Dear Capitan, your speech is natural, and your life philosophy will definitely shape ours and help us adjust our life goals, especially for many of us today who learned about how we should perceive success. Thank you. Long live and health for you and your beloved family.
I really this is excellent speach intellectual, experience, entrepreneurship and business sharing idea from short to long run from personal, family and public company this is the way he successful to be.
Wow I can't believe the true Ethiopian man you teach so many good experience especially trust God. ` you honest to get the success God bless you man.ያከበርከዉ የምታምነዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን ሀብት አለን እያሉ ሰዉን የሚያሰቃዪና በደሀዉ ጉልበት የሚጫወቱ ሰዎች ዛሬ ትልቅ ነገር ነግረሀቸዋል ሀብት ንፁህ ህሊናና እግዚአብሔርን መፍራት እንደሆነ ትልቅ ሰዉ ዛሬ ገና ሰማሁ ተባረክ።
Your history looks to me similar to that Solomon I met in Haiti. That Solomon was a missionary pilot flying small planes from Port-AU-Prince to Cap-Haitian and some other towns in Haiti. That Solomon was a strategic thinker and once he told me that one of his major goals in life is, when peace comes to Ethiopia, to return and serve the people using the skill and knowledge he has: flying. If you are that I person met in Haiti, I could be one of those who can wittness the achievement of your life-long goals. Congratulations!
Oweneti betam desiyilali auon m Allah rejiim idime yistasuo Hiyuoti n yaye sewi ke hiyuoti siyasitemiri kesuo memari irasuo yemejemraya tilki siketi new kelibi ameseginalew
Dear Capitan, your speech is natural, and your life philosophy will definitely shape ours and help us adjust our life goals, especially for many of us today who learned about how we should perceive success. Thank you. Long live and health for you and your beloved family.
Ashagire Abera ebalalew 23 Year old. Debremarkos university CGPA3.31 and exist exam 74% gin Eskahun yalmokerkuti sira yelem gin magigneti alchalkum betesebe enen bemasitemare yalachew nibireti cherisoal gin beni tesufa dreamen masakati echilalew?
Success Is to fulfilled God s purpose
God bless you Love from Eritrea 🇪🇷
እንተ እግዚአብሔር የረዳህ ሰዉ ፀጋዉ የበዛልህ ሰዉ ትዉልድ ካንተ ይማር ቃልህ ሞገስ ያግኝ የጌታ መንፈሰ ሆኖ በልባችን ሰንጥቆ ይግባ አሜን
ሰለሞን ነጋሽ ወንድማችን እዚህ ደረጄ ላይ ደርስ በህይወቴ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን ጌታ ትልቅ ነው።እንዲህ ያከብራል!
እግዚአብሔር ቅንነትህን አይቶ ባረከህ አሁንም በጎነቱን ሁሉ ያብዛልህ።
በእውነት ጄግና ነህ አላህ ይጨምርልህ።
እጅግ በጣም ብርቱ ጠንካራና መካሪ አባት ነክ እድሜና ጤና ይስጥልን
This is what we want, we learn something!! Real human beings!!
Thanks a million!!! ❤❤❤❤❤
ድንቅ ኢትዬጲያዊ!!! እንደ አንተ ያሉ ዜጎች ይብዙላት ሀገራችን። እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።
እውነተኛ አስተማሪ ማለት ይህ ሰው ነው የምታምነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ።❤
"ስኬት እግዚአብሔር ለፈጠረን አለማ መኖር ነው።" ይህ ታላቅ እውነት ነው። እናመሰግናለን ካፒቴን !
Yes my dear stay blessed ❤❤❤
እንዲ ያለ ኢትዮጵያውያን አለ በእውነት ትልቅ ሰው ነኽ እግዚአብሔር እየፈራ የምትናገረው ነገር በእውነት እዝ ቦታ ሆኖ እግዚአብሔር መፍራት ትልቅ ስኬት ነው አሳብህን ወድጄአለው እግዚአብሔር ያክብርልን አመሰግናለው ተባረክ ❤❤🎉🎉😮😮😮❤❤❤❤
ውድ ወንድሜ አሁንም የእግዚአብሔር አብሮነትና እርደታው አይለይህ አሁንም እግዚአብሔር መንገድህን ያቅናልህ ያአንተና የቤተሰብ ፍፀሜያችሁ ያመራ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በመልካም ሁሉ አሁንም እግዝአብሔ ይበሩከችሁ ወ/ዊ ደጉ
ጥሩና ጠቃሚ ትምህርት ነው ።
ሰውየውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ።የሚያከብሩኝን አከብራቸዋለሁ ያለው አምላክ ለዘላለም ሕይወት ክብር ያብቃው ።
Capt.Solomon is smart person humble and talented professional pilot
እዉነት የጥብ መጀመሬያ እግዚአብሔር መፍራት ዋናዉ ቂልፍ ሰክሰሰ እግዚአብሔር መፋራት።
እግዚአብሔር እንኮን እረዳህ ሶል አሁንም ከዚህ በላይ ትባረካለህ።
ዋዋ ካፒተን ድንቅ ምስክርነትና ልዩ ምክር ነው:: ተባረክ
ካፒተን በጣም ጄግና ነህ ደግሞም እግ/ርን የምትወድ ስለሆንህ አድናቆተ የበዛ ነው።
Wonderful educational speech for all of us! Thanks Capitan Selemon.
