ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ጌታችን መምጫው ደርሶአል ንስሐ እንግባ 💚💛❤🙏
0
ጆሮ አላቸው ግን አሰሙም ያያሉ ግን አያስተውሉም የተባለው እየሆነ ነው ። ብቻ እግዚአብሔር በምህረቱ በሃገራችን እየሆነ ያለውን በቸርነቱ ይቅር ብሎ ያሻግረን
በትክክል አይሰሙም
አሜን 🤲🛐🙇♀️
አሜንአሜንአሜን
Amen Amen amen
Betikikili 🥺🥺🥺
በጣም እናመሰግናለን ከማንም በላይ መንቃት ያለባቸው ቤተ እምነቶች ናቸዉ
እኔ ልንገራችው ሐይማኖቱን አሁን ነው ጎልቶ የወጣው ግበረ ሶዶም አና ሌብዝያነን ከዛሬ 30ዓመት በፊት ኢትዮጵያውስጥ እንዳለ ጥርጣሬ ነበረኝ ልጅ ብሆንም ሴቶችን ያየች ልጅ ነግራኝ ጉድ ብለን ነበር ጊዜውን ጠብቀው አሁን በይፋ ወጣ ከእኛ የሚጠበቀው እያለቀሱ ተንበርክከው ለድንግል ልጅ ለኀያሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መፀለይ ነው እግዚኦ ማረን
ትክክል የዛሬ 15 አመት እኔም አጋጥሞኛል እግዚአብሔር መቅሰፍቱን ይላክና ይገላግለን
🙏🏿😢😭
አወ ውስጥ ለውስጥ አለ እኔስ ስሙን አሁነው ያወቁት እጅ ከልጅነታችን ሴት ለሴት የተገናኘን ነው ያደግነው ክፍል አገር የዛሬ35😢
Lemen leneberout sowch teketatelachou ataseyuzuwachow beTem yekefa geze now nseha enegeba
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሐ እድሜ አበድረን በሰዉ ሀገር እንደባከንን ከነ እድፋችን እንዳንሞት አቤቱ እጠበን ቆሽሸናል😭😭😭😭😭😭😭😭ወንድሞቼ ተባረኩ ሁሌም ለኛ የምትለፉ ናችሁ
አሜን አሜን ሀገራችንንም ይህ መንፈስ ነው የሚፈታተነው ለንስሀ ያብቃን
ንስሀ ለመግባት ሀገር ይጠይቃል እንዴ ? ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ድነት በክርስቶስ ብቻ ነው እሱን በማመን ነው የሰው ልጅ ከዘላለም ሞት ሚያመልጠው ያ ማለት የትም ሁኚ የት ክርስቶስን እመኚ ታመልጫለሽ : እየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ 🌺🌺
@@ምህረትብዙየመናፍቆች ወሬ በጣም ይገርመኛል እየሱስን ከተቀበላችሁ ዳናችሁ ማለት ነው በጣም ነው የምታሳዝኑኝ በእውነት ዘመኑ እያለቀ ነው መች እንደምትነቁ አላውቅም እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈተው እንጅ የእናንተ ነገር በጣም አደጋ ላይ ናችሁ
አሜን😢
@@shopiahhailu7659 እዉነት ብለሻል እህቴ የድንግል ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የአለሙ ሁሉ መድኃኒት የኛ ጌታ በመሰቀል ላይ የተቸነከረዉ መከራን የተቀበለዉ የሞተዉ ለኛ ሀጥያተኞች ሲል ነዉ ይህንን ሁሉ ስቃይ ከፍሎ በደሙ ያዳነን እሱ የሾማቸዉን ማቅለል መናቅ የአይሁዶች ስራ ስለሆነ በየአዳራሹ በየሜዳዉ የዳንኪራ ጥማታቸዉን ለመወጣት ተዋህዶን መተቸት ቅስፈት ነዉ ይህ ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ደዉል ላይ ነን ለቅዱሳን ለሰማእታት ለደናግል ለመላእክቱ ለሀዋርያት ለሁሉም እንደ ደረጃቸዉ ክብር ሰጥተን ነዉ እኛ ተዋህዶዎች የጌታን ትእዛዝ ምናከብረዉ የሞተልን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ኢየሱስን ጌታን ከወደዳችሁ የታል ፆማችሁ የታል ስግደታችሁ ????????????? ዝም ብሎ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይሁዳም ወዳጅ መስሎ እየሳመዉ ነዉ በሰላሳ ዲናር የሸጠዉ ስለዚህ እኛ ተዋህዶዎች የምናምነዉ በደሙ ዋጋ ለከፈለዉ ጌታ ብቻ ነዉ ሳይገባችሁ አትርከሱ
ወይ ዓለም ከንቱ የሰው ልጅ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥሮ እንዲህ የዳቢሎስ መጫወቻ ሆነ እግዚአብሔር ሆይ አድነን ታደገን 😢😢😢😢🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
@@michaelmicky7865 ሚኪ 🙏🏿
ኤፌሶን 6:12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።ወንድሜ ስለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን🙏 የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ቃሉ መፈፀሙ ይህ እንዲሆን ግድ ነው እኛ ፍፁም ልናቆመው አንችልም ግን እምነት አለን የምንል እራሳችንን በንስሃ አጥበን ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው ሀገራችን በሰማይ እንደሆነ እናምናለን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን🙏
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን.
እግዝዮ ማህርነ ክርሥቶሥ አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ሸፍነን አገራችንን ጠብቅልን እባካችሁ ወንድሞቼ እራሣችሁን ጠብቁ ከሥግደትና ከአምልኮ ጋር ቢሆን ጥሩነው እመብርሀን ትጠብቃችው
እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ጥላህን ዘርጋልን አሻግርን ይቅር በለን እመቤታችን ትሸፍናችሁ በርቱልን
አሜን
ተባረኩ እንዲህ ነው ወንጌልን መሰበክና እውነቱን መናገር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ።ጌታችንና አዳኛችን ኢየሱስ በታላቅ ግርማና በክብር በመላእክትም አጀብ ሊገለጥና ወደ ዘላለም ቤታችን ሊወስደን ቀኑ ቀርቧል ነቅተንና ተዘጋጅተን እንጠብቀው።
ጌታ ኦይ አድነን ለዚም ኢትዮጵያ ውሰጥ የእምነት ቦታ እየነካኩን እያለማመዱን ነው ጎበዝ እንንቃ
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ማረን ይቅርበለን😭😭
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት ቆሻሻ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ጌታ ሆይ አድነን 🙏😭
ወርቅዬ በየጊዜው ስለምትሰጡን መረጃ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ድሮ ያነበብኳቸው ብዙ ቃላቶች ተበርዘዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን ይህ ከባድ ጉዳይ ነው አብይ አህመድ ከፖፑ ስር ስር የሚርመጠመጠው የነሱን አላማ ለማስፈጸም ነው አሁን ደግሞ ከባንዳው ዳንኤል ክብሪት ጋር በየገዳሙ እያነፈነፉ ነው መድኃኒዓለም ሐይማኖታችንን ኢትዮጵያን ከአውሬዎች ይጠብቅልን ።
እግዚአብሔር ይማረን🙏
ቆየኮ ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር እንደሚጠብቃት ያወኩት እዚህ በአንድ አመት የእስራኤል እና የዱባይ ስምምነት እንዲህ አዲሱን የሉሲፈር እምነት በአንዴ ቤተመቅደስ ሲሰሩ ለ150 አመታት ኢትዮጵያ ላይ ታቅዶ አልተቻለም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ;; ግን ብልፅግና እሄን ለማስፈፀም ደፋ ቀና እያለ ነው
Ewenet new ahunem yabatochachen tslot ale ayechelum
እግዚአብሔር ድራሻችዉን ያጥፋዉ
ኢትዮጵያ ኮ ከእስራኤል ኣትበልጥም፡ ኢትዮጵያ የ ኢሊምናት መጫወቻ እንደሆነች ማን በነገረህ፡ ይልቁንስ ነቅተን እንታገላቸው።
አጉል ኢትዮጵያ የተለየች እግዚአብሔር ሚወዳት አርጋቹ ምታምኑ ሰዎች ትገርሙኛላቹ እንደውም በተቃራኒ ነው ነገሩ : እየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ ሞቷል ግን በስሙ ለሚያምኑት ብቻ ነው መዳኛ ለሀገር አይወግንም አብልጦ ወይም አሳንሶ ሚወደው ብሄር ወይም ሀገር የለም : እግዚአብሔርም እንደእናንተ ሚያስብ ስለሚመስላቹ ነው እንጂ : ስንት ጥንቁልና እና የሰይጣን አምልኮ ያለው ኢትዮጵያ ነው
@@ምህረትብዙመጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አብቢ (ኢትዮጰያ አለም ሁሉ ሲጠፋ የምትተርፍ ሀገር እንደሆነች ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የነገረን እኛ ደግሞ የእሱ ልጆች ነው ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገር አድርጎ ሰጥቷታል ለበለጠ ማስረጃ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እንዲሁ በደፈናው ከምትፅፊ ባዕድ አምልኮ አለ በደንብ ኢትዮጵያ ላይ ግን አምላካችን ነፃ ፈቃድ ሰጥቶናል እሳትና ውሀ ቀርቧል ሰው ወደመረጠው ይሔዳል
እናመሰግናለን በርቱ
ኣምላኬ ሆይ መምጭያህ ቀርባለችና ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ ከስደት በሰላም ወደ ሀገሬ መልሰኝ
ጌታ ሊመጣ በደጂ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
ተባረኩልን ወንድሞቻችን ህዝቤ ሆይ ሌላ ብልግና ላይ ስድብ ላይ ፖልቲካ ላይ ግዜያችሁን ከምታጠፉ እንዲህ እይነቱን ማስጠንቀቂያ ተከታተሉ ውጣቱ እየጠፋ ነው!! ወደኤዶም እሳት እየገባ ነው በድፍረት!!! እነዚህን አንደበተ ርቱዕ እዳምጡ ንቁ ተጠንቀቁ!!! ዘመኑ ሲደርስ ያልወልድ ማህፀኖች ያላጠቡ ጡቶች ብፁአን ናቸው ይላል!!!!!
