i am very very suprised how ferawe tufa express things is but one of those are የሚያወራው እያወራ የሚሰራው እየሰራ ይቀትህላል እና ያንተ ድርሳህ የሚያወራውን ዝም በል ሳይሆን የሚያወራውን በደንብ አውራ ብለ በደንብ መስራት ነው ። one of those things that iam should learn from frewe tufa is that no matter who you are ,no matter what you are going thorugh we can make a different world as i said before this saying is my biggest and most memorable,reliable saying that couldnot forget in my life time frewu tufa is excellent guy and most effectively memorable guy thank you very very very much God could possibely bless in your life time 😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤✌✌
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ከፍ ትላለች በልጆቿ!!
Yegermhal
በጣም
@@BeleteTaye-l2y1@
Bexam enji thank you
brave one
አድናቂህ ነኝ ታሪክህን ያካፈልከኝ ወንድሜ።አንተ ባለፍከበት አይነት የህይወት ትግል ላይ ነኝ።እንደአንተ አሸንፋለሁ።እንዳልከው ለራሴ ቃል እገባለሁ ።እጅ አልሰጥም!!
Gobz berta 🤙👍😍
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ዉድ ፍሬው ቱፋ ።በርታ ከሁሉም በላይ ለድሆች የምታደርገው እርዳታ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋህ ትልቅ ነው። ልጆችህና ያንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩልህ።❤❤❤❤
ኢንሻአሏህ
ኢሻአላህ
@@rabiaahmed6668JESUS LOVES YOU
ማቴዎስ 22፡37
በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹም አሳብህም ጌታ አምላክህን ውደድ።
በጣም ተስፋ በቆረጠኩበት ሰአት ነው ይህን ሰው የምሰማው ለካ ሌላ ሁለኛ እድል አለኝ ማለት ነው
Enem endezaw ahun embayen terekuna mesak jemerku
ሱበሀንአላህ ተሰፍአለን ኢሻአላህ ተሰፍመቁረጥ የቁሙትማለትነው አይዞን ወገኔ
Enem keftognal. Tesfa atikuret
አፍህ ላይ ደጋግመህ ሰጠራዉ የሚጣፍጠዉ እግዝያብሄር ያከበሩትን ያከብራል አሁንም በብዙ ይባርክህ ለብዙዎች እረፍት ያርግህ ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል ሀገሬ ሰዉ አላት❤️🙏🏽
ባንተ አድሮ እግዚአብሔር እየነገረኝ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እኔም 1 ቀን ሀብታም ሁኘ ከናንተ ሚዲያ ቀርቤ ሂወቴን አጫውታችኋለሁ!
😂
እመን እመኚ እግዚአብሔርን
Egzyabehar kamenish ketedgefshew mechatishen yesetshal ena miseker nege gen gen first gatan felgew
me too brooo
ጎፋ ሳውላ ኑሬበታለሁ በጣም ደግ ህዝብ ናቸው ከዘረኝነት የፀዱ አስደናቂ ህዝብ 👌👌👌👌👌
Yes
Its 100% True
የትነው ጋሞ ውስጥ ነው እንዴ
በብዙ ውጣውረድ የሚናልፍ ብዙዎቻችንን ያነቃቃና ያበረታታ ታርካዊ ንግግር ነው :: አንተ ጀግና የህይወት ልምድህንና ስኬትህን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን ::
