ከወደድካት እነኝህን 5 ነገሮች አስቀድመህ አሳውቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @beletepetroskurubo704
    @beletepetroskurubo704 4 ปีที่แล้ว +2

    4ኛው ነጥብ ላይ እኔ ያለኝ ጥያቄ:- ለትዳር የማያበቃ ፍቅር ምን አይነት ፍቅር ነው የኔ እህት? ምንስ ማለት ነው? አልገባኝም, ለዝሙትና ለምንዝርና.......! ሼምምምምምምምምም ነው! !
    ፍቅር ማለትስ ምን ማለት ነበር በአንችና በኢትዮጵያዊያን አመለካከትና እውቀት?
    አብሮ ምግብ መጋጥ?
    አብሮ መዝናናት/ ጉብኝት or refreshment ማድረግ?
    አብሮ ወስብ ማድረግ?
    ምን ማለት ነው ፍቅር ማለት?? ሰዎች ፍቅር በሚለው ቃል ባንጫወት ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የሚያመነዝር ፍቅር የለም, የሚዘሙትም ፍቅር የለም, የሚዋሽም የሚያታልልም ፍቅር የለም.....
    ወንድና ሴት የተፈጠሩት እድጋቡና እስከ ዕለተ ሞት አብረው እድቆዩ ነበር.......!
    ዝሙትና ሚንዝርና የዘመናዊነት አምሳያ ሆኖ የሚታያችሁ ከሆነ በገሓነም እሳት እንዳትጋዩ ተመለሱ ወደ እውነተኛው መንገድ እግዚአብሔርም ምህረትን ያደርግላችኋልና ። ኢየሱስ ያድናል በጌታ ኢየሱስ እመኑ እናንተም ትዳራችሁም ይፈወሳል ይጸናልም!!!!

  • @truyejabbour1819
    @truyejabbour1819 4 ปีที่แล้ว +19

    ፍቅር ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ከትምህርቱ በላይ ከሰወች ልዩ የሚያደርግሽ የመጀመሪያዋ ዲስላይክ ጠያቂ አንች ብቻ ነሽ የእኔ ልዩ ስወድሽ♥♥♥

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣 አመሰግናለሁ Truye

    • @truyejabbour1819
      @truyejabbour1819 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fikeryibeltal ሁሌ ሳቂልኝ የእኔ ቆንጆ የእንች ደስታ ለእኔም ደስታየ ነው

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +14

    ከምንም በላይ ለምጥር ስው ልዩ ቦታ ኣለኝ ስለዚህ ይጋባሻል የኔ ምርጥ በእውነት ኣክብሮቴ ካፍ ያለ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!

    • @zdking954
      @zdking954 4 ปีที่แล้ว

      ዋው ወድጄዋለው ክምር ጉሩም ነው

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +7

    በማብቅያው ላይያለው ቃል ከሁሉ ባለይ ይባልጣል ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት እናመሰግናለን!!!

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว

      አሜን!! አመሰግናለሁ

  • @hsidjdkd7102
    @hsidjdkd7102 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅርዬ ቪዲዮችሽን እከታተላለው ኮሜት ግን ሰጥቼ አላውቅም ግን በጣም አስተማሪ ናቸው የኔን ድክመትም እዳይ አግዞኛል የሚጠቅመኝን በማስታወሻዬ ላይ እፅፈዋለውና በራሴ ላይ እተገብረዋለው በጣም ለውጥ አለው አመሰግናለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ወድሻለው

  • @workyedessie617
    @workyedessie617 4 ปีที่แล้ว +4

    To be honest with you are doing great job

  • @aluman2015
    @aluman2015 4 ปีที่แล้ว

    betam arif nw, gin serahin menger alebih sety, temari negn belo menger ayechalem,nws betmarie sehat fikir ayawatam? lemafikir gid sera meyaz alebegn?

  • @davetadsesse3847
    @davetadsesse3847 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ውዷ እህቴ ሁሎም ትምርትሽ አሪፍ ነው በርቼ ግን አንድ ሀሳብ ነበረኝ ማለት ሁል ጊዜ ለሴቶች ብቻ ነው ትምርት ምሰጫቸው ለወንዶችም ብታስተምሪ እላለው አሪፍ ነወወ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ምክር ነው ፍቅር ይበልጣል አመሰግናለው

  • @abdosaid9450
    @abdosaid9450 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ፍቅር በርቺልን

  • @addisyabatelije5345
    @addisyabatelije5345 4 ปีที่แล้ว +1

    Fekirey enkuan dehna metash mekrochesh betam teru nachew lebe belo lesemawe berchilen yena fendesha👍❤

  • @mengistabgetnet8200
    @mengistabgetnet8200 2 ปีที่แล้ว

    Fikr programshi betamn wededihut,endachi ayinet gadegna endet lagign?

  • @tesfatsionhaile2156
    @tesfatsionhaile2156 4 ปีที่แล้ว +1

    Well, you explain nicely

  • @abrhamaddis5379
    @abrhamaddis5379 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የእውነት ሰዉ ሁኝ

  • @tewodrostigistu1453
    @tewodrostigistu1453 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ፍቅር

  • @ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ
    @ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂሽ ነኝ እኔና ጓደኛየ ከትዉዉቅ ጀምሮ 8 አመትን አስቆጥረን ለልጂም በቃን ብቻ ምን ብየ እንደማስረዳሽ ባላቅም ከብዙ በጥቂቱ ለሀላፊነቶች እኔና እኔዉ ብቻ ነን ደግሞ ነገሮችን በእርጋታ ላስረዳዉ ስሞክር በፋፁም ሊረዳኝ አይፈልግም እናም ሳይግባቡ ትዳር እጂጉን ከባድ ስለሆነ እኔ እንደማንቀጥል በደምብ አስረዳዋለሁ እናም እኔ በመለያየታችን ወስኙ ግን እቤቴ እየመጣ ሊያስቀምጠኝ አልቻለም ደግሞ ከሠዉ ሀገር ሆኔ ዜጋን ለሠዉ ሀገር መንግስት ወይም ፖሊስ አሳልፎ መስጠትን አልፈለኩም እስኪ ምክር ወይም መላ ካለሽ ሹክ በይይ

    • @wegf6808
      @wegf6808 4 ปีที่แล้ว

      Temesigeni
      8 ameti legodegineti rejimi gize newi abro lemeketelim yihuni lemeleyayeti meweseni yinoribishali limatunimi tifatunimi gizeshin bewistu yalewin sigatunim tesfawin ke gimiti asigebi. "Inspire habesha" yemili simi yemititekemi ehitachin TH-cam layi alechi begili aliwikatimi
      highly likely she is a professional consletanti
      Mejemeriya yemitkerbachewin negerochi eyachew ena ketemechshi contact adiriyigati.
      Lelawi godegnashi yemigolewi ewiketi kehone litasitemiriwi yigebali kegodegnashi min endemititebiki bewendi ena beseti mehakeli yalewin liyouneti satireshi.
      Melikami edili

    • @ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ
      @ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

      @@wegf6808 አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን ለአዋቂዎች ማማከር ጥሪ እንደሚሆን አዉቄ ባቀረብኩልሽ ጥያቄ ጊዜ ሠጥተሽ የቻልሽዉን በመናገርሽ በእጂጉ አመሠግናለሁ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት አንቺ መልካም ሴት ነሽ፡፡ ከራስሽ ይልቅ ለሱ አስበሻል፡፡ ቢሆንም ግን ላንቺ እና ልጅሽ አደጋ የሚሆን ከሆነ ለፖሊስ ማመልከቱ አይከፋም፡፡ በሁዋላ አደጋው የከፋ እንዳይሆን

  • @masrameniga6141
    @masrameniga6141 4 ปีที่แล้ว

    የምትሰጭው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ግን መስተካከል ያለበትን ነገር አስተካክይ

  • @mubarekapptube6041
    @mubarekapptube6041 4 ปีที่แล้ว

    ትደር በመሠረቱ ጡሩ ነው ነገረ ግን በደንብ ሰይተዋውቁ መገበት አደጋ ነው

  • @danielsa7088
    @danielsa7088 ปีที่แล้ว

    betam telyalsh fiker enmsegenalen😍😍

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ቅመም ነገር በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ!!!

