ከሞት እንደተነሱ የተረጋገጡ 2 ሴቶች ከሞት በኋላ አየን ያሉት አስገራሚ ነገር Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @BirukAdugna-hx3sh
    @BirukAdugna-hx3sh 4 หลายเดือนก่อน +6

    ይህንን ሳደምጥ በእንባ በተሞላ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነበር ። ምክንያቱም በተገለፀው ልክ በሞትና ህይወት መካከል ውስጥ ሆኜ ስላለፍኩ ። ምስክርነቴን ለማን ልስጥ ብዬ እስካሁን እየተጨነኩ አለሁ ። ከሞት በሗላ በርግጥም ህይወት አለ ። ሞቷል ተብሎ ተለቅሶልኝ የተባሉትን ነገሮች አይቼም ስለተመለስኩ ። ጌታ ምስክሬን እላችኋለሁ ። ብዙ ማስረጃና መረጃ የሆኑ ሁነቶችን አልፌ ነው ያለሁት በህይወት ። የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ። እናቱ ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያምም ስሟ እስከዘላለሙ የተመሰገነና የተወደሰ ይሁን ። ፃድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላዕክት እንደየክብራቸው የተመሰገኑ ይሁኑ ።

  • @BRO-hy2vg
    @BRO-hy2vg ปีที่แล้ว +73

    አቤሎ ...የምታቀርባቸው ታሪኮች በሙሉ ይመቹኛል።ግን በናትህ ..የሌላ ሰው ድምፅ ለማስመሰል አትሞክር (በተለይ የሴት ድምፅ) ታሪኩን ብቻ አቅርብልን!!! ልክ እንደ ዜናው ። ይሔ የግሌ አስተያየት ነው: ቅር ካለህ ይቅርታ ። በተረፈ በረታ። ወንድም

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove ปีที่แล้ว +1

      Yenem hasab nw betam bizu gize lik demtsun sikeyir ezegawalew

    • @yassinnesreddin5404
      @yassinnesreddin5404 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከዚህ በፊት ብዬዉ ነበር

    • @brsh2314
      @brsh2314 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @kiramesekindir686
      @kiramesekindir686 ปีที่แล้ว

      Awo ልክ ነክ ትክክለኛ አስተያየት ነው

    • @abelgetaneh7152
      @abelgetaneh7152 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂የኔም ሀሳብ ነበር👍👍👌👌

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
    @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ ปีที่แล้ว +12

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ❤❤❤❤

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ ปีที่แล้ว +48

    ሞትን አስናፈቃቹኝ😮 በክርስቶስ መሞት ድግሞ እንዴት መታድል ነው❤❤❤እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን። የድንግል ማርያም ልጅ እያለ ሞት ድስታ እንጅ ፍርሃት የለም።😊😊😊

    • @kiruyabu7483
      @kiruyabu7483 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ብልሀል

    • @seidakmelumer
      @seidakmelumer ปีที่แล้ว +2

      Gays almotem fetari wederasu wesdotal (argoal) temelso ymetal enam endemangnawm sew ymotal
      Yihe new ewnetaw

    • @thejesusmovement7490
      @thejesusmovement7490 ปีที่แล้ว

      @@seidakmelumer እንዴት ማለት አስረዳኝ ወንድሜ ሌላ account ካለህ በዛ እናውራ

    • @BiographyChannel206
      @BiographyChannel206 ปีที่แล้ว +1

      ​@@seidakmelumer ሄኖክ እና ኤልያስ ሞትን ሳያዩ አርገዋል።ዳግም ወደ ምድር መጥተው ሞትን ቀምሰው ያርጋሉ።ነገር ግን ክርስቶስ ለሰው ልጅ ኃጢአት ተስቅሎ ሞቶ፤ ከሙታን ተነስቶ አርጓል።ዳግም ለፍርድ ይመጣል።

