Let me tell you one thing. A reason why derg was defeated is lack of dialogue. ችግርን በሰላም ለመፍታት ዋናው መፍትሔ ንግግርና ስምምነት ብቻ ነው። Don't blame people and individuals. Look what happened to US. Got out of Vietnam , Afghanistan, and Iraq, despite the power it had.
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
❓ይህን ካላችሁ አብረን የነበርን እውነቱን የምናውቅ ሰዎች ስለ ሴሴኛው ብ/ጀ ዋሲሁን ንጋቱ የጻፍነውን እውነት ለምን አስተያየት መስለው ላይ ታነሳላችሁ❓❓
🚩ጅብ ሲበላህ ማን ምስክር ነበር ብሎ ዳኛው ሲጠይቀው፣ "እኔ እርስ ቁም"! አለ ይባላል።
🚩በህይወት እስካለን ለውድቀቱ ተጠያቂና በመጋቢት ወር 1982አም ለብዙ ወታደር እርስ በርስ እልቂት የሆኑት እንደ ዋሲሁን ያሉ የኮር አዛዦች በትክክል ግዴታቸውን ሳይወጡና ከጠላት ጋር ተመሳጥረው የጨረሷቸውን ወታደሮች፣ የጣና ባህር እያንሳፈፈ ያገዘው አስከሬን አሁንም ሳይዘገንነው፤ ምን የሚሉት ቅዠት ነው❓❓
@@MelkamsewAyalአስተያየቶውን አላጠፋነውም። ከሌሎች አስተያየቶች ጋር ተደባልቆ ግልፅ አልሆነ ይሆናል እንጂ አሁንም በአስተያየት መስጫ ውስጥ ይገኛል። ።
እንደ ''አማርኛ መፅሐፍት'' ዝግጅት ክፍል ሁሉም ታሪክ ምሉዕ የሚሆነው ሁነቶቹ ሲፈፀሙ በወቅቱ የነበሩ ሰዎች አስተያየትና አመለካከት ሲያካትት ነው ብለን ስለምናስብ ለሰጡት አስተያየት እጅግ ትልቅ ክብር አለን።
እኛ አንድ መፅሐፍ ላይ ያለን ታሪክ ስናቀርብ ሙሉ ለሙሉ የፀሐፊው (የደራሲው) ሀሳብ ትክክል ነው ብለን አምነንበት ሳይሆን እንደዚህ ለውይይት በር ከፍቶ የጠራ ነገር ለማግኘት ይረዳ ይሆናል ብለን በማሰቡ ነው።
🙏🙏🙏 ሀሳብዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
28W
34:31 😮 34:31 😮😮😮😮🙏 34:31 🙏🙏🙏 34:31 🙏😮 34:31 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 34:32 34:33 34:33 😅 34:33 🙏🙏😮 34:33 34:35 34:35 🙏🙏🙏🙏🙏 34:35 🙏🙏🙏 34:36 🙏🙏 34:36 34:36 🙏 34:37 34:37 🙏🙏🙏🙏 34:38 🙏🙏 34:39 🙏🙏 34:39 34:39 🙏🙏🙏 34:39 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 34:39 😮 34:40 🙏 34:40 🙏 34:40 🙏 34:40 🙏 34:40 🙏 34:41 🙏🙏 34:42 🙏🙏🙏🙏😮🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😮 34:43
@@amharicbooks34:55 34:55 34:5😮🤩🤩🤩🤩🤩🤩7 🤩🤩🤩🤩 34:58 🤩 34:59 🤩 34:59 34:59 34:59 🤩🤩🤩 34:59 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 35:00 🤩🤩 35:00 🤩😮 35:00 35:00 35:00 🤩 35:00 🤩😮😮 35:00 🤩🤩 35:00 🤩 35:00 😮 35:00
ላደረስከን መረጃ አመሰግናለሁ ብ/ው/አ
መንግስቱ ኃ/ማርያም የኢትዮጵያን ሕዝብ አና ያን በምሁር የተሞላ ጀነራሎች ረሽንኖ ሸውዶ ሀገሪቱን በገንዘብ ሽጦ ዘንባቤ ላይ እጅግ ሁለት ዘመናዊ ቤት ገዝቶ ልጆቹን በተንደላቀቀ ኑሮ አስተምሮ እና ድሮ ኩሎ ይኖራል።ሀገሪቱንና ሕዝቡን ሠራዊቱን ከማይወጣ አዘቅትና ዘርፎ ከድህነት ላይ ጥሎ ነው የሄደው ሣናውቅ መንጌ ሃገር ወዳድ እያልን እስከዛሬ ተሸውደን ነበር ለካ መንግስቱ ኃ/ማርያም ሃገሪቱን ዘርፎ ከድህነት ላይ ጥሎ ሠራዊቱን ለማኝ አድርጎ ሄዷል አምላክ ይፍረድ።
ፀኀፊ ሆይ ካራማራ ይፋረድህ !!!!