  • @zinet.melaku7865
    @zinet.melaku7865 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል የወዶች ነገር አያበቃም ሥንቱን አሥለቀሱ

    • @mohmudal8344
      @mohmudal8344 ปีที่แล้ว

      የኔ ምርጥ ሰው

  • @makfentahun7810
    @makfentahun7810 4 ปีที่แล้ว

    wondochn mekireb yekbdegnal silezhi yene yehunewon sew melyt alchalkum eski endet naw melyt yemichilew?

  • @ኢቲዮ-ሳይኮሎጂ
    @ኢቲዮ-ሳይኮሎጂ 3 ปีที่แล้ว

    I can't agree more fiker . Honesty is very important to avoid drama.

  • @workyedessie617
    @workyedessie617 4 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ እንዴት ነው ነገሩ የአይን ፍቅር እያስያዝሽኝ ነው

  • @eyasuberehe9795
    @eyasuberehe9795 3 ปีที่แล้ว

    Good advice.

  • @natnaelbiru4218
    @natnaelbiru4218 3 ปีที่แล้ว

    Ezi video lay yedebersh tmesiyalesh ?

  • @behailusintayewu4378
    @behailusintayewu4378 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድሽ ፍቅር ያለበለዛ እሪሴን አ,,,,

  • @Aschsoftwaremaintenancet9676
    @Aschsoftwaremaintenancet9676 4 ปีที่แล้ว

    በራቺ እናመሰግናለን ፍቅሪ

  • @wegf6808
    @wegf6808 4 ปีที่แล้ว

    Setochimi hone wendochi andu belelawi gize layi endikomiri atfikedu. Bizu riketi yemayihedi yefikiri giniguneti yelelawin simeti yisebirali.
    Melikam gize.

  • @Hope-ux6rs
    @Hope-ux6rs 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up wendmesh ke Asemera

  • @bernanafro38
    @bernanafro38 4 ปีที่แล้ว

    How can I to tell you my problem just need some help from you thanks 🙏

  • @sintayehugirma6295
    @sintayehugirma6295 ปีที่แล้ว

    አረ ፍቅር አንችን ነው በጣም የምወዳሸ❤ ❤❤ አንችህ ብቻሸን ነሸ i love U 4 every

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅርይበልጣል እህት በጣምማኛነሺ የባሠማኛእድትሁኝ ክርሥቴያን ከሆሺ መሥቀል ልበሺውደ ትክክልነሺ

  • @emongurung2147
    @emongurung2147 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ሁሌም የምስጫቸውንትምርቶች እከታተላለሁ እድሁም በውስጥመስመርም የስጠሺኝአስተያየትተምሬበታለሁ

  • @liyabaseleale7481
    @liyabaseleale7481 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ውብ ነሸ ከውቅተሸ ጋራ በጣም ጥሩ ምክረሸም ፍቅር እነጀምር

  • @nurseid3836
    @nurseid3836 4 ปีที่แล้ว

    እወነት በጣም እስተማሪ ነዉ ❤❤❤

  • @ክርስትያንበምነት
    @ክርስትያንበምነት 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስተኛ ሆናቹ ~ፍቅርን ስጀምሩት
    አቀበት እንዳለው ~እንዳትዘነጉት
    የፍቅር ቀን ይሁንላቹ😌

  • @mitku1079
    @mitku1079 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህታችን ትሩ ምክር ነዉ