    • @natu5257
      @natu5257 ปีที่แล้ว

      ​@@seidakmelumer እሱ የመሀመድ እና የቁርአን ቅዠት ነው😂

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 ปีที่แล้ว +24

    እኛ ሰፈርም የሆኑ እናት በልጅነታቸው ታመው ሞታለች ተብለው እንደተነሱ ይናገሩ ነበር ያዩትንም ሲናገሩ ብርሀንና ሚያምር ውብ ስፍራ ነበር የሄድኩት ከዛ እመቤቴ በጣም በሩቁ ቁጭ ብላ አየዋት አምጣት ወደኔ ብላው ስቀርብ በጣም ያንፀባርቃል ይቺልጅ ገና ነች መልስዋት ልጄ በምድር ስትኖሪ ወንድ ሴት አንድ አንድ ልጅ እሰጥሻለው ልጅሽን በጠራውት ግዜ አትዘኚ ግን ከሀጥያት አንቺም ልጆችሽም ተጠበቁ ሂጂ ልጄ ብላ ያ የወሰደኝ መልአክ ይሆናል ነው ሚሉት ከዛ ሲወረውረኝ እየተገነዝኩ ነበር ሰው ደንግጦ አሉ በዛን ሰአት አስራ ሁለት አመት ቢሆነኝ ነበር አሉ እና ሴትየዋም አገቡ ሴትና ወንድ ወልደው ወንድየው ድንገት አድጎ ትልቅ ሆኖ ታሞ ተብሎ ሞተ እሳቸው አላለቀሱም ሰው ሁሉ የእናት ጨካኝ ሲላቸው ሴትዋ ነርስ ነበረች ቅ/ፓውሎስ ሆስፒታል እዛው የውጪ ዜጋ አግብታ አሜሪካ ሄደች እሳቸውንም ወስዳ በቅርቡ ሞቱ አገሬ ቅበሩኝ ባሉት መሰረት ተቀበሩ እና እኔ እውነት አይመስለኝም ነበር በፊት ልጅነትም ስላለ አሁን አመንኩ

    • @ismaeladinew2500
      @ismaeladinew2500 ปีที่แล้ว +1

      Min

    • @kaleab3280
      @kaleab3280 ปีที่แล้ว +1

      min yisnawle esu yegha hatyate enji

    • @wediasmera2821
      @wediasmera2821 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 emebete berahn techio 😂😂😂 enente eko betan funnywwovh nachio

    • @ledyagatachew8101
      @ledyagatachew8101 ปีที่แล้ว

      @@wediasmera2821 እሱን ስትጠሪ /ራ ታያለክ /ሽ እንግዴ ድንግል ማርያም ከሴቶች ብፅት ተብላ የአለም መዳኒትን የወለደች ናት እዚህ ምድር ላይ ለእናታችን እንኩዋን እንዴት እናከብራለን ስለዚህ እናቱን ማክበር ግድ ይላል ካላከበርክ ምከስረው አንተ ነክ

    • @abinetab9093
      @abinetab9093 ปีที่แล้ว +1

      ደሞ ማሪያም መልአክትን ማዘዝ ጀመረች😂😂😂 አትሞኝ በናትህ፥ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሁሉም የፍርድ ቀኑን እየተጠባበቀ ነው

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ ปีที่แล้ว +7

    ኑርልን አቤሎ

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 ปีที่แล้ว +3

    መሳጭ ታሪክ ነው በጣምም ደስ ይላል👍👍

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @MihretYilkal
    @MihretYilkal ปีที่แล้ว +13

    በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያም ሞት የለም ህይወት አለን

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 ปีที่แล้ว +6

    Thank you, Lord, for everything. ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hiwotadmasu7591
    @hiwotadmasu7591 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አልተገርምኩም ከዚ በፊትም ሰምቼ ስለማውቅ እክስቴ ልክ እደዛ አይነት ነገር አጋጥሞታል እሶም ድሮ ታማ የሆነ እርጅም ሜዳ ላይ የሄጅኩ ይመስለኛል ከዛ እርጅሙ ሜዳ ላይ የኛን የሚመስል ቤት አያለው እና እሮጫ ወደ ቤቱ እጠጋለው እግሬም በደንብ እያስሮጠኝ ነበር አለች ማለት ስትወለድ ጀምራ አንድ እግሮ በደንብ አያስኬዳትም ነበር እና እሮጫ ቤቱ ጋር ስደርስ ቤታችን በሩ በጭቃ ተመርጎ ተዘግቶል በቤቱ ዙሪያም ውሾች ታስርዋል የታሰሩትም በቄጠማ ነው እና ደንግጫ ስመለስ የመጣውበት መገድ ይቀየራል እና ዝም ብዬ እየሄድኩ እያለ የሆነች እጨት በጨት ነገር ውስጥ የሆኑ ቄስ አያለው እና ሄጄ እባ መገዱ ጠፍቶብኝ ነው ወደዛ ልሄድ ነበር ውሾቹን ፈርቼ ተመለስኩ እልኮቸው ከዛ ልጄ እንቺ ወደዛ የምትሄጂበት ቀን ግን ነው መመለስ አለብሽ ብለው ፊቴን ሲዳብሱኝ ነቃሁ ሰውም እኔን ለመገነዝ እቃ እያዘጋጅ ነበር ትላለች ይሄንን የነገርችን እና የምንሰማው ነው። አገር ቤት ነው ደወሬም ይወራል ትልልቅ ሰዎች ልትገነዝ ስትል እደነቃች ያወራሉ እሶ ግን በሰአቱ እደዚ ነው ያጋጠመኝ ብላ ታወራ ነበር ብቻ ግራ ያጋባል

  • @امالبنات-ض5و4ث
    @امالبنات-ض5و4ث ปีที่แล้ว +3

    الله نور السموات والأرض
    Alah waym ftary ymeglataw bbrhan naw qran lay ala

  • @RadietMan
    @RadietMan 8 หลายเดือนก่อน

    Abel ehen negr kemot bohala hiwot emilwu mesahaf layi manbenen astawusalhu life after Life

  • @abenezerd
    @abenezerd 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል እኔም እናቴ በጊዜው በአካባቢያቸው ተከስቶ ከነበረ ተመሳሳይ ክስተት ሰምታ የነገረች ነገር ነበር ከዚህ ታሪክ ጋር በጣም ይቀራረባል በተለይ ጊዜዋ አልደረሰም መልሷት ተብሏ ተመልሳለች የሚለው ትዝ ይለኛል ይህን አንተ ባቀረብከው ታሪክ ውስጥም ስሰማው ስሜቴን ነክቶታል የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል

  • @kenenielthesonofmarry5227
    @kenenielthesonofmarry5227 ปีที่แล้ว +4

    ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት በደምብ ያብራሩ አንድ ሞተው የተነሱ መነኩሴ አሉ ቪድዬውን ሞተው የተነሱ መነኩሴ ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ አዳምጡ ማርያምን ነው ምላችሁ እንዴት ልብን እንደሚመስጥ ተማሩበታላችሁ እመቤቴን።

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ኡፍፍፍ❤❤❤

  • @kalkidanyibeltal9034
    @kalkidanyibeltal9034 ปีที่แล้ว

    Is that true

  • @Habtom-k5t
    @Habtom-k5t 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤waw abela

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!!!!

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምስክር ነኝ እዛ ደርሶ ወደዚ እንደ መመለስ የሚያስጠላ ነገር የለም 2013/04/24 የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ነበር ደስ በሚል ብርሃን ደስ የሚል ግዜ ነበር የሳለፍኩት በግድ አስወጡኝ እንጂ ዛሬም ብሆን እዛ ብሄድ ነው ደስ የሚለኝ

  • @yalewfantahun201
    @yalewfantahun201 8 หลายเดือนก่อน +1

    አክስቴም እንዲ ትለን ነበር "ልጅ እያለው በጣም አሞኝ ተኝቼ የሆኑ 2 ሰዎች ይዘውኝ ይሄዳሉ ከዛም ኢቺን መች አልኩ ያችኛዋን ነው አለ አለች ከዛም ስትነሳ ጓደኛዋ ሞተች " ሁሌ ትነግረን ነበር ። አቤሎ በርታ

  • @mebtuberhanu
    @mebtuberhanu ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሁሉ የሚደንቀንኮ ከፈጣሪ ልባችን ስለራቀ ነው ። እንጂ ለኃይማኖተኞችና የፈጣሪ ተከታዮች ይህ ታሪክ ለቀባሪው እንደ ማርዳት ነው ። ሳይንቲስቶች እንደ ህፃናት ያገኙት ሁሉ ይደንቃቸዋል ። እውነታው ግን ። ከፀሐይ በታች ......

