ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Watch our latest dating game show with a big price @ th-cam.com/video/QKgd-RoKjDg/w-d-xo.html
እረ መልሱልኚ እህቱች የማቀዉ እኔ አገር ነዉ እና ግን መጀመራ ግንኚነት ይፈልገኚ ነበር እኔግን እቢ ብየዉ ተለያየን ግን አሁን ጥየዉ መጣሁ ዱባይ አሁን ላይ ላግባሽ እያለ ይጠይቀኚ ጀመር ምን ትሉኚ አላቹህ መልስ እጠብቃለሁ በተስፍ፡፡
@@samiramuhammad8123 አንቺ ትወጂዋለሽ
@@wubgetahassen5387 አወ ግን እምነት የለኚም በጣም እንዋደዳለን
@@samiramuhammad8123 አምነት የለኝም ግን አንዋደዳለን? ማለት
@@wubgetahassen5387 ማለትማ አላምነዉም እኔ
1.አታደንቂውም2.ቀና ንግግር ሲያጡ3.በሀሳብ አለመስማማት 4.መጀመርያውኑ ኣላፈቀረሽም5.ደጋፊ ሲያጡ 6.የስሜት ትስስር ሲያጡ 7.በጣም መጣበቅ8.ካንቺ ጋ ሲሆን እራሱን መሆን ካልቻለ9.በራሴ ሙሉ ነኝ እምትዪ ከሆነ10.ስሜቱን(ፍላጎቱን) ችላ ስትይ
Tekkel.mar.ena.alagabawm.gen.asebalaw.bareci
እረወድያልኚ
ቅናት ረሳሽ
በጣም ምርጥ ሀሳብ እኔ ወንድ ነኝ ካገባሁ 7 አመት አልፎኛል ያልሺው ነገሮች ሁሉ ልክ ነው። ጎበዝ በርቺ ምርጥ ልጅ ነሽ።
*ዊንታዬ ትክክል ነሽ ብርችልን ለምስጨን መርጃ😍🙏*
ዋዉ በርች መሬቲ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤💚💛 ስለ ምክርሸ አ🎤
ይሄማ በኛ በወንዶች ብቻ አይደለም በሴቶችም በኩል ነው ማለት ተፈቃሪው ፍቅር የማትረዳ ወይም የማይረዳ ከሆኑ አፍቃሪው ከጊዜያት በኋላ መለየቱ ግድ ይላል።Anyways I like your advice and keep you safe my beautiful young lady.
ወይ ዊንታና ይህን እሽሩሩ ጠልቼ ቆሜ ልቀርልሽ ነዉ እኔ በህሊናዬ ትክክል የመሰለኝን ሆኜ እኖራለዉ እንጂ ማንንም እንደ እንቁላል ስንከባከብ አልደክምም ማንነቴ ካልተመቸዉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት የምን መጨናነቅ ነዉ እሱ ጥሩ ከሆነ ስለሴቶች አያስብ 90% ሴት ልጅ ልዩ ናት እነሱ ፀባይ ካላቸዉ።
👏🌹
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ#Abol tube
ዊንትሽ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ የወንዶችን ልብና ሙሉ ሀሳብ አውጥተሽ መናገር በመቻልሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም። thank you.
አሪፍ ነው እህት ግን ሁሉም ነገረ መሆን የምችለው እግዚአብሔር የፈቀደው ከሆነው በምንም ሁኔታዎች መለየት አይችልም
ጥርግ ይበላ ሰዉ ቢሔድ ሰዉ ይተካል የምን እሹሩሩነዉ እያልሽ ያለሽዉ ወንድልጅ ክብር ይገባዋል ነዉ አዎ ይገባዋል ነገር ግን እሹሩሩ ማለት ግን አያስፈልግምእስከመቼ ነዉ እምንታገሰዉ እድሜሽንልጅነትሽን ዉበትሽን ሙጥጥ አርጎ ሲጨርሰዉ ነገ ወጣ ሲል ሌላ ቆንጆ ሴት ሲያይ ደግሞ እሳንም እንደዛዉ ያረጋታል
አፍቅረሻለሁ እያለ ሲያሽቃብጥ ነበር ኮራና መጣ ድምጡ ጠፋ እኔም ዝም ብየ ሆዴየ ታመመ ለትምህርቱ እናመሠግናለን
ያንች ከሆን ይመለሳል
ከከከከክክ
ክክክክ ወደት ገባው አልፈለሹም
የኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ይገላ እግዚአብሔር ለኔ ያለውን ምርጥ ሰው ይሰጠናል።
Your topic tonight and the explanation you gave was superb. Please keep up the good work. Thank you and good luck!!