  • @andarega6800
    @andarega6800 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የምታቀረቤው ፕሮግራም አሪፍነውአሰተማሪነው በረች አይዟሽ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ ዘንድሮ ኣልተቻልንም በዓመት ውስጥ 1 ሚልዮን ሰብስክራይብ ልጋባ ነው ስለዚህ ወደ ኾዋላ የለም በርቱ ለዝህ ደግሞ ወሳኙ ፀሎት ነው ምክንያቱም ብዙዎች ይጀምሩና በመሀል ላይ መንገራገጮች ይፈጥራሉ ለዝህ መሠረቱ ፂናት ነው የፂናቱም መሠረት ደግሞ ፀሎት ነው ኣመሰግናለሁ!!!

    • @truyejabbour1819
      @truyejabbour1819 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን ከሰብስክራይቡ በላይ ለሰው የምትሰጠው ጥቅም ከ1000 ሚልዮን በላይ ነው

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዉደ

  • @fayacrutd4307
    @fayacrutd4307 4 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶች ትዳር አይፈልጉም ያልሽው ነገር አልተዋጠልኝም ። እንዶም ወንዶች ናቸው ትዳር የማይፈልጉት።

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
    @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ይበልጣል የእውነቴነው እኔ በኩሌ ወንድ ብዙም ፍላጎትየለኝም ምክንያቱም ሳይዋሹ አይሆንላቸውም ልጅ ወልጃለሁ እራሴን ችየነው የማሳድገው ምክንያቱም ስድስት አመት ኖረናል ግን ይህሁሉ ዘመድ ይገርምሻል ውሸትነው ምናሻኝ ብየ እምቄጠል ገለልብየ ልጆቸን እያሳደኩነው

  • @serkalem5976
    @serkalem5976 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much every day yane liyuu

  • @ZakariyeAhmed
    @ZakariyeAhmed 4 ปีที่แล้ว +1

    I really love it the way you Explain The Religion And Also You Smart ❤️

  • @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል
    @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል 4 ปีที่แล้ว +5

    በርች እማ

  • @merhi8895
    @merhi8895 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን መጣሽ ማር ስወድሽ ተባረኪ 😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @فاطمهنوح-ف1ج
      @فاطمهنوح-ف1ج 4 ปีที่แล้ว

      @@fikeryibeltal እኔ ግን ፍቅርማለት ምንማለት እንደሆነ አላቀውም ግን ገብቸ አዳምጣለሁ ውዴ አሁን ግን እወድሻለሁ እንጋባ ይሉኛል እና መውደዱን በምን አቀዋለሁ በአፉ ነው የሚለኝ

  • @randoarjohn2194
    @randoarjohn2194 4 ปีที่แล้ว +2

    I love your intelligence

  • @wubeshi
    @wubeshi 8 หลายเดือนก่อน

    tanks fiker yibeltal

  • @loveandlife4413
    @loveandlife4413 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ፍቅር ጀግና

  • @teddyflute6357
    @teddyflute6357 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ተመችቶኛል። እኔ ምልሽ ግን የብዙአመት የመጥበስና የመጠበስ ልምድ አለኝ ለምን አብረን አንሰራም። የጓደኞቼ ብቸኛ አማካሪ ነኝ ።

    • @mullerboss6750
      @mullerboss6750 4 ปีที่แล้ว

      እረ ባክህ ቀልድ ታቃለህ?

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 ปีที่แล้ว

    Good thanks

  • @esubalewgetiye2117
    @esubalewgetiye2117 4 ปีที่แล้ว

    woy yeset lib sis new liseber yichilal malew enesus yegnan lib endet endemisebrut alayeshim

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks sis.