God is good all of time Amen
Dear capitain, i learn many things from you choosing the.long way is better than anything no matter the challenge are millions!! አገራችን ሁሉም ሰዎች በእግሬ ስር ነው ፡ይኸንን ሰው፡ግን ምን ላድርገው፡ ብሎ ሰው ለማጥፋት
የማይተኙ ያሉበት አገር ነው፡፡ ይህን አልፎ ግን ፡ሙስናን እና ድህነትን ለማጥፋት፡ መጣር ፡ ምንኛ መልካም ነው፡፡ የራሴን ህልም ሳላሟላ ፡አይግደለኝ፡፡
አመሰግናለሁ ካፒቴን
The right person for the right place. Really among the best
I really this is excellent speach intellectual, experience, entrepreneurship and business sharing idea from short to long run from personal, family and public company this is the way he successful to be.
Very intresting and inspiring message.
Wowww mrti Ethiopiawi fetar ybark
በእውነት እግዚአብሔር የበለጸ እውቀትን ያድልልን ካፕቴን
ትልቅ ትምህርት ትልቅ እውቀት ነው
እግዚአብሔር በእድሜ ከጸጋ በጥበብ ያኑርልን ❤❤❤
በእግዚአብሔር ካፕቴን በአኞት ደስ ይለኛል ልዩ ክብር አለኝ ለእርሶ
Amazing speech may God help as to understand what we listen
1:54 q,,
2:19 2:20
any Challenge, success is good experience for young generations. for individual success is different. Extra orderner effort result. 👍
Wow I can't believe the true Ethiopian man you teach so many good experience especially trust God. ` you honest to get the success God bless you man.ያከበርከዉ የምታምነዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን ሀብት አለን እያሉ ሰዉን የሚያሰቃዪና በደሀዉ ጉልበት የሚጫወቱ ሰዎች ዛሬ ትልቅ ነገር ነግረሀቸዋል ሀብት ንፁህ ህሊናና እግዚአብሔርን መፍራት እንደሆነ ትልቅ ሰዉ ዛሬ ገና ሰማሁ ተባረክ።
❤
Amazing speech.
Captain am very much happy to see you,,,,, powerful message,,,,bless you more ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ካፕቴን
ሰው፣ማለት፣ሰውሆኖ፣መገኘት፣ነው፣
እድሚና፣ጤናውን፣ፈጣሪ፣ይሰጥህ።
Wow!! God bless you!!
በእዉነት አንተ ጀግና ነህ የእዉነት❤❤❤❤❤
Amazing man
Your history looks to me similar to that Solomon I met in Haiti. That Solomon was a missionary pilot flying small planes from Port-AU-Prince to Cap-Haitian and some other towns in Haiti. That Solomon was a strategic thinker and once he told me that one of his major goals in life is, when peace comes to Ethiopia, to return and serve the people using the skill and knowledge he has: flying. If you are that I person met in Haiti, I could be one of those who can wittness the achievement of your life-long goals. Congratulations!
Yes Sir, I am that same Solomon. I am most grateful to God for living long enough to witness His faithfulness. Thank you for reaching out.
❤
ጎበዝ ! እኔ ምንም አይደለሁም ። ፈጣሪ ይባርክህ ። ነገር የተበላሸው እኔ እኔ ብለን ።
👌👌👌
You are blessed
Wow Thank you 🙏🏽 very much ❤
የሚኸድበትን የማያዉቅ መንገድ ዐይጠፋዉም,,,,ወገኔ ኣራያ ትርጉሙ ኣንተ ነኽ
ያልሮጠ ዐይቀደምም ብየ ብዙ ጥረት ያላደረኩ የማልቆጭ ሠዉ ነኝ ወደነቅኻለዉ ብሩኽ ዕይታኽ ሐብት ነዉ በራሡ
እሸቱ ጫቦ
ከኻገረ እንግለዝ
ተባረከ
Thank you bro
I'm so happy you're loving GOD
ጌታ ይባርክህ
It's amazing 👏
thank u
Thankyou
Good bless you
ካፒቴን ለትሁታን ፀጋን የሚሰጥ ጌታ ባርኮ ለበረከት አድረጐሀል። Integrity is key, though considered as foolishness in this broken and world.