😢😢😢😢😢ያሳዝናል ወገቸ በሀይማኖታችሁ ፅኑ ያሳዝናል ወገቸ በሀይማኖታችሁ ፅኑ ያለንበት ጊዜ ያስፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እየሱስ ክርስቶስ ልመጣ ቀርቧል ንስሐ ግቡ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ከሚመጣ ቁጣ እየሱስ ክርስቶስ ያስመሊጣል አሜን
Amen
አቤቱ ይቅር በለን አንተስ ቸር አምላክ ነህ ምሽቱን ቀን ቀኑን ምሽት እያፈራረቅህ የንስሐ እድሜ ጨመርክልን እኛ ግን አልተመለስንም ስለ ስምህ ብለህ ይቅር በለን እግዚኦ
እግዚ ኦ ማሀረነን 🤲😭😭😭
የዮሐንስ ራእይ13፥10 ይማረክ ዘንድ ያለው ማንም ቢኖር ወደ ምርኮነት ይሄዳል፤ በሰይፍ የሚገድል ማንም ቢኖር ራሱ በሰይፍ እንዲገደል ይገባዋል። የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት በዚህ ነው።
ኢትዮጵያን አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እነዚህን ጉዶች ያስታግስልን እግዚዮ ማህረነ ክርሰቶስ
እግዚኦ ማሃረን ተሳህለነ አቤተ ሆይ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን😢😢
መቼም ቢሆን እስልምናን ሊጎዱ አይችሉም ምክንያቱም ቁርአንን ሊበረዙ አይችሉም አላህ ይጠብቀዋል
ጌታ ኢየሱስ መምጫው ምን ያህል ቀርቧል። መፅሀፏ ላይ ያሉ ትንቢቶች ሁሉ ተፈፅመዋል። በሩ እኔ ነኝ ብሎዋል ኢየሱስ ቶሎ በበሩ ግቡ ወዳጆቼ።
ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን ተመለሱ የኢየሱስን ስጋ እና ደም ብሉ የክርስቶስ መምጫው ደርሷል እባካችሁን ንቁ ፕሮቴስታንት የመጨረሻ ግቡ ይሂር ነው
@@amirsad4113 ትክክል
ግዜ አልመሸም ተመለሽ ለንስሀ ቢቂ
ጌታ ኢየሱስ ማራናታ🤲
😢😢😢😢አምላካችን እደቸርነትህ ጠብቀን
እኛ ክርስቶስን አመስግነን ለክርስቶስ ክብር አንጨምርለትም ይልቁንም ለእኛ ክብር ይጨመርልናል። እኛ ክርስቶስን "ለማቃለል" ብንሞክር የክርስቶስ ክብር አይቀንስም።እመብርሀን ለሁላችን ልቦና ትስጠን🙏🙏🙏
አዘጋጆችእግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
Matthew 24 (አማ) - ማቴዎስ13: እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።14: ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።John 3 (አማ) - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።John 3 (አማ) - ዮሐንስ18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን። ወንድሞቼ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያቆያችሁ
እግዚኦ ማርነ ክርሰቶሰ ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃ😭😭😭😭😭😭
ተባረኩ
እግዚኦ እግዚእ እግዚኦ በጣም ይዘገንናል ውይ ይህን ከማዬት ከመስማት መሞት ይሻላል።
ይሄን ሰውየ ፈጣሪ እድሜ ይስጠው የሚያስተውልፍጡር ቢተርፍ
አሁን ወደፊትም አንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እሱ የፈጠረን አምላክ ያቃል አደራውን ጌታዬ ለንስሀ ሞት ለክብር ደሙ ለቅድስት ስጋው ያብቃን
እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን አባት ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😭
ኦርቶዶክሳውያን ጠንክሩ ፕሮቴስታንት ግቡ ይህ ነው ራሳችንን እንጠብቅ
ኢየሱስ😭😭የመጣል፡ያመለጠ፡ይምልጥ።
ወርቅዬ ደህና ነህ እንኳን ደህና መጣህ
ህዝቤ ሆይ እባክህን ና ወደ እረፍቱ ግባ፡ ወጥመዱ ገብቶህ ና ወደ እውነት የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ፡ እየሱስ ኣለ እኔ መንገድም እውነትም ህይወትም ነኝ፡ ካለኔ በስተቀር ማንም ወደ ኣባቴ የሚገባ የለም ብሎናል። ስለዚ ህዝቤ ሆይ፡ ና፡ ከግርግሩ ውጣና ራስህን ብእየሱስ ክርስቶስ ስም ኣምነህ ፡ ቤተቦችህም ኣድን። የመዳን ቀን ዛሬ ነውና። ጆሮ ይለው ይስማ።
የኛ መሪም ጣና ገዳም የሚመላለሰው ሚስጥር ለማውጣትና ለማስጠፋት ነው ።እንዲሁም ፓፕሱ የምንወደውን መምህራችንን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ጠርተው ጋብዘዋል ይህ ሁሉ ዳር ዳር የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት ነው ።እግዚአብሔር ይሁነን እኛ በፀሎት እንበርታ እኛ እናሸንፋለን ። ጋዜጠኞቻችን እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ያለውን ነገር እየተከታተላችሁ ስለምታቀርቡልንና ስለምታነቁን ተባረኩ ።
አቤቱ ጌታዬ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ስጠኝ😢😢😢😢 ያሳዝናል ወዴት እየኤድን ነው😢😢
❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ወርቅ አፈራሁ አሰፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዱባይ ሙስሊምም ብሆኑ እኔ እምኑርበት ሰፈር በቅርብ እርቀት በጣም የሚምር ቤት አለ በቀይ ቀለም ያሸበረቀ እና ያቤት የሰይጣን ማምለኪ ቤት ነው አሉኝ እና ከዛን ውድህ
በጣም ያሳዝናል እመናየው ነገር ሁሉ ያስፈራል ያሳፍራል ትንቢቱ እየተፈፀመነው እግዚአብሔር አገራችንን ከዚ ሀጥያት ጠብቃት ይቅርቀለን 🙏🙏🙏
መጨረሻችንን አላህ ያሰምረው
አፋር ጀግና
እግዚዎ...ምንአይነት ዘመን ደረስን....
እግዚኦ መሀረነ😭😭
ጌታ.ሆይ.ለንሰሀ.ሞት.አብቃኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
Thank you brother ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው! ግን ብዙ ይቀረዋል!!!
