ደስተኛ ትዳር ለመመስረት የሚረዱ ቁልፍ ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @truyejabbour1819
    @truyejabbour1819 4 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅር ከእንድ ጊዜ በላይ ላይክ የሚደርግ ቢሆን 100,000 ጊዜ ላይ ባደርኩሽ ደስ ባለኝ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @אילהואנקהונה
      @אילהואנקהונה 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ነገር ትክል ነሽ ፍቅር ይበልጣል ሁሉም እውነት ነው ቀጥይበት አየለ ነኝ ከስራኤል

  • @hailu4570
    @hailu4570 4 ปีที่แล้ว +2

    Manbeb mulu sewu endemiaderg anchin mayet beki newu. good topic, nice explanation # Confidence#True. Berchilin Ehtachin!

  • @ሸዊትራያዩቲዩብ
    @ሸዊትራያዩቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅርየ ነኔ አበሳ አምሮብሻል ሁሌ ይመርብሸ እኔ ጥያቄ አለኝ ይሄ ሁሉ እውቀጥ ከየት ነው ምን አይነት መፅሀፍ ብታነቢ ነው እርግጥ ነገሮች በመገዘብም እውቀት ይሸመታል ያችግን ይለያል ንገሪኝ አዳድ አድዮዎች የሚሰሙ ካሉ ያለንበት መፅሀፍ አይገኝም አረብ ሀገር እባክሸ የሚደመጡ አድዮዎች ንገሪን

  • @serkalem5976
    @serkalem5976 4 ปีที่แล้ว

    Ewnte baxam thank you so much tabareki 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እመሰናልግናለን

  • @bisrat4709
    @bisrat4709 2 ปีที่แล้ว

    1 video ስሪልን መጀመሪያ ከፍቅረኛየ ጋ ስንቀራረብ ድንግል እንደሆነች ነበር የነገረችኝ እና አሁን እንዳልሆነች ሳቅ በጣም ይረብሸኛል

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 ปีที่แล้ว

    ግን ውድ በጣም አመሰግናለሁ።።

  • @truyejabbour1819
    @truyejabbour1819 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ማር እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበር ግን እግዚአብሄር ወርቅ አድርጎ ምንም ነገር ሳያጎል ሰርቶሻ ግን ይህንን ውይግ አለወደውኩትም አውቃለው አያገባኝም ግን የእኔ ምርጫ ነው። ምን ልበልሽ አንችን አንችን እያየው ትምህርቱ እረሳዋለው ጉድ እኮነው ሴት ልጅ በደንብ ሳይ ዩጀመሪያዬ ነው ደግሞኮ ወንድ ብሆን አይገርመኝም ነበር

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውድ ባርች!!!

  • @sjsjddjdjdjd1430
    @sjsjddjdjdjd1430 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እኔ ጓደኛየ ሳማክርዉ ሰለወደፊት ህይወት ስነግርዉ አገር ስትገቢ ይደረሳል እያለ ተስፋ ብቻ ይሰጠኝል መን ላርግ መክሩኝ እህቴች

  • @temesgeneshanko5148
    @temesgeneshanko5148 4 ปีที่แล้ว

    በግል ማግኘት እንችላለን?

  • @jonhshop1340
    @jonhshop1340 2 ปีที่แล้ว

    Woww..tanikyou.baby.anichin.yaganinyaha.yetahadallaha.nawu..l..love.you

  • @getinetteklehaymanot7880
    @getinetteklehaymanot7880 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ቀጥይበቀት

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 ปีที่แล้ว

    አዎ እውነቴን የኔ እህት የምታስቀምጭው ጥያቄና መልስ ሁሉም እውነት ነው የኔ ፍቅር ከሁሉም በላይ አዎ ፍቅር ያሸንፋል

  • @webguide1856
    @webguide1856 4 ปีที่แล้ว +1

    berchi arif nw

  • @eyasy7435
    @eyasy7435 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @fikadutakele7025
    @fikadutakele7025 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
    በርችልን የኔ ቆንጆ ከአሁኑ ቅድመ ዝግጅት
    ለማድረግ ይረዳናል ።

  • @ganetayalew6308
    @ganetayalew6308 3 ปีที่แล้ว

    Betam des ylal astemar new enamesgnalen anche dnk sat

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ትዳር ፈልጊልኝ?