  • @tesfayebekele2616
    @tesfayebekele2616 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እንድህ ነገር አገጥሞኛል
    በጠም አሞኝ አልጋዬ ለይ ተኝቼ ነበረ ከዝያ በጣም እያመማኝ ሰለዉ ወደ የማለቀዉ ወደ እሩቅ ሀገር ደረሰኩ ከዘያ አንድ ጓደኛ ነበረኝ አንተ ምልተደርግ መጠህ አለኝ ቆይ መጠሁ ብሎ ወደ ኃላ ተመለሰ ከዛ ያ አንድት ረጅምና ቀይ ሴት አንተ ምን ልትሠረ መጣህ በል ተመለሰ ስትለኝ መን ገድ
    አለዉቅም እኮ ስላት እስካ 170 ኪሎ ሜትር ድረስ እኔ እሸኛሀለሁ ቢለኝ ወንዙ ተሸግረን ጉዞዉ ቀጠልን ከዘ የማምር ቦታ ከደረስን ቦሃለ በሊግዴህ ቢላኝ ሄደች ወዴት እንደ ሔደች አለውቅም ። ቢንን ስል ለብ በለቢ ሆኜ ተነሰሁ በለቤቴን ጠርቻት
    እኔኮ ድኛለሁ አልኳት ከዘያ በነገተ ተነሰሁ ።

  • @ethiopiaoromia9878
    @ethiopiaoromia9878 ปีที่แล้ว +6

    ይሄንን ቪዲዮ ካያዉ በኋላ ሞትን ወደድኩት ተመኘሁት😢
    ንሰሃ ገብቶ መሞት ደግሞ ከዚህ የባሰ ይናፍቃል

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም ናፈቀኝ

  • @abrehamgebeyehu9684
    @abrehamgebeyehu9684 ปีที่แล้ว

    Abel Ilove you ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @sabaderbemekuriya
    @sabaderbemekuriya ปีที่แล้ว

    ምን ይሳነዋል አድዬ

  • @Ahmedhusen-ly9zg
    @Ahmedhusen-ly9zg ปีที่แล้ว +1

    የተናገሩት ትክክል ነው ። እነም የሰርጀሪ መደንዘዣ ተወግቸ ሕክምና ላይ እያለሁ እንደዚህ ገጥኝ ነበር ፣ በነጭ ብርሃን በተሞላ ደመና መሳይ ሰማይ ላይ ሁለት የሚወዳቸውን ሰዎች አይቻለሁ ። እናተን እና በጣም የሚወዳት የነበረችን ሴት ልጅ ኡይቻለሁ። ይገርማል በእውነት ሁለም ሳስበው ተዓምር ይሆንብኛል ። !!!!

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว

    አንድዬ ምን ይሳነዋል❤❤❤❤

  • @kinfeworku7368
    @kinfeworku7368 ปีที่แล้ว +2

    my mother friend returned to dead she is alive now same to your story

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 ปีที่แล้ว +1

    እነመሰግነለሁ አቤል
    አየችሁ ተስፈችን እንዴት ለምለም እንደሆነ ምን ይጨንቀነል

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር

  • @ethio5951
    @ethio5951 ปีที่แล้ว +3

    2ተኛ ታሪክ ልክ የአያቴ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔርን በጣም የገረመኝ የሶን ታሪክ ደግሞ የ ሰማሁም መሰለኝ

  • @meron6797
    @meron6797 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 ปีที่แล้ว +1

    ለአብዱላሒ አህመድ ከታሪኩ ጋር ምን ያገናኘዋል ለማንኛውም በሰማይ ሀይማኖትህ አይጠየቅም ልጁ ያለው ህይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ህይወት የለውም ይላል የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አንብበው መሞት ብቻ ሳይሆን ከሞት በኋላ ያለው ነው ዩሐንስ ወንጌል አንብብ ከዛ ይገባሀል

    • @gae1259
      @gae1259 ปีที่แล้ว

      Sima ante ya phaphlos tekatatyi sawiyo eyesus sew nw yamitol gizew siderse wde midre wardo