በርቱ🙏
የመጨረሻው ዘመን ለንስሃ ያብቃን
የነሱውን ግብር አስፈፃሚ እና ፈፃሚ ሁሉው ይጠረጋሉው ከሀገር ውስጥም
እግዚኦ
ይሄ ፎቶ ልክ አይደለም የግብፁ የአልአዝሃር ፕሬስዳንት ሼክ አህመድ አጠይብ በፍፁም ሄንን ስብሰባ ተቃውመው ሰፋ ያለ መግለጫ ሰጥተዋል እንዲህም ብለዋልሀይማኖቶችንምሰወችንም እንድናከብር ቅርአን ያዘናል ያማለት ግን የሀይማኖቶችን አንድ መሆን ማለት አይደለም እኛ ሙስሊሞች ነን ምን አልባት በእ ነት ከ ኢራን ሙስሊሞች ከፖኪስታን ሙስሊሞች ከማሌዢያ ኢንዶኖዢያ ሙስሊሞችጋር አንድ የሚያደርገን ሀይማኖት እስልምና ነው ክርስትናና አይሁዳን በመኖራቸው እናምናለን ግን ፍፁም አንድ አይደለንም በሰውነት በአገር ሙሉ በሙሉ እንጋራለን በዲናችን ን በግፁም አንመሳሰልም ሌላውን ሀይማኖት እንደ ሂንዱ ቡዲዝም ሲክና የመሳሰሉትን ግን ሀይማኖት መሆናችውንም አንቀበልም አማኞችን እንደ አምላክ ፍጥረት ብንቀበልም የሚያመልኩትን ስውሰራሽ ምስሎች ፈፅሞድናወግዛለን አብረን መፀለይም ሆነ ማምለክ ከማንም ጋር አንችልም ሰወችን ግንበየትኛውም መልኩ እናከብራለን ብለዋል እና ይህንን ምስል እባካችሁ አንሱ ስለ እውነት እና ስለ ሀይማኖት እያስተማራችሁ የውሸት መረጃ አትለጥፉ ግብፅ ንምን የኢኮነነሚ ጠላታችን ቢሆንም ያልሆኑትን መመስከር ግን እእላህ እርይወደውም ወሸት ውሸት ሆኖ ይቀርይልተመለሱ
በዚህ ሁሉ ስራቸው የእየሱስን አምላክነት እና አዳኝነት መሸፈንና አውሬውን ማስመለክ ስለሆነ ህዝቤ ሆይ ነቃ አምልጥ ኑ ወደየሱስ።
ነገር ሳታጣሩ ማዉራት ሕዝብን ማጫረስ ነው ማንኛውም ሰው እምነቱ ያድነው አምላክ ወዶ ያኖረውን ሰው ማንም ሊፈርድበት አይችልም ፈራጅ እሱ ነውና በአሁን ሰዓት የጭንቀት ወሬ ለሕዝብ ማካፈል አይጠቅምም እኔ አውቃለሁ ማለት የሌላውን ሕይወት መጥበጥ ነው ነገሩን ሁሉ ላዓለም ዳኛው ለእግዛብሔር አሳልፎ መስጠት ነው
Teyi baksh hzbu keewket manes yetenesa wede gedel ygba nw yemtyew
😂😂😂 አረባክሸ ሕዝብ ማሰተመሪግደነው
ስለአቡዳብ የተናገርከው ግን ሁሉም 100% ሀሰት ነው ።ፍቱን እንደሌባ ደብቀህ የማያውቀውን ነገር ከምታስቀባጥረው በቦታው ያለነውን እኛን ጠይቀንና ስለተሰራው ነገር የአይን ምስክሮች እኛ እናስረዳለን ።ስለማታውቀው ነገር ከመቀባጠር እዛው አጠገብህ ስለሚሰራ ስለምታውቀው አሳፋሪ ነገሮች ብትዘግብ አይሻልም?ስለእውነት ስለአቡዳብ የተናገርከው መረጃ ከስም ውጪ 100% የሀሰት መረጃ ነው።
Me too am here ok before you talk check goggle most of we I know how we live in dubi don't talk are you a doctor or engineer or pilot who you're
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
የሚያሳዝነው እንደ ሀገርም እንደ ትውልድም በሀይማኖታችን ፀንተን እየተጠበቅን አይደለም። ተኝተናል።በሚሰጡን የዘር መከፋፈልና የተለያዩ የፓለቲካ አጀንዳዎች ላይ ተጠምደናል።የሀይማኖት አባቶችም እያነቁ አይደሉም ይሔ አስፈሪ ነው።
ኢንግልዝ ይሄን ጉዳይ ወይም ይሄ የሸይጣን መንገድ ተግባራዊ እንዲሆን ከዛሬ 300-400 አመታት ጀምሮ ሌት ተቀን ጠንክራ እየሠራች ትገኛለች ።ለራሷም ከአለም እይታ ለመሰወር አሜሪካ የምትባል አገሪን መስሪታ ሁሉንም ነገሮች በእሷ በአሜሪካ እያስፈፀመች ትገኛለች ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢
Emenugn betu yinadal Egziabher Ayizebetibetim
እግዚኦ መሓረነ
ውይኔ እምላኬ ሆይ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል እረኞቻቸውም ያስቷችዋል እንዳለን እውነት በጣም ጊዜው ያስፈራል አቤት አምላኬ ሆይ ስንቱን ጎድ ቻልከው ውድ ኦርቴዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ ሁሉ እባካቸሁ እንንቃ ንስሀ ገብተን እራሳችንን ለእግዚአብሔር አዘጋጅተን ቢመጣም እራሳችንን ለሰማዐትነት እናዘጋጅ እግዚአብሔር ድግም ልክ እንድ አባቶቻችን የሚፀና ልቦና ይስጠን አረማመዳችንን እያስተዋልን እንሄድ
ሐሰተኛውን ክርስቶስ እውነተኛው ክርስቶስ ይገድለውና ዓለም ፍትህ እንዲሰፍን ከታገለ በኋላ እውነተኛው ክርስቶስ ሞቶ ይቀበራል።ከዚያም በትንሳኤ እለት ከወንድሞቹ ከነቢያት ጋር ይቀሰቀስና ህዝባቸው ላይ የሚመሰክሩ ሆነው ለታላቁ ፍርድ አምላካቸው አላህ ፊት ይቀርባሉ።
እቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ለንሳሀም ሞት አብቃን እጅግ አስፈሪው ዘመን ቀርቧል ምልክቶቹ እጅግ አስፈሪ እና ግልፅ ናቸው ሀገራችንንም እያናወጧት ያሉት የዚሁ የዲያቢሎስ ፈረሶች ናቸው ከሁሉም በላይ እኔ መልስ ያጣሁለት ነገር ቢኖር መፅሀፍ ቅዱሳችን ግብረስዶማውያንን እጅግ ብጣም በከፍተኛ ደረጃ ያወግዛል ይቃወማል ዛሬ ግን በውጪው ዓለም እጅግ በሚቀፍ መልኩ በህግም ጭምር ሲፅድቅ እና ሲደገፍ ይታያል እንዳውም መቃወም እንደ ወንጀል የሚታይበት ዘመን ላይ ደርሰናል ስለዚህ አንድ የቀረቻቸውም የመጨረሻዋ ን ሀገር ኢትዮጵያን እንኳ ን እየሞከሯት ይገኛሉና ወገኖቼ እንንቃ እንጠክር እግዚአብሔርም ይርዳን አሜን አመሰግናለሁ
ብራዚል ዋጋዋን አግኘታለች እግዚብሒር ከዚህ ይጠብቀን
ኦግዝኣብሄር ከመቅዘፍት አድነን :: የዲያብሎስ ኣምልኮ ተጀምረዋል : በዮውሃንስ ራእይ : የቅዱስ መጽሓፍ ትንቢት ተፈጽመዋል ::ጸረ ክርስቶስ ኣምልኮ ተጀምረዋል :: ጸረ ክርስቶስ ( የ666) የጭለማ መንግስት ::ዕድሜ ለፑትን ዓለም በሁለት ትኸፈላለችና በጭለማ መንግስትና የእውነተኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ተካታዮች ለየብቻችን መኖር እንጀምራለን :: ኣሜን : ኣሜን : ኣሜን ::
አሁን በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጣልያን ሄዶ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር ተገናኝቷል እንደገና ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ የቤተክርስቲያን መስሪያ ቦታ ተሰጠን ሲል ተናግሯል ጎበዝ ይሔን ጊዜ ነው መጠርጠር በቤተክርስቲያናችን ውስጥ እጁን አስገብቷል ምኑም የማይጨበጥ ሰው ነው ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይያዝልን ።
🕐🕐🕐🕐 የአዲሱ አለም ሥርዓት 🕐🕐🕐🕐👉👉👉👉👉 ክፍል ሁለት የአለም እርኩሰት ሲጨምር የኑሮ ትርምሱም የዛን ያክል ያይላል። ክህደተ እግዚአብሔር በገሃድ ሲስፋፋ ፣ ጣዖት አምላኪነት ፣ አመንዝራነት ፣ በሌሎች ላይ የሚደርስ ግፍ ሲበዛ ፣ በዓለማችን ላይ የሚመጣው አፀፋዊ ምላሽ ያለ እና የሚኖር ግብረ መልስ ነው። (ተፈጥሯዊ ነው።) እስራኤላውያን ወደ አምላካቸው በተመለሱ ጊዜ በምድሪቱ ላይ በረከት እና ሰላም ይሆናል። ነገር ግን ፊታቸውን ከእግዚአብሔር በመለሱ ጊዜ ለጠላቶቻቸው አሳልፎ ይሰጣቸው እንደነበር ማስታወሱ ጠቃሚ ነው። በአለማችን ላይ ያለው ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ አሳዛኝ ክስተቶች በየ ጊዜው በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ያመሰቃቅላሉ። በርግጥ ሰው ለሰው ፣ መንግስት ለመንግስት እንዲህ የሚበላላው ለምንድን ነው? የምድር በረከት አልቆ የሚበላ ጠፍቶ ነው? አይደለም። ሰላም ቢኖር ምድራችን ዛሬም እንደ ቀድሞ ህዝቦቿን መግባ ትኖር ነበር። ታዲያ በዚህ መልኩ ከቀጠለው የአለማችን ትዕይንት መጋረጃ ጀርባ ምን አለ? ያልታየው እጅ ምን እያደረገ ነው? የስልጣን ሽኩቻ እና ፍፁም አልጠግብ ባይነት ሃያላኖቹን እንቅልፍ ሊያስተኛቸው አልቻለም። ብዙ ከፍ ሲሉ ራሳቸውን እንደ ፈጣሪ የሚያዮ አለምን ጠቅልለው ቢጎርሱ የሚረኩ ይመስላቸዋል። ጌታችን ሲናገር "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? " ይላል። እርካታ ያጡት ሁሉ ያለ ኢየሱስ እርካታን ለማግኘት ከሚያደርጉት የቅዠት እሩጫ እስካልነቁ ድረስ ዓለም ሰላሟ ሊመጣ አይችልም። እነርሱ የተፃፈውን ትንቢት እያሟሉ ይገኛሉ አለምን አንድ ለማድረግም ይዳክራሉ። ይህ መዋቅር (Structure) ሰዎች በአንድ አይነት ሲስተም ውስጥ እንዲገቡ እና የእያንዳንዱ ሰው የግል መረጃ በእጃቸው እንዲሆን ይፈልጋል። ያኔ "አንተ በእጄ ነህ" የሚል የሁሉን አድራጊነት መንፈስን ይቆናጠጣሉ። ይህ ደግሞ ቀድሞም "አምላክ ነኝ" ይል ለነበረው የአመፅ ሰው ድል ይሆናል። መሸጥ የሚፈልጉትን መሸጥ መሸጥ የማይፈልጉትን ደግሞ አለመሸጥ ይችላሉ። ሲስተሙን on ወይም off ማድረግ በእጃቸው ነውና። ለዚህ ስኬት እያወቁም ይሁን ሳያውቁት ከታች እስከ ባለስልጣን ያሉት ሁሉ ያለ እረፍት ይሰራሉ። እሩቅ የመሰለው ካሽለስ ሶሳይቲ ወይም ዲጂታል መገበያያ ኢኸው በእጃችን ላይ ነው። ያ ማለት ግን በራሱ 666 አይደለም። ነገር ግን 666ን የሚያፋጥኑ ስርአቶች ውስጥ አንዱ ነው። አሁን ከተማ ውስጥ መኖር ለክርስቲያኖች ፈታኝ የሆነበት ጊዜ ነው ። ይህ የመጀመሪያው ምልክት ነው ፣ እንደ ቅድመ ማንቂያ እንበለው። ትልቁ ከመምጣቱ በፊት ትንሹ ይቀድማል። ቀጥሎ የሚመጣው የእሁድ አዋጅ ነው። ያኔ ማንኛውም ክርስቲያን ከከተማ መውጣት አለበት። ሃሰተኛውን የእሁድ ሰንበትነት በአለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ የሚያደርገው ሕግ ሲወጣ ከከተማ መውጣት ፣ ኢየሩሳሌም ከመውደሟ በፊት ውጡ ከተባሉት አይሁዳውያን ጋር ተመሳሳይ ነው። በትላልቅ ከተሞች ውስጥ ያሉት ጠንካራ ክርስቲያኖችም ከተሞችን ለቅቀው ወጥተዋል። የአውሬው ምልክት - የ የዘንዶው መገለጫ ነው። ሃሰተኛው ሰንበት ተጠሪነቱ ለሰይጣን ነው። እውነተኛው ሰንበት ደግሞ ተጠሪነቱ ለእግዚአብሔር ነው። ወገኖቼ ምርጫው አሁንም በእጃችን ነው። የሚበልጠውን እና ሕይወት የሆነው ክርስቶስን እንምረጥ። 🖐🖖🖐🖐 🖐 ታላቁ ተስፋ 🖐 🖐🖐🖐🖐
የሀይማኖት አባቶች አድላይቆመው የሚፀልዩት ለምን ይመስላቸዋል እያለማመዳቹነው ችግርየለም እያላቹ አይደል እዴ ለማንኛውም ማስተዋል ያድለን
አረ ዱባይ መስቀል አይከለክልም ኦኦ ከየት የመጣ መረጃ ነው እውነት ነው የስልምና ሀገር ነው ግን ልክ እንደማንኛውም ሀገር ሁሉም የእምነቱን ስርአት ያከናውናል አይከለክሉም
ዱባይ አርብ አርብ የግብረሰዶም ቀን ነው ስባል ቀልድ መስሎኝ ነበረ በአይኔ አየሁ ዌስን እና ኢንተርኮንትኔታን በአይኔ አየሁ
ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ እባክህ አምላኬ ለንሰሀ ህይወት አብቃኝ አሁንስ ሂሉ ነገር አስፈሪ ሆነ በቃ
የመጨረሻው ፣ዘመን ፣አቢቱ፣ማረን፣ለንስሐ ፣ሞት ፣አብቅን😢😢
በምታቀርቡት ፕሮግራም አምላክ ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከወንጌላት በጥቂቱም ቢሆን ብታስተምሩ። ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ "መዳን በሌላ በማንም የለም" የሀዋርያት ስራ 4:12 ይላልና። ትውልድ በኢየሱስ ካልዳነ ወደሲኦል ይወርዳልና። ትውልድ ንጉሱን ኢየሱስን በህይወቱ፣እንዲሁም በዕለት ተዕለት ኑሮው ካላነገሰ ዕጣው ሲኦል ነውና።
May God bless you aboundantly brother pls continue we have to fight good fight in maighty name Jesus christ our saviour.
እና ምን ይጠበስ?
የቤተ እምነት ችግሩ ገንዘብ ይፈልጋሉ, ብዬ አስባለሁ!! ያለአቅም ቤተክርስቲያን ይገነባል ወይ ይገዛል ሞርጌጅ ችግር ስለሚመጣ ያችን ሞርጌጅ ለመክፈል ከማንም ጋር ዲል ማፍረግ ግድ ይላል!! ግን አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው!!! ኢትዮፕያ ውስጥ እራሱ ቤተክርስቲያኖችን ከስርአት ውጭ እያደረጉት ነው ገንዘብ ስላለው ብቻ እውደምህረት ላይ የአበባ አጥር ያሳጥራል እንዲህ እንዲህ እያለ ነው ጉድ እምንሰራው ኪዳነ ምህረት ሄጄ አዝኜ ነው የመጣሁት ፊት ለፊት እምንፀልይበት ላይ ያ ሁሉ ፅጌሬዳ ቡኬት ምን እስፈለገ አሰጋገዳችን አፀለያየታችንን ለማደነጋገር ይመስላል ይሄኔ አንድ የአሉሚኒቲ ሰጋጅ ነው ይሄን ያደረገው ካህናቱም ሁሉም ዝም ያሳዝናል!!!!
በጣም በጣም ያሳዝናል።
@@yeshewalumaskel4970 ከባድ ከባድ ከባድ ነው ወገን ያስፈራል በርትተን እንፀልይ ሌላ ምን ምርጫ አለን!!! ዘመኑ ከፍትዋል!!!!
ምን አዲስ ነገር አለ ሁሉም ተፈፅሙዋል መፅሐፍ ቅዱስን የሚያነብ ያነበበ የተማረ ይሄንን የሚጠበቅ ነው ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ማንም እራሱን ማዳን ነው አሁን ገና በቅርቡ የሚሆነውን ታያላችሁ ሳንፍራንሲሲ እኮ የG 8 አባል ናቸው ትክክል አውሬውን የሚያስተዳድሩትም የሚያወሩትም አርፎባቸውም ይሚመለከው በእሳቸው እና በሞቱ ቁጥር ለሚተካው ታልሞ የሚተካውም የዛ አባል ነው የለም ገና ነው ምናምን የምንል አንጃጃል ሁሉ ተፈፅሙዋል
በውነት በራዕይ ዮሓንስ ላይ የተባለው ሲፈጸም እያየሁ ነው ግን እንደ እምነት ተከታይ ከመጸለይ ውጪ ምን እያደረግን ነው አውሬው እኮ መቶ ሊውጠን ነው ስለምን በአንድ ሆነን ፈጣሪን ይዘን አንጋፈጣቸውም እናንተ ትጮሃለችሁ በዚህም አመሰግናችኋለው ግን፡፡
የመጨረሻው ዘመን አፋፍ ላይ ነው ያለነው በቅርቡ ሌላው ቤተ #ምናምንቴ አምልኮ ደግሞ ኢየሩሳሌም ላይ ይገነባል።#ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ እንደሚባለው የኛም እምነት እና ቤተ እምነት እየተቦረቦረ ነው ከመቅረት መዘግየት እንደሚባለው ምን እናድርግ ????
አራ ጉዲነአው እዉነት ማምጫ ደሬሶአል ንእሰ እንጊበ😢😢😮😮
ወርቅአፈራው ምርጥ ጋዜጠኛ አረ በጣም ወፈርክ ስፖርት ስራ ለጤንነት❤🙏 ታስፈልገናለህ🤔
ውሸት ሆዱን ሞልቶት እንዴት አይወፍር። ውሸቴን ከመሠለህ ፖፑ ያሉትን ሙሉውን አዳምጥ ዩትዩብ ላይ አለልህ። ህዝቤ ሚዲያ ስለያዘ ብቻ እውነት ነው እያልን ነው የተቸገርነው። ፈልገህ አዳምጥና መልስ ስጠኝ ከቻልክ።
@@Nahom1245 ምነዉ አለህበትዴ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ
@@zahragenetasefa9703 ውሸት አይደለም ካልሽ ዩትዩብ ላይ ግቢና በትክክል ፖፑ ያሉትን ሙሉውን ስሚ። አሁንም የኛ ችግር ሚዲያ ላይ ጎበዝ የተባለ ሁሉ እውነተኛ አድርገን መውሰዳችን ነው። ዶክመንተሪ ላይ እንዳየሁት እያሉ መቀደድ ማንም አያቅተውም እህቴ። ፖፑ ያሉትን ካየሽ በኋላ ምን አይነት ቀዳዳ እንደሆነ ታይዋለሽ። ሌላው ከንፈር ለከንፈር ተሳሳሙ ካለ በመረጃ ያቅርብ። እንዳውም ልንገርሽ ስለ ግብረ ሰዶም በደንብ እያስተዋወቁ ያሉት እነሱ ናቸው። የማያውቀውን ወጣት እያነሳሱት ያሉት እነሱ ናቸው። ስለሰው ሀይማኖት ማውራትም ጠቃሚ አይደለም ለዛውም ውሸት።።
የፎቶ ሾፕ እያየህ እንደዚህ ዓይነት ትንታኔ መስጠት ትንሽ አይከብደም ።
Abatu Gatahoy Tolona🤲🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭
ገና ጉድ ይሰማል ስምንተኛው ሺ ነው እኮ እግዚአብሔር ድረስልን🙏
እረ ከ ካቶሊክ ራስ ዉረድ ትንሽ አታስብም የሰው ሐይማኖት ስትሰድብ አይ እግዚአብሔር ይፍረድ !!!