ፍሬው በጣም ግሩም ነው እኔ የሰፈሩ ነዋሪ ነኝ የምናገረው ሁሉ በአከባቢያችን ያለ እውነት ነው ፤ እኔም ተስፋ ሰንቂያለሁ በፍሬው ንግግር ጌታ ይባርክህ🙏🙏❤❤❤
ውድ ወንድሜ ፍሬው ቱፋ አንተ እግዚአብሔር የሚወድህ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እወድሃለሁ፣ አከብርሃለሁ። ለእኔም ጥሩ ሞዴል ሆነኸኛል እድሜዬ ቢገፋም ዛሬም በታናሽነቴ ያየሁትን ለመጨበጥ ጉልበታም ነኝ። ደግሞም ካንተ ጋር የምጋራቸው ማንነቶች አሉኝ፤ ለደሃ በእጅጉ እራራለሁ፣ ለሁሉም ነገር መታመኛዬ ጌታ ብቻ ነው፣ እጅግ በጣም ትሁት ነኝ። ስለዚህ አንተን የረዳ ፈጣሪ እኔንም ከግቤ ያደርሰኛል። አምናለሁ! አሜን።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ የተናገርህን ነው የፈጸመልህ ይሄን ፍቅር፣ አዳኝ፣ ፈዋሽ፣ ይቅር ባይ፣ ቸር፣ ደግና ባራኪ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አትርሳ የሰጠክ ደግሞ ለእግዚአብሔር መንግስት ነውና ለእግዚአብሔር መንግስት ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ስጥ ተባረክ ለምልም ስፋ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
❤❤❤❤❤
እርዳታ ድርጅት ኣለኝ እይለህ እኮ ነው
@@adanechmelka813😂😂😂😂 እርዳታ ድርጅት የሌላት ሴት 10 ሳንቲም ሰጥታ ነው በጌታ ዘንድ የተወደደችው ስጥ ስጥ ብሉ ጉትጎታም አያስፈልገው ከልቡም ከአፉም ላልጠፋው እግዚአብሄር እሱ የተሰማውን ያደርጋል ዝም በያቸው።
አቶ ፍሬው ቱፋ ታሪክህን በተመስጦ ነው የሰማሁት። ያንተ ታሪክ እና ንግግር እኔን በብዙ ያነቃ በብዙ ያስተማረ በብዙ ልቤን የነካ ነው። የሰው ልጅን የማለምና እስከ ጥግ ድረስ የማሳካት ድንቅ ብቃትን, እምነትን, ትህትናን አስተምረኸናል። ብዙ ትላልቅ መድረኮች ይገቡሃል! ምክንያቱም ሰለምትመጥን እና ስለምታስደምም... ብዙ ስኬታማ ሰዎችን አይቻለሁ እንዳንተ ያነቃኝ እና ያነቃቃኝ የለም። የማትተካ ሰው ነህ. እግዚአብሔር ይባርክህ! ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን. ዳዊት ድሪምስ ዕንቁ ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።
ፍሬው አንተ ጀግና ነህ! ንግግርህ በጣም አነቃቅቶኛል! ክብረት ይስጥልኝ 🙏 አንተ ስትንቀሳቀስንና በርትተህ ስትሰራ ፈጣሪም ይረድሃል! ለሰው ልጅ ራዕይ ወሳኝ ነዉ! በሕይወቴም ያየሁት ይህ ነዉ!
እኔም በቅርብ ግዜ ይሄን ታሪክ እደግመዋለሁ ጠብቁኝ እዚሁ ብሮግራም ላይ እከሰታለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን ሞልቶም ለሌሎች የምንተርፍ ያድርገን
ከሚያስደስተኝ ነገር የሰው ልጅ ስኬት ነው
የዚህ ወንድማችን ደግሞ የተለየ ነው❤❤❤❤
ሰው እንደዚህ የእግ/ር ድንቅና ታምራትን ስናገር ስያመሰግን አንደት ደስ ይላል❤❤❤❤ፈጣር አሁንም በበለጣ በብዙ በረከት ይባርክ ወንድማችን ተበረክ ገና በብዙ ትሰፋለህ።
ፍሪው ባንድ ወቅት ባገኘሁህ ጊዜ ቅንነትህንና መልካም ልጅ እንደነበርክ አውቃለሁ ውስጥህ የነበረው ጥማት ተሳክቶልህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳክቶልህ አየሁ ምንም ማንም ያልረዳኝ ግን እግዚአብሔር የስጠኝን ተስፋ ራሱ እግዚአብሔር በድል በተአምር አሳካልኝ አውሮፓ ውስጥ ነው ምኖረው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን
ዋው ይህን ሰው በአገልግሎቱ አቀዋላ ለአጭር ግዜ እምነቱ በግዜው የሚናገረው አሀን ያለበት ያ ያገለገለው እግዚአብሔር እረዳው