  • @omarhijab1389
    @omarhijab1389 ปีที่แล้ว

    የተለያየ ክልል መወለድ ፍቅር ውስጥ ተፅኖ አለው

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ምንድነዉ በጠም አምሮቢሺል የኔ ዉዴ እረ እኔ አለገበ እበክሺ አች ለምየት ነዉ እኔ እንጂ በል አልፋልግም የኔ ዉዴ💔💔💔💔

    • @alapuyaalapuya1262
      @alapuyaalapuya1262 4 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ትምህርት የኔ ቆንጆ

  • @abebechyimenu8819
    @abebechyimenu8819 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተይኝ እማ እኔም ተበልቸለሁ ጊዜየን ገንዘቤን እፍፍፍ ብቻ እግዚአብሄር የጁን ይስጠው እንጂ ሌላ ምንም አልል

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ፍቅረኛ ከሌለሽ አደራ ከዚህ ዩቲዩብ ቤተሰብ ውጭ እንዳታገቢ። ብዙ ተከታዮችሽ ይወዱሻል።

  • @ethiopialovelove6090
    @ethiopialovelove6090 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @ፋኖስየማርያምልጅ
    @ፋኖስየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ

    • @firaolteshome2274
      @firaolteshome2274 2 ปีที่แล้ว

      ሴቶች የኔ ፍቅር የምትባባሉት ነገር ብታዩ

  • @asmaraeritrea5852
    @asmaraeritrea5852 2 ปีที่แล้ว

    የምታቅርብዩ ትምርት ኣድናቂ ነኝ - ከኤርትራ

  • @teketelwolde4890
    @teketelwolde4890 4 ปีที่แล้ว

    Oh great idea f# y God bless u

  • @eyrusi
    @eyrusi ปีที่แล้ว

    እዉነቱ ቁጪ አደረግሺዉ እኮ እነመሰግነሌን

  • @mamilalove7035
    @mamilalove7035 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቺ ትምህርቱን ግን አጠር ብታደሪጊው ባይ ነኝ

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ፍቅር እኮ ነሽ

  • @abbarabbar8519
    @abbarabbar8519 4 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደና መጣሽ ቆጆ ስወድሽ

  • @rabiahussain6373
    @rabiahussain6373 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቺልኝ ዉብ

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 4 ปีที่แล้ว

    Taxan you so much fiker😍😘🖒🖒

  • @abrahameyassu5571
    @abrahameyassu5571 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እማደንቅሽ በርች እውነት ቀጥይበት ቀጥይበት

  • @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ
    @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ 4 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegenalen

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv 8 หลายเดือนก่อน

    thanks😍

  • @melatdesta6523
    @melatdesta6523 4 ปีที่แล้ว +1

    Of course 2❤

  • @ashewolo2995
    @ashewolo2995 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ስሜ ሀሚድ ከበደ ይባላል ማለት ትክክለኛው ሥሜ ማለት ነው እሺ ወደ ቀጣዬ አደራ ግን አሁንሥ በጣም አናደድሺኝ ለምን መልሥ እንዳጣሺ አላቅም በfb ነበር የተዋወቅነው ከዛን የምትልክልኝ ፎቶ የሌላ ሰው ነበር ባካል ሳገኛት ግን ሌላ ሁና አገኘሓት የሆነ ቦታ ሁኘ አይቻት ከዛን እሷ ሳታየኝ እሩጭ ሄድኩ ከዛ ሥደውልልኝ ሌላ ግዜ የቀን ቀጠሮ ሠጠሓት ማለት የምንገናኝበት እሷ እንዳትጎዳ ነው የማሥበው ግን እኔን ነው የጎዳችኝ እና የችግር ግዜ ደራሺ እባክሺን መልሥ ካች እፍልጋለሁ ስሟ ኢክራም ትባላለች አደራ አደራ

  • @የእናቴልጅ-ነ3ነ
    @የእናቴልጅ-ነ3ነ 4 ปีที่แล้ว

    esua genzeb yalew tifeligalech gin esu genzeb sayinorew biyafekirat min madireg alebet mikniyatum genzeb kelelew esua batfelig

  • @Ty-gt8ds
    @Ty-gt8ds 4 ปีที่แล้ว

    እኔም ከፍቅረኛየ ጋር በድሮ ሚሥቱ ነው የተጣላነው ሽ ግዜ ሥለምደውልለት ከተፋቱ ሥድሥት አመት ሁኖቸዋል አንድ ልጂ አላቸው ሁሉን ነገር ቢነግረኝም አምኘ መቀበል አቃተኝ ተውኩላታ

  • @አዩከአርማጭሆ
    @አዩከአርማጭሆ 4 ปีที่แล้ว

    ወድጀዋለሁ!!!