ያለውን ነው የተናገረው 😂🙄ይልቅ በቤታችሁ ያሉትን አንክርዳድ ማበጠር ነው ሚጠቅመው
Pope Francis ኮ ሰይጣን አምላኪ ና ግብረሰዶማዊነት የሚደግፍ አይደለም እንዴ ...እና ኢየሱስን ትታችሁ እሱን ትደግፋላችሁ ማሳፈሪያዎች
ከሥእላሥእል አምልኮ ካሊክማ ባቢሎን ናት
ዱባይ ከዉጪ ሴተኛ አዳሪ ይግባ ሰትል ያገሩ ዜጋ የገዛ እህቱን ይደፍራል በማለት ከሁሉም አገር ገብተዉ ገላቸዉን ይሸጣሉ ጎረቤት ሀገሯ ኦማን መንግሰታቸዉ ወንድናወንድ እንዲጋባ የፈቀደዉ አሁን አይደለም ዋልአደር ብሏል ሰደት ብዙ አሳይቶናል አሰምቶናል አዲሰ አይደለም ለማለት ነዉ
እዚጋየምትናገሩትንእርግጠኛሁኑያልሆነሆነአትበሉእኛአቡዳቢነንእንደዚየለምበርግጥየአዳራሹግቢአንድሊሆንይችላልየእምነቱስርአትሁሉምየተለየከልብስእስከጽላቱየተለየአስተምሮውምየማይገናኝነውግቢውብዙክፍልምአዳራሽምአለውእይቀላቀልምሁሉምየራሱንመስመርተከትሎነውየሚስተናገደውአይቀላቀልምአትቀላቅሉኑናእዩበቦታውያለነውምንምአላየንምየኛያልሆነንነገርምንአገባንቤተክርስትያናችንአድምልዩነትአታስተምርምአንድናትየኦርቶዶክስትለያለችየራሳንስርአትእንደያዘችነች
Wellahi letefa deresenal Allah yeteben yekefa zemen meta 😭😭😭😭😭😭😭
ሀሌታ፡ቲቤ
ጌታሆይ አፅዳቸዉ😂😂😂😂
በእውነት ጌታችን መምጫው ደርሶአል ንስሐ እንግባ 💚💛❤🙏
0
ጆሮ አላቸው ግን አሰሙም ያያሉ ግን አያስተውሉም የተባለው እየሆነ ነው ። ብቻ እግዚአብሔር በምህረቱ በሃገራችን እየሆነ ያለውን በቸርነቱ ይቅር ብሎ ያሻግረን
በትክክል አይሰሙም
አሜን 🤲🛐🙇♀️
አሜንአሜንአሜን
Amen Amen amen
Betikikili 🥺🥺🥺
በጣም እናመሰግናለን ከማንም በላይ መንቃት ያለባቸው ቤተ እምነቶች ናቸዉ
እኔ ልንገራችው ሐይማኖቱን አሁን ነው ጎልቶ የወጣው ግበረ ሶዶም አና ሌብዝያነን ከዛሬ 30ዓመት በፊት ኢትዮጵያውስጥ እንዳለ ጥርጣሬ ነበረኝ ልጅ ብሆንም ሴቶችን ያየች ልጅ ነግራኝ ጉድ ብለን ነበር ጊዜውን ጠብቀው አሁን በይፋ ወጣ ከእኛ የሚጠበቀው እያለቀሱ ተንበርክከው ለድንግል ልጅ ለኀያሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መፀለይ ነው እግዚኦ ማረን
ትክክል የዛሬ 15 አመት እኔም አጋጥሞኛል እግዚአብሔር መቅሰፍቱን ይላክና ይገላግለን
🙏🏿😢😭
አወ ውስጥ ለውስጥ አለ እኔስ ስሙን አሁነው ያወቁት እጅ ከልጅነታችን ሴት ለሴት የተገናኘን ነው ያደግነው ክፍል አገር የዛሬ35😢
Lemen leneberout sowch teketatelachou ataseyuzuwachow beTem yekefa geze now nseha enegeba
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሐ እድሜ አበድረን በሰዉ ሀገር እንደባከንን ከነ እድፋችን እንዳንሞት አቤቱ እጠበን ቆሽሸናል😭😭😭😭😭😭😭😭ወንድሞቼ ተባረኩ ሁሌም ለኛ የምትለፉ ናችሁ
አሜን አሜን ሀገራችንንም ይህ መንፈስ ነው የሚፈታተነው ለንስሀ ያብቃን
ንስሀ ለመግባት ሀገር ይጠይቃል እንዴ ? ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ድነት በክርስቶስ ብቻ ነው እሱን በማመን ነው የሰው ልጅ ከዘላለም ሞት ሚያመልጠው ያ ማለት የትም ሁኚ የት ክርስቶስን እመኚ ታመልጫለሽ : እየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ 🌺🌺
@@ምህረትብዙየመናፍቆች ወሬ በጣም ይገርመኛል እየሱስን ከተቀበላችሁ ዳናችሁ ማለት ነው በጣም ነው የምታሳዝኑኝ በእውነት ዘመኑ እያለቀ ነው መች እንደምትነቁ አላውቅም እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈተው እንጅ የእናንተ ነገር በጣም አደጋ ላይ ናችሁ
አሜን😢
@@shopiahhailu7659 እዉነት ብለሻል እህቴ የድንግል ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የአለሙ ሁሉ መድኃኒት የኛ ጌታ በመሰቀል ላይ የተቸነከረዉ መከራን የተቀበለዉ የሞተዉ ለኛ ሀጥያተኞች ሲል ነዉ ይህንን ሁሉ ስቃይ ከፍሎ በደሙ ያዳነን እሱ የሾማቸዉን ማቅለል መናቅ የአይሁዶች ስራ ስለሆነ በየአዳራሹ በየሜዳዉ የዳንኪራ ጥማታቸዉን ለመወጣት ተዋህዶን መተቸት ቅስፈት ነዉ ይህ ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ደዉል ላይ ነን ለቅዱሳን ለሰማእታት ለደናግል ለመላእክቱ ለሀዋርያት ለሁሉም እንደ ደረጃቸዉ ክብር ሰጥተን ነዉ እኛ ተዋህዶዎች የጌታን ትእዛዝ ምናከብረዉ የሞተልን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር ኢየሱስን ጌታን ከወደዳችሁ የታል ፆማችሁ የታል ስግደታችሁ ????????????? ዝም ብሎ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይሁዳም ወዳጅ መስሎ እየሳመዉ ነዉ በሰላሳ ዲናር የሸጠዉ ስለዚህ እኛ ተዋህዶዎች የምናምነዉ በደሙ ዋጋ ለከፈለዉ ጌታ ብቻ ነዉ ሳይገባችሁ አትርከሱ
ወይ ዓለም ከንቱ የሰው ልጅ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥሮ እንዲህ የዳቢሎስ መጫወቻ ሆነ እግዚአብሔር ሆይ አድነን ታደገን 😢😢😢😢🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
@@michaelmicky7865 ሚኪ 🙏🏿
ኤፌሶን 6:12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
ወንድሜ ስለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን🙏 የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ቃሉ መፈፀሙ ይህ እንዲሆን ግድ ነው እኛ ፍፁም ልናቆመው አንችልም ግን እምነት አለን የምንል እራሳችንን በንስሃ አጥበን ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው ሀገራችን በሰማይ እንደሆነ እናምናለን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን🙏
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን.
