የ430 ሚሊዮን ብሩ ዝርፊያ ከዳናይት ጋር ምን አገናኘው? | በመሀል ከተማ የተደራጁ ማፍያዎች | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 วันที่ผ่านมา +10

    ታዋቂ ሰዎች ግን ከሚሰሩት ድርጅቶች ጋር ለምን ትክክለኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ ሰዎችን እንዲጭበረበሩ ያደርጋሉ።በእውነት እነዚህ ወጣቶች ለተሻለ ነገር እንጅ ብር ኑሮአቸው እኮ አይደለም ።ሌላው ይሄ ድርጊት የሚሳየው ምን ያክል ስርዓት አልባ : ወንጀለኞች በህግ አግባብም ሊጠየቁ የማይችሉበት ሀገር እየሆነ እንዳለ : ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ከህግም በላይ ሆነው እንደማይጠየቁ ጭራሽ ባለመብት እነሱ እንደሆኑ የሚያሳይ ነው።ከላይ እስከ ታች የመንግሥት ተቋማትና አጭበርባሪዎች ምን ያክል ተጠያቂነት ሳይኖርባቸውም ሳይሸማቀቁ ዘና ብለውተናበው እንደሚሰሩ ጭምር ያሳያል ።የአብይ አህመድ ስርዓት የዘራፉዎች ጥርቅም ነው ስንል በምክኒያት ነው።ሰዎች እባካችሁ ራሳችሁ ከአጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ።

  • @nehimiyaseena6045
    @nehimiyaseena6045 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    This media should try to interview the agency as much as possible. That is a must. if the agency is unwilling to be interviewed, it should also broadcast that. Otherwise, this process can not be completed. That will make the information credible and also to give the impression that there is accountability for such agencies

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንደውም አሁን አንድ ሀሳብ መጥቶልኛል🤔ከፍተኛ ጉዳት በሁሉም ቢሮዎቻቸው ላይ ለማድረስ አሰላስዬ ግሩፖቼን አደራጅቼ ሌቦችን የሕዝቤን ጠላቶች አፀዳለሁ🥵🤬🤬🤬

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ግብርስ እንደከፈሉ በምን እርግጠኛ ሆናችሁ ? እርግጠኛ ነኝ የመንግስትም ሐላፊ አካውንት ውስጥ ይገባል እርግጠኛ ሁኑ

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰዎቹ ከባለስልጣናት ጋር ነው የሚሰሩት ማንም አይነካቸውም

    • @DhE8t-ep6vs
      @DhE8t-ep6vs 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Angetachew mekuret

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ልጅ እስካሁን አልሄድም እንዴ?🤔
    ተመችቶኛል😀🤣😁😂

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 วันที่ผ่านมา +6

    ኤሮፖች እንኳን እናንተን ሊቀበሉ ያሉትንም ኢትዮጵያዊን ጠራርገው እያሶጡ ነው

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋርዱንም ውስጥያሉትንም አድላይ መድፋት ነቤር አሁንም እኔ መንሱር ጀማል የብዋይድ ማስታወቅያ እየሰሩ ነው ተጠንቀቁ

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Gobezoch bertu erasachun eytebekachu❤❤

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በማፊያ የተሞላ አገር ውስጥ ነው የምን ኖረው የተማመኑትን ተማምነው ነው ጋርድ ያቆሙት

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ እኔም ተበልቼ ነበር

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ye Tigest leje endzh new yetebelaw

  • @S-G.19
    @S-G.19 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Beteseb yelatem? Yiblagn lelejochwa. Yihe Hulu gif belejochwa bezer manzerwa yidersal.
    Geber kefay mafiya?

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 วันที่ผ่านมา +2

    600,000.00 ?
    Ende yihin kaleh tinish sira mesirat ayichalim ezih....?

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Megermew esu new andandu eko tebdro rasu mekfel ale,sewu kom blew ausbem

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Canada endametu yalewnm eyabaraeru new

  • @YalemAsegia
    @YalemAsegia 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፍርድን ይፍረድብሽ እንባቸው እንደፈሰሰ ደምሽ ይፍሰስ

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አፋጋንስታንም አላቸው

  • @abel8835
    @abel8835 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ እንኩዋን በሉዋችሁ ምድረ የከሰራችሁ ኮረሪማ ነጋዴ ሁሉ❤❤

    • @dawittube1786
      @dawittube1786 วันที่ผ่านมา

      አንተ ምን አደረጉህ?

  • @californa6827
    @californa6827 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ዘንድሮ ቢሮ እንደ አሜሪካ ኤንባሲ እያሰከፈሉ ነው ምንገባው ሚሰኪን ህዝብ😂

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The most dangerous enemy of humanity is,"Ignorance".

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መንግስትም እኮ ፕሮቶኮሉን ጠብቆ ነው እየዘረፈና እያዘረፈን ያለው እውነታቸውን ነው ለማንስ ነው አቤት የሚባለው እውነታውም ቢታወቅ እንዲህ አይነትን ስራ የሚሰሩ ሰወች ደጀን አላቸው በጣም ያሳዝናል

  • @abebederes2605
    @abebederes2605 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገርማል ህግ የለሞ እንዴ ባገሩ ደሞ ዝሞ በሎ ገንዘብ መሰጠት ይገረማል

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ወገኔ ሃገሬ ህዝቤ ወይኔ ተኩላ መንግስት ለበላተኛ አሳልፎ ሰጠህ ወይኔ ህዝቤ እግዚአብሔር ይፍረድልህ

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጋርዱንም ውስጥያሉትንም አድላይ መድፋት ነቤር

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዲስ አበባ ባይሆኑ..በቀላሉ ማስከፈል ይቻላል....

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዬሀ ሚዲያ ሂዱ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Eyoha media ke5wor.በፊት 300ሰወች መጭበርበራቸውን..አቅርበዋል.በጣም ብዙ ሰው ዘርፍለች.
    Canada..53 sh birr kefiye..eyetebeku neber ..
    Kekefelhu behuala wushet mehonu gebagn..😢

  • @YalemAsegia
    @YalemAsegia 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፎቶዋን ልቀቁ ሜዱያላይ

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wenjel new Federal akabi iheg seraw mend new.

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto วันที่ผ่านมา +2

    ሚደያ ላይ ካላቹ ማስታወቂያ ሰሩ ካላቹ ሚዲያውን አጋልጡ ለምን ትፈራላቹ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቃና ቲቪ.

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Leba nech eko Bety

  • @Eyob797
    @Eyob797 วันที่ผ่านมา +2

    ዘራፊዋ መዝረፏ ሳያንስ በድፍረት ምንም ዓታመጡም ማለቷ ይደንቃል። ሕግ የሌለበት አገር ላይ መሆኗን ዓውቃ ነው። እናንተስ ያንን ሁሉ ብር ከምታስረክቡ ስራ ብትሰሩበት ንግድ ብትነግዱ በጣም ብዙ ታተርፋላ'ች'ሁ። ካናዳ ዓሜሪካ ምናምን የሚባሉት ዓገራት ኢትዮጵያ ውስጥ ቁ'ጭ' ብለን ፊልም ላይ ዕንደምናየው ዓይደለም። እዛ ብትሄዱ ዘመናዊ ባርነት ነው የሚጠብቃ'ች'ሁ። ሥደት ዓስከፊ ነው። ሥደትን ዕንደ ጥሩ ነገር ማየት ዕናቁም።