  • @tiktokbestme5778
    @tiktokbestme5778 ปีที่แล้ว +2

    Abel wendme can you help me please can we talk please I am in america 🇺🇸 🙏

  • @mulukenabebe-wp2sm
    @mulukenabebe-wp2sm ปีที่แล้ว

    አቤል ፓምፓየር ስለሚባሉት ስራልን እንጅ

  • @robeltutorial
    @robeltutorial ปีที่แล้ว

    Replay to መልካምነሽ: ሰው እኮ መሞትን ሚፈራው ምን ሰርቼ ክርስቶስ ፊት እቆማለው ብሎ ነው ፃድቃን እማ ውሰደኝ እያሉ ይለምናሉ እኛ ግን ምን ሰርተን ነው ሞትን ምንመኝ ሚተብቅሽን አታውቂም ማለት ነው 🥺!!!🙏🙏🙏🙏

  • @derejetsegaye7599
    @derejetsegaye7599 ปีที่แล้ว

    Abela b tikikil yalkewu yenate tarik meselegn bewnet!!

    • @liasol8518
      @liasol8518 ปีที่แล้ว

      Can you pls tell me what your mother told you?

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 10 หลายเดือนก่อน +2

    መታደል 🙏🏿እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @firaa5270
    @firaa5270 ปีที่แล้ว

    Abo yimechih abelo

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 ปีที่แล้ว +2

    Geta yaye alemn ynikal

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 ปีที่แล้ว

    ለአብዱላሒ 1ኛ ዩሐንስ መልእክት ጥቁር 10 11 አንብብ መዳን በሌላ በማንም የለም

  • @asratbirhanugizaw3922
    @asratbirhanugizaw3922 11 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ያድናል

  • @rebunimedia
    @rebunimedia ปีที่แล้ว

    Abel Ayatem lik ende huletegnawa set neber yehonechu.tariku indezi neber yezare 30 or 32 amet akababi ayate be mix teyiza neber kemixu ascenaki huneta iyalech dinget kesewunetuwa wota huletu neci libs yelebesu sewoch yemimesilu woseduwat hunetawn sitasreda wodelay bemeselal aynet neger kewosedu behwala lemin yichi seet yizachu mexachu ine yazezikugn Gorebetuwan intinan newu tebilo tenegrachew.bezi huneta wode tach ijochen yizew wore woworugn wodene simeles sew hulu sirebeshina wuha siyarkefekifubign neber inen yegeremeg wodiyawunu gorebetwa motech.......

  • @Sewe-nc7xl
    @Sewe-nc7xl 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቲያን ሳትሆኑ በእግዚአብሄር እንዳትሞቱ!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ገሀነብ የለም ብየ ማምነው በምክንያት ነው ሁሉም ሰዎች ጥሩ ነገር ብቻ አይተው ነው ሚመጥጡት ፈጣሪ ሩሩሁ ነው የፈጠረውን በእሳት አይቀጣም

    • @misaliesolomon621
      @misaliesolomon621 ปีที่แล้ว +1

      ገሀነም አይተው የመጡ ብዙ ሰዎች አሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የዘለዓለም እረፍት የሚሰጠው።

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 ปีที่แล้ว

      @@misaliesolomon621 አዎ በእየሱስ አምናለሁ ጼንጤም ነኝ ግን ገሀነብ ሚባል ነገር አለ ብየ አላምንም እግዚሐብሔር መልካም አባት ከሆነ ልጆቹን እሳት ውስጥ አይከትም

    • @misaliesolomon621
      @misaliesolomon621 ปีที่แล้ว

      @@eyeab7657 ገሀነም የተሰራው ለሰይጣን ነው እንጅ ለሰው ልጆች አይደለም። ሰዎች በምርጫቸው ነው ገሀነም እየገቡ ያለው። ኢየሱስ ካልመረጡ ለሰይጣን የተሰራውን ስፍራ ይቀላቀላሉ።

    • @gae1259
      @gae1259 ปีที่แล้ว

      ​@@eyeab7657 gahanam ale bro iyesus ya allah bariya nw nabiya nw ing amlak aydelm gena temliso yimotal

    • @SONYSony-bi9ys
      @SONYSony-bi9ys ปีที่แล้ว

      እሯሯሯ😂😂😂😂

  • @tigstwalelign5
    @tigstwalelign5 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ እኛ ሰፈር የምሬነው አምስት ጊዚ ሲገነዝ ሲነሳ ሲገነዝ ሲነሳ አሁንም አለ ስሙን እራሱ 50 ሴንት የሚሉት

    • @liasol8518
      @liasol8518 ปีที่แล้ว

      Haha 50 cent. Gin min ayehu yilal? Egna agerko chigiru ayitsafim, ahun yezich setyo tarik be metsihaf tsifawalech betam regime nw endezih bedekika yemiyalk ayidelem. Geta Iyesusin bizu neger teyikawalech, ke memotwa befit eminet alneberatim.