እግዝዮ ማህርነ ክርሥቶሥ አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ሸፍነን አገራችንን ጠብቅልን እባካችሁ ወንድሞቼ እራሣችሁን ጠብቁ ከሥግደትና ከአምልኮ ጋር ቢሆን ጥሩነው እመብርሀን ትጠብቃችው
እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ጥላህን ዘርጋልን አሻግርን ይቅር በለን እመቤታችን ትሸፍናችሁ በርቱልን
አሜን
ተባረኩ እንዲህ ነው ወንጌልን መሰበክና እውነቱን መናገር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ።ጌታችንና አዳኛችን ኢየሱስ በታላቅ ግርማና በክብር በመላእክትም አጀብ ሊገለጥና ወደ ዘላለም ቤታችን ሊወስደን ቀኑ ቀርቧል ነቅተንና ተዘጋጅተን እንጠብቀው።
ጌታ ኦይ አድነን ለዚም ኢትዮጵያ ውሰጥ የእምነት ቦታ እየነካኩን እያለማመዱን ነው ጎበዝ እንንቃ
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ማረን ይቅርበለን😭😭
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት ቆሻሻ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ጌታ ሆይ አድነን 🙏😭
ወርቅዬ በየጊዜው ስለምትሰጡን መረጃ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ድሮ ያነበብኳቸው ብዙ ቃላቶች ተበርዘዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን ይህ ከባድ ጉዳይ ነው አብይ አህመድ ከፖፑ ስር ስር የሚርመጠመጠው የነሱን አላማ ለማስፈጸም ነው አሁን ደግሞ ከባንዳው ዳንኤል ክብሪት ጋር በየገዳሙ እያነፈነፉ ነው መድኃኒዓለም ሐይማኖታችንን ኢትዮጵያን ከአውሬዎች ይጠብቅልን ።
እግዚአብሔር ይማረን🙏
ቆየኮ ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር እንደሚጠብቃት ያወኩት እዚህ በአንድ አመት የእስራኤል እና የዱባይ ስምምነት እንዲህ አዲሱን የሉሲፈር እምነት በአንዴ ቤተመቅደስ ሲሰሩ ለ150 አመታት ኢትዮጵያ ላይ ታቅዶ አልተቻለም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ;; ግን ብልፅግና እሄን ለማስፈፀም ደፋ ቀና እያለ ነው
Ewenet new ahunem yabatochachen tslot ale ayechelum
እግዚአብሔር ድራሻችዉን ያጥፋዉ
ኢትዮጵያ ኮ ከእስራኤል ኣትበልጥም፡ ኢትዮጵያ የ ኢሊምናት መጫወቻ እንደሆነች ማን በነገረህ፡ ይልቁንስ ነቅተን እንታገላቸው።
አጉል ኢትዮጵያ የተለየች እግዚአብሔር ሚወዳት አርጋቹ ምታምኑ ሰዎች ትገርሙኛላቹ እንደውም በተቃራኒ ነው ነገሩ : እየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ ሞቷል ግን በስሙ ለሚያምኑት ብቻ ነው መዳኛ ለሀገር አይወግንም አብልጦ ወይም አሳንሶ ሚወደው ብሄር ወይም ሀገር የለም : እግዚአብሔርም እንደእናንተ ሚያስብ ስለሚመስላቹ ነው እንጂ : ስንት ጥንቁልና እና የሰይጣን አምልኮ ያለው ኢትዮጵያ ነው
@@ምህረትብዙመጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አብቢ (ኢትዮጰያ አለም ሁሉ ሲጠፋ የምትተርፍ ሀገር እንደሆነች ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የነገረን እኛ ደግሞ የእሱ ልጆች ነው ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገር አድርጎ ሰጥቷታል ለበለጠ ማስረጃ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ እንዲሁ በደፈናው ከምትፅፊ ባዕድ አምልኮ አለ በደንብ ኢትዮጵያ ላይ ግን አምላካችን ነፃ ፈቃድ ሰጥቶናል እሳትና ውሀ ቀርቧል ሰው ወደመረጠው ይሔዳል
እናመሰግናለን በርቱ
ኣምላኬ ሆይ መምጭያህ ቀርባለችና ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ ከስደት በሰላም ወደ ሀገሬ መልሰኝ
ጌታ ሊመጣ በደጂ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
ተባረኩልን ወንድሞቻችን ህዝቤ ሆይ ሌላ ብልግና ላይ ስድብ ላይ ፖልቲካ ላይ ግዜያችሁን ከምታጠፉ እንዲህ እይነቱን ማስጠንቀቂያ ተከታተሉ ውጣቱ እየጠፋ ነው!! ወደኤዶም እሳት እየገባ ነው በድፍረት!!! እነዚህን አንደበተ ርቱዕ እዳምጡ ንቁ ተጠንቀቁ!!! ዘመኑ ሲደርስ ያልወልድ ማህፀኖች ያላጠቡ ጡቶች ብፁአን ናቸው ይላል!!!!!
😢😢😢😢😢ያሳዝናል ወገቸ በሀይማኖታችሁ ፅኑ ያሳዝናል ወገቸ በሀይማኖታችሁ ፅኑ ያለንበት ጊዜ ያስፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እየሱስ ክርስቶስ ልመጣ ቀርቧል ንስሐ ግቡ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ከሚመጣ ቁጣ እየሱስ ክርስቶስ ያስመሊጣል አሜን
Amen
አቤቱ ይቅር በለን አንተስ ቸር አምላክ ነህ ምሽቱን ቀን ቀኑን ምሽት እያፈራረቅህ የንስሐ እድሜ ጨመርክልን እኛ ግን አልተመለስንም ስለ ስምህ ብለህ ይቅር በለን እግዚኦ
እግዚ ኦ ማሀረነን 🤲😭😭😭
የዮሐንስ ራእይ
13፥10
ይማረክ ዘንድ ያለው ማንም ቢኖር ወደ ምርኮነት ይሄዳል፤ በሰይፍ የሚገድል ማንም ቢኖር ራሱ በሰይፍ እንዲገደል ይገባዋል። የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት በዚህ ነው።
ኢትዮጵያን አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እነዚህን ጉዶች ያስታግስልን እግዚዮ ማህረነ ክርሰቶስ
እግዚኦ ማሃረን ተሳህለነ አቤተ ሆይ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን😢😢
መቼም ቢሆን እስልምናን ሊጎዱ አይችሉም ምክንያቱም ቁርአንን ሊበረዙ አይችሉም አላህ ይጠብቀዋል
ጌታ ኢየሱስ መምጫው ምን ያህል ቀርቧል። መፅሀፏ ላይ ያሉ ትንቢቶች ሁሉ ተፈፅመዋል። በሩ እኔ ነኝ ብሎዋል ኢየሱስ ቶሎ በበሩ ግቡ ወዳጆቼ።
ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን ተመለሱ የኢየሱስን ስጋ እና ደም ብሉ የክርስቶስ መምጫው ደርሷል እባካችሁን ንቁ ፕሮቴስታንት የመጨረሻ ግቡ ይሂር ነው
@@amirsad4113 ትክክል
ግዜ አልመሸም ተመለሽ ለንስሀ ቢቂ
ጌታ ኢየሱስ ማራናታ🤲
😢😢😢😢አምላካችን እደቸርነትህ ጠብቀን
እኛ ክርስቶስን አመስግነን ለክርስቶስ ክብር አንጨምርለትም ይልቁንም ለእኛ ክብር ይጨመርልናል። እኛ ክርስቶስን "ለማቃለል" ብንሞክር የክርስቶስ ክብር አይቀንስም።
እመብርሀን ለሁላችን ልቦና ትስጠን🙏🙏🙏
አዘጋጆችእግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
Matthew 24 (አማ) - ማቴዎስ
13: እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
14: ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
John 3 (አማ) - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
John 3 (አማ) - ዮሐንስ
18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን። ወንድሞቼ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያቆያችሁ
እግዚኦ ማርነ ክርሰቶሰ ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃ😭😭😭😭😭😭
ተባረኩ
እግዚኦ እግዚእ እግዚኦ በጣም ይዘገንናል ውይ ይህን ከማዬት ከመስማት መሞት ይሻላል።
ይሄን ሰውየ ፈጣሪ እድሜ ይስጠው የሚያስተውልፍጡር ቢተርፍ
አሁን ወደፊትም አንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እሱ የፈጠረን አምላክ ያቃል አደራውን ጌታዬ ለንስሀ ሞት ለክብር ደሙ ለቅድስት ስጋው ያብቃን
እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን አባት ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😭
ኦርቶዶክሳውያን ጠንክሩ ፕሮቴስታንት ግቡ ይህ ነው ራሳችንን እንጠብቅ
ኢየሱስ😭😭የመጣል፡ያመለጠ፡ይምልጥ።
ወርቅዬ ደህና ነህ እንኳን ደህና መጣህ
ህዝቤ ሆይ እባክህን ና ወደ እረፍቱ ግባ፡ ወጥመዱ ገብቶህ ና ወደ እውነት የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ፡ እየሱስ ኣለ እኔ መንገድም እውነትም ህይወትም ነኝ፡ ካለኔ በስተቀር ማንም ወደ ኣባቴ የሚገባ የለም ብሎናል። ስለዚ ህዝቤ ሆይ፡ ና፡ ከግርግሩ ውጣና ራስህን ብእየሱስ ክርስቶስ ስም ኣምነህ ፡ ቤተቦችህም ኣድን። የመዳን ቀን ዛሬ ነውና። ጆሮ ይለው ይስማ።
የኛ መሪም ጣና ገዳም የሚመላለሰው ሚስጥር ለማውጣትና ለማስጠፋት ነው ።እንዲሁም ፓፕሱ የምንወደውን መምህራችንን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ጠርተው ጋብዘዋል ይህ ሁሉ ዳር ዳር የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት ነው ።እግዚአብሔር ይሁነን እኛ በፀሎት እንበርታ እኛ እናሸንፋለን ። ጋዜጠኞቻችን እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ያለውን ነገር እየተከታተላችሁ ስለምታቀርቡልንና ስለምታነቁን ተባረኩ ።
አቤቱ ጌታዬ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ስጠኝ😢😢😢😢 ያሳዝናል ወዴት እየኤድን ነው😢😢
❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ወርቅ አፈራሁ አሰፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዱባይ ሙስሊምም ብሆኑ እኔ እምኑርበት ሰፈር በቅርብ እርቀት በጣም የሚምር ቤት አለ በቀይ ቀለም ያሸበረቀ እና ያቤት የሰይጣን ማምለኪ ቤት ነው አሉኝ እና ከዛን ውድህ
በጣም ያሳዝናል እመናየው ነገር ሁሉ ያስፈራል ያሳፍራል ትንቢቱ እየተፈፀመነው እግዚአብሔር አገራችንን ከዚ ሀጥያት ጠብቃት ይቅርቀለን 🙏🙏🙏
መጨረሻችንን አላህ ያሰምረው
አፋር ጀግና
እግዚዎ...ምንአይነት ዘመን ደረስን....
እግዚኦ መሀረነ😭😭
ጌታ.ሆይ.ለንሰሀ.ሞት.አብቃኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
Thank you brother ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው! ግን ብዙ ይቀረዋል!!!
