I heartfully appreciate your ways of presentation and the substance of your speech!!!. If you can live what you talked/presented, you effectively defined life. I thank you again. but allow me to ask you one question, do you like yourself?
Bexam new mamesegnew tatari negh gn sew bet gizey yechereskut 10 amet beyesew bet snkeratet 1000 brm alyazkum haftam mehon kalehubet hiwet mawxat efelgalew gn bchayey negh man yagzegha eyalku neber ahun gn ke egeziabiher gar hoghe endemlewet gebtoghal amesegnhalew❤❤
ውድ ወንድማችን ዳዊት: ይህን ትውልድ እና የአገራችንን ታሪክ ለመቀየር ለምትደርገው ጥረትና ለዚህ ንጹህ ቅን ልብህ ክብር አለመስጠት: አለማድነቅ እና አንተን አለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው::
ፈጣሪ ገደብ አልባ ሰላም: ደስታ: ስኬት: ጤናና ረጅም እድሜን ይስጥልኝ: ዘርህ ይባረክ: እንዳንት አይነቱን ልጆች የምወዳትና ሁሌም የምናፍቃት አገሬ ኢትዮጵያ ጨምራ ጨምራ ትውለድ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፓራዳይሜ ምክንያት ድንቅ አቅሜን አጥቸው ነበር ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜን ለመኖር በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ እስከመቸ የሠው ህልም እኖራለሁ በቃ እኔ እንላለሁ ከዜሮ ተነስቸ ትልቅ እደርሳለሁ እስኪ ማነው ለህልሙ ለመኖር ቆርጦ የተነሳ ህልመኛ ያስደስተኛል
Inshaa Allah
# በቤቶ/ባሉበት አገር ሆነው ይሥሩ #
!!! ምን እየፈለጉ/እያሰቡ ነዎት?
@የትም ሆነው በየትኛውም ሰዓት ሰርተው ራስዎን ውጤታማ የሚያደርጉበት እና ቤተሰብዎን የሚያግዙበት ትልቅ ቢዝነስ መገንባት ይፈልጋሉ?
@አሁን የሚሰሩትን ስራ እየሰሩ በትርፍ ሰዓቶ ሰርተው ተጨማሪ ገቢ የሚያመጣ ቢዝነስ መገንባትስ ይፈልጋሉ?
@የኑሮው ውድነት እና የዋጋ ንረቱስ : አሳስቦዎታል?
@ ስራ በመፈለግ ላይ ነዎት?
%%% ከላይ ከተጠቀሱት ጉዳዮች ውስጥ እርስዎን የሚመለከት ጉዳይ ካለ ብቻ ቀጥሎ የተሰጠውን ሊንክ በመንካት መረጃዎችን ሞልተው ይላኩልን። ሲጨርሱ submit ይበሉት።
@ እንደውልለዎታለን።
ለተጨማሪ መረጃ
በ 0941285752 ይደውሉ።
መልካም ዕድል።
docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSePkIxlXTZk6qI4e-63cucT5AejvRlZVLem-TGfGnTLZLVgLQ/viewform
@@hamerbantemedia5247 አመሠግናለሁ ግን እንቢ አለኝ
😊9⁹ò9⁹⁹⁹⁰⁹⁸8⁹⁹⁸
እኔም ዴቭን ካወኩ ቡሀላ ምን መሆን እደምፈልግ እዴት እዴት ከአእምሮ እስር ቤት እደምወጣ ገብቶኛል አገር ለመግባት አንድ ወር ቀርቶኛል እደምችል አምናለሁ ባገሬ ህልሜን ለማሳካት ቆርጫለሁ ኢንሻአላህ
ዳዊት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው ነህ ማሻአላህ የሚገርም አእምሮ አለህ ካንተ ህልሚን እድቀር ትምህርት ወስጃለሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ጌታ ሆይ ዳዉይትን ጥሪደዛትአርግልን ዳዉይት ያገር መሪ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቀጥልበት ወድሜ እናመሠግናል
አላህ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን አሚን
በቅርብ ሀብታም እደምሆን አሥቢያለሁ አሚን
ሰላም ወንድሜ የፃፍከው COMMENT ደስ ስላለኝ ነው እንተዋወቅ??