ትክክልነሽ. በጣም. እናመሠግናን. በናታች. ኮሜት. በኮሜት. ያሥፍልጋታን.
እናመሰግናለን እህታችን
እውነት ተናግረሻል እኔ በሂወቴ የምጠላው ነገር ችግር የምታወራ ከዛም እኔ አውቃለሁ የምትል
Good thanks from tigrayns USA.
ተመችቶኛል Wow ነው ❤❤
ሀይ ዊንታ ብዘገይም መደነቅ ስላለብሽ አደንቅሻለሁ በርቺ ብዙ ሀሳቦችሽ ገዢ ናቸው::
አይ ወንዶች ምንናችሁ ይታመን ስለመረጃው እናመሰግናለንአድናቂሽ ነኝ ዊንታናየ✅✅
You Are Wise &Beauty Full Lady
ፍቅር ከለ ግልፀነት መኖር አለበት. ለማንኛውም ጥሩ ሃሳብ ነው ከትይበት.ብዙ መውለድ ከፈለግሽ የራሺስ ጉዳይ ነው
እኔ ግን በተፈጥሮየ ምንም ባፈቅር ችላ ካለ እርግፍ አድርጌ እተወዋለሁ ይቅርታ አልጠይቀውም ሲመጣ ግን እቀበለዋለሁ ችግርም ሲያጋጥመኝ ሳልነግረው ችግሬን እፈታለሁ ወዶች ለኔ ምንም አይደሉመሰ ትዳር መያዝ ሰላለብኝ ብቻ ይዣለሁ ፍቅር አያሸንፈኝም ኸሊወሊ ወዶችን
ወላሂ እደኔ እኔ ቶሎ ፍቅር አይዘኝም. ተያዘኝም. በጣም አፍቃሪነኝ. እደዛም ሁኖ. ሚጠባረር ከሆነ ዳ ትዕግስት የለኝም. አስቀይሜው ይለየዋለው
Thanks የዘሬዉ የኔ ጥያቄና ሀሳቤ ነዉ
God bless you Winta.
ትክክል 👌🥰🥰🥰
እኔ መቸም ሁልጌዜ መጨቃጨቅ ልማደ ነዉ መራቁ አይቀርም እግድህ የኔ ካላለዉ ይህድጂ ልማደ ነዉ መጨቃጨቅ 😂😂🌹🌹🌺🌺
የነ እህት ከምሬ፣ በታም ትገርምኘል ሃሳብሽ፣ ሁሉ ትክኪል ነው። ዊንቱ እህት አምላክ ዕድሜና ጥና ይስጥሽ። ከኤርትራ ነይ
በጣም ልክ ነሽ ግን ያስቀየምኩት ፍቅረኛየ ደጋግሜ ይቅረታ ብጠይቀው አላውቅሽም አለኝ ምንላርግ
እናግባህ አሉኝ እያ ነው እኔም ደስ ይላል እጣ አጣጥላቸውና አግባቸው እያልኩት ነው ። ወንዶችን ፌት መስጠት አስፈላጊ አይደለም
ይህ ዋሽቶነዉ ማር ብርሽን አደራ
ቆንጆ ነው. ግን. አንገትሺ ላይ. መስቀል. አድርጊ
Thank you so much
Eri melaktim bethogni wendoch bemtyu Hulu aykomum mar thanks lmkershe
እኔ ይህንን አሁን የምትናገሪውን ነገር በሙሉ በማጣት ከባለቤቴ ጋር እርቂያለሁ ብሶብኝ ተሰድጃለሁ ። የውስጤን ችግር በጣም የተረዳሽኝ ይመስለኛል የልብ አውቃ ነሽ ከመሄድም ተሰደድኩ አንችም የምታፈቅሪውን ይስጥሽ ብዬ መርቄያት ተለየሁ። ሶስት ልጆች አሉን ነገር ግን ስለ እኔ ምንም አታስብም።
ወድሜ ማወቅ ያለብህ ትዴር ገመድ አደለም ታስሮየሚፈታው ሶስትልጆች ሁሉኖሮህ ያተፍላጎት ስላላሟላች ስላልተረዳችህ ትዳር የመሰለታፈርስ አለህ በጣም እራስወዳጅነህ ትንሽስለ ልጆቹአላሰብክም እዴ ያባትፍቅር ስታስርባቸው ትዳርውስጥ በሁለት አዳቸው ካልተረዱ በግልፅመነጋገር እኔኢሄኢሄን እፈልግአለው ብሎ መነጋገር እጂ በነገር አይታፈርም በተግባር እራሱ አልታፈረም አሶላስትጋፈፉ አድሁለት ሶስት ብላቹ ወልዴቹ እሱዋ ብትስት አተ ማስተካከል ጉድለቱዋ የመሸፈን ግዴታአለብህ ሙሉሰው የለም በተፈጥሮ አረ ባካቹ እንተሳሰብ እንቻቻል ልጆቹ በማሀላቹ ይሰቃይአሉ ወይ በናት ፍቅር አይገቡ ወይባባት ፈቅርአይገቡ የሰውልጅ ንፁፍቅር ይበቃዋል ከቁሳቁስ ይልቅ እና የተሰማኙነው እና ልልጆች አስቡ እናተ በሂዮት እያላቹ የቲም ሆነው ባይተዋሪሆነው ፍቅርን ተነፍገው ኢሄየናትእና ያባት ችግር ሞኝነት ልልጆች ይተርፋል እና እባካቹ ለራሳችን ብቻአናስብ አቦሶ እራስወዳጅአንሁን ልትዳርቦታ እንስት የሂዮት ዋነኛው ክፍልነውእና ደስታሚገኘው በትዴር ውስጥነው እና እንቻቻል ባስተሳሰብ እንብሰል ባይነኝ ፈጣር የሚበጀንን ይስጠን።
ትክክል የኔ ማር
thank you turu aseb new berch!