በርቱ🙏
የመጨረሻው ዘመን ለንስሃ ያብቃን
የነሱውን ግብር አስፈፃሚ እና ፈፃሚ ሁሉው ይጠረጋሉው ከሀገር ውስጥም
እግዚኦ
ይሄ ፎቶ ልክ አይደለም የግብፁ የአልአዝሃር ፕሬስዳንት ሼክ አህመድ አጠይብ በፍፁም ሄንን ስብሰባ ተቃውመው ሰፋ ያለ መግለጫ ሰጥተዋል እንዲህም ብለዋል
ሀይማኖቶችንምሰወችንም እንድናከብር ቅርአን ያዘናል ያማለት ግን የሀይማኖቶችን አንድ መሆን ማለት አይደለም እኛ ሙስሊሞች ነን ምን አልባት በእ ነት ከ ኢራን ሙስሊሞች ከፖኪስታን ሙስሊሞች ከማሌዢያ ኢንዶኖዢያ ሙስሊሞችጋር አንድ የሚያደርገን ሀይማኖት እስልምና ነው ክርስትናና አይሁዳን በመኖራቸው እናምናለን ግን ፍፁም አንድ አይደለንም በሰውነት በአገር ሙሉ በሙሉ እንጋራለን በዲናችን ን በግፁም አንመሳሰልም ሌላውን ሀይማኖት እንደ ሂንዱ ቡዲዝም ሲክና የመሳሰሉትን ግን ሀይማኖት መሆናችውንም አንቀበልም አማኞችን እንደ አምላክ ፍጥረት ብንቀበልም የሚያመልኩትን ስውሰራሽ ምስሎች ፈፅሞድናወግዛለን አብረን መፀለይም ሆነ ማምለክ ከማንም ጋር አንችልም ሰወችን ግንበየትኛውም መልኩ እናከብራለን ብለዋል እና ይህንን ምስል እባካችሁ አንሱ ስለ እውነት እና ስለ ሀይማኖት እያስተማራችሁ የውሸት መረጃ አትለጥፉ ግብፅ ንምን የኢኮነነሚ ጠላታችን ቢሆንም ያልሆኑትን መመስከር ግን እእላህ እርይወደውም ወሸት ውሸት ሆኖ ይቀርይል
ተመለሱ
በዚህ ሁሉ ስራቸው የእየሱስን አምላክነት እና አዳኝነት መሸፈንና አውሬውን ማስመለክ ስለሆነ ህዝቤ ሆይ ነቃ አምልጥ ኑ ወደየሱስ።
ነገር ሳታጣሩ ማዉራት ሕዝብን ማጫረስ ነው ማንኛውም ሰው እምነቱ ያድነው አምላክ ወዶ ያኖረውን ሰው ማንም ሊፈርድበት አይችልም ፈራጅ እሱ ነውና በአሁን ሰዓት የጭንቀት ወሬ ለሕዝብ ማካፈል አይጠቅምም እኔ አውቃለሁ ማለት የሌላውን ሕይወት መጥበጥ ነው ነገሩን ሁሉ ላዓለም ዳኛው ለእግዛብሔር አሳልፎ መስጠት ነው
Teyi baksh hzbu keewket manes yetenesa wede gedel ygba nw yemtyew
😂😂😂 አረባክሸ ሕዝብ ማሰተመሪግደነው
ስለአቡዳብ የተናገርከው ግን ሁሉም 100% ሀሰት ነው ።
ፍቱን እንደሌባ ደብቀህ የማያውቀውን ነገር ከምታስቀባጥረው በቦታው ያለነውን እኛን ጠይቀንና ስለተሰራው ነገር የአይን ምስክሮች እኛ እናስረዳለን ።
ስለማታውቀው ነገር ከመቀባጠር እዛው አጠገብህ ስለሚሰራ ስለምታውቀው አሳፋሪ ነገሮች ብትዘግብ አይሻልም?
ስለእውነት ስለአቡዳብ የተናገርከው መረጃ ከስም ውጪ 100% የሀሰት መረጃ ነው።
Me too am here ok before you talk check goggle most of we I know how we live in dubi don't talk are you a doctor or engineer or pilot who you're
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
የሚያሳዝነው እንደ ሀገርም እንደ ትውልድም በሀይማኖታችን ፀንተን እየተጠበቅን አይደለም። ተኝተናል።በሚሰጡን የዘር መከፋፈልና የተለያዩ የፓለቲካ አጀንዳዎች ላይ ተጠምደናል።የሀይማኖት አባቶችም እያነቁ አይደሉም ይሔ አስፈሪ ነው።
ኢንግልዝ ይሄን ጉዳይ ወይም ይሄ የሸይጣን መንገድ ተግባራዊ እንዲሆን ከዛሬ 300-400 አመታት ጀምሮ ሌት ተቀን ጠንክራ እየሠራች ትገኛለች ።ለራሷም ከአለም እይታ ለመሰወር አሜሪካ የምትባል አገሪን መስሪታ ሁሉንም ነገሮች በእሷ በአሜሪካ እያስፈፀመች ትገኛለች ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢
Emenugn betu yinadal Egziabher Ayizebetibetim
እግዚኦ መሓረነ
ውይኔ እምላኬ ሆይ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል እረኞቻቸውም ያስቷችዋል እንዳለን እውነት በጣም ጊዜው ያስፈራል አቤት አምላኬ ሆይ ስንቱን ጎድ ቻልከው ውድ ኦርቴዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ ሁሉ እባካቸሁ እንንቃ ንስሀ ገብተን እራሳችንን ለእግዚአብሔር አዘጋጅተን ቢመጣም እራሳችንን ለሰማዐትነት እናዘጋጅ እግዚአብሔር ድግም ልክ እንድ አባቶቻችን የሚፀና ልቦና ይስጠን አረማመዳችንን እያስተዋልን እንሄድ
ሐሰተኛውን ክርስቶስ እውነተኛው ክርስቶስ ይገድለውና ዓለም ፍትህ እንዲሰፍን ከታገለ በኋላ እውነተኛው ክርስቶስ ሞቶ ይቀበራል።ከዚያም በትንሳኤ እለት ከወንድሞቹ ከነቢያት ጋር ይቀሰቀስና ህዝባቸው ላይ የሚመሰክሩ ሆነው ለታላቁ ፍርድ አምላካቸው አላህ ፊት ይቀርባሉ።
እቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ለንሳሀም ሞት አብቃን እጅግ አስፈሪው ዘመን ቀርቧል ምልክቶቹ እጅግ አስፈሪ እና ግልፅ ናቸው ሀገራችንንም እያናወጧት ያሉት የዚሁ የዲያቢሎስ ፈረሶች ናቸው ከሁሉም በላይ እኔ መልስ ያጣሁለት ነገር ቢኖር መፅሀፍ ቅዱሳችን ግብረስዶማውያንን እጅግ ብጣም በከፍተኛ ደረጃ ያወግዛል ይቃወማል ዛሬ ግን በውጪው ዓለም እጅግ በሚቀፍ መልኩ በህግም ጭምር ሲፅድቅ እና ሲደገፍ ይታያል እንዳውም መቃወም እንደ ወንጀል የሚታይበት ዘመን ላይ ደርሰናል ስለዚህ አንድ የቀረቻቸውም የመጨረሻዋ ን ሀገር ኢትዮጵያን እንኳ ን እየሞከሯት ይገኛሉና ወገኖቼ እንንቃ እንጠክር እግዚአብሔርም ይርዳን አሜን አመሰግናለሁ
ብራዚል ዋጋዋን አግኘታለች እግዚብሒር ከዚህ ይጠብቀን
ኦግዝኣብሄር ከመቅዘፍት አድነን :: የዲያብሎስ ኣምልኮ ተጀምረዋል : በዮውሃንስ ራእይ : የቅዱስ መጽሓፍ ትንቢት ተፈጽመዋል ::ጸረ ክርስቶስ ኣምልኮ ተጀምረዋል :: ጸረ ክርስቶስ ( የ666) የጭለማ መንግስት ::ዕድሜ ለፑትን ዓለም በሁለት ትኸፈላለችና በጭለማ መንግስትና የእውነተኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ተካታዮች ለየብቻችን መኖር እንጀምራለን :: ኣሜን : ኣሜን : ኣሜን ::
አሁን በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጣልያን ሄዶ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር ተገናኝቷል እንደገና ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ የቤተክርስቲያን መስሪያ ቦታ ተሰጠን ሲል ተናግሯል ጎበዝ ይሔን ጊዜ ነው መጠርጠር በቤተክርስቲያናችን ውስጥ እጁን አስገብቷል ምኑም የማይጨበጥ ሰው ነው ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይያዝልን ።
🕐🕐🕐🕐 የአዲሱ አለም ሥርዓት 🕐🕐🕐🕐
👉👉👉👉👉 ክፍል ሁለት
የአለም እርኩሰት ሲጨምር የኑሮ ትርምሱም የዛን ያክል ያይላል። ክህደተ እግዚአብሔር በገሃድ ሲስፋፋ ፣ ጣዖት አምላኪነት ፣ አመንዝራነት ፣ በሌሎች ላይ የሚደርስ ግፍ ሲበዛ ፣ በዓለማችን ላይ የሚመጣው አፀፋዊ ምላሽ ያለ እና የሚኖር ግብረ መልስ ነው። (ተፈጥሯዊ ነው።) እስራኤላውያን ወደ አምላካቸው በተመለሱ ጊዜ በምድሪቱ ላይ በረከት እና ሰላም ይሆናል። ነገር ግን ፊታቸውን ከእግዚአብሔር በመለሱ ጊዜ ለጠላቶቻቸው አሳልፎ ይሰጣቸው እንደነበር ማስታወሱ ጠቃሚ ነው። በአለማችን ላይ ያለው ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ አሳዛኝ ክስተቶች በየ ጊዜው በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ያመሰቃቅላሉ።
በርግጥ ሰው ለሰው ፣ መንግስት ለመንግስት እንዲህ የሚበላላው ለምንድን ነው? የምድር በረከት አልቆ የሚበላ ጠፍቶ ነው? አይደለም። ሰላም ቢኖር ምድራችን ዛሬም እንደ ቀድሞ ህዝቦቿን መግባ ትኖር ነበር።
ታዲያ በዚህ መልኩ ከቀጠለው የአለማችን ትዕይንት መጋረጃ ጀርባ ምን አለ?