ጥንካሬክ እና የአላማ ጽናትህ ፈንጂ ብቻ ሳይሆን ድህነትን አምከንሃል እና ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!!!!❤ ኢትዬጵያ ብዙ ትጠብቅሃለች❤
በጣም ገላጭ ቋንቋ ነው የተጠቀምከው ድህነትን ከፈንጂ እኩል ያመከነ የዘመናችን ጀግና ነው
ያንተስ ይለያል ደሞ እግዚአብሔር ስታመሰግን መጠግያህ ረዳትህ እንደሆነ ኣስተማርከን ኡነት ነው ለተቸገሩት መስጠት ካለ በረከት ኣለ በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነህ ኡነት ሁለተኛ ብያስተምረን ጥሩነበር ጋብዙልኝ እባካቹ ::
ሁሌም ተስፋ የመቁረጥ ሃሳብ ወደ ውስጤ ሲምጣ ላዳምጠው ግድ የሚለኝ ታሪክ ነው የሰማሁት ተመስገን በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ዴቭ ክበርልን አንተ ባትኖር ኖሮ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንኖር ነበር፡፡🙏🙏🙏
😊
ስጀምር ላሾፍ ላላግጥ ገባሁ እና በዛው ሠምጬ ቀረሁ የወሩን ምርጥ ትምህርት ተማርኩ ሰውየው
የዋዛ አይደለም እውነትም "ፍሬው"
ማሪያምን እኔም እንዳንተ ነው መልሼ ግን ከልቤ ሰማሁት
በራስ መታመማን ይልሀል አበቴ ማሻአሏህ✅✅ቡዙ ተስፈ እየሰጠቹንነዉ እነመስግነለን
JESUS LOVES YOU
ፍሬው እንተ ጀግና ነህ ቆራጥ በመሆንህ ተስፋ የማትቆርጥ ስው በመሆንህ እግዚአብሔርን የምታምን ስው በመሆንህ እግዚአብሔር እርድቶሀል እኔም ወንድሜ በብዙ ውጣ ውረድ እልፌእለሁ ርዕይ ተስፋ እልቆርጥም እግዚአብሔር ከልቤ ስለማምን እንዳንተ እኔም ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ መቶ በመቶ እግዚአብሔር ይረዳኛል
ድንቅ ምስክርነት ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል
This man has a very unique nature and personality…❤❤❤❤❤
ጌታ እኔን አገልግል ብሎኛል ብለህ ነብይ ፍረው ብለህ ጃክሮስና ላምበረት አደባባይ ፎቶህን የሰቀልከው ራዕይ ሳይኖር ነበር
ብዙ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ላሏቸው ለእንደ ኢትዮጵያ ዓይነት ሀገራት የአነቃቂ ተናጋሪዎች በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ናቸው፡፡ ዳዊት ድሪምስ ይህንን ፕላትፎርም በማመቻቸት ስለምታደርሰን እናመሰግናለን!
ፍሬዉ ቱፋ ፈጣሪ የጎበኘዉ የአለም ፍሬ ዘመንሕ ይባረክ
በእውነት እኔም በግሌ በጣም ነው እማደነቅህ እና ትለቅ እራአይና ትልቅ አምነት እና ፅናት ስለነበረህ ነው ለዚህ ያበቃህ በጣም አደነቀሀለሁ እኔም ጋር ያለው ይህው ነው በእውነት አንድ ቀን እነድህ አይነት እደል እንደሚኖረኝ አልጠራጠርም ❤❤❤🎉
የሚገርም ስኬት ፍሬው ጀግና ወንድማችን ለሀገር የሚጠቅም ወጣት ነው በርታ🙏
ነብይ ፍሬው የምወድህ ወንድሜ ለዚህ ያበቃህን ጌታ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በሁሉም በነፍስ በመንፈስ በስጋም ሙሉ ያደረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ ቅር የለኝ ነገር አንተ እውነተኛ ነብይ እንደሆንክ አውቃለሁም አምናለሁም በተፈጠርክበት በተጠራህበት የጥሪ ስም "ነብይ ፍሬው" ብለህ ብትጠራ ክብርህ ነው ጥሪህም ነው በየትኛውም አቅጣጫ ማንም አያስቆምህም እራስህ መልዕክት ነህ ቃሉን በተግባር አሳይተሃል ምስክርነትህን ስሰማ ምን አይተሃል? የሚል የስብከት ርዕስ ተቀበልኩ አፈጣጠርህ ዘፍ 5:2 ስለሆነ ከመባረክ ውጪ ሌላ ምርጫ የለህም !!!