ዳዉይት ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን እኛ ግሩም እና ድንቅ የፈጣሪ ልጆች ነን 💚💛❤
He is from Eritrea 🇪🇷❤️
ኤልትራዊ ነው የኔ ቆንጆ
የዘመኔ ዶክተር የህልሜ ሀኪም የፓራዳይሜ መምህር ዴቭዬ ከተኛሁበት እንድነቃ አርገህኛል አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና የስደት እህት ወንድሞቼ ዴቭዬን ተከታተሉት እንጠቀምበታለን
The best mental teacher , and I am thankful to have met you Dawit Dream.
ዶክተር ዳዊት በጣም ነዉ የማደንቀህ ልዩ ሰዉ ነህ ለኢትዮጽያ አነተ ስጦታ ነህ የብዙ ሰዎች ሕይወት ቀይረሃል አመሰግንሃለሁ❤🎉
Ohhh....what a breakthrough lesson from our own prison thanks Honorable Dr. Dawit for this Amazing lesson.
Thank you so much dawit dreams
Nggrhn Ssama Aimroye yqayaral
Tasfa ysatagnal Allah ytabkk
Hi Dawit dreams of Eritrean origin you are really an amazing person no words keep it up GOD be with you my talented bro
እድሜ ይጨመርልህ ንፁህ ኢትዬጲያዊ
8:20 great
ዳዊት የኢትዮጵያ መሪ እንድትሆን እመኛለሁ
አንዳንዴ የህልሜ መንገድ ሲረዝምና ተስፋ ልቆርጥ ስል አንተ እኛን ተአምረኛ ለማድረግ የምትለፋው ልፋት ሳስብ እበረታለሁ።ከምስጋና በላይ የሆነ ምስጋናን አስተምረንና እናመስግንህ።
እኔ ራሱ ልቤ ፈሶ ወዴ ሞት እስኪሰማኝ ድርስ ያለሁበት ሁኔታ ነበርኩ አሁን ግን ነፍስ እየዘራሁ ነው በተለይ የማልፈልጋቼው ሰወችን እርግፍ አድርጌ ትቻለሁ አልሀምዱሊላህ
@@ghaliahali2620
❤❤❤
አመሰግናለሁ ህልም አለኝ ህልሜ ዉነ የሆናል ኢንሻአላህ
I am very happy to know you! Long live and have a blessed time for ever! You are the gift, given to people! Just Amazing!
Yes thank you❤👏
ዳዊት የእውነት ጀግና ነህ🙏
ዳዊትዩ በጣም አመሰግናለው ፓራዳይሜ በጣም ከፍ እያለ ነው በጣም አንተን ማዳመጥ ስለምፈልግ ምርጥ ስልክ ነገውኑ ገዛለው
ዝም ብዬ እሰማሁክ ነው ለውጥ ካለ ብዬ በዚ ጊዜ በደመነፍስ ነው እየኖርኩ ያለሁት ውስጤ ጭወት ነው ረብሻ ነው ሚሰማኝ ዱዎ አርጉልኝ ያጀማ😢
ኢየሱስ!
በዚ ሁለት ኣመት በጦርነቱ ምክንይት ኢንተርኔት ስላላገኙህ ኤሄን የመሠለ ት/ት ኣምልጦኝ ነበር። በዚ 3 ወር ግን ፓራዳይሜ ቀይሬዋለው ተባረክ ዴቮ።
ዳዊት ከምር በጣም ምርጥ የህወትን ማርሽ ቀያሪ ነህ አመሰግናለሁ
በእውነት ትለያለህ መምህር እድሜህና ጤና ይስጥልኝ
what an amazing preaching
i can't stop lestining to your words
god bless you
respect👏👏
I heartfully appreciate your ways of presentation and the substance of your speech!!!. If you can live what you talked/presented, you effectively defined life. I thank you again. but allow me to ask you one question, do you like yourself?