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ-m3f
    @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ-m3f 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ በስልክ የተዋወቅንውን በምን ማመን ይቻላል

  • @kasayedaniel5166
    @kasayedaniel5166 3 ปีที่แล้ว

    Be blessed

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 4 ปีที่แล้ว

    yene konjo thanks

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 4 ปีที่แล้ว

    Thank you sister

  • @getenetgoshu7664
    @getenetgoshu7664 4 ปีที่แล้ว

    እዎድሻለሁ

  • @abduselamyassin9201
    @abduselamyassin9201 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነዉ ትለያለሽ

  • @mastewalabebe1725
    @mastewalabebe1725 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow thankyousister😘😘😘😘yenekojo.siwdeshi

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
    @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር በርቺ ቅመም

  • @tube2034
    @tube2034 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት አገኝሻለሁ??????

  • @toybamohammed7094
    @toybamohammed7094 4 ปีที่แล้ว

    በርች የኔ ፍልቅልቅ

  • @JWNLMD
    @JWNLMD 4 ปีที่แล้ว

    Hi fikir, what happened to you(You have changed your channel, dressing..articles....?

  • @boleworda3081
    @boleworda3081 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር አብቺ አላገባሽ በምን አወቅሽው ሰለትደር አቃላው ብለሽ ታምናያልሽ

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ ልስማሽ ፍቅር የሚሰማ የለ አዳማጭ መሆን ደሞ ይጎዳል የኛዎቹ ግራ ያጋባሉ እኔ እኮ ወንድ ነኝ ምንስ ብሆን ይሉሻል ብቻ ፍቅር መስጠት አይችሉም አፍነው ይዘውት ይኖራሉ ለምን ልባቸው ያበጠ ቲቢታቸውስ???

  • @አለውያሎቭ
    @አለውያሎቭ 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የኔ ልዩ በስራ ቢዚ ሆኜ ካየሁሽ ቀየ ውድ በጣም ናፈቅሽኝ

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የኔ ማር : ወንዶች ብዙ ስለማላውቅ ልናገር አልችልም የኔው ግን አንቺ ምትይውን ሁሉ ማረግ ነኝ ግን እንደውም : ይብስበታል ምንም አይገባውም : እንደውም ቀስ ብለሽ ገና መለወጥ ያለበትን ነገር ልትነግሪው ስትሞክሪ መስማት
    አይፈልግም ::

  • @fetiamohammed9032
    @fetiamohammed9032 2 ปีที่แล้ว

    Ok👍🙏👌

  • @rita-mb2uo
    @rita-mb2uo 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሰው ፍቅርዬ👏👏👏👏👏👏👏

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ rita♥

    • @hhpp1525
      @hhpp1525 2 ปีที่แล้ว

      👍🌷

    • @KAAMMNNSSmm
      @KAAMMNNSSmm 2 ปีที่แล้ว

      @@fikeryibeltal ሀይ ሰላም ነው

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank your more sister👌😘

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 4 ปีที่แล้ว +1

    Aref temhrti nw 👌👍

  • @عبدواسماعيب
    @عبدواسماعيب 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw 👏👏👏👏 fkl😍

  • @samiramuhammad8123
    @samiramuhammad8123 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ሰለቸኚ መተዋወቅ ትዳር ከአላህ እጠብቃለሁ ልቤ ቆሰለ በተረፈ እናመሰግናለን ማር

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @hhpp1525
    @hhpp1525 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🌹💔

  • @mastereyob7989
    @mastereyob7989 4 ปีที่แล้ว

    ትዳር እና ፍቺ
    th-cam.com/video/ZCC3ULMNqfE/w-d-xo.html

  • @ሣራነኝከርታታዋ
    @ሣራነኝከርታታዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ዜሮ ደሞ የሌለው ውበትሽ ጨምሮል

  • @tassamasupersuper9750
    @tassamasupersuper9750 4 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ትዳር ወስጥ ነሽ አድለሽም ?