ይህን ሳልሰማ እንኳን አልሞትኩ የነገው ተረኛ እኔ ነኝ ጌታዬን አምነዋለሁ አልልል!!!!!!!
Egziabher yredal tankire sira
ኢትዮጵያ ካሏት ብሐረሰቦች በቃል የሚትነገረዋን ማንነቷን በጥሩ መሥለው ገላጮች ግን ጥቅቶች ብቻ ናቸው ከነዝህም ጎፋአንደኛ ከፋ ሁለተኛ ነው ይህም በኔ ስለዝህ በጣም ደስ ብሎኛል
ከልብ የመነጨ ንግግር ማስመሰል የሌለቤት ሊዩ እውነተኛ አንተ ሃይልህ እግዚኣብሔር ነው እሱ ቱሁታን ይወዳል ጣፋጭ አንደበት በሄድክበት ሁሉ እግዚኣብሔር ይቕደምልህ
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል በጣም የምገረም ነገር ነው ....❤❤❤
ይኸ ለኛም ብርታትነው እና እንድህአይነት ሰወችን አቅርብልን ዳዊት ድሪምስም ግሩፖቹም ድንቅናችሁ በርቱልን
አፌን እደከፈትኩ ነው ያለቀው የዛሬው የተለየነው ኮፊደሱ በሞራን የተሞላ ዋውውው በዛላይ ድፍረት እረ ጀግናስ ይኑር😂❤❤❤❤❤
Tikikl
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ግን በየንግግርህ አምላኽን ታመሰግናለህ ጌታ የሌለው ሁሉ ስኬት እንደሌለ ነገርከን ይባርክህ አሁንም ጌታ ይየጨመርክበት ኑር
የደቡብና የወሎ ሰው የዋህ ነው😊😊😊
Debube ok no welo sorry😢
ያንተ ራዕይ ብቻ ሳይሆን እኔን የገረመኝ አማርኛ ምን ያህል ገላጭ ቋንቋ እንደሆነ ለመረዳት ችያለሁ ። አጣመህ ብትገልፅበትም ጆሮዎች ሁሉ አቃንተው ሰምተውሀልና የህይወትህ ተሞክሮ ድንቅ ነው ።
መች እንደሆነ አላውቅም ግን በጣም በቅርብ ያንተ ፐሮግራም የክብር እንግዳ ሆኜ እቀርባለው ዴቨ ቃል ገባልሀለው ፣፣
ውስጤ በሀይለኛ ተነሳሽነት መንፈስ ተሞልቷል። በጣም እናመሰግናለን🙏
ስለተሰማራባቸው የስራ መስኮች በጥልቀት ለማወቅ ኢንተርኔት ላይ ያደረግኩት ፍለጋ ለጊዜው አልተሳካም። ምናልባት ስለሚሰራቸው ስራዎች በተመለከተ የ "ዌብ ፕረዘንስ" ላይ መስራት ሊያስፈልገው ይችላል።
በጣም የሚደነቅ ሰው ነው በተለይ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፈው በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤🙏🏾🙏🏾👍👍👍👍👍👍
የሚገርም አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው እኔ ተምሬበታለው ከስኬት በስተጀርባ ያለፈበትን ስላስተማረን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
i am very very suprised how ferawe tufa express things is but one of those are የሚያወራው እያወራ የሚሰራው እየሰራ ይቀትህላል እና ያንተ ድርሳህ የሚያወራውን ዝም በል ሳይሆን የሚያወራውን በደንብ አውራ ብለ በደንብ መስራት ነው ። one of those things that iam should learn from frewe tufa is that no matter who you are ,no matter what you are going thorugh we can make a different world as i said before this saying is my biggest and most memorable,reliable saying that couldnot forget in my life time frewu tufa is excellent guy and most effectively memorable guy thank you very very very much God could possibely bless in your life time 😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤✌✌
በጣም አስገራሚ ታሪክ እምነት ፅናት አይቼበታለሁ ፡ ተባረክ ለሀገር ወገን የምትተርፍ ያድርግህ ፡ የሀገር ኩራት ነክ ❤️❤🇪🇹