  • @yordanossenay
    @yordanossenay ปีที่แล้ว

    Weye weye seyasfera

  • @birandb9137
    @birandb9137 ปีที่แล้ว

    If it is like that wonderfu

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 ปีที่แล้ว +1

    አይ አቤላ ከክርስቶስ በስተቀር ሞትን አይቶ በራሱ የሚመለስም የተመለሰም አይኖርምም አልነበረመምም ልብ በል በራሱ ነው ያልኩት ሊኖም አይችልምም😊😊

    • @jobrook3995
      @jobrook3995 ปีที่แล้ว

      Alazar

    • @samueldriba8731
      @samueldriba8731 ปีที่แล้ว

      @@jobrook3995 በራሱ ነው ያልኩት እሱማ ካላዛርም ሌላ የተወሰኑ ሰዎች ከሞት አስነስተዋቸው ያውቃሉ

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 ปีที่แล้ว +1

    ሰልፈኞች ፡ ነን ፡ አደል?። በቀን ፡ አንዴ ፡ እደምንሞት ፡ ብናስብ ፡ መልካም ፡ ሰው ፡ እንሆን ፡ ነበረ።

  • @HanaHana-sq9uc
    @HanaHana-sq9uc ปีที่แล้ว

    Enate mota endetenesachi negiranalech. ke huletegnawa seti ga yimesaselal tarikwa. Likebrwat sihedu endetenesach hule tinegiren neber

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive ปีที่แล้ว +1

    What !

  • @yuusufdarguu4115
    @yuusufdarguu4115 ปีที่แล้ว

    inem andi sewu aqelawu kemoti yetenasach

  • @Rainforsleep-et
    @Rainforsleep-et 7 หลายเดือนก่อน

    ኩነኔ እና ሲዖል እንደሌለ መናገር ለምን ፈራህ? ሁሉንም ታሪክ ማቅረብ ካልቻልክ ብትተወው እላለሁ።

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye2080 ปีที่แล้ว

    እኛ ሀገርምኮ አለልኝ መኳንንት ፅጌ የተባለው አርቲስት ተመሳሳይ ነገር ገጥሞት እንደነበረ ሲያወራ ትዝ ይለኝ ነበረ

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 ปีที่แล้ว

    Ine hulet sewu awkalewu moto yetenesut beseferachin, Genet ayten mexan dagim memot ingeligalen silu neber

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 11 หลายเดือนก่อน

    Coma west gebta nw

  • @milkesatashoma7856
    @milkesatashoma7856 9 หลายเดือนก่อน

    Namatti tola

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 ปีที่แล้ว

    ልባቸዉ መምታት ሲያቆም ያዉ ሞተ ነዉ የሚባል እንጂ ነፍሰ በትክክል ከሰዉነት ከተለየች ተመልሳ አትመጣም

  • @dawitteame-ge7mi
    @dawitteame-ge7mi ปีที่แล้ว

    Ana neca new mtlkew

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 หลายเดือนก่อน

    የእዩ ጮፋ ጓደኛ መሆን አለባቸው😂😂😂😂

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +1

    እቅልፍ ይዟት ነው

  • @abdelamohammed9823
    @abdelamohammed9823 ปีที่แล้ว +2

    ቡዙ ጊዜ ሞተን ተናሣን የምሉ ሠዎች በጣም አርጅተው ነው የምሞቱት

    • @LalaJaja-nl9gp
      @LalaJaja-nl9gp ปีที่แล้ว

      ምንአልባት ያዩትን ነገር ሲመሰክሩ እንዲኖሩ ይሆን😊

  • @fisahayeabadi7609
    @fisahayeabadi7609 ปีที่แล้ว +1

    It happen to me in 1995 balcha hospital in anul operation I was in morgue which the ethiopian nurses they refused to explain to me for fear of the Russian doctors after seven hours back to my bed so andso for me what I have seen up there I can't explain the light colour and and the big people unexplained hight and colour the apostles one of them ordered me go back and I fill badly and found my self on bed next morning doctors gathered beside my bed Russian language every one hide my surgeries time so I explained to my parents and friends but all they thought I am out of my mind and so this my real history in short.