So Blessed ❤
Woow amezing speech
በጣም ታማንና ጎበዝ ነህ የምር ማሻአላህ
abo tebarek melkam ethiopiaw endat ayentochen yabezalen wendem
Really Great speakers
በጣም ጥሩ ነው ህልምህን መሳካትህ ገበዝ ነህ።
U are blessed captain
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Capitan rejim edme ketena gar❤❤❤❤❤❤❤
How can i join the the Abyssinia academy /where is the address?
የምትገርም ሰው ነክ ፈጣሪ ለአንተ የሚጠቅምህን ይስጥክ
ዋውውውውውውው
ጌታ ዘመህ ይባርክ
It is good performances
ካፒቴን ሰለሞን በውነት ልቤ ውስጥ ገባህ አንተ ለኢትዮጵያ ልጆች በጣም አስፈላጊ ነህ እባክህ አንድ ነገር ላስቸግርክ ልጆቻችን የአውሮፕላን አብራሪ እንዲሆኑ ከኛ ማለት ከቤተሰቦቻቸው ምን ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ሌላው ደግሞ ምን አይነት ትምህርት ይማሩ ድፍረት እንዲኖራቸው ምን አይነት እገዛ እናርግላቸው እባክህ እንደኔ አይነት ብዙ ወላጆች ስላሉ ይረዳናል ሌላው ደግሞ ውጪ የተወለዱ ልጆች እንዴት አንተጋ መጥተው መማር ይችላሉ ለዚህ ጥያቄ መልስ ስለምትሰጠኝ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
You are a Hero
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Exactly 💯
እድሜ ጤና ከመላዉ ቤተሰብ ጋር ይሰጥህ ካፒቴን
ካፒቴን እግዚአብሔር ይባርክህ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ
ካፒቴን የተናገርከው ትክክል ነው እናመሰግናለን ።
Nothing else,wonderfull
COPTAIN IAM VERY HAPPY
E/R zemenhene yebarkewe
the Good Ideya
Thanks
Gita ybarkih betam jegna endante yalewn yabzalen
ጀግና ነክ ካንተ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት
successe defnition best.
❤
Oweneti betam desiyilali auon m Allah rejiim idime yistasuo
Hiyuoti n yaye sewi ke hiyuoti siyasitemiri kesuo memari irasuo yemejemraya tilki siketi new kelibi ameseginalew
Yes
Wow🎉🎉
Merte Ethiopiawe
It's.good.mumate
🎉🎉,
Betam yemgerm sew nw Cap. besera agetame and hulet agenchew neber.
Wow.
❤❤❤❤❤❤waw waw waw
Batem mirte miker tabaraki
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow
ካፒቴን ሰለሞን ታላቅ ሰዉ ነህ በእዉነት ከነቤተሰብህ ልጆችህም ባለቤትህም ወይዘሮ እርጋት የተባረካችሁ ናችሁ ቤታችሁን ስታሰሩ ፈርኔቸሩን ሰርቼ ነበር አቢሲኒያ በረራ ቢሮ በክብርም መጥቼአለሁ ከማዉቀዉ እና ከምትናገረዉ ከምትኖረዉ ኑሮ አኩአያ በጣም ጨዋ በጣም ትሁት መሆንህን ልኡል እግዚአብሄር መስክሮልሀል ሌሎች ስንት ሲበጠረቁ አይተናል ያስተማርከዉም መድረኩን እና ህዝቡን አክብረህ እንጂ አለኝ ብለህ ወገኖችህን የምትጫን አይደለህም ብሩክ ነህ የማይሆን ተስፉም አልተናገርክም
እባካችሁ እኔ በጣም እየተመሰጥኩባችሁ ስራየን ሁሉ የምሰራበት ጊዜ እየወሰዳችሁብኝ ነው።እንደኔ ድሆችን እና ስራ አጦችን ሰብስባችሁ ብታስተምሩን እላለሁ።
በናንተ ተስፋ መኖር ሳይሆን የፈጠረንን ማስቀደምን በደንብ ተምረናል።
❤
wow
ገራም ኣነጋገር ግን ከሁሉ ይምግርም ለ እግዛብሄር ያለከ ኣመለካከት
The Tigray People Companies E.F.F.O.R.T is more than 44 Years.Rare In Ethiopia.
ከስር ያለው ሙዚቃ ቢቀር
ሶልዬ
ይህ ስብሰባ ሲኖር ለምን
አልጠራኸኝም?
አንተኮ በጣም ብዙ ያልተናገርካቸው የስኬት መንገዶች አሉህ።
ትዝ ይልሃል?
ሼካ ጫካ ውስጥ ጉሚ ሜዳ ላይ በ18 ዓመትህ 1ወር ሙሉ አየር ማረፊያ ብቻህን ስትሠራ?
ያኔ ነው ያንተ ስኬት የጀመረው።
ህያው ምሥክር ነኘ! ወንድምህ ጌች
❤
❤❤❤