቻ ይመስለኝ ነበር እዉነት ከሆነ ይገርማል

  • @yewynharegmekete5100
    @yewynharegmekete5100 ปีที่แล้ว +1

    አቢሎ ለማን መንገር እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ እንጂ ልጄ የሚገራርሙና ግራ የሚያጋባ ነገር አላት ስትናገር ንግግሯ ሁሉ ያስደነግጣል ገና 5 አመቷ ነው

    • @aberhamwelde7538
      @aberhamwelde7538 ปีที่แล้ว

      ምን ትላለች ለምሳሌ🤔🤔

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว

      ምን ትልሻሌች

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 หลายเดือนก่อน

      ህፃናት ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሎቸዉ ብሏል ክርስቶስ እግዚአብሔር የባረካት እደ ህፃኑ ቂርቆስና ቅድስት ሙራኤል የተባረከች ልጂ ከሆነች ምንም ልትደነቂ አይገባም ገድላትን አንብቢ ፀበል ዉሰጃት ምናልባት አንዳንድ ቤት ኧረ ምን አንዳንድ ነዉ አብዛሀኛዉ እጂ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የቤተሰብ ባእድ አምልኮም ካለ አደደ በማህፀን በኩል ወደልጆች ስለሚወራረስ ይወናል አሁን እደሚላቸዉ ህፃኖች ማለትነዉ

  • @YisakGetu-bg4uf
    @YisakGetu-bg4uf 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፊልም ነው እንዴ🤔

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልገባኝም 😮

  • @alexLove-io6xt
    @alexLove-io6xt 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የኦሾ ፍልስፍና አስፈፃሚነት ነዉ ቃል በቃል የኦሾ መፀሀፍ ግልባጭ ነዉ

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ በጣም የሚገርም

  • @madeenamadeena7054
    @madeenamadeena7054 ปีที่แล้ว +1

    የማይመሥል አታውራ

  • @madeenamadeena7054
    @madeenamadeena7054 ปีที่แล้ว +1

    ውሸታም

  • @asaw1499
    @asaw1499 ปีที่แล้ว +2

    Wow masafaa iyasu layi yenagarali
    ye Motu sawochi dagimawu indaminasu

  • @yewynharegmekete5100
    @yewynharegmekete5100 ปีที่แล้ว +2

    ላኔ ግራ ገብቷኛል ላቤተሰቤም ግራ አጋብቷናል

  • @ሀገሬHagaretube
    @ሀገሬHagaretube ปีที่แล้ว

    አላሁ አለም።።

  • @kidus5441
    @kidus5441 ปีที่แล้ว +2

    ሳክስ

  • @yohanneshailu1487
    @yohanneshailu1487 ปีที่แล้ว +3

    MEDHANIALEM min yisanewal

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ይሄ የሰጣን ስራ ነው የልጅቷ አንደበት ላይ ሆኖ እንዳንተ ያለውን ያጃጅላል😂😂

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 ปีที่แล้ว

    ድሮም ሳይንስ ምንም ላይ ደርሶ አያውቅም ግራ ከማጋባት ውጭ። ይሄ እውነት ቢሆን እኞ ሁላችን በተናዘዝን ነበር። ይልቅ ልጆቹ የተረገዙበት መንገድ፣የቤተሰብ ታሪክ ቢጣራ ጥሩ ነው። መናፍስት በሰው ውስጥ እንደሚያድሩ ለነጮች ነው እንጂ ለኞ አዲስ አይደለም።

  • @feriii265
    @feriii265 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ደሞ ብር ለመሰብሰብ ብለህ የማይሆንን ነገር እያመጣህ ሰው እንዲያምን አታድርግ ከ ፈጣሪም ያጣልሀል