ዲዊቲ በመባረክሕም በላይ ተባረክልኝ አድናቂሕ እኮ ነኝ የአገሬ ውድ ኑርልኝ እኔ እጅግ ውብና ድንቅ ነኝ
Desta yefara new elikiso new tiru fouki yesilitane emibirt new chinkilat mitsebiki
Btaemi xubuq srah dear dawit btaemi ye zdnqeka
Mexhafka dam btigrigna tetrgima ktmexena knxbe eina
tebareku bebizu,....gin beonline leminay LCD/PROJECTORU/ eyetayen aydelem
ዋው ብቻ አሁን አላወራም ካንተጋ አንተ ትጋብዘኛለህ ጠርተህ ገራሚነኝ እሆናለሂ
waww betam gobez dawit wendme ankakai video nat tnx ❤❤❤❤
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ጀግና
ፕሊስ ክላሲካሉ እየረበሸኝ ነውና ተዉት ዴቫ ነብሴ ትምህርትህ ወሳኝ ነው
እነዚህ ሰዎችን አእምሮን በእግዚአብሔር ቦታ መተካት ከዚያ በሒደት አምላክ የለሽ ማድረግ። ምዕራብያዊያን ከእምነት ያወጣቸው የፕሮቴስታንት የቃለ እምነት ውጤት ነው። ስለዚህ ለአእምሮ ሳይሆን ለአእምሮ ፈጣሪን ለምኑት። ኦርቶዶክዊያን ተጠንቀቁ ስሩ፥ ተማሩ ፈጣሪን ለምኑ ከዚያ የፈለጋችሁትን ትሆናላችሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ewunate nwe batekkele nwe egezabere yebareki
ጥሩ ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ bro🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር አስተምረህኛል...
Thank you so much we love you. you are our gift and you are the best life teacher and i want to thank you again🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
I wish to see you one day, an amazing teacher.
እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ብልህ
Thanks for sharing what you are doing great job ❤
ዴቭ እኔ ግን በጣም ገብቶኛል። በቅርብ አመት ውስጥ ህልሜን አሳይሃለሁ
ሰላም ጤናይስጥልኝ ህልማቸውን ለማሳካት ጉዞ ላይ ያሉ ሰዎችን ማወቅ በጣም ያስደስተኛል፡፡ እንተዋወቅ??
እኔ በቅርቡ ወራት ውስጥ ህልሜን አሳክቼ ለመላው አለም አሳያለዉ!!
Thanks Dave much ❤
ሁለት ቪድዮዎችን ብቻ ነው ያየሁት ግን ሰላም ይሰማኛል እቀየራለው ብዬ አስባለሁ ምናልባት ከተሳካልኝ አልልም እርግጠኛ ነኝ ይሳካልኛል ሲሳካልኝ ደሞ ያንተ ስም እጠራለው ያለጥርጥር
Dawitye sewdehhh fetari yasadegeh
ዴቮ በጣም አሪፍ ነው ትምህርት የት ነው የምናገኝክ አይምሮዬ ነፃ እንዲሆን እፈልጋለው ግን አልቻልኩም ምን ትመክረኛለክ
Dav bzu hasabochi alug mert lay mawred gn akateg??
Thank you so much 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞 Dave
Daveye zare dhnete yshalegnal stlegn yeneberech lj astaweskegn betam lik neh Jegna neh berta endezi kesksen. 💚💛❤egziabher rejm edme ysth
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንድቀየር በደንብ አስተምረኝ
እግዚያብሔር እድሜ ይስጥ ❤❤❤
True!! Thank you my dear!!