አወይ እኔሥ ወዶቺን ማባረር ሁኖል ሥራዬ ይታባቱ ብቻ አገር ሠላም ትሁን ወዶቺ እዴዉ ግራ ናቸዉ
ወንድ ከለለ እኮ አገር የለም🙄😁😁
@@ethiopialovelove6090 መቺ ወንድ ከምድር ይጥፋ አልኩ የዘመኑ ወዶቺ ለፍቅር ከእዉነት ዉሸትን ያሥበልጣሉ አብዛኛዎቺ ያን ሥል መልካምም አሉ
@@store8674 አወ የው ባንዳንዶች ምክንያት ሁሉም አንድ ስለሚመስሉን ነው ገብቶኛል ያልሽው እህት♥
@@ethiopialovelove6090 እኮ ዉዴ
ክክክክክክክክክእኔምነኝ
Ewnunit new sis yewodochin bharyet new yekarbshuwu thank you❤❤❤🙏🙏
ትክክል የፍቅር ስሜት ይጠፍል ያልሽው።ሁሌ ስለ እቃ ስለ ቁስ።አንዳንዴ እንደውም ማትወደኝ ይመስለኝል።ልለያትም አስባለው።
Do you have the Reverse Side ማለት እኛ ወንዶችን እንድንጠንቀቅ የሚሆነን ?Telegram Channel ላይ ብትፖስቱልን ።ኣመሰግናአለሁ ።
በጣም እናመሰግናለን ስታምሪ ቆጆ ነሽ 9ናልኛ ግን ብዙም አልገባኝ ሌሎችሁ ሁሉ ትክክል ናቸው ተመችቶኛል በርቱ
thank so much 😇😍😍😍
ትክክል እህት
Waaaaaaw can u please make me comment you my dear Winta??? Coz i can't say a word expect watching the video many times. Well done Girl i LOVE YOU👍👍👍👍
I liked your advice wintaye
በርቺ ልኝ የኔ ማር ልክ ነሺ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው የምታቀርብዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሩ ልኝ ክፉዋችሁ አልስማ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን ከምንሰማው እና ከምናየው ነገር ሁሉ ስሌ ድንግል ማርያም ብለን ማረን አቤቱ አምላካችን ሆይ 🙏🙏👈
amen 🙏
በጣም አድናቂሽ ነኝ ትምህርትሽ ትመችቶኛል
ቀጥይበት እንዲህ አይነት ትምህርት ለብዙ ሴቶች ውሳኝ ትምህርት ነው
ዋውማሬ ትክክል🤣🤣🤣😍😍😍😍❤️👍👍👍👍👍🤜🤛🤜🤛👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋👈❤️❤️❤️💔💔💔💔💗💗💗💗💞💞💞💞💞💕💕💕
ዛሬ እኮ መናገር ያቃተን ሁሉ ተናገረሽልን እናመሰግናለን
😀😀
ለዛም ነው fb ፖስጠ ያርክላት?🏌😜
@@sofitube6115 አዎ ትክክለኛ ወይም መካሪ ሐሳብ ከሆን ሰዎች ሁሉ እንዲማሩበት ሼር እናድርግ
@@smedia4175 😁😁😁😁😁🤔💪
🤪
Mejmeriyawunu Alafkereshim Nebr Yalishew Alkebelwm Yesetechiw Meles End Mogn Kayeshiw Weym Beslet Yegodelew Kehon New Eshi
Thank you mar
አረ ወንድ ልጅ ሲንከባከቡት አይወድም
Wisha aydelu
Ikko❤
Thanks sistuk ❤😘
በጣም ትክክል ነሽ በርቺ
ዊታና አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው በርቺ
ግን አንቺ ቆንጆ ቁሌታም ነገርነሽ ❤❤❤❤
Thenk you
በጣም እወድሺ አለሁ እህታችን
ኢነመሰጊነሊንጠ አሪፍ ነዉ ቀጢዪበት ማርርር
eski negerigne why girls hate me when i am a good and care sareg enam ewentegna sehon ????????