የመንጌ ነገር የወጣልኝ የአቶ ፋሲካ ሲደልልንን መጽሐፍ ካነበብኩ በሗላ ነው!!!
ፋሲካ ሲደልል ማን እውነተኛ አደረገው እዚህ እየወጡ የሚለፈልፉ የደርግ እባላት እነሱ ምን አድረገው እንደሆነ ምን እናውቃለን ስለ አወሩ ብቻ ትክክል ናቸው ማለት አንችልም
Thank you
Thank you General wasiyihun for you written this amazing History book!! He explained the very facts about formers Ethiopian army failure!!
የተሸነፈው ይዋጋ የነበረው ለአገር እና ለህዝብ ሳይሆን ለአምባገኑ መንግስቱ ስልጣን ማቆያ ነበረ
ማን ይናገር የነበረ! ማን ያርዳ የቀበረ! እውነተኛ ሰው እንዲህ ይናገራል!
እውነት ነው ብቃት የለውም ያላቸውን ጀነራሎችን ረሸናቸው።
Let me tell you one thing. A reason why derg was defeated is lack of dialogue. ችግርን በሰላም ለመፍታት ዋናው መፍትሔ ንግግርና ስምምነት ብቻ ነው። Don't blame people and individuals. Look what happened to US. Got out of Vietnam , Afghanistan, and Iraq, despite the power it had.
It is true,The problem still the world politicians are dumb , repeat same mistake again and again.
That's what he is saying to ve a dialog. You need to be knowledgeable. it's just like biltsigna!
ደደብ ቤትህን በአግባቡ አሰተዳድር ከተረጂነት ውጣ የራያ ትግረኛ ቁረጥ አማረኛ አሉ ራስህን አክብር አተ ልጅህን በዚህ መልኩ እሰኩፒኒ አረገህ ልቀርፀው ነው ነገሩ እዛም አደርስ ኢሻላህ እይ
ጀነራል ዋሲሁን ሲጀመር ምን አይነት ብቃት ያላቸው ሰው ነበሩ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል?
አንደኛው በአንዱ ላይ 😅እየለጣጠፉ ያቺን ትልቅ ኃገር 😅ኢትዬጵያን አጠፉ😅
ተጠያቂ ናችሁ
የጠፋው ውድ ህይወትና ንብረት ለዘላለም ያስጠይቃችሁዋል
አንድ ሰው ላይ ተጠያቂነቱን ሁሉ ማኖር አይቻልም
ራሳቸውን ከማጥፋት የሚጠፋው መጥፋት ነበረበት
ደርግ የትሸነፈው ወልቃይት ጠገዴ ምንጃር እና አርባ ጉጉ ላይ ግምጃ ቤት የነበረው ጥበቃ ስክሮ ተኝቶ ነው❤😂❤
W
ደርግ ያልተሸነፈ ማን ሊሸነፍ ን ው የራሱን ልምድ ያለው 22 ጀነራል በ1 ጀምበር የሚገድል ነፈዝ
እንደ ጀግናው ጄኔራል ካሣዬ ጨመዳና ጠሚ ፍቅረ ስላሴ፣ ሐቁን ቢናገሩ ምን ነበር፣ፕት መንግስቱን ለመውቀስ ዕርስዎ ብቃትም የለዎትም ፣ደግሞ ምን ጎደለዎት ? ባላና ጨርጨር እያሉ ......6ኛ ሜ ብ ...እያሉ ሁሉ እናውቃለን ።ሠላም።
ስም አልጠቅስምብሎ ታሪክ አለ ታሪክ ከሆነ ሁሉም ይነገረን
አይ ጊዜ መንጌ የስንት ወጣት ደም በልታል እሱ ግን ከነቤተሰቡ የተንደላቀቀ ኑሮውን ይኖራል የአሁኑ ትውልድ ገና ምንነቱን የማያውቁ ቱልቱላዋች መንጌ መንጌ ይላሉ ለሀገሬ ማንም የበጃት የለም በግፍ ላለቁት ነፍሳቸውን በገነት ያውለው
የግንቦት 8 1983 ዓም በመፈንቅለ መንግስቱ ሳቢያ የአገሪቱን ምርጥ አዋጊ መኮንኖችን በመግደል የወታደሩን ሞራል በመግደሉ እንዴት አይሸነፍ?!