እረጂም ህልም ነበረኝ ነገር ግን እደሚሳካ አውቃለሁ ግን ቀኑ እረዝሞ ልተወው ነበር አበራተሃኝ ኢሻአላህ አሰብኩበት እደርሳለሁ
አመሰግናለሁ ዴቭ እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ፖራዳይም ሽፍት 21ቀን መሰልጠን እፈልጋለሁ ለመመዠገብ የማቻለው የትነው
Mogninet tiru new betesebi ayasigedilim rasi ayasikortim kimemu temermiro yalitegne new
እውነትህን ነው አሁን ብሞት please don't die before i . . I.....I got You . Before I declain my self (I) start with capital instead of small (I) Thanks to You
Thank you so much, Daveye 💛💛💛 Blessed 🙏🏽
Wow thank you 🙏🙏🙏🙏😳😲😊😌❣️💕
God bless you Dave
ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ 🥰🥰🥰🥰🥰
Enamesgenalen devo GBU ❤❤❤
ዴቭ ደሥ ብሎኛል ዛሬ 👉250ሺ ነበረብኝ ✍️50ሺ ብቻ ቀረብኝ አልሐምዱሊላህ በወቅቱ ግን በጭንቀት ልሞት ነበር በጣም ነው ደሥ ያለኝ በጣም ያንተን ፕሮግራሞች ስከታተል ብርታት ሁኖኛል አልሀምዱሊላህ
አይዞሽ
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ደሥታ ከዉሥጥ ወደ ዉጭ ነው ማር የልብ ሰኪና ካለ አልሀምዱሊላህ
የኔ ወንድሚ ለትምርት በጣም እናማሣግናሌን ኤባክ ካታማቼ ላስዳታኞች ምክር ላግሣን ?
የውነት እስከዛሬ አተን አለመከተሌ ቆጨኝ አንዳች ሃይል አለህ wow ❤🙏
እኔም ደሜዋ
1000 አመት ኑርልን
Tebarek dawit mirt Ethiopiawi
እድሜና ጤናውን ይስጥህ
Fact driving and listening ❤
Thank you Dave!
Tebarek Dawit!!! 💕🕊
❤❤❤ 🙏🙏🙏
Kemaka tezbezhu alemna genet memeselet dawit Abi seb❤
መፅሀፉን ናዝሬት የት እናገኛለን 🙏
ደቭ እኔ በአእምሮየ እስር ቤት ውስጥ ነኝ ከዚህ ግን እንደት እንደምወጣ አላውቅም፡ አንዳንደ ከዚህ መውጣት አለብኝ ብየ አስብና ግን ሀሳቤ አይቆይም ወደዛው ቶሎ እመለሳለሁ፡ ምን ማድረግ አለብኝ?
ዳዊት ዘመናዊ ሰው
ደንቅ ነክ መምህር
እናመሰግናለን
Thanks bro ❤
በማቃጠል ይለቃል ብለህ ነው የኔ በሺታ
Excellent 👍
U are so smart David.
I am very ,very happy to know you!
Thank you ❤
Thanks Dave❤
Amazing ❤❤❤❤ wow wow 😮😮😮😮
ተመቸኝ የሰውየው ግግር ሁሉም እውነት
አባቴ በአንተ ምክንያት ብዙ ድክመቶቸ ተቀርፈዋል
እኔ ንግግርሁሌ ስሰማ ውስጤ ለመስራት ይነሳል ግን ባለኝ ትንሽ ገንዘብ ምን እደምሰራ ግራ ይገባኛል
Thanks 👍
አንድ ቀን ልፈወስ የት ነው ቦታው?
IHE NGR GIN ADIS ABABA BICHA NEW DIRE DAWA YELACHUM ....?
Dave❤ wow wow🎉
Melkam sew ❤
አውነት, አውነት ና. ታበረክ
🌹🌹🌹🌱
Bexam new mamesegnew tatari negh gn sew bet gizey yechereskut 10 amet beyesew bet snkeratet 1000 brm alyazkum haftam mehon kalehubet hiwet mawxat efelgalew gn bchayey negh man yagzegha eyalku neber ahun gn ke egeziabiher gar hoghe endemlewet gebtoghal amesegnhalew❤❤
ወንድማችን ሺ ዓመት ንሩልን!!!!!!
I am thankful!!!!