Anchi fikregnochishin lemindnew yeteleyeshachew?
ጥሩ ሀሳብ ናው በርቸ
በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
ሰባተኛው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው
ወድልጂ ሲከባከብት አይወድም ኩራታቸዉ አይቻልም😭
ለምክርሺ አመሠግናለሁ ግን ማነዉ ያለወዲ ኑሮ የለም ያላችሁ ገደል ይገባ
ሁሉ ምታድርጎው ለጥቅም ብላ እንደቀረበቹ ስያቅ ይሸሻል once he know she's pretender and taking advantage of him, he will run away! 🏃♂️
ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Fikir barichi kojo wowwo yerasen tariki new yaworashuw 100/100🙏
ዛሬ ጋነ ስተትን አወኩት በሃሰብ ልንስማ አይደለም በተለያ ነጋር ምንከረከር ነው ምመስለው አመሰግናለሁ ትምርቶች ጡሩነው
ዊንታና በጣም አደንቅሽ አለሁ አቀራረብድን በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
ዊንታ winta asdesetshign abo "allah" yasdesetish endezih aynet teru temerte mastemarun keteyibat
ተመቾኛል 😘😘😘😍😍😍😍😍😍😘😘😘
እናመሰግናለን
ዊንታና በመጀመሪያ ላንቺ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም በተለዬ አስተምሮትሽ ከልብ ነው በቃ ግፊበት ውስጤ ደስ እያለው ነው ምሰማሽ በርቺ
anchim programshm des ylal 👍😎
ይዘምባል አዚህ ሰምሁሽ ስል ፍቅርተኝሁስል ፍቅር ነው የምትአስታምር በዚህ ሁኔታ ብትያዝ ዋይ ቢያዝ ምን ማርግ አልባት ኮረና ወክታዊ
Betam gebez lij nes kedmeyes belay new ewketes asetewynets leb yezal metkerbesaw hulu arif temehert new enmesgnlen eney konjo
በጣም ነው የማመሰግነው
betam betkkel melsuen😍😍😍😍 temelswal yne hihet
I thaks you !
Wonderful and true advice
ዊንታናይ ለምክርሽ አመሰግናለሁ እኔ ፍቅረኛዬ በስራ ይውልና ይደክመዋል ማታ ሊያወራኝ ብዙም አይችልም ድካሙ እንዲረሳ ምን ማድረግ አለብኝ በአካል ባገኘው የማደርገው አይጠፋኝም ግን በርቀት ስለ አለ ምን ላድርግ
Thanks
ተከድኖ ይብሰል ዊንታናየ እናመሰግናለን
Yeteleyegn wend endemafekrew bemissage negerku esun mersat endalchalku negerkut min chigir alew
ወይ ጉድ ይጨማለቅብሻል መንገር አልነበረብሽም
እናመሠግናለን ማማየ በርች
👌👌👌❤❤❤❤❤❤
Ene Mileshi Eski Susegnan Wend Endet Mekeyer Enchilalen???????? kebdogn Nw
ይመቺሽ ዊንታናየ ✅✅✅✅
❤💛❤
እግዚያብሄር ይባርክሽ አቦ
አረ ዊቴ የዛሬው የኔ ነው ለዘጠኝ አመት አብረን ኑረን ባልታወቀ ሰበብ ተለያየን አንድ ልጅ አለን እና ምን ላድርግ ደግሞ ስደት ነው ያለሁ
ጥሩ ምክር
🥰🥰🥰
በርችልኝ👍👍👍👍👍👍
ወይ ጌታየ አንችስ የኔ ሚስት ብትሆኝልኝ ኑሮ በናትሽ ።አንችን አጥቸ አይደል እንዴ ያገኘኋት ሴት ሁሉ እንደሲጋራ እጀላይ ምታልቀው
🙈😁😁
እርጋታሽ ደሥ ይላል
ምን እደምልሺ አላቅም ከ9ቁጥር ሌላ ው ሁሉም በኔላይ አይቸውአለሁ በጣም ድቅነሺ። የኔው ደሞ። ዳታ ዘግቶ ነውቁጭየሚለው
ክክክ እናመሰግናለን ታዳጊ ያልሆነውን ነው ልልነውዴ ሆሆ ሊበላ
Hi my love good job 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Wow it's nice