ያልታየው እጅ ምን እያደረገ ነው? የስልጣን ሽኩቻ እና ፍፁም አልጠግብ ባይነት ሃያላኖቹን እንቅልፍ ሊያስተኛቸው አልቻለም። ብዙ ከፍ ሲሉ ራሳቸውን እንደ ፈጣሪ የሚያዮ አለምን ጠቅልለው ቢጎርሱ የሚረኩ ይመስላቸዋል። ጌታችን ሲናገር "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? " ይላል።
እርካታ ያጡት ሁሉ ያለ ኢየሱስ እርካታን ለማግኘት ከሚያደርጉት የቅዠት እሩጫ እስካልነቁ ድረስ ዓለም ሰላሟ ሊመጣ አይችልም። እነርሱ የተፃፈውን ትንቢት እያሟሉ ይገኛሉ አለምን አንድ ለማድረግም ይዳክራሉ።
ይህ መዋቅር (Structure) ሰዎች በአንድ አይነት ሲስተም ውስጥ እንዲገቡ እና የእያንዳንዱ ሰው የግል መረጃ በእጃቸው እንዲሆን ይፈልጋል። ያኔ "አንተ በእጄ ነህ" የሚል የሁሉን አድራጊነት መንፈስን ይቆናጠጣሉ። ይህ ደግሞ ቀድሞም "አምላክ ነኝ" ይል ለነበረው የአመፅ ሰው ድል ይሆናል። መሸጥ የሚፈልጉትን መሸጥ መሸጥ የማይፈልጉትን ደግሞ አለመሸጥ ይችላሉ። ሲስተሙን on ወይም off ማድረግ በእጃቸው ነውና። ለዚህ ስኬት እያወቁም ይሁን ሳያውቁት ከታች እስከ ባለስልጣን ያሉት ሁሉ ያለ እረፍት ይሰራሉ።
እሩቅ የመሰለው ካሽለስ ሶሳይቲ ወይም ዲጂታል መገበያያ ኢኸው በእጃችን ላይ ነው። ያ ማለት ግን በራሱ 666 አይደለም።
ነገር ግን 666ን የሚያፋጥኑ ስርአቶች ውስጥ አንዱ ነው። አሁን ከተማ ውስጥ መኖር ለክርስቲያኖች ፈታኝ የሆነበት ጊዜ ነው ። ይህ የመጀመሪያው ምልክት ነው ፣ እንደ ቅድመ ማንቂያ እንበለው።
ትልቁ ከመምጣቱ በፊት ትንሹ ይቀድማል። ቀጥሎ የሚመጣው የእሁድ አዋጅ ነው። ያኔ ማንኛውም ክርስቲያን ከከተማ መውጣት አለበት። ሃሰተኛውን የእሁድ ሰንበትነት በአለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ የሚያደርገው ሕግ ሲወጣ ከከተማ መውጣት ፣ ኢየሩሳሌም ከመውደሟ በፊት ውጡ ከተባሉት አይሁዳውያን ጋር ተመሳሳይ ነው። በትላልቅ ከተሞች ውስጥ ያሉት ጠንካራ ክርስቲያኖችም ከተሞችን ለቅቀው ወጥተዋል። የአውሬው ምልክት - የ የዘንዶው መገለጫ ነው። ሃሰተኛው ሰንበት ተጠሪነቱ ለሰይጣን ነው። እውነተኛው ሰንበት ደግሞ ተጠሪነቱ ለእግዚአብሔር ነው።
ወገኖቼ ምርጫው አሁንም በእጃችን ነው። የሚበልጠውን እና ሕይወት የሆነው ክርስቶስን እንምረጥ።
🖐🖖🖐🖐 🖐 ታላቁ ተስፋ 🖐 🖐🖐🖐🖐
የሀይማኖት አባቶች አድላይቆመው የሚፀልዩት ለምን ይመስላቸዋል እያለማመዳቹነው ችግርየለም እያላቹ አይደል እዴ ለማንኛውም ማስተዋል ያድለን
አረ ዱባይ መስቀል አይከለክልም ኦኦ ከየት የመጣ መረጃ ነው እውነት ነው የስልምና ሀገር ነው ግን ልክ እንደማንኛውም ሀገር ሁሉም የእምነቱን ስርአት ያከናውናል አይከለክሉም
ዱባይ አርብ አርብ የግብረሰዶም ቀን ነው ስባል ቀልድ መስሎኝ ነበረ በአይኔ አየሁ ዌስን እና ኢንተርኮንትኔታን በአይኔ አየሁ
ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ እባክህ አምላኬ ለንሰሀ ህይወት አብቃኝ አሁንስ ሂሉ ነገር አስፈሪ ሆነ በቃ
የመጨረሻው ፣ዘመን ፣አቢቱ፣ማረን፣ለንስሐ ፣ሞት ፣አብቅን😢😢
በምታቀርቡት ፕሮግራም አምላክ ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከወንጌላት በጥቂቱም ቢሆን ብታስተምሩ። ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ "መዳን በሌላ በማንም የለም" የሀዋርያት ስራ 4:12 ይላልና። ትውልድ በኢየሱስ ካልዳነ ወደሲኦል ይወርዳልና። ትውልድ ንጉሱን ኢየሱስን በህይወቱ፣እንዲሁም በዕለት ተዕለት ኑሮው ካላነገሰ ዕጣው ሲኦል ነውና።
May God bless you aboundantly brother pls continue we have to fight good fight in maighty name Jesus christ our saviour.
እና ምን ይጠበስ?
የቤተ እምነት ችግሩ ገንዘብ ይፈልጋሉ, ብዬ አስባለሁ!! ያለአቅም ቤተክርስቲያን ይገነባል ወይ ይገዛል ሞርጌጅ ችግር ስለሚመጣ ያችን ሞርጌጅ ለመክፈል ከማንም ጋር ዲል ማፍረግ ግድ ይላል!! ግን አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው!!! ኢትዮፕያ ውስጥ እራሱ ቤተክርስቲያኖችን ከስርአት ውጭ እያደረጉት ነው ገንዘብ ስላለው ብቻ እውደምህረት ላይ የአበባ አጥር ያሳጥራል እንዲህ እንዲህ እያለ ነው ጉድ እምንሰራው ኪዳነ ምህረት ሄጄ አዝኜ ነው የመጣሁት ፊት ለፊት እምንፀልይበት ላይ ያ ሁሉ ፅጌሬዳ ቡኬት ምን እስፈለገ አሰጋገዳችን አፀለያየታችንን ለማደነጋገር ይመስላል ይሄኔ አንድ የአሉሚኒቲ ሰጋጅ ነው ይሄን ያደረገው ካህናቱም ሁሉም ዝም ያሳዝናል!!!!
በጣም በጣም ያሳዝናል።
@@yeshewalumaskel4970 ከባድ ከባድ ከባድ ነው ወገን ያስፈራል በርትተን እንፀልይ ሌላ ምን ምርጫ አለን!!! ዘመኑ ከፍትዋል!!!!
ምን አዲስ ነገር አለ ሁሉም ተፈፅሙዋል መፅሐፍ ቅዱስን የሚያነብ ያነበበ የተማረ ይሄንን የሚጠበቅ ነው ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ማንም እራሱን ማዳን ነው አሁን ገና በቅርቡ የሚሆነውን ታያላችሁ ሳንፍራንሲሲ እኮ የG 8 አባል ናቸው ትክክል አውሬውን የሚያስተዳድሩትም የሚያወሩትም አርፎባቸውም ይሚመለከው በእሳቸው እና በሞቱ ቁጥር ለሚተካው ታልሞ የሚተካውም የዛ አባል ነው የለም ገና ነው ምናምን የምንል አንጃጃል ሁሉ ተፈፅሙዋል
በውነት በራዕይ ዮሓንስ ላይ የተባለው ሲፈጸም እያየሁ ነው ግን እንደ እምነት ተከታይ ከመጸለይ ውጪ ምን እያደረግን ነው አውሬው እኮ መቶ ሊውጠን ነው ስለምን በአንድ ሆነን ፈጣሪን ይዘን አንጋፈጣቸውም እናንተ ትጮሃለችሁ በዚህም አመሰግናችኋለው ግን፡፡
የመጨረሻው ዘመን አፋፍ ላይ ነው ያለነው በቅርቡ ሌላው ቤተ #ምናምንቴ አምልኮ ደግሞ ኢየሩሳሌም ላይ ይገነባል።
#ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ እንደሚባለው የኛም እምነት እና ቤተ እምነት እየተቦረቦረ ነው ከመቅረት መዘግየት እንደሚባለው ምን እናድርግ ????