ኤርትራ ውስጥ የነበረውን ጦር ለቆ እንዲወጣ ቢደረግ የሚለው ኣስተያየት ካንድ ጀነራል ሲሰጥ በጣም ይገርማል። ኤርትራ ውስጥ የነበረው ጦር ቢለቅ፡ ሻዕብያ በሙሉ ሃይሉ ተከትሎት ይገባል ብቻ ሳይሆን፡ በተለቀቁ ቦታዎች የሚኖሩት ወጣቶች በማስታጠቅ የሰው ሃይሉን ያደልባል። ልክ ትግራይ ሲለቀቅ ወያኔ ብዙ ወጣቶችን ለማሰለፍ እንደቻለው።
የፈሳም ዘር
Its me again you are telling us what we all knows PLS change the subjuct.
Eritrea mashenef aychalem .
And the Badme war? I think Eritrea was flogged rather well and humiliated!
Eritrea is part of Ethiopia forever.!! Long live Ethiopia.!!!!
Tadia man neber lemde yalew. ?
ኩ
ሻዕቢያ እና ወያኔ የት ተምረውና ለምደው ደርግ ባለማወቁ ተሸነፈ????
መፅሐፉን
ሲአይኤ ነው እንዴ የፃፈው😅😅😅
በሰራዊት ብዛት ማን ይበልጣል?
ባጭሩ አልቻለም
ምነው ጀነራል?
ወታደር ሳይሆኑ ስንት ሲቢሎች አገር ሲመሩም እየመሩም አ2ይደለም??
ante erasu chakawust whisky yetettah stechfer yenberekew general ante neh general ...leba
ፍሽሽ ስለሆነ ነው ነብሰበላ ስለነበረ
ዋን ማን ኮማንድ ንጉሱ ሰለተጠቀሙ ከዉርደትና ከዉድቀት አልዳኑም።....ወታደሩ ገለበጣቸዉ።
3 ማዕዘን ኮማንድ መንጌ ሰለተጠቀመ ጀነራሎቹ መፈንቅለ መንግስት ሊሳካላቸዉ አልቻለም። ደራሲዉ የራሱ ሀሳብ እርስ በራሱ የተምታታ ነዉ።
Enquanem teshenef ye setanoch buden neber
Yihe qoshasha tiwlid hul gize lemin mengistun yiweqsal gin keza behuala qoshashaw zeregna agame tigrena qoshashaw tenquay gala eyegapebut yalewin gize lemin ayiqawemim min aynet mergem yalebet hizb new ye ethiopia hizb gin .zarem begalaw siriat eyeteneedah lemin atiqawemim midre silb tiwlid
You'ar tokeing absultle lay m/sgenral
ደርግ ፡ የተቸነፈው ፡ ሽንታሞቹ ፡ እነ ፡ ከሳ ፡ ጨመዳና ፡ እነ ፡ አወል ፡ አርባ ፡ ቅዘን ፡ በቅዘን ፡ ሁነው ፡ ስለተማረኩና ፡ ሰራዊቱን ፡ ስለከዱና ፡ ሰለካዱ ፡ ነው ፡ የተቸነፉ
ጄል ካሣዬን ጦራቸው ማራኪ እንጂ ተማራኪ አይደሉም ።
ወያነ ደሞ መቼ ነው ከ ደርግ ፊት ለፊት የገጠመው? ተረት ተረት ኣቁሙ
አንተ ደርግን ለመተቸት የሚያስችል ብቃትም ሞራልም የለህም. አንተ ደነዝ ብልፅግና ስለሆንክነው ንደዚህ ትተርከው
አትሳሳት ደርግማ ገለልተኛ የሆኑ ፀሐፍያንም ሲተቹት ነበር ምናልባት የደደቡ ስርዓት ተጠቃሚ ካድሬ ትሆናለህ አጅግ አሳፋሪ ነህ
ተቀጥቅጦ መቃብር ውስጥ ፈልገው
😂😂😂😂 በሻእብያ ምክንያት ነዋ ኣህያ ሁላ
You must be tplf , loqumatsi, if Shabya you know Ethiopian in badme only 5 days shame .
ደደብ ያን ጊዜ ለምን እንዲህ ብለህ አልተቃወክም አሁን ከምታወራ