Watch our latest dating game show with a big price @
th-cam.com/video/QKgd-RoKjDg/w-d-xo.html
እረ መልሱልኚ እህቱች የማቀዉ እኔ አገር ነዉ እና ግን መጀመራ ግንኚነት ይፈልገኚ ነበር እኔግን እቢ ብየዉ ተለያየን ግን አሁን ጥየዉ መጣሁ ዱባይ አሁን ላይ ላግባሽ እያለ ይጠይቀኚ ጀመር ምን ትሉኚ አላቹህ መልስ እጠብቃለሁ በተስፍ፡፡
@@samiramuhammad8123 አንቺ ትወጂዋለሽ
@@wubgetahassen5387 አወ ግን እምነት የለኚም በጣም እንዋደዳለን
@@samiramuhammad8123 አምነት የለኝም ግን አንዋደዳለን? ማለት
@@wubgetahassen5387 ማለትማ አላምነዉም እኔ
1.አታደንቂውም
2.ቀና ንግግር ሲያጡ
3.በሀሳብ አለመስማማት
4.መጀመርያውኑ ኣላፈቀረሽም
5.ደጋፊ ሲያጡ
6.የስሜት ትስስር ሲያጡ
7.በጣም መጣበቅ
8.ካንቺ ጋ ሲሆን እራሱን መሆን ካልቻለ
9.በራሴ ሙሉ ነኝ እምትዪ ከሆነ
10.ስሜቱን(ፍላጎቱን) ችላ ስትይ
Tekkel.mar.ena.alagabawm.gen.asebalaw.bareci
እረወድያልኚ
ቅናት ረሳሽ
በጣም ምርጥ ሀሳብ እኔ ወንድ ነኝ ካገባሁ 7 አመት አልፎኛል ያልሺው ነገሮች ሁሉ ልክ ነው። ጎበዝ በርቺ ምርጥ ልጅ ነሽ።
*ዊንታዬ ትክክል ነሽ ብርችልን ለምስጨን መርጃ😍🙏*
ዋዉ በርች መሬቲ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤💚💛 ስለ ምክርሸ አ🎤
ይሄማ በኛ በወንዶች ብቻ አይደለም በሴቶችም በኩል ነው ማለት ተፈቃሪው ፍቅር የማትረዳ ወይም የማይረዳ ከሆኑ አፍቃሪው ከጊዜያት በኋላ መለየቱ ግድ ይላል።
Anyways I like your advice and keep you safe my beautiful young lady.
ወይ ዊንታና ይህን እሽሩሩ ጠልቼ ቆሜ ልቀርልሽ ነዉ እኔ በህሊናዬ ትክክል የመሰለኝን ሆኜ እኖራለዉ እንጂ ማንንም እንደ እንቁላል ስንከባከብ አልደክምም ማንነቴ ካልተመቸዉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት የምን መጨናነቅ ነዉ እሱ ጥሩ ከሆነ ስለሴቶች አያስብ 90% ሴት ልጅ ልዩ ናት እነሱ ፀባይ ካላቸዉ።
👏🌹
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ
#Abol tube
ዊንትሽ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ የወንዶችን ልብና ሙሉ ሀሳብ አውጥተሽ መናገር በመቻልሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም። thank you.
አሪፍ ነው እህት ግን ሁሉም ነገረ መሆን የምችለው እግዚአብሔር የፈቀደው ከሆነው በምንም ሁኔታዎች መለየት አይችልም
ጥርግ ይበላ ሰዉ ቢሔድ ሰዉ ይተካል የምን እሹሩሩነዉ እያልሽ ያለሽዉ ወንድልጅ ክብር ይገባዋል ነዉ አዎ ይገባዋል ነገር ግን እሹሩሩ ማለት ግን አያስፈልግም
እስከመቼ ነዉ እምንታገሰዉ እድሜሽንልጅነትሽን ዉበትሽን ሙጥጥ አርጎ ሲጨርሰዉ ነገ ወጣ ሲል ሌላ ቆንጆ ሴት ሲያይ ደግሞ እሳንም እንደዛዉ ያረጋታል
አፍቅረሻለሁ እያለ ሲያሽቃብጥ ነበር ኮራና መጣ ድምጡ ጠፋ እኔም ዝም ብየ ሆዴየ ታመመ ለትምህርቱ እናመሠግናለን
ያንች ከሆን ይመለሳል
ከከከከክክ
ክክክክ ወደት ገባው አልፈለሹም
የኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ይገላ እግዚአብሔር ለኔ ያለውን ምርጥ ሰው ይሰጠናል።
Your topic tonight and the explanation you gave was superb. Please keep up the good work.