    • @liasol8518
      @liasol8518 ปีที่แล้ว

      Yeah, I believe it's true

  • @shalomtsegaye4966
    @shalomtsegaye4966 ปีที่แล้ว +2

    I know this story. You didn't provide all video.why u cut video?? They had seen Jesus Christ. Jesus Christ is lord

    • @liasol8518
      @liasol8518 ปีที่แล้ว

      Yeah, me too, even I read her book, it's long story, but you know she said there is no hell, so, it's controversial with our religions, it's better to cut.

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 8 หลายเดือนก่อน

    Bizu tarik aychalehu death exptice ke 4 amet jemro you tube lay ale

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 ปีที่แล้ว +20

    ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ!❤

    • @tinaye964
      @tinaye964 ปีที่แล้ว +5

      😂😂እስኪ ዋቃን በል

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @abdelahahmed7300
      @abdelahahmed7300 ปีที่แล้ว +1

      @@tinaye964 ወላሂ!

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😅

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 ปีที่แล้ว +4

      አንተም የተዋህዶ ልጅ ሳትሆን አትሙት።

  • @tigstwalelign5
    @tigstwalelign5 ปีที่แล้ว

    አቤሎ እኛ ሰፈር የምሬነው አምስት ጊዚ ሲገነዝ ሲነሳ ሲገነዝ ሲነሳ አሁንም አለ ስሙን እራሱ 50 cent የሚሉት

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 ปีที่แล้ว

    Yehan almnim

  • @bereketmeaso
    @bereketmeaso ปีที่แล้ว

    🙏🙏💪

  • @fasikakifle3632
    @fasikakifle3632 ปีที่แล้ว

    Clinical death ybalal.እውነተኛ ሞት አይደለም።ያጋጠማቸው ደሞ astral projection nw.አንዳንድ ሰው ሳይሞት በተኛበት ያጋጥመዋል።

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 8 หลายเดือนก่อน

      No behkmna memotachew tergagto new clinicaly death teblo new hulun awkuh youtube lay gebtek death expriance blh gba

  • @sunparegirma_248
    @sunparegirma_248 ปีที่แล้ว

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @puppylyrics7815
    @puppylyrics7815 ปีที่แล้ว

    የሰፈር ሰው እንደሞተ ነው የተለቀቀው

  • @Tigray_tech
    @Tigray_tech ปีที่แล้ว

    አብሎ አኔ ህለት ሶዎች አውቃሎው ኢትዮጵያውያን ናቾው ከ 15 አመት በፊት ኖው
    በ ትግሬይ ውስጥ ኖው

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 ปีที่แล้ว

    700

  • @BirukTamirat-bf3sh
    @BirukTamirat-bf3sh 8 หลายเดือนก่อน

    አንድ ካህን በእኛ አካባቢም እንዲሁ ሞቱ ተብሎ ከተለቀሰ በኋላ ተነስተዉ አንተ አሉ እንደምትለዉ ብለዉ ነበር አሁን ግን ሞተዋል

  • @debdeb3027
    @debdeb3027 ปีที่แล้ว

    Ye ethiopiawiwn aqrbln

  • @kiki-ij9jp
    @kiki-ij9jp ปีที่แล้ว

    Motye

  • @abdurrahmanzekariyas
    @abdurrahmanzekariyas ปีที่แล้ว +1

    لاالاه الا الله

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 ปีที่แล้ว

    ጌታን ለምን አላያችሁም ናፈኩ ኢየሱስን

  • @birucke
    @birucke ปีที่แล้ว +1

    ድምጽህን እንደሴት አትቀይረው

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว

    አንድዬ ምን ይሳነዋል❤❤❤❤