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው ኣመሰግናለው🙏
ፈሪዬ በእውኔት ጌታ በአንቴ ዉሥጥ ያሰቀመጠው ራእይ ለ ሎቹን ዬምያበረታታ ሰለሆነ ሰለአንቴ ጌታ ይባረክ
ፊሪው ጌታ ሥም እለምንሃለሁ ሥራ ማስጀመሪያ ብሪ ስጠን
አንተ ያባቴ ልጅ ጌታ ብርክ ያድርግክ
ዳዊት ሚሊየኖች አገኛለው በል ታገኛለህ የሚል በህልም ዓለም የሚያኖር አስተምሮ አይመቸኝም ልክ እንደ ፍሬው ከትንሽ ተነስቶ በፈተና ነገን አሻግሮ አይቶ ዛሬን እስከደም ጠብታ ዝቅ ብሎ መስራት እንዳለብኝ እማራለው
እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርክህ ወንድሜ በቅርብ ጊዜ እኔም በአለም አደባባይ ቆሜ የስኬተን ምስጢር እናገራለሁ !!!❤❤❤
ወጣቶች ይህን ሰው ተከተሉት ዕውነት እየተናገረ ነውና፥፥ በርታ የፍርድ¡!!!!!!!!!!!
መቼም ብሆን ሳልሰማ አልፎኝ አላውቅም እጅግ በጥም ነው የማመሰግነው ዴፍ ትልቅ እውቀት ነው ያገኝነው 💕🙏🙏🙏💕
ባለ ራኢ ነይ የምትሉ!LIKE LIKE LIKE!!!
እግዚአብሔር ላሳዬን አላማ የማንም እርዳታ አይፈልግም ብቻዉን ይረዳል ወንድሜ ተባረከ ኢነም ባልፍከዉ መነገድ ያልፍኩኚ ነዉ ኢንዳንቴ ብዙ ተመርበታለዉ
የሚገርም አገላለፅ ነው የሚያወራ ያወራል የሚሰራም ይሰራል። እ/ር ይባርክህ ወንድሜ።
ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜም ይፈፀማል ዳዊት በስደት እዴት እዳጀከንከኝ አንፀባርቅ ❤❤❤❤
ደዊትዬ እናመሠግናለን አንታ ልከም ሰዉ አለህ ይጠብቅህ ❤ እግዶችህም እደንተ ድቅ ነቸዉ እኛም ተመልከቹቹህ እንደንተ ድቅ ን አለም ድቅ ነት እኛም ድቅ ን አልሃምዱልለህ አለህ ድቅ አርጎ ፈጥሮነል አዎ ድቆች ነን🎉🎉ደዊትዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሃለን
What a character!! እውነትም ቡልዶዘር። Inspiring and entertaining speech from a great guy.. God bless you man.
አተየጌታ እጂ እደረዳቺሕ እኔንም ትረዳኛለቺ አምናለሁ እዳዋቸን የምከፍልበት መገድእዳለው አመኩ ትጥቄን አጠበክልኝ ተባረክ
He is incredibly and passionate man and also he is so funny.
God bless you bro
Big up Frew, Yes we can be champion!! Thank you for sharing and disclose the energy hidden in Us!! God bless you more, Anjjetta Ishaa Piriyaawu!!
አንተ የተባረክህ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብሮህ እንዳለ ከይቻለሁ🙏🙏
ይህን መልዕክት በአልማዝ ማዕድን ገዛሁት ለኔ ለጠቀምበት ወሰድኩት ቸባረክ በርታ ቀጥል።
እግዝያብሔር እንዴት ድንቅ ነው
የዛርው ትምህርት ልዩ ነው ተባረኩ
በጣም ነው የሚያስደስት አስተማሪ ነው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ።
Wow just wow, the entire speech he had been praising GOD! No wonder why he reached to the point where he at! 👏🏾👏🏾👏🏾
Great man with great vision.I admire you .Thankyou for your wisdom.
እግዚአብሔር ነዉ የረዳኝ WOW my brother blessed
ዋዉ በፈጣሪ ደግሞ ደስ ሲል ንግግሩ የማይሰለች ፈገግ እያሉ ቁም ነገር በእውነት ልዩ ነው እናመሰግናለን👍👍ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ
amzing story thanks ! he give me chalge!!! ጀግና ዘመንህ ይባረክ!!!