  • @kibetusiketo2618
    @kibetusiketo2618 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እደስምሽ ፍቅር ነሽ ፣

  • @genetassafe2132
    @genetassafe2132 4 ปีที่แล้ว +3

    ወልካም ሀቢቢቲ

  • @abuye2430
    @abuye2430 3 ปีที่แล้ว

    Betam harif new ketiyibett .

  • @abdirazaknurgaba4573
    @abdirazaknurgaba4573 4 ปีที่แล้ว +2

    እንካን በዳና መጣሽ

  • @melesetadele8918
    @melesetadele8918 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው

  • @rasilalialirasil3052
    @rasilalialirasil3052 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @user-fafi
    @user-fafi 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ምናለ የዛኔ ሰምቸው ቢሆን ትዳር አያለው እየጠረጠረ ልቤ አፈቀርኩት ዋሺቶ የለኝም አለኝ ሰው ነገረኝ የወደደ ልብ አላምን ስል እሱን አጥብቄ ስጠይቀው እዳለው ነገረኝ አሁን ትቸዋለሁ እዳለፈው ክረምት ውሸታም ሰው መቸም አይጠቀም

  • @helimaindre2759
    @helimaindre2759 4 ปีที่แล้ว

    ውይሥወድሽ በርች ማር

  • @alganshebahlbiy9833
    @alganshebahlbiy9833 4 ปีที่แล้ว

    Antcheich shermuta mndenew mteywe

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ለኔ መልሽልኝ ወይም ስሪበት ፍቅረኛዬ ተጣልተን እያለ ፍቅረኛ ይዞ ሳይነግረኝ ፍቅረኛ የለኝም ብሎ ታረቅን ከዛን ውሸት ስለማልወድ ቆይቶ ነገረኝ ግን ፍቅር የለኝም አለኝ እና አይምሮዬ አልቀበል አለኝ እናቁም ስለው መለየት አልፈልግም መለየት አለኝ እና ትዳር ድረስ ነበር እቅዳችን ግን ስለ ልጅቷ ስትመጪ እናወራለን አለኝ ለምን ስለው ልጅቷ ቤተሰብ የላትም እኔ ነኝ ምረዳት አለኝ በጣም ስለተናደድኩበት ማቆም እንዳለብን ነገርኩት እና አቆምን ግን ጥፋተኛ ነኝ ወይ እባክሽ እርጅኝ ውስጤ ተሰብሯል እወደዋለው ግን እሱ መወሰን አልቻለም ግን እሱ እሽም እንቢም አላለኝም ዘጋኝ ምን ላርግ ይወዳት ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ ግን እቅዴን ሰባበረው

    • @meme-do9ul
      @meme-do9ul 4 ปีที่แล้ว +1

      Yeni konjo yehew taryk ahune eni gar ale enim mene endemarg gera gebetogal eni mewesen akatwgi

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว +3

      ምንም ጥፋት የለብሽም፡፡ አንቺ እንደዚህ አይነት ሰው አይገባሽም፡፡ ሄለን ለፍቅር ምላሹ ፍቅር እንጂ ውስልትና እና ውሸት አይደለም፡፡ ስለዚህ ጨክኝ፡፡ ይህ ሰው አይገባሽም የኔ እህት፡፡ አይዞሽ የተሰበረ ልብ ይጠገናል፡፡ ዛሬ ጨለማ ቢመስል ነገ ብርሀን ይወጣል፡፡ በስፋት ደግሞ አንድ ቪዲዮ እሰራለው፡፡
      አመሰግናለሁ ውዴ