Thank you and good luck!!
ትክክልነሽ. በጣም. እናመሠግናን. በናታች. ኮሜት. በኮሜት. ያሥፍልጋታን.
እናመሰግናለን እህታችን
እውነት ተናግረሻል እኔ በሂወቴ የምጠላው ነገር ችግር የምታወራ ከዛም እኔ አውቃለሁ የምትል
Good thanks from tigrayns USA.
ተመችቶኛል Wow ነው ❤❤
ሀይ ዊንታ ብዘገይም መደነቅ ስላለብሽ አደንቅሻለሁ በርቺ ብዙ ሀሳቦችሽ ገዢ ናቸው::
አይ ወንዶች ምንናችሁ ይታመን
ስለመረጃው እናመሰግናለን
አድናቂሽ ነኝ ዊንታናየ✅✅
You Are Wise &Beauty Full Lady
ፍቅር ከለ ግልፀነት መኖር አለበት. ለማንኛውም ጥሩ ሃሳብ ነው ከትይበት.ብዙ መውለድ ከፈለግሽ የራሺስ ጉዳይ ነው
እኔ ግን በተፈጥሮየ ምንም ባፈቅር ችላ ካለ እርግፍ አድርጌ እተወዋለሁ ይቅርታ አልጠይቀውም ሲመጣ ግን እቀበለዋለሁ ችግርም ሲያጋጥመኝ ሳልነግረው ችግሬን እፈታለሁ ወዶች ለኔ ምንም አይደሉመሰ ትዳር መያዝ ሰላለብኝ ብቻ ይዣለሁ ፍቅር አያሸንፈኝም ኸሊወሊ ወዶችን
ወላሂ እደኔ እኔ ቶሎ ፍቅር አይዘኝም. ተያዘኝም. በጣም አፍቃሪነኝ. እደዛም ሁኖ. ሚጠባረር ከሆነ ዳ ትዕግስት የለኝም. አስቀይሜው ይለየዋለው
Thanks የዘሬዉ የኔ ጥያቄና ሀሳቤ ነዉ
God bless you Winta.
ትክክል 👌🥰🥰🥰
እኔ መቸም ሁልጌዜ መጨቃጨቅ ልማደ ነዉ መራቁ አይቀርም እግድህ የኔ ካላለዉ ይህድጂ ልማደ ነዉ መጨቃጨቅ 😂😂🌹🌹🌺🌺
የነ እህት ከምሬ፣ በታም ትገርምኘል ሃሳብሽ፣ ሁሉ ትክኪል ነው። ዊንቱ እህት አምላክ ዕድሜና ጥና ይስጥሽ። ከኤርትራ ነይ
በጣም ልክ ነሽ ግን ያስቀየምኩት ፍቅረኛየ ደጋግሜ ይቅረታ ብጠይቀው አላውቅሽም አለኝ ምንላርግ
እናግባህ አሉኝ እያ ነው እኔም ደስ ይላል እጣ አጣጥላቸውና አግባቸው እያልኩት ነው ። ወንዶችን ፌት መስጠት አስፈላጊ አይደለም
ይህ ዋሽቶነዉ ማር ብርሽን አደራ
ቆንጆ ነው. ግን. አንገትሺ ላይ. መስቀል. አድርጊ
Thank you so much
Eri melaktim bethogni wendoch bemtyu Hulu aykomum mar thanks lmkershe
እኔ ይህንን አሁን የምትናገሪውን ነገር በሙሉ በማጣት ከባለቤቴ ጋር እርቂያለሁ ብሶብኝ ተሰድጃለሁ ። የውስጤን ችግር በጣም የተረዳሽኝ ይመስለኛል የልብ አውቃ ነሽ ከመሄድም ተሰደድኩ አንችም የምታፈቅሪውን ይስጥሽ ብዬ መርቄያት ተለየሁ። ሶስት ልጆች አሉን ነገር ግን ስለ እኔ ምንም አታስብም።
ወድሜ ማወቅ ያለብህ ትዴር ገመድ አደለም ታስሮየሚፈታው ሶስትልጆች ሁሉኖሮህ ያተፍላጎት ስላላሟላች ስላልተረዳችህ ትዳር የመሰለታፈርስ አለህ በጣም እራስወዳጅነህ ትንሽስለ ልጆቹአላሰብክም እዴ ያባትፍቅር ስታስርባቸው ትዳርውስጥ በሁለት አዳቸው ካልተረዱ በግልፅመነጋገር እኔኢሄኢሄን እፈልግአለው ብሎ መነጋገር እጂ በነገር አይታፈርም በተግባር እራሱ አልታፈረም አሶላስትጋፈፉ አድሁለት ሶስት ብላቹ ወልዴቹ እሱዋ ብትስት አተ ማስተካከል ጉድለቱዋ የመሸፈን ግዴታአለብህ ሙሉሰው የለም በተፈጥሮ አረ ባካቹ እንተሳሰብ እንቻቻል ልጆቹ በማሀላቹ ይሰቃይአሉ ወይ በናት ፍቅር አይገቡ ወይባባት ፈቅርአይገቡ የሰውልጅ ንፁፍቅር ይበቃዋል ከቁሳቁስ ይልቅ እና የተሰማኙነው እና ልልጆች አስቡ እናተ በሂዮት እያላቹ የቲም ሆነው ባይተዋሪሆነው ፍቅርን ተነፍገው ኢሄየናትእና ያባት ችግር ሞኝነት ልልጆች ይተርፋል እና እባካቹ ለራሳችን ብቻአናስብ አቦሶ እራስወዳጅአንሁን ልትዳርቦታ እንስት የሂዮት ዋነኛው ክፍልነውእና ደስታሚገኘው በትዴር ውስጥነው እና እንቻቻል ባስተሳሰብ እንብሰል ባይነኝ ፈጣር የሚበጀንን ይስጠን።