Let's all stand with Dawit Dreams if we want a better generation to rise 🎉
Wow thank you Jesus am so happy prophet
የዳዊት እግደችኮ የሀገር መብራቶች ናቸው ሀገሬ ተስፋ አለሽ
በጣም ገራሚ ሰው ነክ እውነትም ደፋር ነክ በርታ እናመሰግናለን
ዳዊት ለምታድርገው ሁሉ አተም ቲሞችህንም ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
ታሪክህን በመፅሀፍ አዘጋጀው ዋው የደስታ እንባ ነው ያነባሁት😢😢😢😢😢😢💪💪💪💪💪💪 you are special
አድናቂህ ነኝ እኔም ከዛሬ ጀምሬ በቁርጠኝነት ራሴንና ሀገሬን ለመለወጥ በቁርጠኝነት ለመስራት ቃል እገባለሁ አመሰግናለሁ
Bewunat twsfa likorti sil ye davin engidawochi sey fewos agegnalew betam ameseginalewv tilik elmi alegn elme yisekal❤❤❤❤
እግዝኣብሄር ጤንነትን ሰጥተህ ለንደዚ ዓይነት ለቤተሰቡና ህዝቡ የሚተርፍ ሰው ያረገኛል ብየ ተስፋ ኣረጋለሁኝ ህልሜ ደሞ ኣሳካዋለሁኝ
በትንሹም በትልቁም የሚጮሁ ሠዎችን ማስተካከል ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል። ማጨብጨብ አንድ ነገር ሁኖ መጮሁ ግን.....🙏
betam tesfa sech program new astemarim, yemyaberetam , alaman angben mesrat endalebn motivate adrgognal thank you DAWIT DREAMS.
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
He is just preacher.Iam blessed.God bless you more and more.
በጣም ድንቅ ሰው የዘመናችን ጀግና ነው 🎉❤🙏
ፍሬው ስላየውክ በጣም ደስብሎኛል 2004 ሱዳን አብዬ እኔና ትንሳይ ተዋዉቀንክ ሆስፕታሉ አጠገብ እየመጣን እየተጫወትን እንለያይ ነበር በጣም ደስብሎኛል እዚህ ደረጃ ደርሰክ በማየቴ
ማነው እንደኔ ዛሬ አስቸጋሪ መከራ እና ከሞት ጋር እዬተጋፈጠ ነገ ግን ከ አለም ታላላቅ ሰዎች ጎራ እንደሚሆን ኩልል ብሎ የሚታየው።
እኔ
የእውነት ትለያለህ ዳዊት ድሪምስ ፈጣሪ ለኛ ይበልህ
ፋሬው ቱፋ እግዚአብሔር አንተን እግዚአብሔር የባራከ ጎፋነገዘደ ተሰፈ ተሰፈሰተሀለ ጎፈነ ዲባየ 💗💗💗💗💗💗💗😀💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ራይዕ ያለዉ ሰዉ አይሞት ለትውልድ አስተማሪ ተባረክ
❤❤❤❤❤ለኔጀግናየነህ ይችን የሰማሁበትን የህይወት ታሪክ ሁሉምአልፎ አስታውሳታለሁ ኢሻአላህ
እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ የህይወት ዘመን ተሞክሮ
It is a miracle, Hamble and paradigm shift talent motivation !! I would like to say again Thank you !!
በጣም ጥሩ ተስፋ ሰጭ ትምህርት ነው Dawit Dreams Thanks alot
ድንቅ መለእክት ! hero of the century
❤🎉እግዚአብሔር የስውን የእጅ ስራ ከባረክ የትም መደርስ ይቻላል
በቅድሚያ ዴቭ እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን በመቀጠል አንደኛ ፍሬው አንደበቱ በጣም ደስ ይላል በቀልድ እያዋዛ ትልቅ ትምህርት ነዎ❤❤❤❤❤
We save our generation 😢 by wisdom ❤ wisdom is only God 😢❤❤❤❤ God bless your all and all ❤❤❤❤
እስከ ዛሬ ከተከታተልኳቼዉ ያተልቤን ነክቶኛል አመሰግናለሁ