    • @helenbb2077
      @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว

      @@fikeryibeltal እሺ ፍቅርዬ እጠብቃለሁ አፍጥኝው ብዙ ሴቶች የምንሸወድበት ሂወት ነው

    • @helenbb2077
      @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว

      @@meme-do9ul እኔ እኮ ወስኜ ትቸዋለው ግን የፍቅር ይበልጣልን ትምህርት እንጠብቅ መወሰን እንድትችይ

    • @wegf6808
      @wegf6808 4 ปีที่แล้ว

      @@helenbb2077
      Ehitoche atishewdu andi gize yeshewdachuni sewi digami endishewidachu atifikedu. "You cheat me once shame on you; you cheat me twice shame on me." Manimi sewi yiheni adrigu bilo endiwesinilachu atifikedu gira ena keguni adamitachu rasachu wesenu. Hulemi yehiwoti guzo aliga baliga ayidelemi beza layi yefikri giniguneti A+B=C formula yelewimi. Hilinachu yalamenebeti ginignuneti wisti atigibu.
      Melikami gize

  • @ejauae5055
    @ejauae5055 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez neshe bezhu ketey

  • @habimar4434
    @habimar4434 4 ปีที่แล้ว

    ትቼዋለው ወደፊት አንድ ላይ መሆን ስለ ማንችል

  • @semahagnyemataw9785
    @semahagnyemataw9785 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ይበልጣል እኔ ግን ካንች ነው ፍቅር የያዘኝ

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ እውነት ህሌና ያለውሰው አይዋሽም ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው በኔም ደርሶብኛል ይሄ ውሸታም ከመጀመርያ ትቶኝ እደሚሄድ ያቅነበር ግን አልነገረኝም እግር ውስጥ መኖር እደሚፈልግ ሲነግረኝ አምኘው ፍቅር ጀመርን ከዛ በ4 ተኛው ወር ላይ ምንም ሳይነግረኝ ድንገት ደውሎ መገድላይ እደሆነ ሌላአገር እደሆነ ነገረኝ እኔም ተናድጀ ስደት ሄድሁ በቃ ወንድ ማለት እራስ ወዳድናቸው ልቤን ሰብሮት ነው የሄደው

  • @temesgenbersew6388
    @temesgenbersew6388 4 ปีที่แล้ว

    fEKER MENEW yewotalesh Memeher nesh gen yetazbekush neger lenegersh keangetesh yalewen mesekel woye charsesh awechew kestejerbaw alamashe gebetognal

  • @lebanonbeirut2326
    @lebanonbeirut2326 ปีที่แล้ว

    thak you

  • @ሠላምፋቅርሠላምፋቅር
    @ሠላምፋቅርሠላምፋቅር 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሬ ሰወደሽ

  • @zerihundagnachew-lm3le
    @zerihundagnachew-lm3le ปีที่แล้ว

    Koi agnchi fkregna.alesh wey single nsh

  • @natenaelafework7080
    @natenaelafework7080 4 ปีที่แล้ว

    afekerame hone tefekera satote ye feker teyaka keteyekulat bewala melesua ehsi kalete bewala kese bekes terekehalet lemeneenden new feker

  • @ahmedaliyuhussen6413
    @ahmedaliyuhussen6413 4 ปีที่แล้ว +1

    በርችት ሥለፍቅር ሥለሆነ አዳራሽን ወደ ፖለቲካ እንዳትገቢ

  • @mibratizubi1846
    @mibratizubi1846 4 ปีที่แล้ว

    Ho wendochi kal washu ayihonilachewm

  • @seblehayela2774
    @seblehayela2774 4 ปีที่แล้ว +1

    waww zara 1 gia negi lik yasflgegial

  • @kalyizengaw7642
    @kalyizengaw7642 4 ปีที่แล้ว

    it is good, contnu....

  • @AbCd-nk1te
    @AbCd-nk1te 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እንኮን በሰላም መጣሽ ወይ በአስቸገሪ ናቸው ውንዱች