ትክክል የኔ ማር
thank you turu aseb new berch!
አወይ እኔሥ ወዶቺን ማባረር ሁኖል ሥራዬ ይታባቱ ብቻ አገር ሠላም ትሁን ወዶቺ እዴዉ ግራ ናቸዉ
ወንድ ከለለ እኮ አገር የለም🙄😁😁
@@ethiopialovelove6090 መቺ ወንድ ከምድር ይጥፋ አልኩ የዘመኑ ወዶቺ ለፍቅር ከእዉነት ዉሸትን ያሥበልጣሉ አብዛኛዎቺ ያን ሥል መልካምም አሉ
@@store8674
አወ የው ባንዳንዶች ምክንያት ሁሉም አንድ ስለሚመስሉን ነው ገብቶኛል ያልሽው እህት♥
@@ethiopialovelove6090 እኮ ዉዴ
ክክክክክክክክክእኔምነኝ
Ewnunit new sis yewodochin bharyet new yekarbshuwu thank you❤❤❤🙏🙏
ትክክል የፍቅር ስሜት ይጠፍል ያልሽው።ሁሌ ስለ እቃ ስለ ቁስ።አንዳንዴ እንደውም ማትወደኝ ይመስለኝል።ልለያትም አስባለው።
Do you have the Reverse Side ማለት እኛ ወንዶችን እንድንጠንቀቅ የሚሆነን ?
Telegram Channel ላይ ብትፖስቱልን ።
ኣመሰግናአለሁ ።
በጣም እናመሰግናለን ስታምሪ ቆጆ ነሽ 9ናልኛ ግን ብዙም አልገባኝ ሌሎችሁ ሁሉ ትክክል ናቸው ተመችቶኛል በርቱ
thank so much 😇😍😍😍
ትክክል እህት
Waaaaaaw can u please make me comment you my dear Winta??? Coz i can't say a word expect watching the video many times. Well done Girl i LOVE YOU👍👍👍👍
I liked your advice wintaye
በርቺ ልኝ የኔ ማር ልክ ነሺ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው የምታቀርብዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሩ ልኝ ክፉዋችሁ አልስማ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን ከምንሰማው እና ከምናየው ነገር ሁሉ ስሌ ድንግል ማርያም ብለን ማረን አቤቱ አምላካችን ሆይ 🙏🙏👈
amen 🙏
በጣም አድናቂሽ ነኝ ትምህርትሽ ትመችቶኛል
ቀጥይበት እንዲህ አይነት ትምህርት ለብዙ ሴቶች ውሳኝ ትምህርት ነው
ዋውማሬ ትክክል🤣🤣🤣😍😍😍😍❤️👍👍👍👍👍🤜🤛🤜🤛👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋👈❤️❤️❤️💔💔💔💔💗💗💗💗💞💞💞💞💞💕💕💕
ዛሬ እኮ መናገር ያቃተን ሁሉ ተናገረሽልን እናመሰግናለን
😀😀
ለዛም ነው fb ፖስጠ ያርክላት?🏌😜
@@sofitube6115 አዎ ትክክለኛ ወይም መካሪ ሐሳብ ከሆን ሰዎች ሁሉ እንዲማሩበት ሼር እናድርግ
@@smedia4175 😁😁😁😁😁🤔💪
🤪
Mejmeriyawunu Alafkereshim Nebr Yalishew Alkebelwm Yesetechiw Meles End Mogn Kayeshiw Weym Beslet Yegodelew Kehon New Eshi
Thank you mar
አረ ወንድ ልጅ ሲንከባከቡት አይወድም
Wisha aydelu
Ikko❤
Thanks sistuk ❤😘
በጣም ትክክል ነሽ በርቺ
ዊታና አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው በርቺ
ግን አንቺ ቆንጆ ቁሌታም ነገርነሽ ❤❤❤❤
Thenk you
በጣም እወድሺ አለሁ እህታችን
ኢነመሰጊነሊንጠ አሪፍ ነዉ ቀጢዪበት ማርርር
eski negerigne why girls hate me when i am a good and care sareg enam ewentegna sehon ????????
Anchi fikregnochishin lemindnew yeteleyeshachew?
ጥሩ ሀሳብ ናው በርቸ
በጣም ነው የምወድሽ በርቺ
ሰባተኛው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው
ወድልጂ ሲከባከብት አይወድም ኩራታቸዉ አይቻልም😭
ለምክርሺ አመሠግናለሁ ግን ማነዉ ያለወዲ ኑሮ የለም ያላችሁ ገደል ይገባ
ሁሉ ምታድርጎው ለጥቅም ብላ እንደቀረበቹ ስያቅ ይሸሻል once he know she's pretender and taking advantage of him, he will run away! 🏃♂️
ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Fikir barichi kojo wowwo yerasen tariki new yaworashuw 100/100🙏
ዛሬ ጋነ ስተትን አወኩት በሃሰብ ልንስማ አይደለም በተለያ ነጋር ምንከረከር ነው ምመስለው አመሰግናለሁ ትምርቶች ጡሩነው
ዊንታና በጣም አደንቅሽ አለሁ አቀራረብድን በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
ዊንታ winta asdesetshign abo "allah" yasdesetish endezih aynet teru temerte mastemarun keteyibat
ተመቾኛል 😘😘😘😍😍😍😍😍😍😘😘😘
እናመሰግናለን
ዊንታና በመጀመሪያ ላንቺ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም በተለዬ አስተምሮትሽ ከልብ ነው በቃ ግፊበት ውስጤ ደስ እያለው ነው ምሰማሽ በርቺ
anchim programshm des ylal 👍😎
ይዘምባል አዚህ
ሰምሁሽ ስል ፍቅር
ተኝሁ
ስል ፍቅር ነው የምትአስታምር
በዚህ ሁኔታ ብትያዝ ዋይ ቢያዝ ምን ማርግ አልባት ኮረና
ወክታዊ
Betam gebez lij nes kedmeyes belay new ewketes asetewynets leb yezal metkerbesaw hulu arif temehert new enmesgnlen eney konjo
በጣም ነው የማመሰግነው
betam betkkel melsuen😍😍😍😍 temelswal yne hihet
I thaks you !
Wonderful and true advice
ዊንታናይ ለምክርሽ አመሰግናለሁ እኔ ፍቅረኛዬ በስራ ይውልና ይደክመዋል ማታ ሊያወራኝ ብዙም አይችልም ድካሙ እንዲረሳ ምን ማድረግ አለብኝ በአካል ባገኘው የማደርገው አይጠፋኝም ግን በርቀት ስለ አለ ምን ላድርግ
Thanks
ተከድኖ ይብሰል ዊንታናየ እናመሰግናለን
Yeteleyegn wend endemafekrew bemissage negerku esun mersat endalchalku negerkut min chigir alew
ወይ ጉድ ይጨማለቅብሻል መንገር አልነበረብሽም
እናመሠግናለን ማማየ በርች
👌👌👌❤❤❤❤❤❤
Ene Mileshi Eski Susegnan Wend Endet Mekeyer Enchilalen???????? kebdogn Nw
ይመቺሽ ዊንታናየ ✅✅✅✅
❤💛❤
እግዚያብሄር ይባርክሽ አቦ
አረ ዊቴ የዛሬው የኔ ነው ለዘጠኝ አመት አብረን ኑረን ባልታወቀ ሰበብ ተለያየን አንድ ልጅ አለን እና ምን ላድርግ ደግሞ ስደት ነው ያለሁ
ጥሩ ምክር
🥰🥰🥰
በርችልኝ👍👍👍👍👍👍
ወይ ጌታየ አንችስ የኔ ሚስት ብትሆኝልኝ ኑሮ በናትሽ ።
አንችን አጥቸ አይደል እንዴ ያገኘኋት ሴት ሁሉ እንደሲጋራ እጀላይ ምታልቀው